እዮብ ጮኸ ቃል ራሷን ስታ ወደቀች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Год назад +448

    የሰው ቤት ስራ ድክም ያላቹ ፈጣሪ የራሳቹን የሆነ ኑሮ እና እረፍት ይስጣቹ🙏🙏🙏🥰

  • @wllatube2938
    @wllatube2938 Год назад +277

    ትዳር የሌላችሁ ውድ እህቶቸ እደዚ የሚያከብር የሚከባከብ ባል ይስጣችሁ አሚን በሉ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Год назад +212

    የእዮባና የቃል ወንድምና እህትነት ለየት ያለነው ፍቅራቹ የዘላለም ይሁን❤❤

    • @Lenafekr
      @Lenafekr Год назад

      እዮባዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zainazaina2750
      @zainazaina2750 Год назад +1

      በስመ ስላሴ ሰላም እግዝኣብሔር የብዛላቹ ማሮት እውነት እዮባ ኣሰጨነቃቹ ❤ በርግጥ ትምህርት ደስ ይላል እግዝኣብሔር ግን ይቅር ይበልላቹ በጤና ውድድር የለም ብሩካት

  • @lulutube311
    @lulutube311 Год назад +146

    ጌታዬ ባክህ እኔንም እህት ወድሞቸን በስደት የምንከራተተውን ሁላችንም የመዳም ቅመሞችን ስደት በቃ በለን ያረብ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Год назад +686

    እስኪ ከስደት ይመልስሽ ለትዳር ያብቃሽ በሉኝ ውዶችእዮ

    • @rishansolomon9726
      @rishansolomon9726 Год назад +12

      ያስብሽውን የተመኝሽውን እግዚአብሔር ያሳካልሽ

    • @yematawerk8431
      @yematawerk8431 Год назад +10

      እግዚአብሔር ያሳካልሽ እማ

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ Год назад +9

      ያሰብሽው ይሳካ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ያብቃን ውዴ

    • @bzuneshzeleke103
      @bzuneshzeleke103 Год назад +9

      ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ የሚያስብልሽ የሚከባከብሽ ፈጣሪ ይስጥሽ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Год назад +4

      ፈጥሩ ይስክልሺ

  • @DebraMareguDebe-gt1wy
    @DebraMareguDebe-gt1wy Год назад +82

    የመጀመርያ ኮማች ነኝ ማነው እደኔ ይህን ቤተሰብ የሚወዳቸው👍👍👍

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Год назад +24

    እዮባዬ የኔ አስተዋይ እውነት ነው በእድላቸው ነው የሚያድጉ ምርጥ ቤተሰብ ስወዳችሑ

  • @እግዚአብሔርጠባቂየነዉ

    ፍቅር የሆኑ ቤተሠብ እሲ ማነዉ እንደኔ የሚወዳቸዉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወይኩንፈቃድከወይኩንፈቃድ

    እኔ ኮመንት ፅፌ ኣላዉቅ ዛሬ ግን የእዮባ ደግነት መልካምነት እንድፅፍ ኣስገድዶኛ የእዉነት ተባረክ❤❤❤

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee Год назад +66

    እዮብ አዲስ አጎታተቱ ያሳቀው 😂😂😂 እዮባ ምርጥ ሰው❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +101

    አቤት ቃልዬ ታድለሻል የባል ወድሞች ይወዱሻል

    • @semirasemira5861
      @semirasemira5861 Год назад +3

      የኔም የባሌ ወድሞቹ ሁሉም ይወዱኛል አሁን ግን ስደት ነኝ ስጠፋ እራሱ በኢሞ በመስመር ይደዉላሉ አልሀምዱሊላህ

  • @binitube9429
    @binitube9429 Год назад +123

    😂😂😂😂😂😂እሰይ እልኬን ነው የተወጣችሁልኝ ። ስንት ፕራንኬን አበላሽቶብኛል።።ማነው እንደኔ አንጀቱ የራሰ😅

  • @tayba1611
    @tayba1611 Год назад +10

    😂😂😂😂😂እዩብ ግን ቃልን በጣም ይወዳታል❤እድህነውሠው ማለት❤

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ Год назад +69

    ዝም ብየ ሳየዉ የሚያስቀኝ ነገርስ እዮባ 😂😂😂😂

  • @beti4129
    @beti4129 Год назад +29

    እዬባ ምርጥ ወንድምም እንዳተ ያለውን ያብዛልንን

  • @fafitube1
    @fafitube1 Год назад +64

    አላህ እውነተኛ ፍቅር የተሞላበት ትዳር ይስጠን😊

  • @hhvg8451
    @hhvg8451 Год назад +12

    እዮብ ግንበጣም ምርጥ ወድምነዉ ማርዮምን ልቦናህን አይለዉጥብህ👌

  • @mulushegute2633
    @mulushegute2633 Год назад +24

    ክክክክክክክ የእዮብ መጎተት ነው ያሳቀኝ 😅😅😅😅😅

  • @maryanasaad9385
    @maryanasaad9385 Год назад +87

    ደስ የምሉ ቤተስብ እመብርሃን ትጠብቃቹሁ❤😍የኔ ውዶች የመዳም ቅመሞች ባላቹሁበት ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ ኣገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ❤😍😍❤

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    አቤት ደስስስስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር❤❤❤❤😘😘😘😘💐💐🌹

  • @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
    @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ Год назад +5

    ከሰሩ አይቀር እንድ ነዉ አንደኛ እዮበ ምርጥ ወንድም ነህ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Год назад +50

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Год назад +43

    አባቴ ልጅ በድሉ ያድጋል ብሎ ነገር የለም😂😂😂

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Год назад +2

      በስነስረአት ማሳደግ ግድነው

    • @mekyachannel4906
      @mekyachannel4906 10 месяцев назад

      ​@@muhajeryoutube512 እውነትነው።የራን ርዚቅ ይዞ ይመጣል

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Год назад +33

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🎉❤ውዶች🎉❤

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 Год назад +43

    ኧረ በጣም ነው የጨነቀኝ በስደት እስር ቤት እየተሰቃዩ ነው በረራ ካቆመ 5ወር ሊሞላው ነው 😭 ድምፅ እንሁን እስኪ 🥺😭 በስደት ያልነው የኛንም እጣ ፋንታ ነገ አናውቀውም 🥺

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Год назад +63

    አላህ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃቹ
    የማዳም ቅመሞች የእረፍት እጀራ ይስጣቹ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Год назад +13

    ወይኔበሳቅ እዮባን አለማድነቅአይቻልም ወንድሙን ግፍትርያረገዋል እናዳይመታው ታላቁሆነበት😂😂😂

  • @lidulidu3293
    @lidulidu3293 Год назад +4

    😂😂😂 በጣም ነው የሳኩት እባየ እስከሚመ😂😂 ግን አዲስ ሲሮጥ ድክድ ስል ልቤ ቆስለ በሳቅ

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o Год назад +23

    እዮባ ምርጥ ወድም❤❤❤❤❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Год назад +9

    ቃልና አዲስን የምትወድዋቸው ❤❤❤ በ 👍👍👍

  • @letish3773
    @letish3773 Год назад +6

    የኣዲስ መራሮጥ ነው ያሳቀኝ ኣረ😂😂
    እዮባ ገፈተርኮው እኮ ለኣዲስ😂

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Год назад +1

    😂😂😂😂😂 የአዲስ መሯሯጥ በሳቅ ነዉ የገደለኝ ማዳሜ ስስቅ ምን አግኝተሽ ነዉ ብላኝ ቁጭ ሆ

  • @abc12452
    @abc12452 Год назад +3

    🤣🤣ወዮ እዮባ መጀመሪያ ማን እንትን አርግ አለህ አለ😂😂😂😂😂ሞትኩ ጎትቶ ወረወረዉ እኮ👍ሲያማትብ👍👍

  • @ሱሱዩቱብቻናል
    @ሱሱዩቱብቻናል Год назад +16

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤እዮባ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 Год назад +5

    ያረቢ የዛሬው ሳቄ ደግነቱ ብቻየን መሆኔ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Год назад +66

    ማን ነው እንደ እኔከዚህ ቤተሰብ ሱስ የያዘው

    • @SomliSomli-zx4qs
      @SomliSomli-zx4qs Год назад +1

      እኔ በቃ እይብን. እናገባዋለን😮😮😢አይሻለመ እንዴ😮😮

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te Год назад

      ክክክክክክክክክክ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад

      ​@@SomliSomli-zx4qsደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Год назад

      ​@@kinze-qu9teደምሪኛ

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Год назад +27

    በስደት የምትኖሩ
    የኔ ቅመሞች
    እንደ ቃልዬና አዲስ ልጅ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ከስደት መልስ በደስታ ህይወት እንድትኖሩ ምኞቴነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Год назад +13

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Год назад +8

    አይ መውለድ ቃል እንዲህ ከወፈረይ እኔ እንዴት እንደምሆን ታየኝ😅

    • @sus2475
      @sus2475 Год назад +2

      ቀስ በቀስ ትቀንሳለች

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 Год назад +2

    አድሰን እያጠለጠለ ሲወረዉረዉ እንደት እንዳሳቀኝ😅😅😅 እዮባየ ጀግና ነህ 💪

  • @tigitube3
    @tigitube3 Год назад +31

    ይሄ ቤተሰብ ፍቅር ነዉኮ❤

  • @rawdaawol9361
    @rawdaawol9361 Год назад +26

    ስደት ያላቹ እህቶች አላህ ብርታት ይስጠን 😢😢

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 Год назад +39

    ደስ የምትሉ ቤተስቦች በጣም ነው ምወዳችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @senhywetfeshasenhywetfesha3955
    @senhywetfeshasenhywetfesha3955 Год назад +1

    😂😂እዮባ እኔም ልቅመሰው አላለም😂😂ወይ አንተ ሁሌ እንዳሳከን❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Год назад +8

    ውይይይይይ እናተ ስወዳችሁ ልክ የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁሁ እዮባ የኔ አባት በጣም አስጨነቃችሁት አይዞህ ❤❤❤❤ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁልን እውነት ተባረኩ😊😊😊😊😊

  • @almanal7784
    @almanal7784 Год назад +14

    ቃልየ እስፖርት ትስራ የምትሉት 🙋🙋❤

    • @mebi375
      @mebi375 Год назад +3

      ገናኮ ናት ከወለደች ትንሽ ስትጠነክር ብትሰራ👌

  • @RrDf-cr7os
    @RrDf-cr7os Год назад +5

    እያባ ግን ምንም አላሰበውም ምስኪን ከስልኩ ጋር ነው ቀልቡ የነበረው በጣም ብረጥ ሰው እዲህም ሁኖ ደነገጠ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @destadesta4177
    @destadesta4177 Год назад +2

    😂😂😂 እዮባ መልካም ሰው ነህ በዚህ አጋጥሚ ሳላድንቃ አልፍም

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 Год назад +5

    እዮባ የኔ የዋህ ድስ ሲል ያጎቴን ልጅ ይመስለኛል❤❤❤❤❤

  • @rahmatube6886
    @rahmatube6886 Год назад +6

    የቤተሰብ ፍቅር በጣም ደስ ይላል እስኪ እኔንም በሰላም ውለጂ በሉኝ በስደት ላይ እርግዝና ከባድ ነው

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Год назад +19

    እዮባ በናትህ አዲስን የሚያስለቅስ 😢ፕራንክ አድርግልን

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Год назад +2

    እዮብዬ መከታ ብድግ አለ እኮ ቃልዬን ሊያግዝ ሰላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ቡችላዬም እድግ ይበልላችሁ❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ3ፐ

    የኔ ሴት ቃልዬ ከአለባበስ ከስረአት ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ❤

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Год назад +28

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የሚገርም ቤተሰብ ❤❤❤

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Год назад +14

    እዮባ ምርጥ ❤❤

  • @እትዮጵያ-ደ6ቀ
    @እትዮጵያ-ደ6ቀ Год назад +4

    በ ቅዱስ ቁርባን የተጋባ መከላከያ አይጠቀምም ፕራንኩ ዉሰጥ የሰማሁት የተሳሳተ ንግግር ፈተና እንዳትሆን ብዬ ነው ምንም ለቀልድ ብሆን ቃላቶች ብንመርጥ

    • @GujjChjj
      @GujjChjj Год назад +1

      እውነት ብናስተካክል ጥሩ ነው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Год назад

    እዬብ ተባረክ የምትገርም ምርጥ ልጅ ነክ ልቅመሰው አለ❤ልጅ ጥሩ ነው ይወለድም

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك Год назад +5

    የነእዮብ ቤተሰብ በጣም ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለፍሬ ያድርጋችሁ
    መከላከያ ደሞ አለመጠቀም እኔ ስዴት ከመጣቴ በፊት ስጠቀም ኖሪያለሁ ከዚህ በዃላ ግን እግዚአብሔር ቢልልኝ ሀገሬ ስገባ በቁርባን አግብቼ መዉለድ ነዉ የምፈልገዉ
    በስዴት ያላችሁ እህቶቼ
    እግዚአብሔር ለሀገራችሁ ለሀገራችን ያብቃን
    እስኪ በኮሜንት አሳዩኝ

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani Год назад +17

    በጣምነው የምወዳችሁ❤❤❤አላህ ከጉናችሁ ይሁን ምርጥ ቤተስም

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Год назад +4

    ልጅ የፈጣሪ ፀጋነው እና ስራው በጣም ጥሩ አስተማሪነው የሚገባው ካለ

  • @EamanMohammed
    @EamanMohammed Год назад +1

    ወይ እዮባ ምርጥሰው😂😂😂😂😂አድስ ሲያለቅስ እደት እደሳኩኝ

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Год назад +10

    ሆዴን ቆረጠኝ ሽንት ቤት ሒጂበት አላሉም😂😂😂መጀመሪያ ማን እነትን አርግ አለ አላለሁም አይ እዮባ😂😂😂

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 Год назад +1

    ልጂ በዲሉ ያዲጋል ይባላል ይለዋል እደዛ እየተባለ ነው ኢትዮጵያ ህዝብ መከራውን እምያየው እፍር እየበሉ😂😂😂😂ውነቱን ነው ድር ቀር

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +9

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zdfenetawasim8441
    @zdfenetawasim8441 Год назад +8

    እዪባ ምርጥ ሰው❤❤

  • @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ
    @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤እዮባየ ልጂፀጋነዉሢ እደትደሥእዳለኝ ❤❤❤❤❤❤እናተምስወዳችሁ ፍቅራችሁንያብዛላችሁ ❤❤❤ሌሎቻችንምፈጣሪ ላገራችንያብቃን እረስደት የሁሉም መሮታል😢😢😢😢😢😢

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ

    እዮባ የኔ የዋህ ምርጥ ቤተሰብ ስወዳቹህ❤❤❤

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen Год назад +6

    ሰላም ውድ የሀገረ ልጁች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ይችን ኩሚንት የምታነቡ በሙሉ አላህ የማታ እንጀራ ይስጠን. ኢንሸ አላህ
    በረቱ. ነጊ ሊላቀን ነወ እህት ወንድምች።ያለፍል ሁሉም

  • @vgvh
    @vgvh Год назад +1

    እዮብ ምርጥ ሰው🥰አድስን ገፈተረውኮ😂😂😂

  • @tariq-lv6sm
    @tariq-lv6sm Год назад +3

    እዮባ ምርጥ ወንድም እንዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 7 месяцев назад

    ወይኔ እዮባ ለቃል ያለው ክብር በስመአብ🥀🙏🥰

  • @hewanfikadu602
    @hewanfikadu602 Год назад +4

    ውእዳችየ ወይራ ቱዩብን ሰብስክራይብ አድርጓቸው በጣም ደስ የሚሎ ጥንዶች ናቸው እናሳድጋቸው እኔ በጣም ነው ምወዳቸው❤❤❤❤❤❤ ከነ ሐዲስ ጋርም ቢገናኙ ደስ ይለኛል

    • @maritualene7368
      @maritualene7368 Год назад

      እውነት ነው እህቴ እኔ እራሱ በጣም ነው ምወዳቸው ከነ ቃልም ጋር ቢገናኙ በጣም ነው ደስ የሚለኝ

    • @hewanfikadu602
      @hewanfikadu602 Год назад

      @@maritualene7368 ፤እውነት ነው ውዴ አብረው ባያቸው ደስ ይለኛል❤❤❤❤

    • @kukudani4710
      @kukudani4710 Год назад

      Me two❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mazatola4134
      @mazatola4134 Год назад

      @@hewanfikadu602የኔን ሐሳብ ነው የፃፍሽው ሌላ ቪዴዮ ላይ ፅፌው ነበር አዳይነት ሐሳብ

    • @hewanfikadu602
      @hewanfikadu602 Год назад

      @@mazatola4134 ይገርማል ፅፈሽው ነበር እኔ ግን አላነበብኩትም ነበር ገርሙኞል👍👍👍👍👍👍

  • @SamiraRjdu
    @SamiraRjdu Год назад +1

    ትለያላችሁ ከምር ግን አድስ ባታወዛግበው ይደነግጥ ነበር😂😂😂

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 Год назад +6

    እዮባ ምርጥ ልጅን ❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Год назад +1

    ይሄንንቤተሠብ የማወደላክክክክ❤❤❤❤❤ሥወዳቸወ ቃልዬግን ወፈረሸ ዞጥ ዞጥ በይ ቦረጭ የሚባልነገረአለ😂😂😂😊😊

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Год назад +6

    በቃ እደዚህ ነው እምትጨነቀው😂😂😂 አድስ😂😂እዮባየ😂❤❤❤

  • @nevergiveuptigray7719
    @nevergiveuptigray7719 Год назад

    እኔ የገረመኝ የአድሲ መማረን ና መመላለሱ ነገር 🤣🤣🤣🤣እየብየይ ሽኮር♥️♥️♥️❤

  • @SomliSomli-zx4qs
    @SomliSomli-zx4qs Год назад +9

    ቃልየ ውፍረት ቀንሸ በማራያም😮😮😢😢ውይኔ

    • @askal6750
      @askal6750 Год назад +3

      እንዴየ ገና አራስ እኮ ናት የአራስ ወግ አለው

    • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
      @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ Год назад +2

      እስኪ ዝም በሉ ይሷ ለወፈረች እናተ ምን አስጨነቃችሁ እግዚኦ

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر Год назад

      @@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ እሽ

    • @Mነኝየሶሊናፋቂ
      @Mነኝየሶሊናፋቂ Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂እሽ አላልሽም

    • @hanahana1960
      @hanahana1960 Год назад +1

      ምነው እናቴ ብቶፍር የምትሸካማው እሷ አንችን ምንአስጨናነቀሽ ግን ጤናኛ ነሽአንች አማኑኤል ሆስፒታል ሂጅ 🤔🤔

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Год назад

    እኔን በሳቅ የገደለኝ እዮብ ነው😂😂😂😂 የእኔ ሱሶች ምን ያህል እንደምወዳችሁ ግን ተቃላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mismarifa5913
    @mismarifa5913 Год назад +3

    ምርጥ ቤተሰብ ወላሂ ስወዳችሁ ጥግ ዲረስ

  • @aall5098
    @aall5098 Год назад

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ከይቅርታ ጋር ስዕላድኖውን ጸሎት ክፍል ለብቻው ብታደርጉት ክብር ይኑረን ስዕልአድኖ እግርግዳላይ ለጥፎ ለጌጥ ሳይሆን ጸሎት ስናደርስ በፊታቸው ቆመን ሀዘናችንን የሚጨንቀንን ቆመን የምንማጸንበት ነው። ካጠፋሁ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ ይደረግልኝ።

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 Год назад +6

    ፍቅላችሁ ደስ ይላል ለሌው ቤተሰብ እንደናንተ ቤተሰብ ፍቅሪ ይሰጠው

  • @betisolomon3419
    @betisolomon3419 Год назад

    ድራማ ኢዮብ ተብዬው ስትስቅ ሾፌሀለው 😂 ይሄን የ አረብ አገር ሩዝ ያደነዘዘውን ሰው ቀልዱበት 😂😂

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Год назад +13

    እዮባ ጎበዝ ነው❤❤❤

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 7 месяцев назад

    እዮባ መልካም ሠው ልጅ ፀጋነው አለ🙏🥰🥰🥰

  • @tube-su3zc
    @tube-su3zc Год назад +4

    የኔ ወለላ እዮባዬ😘😘😘

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Год назад +1

    ቃልታድላ ማሻአላህ እዮባንየመሰለወድምስለሰጠሺ

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani Год назад +4

    እዮባ❤❤❤ምርጥ ወድም😂😂

  • @umumuaz-nn7ty
    @umumuaz-nn7ty Год назад

    አየ አድስ ሾከክ ሾከክ ሲል አሳቀኝ 😂😂 የመዳም ቅመሞች እወዳችሗለሁ በርቱልኝ

  • @የሀፊዝእናት
    @የሀፊዝእናት Год назад +24

    እዮባ ትለያለህ ❤

  • @lemleayele4468
    @lemleayele4468 Год назад

    Yemedam kmemoch egziabher ytebkachu yetesaka hewet ystachu ❤❤❤❤ eyob mnm almeselew belila prank asayun

  • @FentahunAlemu-zd1dv
    @FentahunAlemu-zd1dv Год назад +6

    ኢዮትጽያ ለዘላም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ Год назад

    በጣም ያሳቀኝ ሲገፈትረው አየ እዮባ ክክክክክክክ አሺቀጥሮ እንዳይጥልህ

  • @ሰናይትየተዋህዶልጅ

    እዬብ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድ❤❤❤

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Год назад +2

    ውይይይይ እዮባ ማን እንትን በል አለህ አላለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @memomemorial2758
    @memomemorial2758 Год назад +7

    የሚያሳቅኝ እዮብ ነው 😂😂😂😂

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    ማነውእደኔ ይህቤተሰብ የሚወድ በላክ👍

  • @Eden-ey5iw
    @Eden-ey5iw Год назад +4

    እዮባ በሳቅ 😂😂😂

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 Год назад

    እረወይኔ አድስ እረ በሳቅ የመሮጡስነገር የማልቀሱስ ጉዳይ ሚስኪን እዮባ የኔ ቅን

  • @ያረብመገዲህንምራኝ

    ከይ ፕራክ እዳው ሚኮ ማይክ ምን ልበልህ አተ ጀመርከው ይሄው ኑሮ ሁሉ ፕራክ ሆነ