ሄኖክን ሰራንለት ከአዲስ ጋር ተጣሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 661

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Год назад +125

    ቃል ፈርኒቸር 0986888887 የቴሌግራም ቻናል 👉t.me/kalfurnaddis
    ሄኖክ ጥበብ t.me/henokdesign

    • @hareguabejjga2942
      @hareguabejjga2942 Год назад

      ❤❤❤

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 Год назад

      ሀደ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

    • @littlekassa9718
      @littlekassa9718 Год назад

      Eskenewagaw post argu telegram lay?

    • @tihtinamengistu2238
      @tihtinamengistu2238 Год назад

      ቃል

    • @saradezi8588
      @saradezi8588 Год назад +1

      Virginia. ነው የምኖረው እንጂ በናንተ furniture’s ሙሉ እምነት ስላለኝ ኦርደር አደርግ ነበር በተለይ በቃልዪ እንደስምሽ ቃልሽን ጠባቂ ነሽ ::❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Diboraethio21
    @Diboraethio21 Год назад +128

    እረ ሄኖክ የናንተን ቀልድ የሚችልበት አቅም የለውም ፕራንክ ይሆን ብሎ እንኩዋን አልጠረጠረም እውይ ትግስትህ ዋው ነው ሄኖክ የጨዋ ልጅ እሰይ ህይወትህ ሁሉ ይባረክ

  • @Rehimabintbaba
    @Rehimabintbaba Год назад +290

    ቀጣይ አቤልንን የምትሉ 😂😂😂 በደብ አሽቃበጠኮ😂😂

  • @rahma8178
    @rahma8178 Год назад +163

    ለደንበኛ ያለው ክብር እምነት ነው ያሳየን ትለያለህ ወድማችን ክበርልን

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад +1

      ደምሪኝ ኤማ

  • @balager21
    @balager21 Год назад +49

    የኔ ጌታ ትልቁ ወንድማችሁ ግን በጣም ሰው አክባሪ እና አስተዋይ ነው ።ትዕግስቱ እራሱ እኔ ብሆን የመልሳደበው ስድብ የለም።

    • @جميلةجميله-خ2ن
      @جميلةجميله-خ2ن Год назад

      ማርያምን እኔስ ብትይ ጥርግርግ ነበር የማደርጋቸው😂😂😂😂

    • @balager21
      @balager21 Год назад

      @@جميلةجميله-خ2ن እኮ

  • @aynalembeyabl9636
    @aynalembeyabl9636 Год назад +27

    እኔ ከስደት ስመለስ አንተን ነው የማዘው በቤተክርስቲያን ነው የማገባው በእውነት ለደንበኛ ክብር አለህ እሽ እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ በፍሲካ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Год назад +38

    ወይኔ ሄኒ ምርጥ ሠዉ አቤት ትግስትህ አቤት ታማኝነትህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥህ አድስ ቃል አቤል ተኮለኛወች አስጨነቃቹህት እኮ😢😢😢 ደግሞ ለደበኛ ያለዉ ክብር ደሥ ሲል ትልቅ ትምህረት አለዉ❤❤❤❤

  • @ሲትራቢንትሀሰንየኬሚሴዋ

    አቤት ሄኖክ በጣም ታማኝ ለሰው ክብር ያለህ ነህ ማሻ አላህ ማዘዝ የምትፍልጉ እዘዙት በጣም ጎበዝ ነው

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +121

    የዚህ የቪደዎ ብር ለሄኖክ ይሠጥ አናዳችሁታል

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ❤ዉዴ❤❤❤❤

  • @MdRana-lf2yn
    @MdRana-lf2yn Год назад +18

    አጊታችሁታል አይ ሄኖክየ 😂😂😂 የኔ ታማኝ ለደበኙችህ እድህ መታመንህ መጨነቅ በጣም ነው የተመቸህኝ. አቤል ፕራክ ይደርግልን የምትሉ ላይክ እዳውን አሳዩት ሄኖክና አድስ😂😂😂

  • @MekdiFamilytube
    @MekdiFamilytube Год назад +120

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤❤የኢትዮጵያ ተንሳኤ ያሳየንአሜንንንን🙏🙏🙏🙏

  • @abuyetube
    @abuyetube Год назад +110

    በጨነቃችሁ ጊዜ ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስላችሁ ❤❤❤
    እስኪ አበረታቱኝ ❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Год назад +15

    ቃሉን አክባሪ ትልቅ ሰው ነህ አገሬ ስገባ አንተጋ ነው የማሰፋው 👏👏

  • @Edikonjo
    @Edikonjo Год назад +13

    ሄኖክ እግዚአብሄር ይባርክህ ለታማኝነትህ እና ለከስተመር ያለህ አክብሮት ደስ ይላል ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ለኔም ትሰራልኛለህ❤❤

  • @HabtamBzuneh-mp9tr
    @HabtamBzuneh-mp9tr Год назад +72

    ከገንዘቡ ይልቅ ለደበኞቹና ለፕሮግራሙ መጨነቁ አሳዘነኝ የኔ ታማኝ 😢😢😢

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ ❤በቅንነት ❤❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ደሰሲሎ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      እደኒህፈቀርይሁኑልጁችአላህይሰጥኚያለወንምፈቀርያርገልኚ

    • @NeZa-f2u
      @NeZa-f2u 3 месяца назад

      በጣም

  • @abc12452
    @abc12452 Год назад +26

    ሰራቹለት ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ሄኒ ሲጨነቅ አብሬዉ መጨነቄ😂😂😂ለደንበኛ ያለክ ክብር ይለያል ኡፍፍፍ ለዛዉም በስጋዉ ወደሙ የሚጋቡ እያልክ🥰🥰🥰🥰

    • @radethuae9724
      @radethuae9724 Год назад +4

      በስልጤ ፅንፈኛ ሙስሊሞች ለሚታረዱ ክርስቲያኖች ድምፅ እንሑን😢😢😢

    • @DyibaAhmed
      @DyibaAhmed Год назад +1

      ​@@radethuae9724የምንፅፈኛነውምትይውአንችመተታምደግማሙሥሊማችጅየማቱትካፍሮችናችውደድግምተኞች

    • @radethuae9724
      @radethuae9724 Год назад

      @@DyibaAhmed
      ዝበል ቃልቻ መተታም

  • @zina5085
    @zina5085 Год назад +20

    ሄኖክ ምርጥ ሰው መሆኑን አወኩ የምር የሰው ሃቅ የምትጨነቅ አንበሳ❤❤❤

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 Год назад +65

    ፍትህ ለዛ ለሚስኪኑ ለአማራ ህዝብ😢😢😢

    • @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
      @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ Год назад +3

      የአማራ ህዝብ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይኖራል የኢትዮጵያ ህዝብ እማ ጨርሶን ነበር እግዚአብሔር ግን ይጠብቀናል ይሄም ያልፋል💔

  • @mekdialex5193
    @mekdialex5193 Год назад +8

    እውነት ለመናገር የእናት እና የአባት አሰተዳደግ ትልቁን ድርሻ ቢይዘም እንደ ሄኖክ ደግሞ አስተዋይ አላፊነት የሚሰማው ወንድም ስላላችሁ አድለኞች ናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Год назад

      ምርጥ ወድም ነው

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Год назад +33

    አቤት ትግስቱ ለሱ ቦታ እኔ ጨነቀኝ ከምር😢❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት ❤❤❤

  • @Yegbreal_19
    @Yegbreal_19 Год назад +12

    ከገንዘቡ ይልቅ የገባው ቃል ነው ያሳሰበው የእውነት የሚለይ ሰው ታማኝ ነው❤😊

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወራዊይ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን የምወዳችሁ❤❤❤

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Год назад +15

    እውነት ይሄ በተሰብ በጣም ነው ምወዳችሁ ለስጋዎ ደሙ የሰጠው ቦታ በጣም ልቤን አስደሰተኝ ክበሩልን😊

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw Год назад

      በጣም አስተዋይ ነዉ❤❤❤❤

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk Год назад +158

    ሠላም ቃልና አድስ የፍቅር ቤተሠብ ❤❤ ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፈው የአማራ ሕዝብ 😢😢

    • @abtube2299
      @abtube2299 Год назад +8

      ሁሉም አስመሳይ ነው ሁሉም የራሱን ቢዝነስ ነው የሚያሯሩጠው ማን ለተገፋው ለአማራ ድምፅ ይሆናል ብለሽ ነው😭

    • @ሀዩነኝያባቴናፋቂሀዩነኝያ
      @ሀዩነኝያባቴናፋቂሀዩነኝያ Год назад

      ❤❤❤❤❤ እውነት ነው❤❤❤❤

    • @bestbuy9242
      @bestbuy9242 Год назад

      በጣም 😢😢😢😢😢😢😢

    • @saada5401
      @saada5401 Год назад

      እኔ ምለው ማነው የኣማራ ህዝብ የጨፈጭፈው ትግሬ ነው

    • @abtube2299
      @abtube2299 Год назад

      @@saada5401 ምንድነው የምዘባረቂው ማን ስለ ትግሬ አወራ?

  • @genetsemeret135
    @genetsemeret135 Год назад +22

    ሄኖክ አሁንም ትግስትህን እግዚአብሔር አብዝቶ የብዛልህ ልጆችህን ያሳድግልህ።

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u Год назад +12

    ዋዉ ሄኖክ ትግስትህን ወድጀዋለሁ ያዲስና ዬቃልዬ መዝሙር ይለቀቅ ዬምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤

  • @destadesta731
    @destadesta731 Год назад +14

    እፍፍፍፍፍ እኔ ልጨነቅልህ ለደንበኞቹ ያለህ ክብር እግዚአብሔር ያክብርህ❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +10

    አቤት መታደል ግን ትግስቱ በስመአብ ደስስ ይላል ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካቹው

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Год назад +27

    ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ደስ ሲሉ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 Год назад +74

    አማራ ክልል ሰላሙን ያምጣልን እና አሪፍ አሪፍ ሶፋ አላችሁ እናዛለን እኛም የመዳም ቅመሞች ምርጫችሁን ቃል ፈርንቸር አድርጉ የታወቀ አስተማማኝ❤❤❤❤❤❤ሄኖክ ተገኝተሃል😂😂😂

    • @edomedom4342
      @edomedom4342 Год назад +3

      ተይ እንጂ 95.000 እና 100 ሺህ ማን ይገዛል 😂😂😂

    • @ፋኖ11
      @ፋኖ11 Год назад

      @@edomedom4342 ጎበዝ ከሆን ትገዢያለሽ የማይቻል ነገር የለም።

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ​@@edomedom4342ምንወሀገሬሰላምበሁንጀለጊጣጊጥአልጨንቀም

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Год назад +1

      ​@@edomedom4342ለምን አንገዛ በደንብ ነው የምገዛው ታታሪ ሥራ ወዳድ ከሁሉም ጋር በፍቅር የሚሰራ ሕዝብ ነው 😢ይሄ ሰዉ በላ አብይ ይቀልልን

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Год назад +2

    ታማኝነት ለራስ ነዉ ደሞ ቃል መግባት ከባዲ ነዉ ለሠዉ ያለዉ ክብር ይለያል ጎበዝ ሄኖክ

  • @mulualemwakie5725
    @mulualemwakie5725 Год назад +1

    እይ ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንዴት ነው ሁል ጊዜ በፍቅር ዓይን የምታይው አስተያየትሽ ታሳዝኝኛለሽ አዲስዬ እንደዚች አይነት ሚስት ስለሰጠህ እግዚአብሔር ን ሁል ጊዜ አመስግን እወዳችኃለሁ

  • @hfem3901
    @hfem3901 Год назад +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ የመጀመሪያ ልጅ አሰተዋይ ነው ሄኖክ ንግግር❤❤❤

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    ወንድማችን ሄኖክ እግዚአብሔር ያክብርህ ለደንበኛ ያለህን ክብር ይለያል መታመን ለራስ ነው ❤❤❤❤❤

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Год назад +16

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ስነ ስረአታቹ ብቻ በቂ ነዉ ❤ሄኒ ተገኝተሃል😂 ተጨነቀ በፈጣሪ 😢አቤል ቀንህን ጠብቅ አንተም😂

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Год назад +6

    ሄኒ ጨዋ ነው ክፉ ነገር አልተናገረም😊😊😊❤❤ተገኝክ😂ሲያሳዝን ብዙ አስጨነቃችውት ፐ ግን ከአፉ ክፉ አይወጣም🤔🤔🤔🤔ተገረምኩበት ለከስተመርም ይጨነቃል ከስተመሩን ያከብራል👏👏👏👏👏ቨራቦ ሄኒ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Год назад +5

    ውይ ሄኖክ እንዴት እንዳሳዘነኝ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ደሞ ትእግስቱ ዋው ነው❤❤❤

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    ማነዉ ኦነዚህን ጥዶች እደኔ የሚወዳቸዉ🎉🎉🎉❤

  • @hawiletmekash3336
    @hawiletmekash3336 Год назад +4

    አረ በፈጣር ትግስቱ የምርለደበኛ ያለዉ ክብር ማሻአላህ ተባርከላ

  • @orthodox_mezmure_lyrics
    @orthodox_mezmure_lyrics Год назад +3

    ይሄንን ቤተሰብ በጣም ነው የምወደው በተለይ ቃልዬን፣ አዲስን ፣እዮባን በጣም ነው የምወዳችሁ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ስሩልን

  • @zinetawoel4242
    @zinetawoel4242 Год назад +25

    የኔወድም. ለብሩ ሣይሆን ለአዘዘቺዉ ሠዉ ሥሜትነዉ የተጨነቀዉ. ሠዉማለትእንድህነዉ. የሠዉንሥሜትመረዳት ❤❤❤የኔወድም

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤

  • @ሶልያናምስክሬነሽ
    @ሶልያናምስክሬነሽ Год назад +48

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት ወርሐዊ መታሰብያ ክብረ በዓል አደረሳቹሁ❤❤❤❤

    • @radethuae9724
      @radethuae9724 Год назад +2

      ትኩረትና ድምፅ እኑናቸው በስልጤ ፀንፈኛ ሙስሊሞች ለሚታረዱ ክርስቲያኖች😢

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ Год назад +2

      አሜንእኳንአብሮ አደረሰን

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር Год назад

      ​@@radethuae9724ደማቸው እደ አቤል ደም ይጮሃል

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij Год назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад +1

      አሜን ደምሪኝ እማ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +18

    እግዚአብሄር ይመስገን ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ የሀገራችንን ሠላም ትመልስልን አሜን 😢😢

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад +1

      አሜን ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 Год назад

      ​@@Love-if4qjእሽ ውዷ

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk Год назад +3

    አቤት አጋጣሚዉ ግን ይከረማል አድስና ቃል ተሣክቶላችሁ አል የሠረግ ባይሆን አይደለግጥም ነበር❤❤❤😂

  • @selam801
    @selam801 Год назад +40

    ለደበኞት ያለው ክብር ዋው በጣም ደሰ ይላል❤

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ Год назад +1

    ዋው ሄኖክ ታማኝ ሠው ነህ ለደንበኛ ያለህን ክብር ያሣያል ጀግና በርታ ይሄ አድሥ ተኮለኛ የሆነ ልጅ አገኘህ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Год назад +4

    ደስ የምትሉ ወድማማቾች ማርያምን በጣም የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaZerihun-k2z
    @HanaZerihun-k2z Год назад

    ሄኖክ ምርጥ ሰው እውነተኛ ታላቅ ወንድም ለስራው ታማኝ ደስ የምትሉ ቦተሰቦች መከባበራችሁ ይለያል እውነት እመብርሀን ታክብርህ ሄኖክ የጥሩ እወንድም መገለጫ ትግስትህ የሚገርም

  • @ወይኩምፈቃድከ
    @ወይኩምፈቃድከ Год назад +1

    ምርጥ ቤተሰብ በእውነት ፍቅሩን ያብዛላቹ አሁን ገና በሄኒ በእንጀራው ለይ መጣቹበት ቆሌውን ገፈፋቹት እኮ የትዛዝ ልብስ አጉል ስታደርጉት እውነት ቢሆን በሱ ቦታ ቀብድ የተከፈለ ልብስ በጣም ይከብዳል ብቻ ይመቻቹ ምርጥ ቤተሰብ ሰላማቹ ይብዛ

  • @binitube9429
    @binitube9429 Год назад +15

    😂😂😂😂😂😂ሄኖክ ተግኘ

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Год назад +11

    ጭራሽ ገንዘቡን ተረስቶአል ስለ ደንበኞቹና ስለ ፕሮግራሙ ነው የተጨነቀው። የኔ ታማኝ ባለ ማዕተብ ወንድም🥰🥰🥰 እኔ ብሆን ስድብ በጅምላ ሁላ እጨርስ ነበር አዲስ ላይ🤣🤣🤣

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Год назад +1

      በጣም ገረመኝ አደኛ ሰው ነው

    • @My-Fano-Amahara
      @My-Fano-Amahara Год назад

      @@Susu-p8v5w በጣም የምር መሸለም ያለበት ወጣት🥰

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz Год назад

      😂😂😂😂😂

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ Год назад +1

      በጣም

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Год назад +12

    ሲያሳዝን ጭንቀቱ ብቻውን ሲያወራ ኡ አዲስ እኔ ብሆን ተንጨርጭሬ ነበር😂

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Год назад +3

    በሰመአብ ምርጥ ሰው ትግሰት አንደኛ ታላቅ መሆን እኮ ከባድ ነው ክፉ ከአፉ አሉጣም አቤት ታናናሹቹ ቢሆኑ ቤቱ ተቃጥሉ ነበር በጬኸት ሔኖክ አንደኛ

  • @sanirayatube4279
    @sanirayatube4279 Год назад +7

    ወየኔ ለሰዉ ክብር ያለዉ ሰዉ እንደዚ ይጨነቃል የኔ ጌታ አሰጨነቃቹሁት እኮ😢😅😅😅😅😅

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Год назад +2

    ቃልዬ አዲስዬ እንኳን ለእናታችን ለእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ ቡዓል አደረሣችሁ አደረሰን ዋዜማ ላይ እንገኛለን የግሸን እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን እናቴ አበላይ ያለሽው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Год назад +5

    እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤ስታምሩ ❤❤❤❤ እውነት ግን ያናድዳል ውይይይይ ልጁን አናደዳችሁት አይዞህ ወንድሜ አትጨነቅ አሁን ይመለሳል

  • @faizafa8390
    @faizafa8390 Год назад +5

    አንዴ እንኳ መጥፎ ቃል ሳዮጣዉ ወላሂ ደስ ሲሉ መከባበር ጥግ ድረስ

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Год назад +9

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ደስ ስትሉ እኛም ከስደት መልስ ቃል ፈርኒቸርን ለመጎብኘት ያብቃን የመዳም ቅመሞች አሜን አሜን አሜን በሉ እኔ ምኞቴ ስለሆነ ነው እናንተስ እህቶቼ❤❤❤❤❤

    • @yese7783
      @yese7783 Год назад

      አሜን አሜን አሜን ሰላም ይብዛላችሁ ሰላም ለኢትዮጵያውያን አንድነት ፍቅር

  • @alem5097
    @alem5097 Год назад +1

    ምን አይነት. የተባረካችሁ. ናችሁ. ትንሽ. እንኳን. ካፉ. ክፉ. አልወጣም. ጨዋ. ወልዶ. ጨዋ. ያሳደጋችሁ. የአዲስ. ቤተሰቦች. የተባረከ. ልጆች. ሰለሰጣችሁ. እግዚአብሄስን አመስግኑ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад

    በስማም ሄኖክ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ እውነት ትህግስትህ ትህትህናህ ገራሚ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ እውነት ከብሩ ይለቅ ለደንበኞችህ ነው የምትጨነቀው ተባረክ 🙏ፕራንክ መሆኑን እያወኩ የኔ መጨንቅ ከሄኖክ ጋር 😢ደግሞ ቶሎ ብትነጉርት ምን አለበት የስራችሁን ይስጣችሁ 😂

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Год назад +1

    ሄኒ ትግስትህ አደኛነው
    ለደበኛ ያለህን ክብር አይተናል 👌❤❤❤❤ምርጦች

  • @ZabibhDubiq34-ho1by
    @ZabibhDubiq34-ho1by Год назад +35

    ለሄኖክ ስጦታ ይሰጠው ❤❤❤❤❤❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz Год назад

    ማርያምን በጣም ያስደሰተኝ ብሩ ሳይሆን ቃል የመፈፀም ጉዳይ ነዉ አለ ሄኒ እዉነት ነዉ ቃል እምነት ነዉ እምነት እዉነት ነዉ እዉነት ክርስቶስ ነወ ስለዚህ ቃል ሊከበር ይገባል

  • @Diboraethio21
    @Diboraethio21 Год назад +4

    አሻንጉሊቷ ራሱ አላወልቅም እያለች ነው ኪኪኪኪ ❤❤❤❤❤ ቃልና ሐዲስ ስወዳችሁ ፈጣሪ ብርክ ያድርጋችሁ

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi Год назад +3

    የኔ አሳዛኝ ሄኖክዬ ሚሲኪን ውይ አዴስ የስራቹሆን ይስጣቹ አስጨነቃቹሆት❤❤❤

  • @aeshaethupia7837
    @aeshaethupia7837 Год назад +2

    ወይ እኔ እራሱ ጨነቀኝ ከባድ ፕራክ ልጁ ግን ትግስቱ በጣም ደስ ሲል

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 Год назад +2

    እንዴት ደስ እንደምሉ ከአፋቻዉ ኩፉ ነገር አዮጣም ፍቅራቻዉ ደስ ስል

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Год назад +2

    ሄኒ ዘሬ ተበላ😂😂😂 በስመአም ለደበኞቹ የሚጨነቅ ተማኝ ባለሞያ ነው 😍 እዳተ አይነቱን ያብዛልን🙏🙏😒

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Год назад +4

    እረ እባካችሁ ሄኖክ ልጆዎችን ያሳድግበት

  • @asniit1199
    @asniit1199 Год назад +11

    ቶሎ ፕራንክ መሆኑን መናገር አለባችሁ እንዲህ ልብ ማጨናነቅ ጥሩ አይደለም

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ስትገርሙ ተሳክቶላችኋል ሄኖክ ግን የእውነት አስተዋይ ነው ንዴቱ እንኳን ከስርአት ጋር ነው ይመቻችሁ።

  • @renaabe3255
    @renaabe3255 Год назад

    ፍቅራችህ እዴት ደስ ይላል ሲቀጥል ትግስቱን ሳላደንቅለት አላልፍም ጉበዛች😂😂😂

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w Год назад

    የዚህን ያህል ለሰው ምጨነቅህ እጂግ ምር ሰው ነህ ትልቅ ሰው አሏህ ያክብርህ

  • @በእምነትአዳነ-ወ9ወ
    @በእምነትአዳነ-ወ9ወ Год назад +12

    ሄኒ ብቻውን ሲወራ አሳዘነኝ የኔ መስኪን😢
    አዲስ ቃል አቤላ ነብሳቹህ አይማርም😂😅

    • @radethuae9724
      @radethuae9724 Год назад +2

      በስልጤ ፅንፈኛ ሙስሊሞች ለሚታረዱ ክርስቲያኖች ትኩረት እንስጥ😢

    • @Semir71166
      @Semir71166 Год назад

      አንቺ መተታም

    • @radethuae9724
      @radethuae9724 Год назад

      @@Semir71166
      ጣኦቱ አላህ ለምን ከመተት አላዳነሽም አህዛብ

    • @ااننن-ع4ك
      @ااننن-ع4ك Год назад

      ወይኔ ሠው ከሠው ቤት ገብቶ መሣዳደብ ይገርማን😢

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት Год назад

      ​@@radethuae9724 ባናትሽ ትክ እሺ ከብት

  • @mdet1837
    @mdet1837 Год назад +3

    እስኪ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ድምፅሁኑ

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Год назад +2

    ወንድሞቼ እንደናተ ፍቅር በሆኑልኝ አይ መታደሏ እናታችሁ። የኔ እናት በወለደችው ለቅሶ በቁሟ ቤትሽን ሽጥሽ አካፍይን እሚሉ😢😢ወንድሞች አሉኝ ባልተወለዱ ይሻለኝ ነበር ለእናት የማይሆን ልጂ😢😢

  • @ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    ቃልዬና አዲስ ትመቹኛላችሁ አዲስ ግን እደሴት መቅለስለስን ብትቀንስ አሪፍ ነው በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 Год назад +15

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 😭🥺

  • @Kiwi20242
    @Kiwi20242 Год назад +2

    ህሔኖክዬ እግዚአብሔር አሁንም እጅህን ቁርጥማት አይንካብህ ሃቀኛ ሰራተኛ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @eexx3730
    @eexx3730 Год назад +4

    እናተ ብንዛችሁ በቀላችሁ እምትገኙ ሰው ነህ ሄኖክ❤❤❤❤

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 Год назад +1

    ወይኔ ሄኖክ ትግስትህ በጣም ነው ማደንቅህ አዲስና ቃል ግን ተንኮላችሁ

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Год назад +1

    ልክነውአሁን ወቶመመለስቀርቷል በጣም አስቸጋሪ ነው ግዜያችን ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሙንይመልስልን ያረብ 😢 በጣም ከብዷል ብቻ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Год назад +13

    ውይ እሱን ተዉት በናታቹ ወደ ዩቱዩቡ ሚዛን ስለማይደፋ😅 ከእዮብ ጋ ብቻ ጨርሱ😂

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Год назад +6

    ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 Год назад +3

    ወይኔ ሄኖክ ትግስትህ እሚገርም ነዉ ምርጥ ፋሚሊ ናችሁ

  • @user-ih6dk
    @user-ih6dk Год назад +3

    ትለያላቺሁ ለደበኞቻቺሁ ያላቺሁን ታማኚነት ክብር አይተናል❤❤❤

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Год назад +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Год назад +5

    ሄኖክ ትግስቱ እኔ ብሆን አብዳለሁ ለሄኖክ መልክት አድርሱልኝ እክፍልህ ካሜራ አድርግ የተረገማችሁ አድስም ቃልም ስታስጠሉ እዴት እዳሳዘነኝ 😢😢😢

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ 2 месяца назад

    እዉይ.ትግሥታችሁትና.ፍቅር.የዝህን.ቤት.አለማድነቅ.ንፍግነትነዉዉዉዉ❤❤❤❤❤

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube Год назад +2

    ስራ ማለት እንድህ ነው ለደንበኛ ክብርን መስጠት እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ ወንድሜ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ሂኒ ፕራክ መሆኑን እያወኩ ስተጨነቅ አሳዘከኝ ብቻህ የምታወረው ነገርስ ወየው😂😁 ምስኪን ዛሬ ተገኝተሃል😁

  • @menbereslasemenbereslase1242
    @menbereslasemenbereslase1242 Год назад +1

    አቤት እምነት እንዴት ደስስስስ ይላል እኔማ Online 5 ጥልፍ አዝዤ አታቅም ብለው ሲንጀር ያውም በደንብ ቢሰራ እንኳን ጥሩ ነበር 50,000 አንድ ቀን ሳለብሰው ተቀምጧል 5ቱም😢😢😢😢

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 Год назад +2

    ሀቀኛ ነው በእውነት ሄኖክ ሌላ ሰው ቢሆን ተመሳሳዩን ሰርቶ ይሸውዳል ግን ከገንዘቡ በላይ ታማኝነቱ መጉደሉ ነው ያስጨነቀው ኡፍ አሳዘነኝ

  • @rakrak1165
    @rakrak1165 Год назад

    አዲስየ የኔ ውድ ወንድም ያጥር ወፍ አተሰማሽ የሚለው መዝሙር ይለቀ ቅ ልን ወንድሜ በጣም እምንወደው እሸ

  • @HabibaHabibatube-m9e
    @HabibaHabibatube-m9e Год назад +7

    የምር በከባዱ ነው ያገኛቹሁት😂😂❤❤❤❤

  • @fdhgvvbj250
    @fdhgvvbj250 Год назад +2

    ፈጣሪ 😢😢😢ሰላም ያርገውና አገረቻን እኔም ለቤተሰቦች እገዛችሇለሁ😊

  • @girumdemissie7957
    @girumdemissie7957 Год назад

    አቤት ሐዲሰና ቃልይን በጣምነውየምወዳችሁእጎዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hejueu
    @hejueu Год назад +6

    ለደበኛው የያለው ክብር ይለያል ማሻአላህ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +12

    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ሰላምን ይመልስልን ቸሩ አምላክ

  • @betiasefa4463
    @betiasefa4463 Год назад +3

    ደስ የሚል ቤተሰብ. ❤❤❤❤