Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

የሀበሻ ልብስ ለብሰሽ እኛ ጋር አትሄጂም ስላት ተቀየመችኝ😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 июл 2024

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @zebutube99
    @zebutube99 Месяц назад +480

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @user-sf4yl2oq9b
      @user-sf4yl2oq9b Месяц назад +2

      ሠለላህ ዋለይሒ ወሠለም❤❤

    • @አላሀምዱልላ
      @አላሀምዱልላ Месяц назад +2

      ስለላሁ አለህይ ወስለም❤❤❤

    • @hamriaethiopia8010
      @hamriaethiopia8010 Месяц назад +3

      ሠሉ አሌይ ወሠለም

    • @አላሀምዱልላ
      @አላሀምዱልላ Месяц назад +1

      ጆሲ የለለ ፀባይ አወጣ እኮ እሱንም ስው ጠርቶ እንደዝ ይባላል እንደ የዛር አልፉ ከብድዮ ዋላ ነው የምወራ ሆሆሆሆ

    • @Fatma-eu8wc
      @Fatma-eu8wc Месяц назад

      ሱለላሁ አለይ ወሰላም ፊዳከ ሩሂ ፊዳከ አቢ ወኡሚ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Месяц назад +248

    ይህን ጀግና ልጅ መቶ ሽ እናስገባው ቅመሞችየ

    • @SbwdenSurure-yz9lr
      @SbwdenSurure-yz9lr Месяц назад +2

      ጀግና መን በሳያሽ ሽቅር ቅር😂

    • @Tugg-pz2xz
      @Tugg-pz2xz Месяц назад

      አዎ እውነት ነው የኛ ጀግና😢😢❤❤❤

    • @FentaNeshe
      @FentaNeshe Месяц назад

      👍👍👍👍👍

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ​@@SbwdenSurure-yz9lrደምሪኚውደ🎉 22:04

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ​@@Tugg-pz2xzደምሪኚ🎉 22:13

  • @user-ix9iy4di2p
    @user-ix9iy4di2p Месяц назад +336

    ሴት ልጅ ቀሚስ ስትለብስ ነው በጣም የምናምርው በእውነት ደግሞ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን የተዋህዶ ልጆች ቀሚስ ለመልበስ ሞክሩ በላይክ አሳዩኝ🥰🙏

  • @tayba1611
    @tayba1611 Месяц назад +97

    ዋእልኩም ሠላም ፈትየዩ ሙስሊሞች አሰላም አሊኩም ስትሉ ደስ ይለኛል

    • @user-rd6fn5zz7c
      @user-rd6fn5zz7c Месяц назад +2

      እኔም😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 Месяц назад +2

      እኔም🎉🎉🎉አላህይጨምረላት በድኖጠካራትሆን

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад +1

      እኔምደምሪኚውደ🎉 26:40

    • @Mmm1-hy1js
      @Mmm1-hy1js Месяц назад +1

      እኔም

    • @user-en4es4rr3x
      @user-en4es4rr3x Месяц назад +1

      እኔም❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +270

    ወይኔ ያሴቶቹ አለባበስ ዋው ነው 😊ያምትሉ ለይክ😢😂😂

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Месяц назад

      ደምሪኝ

    • @Sahay824
      @Sahay824 Месяц назад +3

      ወይኔ ያሴቶቹ አለባበስ ዋው ነው❤የምትሉ ለይክየኔውድች20ሺ አስገብኝ ማረች😘

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ​@@BanchuShifarawGelawደምሪኚውደ🎉 21:29

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ​@@Sahay824ደምሪኚውደ🎉 21:42

    • @FigC-hl4hc
      @FigC-hl4hc Месяц назад

      ❤👍👍👍

  • @eexx8265
    @eexx8265 Месяц назад +149

    ፈኪ ባለችበት ትፅና የምትሉ እደነሶፊ መተቃቀፍ የለም ጎበዝ በድንሽ ጠክሪ

    • @fhhy4tgy28
      @fhhy4tgy28 Месяц назад +2

      አሽቃባጭ🤕👎🤨

    • @JameelaSaeed-bc7hh
      @JameelaSaeed-bc7hh Месяц назад

      አች እራሱ አሽቃባጭ ነሽ ​@@fhhy4tgy28

    • @Senaytgonderwa
      @Senaytgonderwa Месяц назад

      ​@fhhy4tgy2😂😂😂😂8

    • @cgf8399
      @cgf8399 Месяц назад +3

      አሏህያጠንክራት ትክክል🎉🎉አልሀምዱሊላሂአለድነልኢስላም

    • @marysnite2894
      @marysnite2894 Месяц назад

      Seytanu naw allah naw kesaw atetekakefu melaw setawru erasu aykebdachum emnetachu yemaihon meker nawnda meyastemrachu .temesgen cristian ladergagn feker bafeker. Allah malet seytan nawnda tergumu

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 Месяц назад +115

    የክርስቲያን ክብሯን የምትጠብቅ ሴት በዚህ እድሜዋ እደዚ ስትሰተር ዋአውውውውው እች ናት ለትዳር የምትሆን ሴት እች ናት

  • @user-vg3zo1lc8k
    @user-vg3zo1lc8k Месяц назад +39

    በጣም ጥሩ ቆንጆ አለባበስ ክርስትያን እንዲህ ነው አለባበሱ ሴት ልጅ እንዲ ስትለብስ ውበቷ ነው 🎉

  • @shemima5580
    @shemima5580 Месяц назад +355

    ሲጀመር በአለም ከሃበሻ ቀሚስ በላይ እሚያምር ልብስ ዬለም👍👍👍

    • @ሪም-ዩቲብyz
      @ሪም-ዩቲብyz Месяц назад +27

      ውነት በይ😅 ጅልባብና ኒቃብ ነውለኔደግሞ አደኛ ማደርገው

    • @hayatmehamed-vg5gw
      @hayatmehamed-vg5gw Месяц назад +14

      ጁልባብ አንና ኒቃም ለኔ ደግሞ❤❤

    • @shemima5580
      @shemima5580 Месяц назад +15

      @@hayatmehamed-vg5gw
      ልክ ነሽ ግን ጅልባብ እና ኒቃብ እኮ ለእኛ ለሙስሊሞች ነው እኔ ያልኩት ከሱሪ እና የተገላለጠ ልብስ የሀበሻ ቀሚስ ይበልጣል ለማለት ነው

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry Месяц назад

      የመዳም ቅመሞችየ ኑስቲ ደአዋ የሚያረጉትን እናበረታታቸዉ ወላሂ እነሱ ለኛብለዉ ሰት እየለፉ እኛሙስሊሙ ግን እማይጠቅም ነዉ እምንዉለዉ እን እደዚህ ስላቸዉ ቡዞወቹ ይሳደባሉ ​@@ሪም-ዩቲብyz

    • @user-er6xl3fh4p
      @user-er6xl3fh4p Месяц назад

      ​@ሪምእኔም. ድምሬኝማሬ-ዩቲብyz

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 Месяц назад +312

    ጆሲ እና መቅዲ የምትወዱ 100ሺ እናስገባቸው የምትሉ❤❤😂😂

    • @user-ev8to2ws5g
      @user-ev8to2ws5g Месяц назад +6

      መቶ ጊዜ ቢደርግ እኔ ብቻ አደርገው ነበር

    • @GgGh-d2y
      @GgGh-d2y Месяц назад

      ​@@user-ev8to2ws5g❤❤❤❤

    • @Nema-lk7on0777
      @Nema-lk7on0777 Месяц назад +1

      👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉

    • @FentaNeshe
      @FentaNeshe Месяц назад +1

      💖💖💖💖💖

    • @nefisademeke4462
      @nefisademeke4462 Месяц назад +1

      ግን ታሳዝነኛለች ሁልጊዜ ፕራንክ ያደርጋታል

  • @user-yx8zm4ho7y
    @user-yx8zm4ho7y Месяц назад +39

    ይችልጅ በቤተሰብ እና በትዳር ግፍ የደረሰባት ናት እግዚአብሔርን ብርቱና ጠንካራ ጀግና ናት ጆዬ እንኳን ጠራሀት ሰው ነህኮ ሲቀጥል ሁለተኛ መቅድን ማስደንገጥ እንዳይደገም አሁን ላይ አበሻ ልብስ ሁኗል ውበትናን አጉልቶ የሚያሳየው ባህልንም ጭምር ያሳቀኝ ነገር ፈቲያ ቆንጆ ናት ስትል ማ እሷ ብለህ ፊትህ ላይ ያሳየሀት movement ወንዶች እውነታ የማትወዷት ነገር ጓ ገጩ በአጠላይ i like jo አቤት ትግስት መቅዲ 🙏😁😁🙏

  • @zeharayimar8336
    @zeharayimar8336 Месяц назад +32

    ይህን ጀግና ልጅ መቶ ሽ እናስገባዉ ቅሞትየ❤❤

  • @TsigeEthioTube
    @TsigeEthioTube Месяц назад +115

    የልጂ ሺማግሌ እሄን አስታራቅ የምትወዱ

  • @user-ih6ec6ch1y
    @user-ih6ec6ch1y Месяц назад +156

    የሴት አልባብስ እድዚህ ነው የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰አምሮብሻል

  • @user-kj7dh4yi7j
    @user-kj7dh4yi7j Месяц назад +37

    በጣም ትግስት ያላት ልጅ ነች እንዴት እንደዎደድካት ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @jho5001
    @jho5001 Месяц назад +59

    በል ቀሚሥ ግዛላት ቅታት ነዉ ፈጠን😊😊😊ይገዛላት የምትሉ👍

  • @lubabajeddah1533
    @lubabajeddah1533 Месяц назад +67

    ጁስ መልካም ሰው አስታራቂ መልካም ሰው ነህ በዚሁ ቀጥልበት

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Месяц назад +52

    የኔ ፍልቅልቅ ፈኪ አላህ ይጠብቅሽ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Месяц назад +45

    መቅዲ አለባበስሽን ቀጥይበት❤የሴት ልጅ አለባበስ ይሄ ነዉ

  • @Fozti730
    @Fozti730 Месяц назад +37

    የእውነት ጆሲ መቅዲን ጠበቅ አርገህ ያዝ እንደቀልድ የተገኝ ጓደኛ ትልቅ ዋጋ አለው❤️🙌 ደሞ ቆጅዬ ነች ሰወድሽ መቅዲዬ

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Месяц назад

      ደምርኝ ማሬ

    • @user-ef1rq2tv1h
      @user-ef1rq2tv1h Месяц назад +2

      በጣም ደግሞ ስታምር የኔ ውድ ከአለባበሷ ከመልኳ እርጋታዋ ዋውውው ነው❤❤

    • @Fozti730
      @Fozti730 Месяц назад +2

      @@user-ef1rq2tv1h በጣም ሴትነቷን የጠበቀች ነች በጣም ነው ደስ የምትለው❤🙌

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd Месяц назад +36

    መቅዲ ጀግና ሴት ልጅ ክብሮን መጠበቅ አለባት የሴት ጀግና

  • @user-iq6lv7zk2e
    @user-iq6lv7zk2e Месяц назад +30

    መቅዲ ጀግና መቼም አትገላለጪ የኔ ማር እንዴት እዳማረብሽ ፋኪ ሃቢቢቲ አንቺም ኢስላማዊ ረጃጅም ቀሚስ ልበሺ መገላለጥ መጠባበቅ ውርደት እንጂ ትርፍ የለውም

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Месяц назад +22

    መቅዲዬ ጎበዝ ነሽ እሴት ልጂ ትክክለኛዉ አለባበስ መገላለጥ የለባትም❤❤❤❤

  • @SaS-qu3fw
    @SaS-qu3fw Месяц назад +9

    ፋኪ ወዴት እይሄድሽ እንደሆን አስተዊ ሚዲያላይ ወጣሁብለሽ አኼራሽን አትርሺ ከአላህ በታች በራስዋ የመትተማመን የሙስሊም ሴት ሁኚ

  • @user-cx2ly8lw5f
    @user-cx2ly8lw5f Месяц назад +22

    ወላሂ በጣም ነው ያማረባት የምር ሴትናት❤❤❤❤❤ ፈቲም ማሻአሏህ

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t Месяц назад +56

    እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን ያርብ ❤❤❤

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Месяц назад

      ኣሜን ደምርኝ❤

    • @ggcc8401
      @ggcc8401 Месяц назад

      አሚንንን ያረቢ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Месяц назад

      ውዷደምሪኝ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Месяц назад

      ​@ggccእሕቴደምሪኝ8401

  • @alahamdulilahalakulihal
    @alahamdulilahalakulihal Месяц назад +28

    ወአለይኩም ሠላም ፈኪያ እህታችን

  • @umomar4384
    @umomar4384 Месяц назад +13

    የሴት ልጅ ውበቷ ቀሚሷ ነው።👌💜 መቅዲ አለባበስሽን ቀጥይበት!!

  • @marimamarima6303
    @marimamarima6303 Месяц назад +38

    ፋኪያ የኔ ጀግና ሴት ዋለይኩም አሰላም እህታችን❤

  • @saudi2023-ec8kj
    @saudi2023-ec8kj Месяц назад +46

    ይች ኮመንት ምታነቡ ፈጣር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ዶሙሩኝ ውዶችየ እህታቱ ስደተኛ😢❤

  • @fguiithuii-qd1tz
    @fguiithuii-qd1tz Месяц назад +41

    የሴት ልጅ ክብሯ አለባበሷ ነው ስታምር

  • @DbdbEjdj-yx6mw
    @DbdbEjdj-yx6mw Месяц назад +11

    የኔ እናት እሷስ ንግስት ነች ደግሞ ሴትነቷን የጠበቀች ናት ❤❤ጆስ አዝግ ነህ በእውነት😂😂

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem Месяц назад +30

    መቅዲዬ የእኔ ቆንጆ ሰወድሸ ሰነ ሰርዓትሸ ጆሲ እና መቅዲ ❤ይጣመሩ የሚል በላይክ😂👍👍👍

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Месяц назад +44

    ጆዬ ምርጥ ሰዉ የምር ጋደኛ ማለት ይህ ነዉ አዳሜ የማታዉቁት ነገር ስትቦጨረቁ ገረመኝ😢😢😢

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit Месяц назад +41

    ወላሂ አለባበሷ እጅግ በጣ ም ያምራል ሴት ልጅ ይህነው ውበቷ❤ መቅድየ ትግስትሽ ውይ እኔ ብሆን እስካሁን የለሁም በለቅሶ😂😂😂😂😂 ተገላልጠሽ የምከጅ ሴት ትምህርት ይሁንሽ በዚሁ አጋጣሚ ይመችሽ መቅዲየ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Месяц назад

      ውዷደምሪኝ እሕቴ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Месяц назад +9

    መቅዲዬ ማርያምን ትግሰትሸ ሳላደቀው አላልፍም ❤❤❤❤

  • @SbwdenSurure-yz9lr
    @SbwdenSurure-yz9lr Месяц назад +76

    ብዙ ዩቱበሮች ሰለም አለህኩም አይሉም ስትል ደስ ያለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq Месяц назад +22

    ዋው መቅዲ የሴት ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ ቀጥይበት😊❤🎉

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Месяц назад +15

    የልጅ አዋቂ የልጅ አስታራቂ ጆሲ እኔ አንተ መከታተል የጀመርኩት በቅርብ ጊዜ ነው ግን ምርጥ ልጅ ነህ

  • @s7910
    @s7910 Месяц назад +11

    ዋዉ አለባበስ አለበበሰችን ሰለደቅ አለልፉም ዋዉ ሴት ልጅ እንድ ስትለቡስ የምርበታል❤❤❤

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 Месяц назад +14

    ሚስቲህ ቆጅዬናት አለባበሶን ወድጄዋለሁ❤❤❤

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 Месяц назад +10

    "ሴት ልጅ ክብሯን መጠበቅ አለባት" መቅዲ The only girl that I have ever seen from social media, she cares for her dignity❤ respect😊
    መቅዲየ በርቺልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samprincess378
    @samprincess378 Месяц назад +50

    የሴት ልጅ አልባብሰ እድዚህ ነው የኔ ቆንጆ መቅዲዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6n Месяц назад +5

    ወይኔ መቅድየ በዚህ ዘመን በዚህ ወጣትነት እንዳች አይነት እራሷን እምታከብር ሴት ማግኘት ከባድ ነው በጣም ነው የምወድሽ ማማ

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Месяц назад +17

    ዋው መቅዲዬ & ፈቲ አለባበስ እዲህ ነው የሴት ልጅ ውበትዋ ቀሚሷ ነው በጣም ነው የምታምሩት ጆሲ አስተዋይ ልጅ በርቱ ታምራላችሁ❤❤❤

  • @user-jz3rx5il7s
    @user-jz3rx5il7s Месяц назад +14

    መቅዲ የኔ ቆንጅ 😍😍🙏ቀጥይበት አለባበስሽን😍😍

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki Месяц назад +15

    ማሻአላህ ሴቶቹ አለባበሳቸው ያምራል❤❤❤❤❤❤

  • @user-rx1vh4pq2k
    @user-rx1vh4pq2k Месяц назад +8

    ጀግና ሴት ነሺ በጣም ነዉ የምታምሪዉ በቃ ይህ ነዉ የኛ ማንነት የኢትዮጵያዊ እንቁ ሴት ነሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 Месяц назад +14

    መቅዲየ የኔ ልእልት ጎበዝ አለባበስሺ ማሻአላህ ነዉ

  • @dggfzvvbh-xk1gf
    @dggfzvvbh-xk1gf Месяц назад +21

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ነዉ የሚያምርባት አታስከፋት በርቱልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ol6it9ii8d
    @user-ol6it9ii8d Месяц назад +10

    መቅድዬ የኔ ፍልቅል❤❤❤❤ ሰት ልጅ እንደዚ አይነት ልብስ ነው የምያምራት❤❤❤

  • @user-dh2pe5xc3n
    @user-dh2pe5xc3n Месяц назад +10

    ጀግና ጥሩ መልስ ነዉ የሠጠሽዉ ጥምቀት ነዉ አላለም ጆ ረ አታስቀኝ

  • @KalbaUae-fy9zb
    @KalbaUae-fy9zb Месяц назад +4

    ግዴታ መገላለጥሽ ነበረባት ሲጀመር እለባበስዋ ይምራል

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 Месяц назад +5

    ጀግና መቅድየ ሴት እኮ ነኝ እንደሴትነቴ እለብሳለሁ ስትል የኔ ቆጆ የሴት ልጅ ዉበቷ ቀሚሷ 🥰❤️

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Месяц назад +15

    ኣብርሽ እና ሩታዬ የሰደባቹ ፈጣሪ የስራቹ ይሰጣቹ ጌታን በጣም ነው ያዝንኩት ኣብርሽ እና ሩታዬ የዎሆች በጣም ጠንካራዎች ጅግኖች ናቸው ከልቤ ነው የምወዳቸው ❤

    • @Dignish
      @Dignish Месяц назад

      ❤❤❤❤😢

    • @user-qe8rj7tc4g
      @user-qe8rj7tc4g Месяц назад

      እናምን ይጠበስ

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk Месяц назад

      በጣም ነው ያዘኩት እሣቸው ባልበሉት ደቆሮሁላ አፈር ይብሉና አብርሺ ና ሩታዬ ገዘብ አይበሉም ፍቅርነው ያሥተማሩት

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff Месяц назад

      አፈር ብይ እና ምን ይጠበስ ስግብግብ መሆናችውን አሳዩን እኮ​@@GkHc-zq7wk

  • @user-qx9os8hj1d
    @user-qx9os8hj1d Месяц назад +12

    እግዚቤሔር ያክብርልን ሰዉ ዝብሎነዉ ሰዉ እሚሳደቡት ማስታዋሉን ይስጣችሁ❤❤

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e Месяц назад +9

    መቅድየ በጣም ነው ያማረብሽ ቀሚሱ ❤

  • @user-fq8ie1vh9x
    @user-fq8ie1vh9x Месяц назад +10

    አምሮባታል ❤❤❤❤ሶፊ የሙስሊም አለባበከፈኪተማሪአደኛ

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 Месяц назад +29

    ፈቲ ጠንካራ የሴት በላይ ናት ለኔ ለናንተስ❤❤

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts Месяц назад

      ለኔም የኔ ውድ ፈቲየ ያሳለፈችውና ያለቀሰችበትን ቀን ሳስበው ጀግና ጠካራ ሴት ናት

  • @user-cm5jk4qq6q
    @user-cm5jk4qq6q Месяц назад +9

    መቅደስ የኔ ዉድ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤❤❤❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Месяц назад +3

    እዉነትሽ ነዉ መቅዲ የኔ ቆንጆ ሤት ልጅ ሰዉነቷን ማሣያት የለበትም ጐበዝ ነሽ የእዉነት ቀጥይበት❤❤❤❤

  • @user-jz6ie4cb8o
    @user-jz6ie4cb8o Месяц назад +7

    .የኔማር ደሞ ፈገግታዋ እኔ ብሆን እስካሁን እቤቴ ደርሻለው😂😂 ወይ ጆሲ አዝናናኸኝ ፈኪስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጆ ደሞ እሷልጅ እደ ባለፈው እቁላል ተከባከባት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9g Месяц назад +9

    የመቅዲ ትግስት አላህ ይጨምርልሽ መቅዲ ፕራንክ ታድርገው የምትሉ በላይክ ፕራንክ ካላወቀች የአብሽር እህት ሀይሚ አስትዋውቃት አዲሳባ ሸገር ገብታለች መቅዲ ታስጨንቀው የምትሉ በላይክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @Hoowa-dy8rl
      @Hoowa-dy8rl Месяц назад

      ክክክክክ ከሀሚይ ውጭ ፕራክ የማሠራ የለም አልሽኮ

    • @user-yd8bh4yg9g
      @user-yd8bh4yg9g Месяц назад

      @@Hoowa-dy8rl አው ሀይሚ ትለያለች

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w 29 дней назад

      አላላችም ወይ ዘንድሮ አላ ኤፉሬም

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Месяц назад +20

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ስላሴ በሰላም በጤና አደረሳቹ አደረሰን ሀገራችን ሰላምን ፍቅሩን ያውርድልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MdRana-lf2yn
    @MdRana-lf2yn Месяц назад +18

    መቅድም ወላሂ አለባበስሺ አደኛ ነሺ እዳስሚያቸው ቆጂየዋ

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 Месяц назад +8

    ጎበዝ ናት ማሻ አላህ

  • @JilaluJile
    @JilaluJile Месяц назад +6

    ጆሲ ጀግና ነህ ምሰራቸዉ ስራዎች ደስ ይላሉ የልጅ አዋቂ ነዉ የተጣሉ ያስታርቃል መቶ ሺ እናስገባዉ ጎበዝ በርታ ❤❤❤❤

  • @user-ms4hv4hy8y
    @user-ms4hv4hy8y Месяц назад +9

    መቅዲየ ሁሌም ልበሺልኝ የኔ ምርጥ ሀበሻ እኔም በጣም ነው የምወደው የሀበሻልስ የምትወዱ እኪ በላክ አሳዩኝ ደግሞም እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ቀምስ ነው የሚፈቀድልን የሚያምርብንም ቀሚስ ነው❤❤❤

  • @DgtfggXdtyd
    @DgtfggXdtyd Месяц назад +31

    ጎበዝ አለባበሽን ቀጢበት በጣም ነዉ ደስ ያልሽኝ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @walotube33
    @walotube33 Месяц назад +13

    የኔ ውድ ስታምሩ❤እንኳን ደና መጣችሁ ይመቻቹ

  • @user-dz8wp9he3l
    @user-dz8wp9he3l Месяц назад +5

    መቅድዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የተመቸሽኝ እግዚአብሔር የልቦናሽን ያፍፀምሽ ከምር ትለያለሽ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 Месяц назад +2

    መቅዲ እህቴ ትግስትሽን በጣም ወድጄዋለሁ ጆሲ ወንድሜ እንደዚህ አታስደንግጣት ❤❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Месяц назад +14

    ጎበዝ በትክክል አብሸር ወንድም ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Месяц назад +37

    እስኪ ሩታን የተሳደባችሁ ይህንን ስሰሙ እፈሩ ነውረኞች

    • @FetyaAhmed-sy2ey
      @FetyaAhmed-sy2ey Месяц назад +4

      ያፍራሉ እኒህ ማፈሪያወች😮😮😮

    • @GoinbotiBasa
      @GoinbotiBasa Месяц назад +3

      በጣም መች ያፈራል ቅናተ ነው እኮ

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 Месяц назад +3

      አፈሩኮ ምዲረ ቅቅናምሁላ

    • @user-jt6zq9yz3c
      @user-jt6zq9yz3c Месяц назад +2

      ​@@FetyaAhmed-sy2ey እሱወን ለመሸመቃቅ ፈልገዉ እንጂ ድሮስ ምን ፈልገዉ መሳለቹ

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Месяц назад +1

      ያፋራሉ ደምሩኝ❤

  • @cabatk
    @cabatk Месяц назад +3

    ዋው የኔ ዉድች መቂዲ ምጥ አለባበስ ጣፋጭ❤❤🎉

  • @tube463
    @tube463 28 дней назад +1

    Recspt❤❤❤❤❤ ጎበዝ ናት ልጅቷ ሴት ልጅ ተገላልጣ ሳይሆን ተሸፋፍና ስትወጣ ነው ጎበዝ አደነኳት❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemKasa
    @betelhemKasa Месяц назад +13

    የሴት ልጅ ዋበት ብህብሻ ቃምስ ይግላታል 😘😘😘😘😘😘🎉🎉🎉

  • @user-bt3lw5df2d
    @user-bt3lw5df2d Месяц назад +7

    ድሮ አልከታተልህም ነበረ አዎ አዝኛኝ ጨዎታ ነበረ አሁን ሁሌ እከታተልሀለዉ❤❤❤❤❤ ደሰ ምትል ልጅ ነህ

  • @user-rd4zk4zd7g
    @user-rd4zk4zd7g Месяц назад +3

    መቅዲዬ በትክክል የሴት ልጅ አለባበስ ነው ልቦናሽን አይቀይርብሽ ❤

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 Месяц назад +14

    ትግሰቷ ግን ዋው👌👌👌👌👌እና ደሞ ሰነሰርአቷ እደ ዘበኑ ሴቶች አይደለችም ጉበዝ ናት😘የኒ ማር ሰታምር ደሞ ከዱቄት የፀዳች 👌

  • @GhwaKhan-hb9zn
    @GhwaKhan-hb9zn Месяц назад +16

    የኔ ምስኪን❤❤❤
    ጆሲግን

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 Месяц назад +7

    ዋውውው መቅዲዬዬዬጀግና ጎበዝ መማዬዬዬ❤❤❤ ፕራንክ መሆን አለበት

  • @MayeIove
    @MayeIove Месяц назад +2

    አለባበስሽ ሲያምር እስኪ ሁሌም እደዚህ ልበሱ የተዋሕዶ ልጆች😢

  • @Jfjrjhydif-xy2jy
    @Jfjrjhydif-xy2jy Месяц назад +6

    ብድራችሁን መልሱ ፈኪና መቅድ 😂😂😂

  • @user-ud2ic9to1l
    @user-ud2ic9to1l Месяц назад +12

    ልዩናቹህ መቅድ ሰወድሽ

  • @SayedAhmada-tw3kd
    @SayedAhmada-tw3kd Месяц назад +8

    በጣም ነው የሚያምርብሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g Месяц назад +5

    ፈኪያ እራስሽን የሚለካ ልብስ አትልባሽ የዛሬ ልብስሽ አያምርም ፈኪያ ከታች ያጣበበ ልብስ አትልበሱ ለዛውም ሙሲልም ሆነችሁ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Месяц назад

      ትክክል

    • @BaBa-mr8fp
      @BaBa-mr8fp 28 дней назад

      ጭራሽ አበዛቹት😮

  • @Senayit28
    @Senayit28 Месяц назад +3

    wow የሴቶችዬ ውበት ይደምቃል ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቸው❤❤❤❤

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Месяц назад +8

    አረ ኡኡኡኡኡኡ ምነው ወድምአለም እደዘመኑ ሴቶቺ ልብሰሺን አውጥተሺ ሂጂ 🤣🤣 አልክሳ 🤭🤭

  • @Rabia-ux5rw
    @Rabia-ux5rw Месяц назад +6

    የኔዉድ ወላሂ አምሮባታል አታስቀይማት የምር ቆጂየነቹ❤❤❤❤❤

  • @BetiYouTube2024
    @BetiYouTube2024 Месяц назад +1

    ብራ እና ሀይሚዬ አቅርብልን🙏

  • @user-yq9po1sy5v
    @user-yq9po1sy5v 18 дней назад +1

    ሀቂቃ ልጅቷ ከሀይማኖቷ አንፃር አለባበሷ ሀሪ ፍ ነች ሌሎች ልጆችም እሷን እዩ

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Месяц назад +15

    እፍፍ ጆሲ የኔ ሰው አክባሪ እናመሰግናለን ንአብርሽ ንሩታዬ በቴክቶክ በዩቱብ ብዙ ሰው ነው የተሳደበ ግን ችግር የለም ሁሉ ነገር ለበጎ ነው የኔ የዎሆች የኔ መልካሞች ፈጣሪ ከምቀኛ ሰው ይጠብቃችሁ A&R😢❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Месяц назад +6

    ጆሲን እዴትም እደምንም ብላቹ 100ሺ✅✅😘😘😘😘 አስገቡት መልካም ወጣት ነዉ በጣም ምርጥ ልጅ ❤❤❤
    ጆሲ ደግሞ ሰሞኑን አብረሀቸዉ እየሰራሀቸዉ የነበሩ ዩቱበሮች የስራ ሰዉ ስለሆኑ በዛዉ ቀጥሉበት አተም ቶሎ ቻናልህ ያድግልሀል ሀቢቢ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-wd5ez7vv3f
    @user-wd5ez7vv3f Месяц назад +4

    ጆሲየ መልካም ልጅ ነህ እግዝሀብሄር ይባርክህ❤❤❤

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk Месяц назад +2

    ፋይናሊ. ያገራችን. ድባብ. ደስ. ሲል. ቢስሚላህ. ❤❤❤

  • @naatytube
    @naatytube Месяц назад +5

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏😔

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 Месяц назад +4

    መቅድዬ የኔ ውብ ፈጣሪሽን የፈራሽ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Месяц назад +1

    ሰላም ይብዛላችሁ ዋውው መቅዲ በጣም ያምርባታል ሀበሻ ቀሚስ ግን ጆሲ ቆላዋን ገፈፍክ ክክክክ

  • @FikiritaMengia
    @FikiritaMengia Месяц назад +2

    መቅዲ በጣም ትለያለች የኔ ውድ የሴት ልጅ ውበቷ አለባበሷ ነው🙏❤🕊
    ምን አለ ሁሉም ሴቶች አለባበስ ከአንች ቢማሩ🙏😒❤🕊