ፈኪያ እና ሶፊያ አስደበደቡኝ🥹😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @Ihg-jn7vd
    @Ihg-jn7vd 27 дней назад +489

    እስኪ ሶፍያ አለባበሷን ሁሌ እድህ ትልበስ የምትሉ

    • @ajmandubai9807
      @ajmandubai9807 27 дней назад +5

      ዱሮም የሚያበላሻት ቶፊቅ ነው

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 27 дней назад

      Sew eko welowen new mimeselew sofeye edzhe tamryalsh wellhi teru neger hulu Allhe lenate yesetachu feki bechlsh mean demo video laye atafshki (atzagi) 👏🙏

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 27 дней назад

      ማሻአላህነው አሰላሙአለይኩምአለይ አላህያስተካክላት

    • @amaamm660
      @amaamm660 27 дней назад +1

      በሣቅነውየሞኩት

    • @user-ru6up4iv4k
      @user-ru6up4iv4k 27 дней назад

      አው ግን የተቆለለው ይውረድ

  • @user-zb3bq5nt6c
    @user-zb3bq5nt6c 27 дней назад +227

    እድሚ ለፈኪ❤ የሶፊ አለባበስ የፈኪ ውጡቴ ነው ጡሩ ጥላ ተተጠጋህ መልካም ነገር ታገኝለህ ነው አባቦሉ የተመቻችሁ ብቺ ላይክ

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e 27 дней назад +183

    የሶፊ አነጋገር የሚወደው ማነው የኔ ኮልታፋ 😂😂😂😂አለባበስሽ እና በአላህ ሰላምታ መጀመረሽ ደስብሎኛል❤❤❤❤

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i 27 дней назад +113

    ወላሂ ጓደኛ ምረጡ የሚባለው ለዚህ ነው ሶፊ ፈኪን ካገኚች ቡኋላ ማሻአላህ አለባበስ 👌👌👌ጓደኛ ያጠፍልም ከጥፍትምይመልሳል

  • @ዘይነብዘይነብ
    @ዘይነብዘይነብ 27 дней назад +190

    ፈኪና ሦፊ ጋደኛ በመሆናቸው ደሥ ያለው 😊

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 27 дней назад +41

    ሶፊ እና ፈኪ ተገዳደፉ ሁሉም ያልፋል የኔእቁወች❤❤🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 27 дней назад +342

    አቤት ያሴት ልጅ ውበት ማሻአላህ ማነው እዳኔ ሶፉ አሰለሙ አላይኩም ስትል ዳስ ያላው 😢ፋኪያ ታበራኪ ያቺ ውጤት ነው የምትሉ ለይክ 😮😊🎉❤😂😂😂

  • @fatemahery
    @fatemahery 27 дней назад +41

    ሶፊ እህቴ ወላሂ እንደዚህ ሂጃብ ሰታደርጋ ማሻአላህ ታምሪያልሸ❤❤❤❤❤❤❤🥀

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 27 дней назад +166

    ወላሂ ሰው እዳኗኗሪው የሚባለው እውነትነው ሶፊ ከፈኪጋር ስትሆኝ ከአለባበስ እስከ ሰላምታሽ ስታምሪ

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 27 дней назад +1

      ወላሂ ሳህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 27 дней назад

      በትክክል

    • @user-sp7id5yp6o
      @user-sp7id5yp6o 27 дней назад

      በጣም ወላሂ ደስ ብሎኛል

    • @MadinaOmar-vp5iv
      @MadinaOmar-vp5iv 27 дней назад

      ትክክል

    • @Ekram-oc9ev
      @Ekram-oc9ev 27 дней назад

      እኔ እራሱ ታቃያራችብኝ ወላሂ በጣም ለውጥ አላ❤❤😂

  • @user-uv2vf1lg3y
    @user-uv2vf1lg3y 27 дней назад +44

    የሴት ልጅ ውበቷ ሂጃብ ነው ለካ ሶፊ እንዲህ ነው እምያምርብሽ ቀጥይበት ከፈኩጋ ነይ ሁሌም ከሳ ስትመጪ ነው ተስተካክለሽ እምመጪው

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 27 дней назад +207

    የፈኪና የሶፊ ወዳጆች እስኪ👍👍

  • @RadiTube-k3q
    @RadiTube-k3q 27 дней назад +25

    የሴቶች የበላይ አቋም መልክ ውበቷ
    እንደሰማይ ኮከብ እንደ ውብ ጨረቃ
    ሂጃቢስቷ እህቴ ትታያለች ደምቃ
    ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ የውቦች አልሃምዱሊላህ ለውጡ አንጀኛ ነው ሶፊ በርች ይህ ትልቁ የአላህ ፀጋ ነው ከአላህ በታች ፈኪየ ጀዛከሏህ ❤❤🌹🌹

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 27 дней назад +321

    ሶፊ አምሮባታል የምትሉ በላይክ🥰

    • @user-pn8ci1cm1r
      @user-pn8ci1cm1r 27 дней назад +1

      በጣም ፈኪዬ እህቴቴ❤❤❤❤

    • @BintNuri
      @BintNuri 27 дней назад

      ቤተሠብ እንሁን

    • @amaamm660
      @amaamm660 27 дней назад

      እናጡሩናትማለትአገባታለሁማለትነው

    • @H-lx5tl
      @H-lx5tl 27 дней назад +1

      ሶፊ አለባበሶ ማሻአላህ አሰተካክላልች ከጥሩ ጓደኛ ጋረ የዋል የጓደኛዋን ነው የሚይዘው በሩትልኝ

    • @FatumaFatuma-rw1rm
      @FatumaFatuma-rw1rm 27 дней назад +1

      ሳፊ ማሻአላህ ማሻአላህ አለበበሰሸ በዚሁቀጠይበተ ፈኪ ጓድኛነታችሁ አላህይጨምረላችሁ
      መጨረሻዉ አላህ ያሳምረልችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @user-sm2wy1fm7j
    @user-sm2wy1fm7j 27 дней назад +15

    ፈኪ እና ሶፊ ጋደኛ በመሆናቸው ማነው ደስያለው ማሻ አላህ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r 27 дней назад +55

    ወይኔ ሶፊየ በአላህ ሰላምታ ስጀምር ደስ ትያለሽ❤ይልመድብሽ ውደ

  • @user-uv2vf1lg3y
    @user-uv2vf1lg3y 27 дней назад +52

    ፈኩዬ የኔ ውድ ፎቶ አፈቀድም ፎቶ የለበት ቤት መላኢከ አገባም ብላዋል የኛ ውድ ነብይ ረሱል ፎቶ አትሰጠጡ በተረፋ እወድሻለው የኔ እህት

  • @thottirajan2896
    @thottirajan2896 27 дней назад +69

    የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢

  • @AmenatEssa-ux9vj
    @AmenatEssa-ux9vj 27 дней назад +10

    ጆሲ ትህትናህ ለስው ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 27 дней назад +47

    ሴት ልጅ ጠካራና ቆራጥ ስትሆን በጣም ደስ ይለኛል በርቱልኝ ሴቶችዬ❤❤❤

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se 27 дней назад +22

    ሶፍ ከተዉፍቅ ተለይታ ስሠራ አሠለመለይኩም መለት ጀመራች መሸአለ እኳንም ተለዬሽዉ ያንን ቦርኮ ልጅ

  • @Aminat725
    @Aminat725 27 дней назад +59

    ሠዉ ለካ እንዳዋዋሉ ነዉ የሚባለዉ እዉነት ነዉሦፊአለባበሥሺ ቀጥይበት

  • @linaali8761
    @linaali8761 27 дней назад +40

    ፈኪ ግን ሰውን ውደጅ ግን ብዙ አትመኒ ጔደኛም አታብዥ

    • @user-hi4mf5bu1x
      @user-hi4mf5bu1x 27 дней назад +1

      ትክክል ሞኝ ናት ጓደኛ ታበዛለች ዋና ሚጎዱት ጓደኛ ባዮች ናት

    • @linaali8761
      @linaali8761 27 дней назад

      እውን ወላሂ በራሴ ስላየሁት ነው​@@user-hi4mf5bu1x

  • @user-nk1rk1oc6m
    @user-nk1rk1oc6m 27 дней назад +27

    ወወ ሶፊ አለበበስ መሸሀለይ በዚ ቀጢይ🎉 3:54

  • @user-sy8ex6zl3s
    @user-sy8ex6zl3s 27 дней назад +11

    ሶፊ ማሻአላህ አለባበስሽን እዳቀይሪ በጣም ያምርብሻል❤

  • @Ikram-r7wtub
    @Ikram-r7wtub 27 дней назад +21

    አለባበስዋዉማሻአላህ.ግንአህሙየለለበትደስአይልም😂😂😂😂😂😂ተገለኛለችአላለም

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 27 дней назад +13

    ዋሊኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ማሽአላህ ወላሄ ምረጥ ጋድኝ ፍኪ አላህይጨምርልሽ ሶፍ ድሥብሎኝል በአላሥም ሥጅምር ❤❤❤

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 27 дней назад +20

    #ማሻአላህ ተባረክ ረህማን እስኪ የሶፊ አለባበስ ያማርው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የፈኪ ውጤት ነው እሄ ማለት ይቻላል😊❤❤❤❤ #ልጂቱ ወንድ አገርድ ነች እንዴ😳 እሾተዋለሁ አላለይም ሆሆ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Zerfeblrhane
      @Zerfeblrhane 27 дней назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vf4zw4qv3r
    @user-vf4zw4qv3r 27 дней назад +14

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጥሩ ጋደኛ ወደ ጥሩ የምራል ሶፈ ሌላ ጊዜ ሰላምታሸ በዚ መልኩ አረጉ ፈኪ አህሙ ማሻላሂ ሰላምታ የለ ብቻ እሰከመጨረሻወ ያሳምረላቹ

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 27 дней назад +44

    ኧረ የመዳም ቅመሞች❤እኔንም አበረታቱኝ😢አያስከፍልም😢የስደት እህታችሁነኝ

  • @CharaMai
    @CharaMai 27 дней назад +7

    ጅሲ የኔ ወድም ሁሌም እንወድሀለን በርታልን በዚህ ጥሩ አስተሳሰብ ❤❤እደተ አይነቱን ባገራችን ያብዛልን የኔ ወድም❤❤❤

  • @naimajamal4100
    @naimajamal4100 27 дней назад +12

    አቤት ሶፊ ማሻአላህ አለባበስሽ በዚዉ ቀጥይ ❤

  • @kerya649
    @kerya649 27 дней назад +8

    ወይኔ ጆሲ ወላሂ አሳዘነኝ 😂😂🤣🤣 ፈኪ ሶፊ የስራችሁን ይስጣችሁ ልጅቱ ግን 💪🤣🤣

    • @EmeutMez
      @EmeutMez 27 дней назад

      💪💪💪💪ያልጅ ናጋር😅😅😅

    • @madenamohammed301
      @madenamohammed301 26 дней назад

      ክክክክ

  • @user-kx2zb5hy4w
    @user-kx2zb5hy4w 27 дней назад +19

    የማዳም ቅመሞች ስንባል እኮ አራዳ ነን ቪዲዮው አይመቻቸው ሲል የማዳም ቅመሞችየ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ እያሉ የሚመራረቁት በሠው ድግስ እኔን ብቻ ነው የሚያስቁኝ እስኪ በላይክ አሳዩኝ

    • @user-pn8ci1cm1r
      @user-pn8ci1cm1r 27 дней назад

      ❤❤❤❤❤

    • @JjdfJkdd
      @JjdfJkdd 27 дней назад

      😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 27 дней назад

      🎉አረ እደዉ ምችትይበልሽ 😂😂😂😂😂

    • @user-ok1om1il1v
      @user-ok1om1il1v 27 дней назад

      😂😂😂😂😂ይመችስ

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 27 дней назад +14

    ለካ ሰው አዋዋሉን ነው ሚመሰለው ከጥሩ ዋሉ ጥሩ ትሆናለቹ ሚባለው በሶፊና በፈኪ አየሁ ዋውውው ጥሩ ጋደኛ ሰጥኝ

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 27 дней назад +7

    ወላሂ ጎደኝነታችሁኮ ሲያስቀና ማሻአላህ ግን ወላሂ ጆሲየ እንደዞሬው አስቀህኝአታቅም ወላሂ ጆስየአሳዘንከኝ የምር😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-uv2vf1lg3y
    @user-uv2vf1lg3y 27 дней назад +23

    ፈኩዬ የኔ እህት አጅ ነብይ ወንድ አትጨብጥ እንደዘመኑ ሰዎች በዲኗ አተር ንግግራን ስትጀምር በአላህ ሰላምታ አሰላሙ አለይኩም ብላ ምትጀም በኮፍደስ የአለማቱን ጌታ ስም ጠርታ አልሐምዱሊላህ ምትል ደሞ ሂጃቧን አጥብቃ ምተስር ፀጉሯን እንደ ግመል ሻኛ የማትቆለል ፈዬ የኔ እህት ባጭሩ ይቺ ናት ለዛ ነው እምወዳትትትትትትትት

  • @latehzenenelahamaana8846
    @latehzenenelahamaana8846 27 дней назад +9

    ሶፊና ፈኪ ማሻ አላህ ❤❤❤

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 27 дней назад +6

    ፈኪየ የኔማሬ ሁላቸዉንም የአለባበስ ስነስረ አት አሳየሻቸዉ የኔ ጨረቃ ሶፊንም ያችንም ዙዙን አሳየሻቸዉ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ትረጎ❤❤❤❤💞💞💞🌺🌺🌺🌺🌺💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @fatimaahmad1541
    @fatimaahmad1541 27 дней назад +7

    እኔ ጓዳኝቸን እደምወዳችው እጂ ግን ማሬ ውዴ እያኩ አልለጠፍባቸውም አሁንም አሁንም አልስምም ደስ አይልም ፈኪ ደስ አይልም አስር ግዜ አትቀፋቸው የውነት አይመስልም የእህትነት ምክሬ ነው😊

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 27 дней назад

      እኔ እራሡ ስጠላ ጭራሽ የኔ ፍቅር ይባባላሉ ሲያስጠላ😂😂😂😂😂😂

    • @BintNuri
      @BintNuri 27 дней назад

      ቤተሠብ እንሁን

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x 27 дней назад +3

    ፈኪ እና ሶፊ ጓደኛ በመሆናቸው ደስ ያለው👍👍👍👍

  • @rabia-eb9yp
    @rabia-eb9yp 27 дней назад +38

    ወላሂ ግና ስጅመርው በሳቅ ነው😂😂😂😂

  • @Helenutub
    @Helenutub 27 дней назад +2

    ጆዬ ቀጭን ወድ ልብስ ያምርበት አይመስለኝም ነበር አንተ ግን አደኛ ዘናጭ ነህ ሁሉ እሚያምርብህ ትሁት ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤ኧረ ልጅቷ ገደለቹ😂😂😂😂ወየው ዛሬ😅😅😅😅😅አይ ጆዬ የኔ ምስኪን በዚጋ ሁኑልኝ ብመታኝስ አላለም😂😂😂ወይኔ ሆዴ😅😅❤❤❤❤❤

  • @user-zc4ei3jx7z
    @user-zc4ei3jx7z 27 дней назад +5

    ሶፊ ማሻላ ውደ ጠክሪ በጣም አምሮብሻል አለባበስሺም ስጀምሪ በላህሠላምታ መጀመርሺም በዚህው ቀጥይ ፈኪ ቆጆ አምሮባቺኋል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ff4mt8ro3x
    @user-ff4mt8ro3x 27 дней назад +2

    ማሻ አላህ ፈኪ & ሶፊ አለባበስ ስታምሩ

  • @user-df3dh8dn5d
    @user-df3dh8dn5d 27 дней назад +10

    ጆሲን የሚወድ እስኪ ❤

  • @user-fi9qk7vd7l
    @user-fi9qk7vd7l 27 дней назад +3

    ሶፊየ ፈኪየ ማሻአሏህ ውበት ሲለካ በሂጃብነው ለካ አልሀምድሊላ

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 27 дней назад +6

    ማሻ አላህ ሶፊ በዚሁ ቀጥይበት

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 27 дней назад +1

    ጆሢ ለሠው ያለው ክብር ትህትናው ትግሥቱ የሚገርምነው ይመችህወድሜ
    ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ❤❤❤

  • @user-jw5cx4sc3s
    @user-jw5cx4sc3s 27 дней назад +8

    ሶፊዬ አለባበስሽ በጣም ያምራል እባክሽን ከሆን በኋላ እንዳትቀይሪ አለባበስሽን ፠፠

  • @Njat-jd5lz
    @Njat-jd5lz 27 дней назад +2

    ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላቅም ልጂቱ ግን አንደኛ እሾተዋለሁ አላለችም አይ ጆዬ የሌለ ነው ያሳከኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-vz8bd1jh9y
    @user-vz8bd1jh9y 27 дней назад +7

    Sofi Amma Hala gaarii irraa jirta haalli uffana kee erga fakiha waliti godaya taate Masha Allah

    • @user-ye1wp3ht3g
      @user-ye1wp3ht3g 27 дней назад

      Ee walahii dhugaa jetee mashaa Alhaa Akaa itii baredanii mashaa Alhaa ❤S🎉🎉🎉 ......F..🎉❤❤❤❤❤

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 27 дней назад +6

    ውይይይ ሦፊን አለባበሥ እያሥተማረቺልን ነው አይ ፈኪ ትመቺኛለሺ እኮ

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon5764 27 дней назад +5

    ማሻአላህ ወዶቸ የኛ ውድ ነብይ መልካም ኳደኛ ምረጡ ብለው ነበር ሡበሀን አላህ ሦፊ ተቀየረች አሠላም አለይኩም ሥትል በጣም ደሥ አለኝ በርቱ

    • @user-jd7ui1mr8h
      @user-jd7ui1mr8h 27 дней назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @SimretTube
    @SimretTube 27 дней назад +4

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AdonizAdoniz
    @AdonizAdoniz 27 дней назад +7

    አቤት ሶፊ እንዴ ፋኪ ለበሰች ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ተመችታኛለች ✍️✍️✍️💜ጆሲ እኮ ሰው ነው ከልቡ 💜

  • @fateya1237
    @fateya1237 27 дней назад +1

    ሶፍ ፈኪ አለባበሳቹ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ጆስ ምርጥ ልጅ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 27 дней назад +3

    ማሻ አላህ ሶፊየ እንኳን አላህ አላቀቀሽ ከሁሉም ሚለጠፍ ባል😂አለባበሳቹሁ ደስ ይላል በርቱ❤❤

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 27 дней назад +4

    ማሻአላህ ሶፊ ከፈኪ ብዙትምህርትወስደች 👍👍👍👍ፈኪየ በደንምብአሰተምሪያት 🙏እረ ልጂቱንመላበሎት ፀጉርሺንአሰትካክሊበሉልኝ ዱርየነገርናትመስል😂😂ጆየ እየቻልከውእሺ😂😂😂

  • @seade127
    @seade127 27 дней назад +5

    መሻአሏህ ስታምሩ ሶፊእና ፈኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሶፊየ😢

  • @medinahussen-bd9qv
    @medinahussen-bd9qv 27 дней назад +1

    አልሀምዱሊላህ ሶፊ አሰላምአለይኩም ማለት እንኳንም ለመደብሽ ለበጎ ነው ፈኪን ያገናኘሽ

  • @fskghksv7956
    @fskghksv7956 27 дней назад +5

    ጡሩጎደኛ የሦፊ አለበበሥ ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 27 дней назад +4

    😅😅😅 ወይ ድራማ
    ጆሲ ከመቅዲ❤ ውጪ ወደውጪ

  • @hana_699
    @hana_699 27 дней назад +28

    ምንድነው በኢትዮጵያ አፊቃር ሴት በስቶልን ለአንች የፀጉር ማስዣ እምጌዛ ስው አባን የኔ እናት በዝህ እንዳያሁሽ በህልሜ እንዳትሜጭ ፈራው እኮ የራቁት አልበቃ ቢላችሁ አሁን ደግሞ በፀጉር መጣችሁ እግዚአብሔርን ክብር ለሙስልም ሴት

    • @user-pn8ci1cm1r
      @user-pn8ci1cm1r 27 дней назад +1

      ▶👍👍👍

    • @halima7993
      @halima7993 27 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Muhamad-hy8rt
      @Muhamad-hy8rt 27 дней назад

      😂😂😅😂😅😂😅😂😅ወየዉ

    • @user-ok1om1il1v
      @user-ok1om1il1v 27 дней назад

      ያሳቀኝ ኮሜት አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገ ጌታ

    • @user-jd7ui1mr8h
      @user-jd7ui1mr8h 27 дней назад

      👍👍👍👍👍👍

  • @mariyamsaeed3623
    @mariyamsaeed3623 27 дней назад +6

    ሶፊ አድስ አሰላማለይኩም ማለትና አለባበስ አድስ እደፈየተለማመድሺ መሆንሺ ደስ ይላል ግን ሠላማለይኩም የሚለው ላይ ተአላውን አትጨምሪ ቢድአነው ያብንት

    • @nahiyanahiyan1482
      @nahiyanahiyan1482 27 дней назад

      ሳህ ትክክል ገና ልምምድ ላይናት

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g 27 дней назад +3

    ሠዉ አዋዋሉን እሚመስለዉ አያችሁ ሶፊ እፈኪ ጋ ስትገናኚ ሠላምታ ማቅረብ ጀመረች

  • @user-em6lt3vr2l
    @user-em6lt3vr2l 27 дней назад +2

    ፈኪየ እና ሶፊ አለባበስችሁ ማሻኣላህ 🥰🥰❤❤

  • @Yeshitub
    @Yeshitub 27 дней назад +9

    መልካም ልብ ያላችሁ በሙሉ እስኪ ደምሩኝ ስወዳችሁ

  • @ZedyaSied
    @ZedyaSied 27 дней назад +1

    ፈኪ የየኔውድ ሶፊንም የአለባበስ ስርአት አሳየሻትማሻአላ አላህይጨምርላችሁ በአላህ ስም መጀመር ጀመረይማሻአላ ሰፊ ማነውእደኔ ደስ ያለው

  • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
    @እስልምናየውዷሀይማኖቴ 27 дней назад +3

    መልካምጓደኛ ልክእደሽቶማአዛነው
    መጥፎጓደኛደግሞ ልክእደብረትቀጥቃጭነውአሉነብዩሱለላህ አለይሂወሰለም
    እናም መልካምጓደኛየህይወትዋስትናነው ሶፊ አለባበስሽ በሰላምታ መጀመርሽ ከመልካምጓደኛ ከፈኪጋስለተገናኘነሽነው
    ኢሻአላህ አላህደሞ በኒቃብ ያስውባችሁ በድናችሁጠካራያደርጋችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qh5zf1th3k
    @user-qh5zf1th3k 27 дней назад +2

    መሻአላህ ሶፊየ አለባበሽ ቀጥይበት እና ፈካየ

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 27 дней назад +8

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @user-cn8kw5zg5z
    @user-cn8kw5zg5z 27 дней назад +2

    ቆጆናት ሲል ቆይቶ እደገና ታስፈራለች አላለም😂😂😂😂

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6k 27 дней назад +3

    ሶፊ እና ፈኪ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 24 дня назад

    ሶፊዬ በጣም ነው ደስ ያስባልሽኝ አለባበስሽ ማሻ አሏህ ፈኪዬ ሁለታችሁንም በዚክ መልኩ ስላየሁአችሁ ደስ ብሎኛል 🌺🌺
    ጆሲዬ ወይኔ ሰሩልክ ዛሬ 😂😂😂 ልጅቷ ለሌለ ተውነዋለች 😂😂 ልታስደበድቡኝ ነው እንዴ ያመጣችሁኝ አላለም 😂😂 ትሞነጭረኛለች ወይኔ😂

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 27 дней назад +7

    ሣሬ ሦፊ ተአላም ጨመረች ማሻአላሕ እረረረረረ ሦፊ በርቺ

  • @user-ve5qb9jx4o
    @user-ve5qb9jx4o 27 дней назад +1

    ፈኪ እና ሰፊ መሻአላህ ታምራላቹሁ ለጆሲ የምትገባው መቅዲ ነት እሱዋን አጋቡዋት❤❤❤❤

  • @Eshidehina
    @Eshidehina 27 дней назад +5

    ሶፊ እህቴ ወላሂ እንደዚህ ሂጃብ ስታደርጊመሻአላህ ታምሪያልሽ

  • @Zamzam-e9r
    @Zamzam-e9r 27 дней назад +1

    ማሻአላህ ፈኪ ምርጥ ጓደኛ ነሽለሶፊ ምርጥጓደኛ ሁነሻታል ሁለዜም ደስይበላችሁ

  • @Fgh-qm9ls
    @Fgh-qm9ls 27 дней назад +3

    ሦፊ ሂጃብሽ ማሻአላህ ግን ትንሽ ከሗላ የምቆልሊውን ነገር ተይው ውዷ 🎉🎉🎉🎉

  • @AminaAmina-ei5cb
    @AminaAmina-ei5cb 27 дней назад +1

    ማሻአላ ሶፊ አለባበስሽን አስተካከልሽ ቀጥይበት በጣምነው ያመረብሽ

  • @11Secho
    @11Secho 27 дней назад +3

    ፈኪዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤ ያለችበት የትም ይመቻኛል

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf 27 дней назад +1

    አይጆሲየ ታስፈራለች አላለም የኔአባትለሰውያለው ክብር ጆሲየ የኔ ትልቅሰው

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 27 дней назад +3

    የመዳም ቅመሞች ደስ የሚል ህይወት ይስጣችሁ❤❤❤

  • @user-ov7fn5ot1i
    @user-ov7fn5ot1i 27 дней назад +1

    ሶፊዬ በጣም አምሮብሻል ማሻላ ጠላትሽ ይቃጠል❤❤❤❤

  • @user-ed2yj7oj2f
    @user-ed2yj7oj2f 27 дней назад +5

    Sofe❤Faki❤🎉🎉🎉🎉

  • @samritube645
    @samritube645 27 дней назад +1

    *ሁለት ቆንጆዎች ስታምሩ ሶፊ ሻርብ አለባበስሽ በዚሁ ይቀጥል በጣም ያምራል ጆዬ በሳቅ ገደልከኝ ምስጊን😂ጆዬ መቅዲ ምነው ጠፋች በሉ ቅመምችዬ እስኪ እኔን አበረታቱኝ*

  • @Madinah-qb3bs
    @Madinah-qb3bs 27 дней назад +3

    ቆጂዬብርቅየወችአምሮባችሁልፈኪሶፊ❤❤❤

  • @Sadamuhaba-m7m
    @Sadamuhaba-m7m 27 дней назад +1

    ማሻአሏህ ሶፊ ተስተካከለች ከአለባበስጠእስከ ሰላምታ

  • @Fatumamohammed-lp4ev
    @Fatumamohammed-lp4ev 27 дней назад +4

    አንድ ቀን ገላኝ እንድታድርነውደአላለም😂😂😂😂

  • @KadeijaMohammed
    @KadeijaMohammed 24 дня назад +1

    ወይኔ ሀቢቢ ይቺን ሚስት ብላቹሁ ያመጣቹሁት አንድ ቀን እንድገለኚ አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q 27 дней назад +4

    የኔ ውድ ወድም የኔ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤

  • @user-kl4hs2fb3f
    @user-kl4hs2fb3f 27 дней назад +2

    😂😂 እዉቱ ነዉ ጁስ አትማጥነዉም ገድለ ለትስርፉት ነዉ ሶፊ እና ፈኪ ነቢስቹ አይማር 😂

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj 27 дней назад +3

    ሠዉ እንዳዋዋሉነው እንካን ቶፊቅ ተለየሽ አምሮብሻል ሶፊየ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 27 дней назад

      አረ አይባልምእህቴ አምሮብሻል ብቻ በቂነዉ ይቅርታ🙏

    • @DhhbGgcdjj
      @DhhbGgcdjj 27 дней назад

      ቶፊቅ ጋር ቢሆኑ ደስተኛነኝ እሱግን እንደተከፈተወተት ያገኘ ይስመዋል ያገኘ ይተሻሸዋል እንኳንሙስሊም ክርስቲያን ዷደኞቹ እያቸው እስኪ እነጆ ስረአታቸውን እሱግን የማንም ስሜት ማብረጃ ወላሂ ሶፊናቶፊቅ አንፈድላ ቢሆኑ በጣም ደስይላል ግንቶፊቅ ሀጂ ነብይይሁን

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b 27 дней назад +2

    ሶፊ እየለመደችነው አለባበስ እንድህነዋ ኢስላም ፈ. ኪ. አምሮባችኋል

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 23 дня назад

      ገደኘምረጡየሚበለዉለከሁነትነዉፈኪነሶፊዋዉ❤❤

  • @ሶብሪናቦረናመከነሰላም
    @ሶብሪናቦረናመከነሰላም 27 дней назад +7

    😂😂😂😂😂ጁሲ? ታስፈራለች? አላለም? የመጀመረያው? ቃላትስ? ሁለየም? አትማሩምደ? ፉራኩን

  • @zenab922
    @zenab922 27 дней назад +1

    ማሻ አላህ አለባበሳችሁ ቀጥሉበት በተለይ ሶፌ😢

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv 27 дней назад +5

    ወይ እብድነቶ ይችን ወድ አያገባትም ይፍራታል😂😂😂😂😂😂😂

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 27 дней назад +1

    ዉይይ የሶፊያ አለባበስ ማሻአላህ አብሽሪ የኔ ቆጆ ❤

  • @sarahsh2379
    @sarahsh2379 27 дней назад +3

    በስመ አብ እንደው የ5 ብር ጸጉር ማስያዣ የለም ጨብራራይቱ 😂

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 27 дней назад +2

    ሶፊየ አለባበስሺ ማሻአላህ❤ ፈኪየ❤