Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሄ ቤተሰብ ebs እንተዋወቃለን ላይ ይቅረቡልን የምትሉ ላይክ👍👍👍❤
ይቅረቡ❤❤❤
አዎ
እኔም ምኞቴ ነበር
ልክ ነሺ
Betame yekrbu ❤❤❤❤❤
ቃልዬ ይገባታል የግድም ነው ያፈመሰቻቹ ቃልዬ እኮ ነች ጀግና ዮቲውበር ናት ይገባታል ።የቃል አድናቂዎች በደስታ እንጠብቃታለን❤ሙቀቱ ግን አስብበት😂ቃልዬ ልዕልት ቤተሰባችሁ ማለት እህታቹ ነው የምትመስለው
አቤል እንደኔ ውሬው የሚያስቀው አለ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤እህቲቱ ታድለሻል ፍቅር የሆነ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ክክ
እኔ በጣም ደስ ይለኛል 🤣🤣🤣
😅😅😅እኔኮ የሚገርመኝ ሌሎቹ ቁምነገር እያወሩ ያቤል ቀልድነው የሚሥቀኝ
😂😂😂😂
በጣም ጌታን 😁😁😁😁😂😂😂
ቃልየ ይገባሻል አች እህታቸዉ ነሽ ቤተሰቡ ሁሉም በፍቅር የለሞላችሁ ናችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ እረዱም እዝህ ቤተሰብ በመቀላቀልሽ ደስ ብሎኛል የኔ ጸባይ ሰናይ
እህትየዋ ታድለሽ ማርያምን ምርጥ ወንድሞች አሉሽ❤❤
የሁሉም ሚስቶች አብረው ይሂዱ የምትሉ👍
ልጆቻቸውስ ? ለማን ጥለው ይሄዳሉ
በትክክል
ቃሊዬ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር። አትጥፊ። የምትናፈቂ ሰው ነሽ። እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም አድርሶ በሰላም ይመልሳቹ ቤተሰቦቼ።
መድሐኒዓለም ለቅድስት ሐገራቹሁ በሰላም ይመልሳቹሁ መልካም ጉዞ መሰላም ደርሳቹሁ በሰላም ተመለሱ
ቃልየ የወድማቸዉ ሚስት አትመስልም እህታቸዉጅ 🌹🌹🌹🌹🌹
በጣም ደሥ የምትሉ ቤተሠብ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችሇለሁ እነ አድስ እና ቃል አትጥፋብን ❤
የዘንድሮው ሙቀት እንደት ይዟችኋል ውድ የሀገሬ ልጆች በተለይ በውጭ የምሰሩ ወንድሞቸ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁእኛስ በዚሁ በሙከይፍ ችለነዋል ዱባይወች እንደት ነው ሳውድ መቸም አጠይቁኝ የዘንድሮው ይለያል
እኛ ጋር ልንሞት ነው
አረ ለየት ያለ ነው 😢ሁላችሁምጋነው ኡፉ😢
ዱባይ የባስነው😢😢😢😢
አብሽሩ ሁላችንም ነን ግን የወዶች ነገር በጣም ያሳዝናል እኛስ በቤት ነው
አይዞን ውዶች አልፎ የምናወራው ያድርግልን
ይሄ ቤተሰብ በጣም ዲስ የሚል ቤተሰብ ነው ቃልዬ ያኔ ጮዋ በጣም እንደጓጓች ያስታውቃል ግን ቢቻል የሁላችሁም ሚስቶች ቢሄዱ ጥሩ ነበር መንጉድ ስተሄዱ ሁላችሁም በአንድ ፕሌን ወይም በአንድ መኪና ባይሆን ጥሩ ነው ለማንኛውም ፀልዩ በሠላም ይመልሳችሁ
ጎሽ
ደስ ስሉ ፈጣር ሁሌም በሰላም በጤና በሳቅ በደስታ ያኑራቹ😍😍😍😍😍
😅😅😅ኑና ተቃጠሏት ይህንን ሙቀት አገሬ ምነው ማሪኝ እማማ እትዮጵያ ብላችሁ ትሰግዳላችሁ😅😅😅❤❤❤❤
ኧረ ንገሪልኝማ 😢😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
የት ወር ነው ጥሩ ዱባይ ለመምጣት
ይቅመሱት
@@Rsweet2256ከጥቅምት እስከ ጥር ይሻላል ብርድ አለ
ቃልየ ግን እድለኛነሽ እደእህታቸው❤❤❤ ስለሚያዮሽ
እንኳን ደስ አለሽ ቃል እናንተም አላህ ይስጣሁ ❤❤❤❤❤❤❤በደህና ደርሳችሁ በደህና ይመልሳችሁ ፈጣር 🙏
የተባረካችሁ ቤተሠብ ናችሁ ቃልየን በመቀላቀላችሁ አሪፍነዉ. ግን በአድላይ ከአድ ቤተሠብ ጉዞ መሔድ ደሥ ባይልም ፈቃዳችሁ ከሆነ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አባባል ነው እህቴ እግዚአብሔር የያዘ ምንም አይሆንም
እሽ እማ
ቃልየ ይገባታል የእኔ መልካም ተናፈቀሽ ነበር አትጥፊ ❤❤❤❤❤
እህታችሁ ስታምር❤❤እግዚአብሔር በሠላም ያስገባችሁ❤❤
አቤላ እንዳተጠፋ እሺ ከወንድሞችህ ጋ ስትወደድ እወቅ አትንቀባረርብን😊❤
መልካም ሙቀት ከሙቀትም እሳት 😅
ቃልዬ የኔ አልቃሻ እ😅❤እንኳን ደስሶ አለሽ አታስኬጂውም ነበር😊❤❤❤
እዊይይይይይ ደሥ ሥትሉቃል የምር አንቸ የሀቂቃ እህታቸዉ ነዉ እምትመሥሊ ❤
ማከሚ ጉዞ ደስየሚትሉ ባቤታሰቢ❤ዱባይ አሁን በጠም ዪሞቃል አሁን ሁሉም ወደሌላ አገር እየታሰፈረናው
11ኛ ነኝ ከእዮብ ቤት ነበርኩ ቀጥታ ተሸጋገርኩ ስወዳችሁ እኮ❤❤
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ማሪያምን ስትከባበሩ ደም አንደኛ የሙቀት ልብስ ያዙ ስመጡ በሰላም ኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃልየ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
ስላገኘናቹህ ደስ ብሎናል ግን ለምን አልሰራቹህም ቢዲወ ግቡ እንዳንላቹህም እንደምታውቁት ቤት የለንም እዮባን ግን አላገኘነውም አምጡልን በቀጣይ❤
ቃልየ ግን ምራት ሳትሆን እህት ነች እዛ ቤት
በደንብናታ
በሰላም ኑ የእመቤታችን ክብረ ባኣል ሻሪጃ ኑ ሳአሊተ ምህረት እንገናኛለን ብየ ተስፋ አለኝ ከመጣችሁ
ውይ ቃልየ ስታሳዝን 😢😢😢😢እኴን ደስአለሽ
የእህታችሁ እርጋታ ደስ ስል ራኤልዬ የእኔ ውድ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤
ውይ አሁን እኮ ዱባይ በረሃ ነው በጣም ይሞቃል ምኑን ተዝናናችሁ 😅ግን በጣም ደስ ይላል በሰላም ኑና ተመለሱ ለሁላቹን ሚስቶች ለምን አታሰሩም ነበር ቪዛ 😍
በሰላም መታችሁ በሰላም ተመለሱ ሙቀቱ ዱባይ ምርር አድርጎናል ለጎብኞች እንጂ እዚህ ላለነው ሰልችቶናል😊
ዱባይ ስትመጡ አቡዳቢ ጉራበሉ በዛውም አዲሱን ቤተ ክርስትያናችንን ገዳማችንን ተሳለሙ በሰላም ኑልን ❤
ቀልዬ ልዩ ሴት ሲወደት❤❤❤❤❤❤❤መልከም ጉዞ❤❤❤❤
በሁሉም ላይ ቃልየ የምታደምቃችሁ ነገርስ❤❤❤❤❤❤❤
በናታቹ እንደት ደስ እንደሚሉ ኡፉ 😢 እግዚ አብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙎
❤️❤️🥰🥰🥰👌👌
መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ዋው👍👍🌹🌹🌹💞👍👈
ሁሉም ሚስቶች መሄድ አለባቸው እረዱም አብራችሁ ሂዳችሁ ጥሩ ጊዜ አሳልፍ❤❤❤
owww ደስ ይላል በጣም መልካም ጊዜ የፍቅር ቤተሰቦች ግን የምትሄዱበትን ምክንያት እና እስፖንሰራችሁን ብትነግሩን ደስ ይለናል
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ ሰላም ላገራችን ጥሩ ቆይታ ነበር በርቱልኝ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን
በሰላም ደርሳች ለመመለስ ያብቃችሁ ቃል እና አዲስ ግን በጣም ጠፍታችዋል አትጥፉ
የሜር ታስቀናላቹሁ መልካም ጉዞ ያርግላቹሁ እኛንሜ እንድሄ ከባላቻን ከወኔድሞቹ እንድህ የምንጫወትበት ቀን ያምጣለን ኣየስደት 😢😢😢
መልካም ጉዞ በሰላም ያግባቹ ፈጣሪ ከናንተጋር ይሁን ❤🙏
መልካም ጉዞ በሰላም አድርሶ ይመልሳችሁ የኔ ምርጦች ዋው ምርጥ ቤተሰብ በጣም ታምራላችሁ🙏❤❤❤
ወይኔ ቃልየ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በፈጣሪ 😢እንኳን ደስ አለሽ ቃልየ❤
ቃል❤ እና እዬባባ😂 እህትና ❤ወንድም ነው የሚመስሉት❤ እህታችሁንም መያዛችሁ እውነት ትልቅነታችሁን ነው የሚያሳየን እህታችሁን አክብሩ አቤሎ 😂 የኛ ኮሚዲ 😂 ስላም ተመለሱ❤
ማርያምን የበለጠ አከበርኳችሁ ዋዉ የእኔ ሚስኪን እንኳንም ለቃልዬ አሰራችሁላት ዋዉ ዋዉ በጣም ይከፋት ነበር😥😭
አይይይይ በሉ ፈጣሪ ይርዳችሑ የዘድሮው ሙቀት ለየት ያለ ነው እደዘትሮው አይመስለኝም እንኳን ዱባይ እዚሕ ሳአውዲ ልናልቅ ነው እምየ ኢትዮጵያ ሆይ
😂ዱባይ መምጣት ብርቅ ነወይ? 😂ሆእምዬ ሐገሬ ኢትዮጵያዬ❤
እሰይ እንኳን ደስያላችሁ!በቤታችሁ ሁሌም ደስታ ይሁን❤️
አይ ቃልየ እኛ እኮ ሀገራችን መግባት ናፍቆናል ከታች ስራ ከላይ ሙቀት እንደምንጭ እየፈለቀብን አለን ማን እንደ ሐገር እህት አለሜ የሰው ሐገር እንዲህ አያጓጓም በእርግጥ እናንተ ለመዝናናት ስለሆነነው እኛም ለስራም ቢሆን በሄድነው ሁሉ በትቂጡ እንጎበኝው አለን ግን ይመራል😢
ወይኔኔኔኔ እህታችሁሁሁሁ ትክክለኛ ሴት ኡፍፍፍፍፍ ደስስስስ ስትል❤❤❤❤
Beautiful family ❤❤ i like you guys how treat and respect to each other's especially yours sister in law kaliye. Much respect you guys!
ለምን በዛው እኔጋ ደርሳችሁ አትሄዱም ሁላችሁንም ልቀበላችሁ i’m ready lovely family anyways God bless you guys and save flight all of you. Love you forever this amazing family thank you!!!!!❤❤❤❤❤❤!!!!!!
መልካም ጉዞ ለሁላችሁ 🙏
እኔ ዱባይ ሆኜ ሴትዮይ ይዛኝ መዝኛኛ ቦታ ስትወስደኝ እንዴት እንደምናደድ ከቤት መውጣት አልወድም ሰው የጉብኝት ብሎ ይመጣል ቀሪአለሚያ ጎብኙት
እደኔ
Enem
ቃልይገባሻል ❤
መልካም መቃጠል ሙሸቱን አይታችሁ እማማ ሀገሬ ማሪኝ ትላላችሁ😮😅😂😂😂😂😂
እኔ እኮ በጣምነዉ እምወዳቸዉ ዉይይይይይይ ፍቅር በፈጣሪ መታደልነዉ ተዋህዶስለሆናችሁ በጣም እድለኛነኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
WOWo izaberi hixabiqachu bant baxami dasi milinoo izaberi magadi ye aqanachu wadachaloo❤❤❤❤❤
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች
በሎ ኑና ቀመሱት መቀቱን ተቃጠሎ እምይ ኢቶቢያ ነው እምትሎት ግን ደስ ብሎኘናል ኑልን ፍቅራቹሁ ያስቀናል❤❤❤❤❤❤
ቃል እደህታችሁ አይታችሁ አብራ ስለሄደች ደስ ብሎኛል
ቃልየ የኔ ሴት እንኳን ደህና መጣቹሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ከጉዞዋቹ በፊት ይቅደም❤
ቀጣይይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤ረዱ አብራ ትሂድ ግድ ነው❤
👉👉👉 henok ena abel mestochachu telachu new yemetehedu betam tazebkachu eney aygeremem 💯👌
መልካም ጉዞ በሰለም አድርሶ ይመልሳችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤😅😅😅
@@MohamdAgha-qd1wd ምን ያስቃል
የምትገርሙ ቤተሰብ በሳቅ አበልንሳይ የእውነት❤❤❤😂😂😂
ወይኔ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ❤❤❤❤
መልካም ጉዞ ❤️🩹በሰላም ገብታችሁ በሰላም ተመለሱልን 🥰
እዮባ ለረዱ ስጦታ ያምጣላት ምትሉ
በባንለውም ያመጣላታል
ስጡል እስኪ በናተ ስም
ወዶ ነው በግዱ፣ያመጣል ባንለውም ያመጣል😂😂
ብሩዉንላኪለት። ነከርቶወች
Gdeta New
በሰላም ያስለቀሳት ወደ ዱባይ ለመሄድ ደስታ ነው አረ ታውት እኔ በዚ ስኣት ሃገሬ ነው የናፈቀኝ
Enesu eko lesera adelem enjoy lemareg new endet deseta ayaselekesat demo 7 days eko new anchi madam bet tetegereresh new ageresh yenafekesh
እዬባ አጠገቡ እረድን ማራቅ አይፍልግም የከፉው ይመስላል ትንሽ ከንግግሩ❤🎉😢
11:56 አቤል😢❤❤❤ ቃልዬ congra🎉🎉❤
ቃል ግን አሳዝናኛለች የምሬነው😢😢😢ዱባይ ለመሄድ ይሄንን ያክልነበርዴ የምፈልጊው 😢😢ውይ በማሪያም ፕራንክ እዳይሆን እውነትህነው ባባ ስትል አጀቴ ተላወሰ
እኔ ግን ምክንያቱን ባላውቀውም የአቤልና የሄኖክ ሚስትች መቅረት አልነበረባቸውም፣ደብሮኛል
በሰላም ተመለሱ❤❤❤❤❤❤❤
አይ አንቺ አለም ክፋ እኛ እዚህ በየት በኩል እንውጣ ብለን እናለቅሳለን ሰው ወደ እዚህ ለመምጣት ያለቅሳል😢
ሌሎቹ ለምን አይሔዱም የሁላቹም ሚስቶች ይሒዱ በተረፈ መልካም ጉዞ
ወይኔ በዚህ ሙቀት እዴትነው ምትሆኑት መልካም ጉዞ ❤
እህታችሁ ደስ ስትል እርግት ያለች ነች
ቃልዬ የኔ ሆድ ቡቡ ስታሳዝን ደሞ ተናፍቀሻል
እኔ አላውቅም ከናተ የበለጠ ደሰ አለኝ በተለይ የቃልዬ ምን ነው ሌላ ቤተሰብ ከናንተ ቢማር በሰላም ያግባኝ
እህታችሁ በጣም ጨዋ ሴት ናት መረጋጋቷ አባቷን ትመስላለች ወርቅ ቤተስብ
ዛሬ አየናችሁ ዱባይ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
ክፉአየያችሁ❤ዛሬማ ቤቶችን መስላችህኋል
ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ ወይ ደስ ስትሉ
እዬብ ግን ለቃልዬ ያለው ነገር❤❤
ፍቅራቹን ያብዛላችሁ ፈጣሪ ደስ ስትሉ
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤
ብርቅየ ❤ እህታችሁ❤ ናት❤
አቤት የእዮባ ማሽቃበጥ😅😅😅😅😅 😂ስወዳቹ ቃልዬ ደስታሽ ደስታችን ነው❤❤
በሰላም ኑ እመብረሀን ተከተላችሁ🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
ፍቅራችሁ ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤
ቤቀርባችዉ ይሻላችዋል ሙቀቱ በጣም ከባድ ነዉ❤❤❤❤
Fetari be Selam adrso ymelsachihu wudoche wuyyyyy ke kalye belay ene betam tedesetku emebrhann adisye Keri zemenh ybarek betam tru bekal yematgelet sewu neh endeni yalewu anten meglet aychilm eniga beka mn endemlh alakm arsema Tena tsth yesewun desta betam newu yemiyasdestegi
ቃልየየኔቆንጆእንኳንድስአለሽ🎉🎉🎉🎉🎉
ይሄ ቤተሰብ ebs እንተዋወቃለን ላይ ይቅረቡልን የምትሉ ላይክ👍👍👍❤
ይቅረቡ❤❤❤
አዎ
እኔም ምኞቴ ነበር
ልክ ነሺ
Betame yekrbu ❤❤❤❤❤
ቃልዬ ይገባታል የግድም ነው ያፈመሰቻቹ ቃልዬ እኮ ነች ጀግና ዮቲውበር ናት ይገባታል ።የቃል አድናቂዎች በደስታ እንጠብቃታለን❤ሙቀቱ ግን አስብበት😂ቃልዬ ልዕልት ቤተሰባችሁ ማለት እህታቹ ነው የምትመስለው
አቤል እንደኔ ውሬው የሚያስቀው አለ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤እህቲቱ ታድለሻል ፍቅር የሆነ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ክክ
እኔ በጣም ደስ ይለኛል 🤣🤣🤣
😅😅😅እኔኮ የሚገርመኝ ሌሎቹ ቁምነገር እያወሩ ያቤል ቀልድነው የሚሥቀኝ
😂😂😂😂
በጣም ጌታን 😁😁😁😁😂😂😂
ቃልየ ይገባሻል አች እህታቸዉ ነሽ ቤተሰቡ ሁሉም በፍቅር የለሞላችሁ ናችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ እረዱም እዝህ ቤተሰብ በመቀላቀልሽ ደስ ብሎኛል የኔ ጸባይ ሰናይ
እህትየዋ ታድለሽ ማርያምን ምርጥ ወንድሞች አሉሽ❤❤
የሁሉም ሚስቶች አብረው ይሂዱ የምትሉ👍
ልጆቻቸውስ ? ለማን ጥለው ይሄዳሉ
በትክክል
ቃሊዬ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር። አትጥፊ። የምትናፈቂ ሰው ነሽ። እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም አድርሶ በሰላም ይመልሳቹ ቤተሰቦቼ።
መድሐኒዓለም ለቅድስት ሐገራቹሁ በሰላም ይመልሳቹሁ መልካም ጉዞ መሰላም ደርሳቹሁ በሰላም ተመለሱ
ቃልየ የወድማቸዉ ሚስት አትመስልም እህታቸዉጅ 🌹🌹🌹🌹🌹
በጣም ደሥ የምትሉ ቤተሠብ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችሇለሁ እነ አድስ እና ቃል አትጥፋብን ❤
የዘንድሮው ሙቀት እንደት ይዟችኋል ውድ የሀገሬ ልጆች በተለይ በውጭ የምሰሩ ወንድሞቸ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
እኛስ በዚሁ በሙከይፍ ችለነዋል ዱባይወች እንደት ነው ሳውድ መቸም አጠይቁኝ የዘንድሮው ይለያል
እኛ ጋር ልንሞት ነው
አረ ለየት ያለ ነው 😢ሁላችሁምጋነው ኡፉ😢
ዱባይ የባስነው😢😢😢😢
አብሽሩ ሁላችንም ነን ግን የወዶች ነገር በጣም ያሳዝናል እኛስ በቤት ነው
አይዞን ውዶች አልፎ የምናወራው ያድርግልን
ይሄ ቤተሰብ በጣም ዲስ የሚል ቤተሰብ ነው ቃልዬ ያኔ ጮዋ በጣም እንደጓጓች ያስታውቃል ግን ቢቻል የሁላችሁም ሚስቶች ቢሄዱ ጥሩ ነበር መንጉድ ስተሄዱ ሁላችሁም በአንድ ፕሌን ወይም በአንድ መኪና ባይሆን ጥሩ ነው ለማንኛውም ፀልዩ በሠላም ይመልሳችሁ
ጎሽ
ደስ ስሉ ፈጣር ሁሌም በሰላም በጤና በሳቅ በደስታ ያኑራቹ😍😍😍😍😍
😅😅😅ኑና ተቃጠሏት ይህንን ሙቀት አገሬ ምነው ማሪኝ እማማ እትዮጵያ ብላችሁ ትሰግዳላችሁ😅😅😅❤❤❤❤
ኧረ ንገሪልኝማ 😢😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
የት ወር ነው ጥሩ ዱባይ ለመምጣት
ይቅመሱት
@@Rsweet2256ከጥቅምት እስከ ጥር ይሻላል ብርድ አለ
ቃልየ ግን እድለኛነሽ እደእህታቸው❤❤❤ ስለሚያዮሽ
እንኳን ደስ አለሽ ቃል እናንተም አላህ ይስጣሁ ❤❤❤❤❤❤❤በደህና ደርሳችሁ በደህና ይመልሳችሁ ፈጣር 🙏
የተባረካችሁ ቤተሠብ ናችሁ ቃልየን በመቀላቀላችሁ አሪፍነዉ. ግን በአድላይ ከአድ ቤተሠብ ጉዞ መሔድ ደሥ ባይልም ፈቃዳችሁ ከሆነ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አባባል ነው እህቴ እግዚአብሔር የያዘ ምንም አይሆንም
እሽ እማ
ቃልየ ይገባታል የእኔ መልካም ተናፈቀሽ ነበር አትጥፊ ❤❤❤❤❤
እህታችሁ ስታምር❤❤እግዚአብሔር በሠላም ያስገባችሁ❤❤
አቤላ እንዳተጠፋ እሺ ከወንድሞችህ ጋ ስትወደድ እወቅ አትንቀባረርብን😊❤
መልካም ሙቀት ከሙቀትም እሳት 😅
😂😂😂😂
ቃልዬ የኔ አልቃሻ እ😅❤እንኳን ደስሶ አለሽ አታስኬጂውም ነበር😊❤❤❤
እዊይይይይይ ደሥ ሥትሉ
ቃል የምር አንቸ የሀቂቃ እህታቸዉ ነዉ እምትመሥሊ ❤
ማከሚ ጉዞ ደስየሚትሉ ባቤታሰቢ❤ዱባይ አሁን በጠም ዪሞቃል አሁን ሁሉም ወደሌላ አገር እየታሰፈረናው
11ኛ ነኝ ከእዮብ ቤት ነበርኩ ቀጥታ ተሸጋገርኩ ስወዳችሁ እኮ❤❤
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ማሪያምን ስትከባበሩ ደም አንደኛ የሙቀት ልብስ ያዙ ስመጡ በሰላም ኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃልየ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
ስላገኘናቹህ ደስ ብሎናል ግን ለምን አልሰራቹህም ቢዲወ ግቡ እንዳንላቹህም እንደምታውቁት ቤት የለንም እዮባን ግን አላገኘነውም አምጡልን በቀጣይ❤
ቃልየ ግን ምራት ሳትሆን እህት ነች እዛ ቤት
በደንብናታ
በሰላም ኑ የእመቤታችን ክብረ ባኣል ሻሪጃ ኑ ሳአሊተ ምህረት እንገናኛለን ብየ ተስፋ አለኝ ከመጣችሁ
ውይ ቃልየ ስታሳዝን 😢😢😢😢እኴን ደስአለሽ
የእህታችሁ እርጋታ ደስ ስል ራኤልዬ የእኔ ውድ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤
ውይ አሁን እኮ ዱባይ በረሃ ነው በጣም ይሞቃል ምኑን ተዝናናችሁ 😅ግን በጣም ደስ ይላል በሰላም ኑና ተመለሱ ለሁላቹን ሚስቶች ለምን አታሰሩም ነበር ቪዛ 😍
በሰላም መታችሁ በሰላም ተመለሱ ሙቀቱ ዱባይ ምርር አድርጎናል ለጎብኞች እንጂ እዚህ ላለነው ሰልችቶናል😊
ዱባይ ስትመጡ አቡዳቢ ጉራበሉ በዛውም አዲሱን ቤተ ክርስትያናችንን ገዳማችንን ተሳለሙ በሰላም ኑልን ❤
ቀልዬ ልዩ ሴት ሲወደት❤❤❤❤❤❤❤መልከም ጉዞ❤❤❤❤
በሁሉም ላይ ቃልየ የምታደምቃችሁ ነገርስ❤❤❤❤❤❤❤
በናታቹ እንደት ደስ እንደሚሉ ኡፉ 😢 እግዚ አብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙎
❤️❤️🥰🥰🥰👌👌
መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ዋው👍👍🌹🌹🌹💞👍👈
ሁሉም ሚስቶች መሄድ አለባቸው እረዱም አብራችሁ ሂዳችሁ ጥሩ ጊዜ አሳልፍ❤❤❤
owww ደስ ይላል በጣም መልካም ጊዜ የፍቅር ቤተሰቦች ግን የምትሄዱበትን ምክንያት እና እስፖንሰራችሁን ብትነግሩን ደስ ይለናል
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ ሰላም ላገራችን ጥሩ ቆይታ ነበር በርቱልኝ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን
በሰላም ደርሳች ለመመለስ ያብቃችሁ ቃል እና አዲስ ግን በጣም ጠፍታችዋል አትጥፉ
የሜር ታስቀናላቹሁ መልካም ጉዞ ያርግላቹሁ እኛንሜ እንድሄ ከባላቻን ከወኔድሞቹ እንድህ የምንጫወትበት ቀን ያምጣለን ኣየስደት 😢😢😢
መልካም ጉዞ በሰላም ያግባቹ ፈጣሪ ከናንተጋር ይሁን ❤🙏
መልካም ጉዞ በሰላም አድርሶ ይመልሳችሁ የኔ ምርጦች ዋው ምርጥ ቤተሰብ በጣም ታምራላችሁ🙏❤❤❤
ወይኔ ቃልየ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በፈጣሪ 😢እንኳን ደስ አለሽ ቃልየ❤
ቃል❤ እና እዬባባ😂 እህትና ❤ወንድም ነው የሚመስሉት❤ እህታችሁንም መያዛችሁ እውነት ትልቅነታችሁን ነው የሚያሳየን እህታችሁን አክብሩ አቤሎ 😂 የኛ ኮሚዲ 😂 ስላም ተመለሱ❤
ማርያምን የበለጠ አከበርኳችሁ ዋዉ የእኔ ሚስኪን እንኳንም ለቃልዬ አሰራችሁላት ዋዉ ዋዉ በጣም ይከፋት ነበር😥😭
አይይይይ በሉ ፈጣሪ ይርዳችሑ የዘድሮው ሙቀት ለየት ያለ ነው እደዘትሮው አይመስለኝም እንኳን ዱባይ እዚሕ ሳአውዲ ልናልቅ ነው እምየ ኢትዮጵያ ሆይ
😂ዱባይ መምጣት ብርቅ ነወይ? 😂ሆ
እምዬ ሐገሬ ኢትዮጵያዬ❤
እሰይ እንኳን ደስያላችሁ!
በቤታችሁ ሁሌም ደስታ ይሁን❤️
አይ ቃልየ እኛ እኮ ሀገራችን መግባት ናፍቆናል ከታች ስራ ከላይ ሙቀት እንደምንጭ እየፈለቀብን አለን ማን እንደ ሐገር እህት አለሜ የሰው ሐገር እንዲህ አያጓጓም በእርግጥ እናንተ ለመዝናናት ስለሆነነው እኛም ለስራም ቢሆን በሄድነው ሁሉ በትቂጡ እንጎበኝው አለን ግን ይመራል😢
ወይኔኔኔኔ እህታችሁሁሁሁ ትክክለኛ ሴት ኡፍፍፍፍፍ ደስስስስ ስትል❤❤❤❤
Beautiful family ❤❤ i like you guys how treat and respect to each other's especially yours sister in law kaliye. Much respect you guys!
ለምን በዛው እኔጋ ደርሳችሁ አትሄዱም ሁላችሁንም ልቀበላችሁ
i’m ready lovely family anyways God bless you guys and save flight all of you. Love you forever this amazing family thank you!!!!!❤❤❤❤❤❤!!!!!!
መልካም ጉዞ ለሁላችሁ 🙏
እኔ ዱባይ ሆኜ ሴትዮይ ይዛኝ መዝኛኛ ቦታ ስትወስደኝ እንዴት እንደምናደድ ከቤት መውጣት አልወድም ሰው የጉብኝት ብሎ ይመጣል ቀሪአለሚያ ጎብኙት
እደኔ
Enem
ቃልይገባሻል ❤
መልካም መቃጠል ሙሸቱን አይታችሁ እማማ ሀገሬ ማሪኝ ትላላችሁ😮😅😂😂😂😂😂
እኔ እኮ በጣምነዉ እምወዳቸዉ ዉይይይይይይ ፍቅር በፈጣሪ መታደልነዉ ተዋህዶስለሆናችሁ በጣም እድለኛነኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
WOWo izaberi hixabiqachu bant baxami dasi milinoo izaberi magadi ye aqanachu wadachaloo❤❤❤❤❤
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች
በሎ ኑና ቀመሱት መቀቱን ተቃጠሎ እምይ ኢቶቢያ ነው እምትሎት ግን ደስ ብሎኘናል ኑልን ፍቅራቹሁ ያስቀናል❤❤❤❤❤❤
ቃል እደህታችሁ አይታችሁ አብራ ስለሄደች ደስ ብሎኛል
ቃልየ የኔ ሴት እንኳን ደህና መጣቹሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ከጉዞዋቹ በፊት ይቅደም❤
ቀጣይይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤ረዱ አብራ ትሂድ ግድ ነው❤
👉👉👉 henok ena abel mestochachu telachu new yemetehedu betam tazebkachu eney aygeremem 💯👌
መልካም ጉዞ በሰለም አድርሶ ይመልሳችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤😅😅😅
@@MohamdAgha-qd1wd ምን ያስቃል
የምትገርሙ ቤተሰብ በሳቅ አበልንሳይ የእውነት❤❤❤😂😂😂
ወይኔ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ❤❤❤❤
መልካም ጉዞ ❤️🩹በሰላም ገብታችሁ በሰላም ተመለሱልን 🥰
እዮባ ለረዱ ስጦታ ያምጣላት ምትሉ
በባንለውም ያመጣላታል
ስጡል እስኪ በናተ ስም
ወዶ ነው በግዱ፣ያመጣል ባንለውም ያመጣል😂😂
ብሩዉንላኪለት። ነከርቶወች
Gdeta New
በሰላም ያስለቀሳት ወደ ዱባይ ለመሄድ ደስታ ነው አረ ታውት እኔ በዚ ስኣት ሃገሬ ነው የናፈቀኝ
Enesu eko lesera adelem enjoy lemareg new endet deseta ayaselekesat demo 7 days eko new anchi madam bet tetegereresh new ageresh yenafekesh
እዬባ አጠገቡ እረድን ማራቅ አይፍልግም የከፉው ይመስላል ትንሽ ከንግግሩ❤🎉😢
11:56 አቤል😢❤❤❤
ቃልዬ congra🎉🎉❤