ለልጁ እያለቀሰ እውነቱን ነገራት። አባትሽ ሆንኩም አልሆንኩም ልጄ ነሽ። አቶ ሰለሞንን ባልጠበቅነው መልኩ አገኘነው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ለልጁ እያለቀሰ እውነቱን ነገራት። አባትሽ ሆንኩም አልሆንኩም ልጄ ነሽ። አቶ ሰለሞንን ባልጠበቅነው መልኩ አገኘነው።

Комментарии • 3,7 тыс.

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 2 месяца назад +854

    ጤናው ተመልሶ በእግሩ ቁሞ ስለሄደ ብቻ ደስተኛ ነኝ ሁሉም በቀስታ ይመለሳል👍👍👍
    የነስርን አይንን ጀግና ነው የምትሉ👍👍👍👍👍

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 2 месяца назад +12

      ከጀግናም ጀግና ነዉ እንኳን ደስ ደስ አላችሁ!!❤🎉🎉🎉❤

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +6

      አልሀምዱልላ

    • @ayniahmed4792
      @ayniahmed4792 2 месяца назад +1

      😅

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 2 месяца назад +1

      ውድድምሪኚ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 2 месяца назад

      ​@ttwwውድድምሪኚ9470

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 месяца назад +479

    በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተሠሰረተ መፅሃፍ ማዘጋጀት ይኖርበታል አቶ ሰለሞን ለብዙ ሰው ማስተማሪያ ይወጣዋል የምትስማሙ ላይክ አድርጉ ❤

    • @adanchabyineh9957
      @adanchabyineh9957 2 месяца назад +5

      እውነት

    • @FikralemFikr
      @FikralemFikr 2 месяца назад +5

      በጣም ትክክል እጅግ የሚገርም የሚዘገን ለማመን የሚከብድ ጊዚያትን ነው ያሳለፉት አባትና ልጅ ነገር ግን እግዚአብሔር ጊዜውን ጠብቆ በቀለኞቹን አንድ በአድ በተጨባጭ በመልካምነቱ ተበቅሎለታል ክብር ለእግዚአብሔር ይገባል፣እንዲሁም አብረህ ሳትለይ እውነቱን ለተጋፈጥከው የንስር አይን ምስጋና ይገባሀል።አባትና ልጅ ምንም ሆነ ምንም አትለያዩም።

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 2 месяца назад +1

      True

    • @GhanoAl
      @GhanoAl 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤ 4:59

    • @hiruttesfaye8578
      @hiruttesfaye8578 2 месяца назад

      በፍፅም መለይየት የማይታሰብ ነው እግዚአብሔር ከእንደዚህች አይነት እናት ራሰወዳድ እናት የለኝም ብል ይመረጣል

  • @melattaye-w4t
    @melattaye-w4t 2 месяца назад +76

    እኔ በዚህ ዘመን በዚህ አገር እንደ አቶ ዳንኤል ሀቀኛ እንደ ንስር አይን ለሰው የሚሰዋ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ዘመናችሁ ይባረክ አቶ ዳንል በልጆችህ አግኘው ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ለአለም አስተማሪ ነው አሁንም ከዬሴፍ ተማክረው ኤደን አበራ የዘረፈችው ስለሆነ በሙሉ መልስለት ፈጣሪ ይባርክህ

    • @hiwotgetachew954
      @hiwotgetachew954 2 месяца назад

      ድራማ ነው የሚሰሮት ሪቺ የሜላት ከነ እሮቢ ጋር ይቱብ ላይ የምትሰራዋ ልጅ ናት እዚህ ሜላት ሆና መጣች የነሱን ቻይናል በደንብ እይው

    • @rahmayimam4490
      @rahmayimam4490 28 дней назад

      @@hiwotgetachew954አትዋሽ

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 2 месяца назад +113

    ልጅቱ የአቶ ሰለሞን ልጅ እድትሆን መልካም ምኞቴ ነዉ ጀግናችን ድንግል ማርያም ከነልጁዋ ትጠብቅህ አንተ ቅመም የሆንክ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MadetuShefa
    @MadetuShefa 2 месяца назад +369

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚ አበቃክ አቶ ሰለሞን ሁሉም ነገር ለቦጎ ነዉ ለዚ ጀግና ወንድማችን ሁሉም ሀብት በእጅዎ ሲገባ ለዚ ጀግና ጋዜጠኛ የሚቀሳቀስበት የቤት መኪና በስሙ ይገባዋል የምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 2 месяца назад +40

    ያቶሰለሞን ልጅ. እንድትሆን. የልብ ምኞቴም ፀሎቴም ነው ስነምግባራ. ባህሪዋእንደአቶ ሰለሞን ደግ ናት የሱልጅ መሆን አለባት. ለእግዚያብሔር የሚሳነው የለም ጌታሆይ ያቶሰለሞን ልጅአርጋት

  • @wubalemalehegn1385
    @wubalemalehegn1385 2 месяца назад +212

    እ/ር በዚህ ልጅ ላይ አድሮ የሰዎችን ህይወት እየመለሰ ታሪክ እያሳየን ነው እ/ር ይመስገን !! አሁንም የሰይጣንን ሥራ አሳፍሮ አባትና ልጅ አድርጋቸው የምትሉ ላይክ አድርጉ!!!

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 2 месяца назад +90

    ይህን ጋዜጠኛ የኢትዮጵያን በሙሉ እንፀልይለት በድሜ በፀጋ እግዚሐብሄር እንዲጠበቀው እናትህ እንዴት የታደሉ ናቸው እመቤቴማርያም ትጠብቅልን

  • @shimelesmuleta5312
    @shimelesmuleta5312 2 месяца назад +24

    አቶ ሰለሞን አንተ የደጎች ምሳሌ!!!!!!!! ደግነት እንደማይጥል ማሳያ !!!!!!!! ምርጥ ሰው !!!!!
    የንስር ዓይን አንተ ደግሞ ከእግዚአብሄር የተላክ ……….. ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ ምርጥ ነህ፡፡

    • @gushiguni
      @gushiguni 2 месяца назад

      የ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 2 месяца назад +307

    አቶ ሰሎሞን ለዚህ ሁሉ ስኬት ዋናው እግዚአብሔር ሲሆን በጣም በብዙ የለፋልህ የንስር አይን ነው።

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 2 месяца назад +6

      የንስር አይን ህይወቱ ሊያጣበት የነበረው የሰሌ ጉዳይ ነበር አሁን ውጤታማ ሆኖ ስላየነው በጣም ደስስስስ ብሎኛል

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 2 месяца назад

      እውነት ነው

    • @genetbiru2328
      @genetbiru2328 2 месяца назад

      That's true

    • @missesflove9291
      @missesflove9291 2 месяца назад

      ትክክል

    • @zekariasdemissie
      @zekariasdemissie 2 месяца назад

      Inkuwan geta redah wondime ayzoygn atmotim beqa dinahal sile ante bexam des bilonal

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 2 месяца назад +118

    ልጅቱ የአቶ ሰለሞን በሆነች ብየ ተመኜሁ 😢😢❤❤ባትሆንም ልጁ ናት ያው ደሙ ያሳደጋት መወለድ ቋንቋ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤😊

    • @zahraayalew3965
      @zahraayalew3965 2 месяца назад +6

      የአቶ ሰለሞን ልጂ ብትሆን ጥሩ ነዉ 😢😢

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 2 месяца назад

      እቺ ኤባብ የሆነች ሚስቱ ተደፍረ ሳይሆን ተስመምተው ነው የወለደችሁ😢😢😢

    • @adamia3883
      @adamia3883 2 месяца назад

      Egzabher fakadu yehun ♥️🙏

  • @BetilehimFseum-ri9ix
    @BetilehimFseum-ri9ix 2 месяца назад +9

    በጣም የሚገርም ጀግና ጋዜጠኛ ሃገራችን እዳይኗ ልጠብቀዉ የሚገባ ሰዉ ነዉ የተመቻችሁ ላይክ

  • @gelilagebrehiwot931
    @gelilagebrehiwot931 2 месяца назад +157

    የነስር አይን አንተን ይወለደች እናት ማህፀኗይተባረክ ነው ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gizeworkwoubeneh1960
    @gizeworkwoubeneh1960 2 месяца назад +128

    ያቶ ሰለሞን ልጅ ያርጋት እግዚኣብሔር ዲንየውን ይቀይረውና ልጂቱ የአቶ ሰለሞን ያርግልን አቶ ሰለሞን ደስታውን ያጣጥምወ የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @almaztesema6229
    @almaztesema6229 2 месяца назад +21

    አቶ ሰለሞን ሕይወትህ ከፈፈጣሪ በታችበንሰርአይን ልፋትና ድካም ብዙ ተጋድሎ አድርጎ የተቀበረውን ከጉርጓድ አውጥቶ ለዚህ ያበቃህ ይሄ ከጎንሀ ያለው ጀግና ከእግዚአብሔር በረከቱን ያግኝ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 месяца назад +267

    አሁን ጀግናው ሽልማቱ ምንድነው አረ በግሩ አይሂድ❤ የምትሉ❤

    • @mesiyilma6778
      @mesiyilma6778 2 месяца назад +5

      መኪና ሲያንሰው ነው

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 2 месяца назад

      Isn't he got a car

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 2 месяца назад +4

      New home 🏡 new car

    • @QerFfg-gk4kq
      @QerFfg-gk4kq 2 месяца назад +6

      መኪናም ሲያንሰው ነው

    • @tersite858
      @tersite858 2 месяца назад +5

      በግሩ መሔዱን በምን አወቅሽ ?
      ይልቅ ቋሚ ነገር ቢኖረው ብለሽ በትልቁ አስቢ

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 2 месяца назад +268

    ምን ኣባቴ ላርግህ ቃላቱ ኢጠረኝ ኣንተ እንደ ሻማ እየቀለጥክ ለሰዉ ምታበራ ነህ አና መድሃኒኣለም ያብራልህ ኣሜን❤❤❤

    • @سميرة-ب4ي
      @سميرة-ب4ي 2 месяца назад +4

      እልልልልልልልልል።አቶሰለሞን።እኮንደስአለ።ጀግነችንቀጥልበት

    • @TsigeWoldeab
      @TsigeWoldeab 2 месяца назад +1

      Amennnn

    • @MELESEBEKELEAYANU-jy8eb
      @MELESEBEKELEAYANU-jy8eb 2 месяца назад +3

      እግዚአበሔር በዙፋኑ አለ!ሚዛኑም በእጁ ነዉ ሁሉን ይመለከታል ሁሉንም ይመዝናል አያቹ በሚዛኑ የቀለሉትን ወዴት እንደሚጥላቸዉ
      ቅንነት ደግነት ይከፍላል አያቹ የዚንሰዉ ንብረት የገዛ ባለቤቱ በድብቅ ደብቃ ከገዛ ወንድሙ ወልዳ እንደዚ በመከራ እንዲሰቃይ አድርጋዉ እንዳይነሳ አርገዉ ቀብረዉት እግዚአብሔርግን ተራዳኢ እንደሱ ያለ የሰዉ መለአክን ልኮለት ዳግም አብቦአሽቶ ጎምርቶ እንዲነሳ አርግቶታል ትንሿን በጎነቱንና የልቡን ቅንነት አይቶ ጠላቶቹን ከእግሩስር ጥሎለታል
      እሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን::የንስር አይን ወንድማችን እግዚአብሔር መንግዜም ጥበቃዉን አይንሳክ

    • @lensami2970
      @lensami2970 2 месяца назад

      Ameen Ameen Ameen

    • @AddisAshenafiMeta
      @AddisAshenafiMeta 2 месяца назад

      Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 2 месяца назад +38

    አቶ ሰለሞን እንኳን ለዚህ አበቃህ ለወደፉትጌታ ፈቅዶ የእርዳታ ስራህን ስትጀምር እኔም ከጎንህ ነኝ የምኖረው ካናዳ ነው እንዳንተ ባይሆንም በጥቂቱ የተፈተንሁኝ ሴት ነኝ ጌታ ደርሶልኝ ዛሬን በሰላምና በጤና መስራትና መውጣት መግባት ችያለሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል

    • @TiztaAlexo
      @TiztaAlexo 2 месяца назад +1

      የኔ ውድ አሁንም እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ዩሁን ህልምሽ ይሳካልሽ

    • @workebogale4015
      @workebogale4015 2 месяца назад

      @@TiztaAlexo አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @Hirafikr
      @Hirafikr 2 месяца назад +1

      እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እህቴ

  • @yohanstsega9182
    @yohanstsega9182 2 месяца назад +74

    ዛሬ ያመቱ ኡራኤልነው
    ዲኤንኤኑ ሲመጣ ሜላት የሠለሞን ልጅ እድትሆን የዘወትር ፆለቴነው የሡልጅ ከሆነች 22ጦፍ ለኡራኤል ተስያለሁ ኡራኤልዬ አያሳፍረኝም ሜላት የሠለሞን ልጅ ትሆናለች ሀላስ🎉🎉

    • @Sgh1-pj2ec
      @Sgh1-pj2ec 2 месяца назад +3

      ተባረክ እውነት ነው ስእለትህ ይስማ።ለኛም ጸሎታችን ነው: ፈጣሪ ጸሎታችን ይስማ እስኪ የምሳነው ነገር የለም

    • @azebmamo4835
      @azebmamo4835 2 месяца назад +2

      እኔም ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳን።

    • @mohammedtareke8827
      @mohammedtareke8827 2 месяца назад +1

      amen fetari yirdah silethn yisma betam yamal setyowa betam awura nat melat tkkl nech enatuwam lithon atchilm😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 месяца назад +76

    ❤❤❤❤እንደዛሬ ተደስቼ አላቅም ለ አላህ ምን ይሳነዋል ገና ሁሉ ንብረት እጅህ ይገባል አቶ ሰለሞን አይዞህ❤❤❤🎉🎉😢😢🎉 ግን ለዚህ ጀግና አንበሳ ልጅ ልትሸለመዉ ይገባል ብዙ መሰዋት ከፍሏል ባንተ ምክናየት ፓራላይዝ ሆኗል ያንተን ጉዳይ ከጀመረበት ጌዜ ሌላ ስራ አልሰራ ሁሉም ንብረት እጅህ ሲገባ መኪና ገዝተህ ስጦታ አበርክትለት ይገባዋል የምትሉ በአላህ ላይክ አርጉ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 2 месяца назад +7

    ወንድሜ ሰለምን አታልቅስ የለቅሶ ሰአት አክትሟል ። እንደ ዮሴፍ እግዚአብሔር በግብጽ prime minister አርጎ እንደ ሾመው ለንተና የልጂህ በክብር የምትገለጡበት ጊዜ ነው።
    በርታ።

  • @zaidrussom7802
    @zaidrussom7802 2 месяца назад +70

    በእውነት አቶ ሰለሞን የይቅርታ ልብ ያለው አስተዋይ ሰው ነው. እግዚአብሔር ደግሞ መልካም ነገር ያደርግለታል.

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 2 месяца назад +132

    አንተ ልጅ ወላዲተ አምላክ ከነ ልጇ ትወዳሃለች ፡፡ ተባረክክክክክክክክ ልጄ

    • @adanchabyineh9957
      @adanchabyineh9957 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ እመቤቴ ትባርከው

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 2 месяца назад +6

    ያንተ ጤንነት ከአላህ በታች በዚህ ልጀ ነዉ ቆመህ የሄድከዉ ያንተ ጉዳይ ከያዘ ጀምሮ በጣም ጉዳት ደርሶበታል ስለዚ አስብበት አቶ ሠለሞን ለዚ ልጀ ስጦታ ይገባዋል

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 2 месяца назад +210

    ጀግናችን 🎉ግን DAN ተመርምራወል እንዴ ?? ይመርመሩ የምትሉ በlike አሰዩኝ

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 2 месяца назад +1

      Awo bawent

    • @رحمحسن-ج9ع
      @رحمحسن-ج9ع 2 месяца назад +3

      የኔም ሀሣብ ነው

    • @محمدعلي-ق9د1ط
      @محمدعلي-ق9د1ط 2 месяца назад +2

      የንም ሃሳብ ነው መመርመር አለባቸው

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 месяца назад +4

      ልትመረመርነው ተናግራን እኮ እናስመረመርአለን ብላን

    • @SabaMekonen-j2q
      @SabaMekonen-j2q 2 месяца назад +1

      የንሰር አይን ያንተን ዉለታ ፈጣሬነዉ
      የሜከፍልሕ አይዙህ በሰራሕዐቀጥልበት

  • @genetshemeles2455
    @genetshemeles2455 2 месяца назад +98

    ሰው የእጁን ፍሬ ይበላል የተባለውን በአቶ ሰሎሞን ታሪክ አየሁት ፤ እንኳን ለዚህ በቃህ የንስር ዓይን ጀግናችን ገና ብዙ ያሳየናል ሁለት ቅኖች ተባረኩ።

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 2 месяца назад +11

    የልጅቷ ውሣኔ በጣም ትክክለና ወቅቱን ያማከለ ነው እናቷን መካዷ ቅዱስ ሐሳብ ነው።እሷ ያለችው ትክክል ነው።እናቷ ፈጣሪ ይቅር አይበላት።

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 месяца назад +38

    ልጅትዋ ትክክል ናት እናትዋ በጣም ጥፋተኛ ናት ልጅትዋ በጣም ነዉ ያሰለቀሰችኝ እዉነትዋን አባትሸ ሰለሞን ይሁን ከሰለሞን አይለይሸ

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi 2 месяца назад +106

    የልጅ አዋቂ ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @tsionw-oj7qy
    @tsionw-oj7qy 2 месяца назад +5

    ይሄ ሁሉ ውጤት የአንተ የልፋት ውጤት ሰለሆነ የንስር አይን ተባረክ እግዚአብሔ በዙሪያህ ይጠብቅህ።

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 месяца назад +73

    ባቶ ኤርመያስ ልጆች አልቅሼ ነበር በደስታ ጤናቸው ሲመለስ ዛሬ ደሞ ባቶ ሰለሞን ልጅ ምሽት አሳዘነችኝ መልሳ ግን ደስ ብሎኛል አተነህ አባቴ ስትል ፈጣሪ ይመስገን የምድር አይን ዘርህ ይባረክ

  • @GjGjGTidk
    @GjGjGTidk 2 месяца назад +138

    አቶ ስላሎሞ ጤናው ተመልሶ በእግሩቁሞ ስለሄደ ብቻ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +1

      አልሀምዱልላ እረቢናአለሚን

    • @sabamekuria959
      @sabamekuria959 2 месяца назад

      Le jegnachen Ye neser shelmat yegebwal!!!​@@ttww9470

  • @muleabdisa
    @muleabdisa 2 месяца назад +8

    ጀግናዉ እበትም ትል ይወልዳል የፈለገዉ ቢሆን የአቶ ሰለሞን ልጅ ናት በርታ ትመርመር እ/ ር የቶ ሰለሞን ያድርጋት

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 2 месяца назад +829

    የንስር አይ የጀግኖ ጀግና ነው የምትሉ ላይክ አርጉ

    • @lensami2970
      @lensami2970 2 месяца назад +4

      👍👍👍👍

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 2 месяца назад +8

      ،،،❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 2 месяца назад +10

      የጅግኖች ጅግና አንበሳው ተባረክ በሉልኝ

    • @AhmedK-x6e
      @AhmedK-x6e 2 месяца назад +1

      Selam nawu wade ebkhen banate Lu silki lake

    • @Qemarahmad
      @Qemarahmad 2 месяца назад +7

      ጅግና ብቻ የጀግኖችምጀግና

  • @محمدعلي-ق9د1ط
    @محمدعلي-ق9د1ط 2 месяца назад +34

    ወድሜ በህክምና መረጋገጥ አለበት የምትሉ በላይክ አሳዩን

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 месяца назад +7

    የኔ አባት ያማል ምን አለ ልጂህ ያተ ብትሆን ልብ ይሰብራል የንስር አይን ጀግናችን የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ብየሃለሁ❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +33

    ሜላትና አቶ ሰለሞን አባትና ልጅ ናቸው የሚለያቸው የለም 😢😢

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 2 месяца назад +91

    እኔ ምን አሰብኩ መሰላችሁ ምናልባች አላህ ፈቅዶት የሰለሞን ልጂ ልቶን ትችላለች ይመርመሩ አጋጣሚ የሱ ልጂ ከሆነች ብየ ተመኘሁ። አላህ ያገክረው

  • @habtamunigatu8812
    @habtamunigatu8812 2 месяца назад +5

    ክብር ሁሉ ለፈጣሪ ሰው እንደወደቅ እንደማይቀ ማሳያና ማስተማሪያ ነዉ የ አቶ ሰሎሞን ታሪክ እግዚአብሔር ሁለታችሁንም ይጠብቀልን 🙏🏼🙏🏼

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 2 месяца назад +114

    😢😢😢😢 የደሥታ አልቅሻለሁ በጣም በጣም ደሥ ብሎኛል በነገራችን ላይ የአቶ ኤርሚያስ ልጆች ታሪክና የአቶ ሠለሞን ታሪክ አንዳይነት ነዉ ሁልጊዜም መልካም ሥራ መልሦ ይከፍላል እና ከአቶ ሠለሞን መልካምነት ደግነት እንማር የንሥር አይን ከቻልክ እንደዚህ እንዳማረበት ለነዛ ከሀድዎች ወሥደህ አሣያቸዉ ከምገልፀዉ በላይ በጣም አልቅሻለሁ ዛሬ ደስ ብሎኛል የአቶ ሠለሞን ለዉጥ የሥደሠታችሁ ላይክ አድርጉ😢😢😢😢

  • @halimawallokamise7825
    @halimawallokamise7825 2 месяца назад +35

    ይሄ ጀግና ፈጣሪ ለህዝቡ ነው የላከው ለህዝብ ብቻ ነው የፈጠረዉዘመንክ ሁሉ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 2 месяца назад +11

    የአቶስለሞን ነው የምትሆነው እግዚአብሔር ቸሩ ምንይሳነዋል ሊያወጣው ፍልጎ ይሆናል አምናለሁ አይችሁ 👏👏🙏

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 2 месяца назад +52

    አቶ ሰለሞን ትልቅ ሰው ነህ የበቀል ቃልም ሆነ ክፉ ነገር ከአፍህ አልወጣም እግዚአብሔር የሚወደው እንዲህ ነው ጠላቶችህን እጅህ ላይ ጥሎልሃል ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 2 месяца назад +1

      አቶ ሠለሞን ንፁህ ልብ ስላለው እኮ ነው መሠሪዎችን ሊያጋልጥ ስለፈለገ እግዚአብሔር የንስር አይንን የላከለት ?

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km 2 месяца назад +125

    ይቺ አሁን እናት ነች ይሄን ሁሉ ንብረት ይዛ ልጇን ስታስርብ ነበር ክፉ ነች እውነት 😢😢

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 2 месяца назад +10

      እረ ምን እናት ናት የእናቶች ጦስ ይዛ ገደል ትግባ 🙃😡ሲሰኛ 😤

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 2 месяца назад +8

      በጣምወላሂ አረመኔየ

    • @lensami2970
      @lensami2970 2 месяца назад +1

      Yes yes yes

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 2 месяца назад +1

      በጣም ማርያምን በሞተች 😢😢😢😢

    • @mihretwelday8288
      @mihretwelday8288 2 месяца назад

      Aygarmm ! Aremena nat

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 2 месяца назад +5

    *******ወንድሜ የነስር አይን በእግዚአብሔር በአምላክህ እና በህዝቡ ፊት በግርማ እና በሞገስ ሁሌም እንደዚህ በድል ተመላለስ ተባረክ አንተ ብሩክ ነህ!!!
    ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ!!!
    በርታ።

  • @mumyousufal986
    @mumyousufal986 2 месяца назад +38

    አቶ ሰለሞን የሚገርም ሰው ነው እንዲ በድላው የሚያስበው የሚገርም ነው ልጁቷም አውነት አላት እንደውም ትግስተኛ ነች እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው የአቶ ሰለሞን ልጅ እንድትሆን ምኞቴ ነው

  • @jhhfdhjrfhj
    @jhhfdhjrfhj 2 месяца назад +48

    አጎትዬው ቸሩ መድሐኒአለም ያለታሰበውን እንጀራ ይስጥህ የወለድኳቸው ዘሮችህ ይባረኩ ሁሌ ጥሩ ነገር ይግጠማችሁ አሜንን

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 2 месяца назад +6

    የኔ እናት ማንም አይነጥልሽ ከአባትሽ እመብርሀን ትርዳችሁ የአቶ ሰለሞን ልጅ ትሁን አይዟችሁ ዋናው እንኳን አባትሽ ወደ ጤናው እንኳን ተመለሰልሽ አይዞሽ ሁሉም እግዚአብሄር የፈቀደው ይሆናል ቀሪው ዘመናችሁን በደስታ ኑሩ

  • @RahelNegussie-x8b
    @RahelNegussie-x8b 2 месяца назад +62

    እውነት የንስር አይን የዛሬው ኡራኤል ከክፉ ነገር ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 2 месяца назад +99

    ዉዶቼ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀቹ 😢ጀግናችን ለንታ ትልቅ ክብር አለኝ🙏

  • @MulatAndargie
    @MulatAndargie 2 месяца назад +3

    ወይ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል አቶ ሰለሞን ፈጣሪ ይወደዋል ለዚህ ላበቃ ፈጣሪ ይመስገን ደስ ይላል መጨረሻውን ያሳምረው የሰው ደስታ የሚያስደስትህ የንስር አይን ጤናና እድሜ ይስጥህ በርታልን ወንድማችን

  • @Melktehebtemaryam
    @Melktehebtemaryam 2 месяца назад +35

    ኪዳነምህረት በተአምሯ አባትና ልጅ ታድርጋቹ እነዚ የሳጥናኤል ልጆች ክፉዎች ይፈሩ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 2 месяца назад +40

    አቶ ሰለሞን ከደርሰብህ ይልቅ የደርሰልህ እግዚአብሔር ይመስገንልጅህም ያአንተ ናት መወለድ ቋንቋ ነው የንስር አይን አንተንም እንኳን ደስ አለህ ብዙ መስዕዋት የከፈልክበትን ጉዳይ ውጤት በማምጣቱ

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 2 месяца назад +4

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ምን አለ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ለአቶ ሰለሞን የደረሰለት እግዚአብሔር ይመስገን በልጁ ቢያዝንም ጤንነቱ ስለተመለሰ በጣም ደስ ብሎኛ :: አንተን ጀግና ወንድማችን ለማድነቅና ለማመስገን ቃላት የለኝም ተባረክ ወንድሜ ብሩክ ሁን ዘርህ ይባረክ💞❤️🩷🙏🏽🙏🏽🙏🏽✅

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 2 месяца назад +55

    የባለቤቱን አጎት ያለማድነቅ አይቻልም በዉነት በጣም ደስ ይላል አሁንም መጨረሻዉ እንዲያምር ፈጣሪ ይርዳቹ እዉነት ይዘገያል እንጂ መዉጣቱ አይቀርም አቶ ሰለሞን እንኳን ደስ አለክ የኔ ጀግና የነስር አይን በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅክ ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @ፀሐይወጣልኝ
    @ፀሐይወጣልኝ 2 месяца назад +64

    አቶ ሰለሞን ሳይህ ገና እንባየ እንደ ክረምት ዝናብ ይፈሳል ።አይ የሰው ልጅ ፈተና ።አይዞህ ወላዲቴ መጨረሻውን ታሳምርልህ።

  • @ሀዋስአዳሰ
    @ሀዋስአዳሰ Месяц назад

    አልሃምዱሊላህ በጣም ደስብሎኛል ስጠብቀውነበር ጋዜጠኛው ጀግናችን የእውነትም ነስርነህ የድሆች አባት አተንም ከጥላት ይጠብቅህ ውድ ወድማችን የህዝብልጅ አተብቻ ከነጓደኞችህ🎉🎉🎉

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 месяца назад +57

    የንስር አይን ምን ብዬ ልኮምት ስላንተ ቃላት አጠረኝ ስትወጣም ስትገባም የፈጣሪ ጠበቃ አይለይህ አንተ የወለዱ እናት ሺ ይኑሩ ❤❤❤ አቶ ሰለሞን እንዲ ሆነው ስላየኖት እጅግ በጣም ደስ ይላል ስለሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 месяца назад +34

    አምሮበታል አቶ ሰለሞን ደሰ ብናል የ አቶ ሰለሞን ለዚህ መብቃት እልልል ደሰ ብሎናል ከሚሰቱም ጭምር ከሃጂዎቹ ወደ እሰረረ ተወረወሩ እድሜ ለጀግናዉ ጋዜጠኛችን

  • @sinafiktekola
    @sinafiktekola 2 месяца назад +5

    አቶ ሰለሞን እንዲ ሆኖ በማየቴ ደስ ብሎኛል አግዚአብሄር ይመስገን ጀግናው ጋዜጠኛችን ይህ ያንተ ውጤት ነው እመቤቴ ሁሌም በህይወትህት ቅደምልክ

  • @Tigiset-ko4fm
    @Tigiset-ko4fm 2 месяца назад +17

    አንተ ታላቅ ጀጎና ገዜጠኛ ተባረክ ዘመን ይባረክ!!!!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሁነተ አቶ ሰለሞን ሰታለቅስ ሰለበው አለቀስኩ ወሸታሞች ለዘላለም ይዋረዱ🎉🎉

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 2 месяца назад +129

    የሰለሞን መጨረሻው እንዴያምር ሁላቹም በድዋ እናግዘው

    • @seadapp50seadapp50
      @seadapp50seadapp50 2 месяца назад

      ኢንሻአላህ ይደርሳል😢😢

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 2 месяца назад

      ውድድምሪኚ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 2 месяца назад

      ​@userውድድምሪኚ-wk4mj2vh9r

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 2 месяца назад

      Insha Allah

  • @AschuHailu
    @AschuHailu 2 месяца назад +4

    አቶ ሰለሞን የሚገረም ሰው ነው ልጅቷ የእሱ ብትሆን ምኞቴ ነው በጣም አሳዘነችን ጌታ አይለያችው አንቴን ጌታ ይጠብቅህ ኑሪልን መልካም .ቅን ሰው.ነህ ምረመራው መልካም ነው

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 2 месяца назад +23

    አቶ ሰለሞን ወደ ሙሉ ጤናህ ተመልሰህ ስላየሁህ እግዛብሄር ይመስገን ክብር ለመዳህኒያለም እግዛብሄር የፈተነህ ስለሚወድህ ነዉ የንስር አይን ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ነህ በርታ❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад +28

    እድሜ ይስጥህ ጋዜጠኛው የስው ደስታ የሚያስደስትህ መልካም ወጣት ማለት አንተ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውነት ከህዝብ ትልቅ ሺልማት መስጠት አለበት❤
    ይገባዋል የምትሉ ግለጹለት

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 месяца назад +11

    መድሃኒዓለም ሁሉን መቀየር አያቅትክምና ተአምርክ ሊገለፅ ዘንድ ልጅና አባት አርጋቸው😢🙏

    • @TayituTigu
      @TayituTigu 2 месяца назад

      ኧረ አሜን

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ 2 месяца назад +80

    በጀግናችን መተባበር የአቶሰለሞን ደስታ ያስደሰተው በላይክ ያሳይ
    ሜላት አይዞን ጠንካራ ሁኚ ሰለሞን መቸም ቢሆን ጡሩ አባትሺ ነው የሱፍ ተብየው እና እናትሺ ናቸው ጥፋተኛ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 месяца назад +48

    ሰሎሞንዬ እሄ ትልቅ መፅሀፍ ይወጣዋል ልጅህን ጥብቅ አድርገህ ያዛት እንኳን ተወለድክ ውዳችንንንንንን

  • @AsnakechBekele-gz2pe
    @AsnakechBekele-gz2pe 2 месяца назад +3

    ጀግና በጣም ጀግና ፡እናትወለደችኽ፡እግዚአብሔር ፡ካንተጋርነው፡የሰለሞን ጤናመመለሱ እግዚአብሔር የማያልቅበት ፡ሜላት የሰለሞንልጅነውየምትሆነው፡አንደገናበሽተኛሌረጉት፡ፈልገውነው እግዚአብሔር ከሱጋርይሑኝ ፀሎቴነው፡እውነት ትዘገያለችእንጂው፡ተደብቃአትቀርም፡ቸርወሬያሰማን።

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 2 месяца назад +52

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይድረሰው እንኩአን ደስ አለህ አቶ ሰለሞን ! አይዞሽ ያለ አንቺ ፈቃድ ማንም አይወስድሽም አባቴ እያልሽ አድገሽ ከሱ መነጠል አይችሉም 😢

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 2 месяца назад +56

    ዘርህ ይባረክ አተ መልካም ጋዜጠኛ

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 2 месяца назад +6

    እ/ር የንስር ዓይን ለተጎዱ ሰዎች እንደመላእክት በምድር የፈጠረህ ነህ እድሜህን ያርዝምልን።ከወላዲት አምላክ ከእናትና ልጁ በታች አንተን ሰጥቶን አንተ ድነህ አቶ ሰለሞንን ለዚ እንዲበቃ አድርገሃልና ጀግናችን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል የባራንን ደብዳቤ እንደቀየረ ውጤቱን ይቀይረዋልና ፀልዩ በናታችሁ እውነትዋን ነው አታስጨንቋት

  • @hirutrustu1509
    @hirutrustu1509 2 месяца назад +16

    እንዲት ደስ እንዳለኝ አቶ ሰለሙን በንደዚ ሁኒታ ስላየሁ ገና ትባረካለክ ብሩክ ነክ አንተ ጀግናዉ ደግሞ እዉነት የ እግዜአብሄር ምሪት ካተ ጋ ነዉ ተባረኩ🙌🏽

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 2 месяца назад +20

    ልከክክክ ነሽ ሜሊ ፡ የአቶ ሠለሞን ልጅ ነሽ ፡፡ እናትሽ ግን ባለጌ ናት ፡፡ አባትሽ ሠለሞን ነው ተረጋጊ የኔ ልጅ አይዞሽ፡፡

  • @AwaDemewez
    @AwaDemewez 2 месяца назад

    አ/ር ይባርክህ ወንድሜ ስላንተ ምን ማለት እንዳለብኝ ኦላቅም ባንተ እ/ር ማመስገን ብቻ ነው ያለኝ ለቡዙዋች ከችግራቸው መውጣት ምክንያት ኦድርጉሀል ሁሌ እንደ ምለው እፀልይልህ ኦለው ተባረክ ❤❤❤❤

  • @VuvoY16-xd3wk
    @VuvoY16-xd3wk 2 месяца назад +16

    እግዚአብሔር ምንም አይሳነነውም የአቶ ሰለሞን ልጅ እንደትሆን ፆለቴ ነው❤❤❤❤❤

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 месяца назад +29

    ዮሐንሷ ማርያም እናቴ ምስጋና ላንቺ ይሁን።
    የሴጣን ጆሮ ይደፈን ልጁ አርጊያት እመቤቴ።

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 2 месяца назад

      🤲🙏

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 2 месяца назад

      ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 2 месяца назад +17

    1000በርሠንት ልጁ ናት መወለድ ቋንቋ ነው።አባቶቻችን እበትም ትል ይወልዳል ይላሉ።አባባል ሣይሖን ትክክል ነው።እኔ ግን ለንስር አይን ጋዜጠኛ የአመቱ ምርጥ የነፃነት ታጋይ ተብሎ ቢሸለም ምኞቴ ነው።

  • @ועח
    @ועח 2 месяца назад +20

    እውነትም የንስር አይን ወንድማችን ከፈጣሪ በታች የስንቱን ሂወት አስተካክለሃል እግዚአብሔር በወጣህበት በገባህበት ይከተልህ 🙏❤️ አቶ ሰለሙን ጤናህ እንደዚህ ተመልሶ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️🇪🇷

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 2 месяца назад +43

    የወደቀን-የሚያነሳ
    የፈጠረውን-የማይረሳን
    የደከመን-የሚያበረታ
    ያዘነን-የሚያፅናና
    የተራበን-የሚመግብ
    የታረዘን-የሚያለብስ
    የታመመን-የሚፈውስ
    የዘላለም አባት ልዑል እግዚአብሔር
    ስሙ በፍጡራን አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን። ❤❤🎉🙏

    • @SaudiArabia-d6v
      @SaudiArabia-d6v 2 месяца назад +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @genetbiru2328
      @genetbiru2328 2 месяца назад

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 2 месяца назад

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💖🙏💖

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 2 месяца назад +1

      🙏💚💛❤️🌷🌹🌺🌸💐👑

    • @TenagneTola
      @TenagneTola 2 месяца назад

      Amen,Amen,Amen!!

  • @Senayt-i7o
    @Senayt-i7o 2 месяца назад +4

    ማርያምን አንተ ልጅ የጀግና ጀግና መዳንያለም ብድሩን ይክፈልክ እደው ሀብታም ብሆን ላተ መኪና ነበር መገዛልክ ግን ድህነት ገደል ይግባ እደው እሄን ኮመት የምታነብ ሰወች ሀብታሞች በማርያም ግዙለት መኪና

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 месяца назад +18

    አባቴ ልጄ ሰትባባሉ እንዴት ታሰቀናላችዉ አላህ እድሜና ጤና ይሰጣችዉ የ እዉነተኛ አባትና ልጅ ሆናችዉ እድሜና ጤና ሰጥቶችዉ በሰላምና በደሰታ ኑሩልን እናንተ የዋህ አባትና ልጅ

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 2 месяца назад +23

    የንስር ዓይን እመብርሐ. ትጠብቅህ የኛ ጀግና ቃላት አጠረኝ❤ እግዚአብሔር ይመስገን አቶ ሰለሞን እንዲህ ሆኖ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም

  • @betyTegegn
    @betyTegegn 2 месяца назад +1

    በእውነት እላችሗለሁ ቃላት አጠረኝ ፡ሜላት እንኳን ደስ አለሽ በልጅ ክንድሽ ስትንከባከቢው ሳትሰለቺ ስታስታሞሚው የነበረው አባትሽ ስለዳነልሽ ፡፡ የ DNA ውጤቱም ምንም ይሁን ምን የአቶ ሰለሞንን አባትነት የሚቀይረው ነገር የለም የኔ እህት አንቺ ጠንካራና ጎበዝ ልጅ ነሽ፡የልፋትሽን አምላክ ከፈለሽ አባትሽንም በህይወት አቆይቶ ፡፡

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 2 месяца назад +30

    የንሥር ዓይን ድካምህ ሁሉ ውጤቱ ስለአማረ እንኳን ደስስ አለህ፣ አቶ ሰሎሞን እንኳን ለዚህ አበቃህ ደስ ብሎኛል !!

  • @መኑውእቱዝንቱ
    @መኑውእቱዝንቱ 2 месяца назад +13

    ከክርስቶስ በታች የንስር አይንም ክብር ይገባሀል ወንድሜ አንተንም በመውጣት መግባት ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ወንድሜ ኑርልን እናመሰግናለን🙏

  • @MilliyonGirmay
    @MilliyonGirmay 2 месяца назад

    ጀግናነህ የእውነት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቶ ሰለሞን እንኳን ለዚ አበቃህ ፈጣሪ

  • @jemilajemila3832
    @jemilajemila3832 2 месяца назад +24

    ጀግናችን በረታ እውነት አገረችን እንድ አይነት ስው ያብዛልን ❤❤

  • @hayatnesro1427
    @hayatnesro1427 2 месяца назад +29

    አቶ ሰለሞን የጨለመው ቀን እየነጋ ነው አብሽር

  • @amsaleandarge2824
    @amsaleandarge2824 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! ኃይለ አጋንነትን ያርቅላችሁ!!! እመብርሃን አትለያችሁ::
    አቶ ሰለሞን እስከ ልጅህ ይጠብቅህ!!!
    የእግዚአብሔር ቸርነት ይህንን ሰው እግኝተሃል:: ይባረክ!

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 2 месяца назад +47

    ንብረትው ሁሉ ተመልሶ ላተ አድቤት ገዝቶ ሽልማት ይሸልመው የምትሉ በላይክ

  • @ፍቅርነሽእናቴ
    @ፍቅርነሽእናቴ 2 месяца назад +17

    የንስርአይን እኔጃ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ብቻ ሽአመት ኑርልን አንተን የወለደች እናት ነፍ አመት ትኑር አላህ ከፊት ከኳላ ይከተልህ ጋሺ ሰለሞን እኔ ስላንተ መጣም ደስብሎኛል አብሽር ጠንካራ ሁን ❤❤❤

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 2 месяца назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ጀግናው ይህ ሁሉ የሆነው በአንተ ነው ሁለታችሁንም ከዘላለም ጋር ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 месяца назад +13

    እልልልልልልል እሰይ ስለቴ ሰመረ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ቅድስት አርሴማ ሰማቺን እንደዚህ ጠንክሮ በርትቶ ስላየብሁት ደስ ብሎኛል አቶ ሰለሞን ለዚህ ስለበቁ ደስ ብሎኛል የንስር አይን በምን ቃል ላመስግንህ የኔ ወንድም ብቻ ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑርልን ይጠብቅልን ❤❤❤❤እንወድሀለን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🌻🌻🌻✝️⛪️🙏🏻

  • @AlgeJesus
    @AlgeJesus 2 месяца назад +9

    የኔ ቆንጆ አታልቅሺ አልተረጋገጠም ቢረጋገጥም ሰለሙን አባትሽ ነው አይዞሽ

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 2 месяца назад +4

    የንስር አይን አንተን የወለደች እናት❤❤❤❤ የአቶ ሰለሞን ታሪክ ሚገርም ነው ፈጣሪ እንደ እዮብ ታሪካቸውን እየሰራ ነው ተመስገን❤❤❤❤

  • @wandiabi4433
    @wandiabi4433 2 месяца назад +24

    አቦ የሚገርም ነው አቶ ሰለሞን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደዚህ መዳኑ የሚገርም ነው ፈጣሪ ቀን አለው ፈተናውን አልፏል ንብረቱም ይመለሳል

    • @ZamZam-iq5rp
      @ZamZam-iq5rp 2 месяца назад

      ❤❤❤

    • @Kaleab-m1z
      @Kaleab-m1z 2 месяца назад +1

      Egzabhar enkon lzhe abkah ato salmon

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 2 месяца назад +7

    ክብር መስጋና ለመዳኒአለም ይሁን🙏እውነት በጣም ደስ ብሎኛል አቶ ሰለሞን በግሩ ቆሞ ስላየሁት ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤❤ጀግናው ጌዜጠኛ ወድማችን እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤

  • @AlemHailu-ys1fq
    @AlemHailu-ys1fq 2 месяца назад +1

    በእወነት ከናንተ የበለጠ በጣም ደስስ ብሎኛል ጀግናው ወንድማችን እመቤት አብራህ ትሁን መቼም መላዕክቶች አይለዩህ በጣም ንፁህ ሰው ልፋትህ ፍሬ አፍርቶ አየነው ❤❤❤❤ኑርልን ልኛ እና ለምስኪን እናትህ ግን እራስህን ጠብቅ❤❤

  • @betimame2312
    @betimame2312 2 месяца назад +25

    ኦማሜ እባኮትን
    ይሄንን ጀግና ልጆትን ሲድሩ
    የደስታው ቸካፋይ እንድን ሰርግ
    ይጥሩኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤