Finally this show ,,shows the face of a criminal, I hope that you guys keep exposing the criminals when you report , people deserve to know their faces so that we can protect our self
Report about the Amhara people who are killed and buried alive in the oromo region. You pertend as if these criminals are non heard off, but this is a day to day occurrence in the oromo region by the olf/pp
🤲🤲🤲🤲ወይኔኔኔ ከንደዚ አይነት ከንቱ የከንቱ ሰው መሳይ ሰዎች ጠብቀን😭😭
አሜንንንንን😢😢😢
አሚን😢😢😢
amen
እማምላክ ድረሽ ወየዉ ያስፈራል ግዜዉ መደሀኒአለም አደሰራግ አተዉ ዉሰደኝ መጥፌያ በሰዉ እጅ እዳይሆን አደራህን 😭😭😭😭😢😢😢
ምን አይነት ጭካኔ ነው ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ክፉ ሰው ይጠብቀን😢😢😢
አሚን
Ameen
አሚን
ሰው ጨው አይደል አይቀመስ እንዴት ይታወቃል እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጅ 😢
Ewente new weñdum setum telekum tenshum hulachenem men ena man endehonene lemawek lemetewaweke Gera yetegabanebet geze honeben 😢😢😢😢
ልብ የሚነካ. ነው እባካቹ ሴት እህቶቻችን ጥንቃቂ አድርጉ በአጭር ቀን ትውውቅ የዚችን ልጅ ህይወት አጣን ስለምትቀርቡት ስው በደንብ ማወቅ አግባብ ነው ቶሎ ለመቅረብ አትቸኩሉ ስለማነቱ ኬት ነው የመጣው ?
ምንድን ነው ስራው?
ቤተስቦቹ እነማ ናቸው?
ያለፈው ህይወት ታሪኩን ማውቅ ?
አግባብ ነው ለምን ነገር አለመቸኮል
ግዜ በራሱ ይፈታዋል እሱንም ህይወቱን አስከፈለው በፍርዶ ደስተኛ ነኝ
አይይ አላህ የቀደረዉ አይቀርም
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም በጣም ይዘገንናል ምናለ ትቷት የየራሳቸውን ኑሮ ቢኖሩ😢
ጎረበቴ ነበረች በcivil engineering ተመርቃ construction ላይ ትሰራ ነበር።ጎሮ ማህበር ቤቶች ከንግድ ባንክ ጀርባ ነበር ተከራይታ ትኖር ነበር።mid-night ከስራ ስመለስ ብዙ ግዜ ሰክሮ ሲጣሉ አገኛቸው ነበር በቤትዋ መግብያ።አከራየችዋ ታስረው ነበር ለምን 24 ሰአት ካለፈ report አታርጉም ተብለው።በጣም እምያሳዝነው ደሞ ለእናትዋ ብቸኛዋ ልጅ ናት።22 ቀን የፍቅር ግዜ የሚለው ግን ውሸት ነው እኔ እንኳን ብዙ ወራቶች አቃችዋለው።ልጁ ሱስ ያለበት ነው ሲታይ ለብር ብሎ ነው የገደላት የአንገትዋ ወርቅ ሃብል፣ስልክዋ፣በATM 80,000ብር አውጥቶ ወስደዋል።ሬሳው ደሞ ግማሹ የትሉ ዲሚቱ መንገድ ላይ ነው የጣለው ጭንቅላጥዋ ደሞ ሃይገር bus ውስጥ ነው የጣለው።
የእውነት ነው ለካስ😭😭😭
@@lovelovertube507 አዎ እውነት
ያሳዝናል😢
Oh God, he is must be mad 😠
😭
እኔም ከዚበፊት ፍቅረኛዬ ብዬ ባሰብኩትሰው ልገደል ነበር ነበር ጌታ በደሙ ሸፍኖኝ ነው ያመለጥኩት እኔ አፈቅርሻለው አንቺ አታፈቅሪኝም ብሎ ለሌላ ወንድ ከምትሆኚ ገልሻለው ይለኝ ነበር እንዳይገለኝ እፈራ ነበር የምወደውም አስመስል ነበር አሁን ይቅር ብዬዋለው እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍናቹ እንጂ የሰውን ማንነት ማወቅ አይቻልም
😢😢😢 enkuan egzaber aterefesh
I appreciate for your Silehiwot production. I learn a lot and it’s teachable program. Keep up your good job.
God bless you.
እሱዋ ለምትናገረው እኔ ሰውነተን የሆነ ነገር ወረረኝ ፈጣሪ ሆይ ጠብቀን እህተ ነፍስሽን ይማረው ለበተሰቦቿ መጽናናቱን ይስጣቸው አንተ ግን እግዝያብሔር የእጅህን ይስጥህ 😢😢😢😢😢😢እህቶቼ ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃቹ😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭እሱ ለቆረጠው የኔ እጅ ሲፅፍ ተንቀጠቀጠ አቤቱ ከእንደዚህ አይነት ጨካኝ ሰው ሰውረኝ
Aman Aman Aman ehet gdlekat ant armen egzabhar ysrahen yseteh
አበስኩ ገበርኩ ጌታ ሆይ😭 የንጹህ ሰው ደም የትም አያደርስም 😭 ሲያንቀዠው ። እግዚአብሔር ደሟን አወጣላት የተረገመ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
በጌታ በእየሱስ ስም አንተ ጠብቀን
ራሄላ በጣም ጎበዝ ተማሪ እና ረጋ ያለች ነበረች በጣም ነው ልቤ ተሰበረው ጡሩ ያሰነብትም ይቺ ኣለም 1_8ኛ ክፈል 1 ክፈል ውሰጥ ተምረናል ያማል በጣም
Finally this show ,,shows the face of a criminal, I hope that you guys keep exposing the criminals when you report , people deserve to know their faces so that we can protect our self
ፍርዱ፤ምዲነዉ
ፍርዱ፤ምዲነዉ
ፍርዱ፤ምዲነዉ
ተባረኪ፤ተኔ፤ጀግና
ደስ፤yላል፤ፍርዱ
በስመአብ በጣም እየዘገነነኝ ጨረስኩት ምን አይነት አረመኔ ነው በቃ ማንንም ማመን አይቻልም ጊዜው ያስፈራል ጌታ ሆይ ጠብቀን 😢😢😢
ኡፍፍ እኔ እራሱ ደግሞ አቅራቢዋ በተደጋጋሚ ቆረጣት ፈለጣት ስትል ውይይይ ድፈረታቸው
አምላኬ ሆይ ከደዚህ አይነት ክፊነገር አንተው ጠብቀን😢😢😢😢
አሜንንን እህቴዋ
Amen
እናመስግናለን አስተማሪ ምክር ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ አንተው እንደፈጠርከኝ አንተው ውሰደኝ አደራህን መዳንያለም መጥፊያዬ በሰው እጅ አይሁን 😢😢😢😢
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቀን 😭😭😭😭
እኔስ አዘንኩ የረብ አንቴ ከንዴዝ አይነት ጨከኝ ሰዉ ይጠብቀን የረብ ምን ጉድ ነዉ ኡፉ አለህ ይጠብቀን የረብ እሱም ተቆረረጦ ይገደረፈል የገደለ ይገደል የኔ የወንድሜ ልጅ ዘሬ 3 አማት የገዘ ጎደኛዉ አብሮ የበለ የጠጠ አስገደለዉ እሱ እስር ቤት የመንግስት እንጄረ እየበለ ነዉ እኛ ግን ቦርቆ የልጨረሰ በልቶ የልጠገበ ልጅ አጠነዉ ቁሱ አልሸር አለኝ እኔስ አመመኝ
አይ ራሄል አብራን ሰንበት ትምርት ቤት ተምራለች ትግራይ ውቕሮ እሚባል አገር ጥሩ ፀባይ የነበራት ጨዋ ልጅ ነበረች 💔😭
ታቂያታለሽ
@@hawaz-v6dawo enime akatalw yawah ya bitakrstyan tamari nabarch
ያአሏህ ከንደዚህ ከሸይጧን ስራ አንተዉ ጠብቀን ምን አይነት ሚዘገንን ነገር ነዉ 😢😢😢
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ.... አቤቱ ጌታዬና አምላኬ መድኃኒቴ ኢየሰስ ክርስቶስ ሆይ እኔን ኃጢኣተኛዋን ማረኝ!
አቤት ጭካኔ 😭😭😭😭ሰው መሆኔን ጠላሁት😭ጌታዬ ሆይ.....
ለዚህ ነዉ ያልተማረ ቀሽም ሰዉን የምፀየፈዉ በተለይ ወንድ ሆኖ ካልተማረ አስቸጋሪ ነዉ የኔ እናት ነፍስሽ ሰላም ትረፍ😰😰
Yetemare sint dedeb ale meselesh
የተማረ ስንት ደነዝ አለ😢
@@hayathayat4351gh
ፊደል መቁጠር መማር አይደለም ቤተሰቦቻችን ሳይማሩ ነው መልካም የሆኑት ዋናው ፈጣሪን መፍራት አስርቱን ትእዛዛትን መፍራትና ማክበር ነው የተማረ እኮ ነው አለምን እያመሱ ያሉት አስተሳሰብሽ ደስ አይልም ጭፍን ነሽ
😂
አቤቱ ጊታሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ከደዚህ አይነት ሰዉ ጠብቀኝ ያሳዝናል እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢
ሰው በጣም ጨካኝ ነው ቀናተኛ ከሆነ ያደርጋል እኔ ባሌ በጣም ያሰቃየኝ ነበር ግን አልሀምዱሊላ ከሱጋ ተላቅቄ ነፃነትን አጊቻለሁ ደስተኛ ነኝአልሀምዱሊላ
እንኳን በሰላም ተለያየሸ የኔ ውድ ህይወት ትቀጥላለች
ተመሰገን እኳንም ገላገለሺ ከሱ ኡፍ 😢😢😢
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ትግስትህ እንዴት በዛልን ሰው ግን የቁጣህን ፅዋ እየሞላው ይገኛል ብቻ ማረን ይቅር በለን ግን ማንም የጁን ፍሬ ይበላል 😢
ይሄ ሠው በአደባባይ ተስቅሎ ይሠቀል ለሌሎች መማሪያ ይሁን በሺወች የሚቆጠሩ ሴቶች ይሄ እጣ ፍታ ደረሶችዋል ግን የሞት ፍረድ ይባላል ግን ምንም የለ 😢😢😢 የስው ጅብ ነው ይሄ
በጣም
በየተኛዉህግ አለደ
አቤት ጭካኔ😢 ፈጣሪስ እንዴት ይታረቀን 😢 እንደዚህ አይነት ነገር በፊልም መልክ ተሰርቶ ሆረር ፊልም ላይ እንጂ እውነት የሰው ልጅ እኮ ጨካኝ ሆኑአል አምላኬ ሆይ 😑😑😪😪😪እግዚኦ
ሲጀመር ይከ ሆረር ፊልም እሚባል የሚሰራው ለዚሁ አደል የከው ለምደነው ምንም አይመስለንም እግዚኦ ነው ብቻ
ዠ
""""""""""""" ;''“""“880 ¶¶ዘዘዘዘዘዘዘዘዠዠዘ
ዘዘዘዠዠዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዠ
ዘዘዘ
በጣም አሰቃቂ ጉዳይ ነው ነብሷን ይማር
መጽናናት ለቤተሰብ እባካቹ እህቶቼ ዘው ብላቹሁ ወንዶች እራሳችሁን አትስጡ ባትቀርቡ መልካም ነው እንዲሁም ሀይማኖታችሁን አጥብቁ !!
ስለሂወት ወንጀሉ የተፈፀመበት ጊዜ ብትገልጹት መልካም ይመስለኛል እንዲሁ ተረት ተረት ከሚመስል ድምቀት ይሰጠዋል ሰውም የጊዜውን ቅርበት አይቶ ትንሽ ጠርጣራ እንዲሆን ይረዳዋል ብየ አስባለው
ጌታ ሆይ ከክፉ ነገር ጠብቀን!
በስማም ሲዘገንን አሞሞቴን አሳምርው አለ ያገሬ ሰው 😢
በእመቤቴ በድንግል ማርያም ስም አቤት ጭካኔ 😢😢😢😢😢
እማምላክ ሰውሪኝ አውጪኝ
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
😭😭😭😭😭😭
እግዝዮ ማህረነ ክርስቶስ ማረን ማረን ማረን ይቅር በለን😢😢😢
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅርም በለን 👐
እንዴት ያለ አጋንንት ቢሰፍርበት ነው ። ገናኮ መተዋወቃቸው ነበር ሁኔታው ካላማረው ቢተዋትስ 😞😭 ደሙአ ነው አቅበዝብዞ በፓሊስ እጅ የጣለው ።
ድራግ መጠጥ እግዚኦ 😢ድራጉ አዙሮታል ።
ዜናው በሚዲያ ተለቆ ነበር። ያሳዝናል
ሠላም እህቴ ድርጊቱ በጣም ይዘገንናል እኔ Nurse ነኝ ሚኒልክ አጠቃላይ hospital በምሰራበት ግዜ የተቆራረጡ የሰውነት አካሎች ለምርመራ ይመጣሉ እናም እጅግ ይዘገንናል። ይወንጀሉን የፈፀመው ሰው የሞት ፍርድ ተፈርዶበታል ስትይ ሰምቻለሁ እዚህ ሀገስ ግን የእውነት የሞት ፍርድ አለ?ካለም በምን በምን አይነት ሁኔታ? ከቻልሽ አብረሽ ብትነግርኝ ብዬ ነው።
የሞት ፍርድ ቢፈረድም ተፈፃሚ አይሆንም ኢትዮጽያ ውስጥ እድሜ ይፍታህ ተብሎ አርጅቶ ወይ በበሽታ ይሞታል
Rahelya nabseshe ba selam terafe 😭😭😭💔💔💔💔
ፍርዱ በጣም አሪፍ ነው !ግን ለማስተማሪያ በtv live እያሳዮ እርምጃ ቢወሰድ ሌለውን ያስጠነቅቅ ነበር !
Hi konjo how can l contact you l have ture history
ታሪኩ በጣም ዘግናኝነዉ። በነገራችን ላይ አንቺ ግን ወፍረሻል አምሮብሻል
በጣም አስማሳይ ነሽ አሁን እሄ ሁሉ ማነገረሽ
😂😂😂😂 እኔ ታየኝ ሻንጣውን ከአይገር ባስ ወስዶ እቤቱ ሲከፍተው ........
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ከዳዩን ፈጣሪ ሳይውል ሳያድር አጋለጠው ግን ሻንጣውን የሰረቀው ሰው የት አደረገው አስክሬኑን??? ከገዳዩ ባልተናነሰ ጨካኝ እና ወንጀለኛ ነው የት አደረጋት???
እግዞ የሰው ጭካኔ ከቃል በላይ ነው
😂😂😂😂ምንይገራማል ኦነግ እሜደርገውንነው ያደረገው
@@kidstkidst2376 እኮ ንገሪልኝማ
@@kidstkidst2376 😭ኸረ ጠላቱን ያረደው በእንጨት የሰቀለው ማን ነበረ
😂😂😂😂
ሰረቀ መች ተባለ ትቶት ወረደ እንጅ
አኡዙብላህ ያረቢ አተከክፍ ሰወች ጠብቀን ምንጉድ ነዉ አላህ ይቅር በለን ማረን
አላህየ ከደዚህ አይነት ጨካኝ ጠብቀኝ ያረብ😢
እግዚሆ መሐረነ ክርስቶስ 🙏እግዚሆ መሐረነ ክርስቶስ🙏 እግዚሆ መሐረነ ክርስቶስ🙏 ክፍ ግዜ ክፍ ትውልድ ክፍ ዘመን ይሄን መሀት ያስማናል አቤቱ ማረን ይቅር በለን !!! 🙏🙏🙏😭😭😭🙏🙏🙏
አይ ጭካኔ ወንድ ልጅ ማመን ከባድ የሆነባት ዘመን
ይሄ ነገር አዲስ አበባ ቦሌ አከባቢ ብዙ ቦታ ፖሊስ ዜና ላይ ሰምቻለው ይሄ ታርክ አውቃለው ከዘጠኝ ወይም ከአስር አመት በፊት በጣም ገርሞኛል ድጋሜ ስሳማ በጣም ነበረ የዘገነነኝ ከፖሊስ አደበተ ስሳማ
2011 ላይ ነው ድርጊቱ የተፈፀመው
ምን አይነት ጨካኔ ነዉ እመቤት ሆይ እባክሽ ከንደዚህ አይነት ሰዉ ሰዉሪኝ ነፈሰሽን በገነት ያኑረዉ እህቴ
ከነዚህ አይነት ሰዋች አላህ ይጠብቀን😢
አቤቱ አምላኬ ከእንደዚህ ክፉ ሰዎች ሰውረን
ለዚህን እስልምነ ጋብቻን ሆነ የፍቅር ግንኙነትን ራቅ ካለ ሰው ጋር የሚከለክለው
ያረብ አንተው ከዚ መዓት ጠብቀን 🙌
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😢😭😭😭😭😭
እዝጊኦ ማሀረነ ክርስቶስ 🙏💔💔😭😭😭😭😭🇪🇷
በጣም የሚያስጨንቅ ታሪክ ነዉ
ፈጣሪ ይማረን ብቻ
እግዚአብሔር ይቅር በለን ደግ እምንሰማበትን ቀን ያቅርብልን ለቤተሰብ መፅናናት ይሰጣቸዉ
ያአላህ፣ያአላህ፣አኡዙቢላሂ፣ሚነሸይጧን፣ረጂም፣አላህ፣ከመጥፎ፣ሰዉ፣ይጠብቀን፣ወቅቱ፣በጣም፣ያስፈራል፣ልብይሰብራል፣ጆሮአችን፣ደማ💔💔💔💔💔💔💔
😢😢😢😢😢
በጣም የሚሰቀጥጥ ነው ግን ብስር ፍርዱስ ምንድነው ነው ዋናው ጥያቄ የናንተ ፕሮግራም ፍርዱ ላይ ነው የሚያናድደው ለዛውም ሰውን ያክል ሲቆራርጡ መሞት ሳያንሳቸው እንደ ፍየልና በግ ፍርዱ ላይ ከዛ በእጥፍ የበለጠ ብታሰሙን ነውንጂ በጣም የማይመጣጠን ፍርድ ሲታሰሙንማ ልብ ይሰብራል
ጉድ እኮ ነው ፍርዱ ሞት ነው እኮ
ወይ እስላሞች ጭካኔያቸው ጥግ ድረስ ነው
ራሄልዬ እግዚአብሔር በአጸደገነት ያኖረሽ አብረን የተማርነው ሰንበት ትምህርት ቤት በጣም ያሳዝናል ጭዋ ልጅ ነበረች
እግዚኦኦኦኦኦ ማረን ክርስቶስ😢😢😢
እንደ ሆረር ፊልም ነው ቁጭ ብየ የሰማሁሽ 😭😭😭😭
Metoo
ናምን እዩ እካ ጋል ውቅሮ እዪ ይፈልጣ እየ ጓል መንደረይ እዪ😢
@@ነፃነት-ኸ7ቀ እንታይ ትብሊ ጓለይ በስመኣብ ነብስ ይማር 😭😭
@@ነፃነት-ኸ7ቀበየሱስ ናሎሚ ድዩ
በሥመአም አቤት ጭካኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚኦ መኅረነ ክርስቶስ 😢😢😢
አሁን ገና ይሄ ሚድያ ትልቅ ስራ እየሰራ ነው ወንጀለኛን በአደባባይ እያሳዩን ነው እውነት ከሆነ🎉🎉🎉
በስምአም ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ፈጣሪሆይ ከእደዚህ አይነት አስመሳይ ሰዉ ጠብቀን😢😢😢😢
እጌዚኦ😢😢😢😢😢
ድራግ ድራግ ትውልድ እያጠፍ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን
በጣም ያሳዚናል እንዲህ ኣይነት ጭካኔ ለምን
ጭራቅ ነው😢😢😢
የውሸት መጨረሻ ይህ ነው ፈጣሪ ልባችን ንጹሕ ያድርግልን😢😢😢 ለሱም ሰበብ ሆነችበት
Yemn sebeb new dengaye
Ewnete naw!
Ende sew hilina ynurh eshi sew korarteh metal yaschlal 😢😢😢😢😢😢 ykr ybelh gieta
Antnwe aqtlwe lejtwa 😢😢😢
ሰበብ ሆነችበት ትላለክ ሰይጣን 😡😡
Report about the Amhara people who are killed and buried alive in the oromo region. You pertend as if these criminals are non heard off, but this is a day to day occurrence in the oromo region by the olf/pp
ተሰቅሎ ይገደል በይ ነኝ ፡፡ ኡፍፍፍፍ😭😭😭
ይሞ መሞት አገባውም በሂወት እያለ እያንዳንዱን አካሉን መቆራረጥ ነውጅ ምን አይነት ጭካኔ ነው ያረብ አማማታችንን አሳምርልን😢😢😢😢😮
አልቻልኩም እኔን እህታችን ነፍሰሽ በስላም ትረፍ እህታለም ለቤተሰብ መፅናናት ምኛልሁ ፈጣሪ ያብርታችሁ በጣም አሞኛል 😭🙏
እግዛብር.ይጠብቀን
😢😢😢😢😢ያረቢ
ኢነሊላሂወኢነእልይሂራጅኡን እንዴት ይሰቀጥጣል ያረቢ የኛ ክፋት ጭካኔ
እግዚኦ ማዕረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢
የዓረመኔነነት ጥግ።ፍርዱ በአጭር ጊዜ ቢፈፀም።
በናዝረቱ በጌታ በኢየሱስም ክርስቶስም ምን ጉድ ጌታ ሆይ በቤትህ ደብቀኝ ግን ስዉዬ ጠነኛ አይመስለኝም ሰዉ ኢንደት ኢያዬ ኢንደዛ ያድርጋል በጌታ ስም ለማመን ይከብዳሊ
እግዚአብሔር እውነተኝ ያፍረድላ እኔ ናት እራሄልዬ እግዚአብሔር ነብስ ባፀደገነት ያሳርፍልን
አቤቱ መተዛዘን ጠፋ ይቅር በለን
ወላሂ ያሳዝናል 😢😢😢 ቱ አኡዙቢላ ያአላህ😢😢😢😢😢
በስመ ስላሴ እግዚኦ የሰማይ አምላክ 🤲😥
ዋይ ዋይይይ ራሄል መዓረይ እዚ ልኣኺ ኣይግባእን😭😭😭😭😭😭 ኣብረን ነው የተማርነው እግዚአብሔር ኣምላክ በኣፀደ ገነት ያኑርሽ👏😭😭
yehzin tgraweyti dya
የሰው ለጅ ግን የተፈጠረው በእግዚአብሔር አምሳል ሳይሆን በሰይጣን አምሳል ነው።። ስንት ጉድ ሰማን!
ጌታ ሆይ ይቅር በለን
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምን አይነት ጭካኔ ነዉ 😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ ከእንደዝህ ጨካኝ ሰዉ ጠብቀኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢😢
አላጎባብ የገደለ የት ፍርድ ተግቢ ነው ያልገባኝ የገረመኛ ግን በቅርብ ቀን በኢቲቪ ዜና የተላለፈው የስው እይወት በአስቃቂ ያጠፉ ዘርፍ ያካሃዱ በ 12 አመት ተፈረደባቸው የሚል ዜና ሰምተናል የስው ሕይወት አጥፍተው ዝርፊያ ፈፃመው 12 አመት ,?????
ፈጣሪ ሆይ ፍርጂ የኔ እህቴ ነብሰሽ በሰላም ቲረፍ 😢😢😢
ዘመኑ,በጣም,አሥፈሪና,አሥጠሊታ,ነው,ግን,ኢትዮጵያ,ውሥጥ,ደምአፉሣሽ,መፈሥ,ሥለገባ,ጌታ,ከምድራችን,ላይ,ያሣልን
የኔ ማር በትክክል ነው የመጨርሻ ሀሳብሽ
😢😢😢😢😢 አረ ያማል እሱዋን አርጎ መቆራራጥነው እሱን።።
😔ውይ ሴቶች በ 3ውር ውስጥ አብሮ መኖር አምላክ ይጠብቀን ኢትዮጵያ ውስጥ የ ማናውቅ የነዛ ቡድኖች ኢትዮጵያን አጥለቅልቀዋልታል አላክ ኢትዮጵያ ልጆችዋን ጠብቅ 🤲በ ነዛ ሴጣኖች ተጠልፍለች ልጀትዋ 😔😔ማን ያውቃል
😭😭😭😭
በነማን ቡድን?
መልካም ጊዜ እግዚአብሔር የምጣልን ሌላ ምን ይበላል