Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዘሌ ትግት አስፋ እነዛን አይሆዳወች ወድሞቿን ለፍር አቅርባ ሲፈርድባችሁ እሷም ፍቅርኛዋ ድኖ ደስተኛ ሁና ስትኖር ንገርን❤❤
ከንስር አይን ወደ ዱካሾ የመጣችሁ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በሩጫ ተደፍቸ ነበር😂😂😂😂
እኔም😂
@@RozaEyerus😂😂😂
@@RHAMAYGATA ምን ላድርግ ብለሽ ነው 😂😂😂😂
ጀግናዎች ማነው እንደኔ ከንስር አይን ወደ ዘሌ ረጦ የመጣው ጋይስ እስከ የመዳም ቅመሞችየ ገባ ገባ ገባ በሉ የነዚህ ጀግናዎች በላይክ አሳዩኝ ጋይስ❤❤❤❤❤❤
እኔ
እሯጭ ሁላ😂😂😂፣እረ እኔም ማጀላን ነኝ ስቀልድ ነው፣ማንም የሚቀረኝየለም😅😅😅😅
እኔ እራሡ እነሱ ካለቀቁ በኢቶብ መግባት ያሰጠላኛል❤❤❤
እኔም የሁሉቱ ጀግናዎች ከልመጡ እስከ ምመጡ የሶፊ መዳያ የፍቅር ታረክ እስማለሁ ደስ ደስ ይለኛል አንድ አንድ ግዜ ደሞ ስለ ፍቅር መስማት አለብኝ ግን ዝምብይ እኮ የሁላችን ዝም ብለን ተመልካች ሆነ ቀረን አይ ያመዳም ቅመሞችየ ያማታ እንጅራ ይስጠን የእነዚህ ጀግናዎች ደሞ ቅዱስ ሚካኤል በክፉ ይጠልላቹ🙏🙏🙏❤❤❤
ዜድ ወንድሜ የአቶ ኤርሚያስ ልጆችን አግዟቸው ድጋሜ እዛ ህይወት እንዳይገቡ በአላህ በተመሳሳይ ትግስት ትልቅ ጥበቃ ያስፈልጋታል
21:58 22:03
ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው
Alhiweslat.weslam
❤💕
❤❤❤❤ላ ኢላሀ ኢለላ
ትዳር በግደታ አይሆንም ፈጣሪ ሲፈቅዲጂ❤
ይቺ ትዳር ፈልጋ ሳይሆን የፈለገችው ነገር አለ ? እሱ ግን ብልጥ መሆን አለበት ?
እህት ትዳር በፍቅር እንጂ በግዴታ አይሆንም አንቺም ወደ እድልሽ እሱም ወደፍቅረኛው። ለቤተሰቦችህ እንደማታገባት ንገራቸውና ተገላገል
ጀግናው 200k እናስገባውየምትሉ.
🎉🎉
❤❤❤❤❤
ዘልየ ኑርልን አድናቂህ ነኝ❤❤🇪🇷🇪🇷
ይገርማል እራስሽን አታዋርጂ አልፈልግም ካለ በግድ አግባኝ ይባላል እንዴ እየጠላሽ እንዴት አብሮሽ ይኖራል ርካሽ አትሁኝ እራስሽን አስከብሪ የሚወድሽን አላህ ይስጥሽ ሴት ልጅ ክብር አላት ምን ጉድ ነው አንተ ቤተሠቦችክን ምን አስፈራክ ወንድ ነክ ይረዱሃል አስረዳቸው በግልፅ ሌላ ችግር ውስጥ ሳትገባ በግዜ መፍትሔ አድርግለት ቀላል ነው ዘላለም ጀግናችን በርታ እንወድሃለን
"የወይን ጠጅ ፌዘኛ ያደርጋል፥ ብርቱ መጠጥም ጠበኛ ያደርጋል፤ በዚህም የሳተ ሁሉ ጠቢብ አይደለም።"መጽሐፈ ምሳሌ 20:1
ጥፋ የምን ሰርግ ይች ትዳር አትሆንክም ንብረት ፈልጋ ነው እንጅ እናት አባትህን መንገር ፍቅረኛህን አምጣ
ዘልየ ላይክ አድርጉት አደኛ ነኝ
አልፈልግም ካለ በግድ ነው እዴ ሲጀመር እቺ ማግባትም የለብህም በግድ አግባኝ ማፈሪያ ምናልባት ንብረት ፈልገሽ ይሆናል ፈጣሪ አድኖታል
እኮ የሆነ የፈለገችው ነገርማ አለ አጋጣሚውን ልጠቀምበት ብላ ነው ሙጭጭ ያለችው
❤🎉❤🎉ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ❤🎉❤🎉❤ትዕግስት ደናነች❤🎉❤🎉
ጀግኖች ዞላ እና የንስርአይን እወዳችኋለሁ በመንገዳችሁ ሁሉ ጌታ ይቅደምላችሁ 🙏🙏❤❤❤❤
ትዳር በግዴታ. አይሆንም. ፈጣሪ. ስፈቅድ ነው ❤❤❤❤
ትክክል
አላገባም ማለት እኮ መብቱ ነው ሴተኛ አዳሪ ስለሆንሽ ሳይሆን በቢዝነስ ነው ያመጣሽ ተግባባቸዋል ፍቅረኛው ደግሞ ሰዓት ስለሌላት አንቺን በሳንቲም ጌዳ ነው ማለት ነው አለቀ በግድ ደሞ ትዳር የለም
እህቴ በግድ እሚሆን የለምና ይሄ ሰው ፍቅርሽን ትዳርሽን አይፈልግምና ወደ ቀልብሽ ተመለሽ ወንድሜም ተሳስተካን ካሳትና ወደፊተኛው ሚስትክ ተመለስ ታማኝ ሁን😢
ተስፋችን በንስር ዓይንና በዘላለም ነው በዚሁ ትጋታቸውና ሀቀኝነታቸው እንዲቀጥሉ ከጎናችሁ ነን የምትሉ ላይክ
ተስፋችን እየሱስ ነው
ከፈጣሪ በታች አትፈላሠፊ@@nobelzerihun5677
ምስኪን የቤት ልጅ ነው ነገሩ በጣም ቀላል ነበር ምስኪንነቱ ነው ቶሎ ወደ ሶሻል ሚዲያ የወጣው!!! አሁንም ወንድማለም ወላጆችህንና ትክክለኛ ፍቅረኛህን ይቅርታ ጠይቀህ ያበጠውን አፈንዳው!!! ሶሻል ሚዲያ ከመውጣቱ በፊት ቢሆን ኖሮ ብዙ መፍትሄ ነበረ!!!
እቺ ለትዳር አትሆንም ካሁኑ ልትደበድብህ ወንድሜ ለቤተሰቦችህ አሳውቅ እሷ ንብረትህን አይታ ነው የመጣችው መተ ት እንዳታሰራብህ ተጠንቀ ቅ ጓደኞችህንም ተውእና ንሰሀ ገብተህ ከጌታ ጋር ተስማማ
የፈጣሪ ያለህ ወንድሜ ትቅርብህ እዳታገባት ይቺ አይን አውጣ ናት መረዳት ካለባት እርዳት በተረፈ ለቤተሱሰብህም ዘላለምን ይዘህ ንገራቸው ፍቅረኛህንም ግልፁን ነግረህ ይቅርታ ጠይቃት ይቺን ግን ቤተሰብህም አንተም ያላችሁበት ቦታ እዳታስደርሷት በመተት እ በጓደኞችህ የኔ ነው በምትለው ሰው ትጎዳሀለች ተጠንቀቅ 😢😢😢
ፍቅረኛ እያለው ምን ከሴትኛ አዳሪ ጋር አልከሰከስ ? እይ ወንድ ::
ይህ ታሪክ ለእንዲህ አይነቱ እንዝላል ወንዶች ትልቅ ትምህርት ነው በገንዘባችሁ እንደፈለጋችሁ ተጨመላልቃችሁ የቁርጡ ቀን ሲመጣ ለትዳር ጨዋሴት ፍለጋ 😢😢😢 እንኳን ተዋረድክ ማነህ የተከበሩ ካፒቴን ሰምተሀል
ተማርን የሚሉ ሰዎች በእንዱህ ያለ ቦታ ሲገኙ ያሳዝናል ያስጠላል። ምንም ፍቅረኛው በስራ ተጠመደች ቢባልም እርሱ እንደሚለው ከስራ ሲመጣ እርሱን ለማግኘት ትቸገራለች ለማለት አያስደፍርም። እርሱ እራሱ ሊያገኛት አልፈለገም ምክንያቱም ሴተኛ አዳሪ ስለለመደ።😡😡😡
ይተከበሩካፒቴን😂😂😂😂😂
ተማሪን እነቃለን የምሉ ሰዊቸ ብዛት እንዲህ ነቸዉ
ክክክክክ ማነህ አተ ከዛየተከበሩው. ካፒቶን😂😂😂
በግዲ አግብቶኝ ይኖር ትላለች ባለጊ ሴት ናት አልፈካሌ ካለ በግራና በቀኝ እሰዋ ፈርማ ትጨርሰው
ደሞ ፁም ፀልይ ስገድ በንስሃ ወደ ፈጣሪ አምላክ ጩህ እግዚአብሔር አምላክ ፀሎትህን ይሰማሃል ከመጠጥና ከዝሙት መራቅ አለብህ እግዚአብሔር አምላክ ዝሙትን አጥብቆ ይፀየፋል አመሰግናለው🙏🙏🙏
ወንዶች እና ሴቶች ችግር ሲያጋጥማችሁ ወደ መጠጥ አትሂዱ:: ይልቅስ አጥብቃችሁ ፀልዩ:: በአንድ ቀን መጠጥ ወንድማችን እንዲህ ውስብስብ ነገር ውስጥ ገባ::
ምንም ይሁን ምንም ይፈጠር ቤተሰቦችህ ይረዱሀል ይችን አግብተህ ቤተሰቦችህን ከምታሰድብ እውነቱን ተናግረህ ገደል ትግባ ባታገባ ቆመህ ብትቀርስ ያችኛይተ ላንተ ካላት የትም አትሄድም እድሜ ልክህን ከምትፀፀት እሷን አግብተህ
ሴተኛ አዳሪ እኮ አብዛህኞቹ ሰውን ለመሳብ ስሉ መድሐኒት ያደርጋሉ ስለዚ ልጅ ፀበል ይጠመቅ😢
ፈልጎ ነው ያደረገው ነገር ግን ስህተት ነው
አዎን ውሰድት
ተወዳጁ ወንድማችን አቶ ዘላለም በርታ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው ቅን ወንድማችን !
በዚ መገድ በ ግድ ካልተጋባን እረ ጉድ ፈላ ነገሩ የተገናኙበት ቦታ ነውያናናቃቸው ፈጣሪየ ትግስቱን ስጠኝ አለች የፍሱን
😮😂😂😂
😂😂😂😂😂
ገዳም ሂድ ኣባቶችን ኣማክር የመምህር ተስፋየ ኣበራ ትምህርት ተከታተል
መጀመሪያ የመምህር ተሰፍዬ አበራን ገጠመኝ ያዳምጥ የበለጠ ይለወጣል
ብዙነገሪ ሆናልህ በአንድ ቀን ቅሬታ ፊቅረዋን መሬት አወረድክ ሰዉ የሠራዉን ያንኑ ያጭድል ስራህን ነዉ እያጨድክ ነዉ ያለሄዉ ንስሃ ግባ ጌታ ይቅሪ ይበልህ
ዞላ ጀግናችን ወንድማችን የምንወድህ የምናከብርህ እድሜህን ያርዝምልህ
ዘሌ እኮን ደና መጣህ የነ ትግስትን በድል ስላጠናቀቃችሁ በብዙ ችግር ተወታችሁታል ደስታዬ ወደር የለውምየኔ ምርጥ ወጣት ስርአትህ ለሠው ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ልጅ ሳይፈልግ ወደ ትዳር ግባ ሊባል አይችል በራሱ መወሰን አለበት ፍቅረኛው ብሰማ ጥሩ ነገር አይፈጠርም እሶ እያለች ከሴተኛ አዳሪጋ መተኛቱን ስሠማ
ጀግናው ወንድማችን ዘሌ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ኑርልን እንወድሃለን እናከብርሀለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣክ ዘላለም ዘገየ እና የንስር አይን ጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤
እውነትን ለመናገር ይህች ልጅ ሀይለኛ ናት።ዝቅዝቃ ወፌ ላላ እንደምትገርፍህ እትጠራጠር።
አይ ዘላለም ዘገየ ጥያቄዎችህ እንዴት አንጀት እንደሚያርስ ግልፅና ግልፅ እኮ ነህ ሰው በሚገባው መንገድ ስለሆነ እናመሰግናለን ማስተማሪያ ስለሆነ ትክክል ነው ፓይለቱ ትክክል አይመስልም ድንዝዝ ያለ ይመስላል ወዶ አይመስለኝም ይጣራልን
እናተ ሁለት የኢ/ያ ጀግኖች አላህ ሂዳያ እደሠጣቸሁ ተመኝሁላችሁ መገዳችሁን ግልጽ ያድርግላችሁ ጀግኖች ኑሩላትለኢ/ዮ
አሚን ያረብ
Ameen
❤❤እኔራሱ በጣም የምመኝላቸዉ ነዉ ያረብ
አሚንንን
ወላሂ እኔ ለራሱ መኞቴ ነው በንደዝህ ኸይረ ስራቸው አላህ ሂዳ ቢሰጣቸው ዱንያ ወል አኼራ የማረ ንሮ ይኖራቸዋል
ዘልይ እድት ናችሁ ቤተስብ ሁሎስላም ❤❤እናት ጅግኖች ስላማችሁ ይብዛልኝ ናስርይ ምርጥ ጀግና ናችሁ ❤
ዘሌ ጀግናችን ብዙ የሴትኛ አዳሪ ሴቶች መስተፋቅር ያስራሉ ፀበል ዉሰዱት መፍተሔው ጸበል ነው ንሰሐ ገብተህ ፁም ጸልይ መንፈሳዊ ቡታ ሂድ ለዝሙት የሚጋብዝ በታወች አትሂድ አትስከር ሰካር ለዝሙት ይገፋፋሃል
እራሱ መፍታት ይችል ነበር ሚዲያ ሳያወጣ ለቤተሰቡ እውነቱን መናገር ነበረበት በቃ አስፈልጎኝ ከሴተኛ አዳሪ አደርኩ ብለህ ለናትና አባትህ መናገር ነበረብህ:: ገበናህን በአደባባይ ከምታወጣ ቤተሰብህን አጥፍቻለሁ ይቅር በሉኝ ብለህ መጨረስ ነበረብህ:: you are not under 18 years old you can decide your life ግን ቤተሰብህ አንተን ሊድሩህ አይችሉም እነሱ አንተ ትዳር እንድትይዝ ብለው ነው ወዲያው ልትነግራቸው ይገባ ነበር:: ፊትህ ቢሸፈንም በድምጽህ ማንነትህ ይታወቃል ይሄ የብዙ ወንዶች ስህተት ነው::
ግን እኮ ለሌሎች መማሪያ ይሆናል እንኳንምሚዲያ ላይወጣ
Age is just number should respect the parents
ሚድያ ላይ መውጣቱ ለሱ ባይጠቅምም ለሰሚው ግን ትምህርት ይሆናል 🙏🙏
በፍጹም ከማትፈልጋት ሴት እንዳትኖር ወንድሜ ሰው የማያደርገው አላደረግክም አትሆንህም ትዳር በግድ ህወት ያጨልማል አታግባት ደረቅ ባሌጌ ናት አታግባት አንተ በርታ አንቺ ልጅ ክብር የለሽም ሚያፈቅርሽ ሰው ፈልጊ ምነው ራስሽን አዋረድሽ ባለታሪክ አትፍራ በርታ
ከንስር አይን ጨርሼ ወደ ዘላለም መጣሁ የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤
ደምሪኙ ዉዴ
@@genetteshome3906እሽ እማ አንችም ደምርኝ
እኔም
አሑንም የምንወልዳቸዉን እና የተወለዱት ሤት ልጆቻችን ምን እንደሚሕኑ ሥለማናቅ ለልጆቻችን ግፍ ባናሥቀምጥ
ሱበሀን አላህአልሀምዱሊላአላሁ አክበር
ዘላለም በሌላ ጉዳይ መጣህ የኛ ጀግና አኔ የንስር ተከታታይ ነበርኩ ግን የትዕግስ ጉዳይ ተከታይህ አርጎኛል ሰናይ ዘመን ይሁንልህ ልጄ❤
ኤረ ዘላለም ምን ጉድ ታሰማናለህ ልጁ ጥፋት አለበት መጀመሪያ ከፍቅረኛዉ ጋር ስጣላ እዛው አልጋ ይዞ ነበረ ማደር የነበረበት እቤቱ ማመላለሳት ምን የምሉት ነው ?የሆነ ሆኗል አንችም ተረጋግ እግዚአብሔር የተሻለ ባል ይሰጥሻል። በግድ አግብተሽዉ ነጌ ላይ ችግር ላይ እንዳትወድቅ አይዞሽ ።
ካፒተኑ መጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋር በንሰሀ ምህረት ጠይቅ እግዚአብሔር በማንም በደል አያላግጥም የምህረት አምላክ ስለሆነ ሲቀጥል ቤተሰብህ ቤተሰብህ ነው ቁጭ አርገህ አስረዳቸው ሰው በተለያየ አጋጣሚ በህይወቱ የሚፀፀትበትን ስህተት ይሰራል ቤተሰቦችህን እውነቱን አስረዳቸው
ወንድማችን እንደ ሰዉ ሲታሰብ ያሳፍራልና ግን ልጅቷ መስተፈቅር አለባት በዛ ነው ያጠመደቹ ጸበል ሂድ ውንድማችን ከስራህም አንጻር እኔ እንደ ምረዳዉ ልጅ ለማዋረድ የፈለገ መፈስ አለ ወይም በስራህ የቀና ወይም ከቤተሰብ የመጣ ልጅቷ ደሞ አትለቅህም❤❤❤❤❤
አንተ ደሞ መስተፋቅር ቢኖርራት ይወዳት ነበረ የለም
ዋው ዘሌ በጣም ነው የምወድህ ጀግናው ወንድማችን የቁርጥ ቀን ልጅ
በግድ አግባ የሚልክ የለም ወንድሜ አባትህና እናትህ አሳምን እሳት ውስጥ ውደቅ የሚሉ ቤተስቦች የሉም እንዳልከው እሳ ጥቅም እንጅ ፍቅርን አትሰጥክም ሁሌም
ዘሌ ብዙ ሴተኛ አዳሪዎች መስተፋቅር ያሰራሉ ፀበል ፀበል ፀበል ፀበል ፀበል ይሂድ
I agreed
እኔም እንደዛ ነው የሚመስለኝ በተደጋጋሚ እሷ የህሚሄደው የሚፀፀተው ለዛ ነው ፀበል ነው መፍትሄው ፀበል ግባ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
Sebel ..sebel...yilal ende ??? kkkkkk
@@getahunguda2047 ምነው ምንድነው ያሳቀህ(ሽ) ሰይጣኑ ነው የሚያስገለፍጥሽ (አንቺም )አንተም ፀበል ግባ (ቢ)ሁለት ሰባት ንቅል ብሎ እንዲወጣልሽ መናፍቅ ነሽ(ህ ) መስለኝ ወደል👎
እኔምመትት ነው የምመስልኝ በዙ ገዜ
የፈጣሪ ያለ ምን አይነት ዘመን ደረሰን እች እንኳን ለትደር ለጎረቤትም አትሆንም😮😮
Kkkkk
😂😂😂😂😂😂😂
መጀመሪየ ልልሕ የምፈልገዉ ሤተኛ አዳሪዎች ክብር ያላቸዉ ሢሖኑ
ገላግለው፣እውነቱን፣ነው፣እና፣ከአባቱ፣ጋር፣ተነጋግረህ፣ፍታለት፣እባክህ፣
ዘላለም ዘገየ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ በጣም ነው እማከብርህ የምወድህ
ዘለዬ ❤❤❤❤በጣም ነው የምንውድህ ፈጣርይ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ የእኛ ጀግና ኑርልን❤❤❤❤
ኧረ ይች ምን አይነት ፈጣጣ ነች በፈጣሪ ፍቅረኛው ተመለሽ ወደ ፍቅርሽ ባለጌ ስድ አደግ ከጎኑ ሁኝ ወንድሜ አይዞክ እማይሳሳት የለም ለበጎ ነው ትማርበታለክ
ንስሐ ግባ ፀልይ ስገድ የዝሚት መንፈስ አለብህ የአምልኮ ስግደት ስገድ
ዱካ ሾው እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ ስራህ ይባረክ❤❤❤
ማነው እደኔ ከንስር አይን ወደ ዱካ ሾው የመጣ🎉🎉🎉🎉
እኔ ስሮጥ ተደፍቼልሽ ነበር❤😂😂😂
me ደሞኮ ስሮጥ 😂😂😅😅😅
@@belibeli8619😂😂🎉
Kkkkkkkkk
@@Selamtube-t2r😢😂😂
እግዚያብሔር አምላክ ዝሙትን ይፀየፈዋል ፀበል ተጠመቅ ጸልይ አምላክክን ይቅርታ ጠይቀው መምህር ገጠመኝ የሚል ትምህርት ተከታተል
የኔ አባት ኑርልኝ 👍👍👍
ዘላለም ኑርልን አድናቂህ ነኝ 👍👍
ልጅቷ ምንም ነገር ከማረግ አትመለስም ለቤተሰቦችህ እዉነቱን ተናግረህ አሳምናቸዉ በመተት እንዳታሳብድህ ንሰሀ ገብተህ ወደ ጸሎት ተመለስ አደገኛ ሴት ናት
እግዚአብሔር ይጠብቅ ጀግናው ሰው
😂😂😂😂ጉድ በል ጎንደር በግድ አግባኝ በያገባት ራሱ ምንም አይነት ክብር አያሰጣትም ስያጣጥላት ይኖራል እንጂ ቱ ምን ጉድ ነሽ
ዘሌ የኛ ጀግና እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዛሬ ስጠብቅ ነበር
እናቱ ብታገብውም ትዳር አይሆንሽም በግዴታ አግባኝ ትርፉ ስትስቃይ መኖር ነው አይምስልሽ ቤተስቦቹም ማንነትሽን ስያውቁ ጋብቻውን ይስርዛሉ ፍቅረኛውም አታገባውም ከሁለት ያጣ ማለት እሄ ነው
በርታ ዞላ በጣም ጎበዝ ነህ ግን ጥንቃቄ አይለይህ!
በጭቅጭቅ በግድ የሚሆን ትዳር የለም የኔ ቋንጇ ላንቺ ያለው ኣይጠፋም ኣትጨቃጨቂ እህቴ
እር ጉድ ትዳር በግዴታ ትዳር አይሆንም እግዛብሄር ስፈቅድ ብቻ ነዉ ዜሌ ወንድማችን እግዛብሄር ይጠብቅህ
ሴቷ ጀግና ናት ወጥራ ይዛው በግድ ካላገባሁ ከማለቷ ይበልጥ በደብ ማንነቱን በደብ ገመግማ አይታዋለች
😂😂😂ትክክል
" ዋይታ ለማን ነው? ኀዘን ለማን ነው? ጠብ ለማን ነው? ጩኸት ለማን ነው? ያለ ምክንያት መቍሰል ለማን ነው? የዓይን ቅላት ለማን ነው? የወይን ጠጅ በመጠጣት ለሚዘገዩ አይደለምን? የተደባለቀ የወይንን ጠጅ ይፈትኑ ዘንድ ለሚከተሉ አይደለምን? ወደ ወይን ጠጅ አትመልከት በቀላ ጊዜ፥ መልኩም በብርሌ ባንጸባረቀ ጊዜ፥ እየጣፈጠም በገባ ጊዜ።በኋላ እንደ እባብ ይነድፋል፥ እንደ እፉኝትም መርዙን ያፈስሳል።ዓይኖችህ ጋለሞታዎችን ያያሉ፥ ልብህም ጠማማ ነገርን ይናገራል። በባሕር ውስጥ እንደ ተኛ ትሆናለህ፥ በደቀልም ላይ እንደ ተኛ። መቱኝ፥ ያውም አልተሰማኝም፤ ጐሰሙኝ፥ አላወቅሁምም። መቼ እነሣለሁ? ደግሞ ጨምሬ እሻታለሁ ትላለህ። " መጽሐፈ ምሳሌ 23:29-35
የኔጀግናየጀግናጀገና አላህበህዝነቱ ይጠብቅህያራብአተጠብቃቸውነሥርዘሌን❤❤❤❤እራሣቹጠብቁ😊😊
በቀላሉ ከህይወትህ ሴተኛ አዳሪዋን ማባረር አሐብህ። ለቤተሰብህም 3ቸኛ ወገን ባለበት ግልጹን ንገራቸውና እቅረታ ጠይቃቸው።
እሱም ያው ነው ጨዋ ቢሆን እሷ ሰፈር ባልተገኘ ነበር😂😂😂😂
@@Selamtube-t2r ትክክል. እንደፈለገ እየሆን ጭራሽ እቤቱ ደርስ እያመጣ ማፈርያ ነው
እሄንን ታሪክ ሳይየፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊ አባ መላ ፍርድ ያስደምመኛልሰውዬው ከመሸታ ቤት ሴት ይዞ ቤቱ ያድራል እየተለማመዱ ሄዱና መኖር ጀመሩ ወለዱ ከበዱ ከዛም ሰውዬው ከመሬት ተነስቶ ሂጂ አንቺ ሽርሙጣ ሸሌ ብሎ አባረረራት እሷም ወደ አባ መላ ደጅ ነጠላዋን አንጥፋ አቤት አለች አባመላም ሰውዬውን አስጠርተው የሁለቱን ወገን ክርክር ሰሙአባ መላም ወሰኑከመሽታ ቤት ይዘሀት ስትወጣ የተስማማችሁበት ተመን አለ አሉትአዎን አለእንግዲያውስ ከዛች ቀን ጀምሮ እስካሁን ያደረችበትን ዋጋ አስበህ ደምረህ ክፈላትና አሰናብታት አሉትእሱም ደነገጠ ሂሳቡን ሲያሰላው መሬቱን ፣ከብቱን ቢሸጥ እንደማይከፍለው ሲረዳ ካሁን በኋላ እሷ ሚስቴ ናት ብሎጠቀለላትእናም አንተም ለጭኗ ዋጋ ፣የካሳ ክፍያ አድርገህ መለያየት አለብህ
እሱንማ እየከፈላት ነበር! እሷም ብልህ መሆን አለባት እንዴ ???? መጠቀሚያ መሆን የለባትም አግባብቶ ተብለጥልጦ ሰውን የራሷ ማድረግ በቀላሉ አይቻልም! በቃ ወደ ራስሽ ተመለሺ !!!
የኛ ሀገር ሴቶች ተበላሽተዋል ምናምን እንዳታስነካው ዘላለም እባክህን ተከታተለው
ዘሌ ጀግናው የመስዋትነት ተምሳሌት የመርህ ሰው
ዞላችን ወንድማችን ኑርልን የዛሬዉ ደሞ ባለታሪክ ይገርማል
ይሄ ልጅ የመስተፋቅር አይነጥላ ልካበት ነው እንደዚህ የሆነው አይነጥላዋ ከሚወዳት ፍቅረኛው አጣልታ ከዚች ጋር አገናኝታው ከተገናኘ በኋላየዝሙት መንፈስ አጋባችበት ልጅ በጤናው የበፊተኛዋን ፈቅረኛውን ቢወድም አይነጥላዋ እንዲያገባ እየተከላከለችው ነው ፀበል ይግባ እግዚአብሔር ይማርህ
የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ ያዳምጥ
እረ ጉድ ነዉ በግድ ትዳር ይመሰረታል እንዴ ጀግናዉ ዘልዬ ለናት ላባቱ ግልፁን ንገራቸዉ ያስቁማቸዉ ድግሱን በርግጥ እሱ ስላለመነበት ጋብቻዉን በግድ አገባኝ ሲቀጥል ያልፍላጎቱ ማግባት የለበትም በቃ ለቤተሰቦቹ ሁሉን ነገር ማሳወቅ አለባችሁ ❤❤❤❤
ትዳር በጉልበት በግድአይሆንምበርግጥ ከሴትኛ አዳሪ ወደፖይለት ለ አንድ ቀን ተሞሽሮመውጣት ትልቅ አለምነው አትቀልጂ በልና እናት አባትህ ቢጣሉህ ይሻልሀል ለዘላለሙ ከሚስቁብህ ዘላለም ነግሮ ድግሱ ይቁም ይህቺ መሀይም ተናገር የወላጆችህ ቁጣ ይሻልሀል ከቤት አልወጣም ያለችውን ሰራተኛ ተንኮል ተማርበት ፈጣሪ ይርዳህ
አትሆንህም ቤትህን ቀይር ፍቅረኛክ ማወቅ የለባት አንተ ግን ባለጌ ነክ 😢😢😢😢
ትዳር እንኳን ሳትፈልግ ገብተክበት አይደለም ወደክ ፈቅደክ እንኳን ፈተናው ብዙ ነው የማትወዳት እና ያላመንክበት ከሆነ አታግባት ለቤተሰቦችክ ሌላ ምክንያት ስጣቸው በፍፁም እንዳታገባት ካላመንክበት
ይሄ ልጅ ከዚች ጋር ቢለያይም ፍቅረኛውን አያገባትም ምክንያቱም ሁሉንም ነገር ማወቋ ስለማይቀር
ፍቅረኛው ከስራ ሲመጣ ልትገኝለት ባለመቻሏ ይህ ከተፈጠረ፣ በጤና ባለሙያዋ ፍቅረኛ በኩልም ሌላ የብልግና ታሪክ ይኖራል። ይጣራ። ሴትኛ አዳሪዋ ስራዋ ስለሆነ የምርመራው ሂደት ይወስነዋል።
ጊዚያዊ ግጭት ስለነበረባቸው ተፈጥሮ ስለሆነ በቢዝነስ አደረገው አዛም እዚ ሳይል በመላመድ አብረው ቆዩ ይህን ቤተሰቡ አላወቀም አደረጉት ሊገደድ አይገባም ሁለተኛ ትዳር ማለት ነው።
እንዴት እንደምገልፅህ አላውቅም ይላል....የከሀዲ ሰዎች አባባል
ምን ዓይነት አይናውጣ ሴት ነች አረ ብጋቡም አታኖረውም አመጣጡዋን በንግግሩዋ እየገለፀች እንደት አብሮ ይኖራል
ዘሌእግዚአብሄርይጠብቅህ የኛጀግና🙏🙏❤❤❤
ሴቱ ምነው ክብር አጣ ካልፈለገሽ የምን ድርቅ ነው አንተ ተጠንቀቅ ከእንደዚህ ያሉ ሴቶች ነግሮሽ ከነበረ ወላጆቹም ይህን ህይወትሽን ቢስሙ አይቀበሉም
ሲጀመር ዋጋ የከፈለችልክ እያለች መልከስከስ የሷ ግፍ ነው የጅክነው ያገኘከው ስለዚ አውቀሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ስለዚ መልካም ጋብቻ
እንኳንም ከዛጪቀትዉሥጥ ወተህ በሌላ ተገናኘን ቀጣይ ሥራወችህ ሁሉ ያቅልልህ
ዘልዬ የኔ ጀግና ከንስር አይንጋር ሰላም መሆናችሁ መልካም ነዉ እምነታችሁም አንድ ነዉ ማተብ ነዉ የማየዉ አሁንም በርቱ ይሄንን ልጂም በቤተሰቦቹ ድግምት አድርጋበት እንዳይሆን ፀሎት ያድርግ ፀበል ይሂድ ይስገድ አሁንም መድሃኒት እንዳትጠቀምበት ቄሶች ባለጌዎች ናቸዉ እመብርሃን ትርዳዉ አሜን ዘሌ አንተም በርታ
ሲጀመር ያናናቃቸው የተገናኙበት ቦታ ነው፣ ሲቀጥል ስራና ትዳር እግዚአብሔር ነው የሚሰጠው ፣ ሲቀጥል ትዳር በጉልበት በእንደዚህ አይነት መልኩ አይሆንም።
አንተኮ የጀግኖች ጀግና🎉
መጀመሪያ ያጠፋዉ እሱ ነዉ እናት አባቱ ያገኟት ቀን የስራ ጎደኛዉ እንደሆነች ወይም ከክፍለሀገር መጥታ እሱ ስሌለለ እድታድር ቤቱን ጥሎላት እንደኤደ መንገር ነበረበት ብዙ ምክንያት አለ እደገና እሷ እንደማይወዳት እና ቢዝነስ እዳገናኛቸዉ እያወቀች ልታገባ መዘጋጀቷ ትዳር በግድ የለም እህቴ አስቢበት አንተም ለቤተሰቦችህ ንገራቸዉ እና ወደ ምትወዳት ሽማግሌዉን እስልክ የምትወዳትን አግባ ይቺ ዱርዬ ለንብረትህ ብላ እንጂ ወዳክ አይደለም በተረፈ ፈጣሪ ያግዝህ አንተ ሳትፈልግ እንዴት ሽማግሌ ትልካለህ የተማርክ ነክ
አላህ ወክበር አላህ ያግዝህ ተጠቀቅ
ያንተ ሠላም አያልቅም ፥ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ እንደተባለው ሠላም በሌለበት አሥር ጊዜ ሠላም_ሠላም_ሠላም ... ትለናለህ @
@yebelay1253Don't be negative be positive .
ወይኔ ይችስደግሞ በግዲ ትዳርአለደ😅😅 እግዝብሔር ያላቅሕ ይችንስ 😢😢
ዘሌ ትግት አስፋ እነዛን አይሆዳወች ወድሞቿን ለፍር አቅርባ ሲፈርድባችሁ እሷም ፍቅርኛዋ ድኖ ደስተኛ ሁና ስትኖር ንገርን❤❤
ከንስር አይን ወደ ዱካሾ የመጣችሁ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በሩጫ ተደፍቸ ነበር😂😂😂😂
እኔም😂
እኔም😂
@@RozaEyerus😂😂😂
@@RHAMAYGATA ምን ላድርግ ብለሽ ነው 😂😂😂😂
ጀግናዎች ማነው እንደኔ ከንስር አይን ወደ ዘሌ ረጦ የመጣው ጋይስ እስከ የመዳም ቅመሞችየ ገባ ገባ ገባ በሉ የነዚህ ጀግናዎች በላይክ አሳዩኝ ጋይስ❤❤❤❤❤❤
እኔ
እሯጭ ሁላ😂😂😂፣እረ እኔም ማጀላን ነኝ ስቀልድ ነው፣ማንም የሚቀረኝየለም😅😅😅😅
እኔ
እኔ እራሡ እነሱ ካለቀቁ በኢቶብ መግባት ያሰጠላኛል❤❤❤
እኔም የሁሉቱ ጀግናዎች ከልመጡ እስከ ምመጡ የሶፊ መዳያ የፍቅር ታረክ እስማለሁ ደስ ደስ ይለኛል አንድ አንድ ግዜ ደሞ ስለ ፍቅር መስማት አለብኝ ግን ዝምብይ እኮ የሁላችን ዝም ብለን ተመልካች ሆነ ቀረን አይ ያመዳም ቅመሞችየ ያማታ እንጅራ ይስጠን የእነዚህ ጀግናዎች ደሞ ቅዱስ ሚካኤል በክፉ ይጠልላቹ🙏🙏🙏❤❤❤
ዜድ ወንድሜ የአቶ ኤርሚያስ ልጆችን አግዟቸው ድጋሜ እዛ ህይወት እንዳይገቡ በአላህ በተመሳሳይ ትግስት ትልቅ ጥበቃ ያስፈልጋታል
21:58 22:03
ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው
Alhiweslat.weslam
❤💕
❤❤❤❤ላ ኢላሀ ኢለላ
ትዳር በግደታ አይሆንም ፈጣሪ ሲፈቅዲጂ❤
ይቺ ትዳር ፈልጋ ሳይሆን የፈለገችው ነገር አለ ? እሱ ግን ብልጥ መሆን አለበት ?
እህት ትዳር በፍቅር እንጂ በግዴታ አይሆንም አንቺም ወደ እድልሽ እሱም ወደፍቅረኛው። ለቤተሰቦችህ እንደማታገባት ንገራቸውና ተገላገል
ጀግናው 200k እናስገባውየምትሉ.
🎉🎉
🎉🎉
❤❤❤❤❤
ዘልየ ኑርልን አድናቂህ ነኝ❤❤🇪🇷🇪🇷
ይገርማል እራስሽን አታዋርጂ አልፈልግም ካለ በግድ አግባኝ ይባላል እንዴ እየጠላሽ እንዴት አብሮሽ ይኖራል ርካሽ አትሁኝ እራስሽን አስከብሪ የሚወድሽን አላህ ይስጥሽ ሴት ልጅ ክብር አላት ምን ጉድ ነው አንተ ቤተሠቦችክን ምን አስፈራክ ወንድ ነክ ይረዱሃል አስረዳቸው በግልፅ ሌላ ችግር ውስጥ ሳትገባ በግዜ መፍትሔ አድርግለት ቀላል ነው ዘላለም ጀግናችን በርታ እንወድሃለን
"የወይን ጠጅ ፌዘኛ ያደርጋል፥ ብርቱ መጠጥም ጠበኛ ያደርጋል፤ በዚህም የሳተ ሁሉ ጠቢብ አይደለም።"
መጽሐፈ ምሳሌ 20:1
ጥፋ የምን ሰርግ ይች ትዳር አትሆንክም ንብረት ፈልጋ ነው እንጅ እናት አባትህን መንገር ፍቅረኛህን አምጣ
ዘልየ ላይክ አድርጉት አደኛ ነኝ
አልፈልግም ካለ በግድ ነው እዴ ሲጀመር እቺ ማግባትም የለብህም በግድ አግባኝ ማፈሪያ ምናልባት ንብረት ፈልገሽ ይሆናል ፈጣሪ አድኖታል
እኮ የሆነ የፈለገችው ነገርማ አለ አጋጣሚውን ልጠቀምበት ብላ ነው ሙጭጭ ያለችው
❤🎉❤🎉ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ❤🎉❤🎉❤ትዕግስት ደናነች❤🎉❤🎉
ጀግኖች ዞላ እና የንስርአይን እወዳችኋለሁ በመንገዳችሁ ሁሉ ጌታ ይቅደምላችሁ 🙏🙏❤❤❤❤
ትዳር በግዴታ. አይሆንም. ፈጣሪ. ስፈቅድ ነው ❤❤❤❤
ትክክል
ትክክል
አላገባም ማለት እኮ መብቱ ነው ሴተኛ አዳሪ ስለሆንሽ ሳይሆን በቢዝነስ ነው ያመጣሽ ተግባባቸዋል ፍቅረኛው ደግሞ ሰዓት ስለሌላት አንቺን በሳንቲም ጌዳ ነው ማለት ነው አለቀ በግድ ደሞ ትዳር የለም
እህቴ በግድ እሚሆን የለምና ይሄ ሰው ፍቅርሽን ትዳርሽን አይፈልግምና ወደ ቀልብሽ ተመለሽ ወንድሜም ተሳስተካን ካሳትና ወደፊተኛው ሚስትክ ተመለስ ታማኝ ሁን😢
ተስፋችን በንስር ዓይንና በዘላለም ነው በዚሁ ትጋታቸውና ሀቀኝነታቸው እንዲቀጥሉ ከጎናችሁ ነን የምትሉ ላይክ
ተስፋችን እየሱስ ነው
ከፈጣሪ በታች አትፈላሠፊ@@nobelzerihun5677
ምስኪን የቤት ልጅ ነው ነገሩ በጣም ቀላል ነበር ምስኪንነቱ ነው ቶሎ ወደ ሶሻል ሚዲያ የወጣው!!! አሁንም ወንድማለም ወላጆችህንና ትክክለኛ ፍቅረኛህን ይቅርታ ጠይቀህ ያበጠውን አፈንዳው!!! ሶሻል ሚዲያ ከመውጣቱ በፊት ቢሆን ኖሮ ብዙ መፍትሄ ነበረ!!!
እቺ ለትዳር አትሆንም ካሁኑ ልትደበድብህ ወንድሜ ለቤተሰቦችህ አሳውቅ እሷ ንብረትህን አይታ ነው የመጣችው መተ ት እንዳታሰራብህ ተጠንቀ ቅ ጓደኞችህንም ተውእና ንሰሀ ገብተህ ከጌታ ጋር ተስማማ
የፈጣሪ ያለህ ወንድሜ ትቅርብህ እዳታገባት ይቺ አይን አውጣ ናት መረዳት ካለባት እርዳት በተረፈ ለቤተሱሰብህም ዘላለምን ይዘህ ንገራቸው ፍቅረኛህንም ግልፁን ነግረህ ይቅርታ ጠይቃት ይቺን ግን ቤተሰብህም አንተም ያላችሁበት ቦታ እዳታስደርሷት በመተት እ በጓደኞችህ የኔ ነው በምትለው ሰው ትጎዳሀለች ተጠንቀቅ 😢😢😢
ፍቅረኛ እያለው ምን ከሴትኛ አዳሪ ጋር አልከሰከስ ? እይ ወንድ ::
ይህ ታሪክ ለእንዲህ አይነቱ እንዝላል ወንዶች ትልቅ ትምህርት ነው በገንዘባችሁ እንደፈለጋችሁ ተጨመላልቃችሁ የቁርጡ ቀን ሲመጣ ለትዳር ጨዋሴት ፍለጋ 😢😢😢 እንኳን ተዋረድክ ማነህ የተከበሩ ካፒቴን ሰምተሀል
ተማርን የሚሉ ሰዎች በእንዱህ ያለ ቦታ ሲገኙ ያሳዝናል ያስጠላል። ምንም ፍቅረኛው በስራ ተጠመደች ቢባልም እርሱ እንደሚለው ከስራ ሲመጣ እርሱን ለማግኘት ትቸገራለች ለማለት አያስደፍርም። እርሱ እራሱ ሊያገኛት አልፈለገም ምክንያቱም ሴተኛ አዳሪ ስለለመደ።😡😡😡
ይተከበሩካፒቴን😂😂😂😂😂
ተማሪን እነቃለን የምሉ ሰዊቸ ብዛት እንዲህ ነቸዉ
ክክክክክ ማነህ አተ ከዛየተከበሩው. ካፒቶን😂😂😂
በግዲ አግብቶኝ ይኖር ትላለች ባለጊ ሴት ናት አልፈካሌ ካለ በግራና በቀኝ እሰዋ ፈርማ ትጨርሰው
ደሞ ፁም ፀልይ ስገድ በንስሃ ወደ ፈጣሪ አምላክ ጩህ እግዚአብሔር አምላክ ፀሎትህን ይሰማሃል ከመጠጥና ከዝሙት መራቅ አለብህ እግዚአብሔር አምላክ ዝሙትን አጥብቆ ይፀየፋል አመሰግናለው🙏🙏🙏
ወንዶች እና ሴቶች ችግር ሲያጋጥማችሁ ወደ መጠጥ አትሂዱ:: ይልቅስ አጥብቃችሁ ፀልዩ:: በአንድ ቀን መጠጥ ወንድማችን እንዲህ ውስብስብ ነገር ውስጥ ገባ::
ምንም ይሁን ምንም ይፈጠር ቤተሰቦችህ ይረዱሀል ይችን አግብተህ ቤተሰቦችህን ከምታሰድብ እውነቱን ተናግረህ ገደል ትግባ ባታገባ ቆመህ ብትቀርስ ያችኛይተ ላንተ ካላት የትም አትሄድም እድሜ ልክህን ከምትፀፀት እሷን አግብተህ
ሴተኛ አዳሪ እኮ አብዛህኞቹ ሰውን ለመሳብ ስሉ መድሐኒት ያደርጋሉ ስለዚ ልጅ ፀበል ይጠመቅ😢
ፈልጎ ነው ያደረገው ነገር ግን ስህተት ነው
አዎን ውሰድት
ተወዳጁ ወንድማችን አቶ ዘላለም በርታ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው ቅን ወንድማችን !
በዚ መገድ በ ግድ ካልተጋባን እረ ጉድ ፈላ ነገሩ የተገናኙበት ቦታ ነውያናናቃቸው ፈጣሪየ ትግስቱን ስጠኝ አለች የፍሱን
😮😂😂😂
😂😂😂😂😂
ገዳም ሂድ ኣባቶችን ኣማክር የመምህር ተስፋየ ኣበራ ትምህርት ተከታተል
መጀመሪያ የመምህር ተሰፍዬ አበራን ገጠመኝ ያዳምጥ የበለጠ ይለወጣል
ብዙነገሪ ሆናልህ በአንድ ቀን ቅሬታ ፊቅረዋን መሬት አወረድክ ሰዉ የሠራዉን ያንኑ ያጭድል ስራህን ነዉ እያጨድክ ነዉ ያለሄዉ ንስሃ ግባ ጌታ ይቅሪ ይበልህ
ዞላ ጀግናችን ወንድማችን የምንወድህ የምናከብርህ እድሜህን ያርዝምልህ
ዘሌ እኮን ደና መጣህ የነ ትግስትን በድል ስላጠናቀቃችሁ በብዙ ችግር ተወታችሁታል ደስታዬ ወደር የለውምየኔ ምርጥ ወጣት ስርአትህ ለሠው ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ልጅ ሳይፈልግ ወደ ትዳር ግባ ሊባል አይችል በራሱ መወሰን አለበት ፍቅረኛው ብሰማ ጥሩ ነገር አይፈጠርም እሶ እያለች ከሴተኛ አዳሪጋ መተኛቱን ስሠማ
ጀግናው ወንድማችን ዘሌ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ኑርልን እንወድሃለን እናከብርሀለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣክ ዘላለም ዘገየ እና የንስር አይን ጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤
እውነትን ለመናገር ይህች ልጅ ሀይለኛ ናት።ዝቅዝቃ ወፌ ላላ እንደምትገርፍህ እትጠራጠር።
አይ ዘላለም ዘገየ ጥያቄዎችህ እንዴት አንጀት እንደሚያርስ ግልፅና ግልፅ እኮ ነህ ሰው በሚገባው መንገድ ስለሆነ እናመሰግናለን ማስተማሪያ ስለሆነ ትክክል ነው ፓይለቱ ትክክል አይመስልም ድንዝዝ ያለ ይመስላል ወዶ አይመስለኝም ይጣራልን
እናተ ሁለት የኢ/ያ ጀግኖች አላህ ሂዳያ እደሠጣቸሁ ተመኝሁላችሁ መገዳችሁን ግልጽ ያድርግላችሁ ጀግኖች ኑሩላትለኢ/ዮ
አሚን ያረብ
Ameen
❤❤እኔራሱ በጣም የምመኝላቸዉ ነዉ ያረብ
አሚንንን
ወላሂ እኔ ለራሱ መኞቴ ነው በንደዝህ ኸይረ ስራቸው አላህ ሂዳ ቢሰጣቸው ዱንያ ወል አኼራ የማረ ንሮ ይኖራቸዋል
ዘልይ እድት ናችሁ ቤተስብ ሁሎስላም ❤❤እናት ጅግኖች ስላማችሁ ይብዛልኝ ናስርይ ምርጥ ጀግና ናችሁ ❤
ዘሌ ጀግናችን ብዙ የሴትኛ አዳሪ ሴቶች መስተፋቅር ያስራሉ ፀበል ዉሰዱት መፍተሔው ጸበል ነው ንሰሐ ገብተህ ፁም ጸልይ መንፈሳዊ ቡታ ሂድ ለዝሙት የሚጋብዝ በታወች አትሂድ አትስከር ሰካር ለዝሙት ይገፋፋሃል
እራሱ መፍታት ይችል ነበር ሚዲያ ሳያወጣ ለቤተሰቡ እውነቱን መናገር ነበረበት በቃ አስፈልጎኝ ከሴተኛ አዳሪ አደርኩ ብለህ ለናትና አባትህ መናገር ነበረብህ:: ገበናህን በአደባባይ ከምታወጣ ቤተሰብህን አጥፍቻለሁ ይቅር በሉኝ ብለህ መጨረስ ነበረብህ:: you are not under 18 years old you can decide your life ግን ቤተሰብህ አንተን ሊድሩህ አይችሉም እነሱ አንተ ትዳር እንድትይዝ ብለው ነው ወዲያው ልትነግራቸው ይገባ ነበር:: ፊትህ ቢሸፈንም በድምጽህ ማንነትህ ይታወቃል ይሄ የብዙ ወንዶች ስህተት ነው::
ግን እኮ ለሌሎች መማሪያ ይሆናል እንኳንምሚዲያ ላይወጣ
Age is just number should respect the parents
ሚድያ ላይ መውጣቱ ለሱ ባይጠቅምም ለሰሚው ግን ትምህርት ይሆናል 🙏🙏
በፍጹም ከማትፈልጋት ሴት እንዳትኖር ወንድሜ ሰው የማያደርገው አላደረግክም አትሆንህም ትዳር በግድ ህወት ያጨልማል አታግባት ደረቅ ባሌጌ ናት አታግባት አንተ በርታ አንቺ ልጅ ክብር የለሽም ሚያፈቅርሽ ሰው ፈልጊ ምነው ራስሽን አዋረድሽ ባለታሪክ አትፍራ በርታ
ከንስር አይን ጨርሼ ወደ ዘላለም መጣሁ የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤
ደምሪኙ ዉዴ
@@genetteshome3906እሽ እማ አንችም ደምርኝ
እኔም
አሑንም የምንወልዳቸዉን እና የተወለዱት ሤት ልጆቻችን ምን እንደሚሕኑ ሥለማናቅ ለልጆቻችን ግፍ ባናሥቀምጥ
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላሁ አክበር
ዘላለም በሌላ ጉዳይ መጣህ የኛ ጀግና አኔ የንስር ተከታታይ ነበርኩ ግን የትዕግስ ጉዳይ ተከታይህ አርጎኛል ሰናይ ዘመን ይሁንልህ ልጄ❤
ኤረ ዘላለም ምን ጉድ ታሰማናለህ ልጁ ጥፋት አለበት መጀመሪያ ከፍቅረኛዉ ጋር ስጣላ እዛው አልጋ ይዞ ነበረ ማደር የነበረበት እቤቱ ማመላለሳት ምን የምሉት ነው ?የሆነ ሆኗል አንችም ተረጋግ እግዚአብሔር የተሻለ ባል ይሰጥሻል። በግድ አግብተሽዉ ነጌ ላይ ችግር ላይ እንዳትወድቅ አይዞሽ ።
ካፒተኑ መጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋር በንሰሀ ምህረት ጠይቅ እግዚአብሔር በማንም በደል አያላግጥም የምህረት አምላክ ስለሆነ ሲቀጥል ቤተሰብህ ቤተሰብህ ነው ቁጭ አርገህ አስረዳቸው ሰው በተለያየ አጋጣሚ በህይወቱ የሚፀፀትበትን ስህተት ይሰራል ቤተሰቦችህን እውነቱን አስረዳቸው
ወንድማችን እንደ ሰዉ ሲታሰብ ያሳፍራልና ግን ልጅቷ መስተፈቅር አለባት በዛ ነው ያጠመደቹ ጸበል ሂድ ውንድማችን ከስራህም አንጻር እኔ እንደ ምረዳዉ ልጅ ለማዋረድ የፈለገ መፈስ አለ ወይም በስራህ የቀና ወይም ከቤተሰብ የመጣ ልጅቷ ደሞ አትለቅህም❤❤❤❤❤
አንተ ደሞ መስተፋቅር ቢኖርራት ይወዳት ነበረ የለም
ዋው ዘሌ በጣም ነው የምወድህ ጀግናው ወንድማችን የቁርጥ ቀን ልጅ
በግድ አግባ የሚልክ የለም ወንድሜ አባትህና እናትህ አሳምን እሳት ውስጥ ውደቅ የሚሉ ቤተስቦች የሉም እንዳልከው እሳ ጥቅም እንጅ ፍቅርን አትሰጥክም ሁሌም
ዘሌ ብዙ ሴተኛ አዳሪዎች መስተፋቅር ያሰራሉ ፀበል ፀበል ፀበል ፀበል ፀበል ይሂድ
I agreed
እኔም እንደዛ ነው የሚመስለኝ በተደጋጋሚ እሷ የህሚሄደው የሚፀፀተው ለዛ ነው ፀበል ነው መፍትሄው ፀበል ግባ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
Sebel ..sebel...yilal ende ??? kkkkkk
@@getahunguda2047 ምነው ምንድነው ያሳቀህ(ሽ) ሰይጣኑ ነው የሚያስገለፍጥሽ (አንቺም )አንተም ፀበል ግባ (ቢ)ሁለት ሰባት ንቅል ብሎ እንዲወጣልሽ መናፍቅ ነሽ(ህ ) መስለኝ ወደል👎
እኔምመትት ነው የምመስልኝ በዙ ገዜ
የፈጣሪ ያለ ምን አይነት ዘመን ደረሰን እች እንኳን ለትደር ለጎረቤትም አትሆንም😮😮
Kkkkk
😂😂😂😂😂😂😂
መጀመሪየ ልልሕ የምፈልገዉ ሤተኛ አዳሪዎች ክብር ያላቸዉ ሢሖኑ
ገላግለው፣እውነቱን፣ነው፣እና፣ከአባቱ፣ጋር፣ተነጋግረህ፣ፍታለት፣እባክህ፣
ዘላለም ዘገየ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ በጣም ነው እማከብርህ የምወድህ
ዘለዬ ❤❤❤❤በጣም ነው የምንውድህ ፈጣርይ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ የእኛ ጀግና ኑርልን❤❤❤❤
ኧረ ይች ምን አይነት ፈጣጣ ነች በፈጣሪ ፍቅረኛው ተመለሽ ወደ ፍቅርሽ ባለጌ ስድ አደግ ከጎኑ ሁኝ ወንድሜ አይዞክ እማይሳሳት የለም ለበጎ ነው ትማርበታለክ
ንስሐ ግባ ፀልይ ስገድ የዝሚት መንፈስ አለብህ የአምልኮ ስግደት ስገድ
ዱካ ሾው እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ ስራህ ይባረክ❤❤❤
ማነው እደኔ ከንስር አይን ወደ ዱካ ሾው የመጣ🎉🎉🎉🎉
እኔ ስሮጥ ተደፍቼልሽ ነበር❤😂😂😂
me ደሞኮ ስሮጥ 😂😂😅😅😅
@@belibeli8619😂😂🎉
Kkkkkkkkk
@@Selamtube-t2r😢😂😂
እግዚያብሔር አምላክ ዝሙትን ይፀየፈዋል ፀበል ተጠመቅ ጸልይ አምላክክን ይቅርታ ጠይቀው መምህር ገጠመኝ የሚል ትምህርት ተከታተል
የኔ አባት ኑርልኝ 👍👍👍
ዘላለም ኑርልን አድናቂህ ነኝ 👍👍
ልጅቷ ምንም ነገር ከማረግ አትመለስም ለቤተሰቦችህ እዉነቱን ተናግረህ አሳምናቸዉ በመተት እንዳታሳብድህ ንሰሀ ገብተህ ወደ ጸሎት ተመለስ አደገኛ ሴት ናት
እግዚአብሔር ይጠብቅ ጀግናው ሰው
😂😂😂😂ጉድ በል ጎንደር በግድ አግባኝ በያገባት ራሱ ምንም አይነት ክብር አያሰጣትም ስያጣጥላት ይኖራል እንጂ ቱ ምን ጉድ ነሽ
ዘሌ የኛ ጀግና እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዛሬ ስጠብቅ ነበር
እናቱ ብታገብውም ትዳር አይሆንሽም በግዴታ አግባኝ ትርፉ ስትስቃይ መኖር ነው አይምስልሽ ቤተስቦቹም ማንነትሽን ስያውቁ ጋብቻውን ይስርዛሉ ፍቅረኛውም አታገባውም ከሁለት ያጣ ማለት እሄ ነው
ትክክል
በርታ ዞላ በጣም ጎበዝ ነህ ግን ጥንቃቄ አይለይህ!
በጭቅጭቅ በግድ የሚሆን ትዳር የለም የኔ ቋንጇ ላንቺ ያለው ኣይጠፋም ኣትጨቃጨቂ እህቴ
እር ጉድ ትዳር በግዴታ ትዳር አይሆንም እግዛብሄር ስፈቅድ ብቻ ነዉ ዜሌ ወንድማችን እግዛብሄር ይጠብቅህ
ሴቷ ጀግና ናት ወጥራ ይዛው በግድ ካላገባሁ ከማለቷ ይበልጥ በደብ ማንነቱን በደብ ገመግማ አይታዋለች
😂😂😂ትክክል
" ዋይታ ለማን ነው? ኀዘን ለማን ነው? ጠብ ለማን ነው? ጩኸት ለማን ነው? ያለ ምክንያት መቍሰል ለማን ነው? የዓይን ቅላት ለማን ነው?
የወይን ጠጅ በመጠጣት ለሚዘገዩ አይደለምን? የተደባለቀ የወይንን ጠጅ ይፈትኑ ዘንድ ለሚከተሉ አይደለምን?
ወደ ወይን ጠጅ አትመልከት በቀላ ጊዜ፥ መልኩም በብርሌ ባንጸባረቀ ጊዜ፥ እየጣፈጠም በገባ ጊዜ።
በኋላ እንደ እባብ ይነድፋል፥ እንደ እፉኝትም መርዙን ያፈስሳል።
ዓይኖችህ ጋለሞታዎችን ያያሉ፥ ልብህም ጠማማ ነገርን ይናገራል።
በባሕር ውስጥ እንደ ተኛ ትሆናለህ፥ በደቀልም ላይ እንደ ተኛ። መቱኝ፥ ያውም አልተሰማኝም፤ ጐሰሙኝ፥ አላወቅሁምም። መቼ እነሣለሁ? ደግሞ ጨምሬ እሻታለሁ ትላለህ። " መጽሐፈ ምሳሌ 23:29-35
የኔጀግናየጀግናጀገና አላህበህዝነቱ ይጠብቅህያራብአተጠብቃቸውነሥርዘሌን❤❤❤❤እራሣቹጠብቁ😊😊
በቀላሉ ከህይወትህ ሴተኛ አዳሪዋን ማባረር አሐብህ። ለቤተሰብህም 3ቸኛ ወገን ባለበት ግልጹን ንገራቸውና እቅረታ ጠይቃቸው።
እሱም ያው ነው ጨዋ ቢሆን እሷ ሰፈር ባልተገኘ ነበር😂😂😂😂
@@Selamtube-t2r ትክክል. እንደፈለገ እየሆን ጭራሽ እቤቱ ደርስ እያመጣ ማፈርያ ነው
እሄንን ታሪክ ሳይ
የፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊ አባ መላ ፍርድ ያስደምመኛል
ሰውዬው ከመሸታ ቤት ሴት ይዞ ቤቱ ያድራል እየተለማመዱ ሄዱና መኖር ጀመሩ ወለዱ ከበዱ
ከዛም ሰውዬው ከመሬት ተነስቶ
ሂጂ አንቺ ሽርሙጣ ሸሌ ብሎ
አባረረራት እሷም ወደ አባ መላ ደጅ ነጠላዋን አንጥፋ አቤት አለች አባመላም
ሰውዬውን አስጠርተው የሁለቱን ወገን ክርክር ሰሙ
አባ መላም ወሰኑ
ከመሽታ ቤት ይዘሀት ስትወጣ የተስማማችሁበት ተመን አለ አሉት
አዎን አለ
እንግዲያውስ
ከዛች ቀን ጀምሮ እስካሁን ያደረችበትን ዋጋ
አስበህ ደምረህ ክፈላትና አሰናብታት አሉት
እሱም ደነገጠ
ሂሳቡን ሲያሰላው መሬቱን ፣ከብቱን ቢሸጥ
እንደማይከፍለው ሲረዳ
ካሁን በኋላ እሷ ሚስቴ ናት ብሎ
ጠቀለላት
እናም
አንተም ለጭኗ ዋጋ ፣የካሳ ክፍያ አድርገህ መለያየት አለብህ
እሱንማ እየከፈላት ነበር! እሷም ብልህ መሆን አለባት እንዴ ???? መጠቀሚያ መሆን የለባትም አግባብቶ ተብለጥልጦ ሰውን የራሷ ማድረግ በቀላሉ አይቻልም! በቃ ወደ ራስሽ ተመለሺ !!!
የኛ ሀገር ሴቶች ተበላሽተዋል ምናምን እንዳታስነካው ዘላለም እባክህን ተከታተለው
ዘሌ ጀግናው የመስዋትነት ተምሳሌት የመርህ ሰው
ዞላችን ወንድማችን ኑርልን የዛሬዉ ደሞ ባለታሪክ ይገርማል
ይሄ ልጅ የመስተፋቅር አይነጥላ ልካበት ነው እንደዚህ የሆነው አይነጥላዋ ከሚወዳት ፍቅረኛው አጣልታ ከዚች ጋር አገናኝታው ከተገናኘ በኋላየዝሙት መንፈስ አጋባችበት ልጅ በጤናው የበፊተኛዋን ፈቅረኛውን ቢወድም አይነጥላዋ እንዲያገባ እየተከላከለችው ነው ፀበል ይግባ እግዚአብሔር ይማርህ
የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ ያዳምጥ
እረ ጉድ ነዉ በግድ ትዳር ይመሰረታል እንዴ ጀግናዉ ዘልዬ ለናት ላባቱ ግልፁን ንገራቸዉ ያስቁማቸዉ ድግሱን በርግጥ እሱ ስላለመነበት ጋብቻዉን በግድ አገባኝ ሲቀጥል ያልፍላጎቱ ማግባት የለበትም በቃ ለቤተሰቦቹ ሁሉን ነገር ማሳወቅ አለባችሁ ❤❤❤❤
ትዳር በጉልበት በግድአይሆንምበርግጥ ከሴትኛ አዳሪ ወደፖይለት ለ አንድ ቀን ተሞሽሮመውጣት ትልቅ አለምነው አትቀልጂ በልና እናት አባትህ ቢጣሉህ ይሻልሀል ለዘላለሙ ከሚስቁብህ ዘላለም ነግሮ ድግሱ ይቁም ይህቺ መሀይም ተናገር የወላጆችህ ቁጣ ይሻልሀል ከቤት አልወጣም ያለችውን ሰራተኛ ተንኮል ተማርበት ፈጣሪ ይርዳህ
አትሆንህም ቤትህን ቀይር ፍቅረኛክ ማወቅ የለባት አንተ ግን ባለጌ ነክ 😢😢😢😢
ትዳር እንኳን ሳትፈልግ ገብተክበት አይደለም ወደክ ፈቅደክ እንኳን ፈተናው ብዙ ነው የማትወዳት እና ያላመንክበት ከሆነ አታግባት ለቤተሰቦችክ ሌላ ምክንያት ስጣቸው በፍፁም እንዳታገባት ካላመንክበት
ይሄ ልጅ ከዚች ጋር ቢለያይም ፍቅረኛውን አያገባትም ምክንያቱም ሁሉንም ነገር ማወቋ ስለማይቀር
ፍቅረኛው ከስራ ሲመጣ ልትገኝለት ባለመቻሏ ይህ ከተፈጠረ፣ በጤና ባለሙያዋ ፍቅረኛ በኩልም ሌላ የብልግና ታሪክ ይኖራል። ይጣራ።
ሴትኛ አዳሪዋ ስራዋ ስለሆነ የምርመራው ሂደት ይወስነዋል።
ጊዚያዊ ግጭት ስለነበረባቸው ተፈጥሮ ስለሆነ በቢዝነስ አደረገው አዛም እዚ ሳይል በመላመድ አብረው ቆዩ ይህን ቤተሰቡ አላወቀም አደረጉት ሊገደድ አይገባም ሁለተኛ ትዳር ማለት ነው።
እንዴት እንደምገልፅህ አላውቅም ይላል....የከሀዲ ሰዎች አባባል
ምን ዓይነት አይናውጣ ሴት ነች አረ ብጋቡም አታኖረውም አመጣጡዋን በንግግሩዋ እየገለፀች እንደት አብሮ ይኖራል
ዘሌእግዚአብሄርይጠብቅህ የኛጀግና🙏🙏❤❤❤
ሴቱ ምነው ክብር አጣ ካልፈለገሽ የምን ድርቅ ነው አንተ ተጠንቀቅ ከእንደዚህ ያሉ ሴቶች ነግሮሽ ከነበረ ወላጆቹም ይህን ህይወትሽን ቢስሙ አይቀበሉም
ሲጀመር ዋጋ የከፈለችልክ እያለች መልከስከስ የሷ ግፍ ነው የጅክነው ያገኘከው ስለዚ አውቀሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ስለዚ መልካም ጋብቻ
እንኳንም ከዛጪቀትዉሥጥ ወተህ በሌላ ተገናኘን ቀጣይ ሥራወችህ ሁሉ ያቅልልህ
ዘልዬ የኔ ጀግና ከንስር አይንጋር ሰላም መሆናችሁ መልካም ነዉ እምነታችሁም አንድ ነዉ ማተብ ነዉ የማየዉ አሁንም በርቱ ይሄንን ልጂም በቤተሰቦቹ ድግምት አድርጋበት እንዳይሆን ፀሎት ያድርግ ፀበል ይሂድ ይስገድ አሁንም መድሃኒት እንዳትጠቀምበት ቄሶች ባለጌዎች ናቸዉ እመብርሃን ትርዳዉ አሜን ዘሌ አንተም በርታ
ሲጀመር ያናናቃቸው የተገናኙበት ቦታ ነው፣ ሲቀጥል ስራና ትዳር እግዚአብሔር ነው የሚሰጠው ፣ ሲቀጥል ትዳር በጉልበት በእንደዚህ አይነት መልኩ አይሆንም።
አንተኮ የጀግኖች ጀግና🎉
መጀመሪያ ያጠፋዉ እሱ ነዉ እናት አባቱ ያገኟት ቀን የስራ ጎደኛዉ እንደሆነች ወይም ከክፍለሀገር መጥታ እሱ ስሌለለ እድታድር ቤቱን ጥሎላት እንደኤደ መንገር ነበረበት ብዙ ምክንያት አለ እደገና እሷ እንደማይወዳት እና ቢዝነስ እዳገናኛቸዉ እያወቀች ልታገባ መዘጋጀቷ ትዳር በግድ የለም እህቴ አስቢበት አንተም ለቤተሰቦችህ ንገራቸዉ እና ወደ ምትወዳት ሽማግሌዉን እስልክ የምትወዳትን አግባ ይቺ ዱርዬ ለንብረትህ ብላ እንጂ ወዳክ አይደለም በተረፈ ፈጣሪ ያግዝህ አንተ ሳትፈልግ እንዴት ሽማግሌ ትልካለህ የተማርክ ነክ
አላህ ወክበር አላህ ያግዝህ ተጠቀቅ
ያንተ ሠላም አያልቅም ፥ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ እንደተባለው ሠላም በሌለበት አሥር ጊዜ ሠላም_ሠላም_ሠላም ... ትለናለህ @
@yebelay1253
Don't be negative be positive .