Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፃድቁ እዮብን ያስታወሰኝ ትእግስተኛ ታላቅነትንና ታናሽነትን ያየሁበት vcd
ሠላም ለአንተ ይሁን መምህራችን በትክክል 🙏
ማርያምን አዎ
Ewenet new des telalachehu wendemamachoch. Endih new tanash wendem talakun siyakebir. Yeh new exiabhern meferat, makber, meweded malet.
እውነትነው መምህራችን
❤❤❤
ታላቅ ወንድሙ ሲቆጣው መልስ እንኳን አይሰጥም። በጣም ጎበዝ 👏👏👏
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ere ene alchlim tigsti yelegnm enedet nw
Exactly
betam yasazinal tanasho
የኔ ውድ እዮባ ፀባዬ ሰናይ ለወንድሙ ያለው ክብር በስመአብ እሄ ሁሉ የአስተዳዴጋችሁም ውጤት ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ!
የኢትዮጵያ ወንድማማቾች ከነሱ ተማሩ❤ መከባበር
እዮቦ አሳዘነኝ ወይ አቤት ስነ ስርአት ስታምሩ በማርያም ሠላማችሁ ይብዛ
በጣም ጥፋት ነው የሰራሽው
ሲጀመር በዚህ አይነት ነገር ኢሔኮ ቀልድ አይደለም
😗😘😘😗😗😘😗😗😗😗😗😗😗😗😗
ኡፍፍፍ እኔም አሳዘነኝ እዮባ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏👍👍👍
በዚ ዘመን እንደ እዮብ ያልውን ያብዛልን ታላቅን ማክበር ጨዋ የጨዋ ልጅ ባንተ ውስጥ የተከበሩ ወላጆቻችሁን አየን እግዚአብሔር ይባርካቹ♥♥♥♥♥♥♥
ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏
😗😘😗😘😘
ትክክል ነው ማር
ትክክል ኔሽ ታባረክ
ትእግስቱ ልክ እንዳባታችን እዮብ እንደስሙ ተባረክ
እዉነት ነው🙏🙏🙏
ምን አይነት ትእግስተኛ ልጅ ነው እዮብ እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጥህ😢❤👏
የኔ ጌታ እዮብን ያለማድነቅ አይቻልም❤️
Eyoba. Gobez tekeklgna tanash wondem 🥰
Yene tafach getan betam timhrt new yihe getan wededikuk teyiw ewinetun new ale eyobe tebarek wededikut wedmih new gin getan akeberikachu
Wyeeee yene wud eyobeye asazenegne
እዮብ መድሀኒአለም ያብዛልህ ትግስትህን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውው እውነት በእውነት እዮብ ስምህ ብቻ ሳይሆን ተግባርህንም ሁሉ የአባታችን እዮብ ትእግስት ወርሰሀዋል ተባረኩ ውዶቼ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ ንሩልን 💐🥰😁
😘😘😘😘😘😘🥰😘😘😘🥰🥰😘😘😘🥰😘😘🥰🥰🙏🙏👍🙏
ባይገርማችሁ ይህን ቪዲዮ 6ግዜ አየሁት ፈጣሪ ሆይ እንደ እዮባ አይነት ታጋሽና ጩጬ ባል ስጠኝ 👌እጃችኋለሁ ፈጣሪን ይጠብቃችሁ 😍❤❤️❤👌so beautiful family
ወይኔ እባዬ እስኪወጣነው የሳኩት
ككگككككك
So beautiful family 🥰 በምርጥ ቤተሰብ ተኮትኩታችሁ ያደጋችሁ መሁኑ ግልፅ ነው ክብር ለወላጆቻችሁ ስታምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ እዮብ 😢
ሰላም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒
ነገ እኮ እናታችን ኪዳነምህረት ናት በያላችሁበት ትጠበቃችሁ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️ ቃለየ ሰራሸላችወ እዮብ ያሳዝናል
Amen
Amen amen 🙏 amen 🙏
አሜን
Amen Amen Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
ወላሂ እባየን መቁጣጠር አቃተኝ ደስየሚሉ ቤተሰብ እዮባን አለማድነቅ አይቻል❤❤❤❤
እዮብ እውነትም እዮብ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ በጸሎት አሰብኝ ማርያምን ትዕግስት የሚባል አልፈጠረብኘም😭
😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔም
እኔንም አስቡኝ ትዕግስት
Amen.amen.amen
እዮባ ለሐዲስ ያለው ክብር እንዴት ደስ ይላል ፍቅራቹን ያብዛላቹ❤❤
ትክክል በጣም ያምራል እዮብ💔
086
የሚገርም የታላክ ወንድምነት ክብር ነው የሰጠው ደስ ሲል እዮባ
ዉይ እዮባ ሲያሳዝን ተይዉ እዉነቱን ነዉ አላለም ጨዋ አስተዋይ ነህ ምርጥ ቤተሰብ ናቹ
እዮብዬ ተባረክ ጥፋቴ ነው ብለህ በትሕትና ስለ ተቀበል ቅጣትህ ተባረክ ካንተ ብዙ እንድማር ስለ አደረግሀን/ችሁን እናመሰግናለን ሰላም ሁንሉን አሜን።
እዮባ የእውነት ትለያለህ ታላቅ አክባሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
እዮባ የኔጨዋ ትግሥቱ ጌታ ያክብርኸ
እማ በቅንነት ሰብስክራይብ አረጊኝ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አቤት መታደል በዚህ ሰዓት እንደዚህ አይነት ትዕግስተኛ ሰው ማግኘት እንደስምህ ነው ትዕግሥትህ የእኔ ወንድም እዮብዬ
ወይ እዮብ ትግሥተኛነህ ሥወድህኮ
እዮባ ጎበዝ ማንም ታላቁም ቢሆን እንዲህ አይታገስም ሐዲስ ስታስበው በጣም ያበሳጫል እንኳን ከዚህ በላይ ያልሄድክ ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ዛሬ ትልቅ ፍራንክ ተሳትኮልሻል
ደስ ስትሉ ጨዋ የጨዋ ልጆች ታላቅህን አክብር ይላል መፅሃፍ እዚጋ በተግባር አየነው😍💖😥
> ትንቢተ ዳንኤል 10 : 13 እንኳን አደረሳችሁ!!! የእለቱን ቃለ እግዚአብሔር በቻናላችን ይከታተሉን!!!
ሠብስክራይብ አርጉኝ🥰🥰
እዮቨ በጣም አስታዋይ ሰው ነክ እጅግ በጣም ሰው አክበበሪ ነክ ወንድምክን ታከብራዋለክ እግዚቭሔር ያቀብርክ
እዮብ ዋዉ ትግሥትህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤
ውዴ ደምሪኝ
@@ReemTube ደምሪኝውዴ
በጣም
እዮብ ትግሥትህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰታምሩ ዋዉዉዉ 👍👍👍
አላህይጠብቃችሁ ውዶች ስወዳችሁ አዩብ ሲያሳዝን
ደምሪኝ ውዴ
💚💛❤👍👍👍
ያንተ አክባሪህ ነኝ
እዮብ ትግስትህ አቤት መታደል በተረፈ ደስ የምትሉ ቤተሠብ❤❤❤
እዮብዬ ምርጥ ትግሰትክ አስለቀሰኝ እዮብዮ ልዩ ነክ አንተ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጸጋዉን ያድልህ
አዲስ ትግስት የለህ መማታት እኮ መፍትሔ አያመጣም 🏃በትግስት ቁጭብሎ መፍትሔ ማሰብ ነው እጂ ፀብ የዲያብሎስ ነው እዮቤ ተባረክ ታላቅህን አክብረሀል በዚሁ ትግስትህ ቀጥል❤
ወይኔ እዮቢየ የኔ ማር ኣሳዘነኝ🥺እውነት በጣም ትምህርት ሆነብኝ 🥰ቃል ደሞ በጣም ነው እምወድሽ የኔ ፍልቅል 💙🙏🙏🙏🙏
ማርያም እዮብ እዴት እዳሳዘነኝ አይዞህ እዮባ አቤት ትግሥትህ አለማድነቅ አይቻልም እዉነትም እዮብ የኔ ትግሥተኛ እሥከመጨረሻዉ ያድርግልህ ወድሜ ቃልየ ተሣክቶልሻል የኔ ዉድ እመብረሀን ትጠብቃቹህ💞💞💞💞
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ
አሚን
እዮብ በጣም ጎበዝ ትዕግስትህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጣብቀችሁ ስዎዳችሁ 😍😍😍
ዉይይይ ቃልየ ዛሬ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂 እዮባ እፍፍፍ እደት እዳሳዘነኝ የኔ ምድኪን😂ሰራሽላቸው አድስ ትእግስተኛ ነው ከምር ይደነቃል ።ብቻ ፈታ አርጋችሁኛል
ምን አይነት ጨዋ ቤተሰቦች ናቸዉ ያሳደጓችሁ💓💓የናተ ቤተሰቦች ዘራቸዉ ይለምልም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ትልቅ እደትልቅ ትንሽ እንደ ትንሽ አድርገዉ አከባብረዉ ነዉ ያሣደጓችሁ ማሻአላህ🥰🥰
እኮ ደስ ሲሉ
እዉነትም እዮብነክ እግዛኣቢሄር ሺኣመት ያኑራቹ ዉዶቼ እዮብየ የኣባታችን እዮብ ኣስታወስከን ይመቻቹ
እዮባ የኔ አሥታዋይ ክብረ ማለት እንደዚህ ነው ታላቅህን ሥትከብረ ደሥ ነው ያለኝ ጨዋ ያሣደጋችሁ ቢተሠቡች ነችሁ 👌👌👌👌💝💝💝💝💝💝💝⛪🙏
😍😍😘😍😭😭😭💔💔❤❤❤❤❤❤😘😍😍
የእውነት ዛሬ አንደኛ ቃልዬ የኔ ድምፆ መርዋ እኮነሽ የኔውድ ስውድሽ እኮ የኔ ሞክሼ
ደምሬኝ እህቴ ካላስቸገርኩሽ
@@mahitube4141 ነይእንደማመር
@@fatumawase እሽ
ቆጆ ወድማማቾች ፍቅር እነሱጋር ነፍነው ስታምሩ መከባበር ያለበት ፍቅር በጣም ደስይላል ጌታ አብዝቶ ይባርካችው ወዳችዋለው
ፀልዩ ለሐገሪትነ ኢትዮጵያ 🙏💚💛❤️🙏 የኔ አባት እዬብ አሳዘነኝ ሚስኪን አዲስ ትግስት እንዲኖርህ ፀልይ እሽ ወንዲሜ 🥰
አሜን ደምሪኝ እህቴ
ወይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይመሠግን።
@@mahitube4141 እሽ
@@radethuae9724 አመሰግናለሁ
ኸረ ትእግስተኛ ነው
ቃልወይ ዛሬ ተሳክቶልሻል አድስ ሆነነገር ከሆነ ሆነ ነዉ እርግጠኛነኝ ለወደፊቱ ትግስት እንደሚኖርህ ተስፋ አለኝ እዬብ ትግስትህ በጣም ደስ ይላል የፍቅር ቤተሰቦች ሰላማችሁ ብዝት ይበል በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ግን ፕራንክ ይቅርባችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዉድድድድድድድድነዉ የማረጋችሁ በማያልቀዉ በክርስቶስ ፍቅር 💕💕💕💕💕💕💕ኢትዬጵያ ለዘላለምትኑር ሠላሟ ይመለስልን 🇪🇹💚💛
Des yemil frank nw, betam gobez nesh, inesu frank garegush yanch belete. Thank you! Tanash talakun sakebir more desalegn. Tebarek
አርፍ ትምህርት አለው ታላቅ ወንድም ስሰዲበው ስነገርው ቀጥ ብሎ አላየውም አቤት መታደል ትግስተኛ ነው እዩብ ምርጥ ልጂ ፍጣርይ እንደ አንተ ያዲርገን አላህ ይጠብቅህ የኔ ልዩ አንተ ባሌ ብትሆን ብየ ተመኛሁህ
በጣም ነው የምወዳችሁ ወይኔ እዮባ በጣም ትግሰተኝ ነህ እግዚአብሄር ፀባይህን አይለውጥብህ 🥰🥰🥰🥰
እዮባዬ❤በጣም ምስጊን ነህ የእውነት ያዝልቅልህ አዲስ ደግሞ ተናዳጅ ነህ እግዚአብሔር ትዕግስትን ያድልህ ቃልዬ ቃልዬ መልሱን አትችይውም 😂😂የምር እዮብ እና አዲስ በቀላችሁን ማየት እፈልጋለሁ 😂
ለእዮብ ትግስት ፤ ለአዲስ ስህተትን አምኖ መቀበል እና ለቃልየ prank 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልየ እንዴት ናችሁልኝ ደሞቸ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ወይኔ እዬብ ትግስትህ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጨምርልህ የኔወንድም
እዮባ እንደ ስምህ ታጋሽ ፍቅር ነህ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏👍👍
እዮብ የኔ ጌታ የአንተን ትግስት ከፊሉን ቢሰጠኝ የትበደረስኩ ነበር😍😍😍
ውይ እዮባ የእውነት ምርጥ ልጅ ነው እግዚአብሔር ትግስቱ በፈጣሪ 🙏🙏❤
ውይ እየባ እዴት እዳሳዘከኝ ኡፍፍፍ ከምር ቃል ግን ጎበዝ ነሽ ምርጥ ፖራክ ነው
እዮባ ምስጊን ባልሰራው ስራ ተወነጀለ።አዲስም የሰው የተቀበለውን ሀላፊነት በጣም ከበደም።ቃል ማክበር ትልቅነት ነው👍👍።ቃልዬ😂 ምርጥ ፕራክ ነው።
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ትግስቱን ይጨምርልህ እሰይ የኔ ወንድም በርታ
ትንሹ በጣም ብልሀተኛ ነዉ የኔ ወንድሞች ቢሆኑ እልም ይበልልህ ነዉ የሚለዉ በጣም ትግስተኛ ነህ 🥀🥀🥀🥀
እሚገርም ያበደ ፕራንክ ነዉይመቻችሁ እምባዬ መጣ ወንድምአማቾች ታምራላችሁ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
ሠብ አርጉኝ
አርአዲስዬ ተርጋጋ ቃልዬ አንደኛነው ተሳክቶልሻል እስኪ ቃልዬን ያላችሁ እንያችሁ በላክ በስብ አሳዩኝ በሼርም
እዮባዬ ምርጥ ወድምዬ❤❤❤❤ ቃላት የለኝም ከዚህም በላይ ትግስቱን ያብዛልህ
እዮብየ ሚስኪን አሳዘነኝ ደሞ ትግስተኛ ነክ ሐድስ ትግስት ከእየብ ዉሰድ እዮብየ አይዞክ
በጣም የምር አሳዘነኝ
እዉነትም እዮብ ስምን መለእክ ያወጣል ሚበለዉ እዉነት ነዉ
@@mekdeskfile8239 ደምሪኝውዴ
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል ደምሪኝውዴ
@@fatumawase እሺ
ቃልዩ ስታምሩ በጣም ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ነው የምታስቀኑት
Eyobe ewenete eyobe miyatala feraneki yekire famillaye eshi kale konjooooo adiss &Kali konjo seregachewu nafekene serehatachi desssssss new metelote tebareku🙏
ወይ አድስ በጣም ተናደድክ አዉዞክ እዮባዬ ትግስትን እደ አባታችን እዮብ ስጠን የምንለዉ ስምክ እዮብ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድ ማርያምን😢😢😢😢
እዴት እደምወዳችሁ እዮብየ የኔ ጌታ እዴት እንደደነገጠ በሰማም
በስመኣብ ነው ሚባለው ማሚየይ ውድ
በጣም ብዙ ግዜ ነው ያየሁት እዮብየ አሳዘነኝ ሚሰኪን ጎበዝ ነህ በጣም
ቃልዬ የእውነት ቃላት አጣሁልሽ ሁለት ሠው ባድዬ ጀግናነሽ
የኔ ውዶች እንዴት እንዳሳዘኑኝ የኔ ማር ቢመታኝም ትክክል ነው አላለም የኔ አስተዋይ ቃልየ ጎበዝ ግን በጣም ይጨንቅ ነበር ውድድድድድ በርቱ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏
አቤት መከባበር ታናሽየዉ ለታላቁ ያለው ክብር ቀጥ ብሎም አላየው በዚሁ ቀጥሉ ያበዴ ፕራክ አደረገቻችሁ ቆጆዋ
እፍ ፕራክ መሆኑን እያወኩ ልቤ ልትወጣ😢 ቃል የስራሽን😌😎 እዮባ የኔ ጸባይ ሰናይ❤️❤️
ማርያምን ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ነው ያሳዘነኝ አቤት ትግስት ውነትም እዮብ እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ ነገር ሁሉ አምላከ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ግን እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ፕራክ መሆኑን እያወኩት 😥
እኔ ደሰ የሚለኝ አዲሰ እዬብን ሲቀጣዉ እዬቤ ዝም ቡሎ ሲያጐነብሰ ❤❤የኔ ጌታ ቤተሰቦችን ወንድሞቹን ሲያከብር የኔ ማር
ማነው እንደኔ የተጨነቀው ማርያምን ጭንቅ ብሎኝ ነው የጨረስኩት ቃል አንደኛ ነሽ💗😍😂😂😂😂
ወይኔ እዬባ ትግስቱ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው ታምራላቹ ቃልዬ ሰራሽላቸው
ወይኔ አዲስ ሲናደድ እንደዚ ነው ፈጣሪዬ ኢዮባ ግን የምር አንጀቴን በላኝ
የምር ደግሜ ደጋግሜ አየሁት በጣም ጎበዝ ነች የኔ ደርባባ ስወድሽ 👍🏻👍🏻👍🏻✅✅✅💙
እዮባ ከምንም በላይ ክብር አለኚ ላንተ ያበደ ፕራክ ነዉ ቃልዬ ስታምር ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ
Eyobi batam serate alaw Masha allah 😍 Lawendmu Yalew kiber Yalela new batam nber ysazanagn eff 🥰🥰🥰
የኔ ዉቦች ወይኔ ደሰሰ ሰትሉ ግን ቃልየ እዮብን በጣም ነው ያሰደነገጥሺዉ ወንድማችን አድሰን በጣም አነደሺዋል ወዬኔ የቀጣይ ባንች ላይ የሚሰሩብሺን ፕራንክ በጉጉት እምጠብቀዉ እመብርሃን ትጠብቃችሁ
እዮብ ሀቢቢ ትግስትህ አስደምሞኝ እንዳተ ለመሆን ምን ማድረግ አለብኝ በነገራችን ላይ ከላይ ከእግዛአብሔር የተሰጠህ ፅጋ ነው እግዛአብሔር አምላክ ይጨምርልህ !!!
ወንድምህ ስነምግባሩና ላንተ ያለው ክብር ይለኛል በእውነት በጣም ነው የምወድህ😊😊
እኳን በሰላም መጣቹ የተዋእዶ ልጆች ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ 🌺🌺🌺🌺
አሜን እህታለሜ❤❤
የኔ ውድ እዬባ እደት እዳሳዘንከኝ ኡፍፍፍ ቃልዩ የስራሽን ይስጥሽ 😂😂❤❤
እዮብዬ ድሮም እወድሀላው አሁን የበለጠ ውድድድድድድ አደረኩህ። ደስ የሚል ቤተሰብ
ዉይይይይ ይሄንን ቤተሠብ እደኔ የሚወደዉ ብቻ በላይክ አሣዩኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ቪዶዋቸዉን እኳን አዱን እየደጋገምኩ ነዉ የማየዉ የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
ስወዳችሁ ጥላችሁም ደስ ይላል እግዚአብሄር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ
እዮብዬ የተባረክ እግዝአብሄር ትዕግሥቱን አሁንም ይጨምርብህ አድሱ አንደበትህን ቀድሰ አትናደድ ጥሩ አይደለም የጠፋው ይጥፋ እንጅ ተረጋጋ እዮብዬን የማይገባ ቃል ተናገርክ በእዮብ ቦታ ብሆን ለደቂቃ እቤትህ አልቀመጥም አድሱ የጠፋው ይጥፋ የሰው ህይወት መሰለህ እንዴ? ለወደፍቱ ተሰተካከል እዮብዬ የኔ ጨዋ ጌታ ይባርህ
እዮባ በስማም ፀባይ እግዚአብሄር ይባርክህቃል ሰራሽላቸዉ አይለያቺዉ🙏🙏🙏
ምሠኪን እዮብ አሳዘነኝ አሰለቀሰኝ 😭😭 አንቺ ቃልዬ ደሞ ቶሎ ተናገሪ 😔😔😔ልጁን ልሰታሰመቺዉ ነው እንዴ የእኔ ወንድም ቢሖን ከአፈር ይደባልቀኝ ነበር 😂
😂😂
🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
እዮባ ሳላደንቅህ አላልፍም የኔ ጌታ ትግስትህ ተባረክ❤️
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአገሬ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እዮባዬዬዬዬዬ በአሁን ሰአት እንደዚ ያለ ወጣት መገኘቱ ይገርማል ጥፋቱም ቢሆን እኩል ነዉ የሚጋጠመዉ ሳላደንቅህ አላልፍም እመብርሀን እሄንን ፀባይህን አትቀይርብቅክ አሜን
እዮብ የኔ የዋህ ፈጣሪ ከዚህም የበለጠ ትግስት እዲሰጥህ እመኛለሁ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ሰላማ ችሁ በዝት ይበለልኝ ቃልየ በጣም ነዉ ድስ የምትሉት ፍቅሩን ያበዛላችሁ የኔ ዉድች ❤️
እርስ በራሳችን በፍቅር እንድኖር ፈጣሪ ይርዳን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስታምሩ😎😎🤣🤣🤣
ወላሂ እዮባ ምርጥ ሠው ሚሥኪን❤❤❤❤❤
ወይኔ እዮብ አሳዘነኝ ፕራክ እደሆነ አውቀ ግን የኔ ሚስኪን እሰይ ቃልየ ጎበዝ ደግ አረግሻቸው
ዉይ ተሳቅቄ ልሞት እዮባ የኔ ባል ጨዋ ትግስተኛ ነዉ 😂😂😜😜
😀😀😀😀ያንች ባል
🙄😁
ሌላ በሲዲ ምታስተላልፊዉ የለሽም
ይፋትና መንዝ ቲዩብ ስንተኛ ሚስት ልትሆኝ ነው ሁሉም ባሌ እያሉ ነው 😂😂😂🧐🧐🧐
@@ናርዲየራያዋ ተጫረስናታ እኔ ብቻ ነኝ ሜስቱ ጉድ እዳይፈላ 😂😂
እዮብዬ በጣም ድንቅ ልጅ ነህ ትዕግስት በጣም ደስ ይላል። ❤️❤️❤️❤️
እዮባ የኔ ቆንጆ የኔ አሳዛኝ። አዲስ ምንም የለፋህበት ቢሆን ታገስ እዴ። መጨረሻ ላይ ሁለቱም አሳዘኑኝ💔 ቃል ዛሬ አግኝተሻቸዋል😍😍😍እዮባ የመልስ ምት እጠብቃለን ሁለቱንም
የኔ አባት አሳዘነኝ ወንድምዬው አቤት ትግስት 🥺🥺🥺🥰እዮብይ ትግስትክ ቀጥለበት
ፃድቁ እዮብን ያስታወሰኝ ትእግስተኛ
ታላቅነትንና ታናሽነትን ያየሁበት vcd
ሠላም ለአንተ ይሁን መምህራችን በትክክል 🙏
ማርያምን አዎ
Ewenet new des telalachehu wendemamachoch. Endih new tanash wendem talakun siyakebir. Yeh new exiabhern meferat, makber, meweded malet.
እውነትነው መምህራችን
❤❤❤
ታላቅ ወንድሙ ሲቆጣው መልስ እንኳን አይሰጥም። በጣም ጎበዝ 👏👏👏
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ere ene alchlim tigsti yelegnm enedet nw
Exactly
betam yasazinal tanasho
የኔ ውድ እዮባ ፀባዬ ሰናይ ለወንድሙ ያለው ክብር በስመአብ እሄ ሁሉ የአስተዳዴጋችሁም ውጤት ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ!
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኢትዮጵያ ወንድማማቾች ከነሱ ተማሩ❤ መከባበር
እዮቦ አሳዘነኝ ወይ አቤት ስነ ስርአት ስታምሩ በማርያም ሠላማችሁ ይብዛ
በጣም ጥፋት ነው የሰራሽው
ሲጀመር በዚህ አይነት ነገር ኢሔኮ ቀልድ አይደለም
😗😘😘😗😗😘😗😗😗😗😗😗😗😗😗
ኡፍፍፍ እኔም አሳዘነኝ እዮባ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏👍👍👍
በዚ ዘመን እንደ እዮብ ያልውን ያብዛልን ታላቅን ማክበር ጨዋ የጨዋ ልጅ ባንተ ውስጥ የተከበሩ ወላጆቻችሁን አየን እግዚአብሔር ይባርካቹ♥♥♥♥♥♥♥
ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏
😗😘😗😘😘
ትክክል ነው ማር
ትክክል ኔሽ ታባረክ
ትእግስቱ ልክ እንዳባታችን እዮብ እንደስሙ ተባረክ
እዉነት ነው🙏🙏🙏
ምን አይነት ትእግስተኛ ልጅ ነው እዮብ እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጥህ😢❤👏
የኔ ጌታ እዮብን ያለማድነቅ አይቻልም❤️
Eyoba. Gobez tekeklgna tanash wondem 🥰
Yene tafach getan betam timhrt new yihe getan wededikuk teyiw ewinetun new ale eyobe tebarek wededikut wedmih new gin getan akeberikachu
Wyeeee yene wud eyobeye asazenegne
እዮብ መድሀኒአለም ያብዛልህ ትግስትህን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውው እውነት በእውነት እዮብ ስምህ ብቻ ሳይሆን ተግባርህንም ሁሉ የአባታችን እዮብ ትእግስት ወርሰሀዋል ተባረኩ ውዶቼ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ ንሩልን 💐🥰😁
😘😘😘😘😘😘🥰😘😘😘🥰🥰😘😘😘🥰😘😘🥰🥰🙏🙏👍🙏
ባይገርማችሁ ይህን ቪዲዮ 6ግዜ አየሁት ፈጣሪ ሆይ እንደ እዮባ አይነት ታጋሽና ጩጬ ባል ስጠኝ 👌እጃችኋለሁ ፈጣሪን ይጠብቃችሁ 😍❤❤️❤👌so beautiful family
ወይኔ እባዬ እስኪወጣነው የሳኩት
ككگككككك
So beautiful family 🥰 በምርጥ ቤተሰብ ተኮትኩታችሁ ያደጋችሁ መሁኑ ግልፅ ነው ክብር ለወላጆቻችሁ ስታምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ እዮብ 😢
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒
ነገ እኮ እናታችን ኪዳነምህረት ናት በያላችሁበት ትጠበቃችሁ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️ ቃለየ ሰራሸላችወ እዮብ ያሳዝናል
Amen
Amen amen 🙏 amen 🙏
አሜን
Amen Amen Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
ወላሂ እባየን መቁጣጠር አቃተኝ ደስየሚሉ ቤተሰብ እዮባን አለማድነቅ አይቻል❤❤❤❤
እዮብ እውነትም እዮብ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ በጸሎት አሰብኝ ማርያምን ትዕግስት የሚባል አልፈጠረብኘም😭
😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔም
እኔንም አስቡኝ ትዕግስት
Amen.amen.amen
እኔም
እዮባ ለሐዲስ ያለው ክብር እንዴት ደስ ይላል ፍቅራቹን ያብዛላቹ❤❤
ትክክል በጣም ያምራል እዮብ💔
086
የሚገርም የታላክ ወንድምነት ክብር ነው የሰጠው ደስ ሲል እዮባ
ዉይ እዮባ ሲያሳዝን ተይዉ እዉነቱን ነዉ አላለም ጨዋ አስተዋይ ነህ ምርጥ ቤተሰብ ናቹ
እዮብዬ ተባረክ ጥፋቴ ነው ብለህ በትሕትና ስለ ተቀበል ቅጣትህ ተባረክ ካንተ ብዙ እንድማር ስለ አደረግሀን/ችሁን እናመሰግናለን ሰላም ሁንሉን አሜን።
እዮባ የእውነት ትለያለህ ታላቅ አክባሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
እዮባ የኔጨዋ ትግሥቱ ጌታ ያክብርኸ
እማ በቅንነት ሰብስክራይብ አረጊኝ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አቤት መታደል በዚህ ሰዓት እንደዚህ አይነት ትዕግስተኛ ሰው ማግኘት እንደስምህ ነው ትዕግሥትህ የእኔ ወንድም እዮብዬ
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወይ እዮብ ትግሥተኛነህ ሥወድህኮ
እዮባ ጎበዝ ማንም ታላቁም ቢሆን እንዲህ አይታገስም ሐዲስ ስታስበው በጣም ያበሳጫል እንኳን ከዚህ በላይ ያልሄድክ ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ዛሬ ትልቅ ፍራንክ ተሳትኮልሻል
ደስ ስትሉ ጨዋ የጨዋ ልጆች ታላቅህን አክብር ይላል መፅሃፍ እዚጋ በተግባር አየነው😍💖😥
> ትንቢተ ዳንኤል 10 : 13 እንኳን አደረሳችሁ!!! የእለቱን ቃለ እግዚአብሔር በቻናላችን ይከታተሉን!!!
ሠብስክራይብ አርጉኝ🥰🥰
እዮቨ በጣም አስታዋይ ሰው ነክ እጅግ በጣም ሰው አክበበሪ ነክ ወንድምክን ታከብራዋለክ እግዚቭሔር ያቀብርክ
እዮብ ዋዉ ትግሥትህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤
ውዴ ደምሪኝ
@@ReemTube ደምሪኝውዴ
በጣም
እዮብ ትግሥትህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰታምሩ ዋዉዉዉ 👍👍👍
አላህይጠብቃችሁ ውዶች ስወዳችሁ አዩብ ሲያሳዝን
ደምሪኝ ውዴ
💚💛❤👍👍👍
ያንተ አክባሪህ ነኝ
እዮብ ትግስትህ አቤት መታደል በተረፈ ደስ የምትሉ ቤተሠብ❤❤❤
እዮብዬ ምርጥ ትግሰትክ አስለቀሰኝ እዮብዮ ልዩ ነክ አንተ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጸጋዉን ያድልህ
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አዲስ ትግስት የለህ መማታት እኮ መፍትሔ አያመጣም 🏃በትግስት ቁጭብሎ መፍትሔ ማሰብ ነው እጂ ፀብ የዲያብሎስ ነው እዮቤ ተባረክ ታላቅህን አክብረሀል በዚሁ ትግስትህ ቀጥል❤
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወይኔ እዮቢየ የኔ ማር ኣሳዘነኝ🥺እውነት በጣም ትምህርት ሆነብኝ 🥰ቃል ደሞ በጣም ነው እምወድሽ የኔ ፍልቅል 💙🙏🙏🙏🙏
ማርያም እዮብ እዴት እዳሳዘነኝ አይዞህ እዮባ አቤት ትግሥትህ አለማድነቅ አይቻልም እዉነትም እዮብ የኔ ትግሥተኛ እሥከመጨረሻዉ ያድርግልህ ወድሜ ቃልየ ተሣክቶልሻል የኔ ዉድ እመብረሀን ትጠብቃቹህ💞💞💞💞
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ
ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
አሜን አሜን አሜን
እዮብ በጣም ጎበዝ ትዕግስትህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጣብቀችሁ ስዎዳችሁ 😍😍😍
ዉይይይ ቃልየ ዛሬ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂 እዮባ እፍፍፍ እደት እዳሳዘነኝ የኔ ምድኪን😂ሰራሽላቸው አድስ ትእግስተኛ ነው ከምር ይደነቃል ።ብቻ ፈታ አርጋችሁኛል
ምን አይነት ጨዋ ቤተሰቦች ናቸዉ ያሳደጓችሁ💓💓የናተ ቤተሰቦች ዘራቸዉ ይለምልም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ትልቅ እደትልቅ ትንሽ እንደ ትንሽ አድርገዉ አከባብረዉ ነዉ ያሣደጓችሁ ማሻአላህ🥰🥰
እኮ ደስ ሲሉ
እዉነትም እዮብነክ እግዛኣቢሄር ሺኣመት ያኑራቹ ዉዶቼ እዮብየ የኣባታችን እዮብ ኣስታወስከን ይመቻቹ
እዮባ የኔ አሥታዋይ ክብረ ማለት እንደዚህ ነው ታላቅህን ሥትከብረ ደሥ ነው ያለኝ ጨዋ ያሣደጋችሁ ቢተሠቡች ነችሁ 👌👌👌👌💝💝💝💝💝💝💝⛪🙏
😍😍😘😍😭😭😭💔💔❤❤❤❤❤❤😘😍😍
የእውነት ዛሬ አንደኛ ቃልዬ የኔ ድምፆ መርዋ እኮነሽ የኔውድ ስውድሽ እኮ የኔ ሞክሼ
ደምሬኝ እህቴ ካላስቸገርኩሽ
@@mahitube4141 ነይእንደማመር
@@fatumawase እሽ
ቆጆ ወድማማቾች ፍቅር እነሱጋር ነፍነው ስታምሩ መከባበር ያለበት ፍቅር በጣም ደስይላል ጌታ አብዝቶ ይባርካችው ወዳችዋለው
ፀልዩ ለሐገሪትነ ኢትዮጵያ 🙏💚💛❤️🙏 የኔ አባት እዬብ አሳዘነኝ ሚስኪን አዲስ ትግስት እንዲኖርህ ፀልይ እሽ ወንዲሜ 🥰
አሜን ደምሪኝ እህቴ
ወይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይመሠግን።
@@mahitube4141 እሽ
@@radethuae9724 አመሰግናለሁ
ኸረ ትእግስተኛ ነው
ቃልወይ ዛሬ ተሳክቶልሻል አድስ ሆነነገር ከሆነ ሆነ ነዉ እርግጠኛነኝ ለወደፊቱ ትግስት እንደሚኖርህ ተስፋ አለኝ እዬብ ትግስትህ በጣም ደስ ይላል የፍቅር ቤተሰቦች ሰላማችሁ ብዝት ይበል በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ግን ፕራንክ ይቅርባችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዉድድድድድድድድነዉ የማረጋችሁ በማያልቀዉ በክርስቶስ ፍቅር 💕💕💕💕💕💕💕ኢትዬጵያ ለዘላለምትኑር ሠላሟ ይመለስልን 🇪🇹💚💛
Des yemil frank nw, betam gobez nesh, inesu frank garegush yanch belete. Thank you! Tanash talakun sakebir more desalegn. Tebarek
አርፍ ትምህርት አለው ታላቅ ወንድም ስሰዲበው ስነገርው ቀጥ ብሎ አላየውም አቤት መታደል ትግስተኛ ነው እዩብ ምርጥ ልጂ ፍጣርይ እንደ አንተ ያዲርገን አላህ ይጠብቅህ የኔ ልዩ አንተ ባሌ ብትሆን ብየ ተመኛሁህ
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም ነው የምወዳችሁ ወይኔ እዮባ በጣም ትግሰተኝ ነህ እግዚአብሄር ፀባይህን አይለውጥብህ 🥰🥰🥰🥰
እዮባዬ❤በጣም ምስጊን ነህ የእውነት ያዝልቅልህ አዲስ ደግሞ ተናዳጅ ነህ እግዚአብሔር ትዕግስትን ያድልህ ቃልዬ
ቃልዬ መልሱን አትችይውም 😂😂የምር እዮብ እና አዲስ በቀላችሁን ማየት እፈልጋለሁ 😂
ለእዮብ ትግስት ፤ ለአዲስ ስህተትን አምኖ መቀበል እና ለቃልየ prank 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልየ እንዴት ናችሁልኝ ደሞቸ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ወይኔ እዬብ ትግስትህ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጨምርልህ የኔወንድም
እዮባ እንደ ስምህ ታጋሽ ፍቅር ነህ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏👍👍
እዮብ የኔ ጌታ የአንተን ትግስት ከፊሉን ቢሰጠኝ የትበደረስኩ ነበር😍😍😍
ውይ እዮባ የእውነት ምርጥ ልጅ ነው እግዚአብሔር ትግስቱ በፈጣሪ 🙏🙏❤
ውይ እየባ እዴት እዳሳዘከኝ ኡፍፍፍ ከምር ቃል ግን ጎበዝ ነሽ ምርጥ ፖራክ ነው
እዮባ ምስጊን ባልሰራው ስራ ተወነጀለ።አዲስም የሰው የተቀበለውን ሀላፊነት በጣም ከበደም።ቃል ማክበር ትልቅነት ነው👍👍።ቃልዬ😂 ምርጥ ፕራክ ነው።
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ትግስቱን ይጨምርልህ እሰይ የኔ ወንድም በርታ
ትንሹ በጣም ብልሀተኛ ነዉ የኔ ወንድሞች ቢሆኑ እልም ይበልልህ ነዉ የሚለዉ በጣም ትግስተኛ ነህ 🥀🥀🥀🥀
እሚገርም ያበደ ፕራንክ ነዉ
ይመቻችሁ እምባዬ መጣ ወንድምአማቾች ታምራላችሁ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
ሠብ አርጉኝ
አርአዲስዬ ተርጋጋ ቃልዬ አንደኛነው ተሳክቶልሻል እስኪ ቃልዬን ያላችሁ እንያችሁ በላክ በስብ አሳዩኝ በሼርም
እዮባዬ ምርጥ ወድምዬ❤❤❤❤ ቃላት የለኝም ከዚህም በላይ ትግስቱን ያብዛልህ
እዮብየ ሚስኪን አሳዘነኝ ደሞ ትግስተኛ ነክ ሐድስ ትግስት ከእየብ ዉሰድ እዮብየ አይዞክ
በጣም የምር አሳዘነኝ
እዉነትም እዮብ ስምን መለእክ ያወጣል ሚበለዉ እዉነት ነዉ
@@mekdeskfile8239 ደምሪኝውዴ
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል ደምሪኝውዴ
@@fatumawase እሺ
ቃልዩ ስታምሩ በጣም ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ነው የምታስቀኑት
Eyobe ewenete eyobe miyatala feraneki yekire famillaye eshi kale konjooooo adiss &Kali konjo seregachewu nafekene serehatachi desssssss new metelote tebareku🙏
ወይ አድስ በጣም ተናደድክ አዉዞክ እዮባዬ ትግስትን እደ አባታችን እዮብ ስጠን የምንለዉ ስምክ እዮብ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድ ማርያምን😢😢😢😢
እዴት እደምወዳችሁ እዮብየ የኔ ጌታ እዴት እንደደነገጠ በሰማም
በስመኣብ ነው ሚባለው ማሚየይ ውድ
በጣም ብዙ ግዜ ነው ያየሁት እዮብየ አሳዘነኝ ሚሰኪን ጎበዝ ነህ በጣም
ቃልዬ የእውነት ቃላት አጣሁልሽ ሁለት ሠው ባድዬ ጀግናነሽ
የኔ ውዶች እንዴት እንዳሳዘኑኝ የኔ ማር ቢመታኝም ትክክል ነው አላለም የኔ አስተዋይ ቃልየ ጎበዝ ግን በጣም ይጨንቅ ነበር ውድድድድድ በርቱ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏
አቤት መከባበር ታናሽየዉ ለታላቁ ያለው ክብር ቀጥ ብሎም አላየው በዚሁ ቀጥሉ ያበዴ ፕራክ አደረገቻችሁ ቆጆዋ
እፍ ፕራክ መሆኑን እያወኩ ልቤ ልትወጣ😢 ቃል የስራሽን😌😎 እዮባ የኔ ጸባይ ሰናይ❤️❤️
ማርያምን ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ነው ያሳዘነኝ አቤት ትግስት ውነትም እዮብ እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ ነገር ሁሉ አምላከ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ግን እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ፕራክ መሆኑን እያወኩት 😥
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኔ ደሰ የሚለኝ አዲሰ እዬብን ሲቀጣዉ እዬቤ ዝም ቡሎ ሲያጐነብሰ ❤❤የኔ ጌታ ቤተሰቦችን ወንድሞቹን ሲያከብር የኔ ማር
ማነው እንደኔ የተጨነቀው ማርያምን ጭንቅ ብሎኝ ነው የጨረስኩት ቃል አንደኛ ነሽ💗😍😂😂😂😂
ወይኔ እዬባ ትግስቱ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው ታምራላቹ ቃልዬ ሰራሽላቸው
ወይኔ አዲስ ሲናደድ እንደዚ ነው ፈጣሪዬ ኢዮባ ግን የምር አንጀቴን በላኝ
የምር ደግሜ ደጋግሜ አየሁት በጣም ጎበዝ ነች የኔ ደርባባ ስወድሽ 👍🏻👍🏻👍🏻✅✅✅💙
እዮባ ከምንም በላይ ክብር አለኚ ላንተ ያበደ ፕራክ ነዉ ቃልዬ ስታምር ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ
Eyobi batam serate alaw Masha allah 😍
Lawendmu Yalew kiber Yalela new batam nber ysazanagn eff 🥰🥰🥰
የኔ ዉቦች ወይኔ ደሰሰ ሰትሉ ግን ቃልየ እዮብን በጣም ነው ያሰደነገጥሺዉ ወንድማችን አድሰን በጣም አነደሺዋል ወዬኔ የቀጣይ ባንች ላይ የሚሰሩብሺን ፕራንክ በጉጉት እምጠብቀዉ እመብርሃን ትጠብቃችሁ
እዮብ ሀቢቢ ትግስትህ አስደምሞኝ እንዳተ ለመሆን ምን ማድረግ አለብኝ በነገራችን ላይ ከላይ ከእግዛአብሔር የተሰጠህ ፅጋ ነው እግዛአብሔር አምላክ ይጨምርልህ !!!
ወንድምህ ስነምግባሩና ላንተ ያለው ክብር ይለኛል በእውነት በጣም ነው የምወድህ😊😊
እኳን በሰላም መጣቹ የተዋእዶ ልጆች ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ 🌺🌺🌺🌺
አሜን እህታለሜ❤❤
የኔ ውድ እዬባ እደት እዳሳዘንከኝ ኡፍፍፍ ቃልዩ የስራሽን ይስጥሽ 😂😂❤❤
እዮብዬ ድሮም እወድሀላው አሁን የበለጠ ውድድድድድድ አደረኩህ። ደስ የሚል ቤተሰብ
ዉይይይይ ይሄንን ቤተሠብ እደኔ የሚወደዉ ብቻ በላይክ አሣዩኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ቪዶዋቸዉን እኳን አዱን እየደጋገምኩ ነዉ የማየዉ የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
ስወዳችሁ ጥላችሁም ደስ ይላል እግዚአብሄር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ
እዮብዬ የተባረክ እግዝአብሄር ትዕግሥቱን አሁንም ይጨምርብህ አድሱ አንደበትህን ቀድሰ አትናደድ ጥሩ አይደለም የጠፋው ይጥፋ እንጅ ተረጋጋ እዮብዬን የማይገባ ቃል ተናገርክ በእዮብ ቦታ ብሆን ለደቂቃ እቤትህ አልቀመጥም አድሱ የጠፋው ይጥፋ የሰው ህይወት መሰለህ እንዴ? ለወደፍቱ ተሰተካከል እዮብዬ የኔ ጨዋ ጌታ ይባርህ
እዮባ በስማም ፀባይ እግዚአብሄር ይባርክህ
ቃል ሰራሽላቸዉ አይለያቺዉ🙏🙏🙏
ምሠኪን እዮብ አሳዘነኝ አሰለቀሰኝ 😭😭 አንቺ ቃልዬ ደሞ ቶሎ ተናገሪ 😔😔😔ልጁን ልሰታሰመቺዉ ነው እንዴ የእኔ ወንድም ቢሖን ከአፈር ይደባልቀኝ ነበር 😂
😂😂
🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
እዮባ ሳላደንቅህ አላልፍም የኔ ጌታ ትግስትህ ተባረክ❤️
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአገሬ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እዮባዬዬዬዬዬ በአሁን ሰአት እንደዚ ያለ ወጣት መገኘቱ ይገርማል ጥፋቱም ቢሆን እኩል ነዉ የሚጋጠመዉ ሳላደንቅህ አላልፍም እመብርሀን እሄንን ፀባይህን አትቀይርብቅክ አሜን
እዮብ የኔ የዋህ ፈጣሪ ከዚህም የበለጠ ትግስት እዲሰጥህ እመኛለሁ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ሰላማ ችሁ በዝት ይበለልኝ ቃልየ በጣም ነዉ ድስ የምትሉት ፍቅሩን ያበዛላችሁ የኔ ዉድች ❤️
እርስ በራሳችን በፍቅር እንድኖር ፈጣሪ ይርዳን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስታምሩ😎😎🤣🤣🤣
ወላሂ እዮባ ምርጥ ሠው ሚሥኪን❤❤❤❤❤
ወይኔ እዮብ አሳዘነኝ ፕራክ እደሆነ አውቀ ግን የኔ ሚስኪን እሰይ ቃልየ ጎበዝ ደግ አረግሻቸው
ዉይ ተሳቅቄ ልሞት እዮባ የኔ ባል ጨዋ ትግስተኛ ነዉ 😂😂😜😜
😀😀😀😀ያንች ባል
🙄😁
ሌላ በሲዲ ምታስተላልፊዉ የለሽም
ይፋትና መንዝ ቲዩብ ስንተኛ ሚስት ልትሆኝ ነው
ሁሉም ባሌ እያሉ ነው 😂😂😂🧐🧐🧐