በህፃን ሄቨን ዙሪያ አዲስ ነገር | ዋንትያ ልጇን ለአባቷ አስተዋወቀች | እግረኛው ሚዲያ ለምን ጠፋ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Welcome to The Funniest RUclips Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @dinkadink
    @dinkadink  13 дней назад +232

    Telegram 👉t.me/Eto360

    • @Naima-or6qc
      @Naima-or6qc 13 дней назад +5

      ምንድን ነዉ ስራዉ

    • @user-vj6xz7go4l
      @user-vj6xz7go4l 13 дней назад +16

      ጎበዝ በርታ ተጠቀሙ ማለት መልካምነት ነው

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub 13 дней назад +3

      ኧረ ድንቁዬ በማርያም አታስቀኝ ለምን ኮመዲያን አትሆንም ስለ ስራው ደግሞ አልገባኝም

    • @ArMy-mo6uc
      @ArMy-mo6uc 13 дней назад +1

      Enamesgenaln ahun mokerwalw

    • @raheemakader7352
      @raheemakader7352 13 дней назад +1

      አይከፍትም ድንቁ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 13 дней назад +137

    የሄቨን እናት ጀግና ናት እነዝህን ከሀዲወች ችላ በሀዘን ላዪ ሁና አላህ አሁንም ብርታቱን ዪስጥሽ

    • @ngsti277
      @ngsti277 13 дней назад +1

      በጣም የጅግና ጅግና ናት

    • @NigstWelde-q2s
      @NigstWelde-q2s 13 дней назад

      አሜን አሜን አሜን ማርያምን በጣም ጠንካራ ናት😢😢😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 13 дней назад +133

    የሰዎቹን የክፋት ጥግ ሳይ የ ህጻኗ እናት ጀግና ናት

    • @RukyaAbdu
      @RukyaAbdu 13 дней назад +1

      በጣም

    • @boysemail9836
      @boysemail9836 13 дней назад

      በጣም

    • @ZeynebaHasen-lt2lr
      @ZeynebaHasen-lt2lr 13 дней назад +1

      በጣም በጣም ጀግና

    • @Blen12-th8ew
      @Blen12-th8ew 12 дней назад

      የተረገሙ ሰዎች ፈጣሪ የጃችሁን ይሰጣችኋል የፍርድ የማይቸኩል አምላክ መአቱን እደሚያወርድባችሁ አትጠራጠሩ 😢የኔ እናት ከኢትዮጵያ የተለየሽ ጀግና ነሽ እግዚአብሄር ካንችጋር ይሁን አይዞሽ ፈጣሪ መልስ ይሰጣል እውነት ተቀብራ አትቀርም

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 11 дней назад +2

      ደምሪኝ የኔ ውድ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 13 дней назад +77

    ሰይጣንን የሚያስንቁ ቤተሰቦች ናቸው ከነዚህ ዝምድና አደለም ጎረቤት ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
    የሔቨን እናት ግን ጀግና እናት ነች
    የክፍለ ዘመኑ መንፈሰ ጠንካራ ታጋይ እናት

  • @user-mz2in2br6o
    @user-mz2in2br6o 13 дней назад +53

    ኡፍፍፍፍ 😢 የኔ አባት የጀግኖች አምባሳደር አለምሰገድን የኢዮሃ ሚዲያ ስለሸለማችሁት ደስ ብሎኛል❤

  • @TesfaBjj
    @TesfaBjj 13 дней назад +45

    ማነው እንደኔ የድንቃድን አድናቂ በሱስም ላይክ የሚገጨኝ

    • @yayushalemu175
      @yayushalemu175 10 дней назад +2

      እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ የኔንም ጥያቄ ከብዙ በጥቂቱ ተመልሷል❤❤❤

  • @ሠናይትየማሪያምልጅ
    @ሠናይትየማሪያምልጅ 13 дней назад +30

    ድንቃድቅ ማርያም አስተዋይ ልጅ ነክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 11 дней назад

      ደምሪኝ የኔ ውድ

    • @yayushalemu175
      @yayushalemu175 10 дней назад

      አሜን አሜን አሜን
      ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 10 дней назад

      @@yayushalemu175 ደምሪኝ ውዴ

  • @MeseretHaylegebrel-ds9eq
    @MeseretHaylegebrel-ds9eq 13 дней назад +33

    እውነት ብለካል አቤቄለሽ እንዴት ችላ ተቋቋመቻቸው ጀግና ናት

  • @BirhanAlem-z5b
    @BirhanAlem-z5b 13 дней назад +40

    ቸሩ መድኃኒዓለም በለተ ቀኑ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
    የዓለም መዳኒት የፍቅር አምላክ ለሀገራችን ኢትዮጵያ
    ፍቅርን ሰላምን አድነትን ስጥልን።

  • @medutube45
    @medutube45 13 дней назад +43

    ☝️☝️☝️ሀስቢየሏህ ወኒዕመል ወኪል ☝️☝️☝️

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 13 дней назад +82

    ዛሬ 4ኛ ነኝ እስኪ ላይክ አድርጉኝ ፈልጌዉ ነዉ😂♥️

    • @ዘይነብ-ይቱብ
      @ዘይነብ-ይቱብ 13 дней назад +1

      እኔምእፈልግነበረ አርጌሻለሁ😂😂😂😂❤❤❤

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 12 дней назад

      😂😂😂😂ኢሺ አደራኩሽ

  • @ShibireTadese
    @ShibireTadese 13 дней назад +11

    ጀግናዬ ነህ ቀልደኛ ብቻ ነበር የምመስለኝ ለካስ ቁምነገረኛም ነህ❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 13 дней назад +20

    ለሁላችን ቸሩ መድሃኒአለም ማስተዋሉን ያድለን አሜን ለተበደለው ፍርድን ይስጥልን

  • @RozaEyerus
    @RozaEyerus 13 дней назад +233

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ስጡኝ

    • @BayeGetu-ud9hz
      @BayeGetu-ud9hz 13 дней назад

      እሽ

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew 13 дней назад

      wow until Monday with that lemon another time videos bonus but something Muhammad affa Hotel

    • @aishabedru2860
      @aishabedru2860 13 дней назад

      ላይክ አሀማረሽ የዉ አረኩሽ ዉዴ

    • @Naima-or6qc
      @Naima-or6qc 13 дней назад

      እሺ ደስ ይበልሽ😂

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 13 дней назад

      ይሄዉ ሰጠሁሽ ማማዬ😂🥰

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 13 дней назад +24

    ታድለህ ድንቃድንቅየ አልተወራልህምጅ ቅን ልብ ብቻ አይገልፅህም ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋❤️❤️❤️💃

    • @user-tp3vv5jd4x
      @user-tp3vv5jd4x 13 дней назад

      ወረኛ ህዝብ እየሞተ በጠፈጥሮ አደጋ በጦርነት ድምፅ ሢሆን አላየንም ለመለቃቀም ብሎ ባድጉደይ ይርመጠመጣልጅ

    • @innocentlivesmatter1783
      @innocentlivesmatter1783 10 дней назад

      ​@@user-tp3vv5jd4x❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-th2yw9oj8o
    @user-th2yw9oj8o 13 дней назад +19

    ወይኔ አበቄ የኔ ጀግና ወላሂ ስላልገደሉሽ አልሃምዱሊሏህ ኡፍፍፍፍ

    • @mahlte-kb9qf
      @mahlte-kb9qf 13 дней назад

      የጀግና ጀግና ናት

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 13 дней назад +19

    የደፋሪ ሚስት እግዚአብሔር ምላስሽ ላይ ይቁም እርጉም ነገ የገዛ ልጁን ይደፍራል ጠብቂ😮

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu 13 дней назад +43

    እኔ በጣም የገረመኝ ከደፍሪው በላይ የቤተሰብ አረመኔነት የሰውየው ሚስት
    ምን አይነት አውሬ ናችሁ በአላህ🤔🤔
    ደግሞ እነሱ ሲጠየቁ ያልበላትን የምታከው አቦ ሌላ አልልሽም እዳከክሽ ኑሪ

    • @Rahema-n4w
      @Rahema-n4w 13 дней назад

      😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-ni3mq2uh4b
    @user-ni3mq2uh4b 13 дней назад +7

    ድቃድቅ ወድማችን የምር ዛሬ የተናገርካቸው በጣም ግሩም ናቸው የኡነት ❤❤❤❤

  • @zed8332
    @zed8332 13 дней назад +3

    እዉነት ነዉ ይገባዋል ጀግና ጋዜጣኛ ነዉ❤❤🎉🎉ድንቃድንቅ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜችንየ❤❤❤

  • @ahmedmataanmataan438
    @ahmedmataanmataan438 2 дня назад

    በእውነት በጣም አደነኩህ በተናገርከው ቃል በፈጣሪ ስራ ገብቶ የሰው ልጅን መስደብ ያስጠላል አላህ ከክፉ ይጠብቀን ነው የሚባለው በጤና ማንም አይዘልቅም እኔ ትናንት ደህና ነበርኩ አንድ ሰው በሞተር ሳይክል መትቶ ጣለኝ የግራ እጄ ሁለት ጣት ተሰበረ ኦፕሬሽን አረጉልኝ ግን አልተስተካከለም ሁለተኛ ኦፕሬሽን ላደርግ እየተዘጋጀው ነኝ ምንም ፈልጌ ሳይሆን ላልከው ቃል ምስክር ለመሆን ነዉ ዛሬ ጤነኛ ነገ በሽተኛ ነን ማንም እንደተፈጠረ የምቆይ የለም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን በሰላም ወተን በሰላም እንግባ 😊

  • @ንጋትየጅሩዋል
    @ንጋትየጅሩዋል 13 дней назад +23

    በጣምጀግና ጋዜጠኛ ነው ይገባዋል

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x 13 дней назад +6

    እንኳን ደህና መጣህ❤❤የሰወችን የክፍት ጥግ ሳይሆን የህፃኗ እናት ጀግና ናት

  • @ዘይነብወሎዘይነብወሎ
    @ዘይነብወሎዘይነብወሎ 13 дней назад +11

    በትክክል ድቁ እጀ እረጂም ናቸው የደፋሪ ቤተሰብ ፍትህ ለሄቨን

  • @user-wm3fx8wh3z
    @user-wm3fx8wh3z 13 дней назад +7

    በእውነት ትክክል ነህ የገዳይ ቤተሰቦች የሆነ ሚስጥር አላቸው።

  • @userasnakech
    @userasnakech 13 дней назад +14

    እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነት ነዉ መሳደብ መፍትሔ አያመጣም የምያሳዝነዉ ፍትህ በኢትዮጵያ ማግኘት አለመቻሉ ነዉ በሄቨን ምክንያት ስንት የተደፈሩ ህጻናት ወደሚዲያ እየወጡ ነዉ እግዚአብሔር ይበቀልላቸዉ😭

  • @belayneshsisay-o8d
    @belayneshsisay-o8d 13 дней назад +4

    ኦኦኦ ድንቃድንቅ በጣም ድንቅ እይታ ሴቶቹ ስነምግባር የጎደላቸዉ ናቸዉ ፍትህ ለሄቨን የደፋሪ ሚስት ምንአይነቷ ነች

  • @WorksgegnehuKedesseMengesha
    @WorksgegnehuKedesseMengesha 13 дней назад +5

    እሚገርም ትንታኔ ድንቅ አቀራረብ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 13 дней назад +6

    በአላህ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ የአለም ሰገድን ሽልማት የስደሰተዉ❤

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 13 дней назад +5

    አላም ሳጋድ ሺልማቱ ይጋባል ❤️🙏🙏

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 13 дней назад +13

    ወሬ አፋልግም ጋዳዩ ይጋዳል 😢😢ያምትሉ ለይክ 😢😢😢

  • @kokab597
    @kokab597 13 дней назад +4

    አይ ድቁ በእርሱ መጀን አላለም የምር ጡሩሰዉነህ ተባረክ

  • @LubabaKemal-g3u
    @LubabaKemal-g3u 13 дней назад +5

    የሔቭን እናት ምርጥ ጀግናናት

  • @عدولعدول-ن9غ
    @عدولعدول-ن9غ 13 дней назад +4

    ምራምን በጣም ጀግና ነህ ቀጥልብት እዉነቱን አወራህ ❤❤❤ 🎉🎉🎉

  • @TedyTefera-c9r
    @TedyTefera-c9r 13 дней назад +3

    ኡፍፍፍፍፍ እጅግ በጣም ነው ያረካህኝ ትክክል የሆነ አተያየት እግዚአብሔር ይሥጥህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን አቤተ የናትየዉ ጀግንነት

  • @Sumay-ok8zl
    @Sumay-ok8zl 13 дней назад +3

    ወላሂ በጣም አስተዋይ ነህ በርታ ወድሜ ሀሉንም ሥትናናገር አስተዉለህ ነዉ

  • @JIluJilalu
    @JIluJilalu 13 дней назад +3

    ዋው አተ ግን በጣም አስተዋይ ነህ ሁልግዜ እከታተልሀለው ማርያምን ትመቸኛለህ ባተ እድሜ ያሉት እዳተ ቢያስቡ ጡሩ ነበር

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y 13 дней назад +4

    የተመታህ እያሰገረምክ ምታስቅ😂😂😂በተረፈ አስታዋይ ነክ በውነቱ ትልልቅ ሚዲያዎች የአንተን ቪዲዮ ቢያዮት ምኞቴ ነው

  • @YonatanAbel-t6v
    @YonatanAbel-t6v 13 дней назад +5

    መጀመሪያ ምንስ አስኬሄደው መናገር ካቃተው እና ከፈራ ያልጀመረው ስራላይ አለመግባት ፍትህ ለሄቨን

  • @emnetdubay8510
    @emnetdubay8510 10 дней назад

    👌👌👌እውነት ነው ስለ ጋዜጠኛው የሰጠኸን ማብራርያ ድንቃ ድንቅዬ🙏😊 በተረፈ ለመፍረድ አንቸኩል ፈራጁ ከላይ ነው

  • @TigstBanti
    @TigstBanti 13 дней назад +3

    ከሐዲዋ አንቺ ነሽ የሔቨን እናት ግን ጀግና ናት ናት

  • @babitkd1
    @babitkd1 11 дней назад +1

    አንተ እዉነተ ድንቅ ልጅ ነህ ተባረክ እዉነት በቤትህ ይፈጠር ዬኔ ዉድ።

  • @ToybaAhmed-lw9pd
    @ToybaAhmed-lw9pd 13 дней назад +4

    ከነሱ ይልቅ ያንተ አነጋገር ግልፅ ነው የሌባ አይነደርቅ መልሶ ልብ አድርቅ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 13 дней назад +2

    ጉበዝ። ልጀ እገረኝ ሚደዬ በጣም ጥሩ ልጀ ነው መሰደበ መፈታ አየሁንም❤❤❤ እኔ መገረመን በጣም መገረመን ንገር አለ። እንዱ ሲስደበ ሁሉም ሰዉ የሰደበል አሰተወሉ የች የተሰደበች ሴቶዮ። እረሶ ሰንኩል ናት በንግገረወ ተወቃች መሰሀ ተገብ❤

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 13 дней назад +4

    እረ ድንቃድንቅ በጣም ቆንጆ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉
    በርታ

  • @MekonenMekonen-i4i
    @MekonenMekonen-i4i 9 дней назад

    ወንድሜ ልዩ የኢትዮጵያችን ስጦታችን እና ፅድት ያልክ ሃብታችን ነህ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 13 дней назад +4

    አማቱን ያ የተረገመ ምናልባት ካየችው ገሏት እንዳይሆን ጉዱ ገና ነው እግዚአብሔር ያጋልጣቸው😢😢😢😢

  • @user-xr2wl8nw5s
    @user-xr2wl8nw5s 12 дней назад +2

    ሰወቹ ሰጣንን እራሱ እነሱ ናቸው ክፋትን ያስተማሩት ይመስላል አንድ አይነት ቤተሰቦች 😭😭😭😭😭😭

  • @user-ys2tl9hq6b
    @user-ys2tl9hq6b 13 дней назад +3

    ሰይጣን የሚገብሩ ቤተሰብ ናቸው ለምን ጠንቋይ ቤት ወሰድን ማለት ምን ማለት ነው የሞት ሰው ሆስፒታል ነው የሚሄደው እነሱ ሕጻናትን ግብር የሚያስገቡ ናቸው ይህቺን ሕጻን ግን ቀጠፏት ይሄ ታሪክ ነው የሚያስለፈልፈው በጣም ያማል ፍትህ ለሄቨን ።

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 13 дней назад +4

    በትክክል የኔ ውድም በአፋቺን የምናመጣው በላ ሀገራቺን ሰላም ያጣ የኔ መልካም ወላሂ አስተዋይ ነህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ለሄቨን ፍትህ ፍትህ ለእናቷ 😢😢

  • @emano5974
    @emano5974 13 дней назад +6

    በጣም ሰው ጎበዝነው❤❤❤

  • @ንጋትየጅሩዋል
    @ንጋትየጅሩዋል 13 дней назад +12

    ዛሬ እኔም ሁለተኛነኝ እነዚህ ገገማወች በጣም የሚናድደው ጋዜጠኛው ሲጀመር ለምን ጠየቃቸው እቤታቸው ድረስሂዶ ለምን

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 13 дней назад

      ወንጀል ሊደብቅ ነዋ ትክክል ነሽ👍🏽

    • @Ethiopia2123
      @Ethiopia2123 4 дня назад +1

      ጥሩ ነው እንኳን ጠየቃቸው የተወሰኑ ሰወች ተወዛግበው ነበር በዛውም አወቅናቸው በደንብ የእነዚህን ጭካኔ ቤተሰቡ ተክነውበታል።

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 4 дня назад

      @@Ethiopia2123 የፈጣሬ መልስ ነው🙏🙏🙏

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 13 дней назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ🎉🎉🎉🎉

  • @Fedilaside-q6m
    @Fedilaside-q6m 13 дней назад +1

    አልሀምዱሊላ ወንድሜ ድንቁ በርታልን እዉነት እየወጣ ነዉ አልሀምዱሊላህ ሣያቁት በራሣቸዉ ጊዜ ሢለፈልፉ ምነኛ ያምራል
    ግን የጋዜጠኘዉ ነገር ያሥጨንቃል ወላሂ ይጠብቀዉ በርታልን

  • @SuSu-m3j
    @SuSu-m3j 13 дней назад +3

    ከሁሉም ነገር ግርም እሚለኝ አንዴ ሁሉም ባንድ ይጮሁና ዝም ይላሉ😢 ፍትህ ሳይገኝለት💔

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 13 дней назад +4

    😂 እሮሚ እውነትን ነው በጣም ነው የተናደድኩበት ይሄ ብልሹ

  • @lifeambaye4843
    @lifeambaye4843 13 дней назад +2

    Heaven mom is the most brave woman in this world
    Just think how she have been alone

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 13 дней назад +3

    የልጅቷ ድምፅ እና ስቃይ ወደ እግዚአብሔር ደርሷል። ይሄ የ ክርስቶስ ድምፅ ነው ።ምንም ቢሉ እውነትን መደበቅ እይቻልሽ

    • @ngsti277
      @ngsti277 13 дней назад

      በትክክል ፈጣሪ እየፈረደ ነው

  • @GgHh-wd9ud
    @GgHh-wd9ud 13 дней назад +4

    ሚስቲየዋ የአእምሮ ህክምና ያስፈልጋታል😅😅😅

  • @MerewaMedia17
    @MerewaMedia17 13 дней назад +2

    ዋንትያ ምህረቱን ይላክላት ተጠቅሞና ተጫውቶባት ሲተዋት ልክ ትገባለች ነገ ግን እዳታለቃቅስብን!!

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 13 дней назад +9

    እግረኛው ሚዲያ ላይ ብዙዎቻችን ሪፖርት አርገንበታል ለዩቱብ

  • @user-yo4jz3ni2e
    @user-yo4jz3ni2e 13 дней назад +1

    ቀላል ተምራለች እንደ 8ተኛ ክፍል ባሸንጉሊት የተማረች።

  • @SumeyaSu
    @SumeyaSu 13 дней назад +3

    Baay'ee natti tolta jiraadhu qaalii ko❤❤❤

  • @user-xs3gp2ng7x
    @user-xs3gp2ng7x 13 дней назад +1

    ቤተሰቦቹ በጣም ከባድ ናቸው ቪዲዮውን በተመስጦ ከተሰማ በጣም ብዙ የለሆሳስ ድምፅ ይሰማል ፍቅርተንም ጋዜጠኛው ስለእምነቱ እንዴት አፏ ውስጥ እንዳልሟሟ ሲጠይቃት በሹክሽክታ ህይወቷ ስላለፈ ስትል ቀበል አድርጋ ደግሞ ትመልሳለች እና ጋዜጠኛውም አስተባብሎ አልፏል እስኪ እናንተም በደንብ ስሙት

  • @Tybatube
    @Tybatube 13 дней назад +4

    እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ በማደም ኩሸናነኒ😢😢😢

  • @ZahraJemal-e8b
    @ZahraJemal-e8b 11 дней назад +1

    Wantiyaye yene wud lijishin kebalish tebki hoho gizew keftoal ❤❤❤

  • @NatiJr-n4q
    @NatiJr-n4q 13 дней назад +2

    እይታህ የሚገርም ነው የደፋሪው ሚስትን ፍትህ ለኔቨን

  • @aynalem9611
    @aynalem9611 13 дней назад +1

    Weyiiii Dinkadink lezih eko new miwedih Ambesa neh yesetochun huneta yayehibet eyeta wowow jegna neh❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gh4iz5wk4y
    @user-gh4iz5wk4y 13 дней назад +2

    ክክክ😂ጉድ እድት አሰትዋለካችው የችአውሬ ፍትህ ፍትህ ለፍቪን

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 13 дней назад

    እዎን የሄቨን እናት ጀግና ነች...የሴቶች ሁሉ ተምሳሌት መሆን እለባት...ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን እና እንደሳ ለተጎዱ ህፃናቶች በሙሉ🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i 13 дней назад +4

    አይፎን ግዙልኝ እኔም እንዴ ዋንትያ ልሁን 🤨😒😏😁

  • @Zaneb-fu7nr
    @Zaneb-fu7nr 13 дней назад +2

    ድንቁየ በርታ የምርድንቅሰውነህ

  • @rosatadiwos-qf1bk
    @rosatadiwos-qf1bk 13 дней назад +3

    Fiteh le heven🙏🙏🙏lps weshet lebes lebso sehed benzeh sewoch ayen geta hoo naaa maranata

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 10 дней назад

    ድንቃድቅ እንኳን ደህና መጣህ አቦ ህግ ስለሌ ነው እንጂ እውነት እንዲህ አይደለም ብቻ ክፋዎች በዝተናል እግዚአብሔር ሀገራችንን ቤተክርስቲያንን አባቶቻችንን እግዚአብሔር ያጽዳልን እረ ያንሳልን ወይም ልባቸውን ይመልስላቸው ያሳዝናል

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 13 дней назад +1

    ለፌቨን ምስክርነት ገዳዮቹ በቂ ናቸው እምንፈልገው የሞት ፍርድ ነው

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z 13 дней назад

    እግዚአብሔር የህፃንዋን ደም ያውጣ እራሳቸው በአፋቸው ያስለፍልፋቸው

  • @FauziaAbdul008
    @FauziaAbdul008 13 дней назад +1

    የምር አንተ ኡነትም ድንቂ ነህ አሁንም ፍትህ ላ ሄቫን 💪💪🙏🙏🙏

  • @ZelalemAsefa-y9r
    @ZelalemAsefa-y9r 11 дней назад

    የኔ ውንድም አንተም ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውነት

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 13 дней назад +2

    የሕጻኗ የግፍ ሃቅ አዙሮ በየአደባባይ እያጋለጣቸው። ግልጽ የሆነ የክህደት ትርምስ። ለጤና ያርግላቸው በእግዚአብሔር። 😢

  • @kidsland0073
    @kidsland0073 13 дней назад +1

    ድንገት ልጅ ቢታመምብን እምነት ይተሻሻል መጠጣት ይቻላል ግን በድንገት ከሆነ ማጠጣት ከባድ ነው ፍትህ ለህፃን ፌበት 😢😢😢😢😢😢😢 አቤቄ እህቴ ግን ጥንካሬሽን ሳናደንቅ አላልፍም ፅናትሽ😢😢😢😢😢

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 11 дней назад

    እነዚህ ቤተሰቦች ከነደፋሪው አብሮ ነበር ማሰርና መመርመር ነበር ሄቨንን ለባእድ አምልኮ ነው መስወአት ያደረግዋት ጌታ ይበቀላቸው

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 13 дней назад +1

    አወን አንተ ጎበዝ ነህ ወላሂ በርታ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 13 дней назад +1

    ሌላው ሁሉ ይቅር የሄቨን ጉዳይ ግን አደራ አንርሳት እናቷ ደም አንብታለች በጣም የምገርም እኔስ በነዝህ ሰወች ትእግስቴ ተሟጠጠ ላያቸውም ልሰማቸውም ሰለቸኝ አበቄለሽ በጣም ብርቱ ጀግና ሰት ናት በዕውነት እሷ የተሸከመችው መከራ ማንም አይችለውም😢😢😢😢

  • @kalkidantsedeke4137
    @kalkidantsedeke4137 11 дней назад

    You are definitely right, bro. Justice for Heven.

  • @Mariya-n9g
    @Mariya-n9g 7 дней назад

    የሚገርም እይታ ነው ብሮ ተባረክ❤❤❤

  • @user-ex3jr3dg6g
    @user-ex3jr3dg6g 13 дней назад +1

    ወላሂ ድቃድቅ አላህያክብረህበጣምነውደስያልከኝ ያንምስኪንሰውየ እደትእደሰደቡት እሩጦኳንማምለጥየማይችል ወላሂአንጀቴንነውየበላኝ እሱለበጎነገርእየለፋ ሌሎቹበስድብ ሰወቹአውሬናቸው ሽምጥጥአድርገውእያየን እና አትሳደቡ ለሄቨን አላህፍትህያምጣ

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 13 дней назад +1

    ይድረስ በልጆች ይቺ አረመኔ ነገ የገዛ ልጁን ሲደፍርለማየት ያብቃን።

  • @Riubi
    @Riubi 12 дней назад

    ባይሎጂ ላይ ስነ ዉበት አላለችም😂😂በርታ ድንቃ ድንቅ በርታ 😢❤❤❤

  • @ZahraNuru-h6s
    @ZahraNuru-h6s 13 дней назад

    በጠፈራችሁ የዚህ ልጅ ሀሳብና እይታ ልዩ ነው ፤ሸር አርጉትና ብዙ ሰው ይየው። እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-fy1ww1rw9z
    @user-fy1ww1rw9z 13 дней назад +2

    ይገበወል ለዝ ጋዜኘ ጀግነነው ❤❤❤❤❤❤

  • @RahmiYube
    @RahmiYube 13 дней назад +1

    አላህ ሁሉንም ያቃል ግን እየወሸች ከሆነ አላህ በልጆቾ ያሳያት ምክናየቱም ህመምህን ለህመምተኛ ንገረው ነው እንደት ትረዳለች አልደረሰበባት

  • @user-rv3ec6mt4r
    @user-rv3ec6mt4r 10 дней назад

    የገዳዩ ሚስት ስምት አመት ሳይሆን የተማረይው ስምንት ቀን ነው ድንቃድንቅየ ይመችህ አስተዋይ ነህኮ ስወድህኮ እህትህ Z

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 10 дней назад

    Thank you brother you are real person

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 10 дней назад

    እናትዬዋ በእውነት ጀግና ናት

  • @user-hiwot
    @user-hiwot 11 дней назад

    በስማም የሄቨንን አስክሬ ዛሬ ነው ያየሁት የኔ ውድ ስታሳዝን 😢😢😢

  • @Mshawaab
    @Mshawaab 13 дней назад

    ድቅየ የኔ ቆጆ እድሜና ጤና አተ ሶሻል ሚዳያ ላይ እዳታወጣ ❤❤❤

  • @emano5974
    @emano5974 13 дней назад +2

    አንተ ልጅ ደክሞኝ የሰወቹ ተንኮል ገብቶህ ያብራራሃው አሳቀኝ በጣም😂

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 13 дней назад +1

    ድንቃ ድንቅ ለካ በተግባርም አንደኛ ነህ ❤❤❤❤❤

  • @ራህማዬ
    @ራህማዬ 13 дней назад +1

    የኔ ማር ጀነተፊዶስን አላህ ይወፍቅሽ

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 13 дней назад +1

    You are my beloveds brother God bless you