መቅዲ ችግር ዉስጥ ገባች😱|| ከቤተሰብ ጋር መስማማት አልቻለችም🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @Soof1122Al
    @Soof1122Al 5 месяцев назад +550

    እነጆ፣ፈኪ፣አህሙ ለመቅድ ዮቱብ ክፈቱላትየምትሉ👍🙋♥♥♥♥♥

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 5 месяцев назад

      🎉

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 5 месяцев назад

      አዘ ይከፈትላት

    • @KhariaAls
      @KhariaAls 5 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 месяцев назад

      እድ ይክፍትለት

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 месяцев назад

      ድምሩኝ የሀጋሬ ልጆች የዜጊናታቹ ህለፊትን ታዋጡ ክክክ 4:34

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 5 месяцев назад +869

    ላአ በመጀመራ ከቤት መውጣት አልነበረብሽም ግን ከወጣሽ አይቀር ጆሲ ጋር ሳይሆን እስትረጋጊ ድረስ ከፈኪጋር ሁኚ በሀሳቤ የምትስማሙ በላይክ አሳውቁኝ

    • @رحمه-ف3ر
      @رحمه-ف3ر 5 месяцев назад +23

      እዉነትብለሻን ምንም ብታምኒው ወንድጋር ደስ አይልም ከፈኪ እረፊ

    • @VghYhh-m4r
      @VghYhh-m4r 5 месяцев назад +5

      ደምሪኝ ውዶ

    • @خضراللهجهار
      @خضراللهجهار 5 месяцев назад +9

      አው ፍክ ጋር ትሁን ምትሉ

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 5 месяцев назад +2

      negeroch eskistekake feki ga huje wende ga setoje betsebochsh edayekefachew edegena 3jaw shyetan selmihon mifeterewn lemetenqek

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh 5 месяцев назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭1😭

  • @Hayat-k7i
    @Hayat-k7i 5 месяцев назад +263

    ጆሲ ለመቅድ ዩቱብ ይከትላት የምትሉበ ላይክ አሳዩኝ አይዞሽመቅድየ 😢😢

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 5 месяцев назад +519

    ጆሲ ለመቅዲም ዩቱብ ክፈቱላትና እሷም ትስራ😢

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 5 месяцев назад +2

      አው አህለን

    • @nefisademeke4462
      @nefisademeke4462 5 месяцев назад +5

      አወ ይከፈትላት

    • @Hif939
      @Hif939 5 месяцев назад +1

      አዎ ይክፈት

    • @user-iq5qq1ji6p
      @user-iq5qq1ji6p 5 месяцев назад +2

      ግን እኮ ቢከፍትላትም ብቻዋን መስራት ይከብዳታል

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 5 месяцев назад

      @@user-iq5qq1ji6p ችግር የለውም ከሱ ጋር አንዴ በሷ አንዴ በሱ እያደረጉ ይሰራሉ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 месяцев назад +408

    መነው እዳኔ ፋኪያ ለአህሙ ያምሰጣው ስጦታ ቁርሀን ቢሆን ብሎ ሚመኝ በለይክ አሰዩኝ 😢😊🎉አብሽሪ ማቅዲ 😢

    • @ሉሉ
      @ሉሉ 5 месяцев назад +2

      ወላሂ እኔም እደዛ ገምቻለሁ

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 5 месяцев назад +6

      እኔ ውድ ውድ ብላለት ከአላህ ቃል በላይ ውድ ነገር የለም

    • @BeautifulBea-c9m
      @BeautifulBea-c9m 5 месяцев назад

      አዉወላሂ እዉነትነዉ👍👍👍👍👍

    • @KathijaKathija-ym1bj
      @KathijaKathija-ym1bj 5 месяцев назад +1

      😮😮😮😮😮😮😮

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 5 месяцев назад

      🎉

  • @SadieaSad
    @SadieaSad 5 месяцев назад +223

    አይዟችሁ በህይወት ፈተና ያለነው የፈኪ ስጦታ ቁርአን ነው የሚል ላይክ👍👍

    • @amaamm660
      @amaamm660 5 месяцев назад +3

      ሥኬትሢመጣፈተናግድነው

    • @NesryaNesrya-o7z
      @NesryaNesrya-o7z 5 месяцев назад +3

      በተክክልአላህ ያግራልን

    • @missdebeladisasa2507
      @missdebeladisasa2507 5 месяцев назад

      😢😢😢😢😢

    • @BnUk-n3c
      @BnUk-n3c 5 месяцев назад

      ❤❤❤😢😢

    • @ToybaTube-vm1tf
      @ToybaTube-vm1tf 5 месяцев назад +2

      በአላህ ደምሪኝ

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 5 месяцев назад +31

    ለመቅድ ህልም ካላት ይቱብ ይከፈትላት የምትሉ ድምፃችን ይሰማ ጆሲና አህሙ ፈኪ እባካችሁ

  • @Hayuነኝ
    @Hayuነኝ 5 месяцев назад +86

    RUclips ሰርታ ራሷን ትለውጥ ቤተሰቦች ለጊዜ ነው እንጂ ምንም ቢሆን ቤተሰብ ልጁን ማጣት አይፈልግም ጆሲ አስታራቂያችን አስታርቃቸው ከቤተሰቦቿ ጋር youtubeም መስራት ትቀጥልበት የምትሉ በላይክ👍 መቅዲ የኔ ውድ አይዞሽ😚😊

  • @NesryaNesrya-o7z
    @NesryaNesrya-o7z 5 месяцев назад +66

    አይዞሸ ያልፋል ያሰታርቃቸው የምትሉ

  • @used-uj2wk
    @used-uj2wk 5 месяцев назад +19

    ምርጥ ወድም ነው ጀግና ታሞከሞማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይባላል የሴት ልጅ መጃጃል ምድነው አህሙ& ፈኪ ደሞ ስራችሁ በሀላል ይሁን ሀራም ነገር መጨረሻው አያምርም ውርዴት ነው።

    • @Zied2023
      @Zied2023 4 месяца назад

      صحيح

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n 5 месяцев назад +26

    ማርያምን አህሙ ጆሲ አስተሳሰባቸዉደስሲል ፈኪጋር ሄደሽእደሪሲል ከምር አሰተሳሰቡደስሲል ፈኪዬ የኔየዋህ ፈጣሪይጠብቃችሁ አይለያችሁ መቅዲዬ አይዞሽሁሉምያልፋል ለበጎነዉ

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su 5 месяцев назад +39

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ያጋጥማል ግን በመነጋገር ይፈታል ከቤተሰብሽ የምትቀርበውን ሰው ማማከር አይዞን

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 месяцев назад

      ድምሩኝ የሀጋሬ ልጆች የዜጊናታቹ ህለፊትን ታዋጡ ክክክ 6:52

  • @بعا-م4ب
    @بعا-م4ب 5 месяцев назад +46

    መቅዲየ እውነቶነው አስረዱት እንቢ ካለ ደግሞ ፍላጎቶን ትኑር አይዞሽ የኔ ውዴ ሁሉም ለበጎነው እስኪ 👍👍👍👍👍👍

  • @Umuimranasiya2
    @Umuimranasiya2 5 месяцев назад +41

    ይህን መልዕክ ለወንድሟ አድርሱላት፤ ሴትልጅ ልቧ ስስ ነው መጠገንም ከባድ ነው ከነጭራሹን ልታጣት ትችላለህ እና ተጠንቀቅ አንተን ላለማስቸገር ብላ የጀመረችውን ስራ አታስቁማት ከልጅነቷ ብታስቆማት ጥሩ ነበር አሁን ግን መንከባከብና መምከር ነው እንጂ ማስገደድ የለብኸም ይልቅ የሚበጃትን ነገር አመቻችላት ከራስክ ጋር እንድትሰራ አድርጋት ጓደኞቿንም አክብርላት የዛኔ ታከብርሃለች። ውዷ አንቺም ተረጋጊ ማንንም ከወንደምሽ አታስበልጪ በትዳር ያልተጣመረሽን ወንድ እርግጠኛ ሆነሽ ጥገኝነትን አትጠይቂ ተረጋጊ

  • @Eyerus-ci3nx
    @Eyerus-ci3nx 5 месяцев назад +13

    ጆሲ ግን ምርጥ ሰው ነመቅዲ ትወድካለች ታምንካለች

  • @azeb4321
    @azeb4321 5 месяцев назад +17

    ጆሲ ምርጥ ሰው እኛጋር አታድሪም አላት የምር በጣም ነው የተመቸኸኝ

  • @Susufkir
    @Susufkir 5 месяцев назад +73

    እኔ የምለው ወድሟን አሳምኑላት አህሙ እና ጆሲ ፍላጎቷን ያክብርላት ከቤተሰብ ሳትጣላ የራሷን ዩቱብ ከፈቱላት እና ትስራ ባይ ነኝ❤🎉🎉

    • @zabibamechalmechal4501
      @zabibamechalmechal4501 5 месяцев назад +1

      Commentshin wedijewalwhu ende leloch be like asayugn alalshim 😊yeselechegn Ababa yihe new

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 5 месяцев назад

      በሀሳብሽ እስማማለሁ ደምሪኝ😊

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije 5 месяцев назад

      ​@@Hesai-u3sደምሪኝ ውዴ ❤

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije 5 месяцев назад

      በጣም ቅድሚያ ቤተሰብ መስማማት አለበት ደምሪኝ ❤❤❤❤

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 5 месяцев назад +3

    አላህ አንድ ነዉ መልዕክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤

  • @Haymitube9470
    @Haymitube9470 5 месяцев назад +151

    ጆሲ መልካም ሰው በርቱ የጆሲ ቤተሰቦች መቶሽ አስገቡኝ

    • @amaamm660
      @amaamm660 5 месяцев назад

      አይዞሺሁሉምያልፍል

    • @Semira-r2b
      @Semira-r2b 5 месяцев назад

      ደምሩኝ ውዶችየ

    • @seniy4518
      @seniy4518 5 месяцев назад

      መቶሽ የታለሽና ጭራሽ

    • @Hibret609
      @Hibret609 5 месяцев назад +1

      ኮመንቱ ተመችቶኛል 😂😂😂 haymi አለመሆንሽን/አለመሆንህን ሰው ያውቃልኮ😂

    • @Toybaየባቦዋ
      @Toybaየባቦዋ 5 месяцев назад

      በየሄድሽነት መለምን አይደብርሽም ውጭ ከዚህ ከነዘርማንዘርሽ😂😂😂

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 5 месяцев назад +37

    አይዞሽ,,,የኔ,,ቆጆ,,አብሽሪ,,,ሁሉም,,,የልፈል

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 5 месяцев назад +12

    ፈኪ ግን የሠውን ችግር ለረዳት ሞክሪ አትጩሂ
    መቅድየ አይዞሽ የኔ ውድ ለበጎ ነው

  • @ቢትአደም
    @ቢትአደም 5 месяцев назад +3

    አህሙ በጣም ጎበዝ ነው ስትርርርር ነው ሴት አይነካካም የምትሉ ??

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 5 месяцев назад +29

    መቅዲ አይዞሽ ያጋጥማል ምናልባት ወንድምሽ ትበላሻለች ብሎ ላንች አስቦ ይሆናል ግን እስራለሁ ብለሽ ካልሽ ጆዪ እና አህመድ ያናግሩትና ወንድምሽን ያነጋግሩት እና ያግባብት ጆዩ ጥሩ ልጅ ነው አይዞሽ ደግሞ እስከዛ ጆዪ እንዳለው ፈኪ ጋር ትሁን እስከምትታረቁ አይዞሽ❤❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 месяцев назад

      ድምሩኝ የሀጋሬ ልጆች የዜጊናታቹ ህለፊትን ታዋጡ ክክክ 8:41

  • @نوراحجي-د2ث
    @نوراحجي-د2ث 5 месяцев назад +21

    አይዞሽ የኔ ቆጄ❤ሁሉም ያልፍል❤🎉🎉🎉

  • @ያኡሚ
    @ያኡሚ 5 месяцев назад +30

    መቅድ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 5 месяцев назад +12

    አይዞሺ የኔ ቆንጆ የገጥመል ተረገግተሺ ለመሲረደት ሞክሪ ሲትከፊ መየት አልፈልግም ሲትሲቅ እንጂ❤❤❤❤

  • @MahletTlahun-u7i
    @MahletTlahun-u7i 5 месяцев назад +50

    እመቤቴ ማርያም ታሳካላቹ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤

  • @አለውያ
    @አለውያ 5 месяцев назад +48

    አይዞሽ ውዴ😢😢ከቤተሰብአምር፡እዳትወጪ፡በስረስረአት፡አስረጂቸው፡ለሰራነውብለሽ

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 5 месяцев назад +8

    ጆሲ ለመቅደስ እናት ያለው ክብር ደስ ሲል እንደምንም አሳምንላት

  • @GmailA-w9b
    @GmailA-w9b 5 месяцев назад +16

    ጓበዝ ጆሢ ትልቅሠውነው አሠተሣሠብህ ወላሂ አወ እፈኪጋርመሄዶ ጡሩ

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 5 месяцев назад +9

    ጁሲ ለመቅዲ ኢት ከፈትላት አባክ በጣም ታሰዝነላቸ አውነት😢😢😢 በጣም ነው የምወድሸ አይዙሸ ሁላም ይልፍል

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 5 месяцев назад +15

    ፍላጎትሽን ሁኝ ነገ ጥሩ ደረጃ ስትደርሽ ሁሉም ይዛመዳል አይዞሽ ማርዬ

    • @FunnyBreakfast-rq3pg
      @FunnyBreakfast-rq3pg 5 месяцев назад

      ሳህ❤❤❤ ሲኖራት ሁሉም ይወዳታል እኳን ወድሞ

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 5 месяцев назад +6

    አይዞሽ እህት ቤተሰቦችሽ ጋርታረቂ❤❤❤❤❤

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg 5 месяцев назад +9

    አይዞሽ ያጋጥማል መጀመሪያ ያስታርቁሽ ከቤተሰቦችሽ እስከዛ ተፈኪጋ ሁኝ

  • @DbdbEjdj-yx6mw
    @DbdbEjdj-yx6mw 5 месяцев назад +18

    አይዞሽ መቅድዬ ማንኛውም ችግር መፍትሔ አለው😢❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 месяцев назад

      ድምሩኝ የሀጋሬ ልጆች የዜጊናታቹ ህለፊትን ታዋጡ ክክክ 11:54

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 5 месяцев назад +73

    የኔ ውድ መቅዲዬ😢😢አይዞሽ

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 5 месяцев назад +2

    አይዞሽ መቅዲ ከቤተሰብሽ እስክትስማሚ ከፈኪያ ጋር ሁኚ ሁሉም ያልፋል ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 5 месяцев назад +7

    ማሻ አላህ አብሮነታቹ ትብብራቹ አይለያቹህ ወላሂ ደግሞ አብሽር መቅድዬ ሂወት ላይ ብዙ ነገር ይገጥማል

  • @medilove1152
    @medilove1152 5 месяцев назад +44

    ወንድምዬዉ ፍቀድላት የስዋን ሂዎቶ አንተ አይደለህም የምትኖረዉ ኮኖፊደንስ አታሳጣት እንደዉም በጣም ጎብዝ ነች ስንቱን እየየን አይደል አከብራሃለች ወንድምዬዉ mekdiye ayezosh yene konjo❤❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 месяцев назад

      ድምሩኝ የሀጋሬ ልጆች የዜጊናታቹ ህለፊትን ታዋጡ ክክክ 6:33

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 месяцев назад

      @ekramemohamad7392 እክሩ ስብ እየቃንስ አስቻጋርኝ እኔ ለምኝ ድምሩኝ እየልኩ በያቃኑ ይቃንሳል

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 5 месяцев назад +3

    ሰዉ ሲያለቅስ አልችልም አብሬ አለቀስኩ አይዞሽ መቅዲ ቀስ ብለዉ ያስረዱልሽ ለቤተሰብ አንዳንዴም ግን ቤተሰብ አይሳሳትም
    የሚፈራዉ ነገር ቢኖር ነዉ ሌሎችን በማየት እነ ጆሲ ግን ጎበዞች ናችሁ ፈኪጋ ትደር ትሂድ ማለትህ በጣም ጥሩ ልጅ እንደሆንክ ነዉ የሚያሳየዉ

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us 5 месяцев назад +7

    ከቤት መውጣት ግን አልነበረብሽም ከቤተሰብ ማፈንገጥ በሂወትሽ አንድ ብለሽ ውድቀትን እየጀመርሽ ነው ወንድምሽን አሳምነሽ መስራት ትችይ ነበር

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 5 месяцев назад +4

    Ayzosh Ema😢❤❤ Jo Tebareku Adenakuachihu❤❤❤❤

  • @ሰላምሽናፈቀኝኢትዮጵያዬ
    @ሰላምሽናፈቀኝኢትዮጵያዬ 5 месяцев назад +10

    ወላሂ አደቃችሁ አለሁ ጎደኝነታችሁን አላህ ያጠክርላችሁ አሁንስ እኔም እደናተ ያለ ጎደኛ በሰጠኝ ብየ ተመኘሁ

    • @HshsHeu-es8rl
      @HshsHeu-es8rl 5 месяцев назад

      እኔ እራሱ ወላሂ አላህ ይወፍቀኝ ያረብ

  • @HayatAhmed-q5z
    @HayatAhmed-q5z 5 месяцев назад +6

    አይዞሽአብዛሀኛዉወንድሞችእደዚህናቸው

  • @AmenechAyiza
    @AmenechAyiza 5 месяцев назад

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ❤❤❤❤

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 5 месяцев назад +3

    አብሺሪ እማ ክያ አላህ የሚወደውን ሰው ይፈትናል አላህ ከቤተሰብሺጋር ያስታርቅሺ ቆጂት አድን ምክር ልምከርሺ እህት እኔ በስደት ነውምኖረው ግን የእናት የእህት የወድም የጎረቤት ናፍቆት ሊገለኝ ነው ማሬ ከዩቱብሺ ቤተሰብሺን አስቅድሚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈኪ የሀገሬልጂ እዴት ነሺ የቻግኒዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seadi-l8k
    @Seadi-l8k 5 месяцев назад +1

    የኔዉድ አብሽሪ ሁሉም ለኸይርነዉ አታሥቢ ወንድምየዉም ተረዳት እንዴዚተች አይነት እህት አታገኝም እያየናቸዉ አይዴል ሌሎቹን አብሽሪ መቅድየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meri-Queen
    @Meri-Queen 5 месяцев назад +3

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፍል መቅዲተይ በህይወት ፈተና ያለነው ❤😢

  • @hadiahadiaa
    @hadiahadiaa 5 месяцев назад +2

    አይዞሽ የኔእህት ጠካራ ሁኚ 😢😢😢😢ሁሉምሰዉሲኖርሽ ይወድሻል

  • @SosoHabsh
    @SosoHabsh 5 месяцев назад +5

    ኧረ ሴቶች ክብር ይኑራችሁ ወድሜ አባቴ እያላችሁ አትጃጃሉ ቤተሰብ ትክክለኛውን መንገድ ሰታሰቡ ያቃሉ ነገሩ እሩታጋ ውለሸ የቤተሰብክብር አይኖርሸም

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 5 месяцев назад

      አሁንስ አስጠለኝ😢😢

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 5 месяцев назад +2

      እቺ በላጌ ሴቶች በካለቻቻዉ እኮ የምር

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 5 месяцев назад

    የልጅ አዋቂዎች ናችሁ ከቤተሰብ መስማማት ያስፈልገል ፍላጎቷን መቃወወም ጥሩ አይደለም❤❤ የኔዉድ አታልቅሺ🎉

  • @Reem_Tube
    @Reem_Tube 5 месяцев назад +26

    ቤተሰብን ማክበር ግድ ነው ግን ከ18 አመት በላይ ከሆን አንድ ሰው የራሱን ሂወት እንዲኖር መፍቀድ አለበት ቤተሰብ በጥሩ ጎን ከሆን እላለሁ የኔ ሀሳብ ሰው ደስተኛ የሚያደርገውን ስራ ሲሰራ ነው ደስተኛ ሁኖ የሚኖረው

    • @melaku6947
      @melaku6947 5 месяцев назад

      አይ እኔ የወንድሙን እስማማለው : ዩቱብ ላይ መስራት እንደ አላማ ይቆጠራል ብየ አላምንም :: የውእንድሟ ስጋት ወደፊት ደህና ቦታ አትደርስም ብሎ አስቦ ይሆናል :: እኛ እኮ እንደ ትልቅ ስራ ተደርጎ ተቆጠረ እንግዲህ ሁሉም ሲምእጣ ያኔ እናያለን::

    • @Reem_Tube
      @Reem_Tube 5 месяцев назад

      @@melaku6947 እሸቱ መለሰ ሀገርን የሚዞረው በዩቱብ ስራ ተነስቶ ነው አሰራሩን ካወቅሽበት ጥሩ አይዲያ ይዘሽ ከሰራሽ ዩቱብ በደንብ ይቀይርሻል

  • @kassayealebel4968
    @kassayealebel4968 5 месяцев назад +1

    እረ ጥሩ ነው እንዳውም እራስሽን እንድትችይ መንገድ ይሆንሻል።❤❤❤❤

  • @ቅዲስት
    @ቅዲስት 5 месяцев назад +8

    አይዞሽ የኔ ውዲ አታልቅሽ ለበጎ ነው

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 5 месяцев назад +4

    አይዞሽ መቅድየ ይቺ አለም እድህ ናት አድቀን ደስታ አድቅን ሀዘን ናት ሁልግዜም ደስታ ሁልግዜም ሀዘን የለም እና አይዞሽ 😢

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 месяцев назад +2

      ድምሩኝ የሀጋሬ ልጆች የዜጊናታቹ ህለፊትን ታዋጡ ክክክ 14:21

  • @dessalech899
    @dessalech899 5 месяцев назад +4

    አይዞሽ መቅዲዬ በጣም ነው የሚወድሽ የሳቅ ሁሉ ደስተኛ አይደለም 😢❤

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 5 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ መቅዲ 😢😢😢😢😢 አይዞሽ

  • @Hegerneyta
    @Hegerneyta 5 месяцев назад +9

    ጀግኒት በርቺ የምር ከሆነ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @FEIZEYimer
    @FEIZEYimer 5 месяцев назад

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፊል ❤❤❤❤

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 5 месяцев назад +18

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤️

    • @محمدالداغري
      @محمدالداغري 5 месяцев назад

      ሀሚንንንንን ውዴ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰😥😥😥😥😥🤲🤲🤲

    • @uthg7338
      @uthg7338 5 месяцев назад

      አሚንንየኔውድእህት

    • @GhFf-x9i
      @GhFf-x9i 5 месяцев назад

      አሚንንን

    • @FhYv-y4x
      @FhYv-y4x 5 месяцев назад

      አሜን አሜን ዉዴ❤❤🙏🙏

  • @NasirHayat-cq6yp
    @NasirHayat-cq6yp 5 месяцев назад

    አይ ከቤተሰው አትለያይ ወድሙዋን አሳምኑላት እቢ ካለ ገደል ይግባ እሷ ሰርታ ልትለወጥ ትፈልጋለች ስለዚህ መስራት ነው ያለባት በማንም ህይወት ማንም አያገባውም ህፃን አረለችም ታቃለች ደሞ ስነስርአት ያላት ልጅ ከአለባበስዋ ጀምሮ ምትወደድ ናት አህሙ ፈኪ ጆ መቅዲ ውድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdcGfd
    @AdcGfd 5 месяцев назад +4

    አብሺሪ መቅዲየ የኔ ደርባባባ ነገ ሌላ ቀን ነው ተረጋጊ🎉🎉🥰🥰

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 месяцев назад

      ድምሩኝ የሀጋሬ ልጆች የዜጊናታቹ ህለፊትን ታዋጡ ክክክ 13:01

  • @FuadRejato
    @FuadRejato 5 месяцев назад +2

    አይዞሺ እህቴ አብሺሪ የልፈል ፈታና የለነዉ በሰዉ ልጅ ታገሺዉ

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 5 месяцев назад +9

    አይዞሽ መቅድ

  • @SenayetSenayet-m4j
    @SenayetSenayet-m4j 5 месяцев назад +2

    ቤተሰቦቿ የመቅድን ፍላጎት ማክበር አላበቻዉ ግን ለራሷ ይቱብ ብትከፍቱላት ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @MeklitTube-vx6hq
    @MeklitTube-vx6hq 5 месяцев назад +10

    የኔ ዉድ አይዞሺ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 5 месяцев назад +2

    የኔ ቆጆ ማራምን እዴት እደምወድሽ
    አይዞሽ ሁሉም ነገረ እደሚስተካክል ተስፍ አለኝ ጆና አህሙ ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብረ

  • @መኪ-ጐ7ወ
    @መኪ-ጐ7ወ 5 месяцев назад +5

    ከፈኪ ጋር ሁኒ እስከምትጋቡ ድርስ ቀላል ነዉ ሰዉ ሙቶ ነዉ ብየ ደግጨ ነበር

  • @RadiTube-k3q
    @RadiTube-k3q 5 месяцев назад +1

    ቤተሰቦቻችን ለኛ ላለቸው ፍቅር መጥፎ ቦታላይ እንዳንወድቅ ስለሚሳሱልን ነው ሁሉም ለበጎ ነው አይዞን እነሱ ችግሩን እስኪፈቱ ፈኪጋር ተረጋጊ ከዛ ፍላጎትሽን ተከተይ ጥሩ ደረጃ ደርሰሽ ቤተሰቦችሽን ታኮሪያለሽ

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 5 месяцев назад +5

    ከቤተሠብ ውጭ አትውጭ ግን በንግግር አሳምኛቸው አንች ሸጋ እርግት ያልሽ ልጅ ነሽ አይዞሽ😢😢❤

    • @Bzu632
      @Bzu632 5 месяцев назад

      👌😌😍

  • @samprincess378
    @samprincess378 5 месяцев назад +1

    አይዞሽ መቅዲዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FathimaBh-w8e
    @FathimaBh-w8e 5 месяцев назад +3

    አይዞሽ መቅዲየ የኔ ቆጆ ሥታለቅሽ አብሬ ነዉ እማለቅሠዉ ሀቢቢቲ ተረጋጊ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 месяцев назад

      ድምሩኝ የሀጋሬ ልጆች የዜጊናታቹ ህለፊትን ታዋጡ ክክክ 13:17 13:18

    • @FathimaBh-w8e
      @FathimaBh-w8e 5 месяцев назад

      @@Ekramedilsabo ኢሻአላህ ዉድየ አብሽሪ

  • @retibeta
    @retibeta 5 месяцев назад

    መቅድዬ አይዞሽ ሴት ልጅ ብዙ ነገር ተቓቅማ ነው የምትሰራው ከቤት ሻንጣሽን ይዘሽ ባትወጪ ከወጣሽም አክስት እህት ዘመድ ጋር ብትሄጂ ጥሩ ነበር የባሰ ሌላ ችግር እንዳይፈጥር ነው ግን እልምሽን ተከተይ አይዞሽ አስረጂው አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 5 месяцев назад +5

    አይዞሽ መቅድዬ ሁሉም ያልፍል

  • @EmuTemam
    @EmuTemam 4 месяца назад

    የኔ ዉድ አይዞሺ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ferah-w8b
    @Ferah-w8b 5 месяцев назад +9

    መቅዲዬ ለሁሉም ችግር መፍትሄ አለው

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 5 месяцев назад +1

    አህሙ & ጇስ የኔ አስታዋይ ዩቱብ ክፋቱላት በቃ🙅‍♂️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesifeker9234
    @mesifeker9234 5 месяцев назад +5

    አይዞሽ መቅዲዬ ትግስት ይኑርሽ ውዴ

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 5 месяцев назад

    የኔውድ መቅዲዬ አይዞሽ ያጋጥማል ለጊዜው ከፈኪጋር ሁኚ ትታረቃላቹ አይዞሽ ውዴ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HubiRuhi
    @HubiRuhi 5 месяцев назад +12

    ፍላጎት መልካም ይሆናል በመልካም ከተጎዙ ጆዬ አህሙዬ የምርም ትልቅ ሰዉ ናችሁ ከወጣት የማይጠበቅ የበሳል አስተሳሰብ ነዉ ወላሂ መታረቅ ግድ ነዉ ለሁለታችሁ ሀላፊነት ሰጥቻለሁ ትችላላችሁ

  • @مريم-غ6ش1ب
    @مريم-غ6ش1ب 5 месяцев назад +2

    አይዞሺመቅድዋየየኔምርጥልጂ❤❤❤

  • @salamsami1988
    @salamsami1988 5 месяцев назад +6

    Ayezosh yena konjo kefikeya gar nuri

  • @DfghXcbh
    @DfghXcbh 5 месяцев назад

    አይዞሽ መቅዲ ያልፋል አታልቅሽ የኔ ውድ❤❤❤

  • @مساساياي
    @مساساياي 5 месяцев назад +4

    አይዞሽ የኔውድ

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x 5 месяцев назад

    አይዞሽ መቅዲየ የኔ ቆጆ😢ጆሲየ ሀሙየ ወድሞን አስረዲላት 😢😢❤❤

  • @AminahAyalu
    @AminahAyalu 5 месяцев назад +4

    አይዞሺ የኔቆንጆ😢ከፈኪ ጋረ ሁኚ❤❤

    • @Mokamil-gd2ok
      @Mokamil-gd2ok 5 месяцев назад

      👍👍🇪🇹👍👌👍

  • @giasbd2359
    @giasbd2359 5 месяцев назад

    አይዞሽ መቅድዬ😢😢😢❤❤❤❤

  • @عتيق-ث8ه
    @عتيق-ث8ه 5 месяцев назад +7

    አይዞሽ መቅድዬ

  • @DwhrYrut4
    @DwhrYrut4 5 месяцев назад

    ወድሟን ታሳምን አሳሙኑላት የምር ትናፍቀናለች እዳታቆም እዳታቃርጥ የኒደርባባ ❤❤❤❤

  • @fakiafakia7020
    @fakiafakia7020 5 месяцев назад +10

    malika yoo videon sitafe ummuri kanan matti kera hada ba'uu sharii yoo mattisi biraa jirate kabajja qabdii 🙏

    • @Taqekoo
      @Taqekoo 5 месяцев назад +1

      Safuu hafee mee kabajaa matti hafee baraa abaramaa kesaa jiraa mee wly 😢😢😢baraa kenyaa kanaa gafii natti tae

    • @fakiafakia7020
      @fakiafakia7020 5 месяцев назад

      @@Taqekoo An jalqabaa yeroon laluu bar wanuma cimaa Rakkaten se'e waly you tub jete akkana bosii mattin wantii jerii namati ka'anif Akka jeras kabachifne ofs kabajjamanu barabduu zamana kana wagga kudha sadet kunan mana kiraa fudhati 😭

    • @hawwiijaalmarroo430
      @hawwiijaalmarroo430 5 месяцев назад

      Hin sobuu bar hin amaniin ana garuu kan na dhiibe mucaati ishee 3 heerumte san na dhiibe akkamiin dhiira waliin akkasin teesi safuun badee

    • @kamelakamela5965
      @kamelakamela5965 5 месяцев назад

      ​@@hawwiijaalmarroo430malii isaa tayee qafatii dubashuu duraa itii yadii ok mucadhaa malii sii gashee akaa fetee yoo tatee atii qanayii kanii samunii hin yadinee balagee

    • @Taqekoo
      @Taqekoo 5 месяцев назад +1

      @@hawwiijaalmarroo430 sobaa yoo taes eko matti isheraa kabajaa futee mee wly midiyaraa dhufanii waii matii dubachuraa yoon due biyee tae nawayaa wly maqaa Matti kiyaa birri hiin qayeroo subanalahaa 😭

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 5 месяцев назад

    የኔውድ አይዞሽ አስረጅው ሁሉም ያልፈል የኔማር ውይ አንችን አይክፈሽ❤❤❤❤

  • @Gete-bz6vc
    @Gete-bz6vc 5 месяцев назад +3

    አይዞሽ አህቴ እንዜህን የምስሉ ጓድኛች ስላሉሽ እ&ር አ&መ ክብር ለጁሴ እና ለአሙ እግዛብሄርን የልጅ አውቄ ናቸው ለሴት ልጅ አዴት ክበር እዳላችው አስይትውናል ክብሩልኝ ውድሙች በጣም ነው እማክብራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 месяцев назад

      ድምሩኝ የሀጋሬ ልጆች የዜጊናታቹ ህለፊትን ታዋጡ ክክክ 14:38 14:38

  • @نصرةنصرة-ب9م
    @نصرةنصرة-ب9م 5 месяцев назад +1

    አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ያልፍል❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AfghChjj
    @AfghChjj 5 месяцев назад +5

    አይዞሽእህትየ

  • @SnaYtr-pm7ro
    @SnaYtr-pm7ro 5 месяцев назад

    ሂዎት እደዚናት ግን በጣም አዝናለዉ እናቴ አይዞሽ በቃ ምንም አይደለም ፈጣሪ ሁሉንም ያቅልልሽ አትጨናነቂ እህቴ በርቺሊኝ ይህ ፈተና ለወደፏት ለጡሩ ነገር ሊሆን ይችላል ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @MMistauel
    @MMistauel 5 месяцев назад +3

    አይዞሽ የኔማር ሁሉም ለበጎነዉ መዲኒ አለም በለት ቀኑ ችግርሽን ሁሉ ይፍታልሽ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታግዝሽ ጆሰዬ በጣም ምትገርም የልጅ አዋቂ ነህ እግዚቢሔር እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን ወንድማችን ድንግል ያምላክ እናት ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @HamidSufiyan-f4r
    @HamidSufiyan-f4r 3 месяца назад

    መቅዲ አይዞሽ😢😢😢😢

  • @ObseZamadu
    @ObseZamadu 5 месяцев назад +6

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ hulum ላቦጎ ነው

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 5 месяцев назад

    የኔ ዉድ መቅድዬ አብሬሺ አለቀስኩ እፍፍፍ አይዞሽ ማማዬ የማያልፍ አንድም ነገር የለም የተሻለ ነገር ሊመጣ ሲል ፈተና ግድ ነው አይዞሽ እህቴ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 5 месяцев назад +35

    ለአንቺ አስቦ ነው ታላቅም አይደል ሚዲያ ላይ በሚያየው በሚሰማው ነገር መቼስ ስለ ሰው ጥሩ ነገር አይወራም አይዞሽ ቀስ ብለሽ አስረጂው ይረዳሻል

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 месяцев назад

      በትክክል

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 5 месяцев назад

      ድምሩኝ የሀጋሬ ልጆች የዜጊናታቹ ህለፊትን ታዋጡ ክክክ