Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቅዱስ እስፓርት መስራት አለበት የምትሉ
Miseteyew ketekebelechew men chegeri alew
ስለራሱ እራሱ ያውቃል በሰው ህይወት ገብታችሁ አትፈትፉቱ በፈጠራችሁ።😥😥😥
ምን አገባቹ
ምን አገባሽ አቃጣር😮
Endezi eko aybalm
ቅዱስ ቦርጪ ይቀንስ የምትሉ በላይክ 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ene ene yikenese
በደብ መቀነስ አለበት
በብዙ መቀንስ አለበት
አዎ መቀነስ አለበት
ወይኔ እኔስ ከሁሉም የመሰጠኝ ነገር ቢኖር የቤተክርስቲያኑ ድምፅ እፍፍፍ ❤❤አምላክ ሆይ እባክህ ሀገራችንን ሰላሟን አምጣልንና እኛም በሀገራችን እንኑር😢
የበተክሪስትያን ጉባኤዉ ደስስስስ ስል ኡፍፍፍፍፍፍ እረ ስደት አይኑ ይጠሰፋአ 😢😢😢😢ታምራላቹሁ ማሮችዬ❤❤❤❤
እናመሰግናለን🙏 ለአገራችሁ ያብቃችሁ🙏
@@Liyuandkidus-07 አሜን አሜን አሜን ነኔ ማሪ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
የኔ ደርባባ ልዬየ ስወዳችሁ❤እስታይል ቀይሬአለሁ ስትይው ወደት ሲልሽ በስቅ ሞቱኩ😂😂 በጣም የዋህ ነው የማቱሰላምን አድሜ በፍቅር ኑሩ❤
አቤት ስርዓት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው❤
@@Liyuandkidus-07 አሜን አሜንአሜን፫ የኛ።ኣርኣያ ጠንካራ እናት ሴት ሚስት የቃልየ ጓደኛ ልዬየ በግሌ ብገኝሽ ደስ ባለኝ።
አቤት የቅዱስ ትዕግስት ደስ ስትሉ ደግሞ አትጥፉ❤❤❤❤❤❤
🙏🙏😍😍
@@Liyuandkidus-07ኘኘአከረረረሰኸቀለፀፀ
እግዚአብሔር በልጅ በፍሬ ይባርካችሁ❤❤❤
Amne Amne Amne
ቅዱስ ምስኪን የዋህ ነገር ነው እወዳችኋለሁ❤🎉
የቦርጩ ነገር ግን ይታሰብበት በተረፈ ደስ ትላላችሁ
የኔ አባት ሳቁ እዴት እደሚያስቀኝ የዋህ የሆነ ትግስቱ ትህትናው ማሻአላህ ፍቅራችሁ ብዝት ብዛት ዝት ይበል ላችሁ❤❤
ልክ ብየካል ሴት ልጅ ለባሏ ብቻ ነው መገላለጥ ያለባት 👌
ቅዱስ በጣም ጥበበኛና ትዕግስተኛ ነው ወላሂ አለባበሷን የተቃወመበት መንገድ በጣም ጥበበኛ ነው
እኔየሚያስቀኝ የቅዱስ ሳቅ😅😅😅😅😅
❤ደምሬኝኝኝ
እንኳን ደህና መጣቹ ቅዱስዬ በጣም ጠንቃቃ ባል ነህ የምር አከብርሀለው ሴት ልጅ ለባሏ ብቻ ነው ምትገላለጠው✌️ሰላሙን ያብዛላቹ
መዝሙሩን የሰማ ማነው እደኔ 😢😢😢😢እዴት እደናፈቀኝ የእግዚአብሔር ቤት😢😢😢
ኤኔ😍😍🥰🥰🥰
Enem hasabe mezmuru gar new
በጣም ነው እምወዳቹ ማርያምን ባገኛቹ በጣም ነው ደስ እሚለኝ😘መድኃኒዓለም ትዳራችሁን በልጅ ይባርክላቹ😘 2:54
😂😂😂ሽ አመት ኑሩ ውለዱ ክበዱ አሚን በሉ❤
አሜን አሜን🙏🙏😍😍
ካካካካካካካ ውይ ቅዱስ "መኪና ውስጥ ነውንዴ ምንበላው" ተመቸኝ❤❤
እናመሰግናለን አስተማሪ ነው እና ችግሩ የኢትዮጵያ ይቱይበሮች መቶ ሽ እስክትገቡ ነው ከዛ ቡሀላ የላችሁም
ፍቅር የሆነሠው ስስቅ ደሞ ከልቡኮነው ፍቅራችሁን ያብዛው ውለዱ ክበዱ ምርጦችዬ❤❤❤❤❤❤❤
ዘይት ቀቢው በሩን እዳይጮህ ስወዳችሁ ክህሎት ላይ አይቻችሁ ስፈልጋችሁ ነበር አገኝሀችሁ❤❤❤❤❤❤
ልዬየ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው ምወድሽ የሴት ጠንካራ በፊት ፋኒ እና ሳምሬ ነበር ማውቀው ከዛ ኣድስ እናቃል መጡ ከዛ እናንተ ደስ ስል እወድሻለው እኔም ስደት ነኝ 7 ዓመቴ የ6 ዓመት ፍቅረኛ ኣለኝ ብዙ እየተማርኩ ነው የኔ ውቦች ቅድሱየ ትግስትክ ከባሌ ይመሳስላል
በጣም ነው እሚወዳቹህ interveu ስድደረጉ ነበር ያየሆቹህ ቻናላቹህን በግድ ነው ያገኘሁት ጎበዝ በርቱ ተስፋ አለኝ ጥልቅ ቦታ እንድትደረሱ
ልዩዬ ፈጣሪ አይለያችው ሰታምሩ አንቺን ሳይ ትዳር ያምረኛል ሰርአትሸ ❤❤❤
ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
አሜን አሜን🙏😍
ቅዱሴ ምስጊን ተጨነቀ እኮ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ በተለይ ቤት ምትዉሉ ግዜ
ቅድሴ ሳቁ ደስ ሲል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤ ውለድ ክበድ❤
ቅዱስ ትዕግስት ይበል ነዉ ልዩ❤ እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ አሜን
ቅዱሴ ግን አስፖረት ቢሰራ እንዴት ሸቀጥ ይል የምር በዚህ ትግስቱ መልኩ ቦረጭ መጥፎ ነው🙏
የኔ ሚስኪን ቅዱስ ታድለሺ በእውነት
እኔ በዚህ ስለመጣችሁ ደስታዬን አጠይቁኝ ኑሩልኝ ደስ ስትሉ መከባበር ይሄ ነው በቃ ግልጽነት ኡፍ ቃል የለኝም❤❤❤❤🎉
ቅዱሴ ግን ትግስቱ ማርያምን ሊዩዬ በጣም ነው ደስ ምትሉት እመቤቴ ትቅረብሽ🙏🙏🙏🙏
እኔ የምትገርሙኝ ኮሜንታተሮች ምን አገባቹሁ ቦርጭ እያላችሁ ስልችት ያደረጋችሁት የውስጡ ውበቱ በቂው ነው ሚስቱ ከወደችው ምን አገባቹህ የኔ ውቦች የትዳር ዘመናቹህ ያስረዝምላቹሁ ከአይን ያውጣቹሁ
አው የምር
ስታምሩ ቅዱስዬ ምርጥ ባል አምላክ ልቦናህን አይቀይርብህ😊
የኔውዶች በጣነው የምወዳችሁ ማርያምን አይ ቅዱሴ እስታይሌን መቀየር ፈልጌነው ትለዋለች 😂😂ወዴት አላለም በሳቅ ድክም ነው ያልኩት በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት የፍቅር አምላክ ፍቅሩን እንደሸማ ያልብሳችሁ❤❤❤
ስነስርዓታችሁ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉ ገላችሁን አክብሩ አስከብሩ ሴቶች
ምስኪን የኔአባት የኔ ታጋሽ ሲያሳዝን!! በጣም እርግት ያለ ጨዋ የትዳር ሰው ነው መድኃኒዓለም ይህንን ባህርይህን አይቀይርብህ.
ከአይን ያውጣችሁ የኔ ፍቅሮች ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤
የመዳም ቅመሞችየ የማታ እጀራ አላህ ይሥጠን 😍
አሜን አሜን አሜን አሜን
ስርአትሽ ደስስ ሲልልል ባልሽም ሰው አክባሪ ነው።
🙏😍😍😍
Yenye wedoche merxe xendoche nachew tedarachu bebezu leje yebarke 😊❤❤sewedachew
በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን ፈጣሪ ይብርካላቹ ቅዱስ ደግሞ ስፖርት ስራ
ለራሳችን ነው እኮ ሞሉ ልብስ በንልበስ ለሰው እግዚአብሔር መፍራት ነው ዋናው ቅዱስ ግን እርጋታው አንደኛ ነህ በርቱ ምርጠ ጥንዶች እና ቃልን በጣም ነው የምውዳችው❤❤❤❤❤
በታም ❤❤❤❤ ነዉ ምወዳቹ
በቀደም ተናድጄብሽ ነበረ ዛሬ አሰደሰተሽኛል.Tnx a lot
ስታምሩ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ ደሞ ንፁህ ሴት የቤትሽ ፅዳት አንደኛ ነው
ደስ ስትሉ ባል እና ሚስት ሳይሆን እህት እና ወንድም ይመስላሉ
ሳውድሽ ሃኩ ውዴ እግዚአብሔር ፍቅርቹ ይእበዝእለች❤❤❤❤❤❤
እዉይ እኮ ስወዳቹ ለኔም እንደናንተ ፊልም የመሰለ ትዳር ይስጠኝ🤲እግዚአብሔር በህይወታቹ ሁሉ ይኑር ትዳራችሁን ይባርክ❤❤
በጣም ነው ምወዳቹ ደሞ አለባበሰሸ ሁሉ ሲያምር ምርጥ ጥዱች
የእሷ ጥያቄ እና የእሱ መልስ በጣም ታሳቃላችሁ 😂😂😂😂😂 ፍቅሩን ብዙት ያርግላችሁ❤❤❤❤
እኔ እፈራለሁ አለ 🤣🤣 ቅዱስዬ የኔ የዋህ🥰🥰🥰🥰
እኔስ ጎባየዉነዉ የተሰማኝ ወይ ደስ ስል እግዚአብሔር አምላክ በስደት ያላችሁ እህቶች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን 😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
ወይኔ በእግዚአብሔር እንዴት እንደወድድኩህ የኔ አባት😊
😂😂😂😂 የኔ አባት መኪና ውስጥ ነወይ ምንበላው ብሎ ቁጭ የተጠነሰሰልክን አላወክ 😂😂😂😂 ስወዳቹ በጌታ ልዩየ ❤❤
የኔ እመቤት ደርባባ አለም ላይ ያለ ጥሩ ነገር አየለፋቹ
ስርዓታችሁ በጣም ነው ደስ ሚለው እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
መኪና ላይ ነው እንዴ የምንበላው😂😂😂😂😂😂😂
ስፖርት ስራ ሰውየው
እንዴ ቅዱሴ ይቺንማ ቦርጭ አጥፋት
ወይይይይ ቤትሽ ስያምር❤❤❤❤❤❤
መሽአላህ ባል ማለት ይህ ነው የኔ ባልማ ፅጉሪ ብቅ ታለ ገድለኝ እኛ መኢስላም ስለማይፈቀድ ነው ያናድኛል ልብስማ የማይታስብ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Bekrstnam tfkdo aydelm ena hgwet honen new
በመኪና አይደል የምንሄደዉ እመኪና ውስጥ ነዉዴ የምንበላዉ 😂😂😂😂
ሲስቅቅ ሚስኪን የዋህ ነው እኮ ቅዱሴ በርቱ
ገብርኤል ማርያምን አበሰራት አሜን አሜን አሜን
ሁሉም ወንዶች እንዳንተ ሚስታቸዉን ቢቆጣጠሩ ጥሩ ነበር
እኔ አድቤተብ በጣምነው የምውዳችው ልዬው እድሰምሾይ ግን ቅድስ ሳትቀዬም ቡርጨይ ይቀንሰ የምትሎወ በላይከ አሳዬን ድሙው ምነገባሸይ እዳትሎኝ የመሰለኝ የተሰማኝነው ለቅዶስ🎉🎉
ታምራላችሁ ግን ቦርጭ ይቀነስ ውፍረት ተከትሎ ሌላ ነገር ስለሚያስከትል እስፖርት ይሰራ
Tadilachu betachu ene edemimegnew ayinet nw lebetekirsityan kirb dimtsu yisemal❤❤
ቅድሴ መልካም ሰው የወንዶች ተምሳሌት ስወዳችሁ በልጅ ይባርካችሁ❤
Mariamn beka chewa chewa chewa lij neh. Degmo Mariamn stl siyamrbh Kidus Egziabher simuan ke afh ayatfabh.❤❤❤❤❤Love and respect you.
ቅዱስ ወደ የት እየድክ ነው ቦርጭ ቀንስ ለልዮ ቀነስ አድርግላት
ውይ ደስ ስትሉ ሳቅህ❤❤❤እመብርሀን ትጠብቃችሁ ❤❤
ልዩዬ እና ቅዱስ በጣም ነው የምወዳችሁ
ቅዱስ እሚስቀው ነገርስ😂 ብቻ ትለያላችሁ❤❤❤
ዋዉ ደስ ስትሉ እዉዳችሁ አለሁ ሴት ልጂ ሺፍንፍን ያለ ልብስ ስትለብስ ነዉ የሚአማርባት በርቱ ፍቅራችሁ በጣም ታስቀናላችሁ
እውነት ቅዱስ ታደለሽ በጣም ነው የምታስቀኑት
እኔግን የሚገርመኝ መቆጣት እንኳን አይችልም መሳቅ ብቻ
እኔ እፈራለሁ አላለም😂😂😂😂😂😂😂ለሚዲያም አለማሳየትሽ ወድጄዋለሁ ምክናቱም እዚህ ካሜራ ላይ ሚያየው ህዝብ በመገድ ከሚያየው ይበልጣል😂 በዛላይ ቆርጠው በየ ሚዲያው ነው ሚለጥፉት
😂😂😂😂😂
ሳቁ ግን ምርጥ አንደኛ ምርጥ ወንድ
እስፖርት ስራ ሰውየው በዚህ እንዳትቀጥል ግን ይህ የሚስትህን ተከንከባካቢነት ያሳያል በጣም ትንከባከብሀለች ጎበዝነች
ደስ ሰትሉ❤❤❤❤❤❤ የምር እወዳቹ አለዉ❤❤❤❤
ቅዱሴ ትግስቱ ንደቱን በሳቅ ነው እሚዋጣው
ስውዳቹሁ አቤት የቅዱስ ትግስት ምርጥ ጥንዶች ❤❤❤
አይ ቅዱስ ጣል አርጊዉ አለ😆😆ግራ ገብቶት እኮ ነው።😂😂 ለማንኛዉም እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክላችሁ ዉለዱ ክበዱ እኔም አሜን🙏
Betam nw Des metelug egziyaber tedarachun yebarkelachu❤❤
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ትዳራቹ ይብርክላቹ❤❤❤❤❤❤
des tlalachu wdoch gn adera prank mnamn vedio atabzu eshi real yehone life and then feta miyaregu vedios keza vlog beka tebarekulgn😘
የኔ ውቦች እግዚቢሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤
ልዬዪ vlog ስሪልን በyoutubeበፍቅር እወዳቸዋለሁ የኔ ውዶች እግዚአብሔር ከክፎ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
እሺ በቅርቡ🙏😍
የእኔ ምረጦች ባል እና ሚሰት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ሰነ ሰረአት🙏🙏🙏
ሰላም ስትይ በጣምነው የተመቸሽኝ😂😂😂😂
Camera emtedebkibetn bota atenageri wede lela gize prank setaregiew botashen yakebeshale eshi yene beskut
ምርጥ ጥንዶች አላህ ይጠብቃቸው💗💗💗💗
ስታምሩ ደሞ ስስቁ ደስ ነው እምትሉኝ❤❤❤❤
የኔ ውዶች ስወዳቹ 🥰ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃቹ
እረ ቀዱስ እስቦርት ስራ
ትግስቱ ሲስቅ ደስ ሲል
የደስተኛ ባለ ትዳሮች ተምሳሌዎች ስወዳችሁ የምር ደሞ ትግስቱ ቅዱስ ❤❤ ስረአትሽ ዉዷ ትለያለሽ
ቅዱስ እሄን ጮርጭ በእናትህ ቀንስ፣ቶሎ ያስረጀሃል ብዬ ነው፣ በተረፈ በጣም ነው የሚወዳችሁ።እኔ ሳድግ እንደ እናንተ መሆነ ነዉ የምፈልገው😆😆😉❤🙏
😂😂😂
ቸኳሌቱን ጨርሰሸዋል ፈጣን እኮ ነሽ አላለም🤣🤣🤣🤣🤣 የኔ ሚስኪን
😂😂😂😂😂😂😂
Wayi Qadus Gan Fet YiL Bahari Naw Yalah Yimachih
ቅዱሴ የቦጫን ነገር አስብበት ምነው ሸዋ😂
ቅዱስ እስፓርት መስራት አለበት የምትሉ
Miseteyew ketekebelechew men chegeri alew
ስለራሱ እራሱ ያውቃል በሰው ህይወት ገብታችሁ አትፈትፉቱ በፈጠራችሁ።😥😥😥
ምን አገባቹ
ምን አገባሽ አቃጣር😮
Endezi eko aybalm
ቅዱስ ቦርጪ ይቀንስ የምትሉ በላይክ 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ene ene yikenese
በደብ መቀነስ አለበት
በብዙ መቀንስ አለበት
አዎ መቀነስ አለበት
ወይኔ እኔስ ከሁሉም የመሰጠኝ ነገር ቢኖር የቤተክርስቲያኑ ድምፅ እፍፍፍ ❤❤አምላክ ሆይ እባክህ ሀገራችንን ሰላሟን አምጣልንና እኛም በሀገራችን እንኑር😢
የበተክሪስትያን ጉባኤዉ ደስስስስ ስል ኡፍፍፍፍፍፍ እረ ስደት አይኑ ይጠሰፋአ 😢😢😢😢ታምራላቹሁ ማሮችዬ❤❤❤❤
እናመሰግናለን🙏 ለአገራችሁ ያብቃችሁ🙏
@@Liyuandkidus-07 አሜን አሜን አሜን ነኔ ማሪ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
የኔ ደርባባ ልዬየ ስወዳችሁ❤እስታይል ቀይሬአለሁ ስትይው ወደት ሲልሽ በስቅ ሞቱኩ😂😂 በጣም የዋህ ነው የማቱሰላምን አድሜ በፍቅር ኑሩ❤
አቤት ስርዓት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው❤
@@Liyuandkidus-07
አሜን አሜንአሜን፫ የኛ።ኣርኣያ ጠንካራ እናት ሴት ሚስት የቃልየ ጓደኛ ልዬየ በግሌ ብገኝሽ ደስ ባለኝ።
አቤት የቅዱስ ትዕግስት ደስ ስትሉ ደግሞ አትጥፉ❤❤❤❤❤❤
🙏🙏😍😍
@@Liyuandkidus-07ኘኘአከረረረሰኸቀለፀፀ
እግዚአብሔር በልጅ በፍሬ ይባርካችሁ❤❤❤
Amne Amne Amne
ቅዱስ ምስኪን የዋህ ነገር ነው እወዳችኋለሁ❤🎉
የቦርጩ ነገር ግን ይታሰብበት በተረፈ ደስ ትላላችሁ
የኔ አባት ሳቁ እዴት እደሚያስቀኝ የዋህ የሆነ ትግስቱ ትህትናው ማሻአላህ ፍቅራችሁ ብዝት ብዛት ዝት ይበል ላችሁ❤❤
ልክ ብየካል ሴት ልጅ ለባሏ ብቻ ነው መገላለጥ ያለባት 👌
ቅዱስ በጣም ጥበበኛና ትዕግስተኛ ነው ወላሂ አለባበሷን የተቃወመበት መንገድ በጣም ጥበበኛ ነው
እኔየሚያስቀኝ የቅዱስ ሳቅ😅😅😅😅😅
❤ደምሬኝኝኝ
እንኳን ደህና መጣቹ ቅዱስዬ በጣም ጠንቃቃ ባል ነህ የምር አከብርሀለው ሴት ልጅ ለባሏ ብቻ ነው ምትገላለጠው✌️ሰላሙን ያብዛላቹ
መዝሙሩን የሰማ ማነው እደኔ 😢😢😢😢እዴት እደናፈቀኝ የእግዚአብሔር ቤት😢😢😢
ኤኔ😍😍🥰🥰🥰
Enem hasabe mezmuru gar new
በጣም ነው እምወዳቹ ማርያምን ባገኛቹ በጣም ነው ደስ እሚለኝ😘መድኃኒዓለም ትዳራችሁን በልጅ ይባርክላቹ😘 2:54
😂😂😂ሽ አመት ኑሩ ውለዱ ክበዱ አሚን በሉ❤
አሜን አሜን🙏🙏😍😍
ካካካካካካካ ውይ ቅዱስ "መኪና ውስጥ ነውንዴ ምንበላው" ተመቸኝ❤❤
እናመሰግናለን አስተማሪ ነው እና ችግሩ የኢትዮጵያ ይቱይበሮች መቶ ሽ እስክትገቡ ነው ከዛ ቡሀላ የላችሁም
ፍቅር የሆነሠው ስስቅ ደሞ ከልቡኮነው ፍቅራችሁን ያብዛው ውለዱ ክበዱ ምርጦችዬ❤❤❤❤❤❤❤
ዘይት ቀቢው በሩን እዳይጮህ ስወዳችሁ ክህሎት ላይ አይቻችሁ ስፈልጋችሁ ነበር አገኝሀችሁ❤❤❤❤❤❤
ልዬየ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው ምወድሽ የሴት ጠንካራ በፊት ፋኒ እና ሳምሬ ነበር ማውቀው ከዛ ኣድስ እናቃል መጡ ከዛ እናንተ ደስ ስል እወድሻለው እኔም ስደት ነኝ 7 ዓመቴ የ6 ዓመት ፍቅረኛ ኣለኝ ብዙ እየተማርኩ ነው የኔ ውቦች ቅድሱየ ትግስትክ ከባሌ ይመሳስላል
በጣም ነው እሚወዳቹህ interveu ስድደረጉ ነበር ያየሆቹህ ቻናላቹህን በግድ ነው ያገኘሁት ጎበዝ በርቱ ተስፋ አለኝ ጥልቅ ቦታ እንድትደረሱ
ልዩዬ ፈጣሪ አይለያችው ሰታምሩ አንቺን ሳይ ትዳር ያምረኛል ሰርአትሸ ❤❤❤
ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
አሜን አሜን🙏😍
ቅዱሴ ምስጊን ተጨነቀ እኮ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ በተለይ ቤት ምትዉሉ ግዜ
ቅድሴ ሳቁ ደስ ሲል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤ ውለድ ክበድ❤
ቅዱስ ትዕግስት ይበል ነዉ ልዩ❤ እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ አሜን
ቅዱሴ ግን አስፖረት ቢሰራ እንዴት ሸቀጥ ይል የምር በዚህ ትግስቱ መልኩ ቦረጭ መጥፎ ነው🙏
የኔ ሚስኪን ቅዱስ ታድለሺ በእውነት
እኔ በዚህ ስለመጣችሁ ደስታዬን አጠይቁኝ ኑሩልኝ ደስ ስትሉ መከባበር ይሄ ነው በቃ ግልጽነት ኡፍ ቃል የለኝም❤❤❤❤🎉
ቅዱሴ ግን ትግስቱ ማርያምን ሊዩዬ በጣም ነው ደስ ምትሉት እመቤቴ ትቅረብሽ🙏🙏🙏🙏
እኔ የምትገርሙኝ ኮሜንታተሮች ምን አገባቹሁ ቦርጭ እያላችሁ ስልችት ያደረጋችሁት የውስጡ ውበቱ በቂው ነው ሚስቱ ከወደችው ምን አገባቹህ የኔ ውቦች የትዳር ዘመናቹህ ያስረዝምላቹሁ ከአይን ያውጣቹሁ
አው የምር
ስታምሩ ቅዱስዬ ምርጥ ባል አምላክ ልቦናህን አይቀይርብህ😊
የኔውዶች በጣነው የምወዳችሁ ማርያምን አይ ቅዱሴ እስታይሌን መቀየር ፈልጌነው ትለዋለች 😂😂ወዴት አላለም በሳቅ ድክም ነው ያልኩት በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት የፍቅር አምላክ ፍቅሩን እንደሸማ ያልብሳችሁ❤❤❤
ስነስርዓታችሁ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉ ገላችሁን አክብሩ አስከብሩ ሴቶች
ምስኪን የኔአባት የኔ ታጋሽ ሲያሳዝን!! በጣም እርግት ያለ ጨዋ የትዳር ሰው ነው መድኃኒዓለም ይህንን ባህርይህን አይቀይርብህ.
ከአይን ያውጣችሁ የኔ ፍቅሮች ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤
የመዳም ቅመሞችየ የማታ እጀራ አላህ ይሥጠን 😍
አሜን አሜን አሜን አሜን
ስርአትሽ ደስስ ሲልልል ባልሽም ሰው አክባሪ ነው።
🙏😍😍😍
Yenye wedoche merxe xendoche nachew tedarachu bebezu leje yebarke 😊❤❤sewedachew
በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን ፈጣሪ ይብርካላቹ ቅዱስ ደግሞ ስፖርት ስራ
ለራሳችን ነው እኮ ሞሉ ልብስ በንልበስ ለሰው እግዚአብሔር መፍራት ነው ዋናው ቅዱስ ግን እርጋታው አንደኛ ነህ በርቱ ምርጠ ጥንዶች እና ቃልን በጣም ነው የምውዳችው❤❤❤❤❤
በታም ❤❤❤❤ ነዉ ምወዳቹ
በቀደም ተናድጄብሽ ነበረ ዛሬ አሰደሰተሽኛል.Tnx a lot
ስታምሩ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ ደሞ ንፁህ ሴት የቤትሽ ፅዳት አንደኛ ነው
ደስ ስትሉ ባል እና ሚስት ሳይሆን እህት እና ወንድም ይመስላሉ
ሳውድሽ ሃኩ ውዴ እግዚአብሔር ፍቅርቹ ይእበዝእለች❤❤❤❤❤❤
እዉይ እኮ ስወዳቹ ለኔም እንደናንተ ፊልም የመሰለ ትዳር ይስጠኝ🤲
እግዚአብሔር በህይወታቹ ሁሉ ይኑር ትዳራችሁን ይባርክ❤❤
በጣም ነው ምወዳቹ ደሞ አለባበሰሸ ሁሉ ሲያምር ምርጥ ጥዱች
የእሷ ጥያቄ እና የእሱ መልስ በጣም ታሳቃላችሁ 😂😂😂😂😂 ፍቅሩን ብዙት ያርግላችሁ❤❤❤❤
እኔ እፈራለሁ አለ 🤣🤣 ቅዱስዬ የኔ የዋህ🥰🥰🥰🥰
እኔስ ጎባየዉነዉ የተሰማኝ ወይ ደስ ስል እግዚአብሔር አምላክ በስደት ያላችሁ እህቶች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን 😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
ወይኔ በእግዚአብሔር እንዴት እንደወድድኩህ የኔ አባት😊
😂😂😂😂 የኔ አባት መኪና ውስጥ ነወይ ምንበላው ብሎ ቁጭ የተጠነሰሰልክን አላወክ 😂😂😂😂 ስወዳቹ በጌታ ልዩየ ❤❤
የኔ እመቤት ደርባባ አለም ላይ ያለ ጥሩ ነገር አየለፋቹ
ስርዓታችሁ በጣም ነው ደስ ሚለው እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
መኪና ላይ ነው እንዴ የምንበላው😂😂😂😂😂😂😂
ስፖርት ስራ ሰውየው
እንዴ ቅዱሴ ይቺንማ ቦርጭ አጥፋት
ወይይይይ ቤትሽ ስያምር❤❤❤❤❤❤
መሽአላህ ባል ማለት ይህ ነው የኔ ባልማ ፅጉሪ ብቅ ታለ ገድለኝ እኛ መኢስላም ስለማይፈቀድ ነው ያናድኛል ልብስማ የማይታስብ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Bekrstnam tfkdo aydelm ena hgwet honen new
በመኪና አይደል የምንሄደዉ እመኪና ውስጥ ነዉዴ የምንበላዉ 😂😂😂😂
ሲስቅቅ ሚስኪን የዋህ ነው እኮ ቅዱሴ በርቱ
ገብርኤል ማርያምን አበሰራት
አሜን አሜን አሜን
ሁሉም ወንዶች እንዳንተ ሚስታቸዉን ቢቆጣጠሩ ጥሩ ነበር
እኔ አድቤተብ በጣምነው የምውዳችው ልዬው እድሰምሾይ ግን ቅድስ ሳትቀዬም ቡርጨይ ይቀንሰ የምትሎወ በላይከ አሳዬን ድሙው ምነገባሸይ እዳትሎኝ የመሰለኝ የተሰማኝነው ለቅዶስ🎉🎉
ታምራላችሁ ግን ቦርጭ ይቀነስ ውፍረት ተከትሎ ሌላ ነገር ስለሚያስከትል እስፖርት ይሰራ
Tadilachu betachu ene edemimegnew ayinet nw lebetekirsityan kirb dimtsu yisemal❤❤
ቅድሴ መልካም ሰው የወንዶች ተምሳሌት ስወዳችሁ በልጅ ይባርካችሁ❤
Mariamn beka chewa chewa chewa lij neh. Degmo Mariamn stl siyamrbh Kidus Egziabher simuan ke afh ayatfabh.❤❤❤❤❤Love and respect you.
ቅዱስ ወደ የት እየድክ ነው ቦርጭ ቀንስ ለልዮ ቀነስ አድርግላት
ውይ ደስ ስትሉ ሳቅህ❤❤❤እመብርሀን ትጠብቃችሁ ❤❤
ልዩዬ እና ቅዱስ በጣም ነው የምወዳችሁ
ቅዱስ እሚስቀው ነገርስ😂 ብቻ ትለያላችሁ❤❤❤
ዋዉ ደስ ስትሉ እዉዳችሁ አለሁ ሴት ልጂ ሺፍንፍን ያለ ልብስ ስትለብስ ነዉ የሚአማርባት በርቱ ፍቅራችሁ በጣም ታስቀናላችሁ
እውነት ቅዱስ ታደለሽ በጣም ነው የምታስቀኑት
እኔግን የሚገርመኝ መቆጣት እንኳን አይችልም መሳቅ ብቻ
እኔ እፈራለሁ አላለም😂😂😂😂😂😂😂ለሚዲያም አለማሳየትሽ ወድጄዋለሁ ምክናቱም እዚህ ካሜራ ላይ ሚያየው ህዝብ በመገድ ከሚያየው ይበልጣል😂 በዛላይ ቆርጠው በየ ሚዲያው ነው ሚለጥፉት
😂😂😂😂😂
ሳቁ ግን ምርጥ አንደኛ
ምርጥ ወንድ
እስፖርት ስራ ሰውየው በዚህ እንዳትቀጥል ግን ይህ የሚስትህን ተከንከባካቢነት ያሳያል በጣም ትንከባከብሀለች ጎበዝነች
ደስ ሰትሉ❤❤❤❤❤❤ የምር እወዳቹ አለዉ❤❤❤❤
ቅዱሴ ትግስቱ ንደቱን በሳቅ ነው እሚዋጣው
ስውዳቹሁ አቤት የቅዱስ ትግስት ምርጥ ጥንዶች ❤❤❤
አይ ቅዱስ ጣል አርጊዉ አለ😆😆ግራ ገብቶት እኮ ነው።😂😂
ለማንኛዉም እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክላችሁ ዉለዱ ክበዱ
እኔም አሜን🙏
Betam nw Des metelug egziyaber tedarachun yebarkelachu❤❤
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ትዳራቹ ይብርክላቹ❤❤❤❤❤❤
des tlalachu wdoch gn adera prank mnamn vedio atabzu eshi real yehone life and then feta miyaregu vedios keza vlog beka tebarekulgn😘
የኔ ውቦች እግዚቢሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤
ልዬዪ vlog ስሪልን በyoutubeበፍቅር እወዳቸዋለሁ የኔ ውዶች እግዚአብሔር ከክፎ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
እሺ በቅርቡ🙏😍
የእኔ ምረጦች ባል እና ሚሰት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ሰነ ሰረአት🙏🙏🙏
ሰላም ስትይ በጣምነው የተመቸሽኝ😂😂😂😂
Camera emtedebkibetn bota atenageri wede lela gize prank setaregiew botashen yakebeshale eshi yene beskut
ምርጥ ጥንዶች አላህ ይጠብቃቸው💗💗💗💗
ስታምሩ ደሞ ስስቁ ደስ ነው እምትሉኝ❤❤❤❤
የኔ ውዶች ስወዳቹ 🥰ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃቹ
እረ ቀዱስ እስቦርት ስራ
ትግስቱ ሲስቅ ደስ ሲል
የደስተኛ ባለ ትዳሮች ተምሳሌዎች ስወዳችሁ የምር ደሞ ትግስቱ ቅዱስ ❤❤ ስረአትሽ ዉዷ ትለያለሽ
ቅዱስ እሄን ጮርጭ በእናትህ ቀንስ፣ቶሎ ያስረጀሃል ብዬ ነው፣ በተረፈ በጣም ነው የሚወዳችሁ።
እኔ ሳድግ እንደ እናንተ መሆነ ነዉ የምፈልገው😆😆😉❤🙏