የአባትዋን ገዳይ ለመበቀል አዲስ አበባ መጥታ የቤት ሰራተኛ ሆና የተቀጠረችው የሀዋሳዋ ባለሀብት ከ አሰሪዎችዋ ጋር ተፋጠጠች።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @ynserayne
    @ynserayne  8 месяцев назад +383

    ያዘጋጀቻቸው አካባቢው ላይ የነበሩ ወጣቶች ግብ ግብ ፈጥረው ጥቂት ቪዲዮ አጥፍተውብናል። ሙሉ ታሪኩን ከባለታሪኮቹ ያልሰማችሁት ለዛ ነው። ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ።

    • @የትግልህይወት
      @የትግልህይወት 8 месяцев назад +13

      አንተ ጀግና የጀግና ልጅ ዘመንህ ይባርክ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ስወድህ❤❤

    • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
      @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 8 месяцев назад +7

      እናት ወልዳለች የኔ ጀግና ወድም ሸ አመት ኑርልን በምገድህ ሁሉ እመብርሀን ትቅደምልህ ጀግናዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @obsinethundaa
      @obsinethundaa 8 месяцев назад +4

      Wandime quturik tsafilin ebakiy

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 8 месяцев назад +5

      ያጓትክ ነገር እንዴት ሆነ

    • @amaamm5799
      @amaamm5799 8 месяцев назад +8

      እደው በፈጠረህ እራስህን በደብጠብቅ

  • @SifenJorje
    @SifenJorje 8 месяцев назад +126

    አንተን ሳይ የሐቅና የእውነት ጀግኖች በውስጥህ ይታየኛል ምን እንደምልህ አላቅም የወላዲት አምላክ ልጅ መድሐንያለም ይጠብቅህ ወንድሜ የጀግኖች ጀግና

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 8 месяцев назад +2

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ጀግና

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 8 месяцев назад +541

    እስኪ ይሄንን ጀግና ወድም የሚወድ በላይክ አሳዩኝ❤❤

    • @Dubai-lr7jw
      @Dubai-lr7jw 8 месяцев назад

      የሚወድ. ብቻ❤❤❤❤❤

    • @SelimHassen
      @SelimHassen 8 месяцев назад +2

      ​@@Dubai-lr7jw❤❤❤

    • @Fatima-w1l9h
      @Fatima-w1l9h 8 месяцев назад

      ❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪​@@Dubai-lr7jw

    • @Taggist-rx6wr
      @Taggist-rx6wr 8 месяцев назад +3

      ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Hana-s5d1i
      @Hana-s5d1i 8 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @Radiya22
    @Radiya22 8 месяцев назад +74

    እውነት ብትደበቅ ቀኗን ጠብቃ ትወጣለች እስኪ ለዚህ ጀግናጋዜጠኛ የምቶዱ ላይክ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 8 месяцев назад +5

    You save family life thank you brother

    • @hannatsehaye5097
      @hannatsehaye5097 8 месяцев назад

      Tell him to go to Tsebel he will be okay 😊

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 8 месяцев назад +218

    ድኖም ማየት እንፈልጋለን ምትሉ 👍🏿👍🏿ግጩ

    • @Betelehemsimon
      @Betelehemsimon 8 месяцев назад +1

      awu👍👍

    • @Asklit-ll6fd
      @Asklit-ll6fd 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

    • @GiaJojo
      @GiaJojo 3 месяца назад

      😢😢አባትዋን ኮነዉ የገደለዉ እኔም ብሆን አደርገዋለዉ❤❤❤😢😢😢

  • @abrhamaregawi7599
    @abrhamaregawi7599 8 месяцев назад +194

    እድሜ ይስጥህ የዘመኑ ጀግና ጋዜጣኛ

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 8 месяцев назад +85

    አንተ ጎበዝ ጋዜጠኛ በለቀቀበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤

  • @TsigaSelama
    @TsigaSelama 2 месяца назад +1

    የበቀል መንፈፈስ እግዚብሔር ይገስፀው የታመመው ፀበል ይጠመቅ ጋዜጠኛ ወድማችን በጣም ጎበዝ እግዚብሔር ይጠብቅህ ከዚ የበለጠ እንድትሰራ የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ ብታዳምጥ ለምትሰራቸው ስራወችህ በጣም ይጠቅምሃል

  • @HeliHaile
    @HeliHaile 8 месяцев назад +26

    ይገርማል ልጁ ትረፍ ሲለው ነው አንተ ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 8 месяцев назад +131

    ዋው አንተልጅ ፖሊስ ሁነህ ህዝቡ ህን ማገልገል አለብህ❤❤❤❤ጀግና ነህ ብቻ አገልጽህም

    • @aminaapp4643
      @aminaapp4643 8 месяцев назад +17

      ፖሊስ ምን ይስራል አቅመ ደካማን መደብደብ ነው ሰራቸው ወንጀለኛን መቼ ይይዛሉ

    • @sabamekuria959
      @sabamekuria959 8 месяцев назад +2

      Police men yesetwal be gubo new Ye emiserut heg malet yelem nesuhan hezeb be deron yechefcheg yegdel enji yehe jegna gazetegna seraw betam betam Ke Police Ye emiblet new

    • @ZelHavt
      @ZelHavt 8 месяцев назад

      He should be minister of justice not just an ordinary policeman

    • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
      @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 8 месяцев назад +4

      እዴ የምን ፖሊሰ ነዉ ከነሱ 100% እየሰሩ ያሉት ጋዜጤኛ መሰሉኝ የዘድሮ ፖሊሰ ምንም ጥቅም የላቸዉም ይዘዉ ሲስጡቸዉ እኮ ይለቁቸዋል በሙሰና እማይረቡ😢😢

    • @zainasied615
      @zainasied615 8 месяцев назад

      ​@aminaaእpp4643 እይወላ😢

  • @MeazaMamo-um2dn
    @MeazaMamo-um2dn 8 месяцев назад +79

    ዛሬ አንደኛ ነኝ በሉ ገባገባ በሉ ይሄን ጀግና ወንድማችን እናበረታታው

  • @titima142
    @titima142 8 месяцев назад +41

    realy love you
    ግን ልጁ ከነ ሚስቱ ለሰራተኛቸው የነበራቸው ክብር እንዴት ደስ ይላል ደግ መሆን ለራስ ነው አላህ አተረፋቸው ልጃችን ነች እያለ

  • @taz3739
    @taz3739 8 месяцев назад +19

    ጋዘጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ እውነቱን በርብሮ የሚያወጣ እግዛአብሔር ይጠብቅህ ❤ 🙏🙏🙏

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 8 месяцев назад +13

    ወንድሜ እባክህ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳህ ❤❤❤❤❤ድንቅ ስው እውነተኛ አምላክ እሱ ይጠብቅህ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 8 месяцев назад +15

    አተ ግን ጀግናና ጀግና ብቻ ነህ በጣም የሚገርምና በምንም አይነት መገድ ፈልፍለህ እደምታወጣ ይገርመኛል❤በርታ የስራው ዘለቄታብዙም እድትቀጥል ባልደገፍህም ለጊዜው በርታ እ/ር ይጠብቅህ

  • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
    @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 8 месяцев назад +60

    እባካችሁ 100% እናሰገባዉ ይህን ጀግና በማርያም ኦርቶዶክሶች በአላህ ሞሰሊሞችም እህት ወድሞቸ እናግዘዉ😢😢 የኔ ጀግና ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZainabaWaso
      @ZainabaWaso 3 месяца назад

      ሽአመትኑርልንን፣ጅግናነህ❤

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 8 месяцев назад +196

    እኔ ግርም የሚለኝ ከሠው ቤት ገብቶ በልቶ ጠጥቶ አለማመስግን ምን ይሉታል ላይክ እያረጋችሁ ግቡ
    እረ ለጀግናችን100kይገበዋል እናስገበው ሸር ሸረ አርጉ
    የምስጊን እንባ አባሽ ፈጣሪ በየሂድክበት ይከተልክ❤❤

  • @martellaverde7510
    @martellaverde7510 8 месяцев назад +6

    ጎበዝ በርታ በጣም ነው የማደቅህ እራስክን ጠብቅ እግዚሐብሄር ካተጋር ይሁን በተጨማሪ የልጁን መጨረሻ አሳውቀን ተባረክ እግዚሐብሄ ውለታህን ይክፈለው አብዝቶ ይባርክህ።

  • @cherinetgobena7464
    @cherinetgobena7464 8 месяцев назад +8

    በጣም ጀግና ነህ በእውነት እስከዛሬ የስራሃቸው ክትትሎች ሁሉ በቂ እውቀትና ችሎታ እንዳለህ አሳይተሃል በእውንት የምታኮራ ነህ ጤንነትህን ግን ጠብቅ ጀግና የማትፈራ ለእውነት የቆምክ መሆንክን አስመስክረሃልበርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!!

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 8 месяцев назад +30

    ጀግናዉ ሚስትህ ምን ያህል እድለኛ ናት የልብ ልብ ነው የሚሰማት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የህዝባችን ጅግና

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA 8 месяцев назад

      Ene negn mistu tadiye❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SelamSeli-e3t
      @SelamSeli-e3t 8 месяцев назад +1

      ​@@HirutseyoumA😅

  • @מאמיטרגה
    @מאמיטרגה 8 месяцев назад +29

    በእውነት ይህን ጀግነ ጋዜጠኝ ተባብርን እሆን ጀረጃ እነድረሰው🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yalemzewdendashaw-gn9gd
    @yalemzewdendashaw-gn9gd 8 месяцев назад +21

    በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ
    ይሄ ልጅ አትርፈህዋል እሷንም ነፍስ ከማጥፋት ታድገሀታል❤❤❤

  • @سامرخالد-ك7ض
    @سامرخالد-ك7ض 2 месяца назад +1

    ጀግናው ትለያለህ እራስህን ጠብቅ አበሳው እመብርሀን ትጠብቅህ በዚ ዘመን እዳተያለ እውነትን የሚኖር ማገኘት መታደል ነው❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 8 месяцев назад +7

    ጀግና ወንድማችን አንተን ለኛ የስጠ ጌታ ስሙ ይባርክ ይክበር ❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 8 месяцев назад +80

    እባካችሁ እባካችሁ ወገኖች ይሄንን ድንቅ .. ታታሪ ..ጀግና
    የጀመረውን ስራ ከግብ ሳያደርስ .. እማያርፍ @ እማይተኛ .. ድንቅ ጀግና !
    በላይክ @ በ ሼር ...@ በ ስብስክራይብ እናስደስተው @ እናግዘው እኛን አይጎዳንም !
    እሱን ግን ይጠቅመዋል
    👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @NdH-z9t
    @NdH-z9t 8 месяцев назад +22

    ወይኔ አንተ ልጅ አንተ ጀግናእናት ወለደችሕ ማሐጸኖ ይባረክ አንተንም አላሕ ይብቅሕ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 8 месяцев назад +19

    ሰላምህ ይብዛ ጀግናችን በመንገድህ ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ

  • @simretambi2760
    @simretambi2760 8 месяцев назад +3

    እውነት ጀግና ናት የቤተሰብን ጠላት አለመበቀል አይቻልም

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 8 месяцев назад +2

    ደግ ስው ነህ ምርጥ ስራ እየስራህ ነው ይህን ችግር ለመቅረፍ ምን ያህል በታዳጌ ልጆች ላይ ይስራል ይህን ችግር ለመቅረፍ የስውንም አስተሳስብ ለመቀየር በመልካምነት ላይ ስፋ ያለ ስልጠና በስራ ላይ ሌውልየሚገባው የተጠናከረ ይህዝብ ጥረት ያስፈልጋል

  • @EnaniSileshi-t3h
    @EnaniSileshi-t3h 8 месяцев назад +52

    አንተ የሀቅ ልጅ ለሀቅ የቆምክ ተባረክ ዘር ማዘርህ ይባረክ

  • @MaroMaro-w9d
    @MaroMaro-w9d 8 месяцев назад +23

    ፀበል ነዉ መሄድያለበት ❤❤❤❤በርታ ወንድሜ

  • @mekimeki739
    @mekimeki739 8 месяцев назад +49

    #የኔ #ጄግና እንኳን ዴና መጣክ እስኪ የምትወዱት እና የምታከብሩት በ👍ኑቶሎ

  • @geteneshmamaru2382
    @geteneshmamaru2382 7 месяцев назад +3

    ወንድም እራሰህን የየእየጠበቅህ አግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 8 месяцев назад

    ወድም ከአላህ በታች የምከድባቸው ሁሉ ከባባድ ናቸው እና እራስክን ጠብቅ በተረፈ ጀግና ነህ❤❤❤

  • @zenazizi2244
    @zenazizi2244 8 месяцев назад +22

    ጋዜጠኛችን በጣም ጀግና ብዬሀለዉ እራስክን ጠብቅ ❤

  • @sameerasameera8382
    @sameerasameera8382 8 месяцев назад +23

    የኛ ኣንደኛ አንተን የወለደች እነት ሺ አመት ትኑር አለህ ይጠብቅህ ሌላ የምለዉ የለኝም ❤❤❤❤

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 8 месяцев назад +11

    የኣንበሷች ኣንበሳ ጀግና ድንቅ ተኣምረኛ ኣንበሳ ምን ብየ እንደምገልፅህ ቃላት ኣጠረኝ ጌታ እድሜ ጤና ይስጥህ ጌታ በሄድክበት ቧታ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahletMekonen-g1o
    @MahletMekonen-g1o 2 месяца назад

    አተ ጋዜጠኛ እግዛብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 Месяц назад

    የዘመኑ ምርጥጀግና ጋዜጠኛ ነሕ እውነት መቼም ተደብቃ አትቀርም የቱንም ያሕል ቢይቆይ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 8 месяцев назад +14

    እባካችሁ እባካችሁ .. ወገኖች !
    የቤት አገልጋይ ስትቀጥሩ ያለ ተያዥ አትቅጠሩ .. እንዲህ አይነት ግፍ ይደርስባችዋል .. ይሄንን ወጣት ፈጣሪ ይማረው
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @hibamariam-cb3zc
    @hibamariam-cb3zc 8 месяцев назад +11

    ቃላት የለኝም የእውነት አንተን ለመግለፅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @goldencell3461
    @goldencell3461 8 месяцев назад +32

    ጀግና፣እኮነክ፣የገቡበት፣ገብተህ፣የምታውጣ፣እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @HermelatewodroseEnu-re8ts
    @HermelatewodroseEnu-re8ts 5 месяцев назад +1

    በርታ ወንድሜ እመብርሀን ትርዳህ ትጠብቅህ

  • @መሲየዳሙፍሬነኝ
    @መሲየዳሙፍሬነኝ 4 месяца назад +1

    የእውነት በርታ ጎበዝ ጃግና ነህ ወንድሜ ጎበዝ እግዚአብሔር ይብርክህ የእውነት ትልቅ ሥራ እየሥራ ነው የምትወዱት ብቻ 👍አድርጉ

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie 8 месяцев назад +27

    አንተ የልብ አውቃ ጀግና እግዚአብሔሮ ዓምላክ ይጠብቅህ የማትታክት እውነትን ሠርሥረህ የምታወጣ ጀግና ነህ ተባረክ❤😢

  • @AsnakechTeshome-z8x
    @AsnakechTeshome-z8x 8 месяцев назад +11

    ወንጀለኞችን ለማውጣት የምታደርጋቸው ጥረቶችህ ውጤቶችህም ያስመሰግንሀል ግን ብዙ ምርመራዎችን አሉና ውጤቶችን እንድታሳውቀን እንጠብቃሀለንና በርታልን

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 8 месяцев назад +28

    ግን በማርሐም እራሰክን ጠቡቅ እመቤት ጠላ ከለላውን ትከተልክ❤❤❤❤

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael 8 месяцев назад +11

    የዚህ ጋዜጠኛ አድናቂወች በሙሉ 10 k አሥገቡኝ

  • @adeytube2249
    @adeytube2249 7 месяцев назад +2

    ጸቀል ውሰዱት በእውነት ይድናል
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጎበዝ ጋዜጠና ነህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @MeseretAlemye
    @MeseretAlemye 8 месяцев назад +16

    ሰላምና እንኳን ደናመጣህ ወንድማችን እሱስ ሆንክብን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhammedabuhamza2971
    @muhammedabuhamza2971 8 месяцев назад +6

    ወንድሜ የሚትሰራቸዉ ጉዳዮች በጣም ከባባድ ሲለሆኑ ሁሌም አስፈላጊ ጥንቃቈዎችን ማድረግ ግድ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @SsDd-w2o
    @SsDd-w2o 8 месяцев назад +20

    እበክህ የሙሹራዋን ነገር ዬት ደራሳ በፍጠራ አክስቱዋ አማነች ዎይ ሙሹራዋስ💔💔💔💔💔

    • @NooritoNoorito
      @NooritoNoorito 8 месяцев назад

      ትላንትና አክስቷ መተት አሰርታባታለች ብሎ አቅርቦታል የልጅን ገዳይ ሚከባከበው ፈላስፍ ክፍል 2)ለት ላይ አድምጪው ማሚ

    • @SsDd-w2o
      @SsDd-w2o 8 месяцев назад

      @@NooritoNoorito እሽ የኔ ውድ አማሰግናለው 👍👍

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 4 месяца назад

    ።።።።። ወንድሜ በጣም ጎበዝ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ።። ልጁ ምን አደረገ ነብሱን አተረፍከው።።ተባረክ።።።።

  • @HiwoteDesu
    @HiwoteDesu 4 месяца назад

    ግታ ይጠብቅህ እሱም መዳኔያለም ይፈውሰው እንደ መላክ ደረስክለት ቤሄትክበት ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 8 месяцев назад +10

    ጀግና አበሳ እድሜ ይስጥህ ወንድ እራስህን ጠብቅ ኢትዮጵያ ሰራተኛ ባትቀጥሩስ በሰራተኛ አሳበው ብቀላ የሚደረገው

  • @הנוקמששה-ל3ג
    @הנוקמששה-ל3ג 8 месяцев назад +7

    ጀግናዉ ወንድማችን ስላተ ቃላት የለኝም በጣም ነዉ የማደንቅህ በነፍሱ ደረስክለት መጨረሻዉን ማየቷ ነዉ የጓጓሁት

  • @MekresilassieAsfaw-ph3wb
    @MekresilassieAsfaw-ph3wb 8 месяцев назад +4

    የምትገርም ድንቅ እና ጀግና ልጅ ነህ። ሌላ የምልህ የለም። እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ።

  • @Esheta-z8n
    @Esheta-z8n 4 месяца назад

    ጀግናው ዘላለም በጣም አደንቅኃለው የሰውየው ሕይወት ከመጥፋቱ በፊት ደርሰህለታል ከጀግናም ጀግናነህ በርታ በርታ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 8 месяцев назад +5

    ጀግናችን፡ጋዘረጠኛው፡በርታ።እግዚአብሔር ፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።በርታ።

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 8 месяцев назад +6

    ያንተ ጀግንነት መለኪያ የለውም እድሜና ጤና ይስጥህ እራስህን ጠብቅ አክባሪህ ነኝ

  • @fasikabaharu2260
    @fasikabaharu2260 8 месяцев назад +18

    ጀግና ጋዚጠኝ ፈጣሪ ይጠብቅ የስንቶቹን ችገር ፈታክ

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 8 месяцев назад +5

    ጀግናዉ ወንድሜ አይዞህ ስላሴዎች ከአንተ ጋር ናቸውና አትፍራ የሀገሬ ኢትዮጵያ ዓምላክ ይጠብቅሀል ::

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 2 месяца назад

    ጀግና ነህ መደሀኒአለም ይጠብቅህ ሰወቹ ደግ ስለሆኑ እግዜአብሔር በአተ ተመስሎ መላኩን ላከላቸው ተመስገን ጌታየ ምን ይባላል ተመስገን

  • @GalaxyPriem-n1j
    @GalaxyPriem-n1j 3 месяца назад

    ጀግና ናት የአባቷን ገዳይ መግል አለባት ✊

  • @FikirJon
    @FikirJon 8 месяцев назад +4

    መልካምነት ለራስ ነው ይህን መልዕክት የስጠከው ልጅ እግ/ር ይባርክህ እና ጋዜጠኛው ፋጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 8 месяцев назад +5

    አንተ እኮ ለእውነት የቆምክ እውነት የት እንዳለች ፈልፍለህ የማታገኛት አንበሳ የሆንክ ሰው ነህ እግዚአብሔር ለዚ ነው መንገድህ ሁ ቀና ሚረግልህ በርታ አሁንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏👋👍🙌🥰💐🇪🇹🇺🇸

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 8 месяцев назад +4

    የእውነት እግዚአብሔር ባይቀድም በረቀቀ ሁኔታ ነበር።
    ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera1403 8 месяцев назад +3

    ቃላት የለኝም ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @adebebechebezabih3382
    @adebebechebezabih3382 4 месяца назад

    በርታ ወንድም አለም እንደእነዚህ አይነቶች ጨካና ክፉዎቺን ፈጣሪ ያጋልጥና እጅህ ላይ ይጣላቸው ና ሕዝባችንን ታደግልን😂😂😂

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 8 месяцев назад +9

    የኔ ምስክን ስውየው አሳዝነኝ ግን ወንድማችን ለአንተ ቃላት ያጥርኛል ጀግነትህ እና እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህ የመልስው ❤❤ግን የስው ልጅ ባያውቀው ጠውስ እያጋጠመው በአሁን ስአት ስራ ተኛው በደንቧ ተካታተላት ወንድማችን ሰውየው አንዳትገለው 😢😢😢😢😢

  • @berhanebekele3863
    @berhanebekele3863 8 месяцев назад +10

    May God with you 🙏 you are hero!

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 8 месяцев назад +32

    ይሄን ጀግና ብርቱ ወጣት የሚወዴው ላይክ ሰብስክራይብ አድርጎ 100k እናሥገባው

  • @WebetTarkegn
    @WebetTarkegn 3 месяца назад

    ምን እንደምልህ አላቅም ጋዜጠኛው በጣም በጣም ጀግና ነህ

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 8 месяцев назад +1

    ስለ አንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
    የስንቱን ሰው ህይወት አትርፈሃል🙏

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 8 месяцев назад +29

    ሰላም ቅመሞችዬ እንዴት ናችው አለን በሉ ✋❤ ይህን ጀግና ደግሞ የምትወዱ ላይክ👍

  • @MesiZewdu-dq9eg
    @MesiZewdu-dq9eg 8 месяцев назад +5

    አንተ የተባተክ ልጅ ኑርልን የእውነት አባት ነህ ፈያሪ ይጠብቅህ።

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 8 месяцев назад +43

    ይህን ጋዜጠኛ እምትወዱ ለይኩ እመቤቴ ትጠብቅክ የሰንቱን ቤት ታደከው ❤❤❤❤

    • @Umnayf
      @Umnayf 8 месяцев назад +1

      ጋዜጠኛው በጣም በጣም ነዉ መዳንቃው ግን ማርያም ሰው ናት ሞታላች እና የሞታ ሰው ሰውን መጠበቅ አይችልም ።

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 8 месяцев назад +2

    ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የምትደነቅ ነህ

  • @מאורואיינאו
    @מאורואיינאו 8 месяцев назад +1

    በጣም ጎበዝ ነህ በምትሰራቸው ስራ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ እግዚሐቤር ይጠብቅህ

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 8 месяцев назад +4

    አንተ ታታሪና ጀግና ልጅ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን ራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sjsi6754
    @sjsi6754 8 месяцев назад +12

    ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @aleyayoutebe947
    @aleyayoutebe947 8 месяцев назад +13

    ፀበል መጠመቅ አለበት መተት አርጋበት ይኦናል

  • @kingskid8864
    @kingskid8864 5 месяцев назад

    ወንድሜ እራስህን ጠብቅ አደራ እነዚህ ተንኮላቸውን ያጋለጥክባቸው ሰዎች እንዳይጎዱህ። በርታ መልካም የእውነት ሰው ነህ።

  • @mihrettesfayb9192
    @mihrettesfayb9192 7 месяцев назад +1

    God bless you. Great job 👏👍👌❤🙏

  • @kbeshir3986
    @kbeshir3986 8 месяцев назад +23

    የልጁ አባትም ተመልሶ መግባት አለበት በጉቦ መሆን አለበት የተፈታው

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 8 месяцев назад +1

      የህግ ፍርዱን ጨርሶ እስከወጣ ድረስ ምን ይሁንን ነው የምትሉት

    • @bireandgerevlog
      @bireandgerevlog 8 месяцев назад

      THANK YOU 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 8 месяцев назад +2

      ለምን ይገባል ተመሉሶ ሶስት አመት ታርመ ሲቀጥል እገላለሁ ብሎ መቶ እኮ ነው በራሱ ግዜ ስቀላከል ነው የምተው እንጅ ሆይ ብሎ አስቦ አልገደለው አዛ የሆን ስውየ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 8 месяцев назад +2

      አይሠው፣ፈራጅነው፣እረፉ፣ሀቁ፣ያለውአላህ፣ጋርነው

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 8 месяцев назад

      እንዴ፣እነሱ፣ቤትመጣች፣ውነትነው፣ውሸት

  • @kdsankds2141
    @kdsankds2141 8 месяцев назад +22

    እስኪ ይሄንን ጅግና ወድም .የሚወድ ብላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤🎉

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 8 месяцев назад +13

    የኔ ወንድም ራስህን ጠብቅ ታስፈልገናለህ እንደብርጭቆ እንዳትሰበርብን እፈራለሁ

  • @SaraPaulosbade
    @SaraPaulosbade Месяц назад

    አቴ የጀግና ጀግናዉ በረታ ጉቤዘ❤❤❤❤❤❤

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 8 месяцев назад +1

    ያጎትህነገር እንዴትሆነ ጀግናው እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድምአለም

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 8 месяцев назад +27

    የኛ አንበሳ ጌታ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ajomam7898
    @ajomam7898 8 месяцев назад +5

    Jabadhuu Rabbii sii haa eguu Wani garii dalagaa jiritaa❤

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu2958 8 месяцев назад +4

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብውቅህ
    በቀል የእግዚአብሔር ነው እርሳቸው አጥፍተው እንኳን ቢሆን ልጁ ምንአደረገ ፈጣሪ ልቦናን ይስጠን

  • @meronhailu7773
    @meronhailu7773 8 месяцев назад +1

    የገብርኤል ፀበል ይጠመቅ ይፀልይ ይድናል ፈተና ያፀናል ይማርህ ፈጣሪ🙏🙏🙏

  • @etho826
    @etho826 8 месяцев назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም በጣም ይከብዳል😢😢 እህቶቼ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ😢😢😢😢 ወይ ሀገራችን ስንቱ ቆሻሻ ነው የተሸከመችው😢😢😢

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 8 месяцев назад +9

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @JfuehdNcishs
    @JfuehdNcishs 8 месяцев назад +4

    እንካን ደህና መጣህልን ሰወድህ ኑርልኝ አተ የአሰብከዉን ሳታሰካ አትቀርም ጀግና ነህ ወንድሜ

  • @kedijashferaw-pj8le
    @kedijashferaw-pj8le 8 месяцев назад +11

    አቴመ ምነየነት ጀግን ነክ ጌታ በመገዲክ ሁሉ ይቅደም እኖዲከሌን❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 4 месяца назад

    አንተጀግና ቃላትአጣውልሕ ድንግልማርያም አትለይሕ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @liyay8561
    @liyay8561 8 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ ነዉ ያደረከዉ ጥሩ ስራ ለሠዉ ልጅ ሂወት ታድገሀል አድነሀል ዕድሜ ከጤና ይስጥህ ከእንደዚህ በቀል ያድንህ ። በአሁኑ ሳአት ልጅቱ ከነቤተሰብዋ የት ትገኛለች?