እነ ቃል ጋር አደርን /// ቃልን አስቀየምኳት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 601

  • @EmebetZere
    @EmebetZere Год назад +112

    ሁላችሁም ውድድድ ፍቅራቹ ጓደኝነታቹን ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ያድርግላቹ አሜን ❤❤❤

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Год назад +138

    ቃልዬን አታስከፉብን ይከፋናል😢😢😢❤❤❤

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 Год назад +1

      አወ በእውነት አሳዘነችኝ እኔ ብሆን ምን ነበር የማደርገው የኔ ውድ ቃልዬ እዴው ብድርሽን ካልመለሽ 😢

    • @dhshbsdhgshsh5492
      @dhshbsdhgshsh5492 Год назад +1

      አዎ 😢😢😢

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ Год назад +64

    የኔ እናት አስጨነቃችሁዋት ቃልየዋ 🥰

  • @bestbuy9242
    @bestbuy9242 Год назад +26

    በጣም ከምወዳቸው እና ለማየት ከምጓጓ ዩቱቭ ቨሮች ቃልዬ እና አዲስ ቅዱስና ልዩ ስወዳችሁ. ሰላማችሁ ብዝት ይበል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፀጋየጌታልጅነኝ
    @ፀጋየጌታልጅነኝ Год назад +21

    በመዳንያለም ቃል አሳዘነቺኝ ጌታን የኔ ምስኪን አይዞሽ የኔ የዋ 🥰🥰🥰🥰💞💞

  • @Bilan-l1w
    @Bilan-l1w Год назад +20

    ውይ ትግስት በስመ አብ ቃልየ የኔ ውብ ስውዳቹክ አድስ ታድለካል በጣም ታጋሽ ሚስት ነው ያለክ እኔ ብሆን አለቅስ ነበር ምንም ይሁን ሰርቸ ይሄ ነው ካሉኝ እባየ ነው የሚመጣው ቃልየ ❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      በጣም ደምሪኝ እማ

  • @MedinaAdem-ht3vf
    @MedinaAdem-ht3vf Год назад +18

    ❤ወላሂ ስወዲሽ ሊዱ እርጋታሽ ፈገግታሽ አነጋገር ለዛሽ ስክን ያልሽ ሴት ማሻአላህ❤ ጀግና የሴትነት ጥበብን አዲሎሻል ወላሂ ስታስቀኝ❤

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Год назад +20

    እናንተ ግፈኞች አሰቃያችኋት እኮ ቃልዬን ቃል ግን ጨዋ ምንም ክፉ ነገር ሳትናገር ዝም ብላ አሳለፈቻችሁ ቃልዬ 1ኛ❤❤

  • @Saida-j8t
    @Saida-j8t Год назад +21

    ወይኔ ቃልየ በጣም ትዕግስተኛ ናት የኔ እናት አስጨነቃችሁት ❤❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ እማ

  • @zufangrmay2716
    @zufangrmay2716 Год назад +64

    ቃልዬ እና ልዬየ የኔ ውዶች እንወድችዋለን የኔ ጠንካራዎች

  • @genettemesgen4111
    @genettemesgen4111 Год назад +11

    ሰው የወለደውን ሲስሙለት እና የሰራውን ሲበሉለት ደስ ይለዋል አተስጨንቋት

  • @ቅድስትሶልያና
    @ቅድስትሶልያና Год назад +6

    ውይ ቃልዬ ግን እንዴት እንደምታሳዝነኝ ማርያምን ደሞ እኮ ትህትነዋ ፈቅር እኮ ናት ወላዲተ አምላክ በነገሮች ሁሉ አደበት ትሁንሽ

  • @mslove3676
    @mslove3676 Год назад +4

    የቃልየ ትግስት አቤት መታደል ❤❤❤❤እናተ ግን ግፍችሁ እውነት እሷ የልጅናት አከላታችዋት ቃልየ ብድርሽን መልሽ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Год назад +4

    አቤት የቃል ትግስትኮ የኔ ወርቅ እንደው ታድለሽ ❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      በጣም ማሪያምን ደምሪኝ ውዴ

  • @merrykebede384
    @merrykebede384 Год назад +9

    የኔ እናት ደስ ስትል እኮ እርጋታዋ ስታሳዝን 😊

  • @balager21
    @balager21 Год назад +34

    🎉ልዩዬ የኔ ቅመም ስወድሽ 🎉 እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ።እኔም እግዚአብሔር ከፈቀደ ከአመት በኋላ ትዳር እጀምራለሁ ።🙏

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ

    አቤት ስወዳችሁ እኮ የገረመኝ የቃልዬ ትዕግስት ታድላ ማርያምን ልዩዬ ቅዱስን ፕራንክ አድርጊልን❤❤❤❤❤❤

    • @Epic_Habesha
      @Epic_Habesha Год назад

      ሰላም እህት ወንድሞቼ ጣፋጭ የፍቅር ታሪኮችን ለማዳመጥ የዩቱብ ቻናሌን ይጎብኙ ፤ አመሰግናለሁ

  • @kalkidanyibeltal47
    @kalkidanyibeltal47 Год назад +8

    ኡፍፍፍፍፍፍ😢በማርያም ቃልየን አታሳዝኗት የኔ የዋህ😢😢

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      😢 ደምሪኝ እማ

  • @alemtsehayabrae7090
    @alemtsehayabrae7090 Год назад +8

    ፈጣሪዬ ሆይ እደቃል አይነት ንፁህ ልብስጠኝ ዬኔማር

  • @kokab597
    @kokab597 Год назад +7

    የእኔ ወድ ጥላትሽ ይሳቀቅ እንዴት እንዳሳዘሽኝ የምር ቃል በጣም መልካም ልጁ ነሺ

    • @Epic_Habesha
      @Epic_Habesha Год назад

      😃ሰላም እህት ወንድሞቼ ጣፋጭ የፍቅር ታሪኮችን ለማዳመጥ የዩቱብ ቻናሌን ይጎብኙ ፤ አመሰግናለሁ

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Год назад +9

    ውይይይይ ጉዳችሁ ቃልን ፕራንክ ማድረግ እእእ በእሳት ተጫወታችሁ ትሠራላችኃለች

  • @MekdesNiguse-jf5rn
    @MekdesNiguse-jf5rn Год назад +7

    'የሞተ አሳ አለ አዲስ 😂😂😂
    ቃልዬ ግን ትእግስቷ ይለያል ጌታን

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    _ቃልዬ የእውነት እቁ ሴት ናት የኔ ባለሙያ ስወድሺ💖💕_

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Год назад +9

    እንድነታችሁ በጣም ያስቀናል ሳይሆናችሁ የበስላችሁ ለብዙወች ትምህርት ናችሁ እዳትለያዩ ባንድ ስናያችሁ ደስ❤❤ስ ይለናል from saudi Riyad

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +29

    የኔ ፍቅር ቃልኮ እንደስሟ ቃል ነች 😢😢😢ትዕግስት አለማዲነቅ አይቻልም እኔ ብሆን አለቅሳለሁ

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ እማ

  • @fugddhgd4150
    @fugddhgd4150 Год назад

    ወይኔ ቃልየ በጣም ትዕግስተኛ ናት የኔ ቆንጆ አስጨነቃችሁት ቃልየ በጣም እወድሻለሁ ኑረልኝ 💞💞💞💞💞💞💞😍😍

  • @zerifineshphilto-ve1yu
    @zerifineshphilto-ve1yu Год назад +35

    ፈጣሪ ሆይ እባክህ እንደዚህ ትግስት ስጠኝ🙏🙏🙏😪

  • @mekdi6528
    @mekdi6528 Год назад

    ኡፍፍፍፍ ቃ❤ል❤ዬ❤ የኔ አስተዋይ
    ማርያምን አቤት እኮ ስወድሽ

  • @maselumaselu9832
    @maselumaselu9832 Год назад +7

    የኔፍቅር ቃልኮ እንደስሟቃልነች 😥😥😥ትዕግስት አለማዲነቅ አይቻልም እኔብሆን አለቅሳለሁ

  • @koki_teshome12
    @koki_teshome12 Год назад

    የኔ እናት አቤት ትእግስት ቃልዬ ታድለሽ የኔ እናት ምናለ ባታስጨንቋት ግን

  • @zina5085
    @zina5085 Год назад +6

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቆንጆዎች ለምን ፕራንክ አትደራረጉም የምር ዩቱብ ያሳድጋል እንደኔ የወሬ ጥማት ያለበት ማዬት ይወዳሉ😂❤

  • @አመለሲሳይ-ቨ1ኀ
    @አመለሲሳይ-ቨ1ኀ Год назад +6

    ቃል የኔውድ ትግስቷ እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @vvvf9814
    @vvvf9814 Год назад +1

    የኔ ውድ ቃልየ በጣም ትግስተኛ ናት ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @selamtube7440
    @selamtube7440 Год назад +1

    ቃልዬ ያኔ ቆንጆ እንይ እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል አይለያችሁ ፊቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @سارهالحبشي-ش8ن
    @سارهالحبشي-ش8ن Год назад

    እስይ ቃልየ እኔ ተመችቶኛል አለች የኔ ቆኝጆ ሁለየም ይመችሺ ልዩ ቅዱስ አዲስ ቀናቹሁን ጠብቁ 😅

  • @tareshak4793
    @tareshak4793 Год назад +1

    ቆይ ጠብቁ 😂😂😂😂😂ቃልዬ ምስኪን ትሰራላችዋለች❤❤❤ወይኔ አዲስ የሞተ አሳ 😂😂😂😂😂😂

  • @TeferiTilahun-b1j
    @TeferiTilahun-b1j Год назад +4

    ቃልየ የኔ እናት 😭😭😭😭😭እኔ አፈር ልብላ ስወድሽ 👌👌👌👌

  • @kalkidanashagre-x4e
    @kalkidanashagre-x4e Год назад

    እግዚአብሔር ይሄንን ጸጋ ጨምሮ ጨማምሮ ያድልሽ ቃልዬ የኔ ትዕግስተኛ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Год назад +1

    ልዩዬ የኔ ጣፋጭ 😮😮sorry የቅዱስ ወድሻለዉ ስስቴ እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ❤❤❤

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b Год назад +10

    የምር ስወዳችሁ እኮ የኔ ምርጦች ልዩ ,ቅዱስ,አዲስና ቃል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @darakshanasad120
    @darakshanasad120 Год назад +1

    ዉይ ቃል ሁሎን አሞልቶ የሰጣት ትግስቶ ስነስረአቴ ❤❤❤❤❤

  • @kalkidangetu8877
    @kalkidangetu8877 Год назад

    ውይ ቃልዬ my favorite person በጣም ነው የምታሳዝነው ሁላችሁንም እንወዳችኋለን

  • @hayathayat2324
    @hayathayat2324 Год назад +8

    ቃልዬ የኔ እናት ❤❤ በአላህ አታሰቃዮት

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ እማ

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd Год назад +3

    ኤርትራዊት ነኝ ኣራታችሁም ባባ ኣምስታቹ ስወዳቹ

  • @susu-t8w
    @susu-t8w Год назад +2

    የኔ ልዩ ቃል እኮ እናት ናት ሰወዳት ❤❤❤

  • @ሳምሪነኝየናቴሞልቃቃ

    😢😢ዉይ ቃልዬ የኔ ምስኪን ዉዬ😢❤❤❤❤

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Год назад +15

    ቃልዩ የኔዉዶች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 Год назад +7

    ቃልዬ የኒ ቆጆ ሁላችሁም ምርጥኮ ናችሁ❤❤❤❤❤

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll Год назад +9

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ ትላላችሁ ❤

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 Год назад +1

    ውይይይ የኔ ቆንጆ ቃል ስታሳዝን😢

  • @frehiwottsegaye3308
    @frehiwottsegaye3308 Год назад

    የምር በጣም ታጋሽ ናት እናንተ ግን እርጉሞች ናቹህ ግን ጥምርታቹ ያምራል አይለያቹ

  • @TsedikiyaTsedi
    @TsedikiyaTsedi Год назад +3

    አረ ወይኔ አዲስ የሞተ አሣ አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ Год назад +3

    የኔ የዋህ ቃልየ ተጫወታችሁባት 😢 እኔ አለቀስኩ ወላሂ

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 Год назад +11

    የኔ እናት ቃልዬ ስታሳዝን። ውይ ኹላችሁም ፍቅር ናችሁ ፍቅርን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @abishaahmed6209
    @abishaahmed6209 Год назад +3

    የሞተ አሳ የሞተ አሳ 😂😂😂😂😂😂 ደስ ሲል በጣም ታምራላቹ እሺ

  • @BlenAyele
    @BlenAyele Год назад +3

    ቃልዬን አታስከፉብኝ እኔ ይከፍኛል ባይሆን ሐዲስን ፕራንክ አርጉልኝ በነገራችሁላይ በጣም ነው የምወዳቹ በተለይ አንቺን የሆነ ትለያለሽ እግዚአብሔር አይለያቹ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ክፉአቹን አያሰማኝ ስታምሩኮ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Год назад +1

    የኔውድ ቃልዬ ውስጤነች😢❤አሳዘነኝ
    ትግስቷ ግንየሌለ ነው የምር

  • @afomiyayedengele8443
    @afomiyayedengele8443 Год назад +237

    ቅዱስን ፕራንክ አርጊልን

  • @godisgoodallthetime1558
    @godisgoodallthetime1558 Год назад

    What a patient??? I admire u seriously bless u May lord protect ur heart

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +5

    እኔ ይጨነቀኝ ቃልዬ የእኔ ዉብ!!!!!!!!!❤❤❤

  • @ሰብስክራይብአርጉኝስወዳቹ

    ቃልዬ ፍቅር የሆነች ልጅ አሰቃያቹአት አቤት ትግስትዋ

  • @salamtadele4753
    @salamtadele4753 Год назад

    ቃልየ የኔ ደዉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እማዬ የኔ የዋህ

  • @MahiKetema-y1s
    @MahiKetema-y1s Месяц назад

    ቃልየ ጎበዝ ነሽ የኔ እህት

  • @dibekulMuluget
    @dibekulMuluget 11 месяцев назад

    Ene bihon eribiy alekisalehu jegina nati kali ❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +1

    ቃልየ የኔዉብ ትግስሽ እርጋታሽ እመቤታችን ታፅናሽ!!!!❤❤❤❤❤ የእኔ ሴት❤❤❤❤!!!!

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u Год назад +7

    እናተ ግፈኞች እደቀለዳችሁባት አቀሩም ዬሷ ይብሳል ገና ቃልዬ ዬኔ ማር አቺ ደሞ ሰወስቱንም ፕራክ አርጊልን❤❤❤

    • @Haya-nz8wc
      @Haya-nz8wc Год назад

      አዉ ማርያምን ሥሪላቸዉ ቃልዬ😢

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Год назад +2

    የኔ ማሮች በጣም ባለሞያ ነች ቃልዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @adanechabaynech8700
    @adanechabaynech8700 Год назад

    የኔ ልዩ እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @selamselam5364
    @selamselam5364 Год назад +6

    ምርጥ ጥዶች❤❤❤❤

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Год назад +2

    ቃልን እምወዳት በምክንያት ነው❤❤

  • @EeEe-qk1ym
    @EeEe-qk1ym Год назад +2

    የኔ ምስኪን ቃልየ አሳቀቃችኳት እኮ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Год назад +2

    ወይኔ ቃልዬ ማር እኮ ናት ትግስቷ❤

  • @hannadaniel1383
    @hannadaniel1383 Год назад +2

    ዉይይ ቃልዬ ኡፍፍ አሳዘነችኝ ልዩና ቅዱስ ደሞ ያስታዉቃሉ በጣም እያዘኑላት ነዉ prank ያረጉዋት

  • @EkramMan-z6j
    @EkramMan-z6j Год назад +10

    እኛ ሰለም የነሰን ያእሂተችን ጉዳይ ነዉ ድምፆ ሁኑዋት

  • @FyvdR6gg
    @FyvdR6gg Год назад

    እይግፋችሁ ቃልዬ እዳትረሽ ተበቀያቸዉ

  • @helenwurissa9938
    @helenwurissa9938 Год назад +4

    ቃልዬ የኔ ምስኪን የዋህ ተጫወታችሁባት አደል

  • @xpk5509
    @xpk5509 Год назад

    የኔ ማሮች ቃልየን አታሳቋት እኔ ልሳቀቅልሺ የኔ ቆንጆ

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 Год назад +3

    Kaleye💕💕💕💕you have beautiful heart💕💕💕love you guys

  • @betelehemgudeta1471
    @betelehemgudeta1471 Год назад

    አበሉም ያለችው የቃልዬ ተመችቶኛል😂😂😂አንበሳ😂😂😂

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن Год назад +1

    እምታሳዝነኝ ነገር ቃልየ የኔ ውድ❤❤😢😢

  • @HelenYrga
    @HelenYrga Год назад +4

    ዉይ አሳዘነችኝ ሁለተኛ እንዲህ በዚህ ፕራንክ እንዳታደርጎት በፈጠራችሁ

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn Год назад +1

    ቃልዬ ግን የኔ ፍቅር እኔም መጥቼ ልብላ 😂😂

  • @Had-b6q
    @Had-b6q Год назад +2

    የኔ የወህ ቃልየ❤❤

  • @HaHa-cs8ty
    @HaHa-cs8ty Год назад +4

    ቃልየ የኔ የዋህ ስውድሽ እኔባች ቦታ ብሆን ከቤቴ ነው የማውጣቸው

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن Год назад

    ቃልየ የኔ ሴት በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤ አታስጨንቋት እህ😢

  • @FikirFikir123
    @FikirFikir123 Год назад

    ስታሳዝን በጌታ

  • @Aynalem168
    @Aynalem168 Год назад +1

    የእኔ የዋህ ቃልዬ ውድድድድ

  • @tube1311
    @tube1311 Год назад +23

    እፍፍፍፍ ቃልየ እናቴ እኮ ናት እፍፍፍ የሰራችሁን ይሰጣች❤😢

  • @Bነኝየማዳምሽቅርቅር

    ቃልዬ የኔ ማር ምናለ ባታስጨንቋት😢

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      😢 ደምሪኝ እማ

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 Год назад +2

    የኔ ቃል የኔ መልካም❤❤❤

  • @AlemituAtnafu
    @AlemituAtnafu 5 месяцев назад

    የኔ ፍቅር ቃልዬ ስወድሽ

  • @Hawa-g4r
    @Hawa-g4r 16 дней назад

    የኔ ማር አሳዘነቺኝ 😢😢😢

  • @Fano44
    @Fano44 Год назад +1

    የኔ ትዕግስተኛ❤ ቃልዬ

  • @ekramali9073
    @ekramali9073 Год назад +5

    ለቤታችሁ አድስነኝ ልዩየ እህቴ አለባበስሸን አስተካክይ እንደቃል ቀሚስልበሸ ወላሂ አጭር ቀሚስ ሱሪ ለባሺ ሴቶችን ሳይ ያመኛል😅😅😅😅

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 Год назад +7

    በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk Год назад +6

    ቃልዬ 😢❤

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Год назад +4

    እኔ ያሳቀኝ አድስ አይጣፍጥም ሲል እሷ ይጣፍጣል ስትል😂😂😂

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u Год назад

    ቃልየ ትግስትሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigste9263
    @tigste9263 Год назад

    የኔ ቆንጆ እኔ ልሳቀቅልሽ አቤት ትግስትሽ

  • @linageremew6051
    @linageremew6051 Год назад

    Yewnet Kalye mesakekuwan lalemayt eyasalefkut nw yayehut yne merebesh ayigermem. Kalye melkam set