Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህ ድራማ እንደሚያስቀን አላህ ከቤታችን እና ከሀገራችን ችግሮችን አስወግዶ በሰላምና በደስታ እንድንኖር ያድርገን።
ameeeeeni.😢😢😢
አሚን
አሜን
Amiin
@@Alhamdulillah_2534long 🇵🇱 places ll
" የሰው ልብ ከሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ እጅግም ክፉ ነው፤ ማንስ ያውቀዋል?" (ኤር 17: 9)በዚህ ምድር ላይ ጥሩ መልካም የሚባል ሰው የለም ከአዳም ውድቀት ጀምሮ ተበላሽቷል
Wrong very wrong , what does it mean Yesew Ledje in the bible called Christ, ask before you generalize pls
ብዙ መልካም ሰዎችም ሞልተዋል
በጣም ምርጥ ስራ ነው ያቀረባችሁልን ሳምንት ከዚህ በተሻለ ቆንጆ ስራ እንጠብቃለን
የኔ ግን እግዚአብሄር ይጠብቅሽ በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ
አንድ ነገር ከአምስት አመት በኋላ ካልጠቀመ አያስፈልግም😅ያማል ቅኔው
❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
አሌክስ የምሰራቸው ሁሉ የሚምሩ የሚሰደሰቱ ትምርት የሚሰጡ በሰንቱ በርታ
ገለታ አቦ ይመችህ የእውነት ገለታ ሁሌም ብታካትቱት እላለሁ በጣም ፈን ያደርገኛል
የምናይበት መነፅር ነዉ ነገሮችን ጥሮም መጥፎም አድረጉ ሚያሣየን ጥሮነት ደሞ በማናቀዉ መንገድ ይከፍለናል ቴኪዉ ለመህካም መልክታችሆ ወዳችኋለሆ
በጭቀት በሀሣብ በፍረሀት በናፍቆት ያላችሁ ውድ የሀገሬልጆች አላህ ያሠባችሁትን ሁሉ ይስጣችሁ ጭቀታችሁን ሀሣብችሁን በደስታ ይቀይርላችሁ
አሚን እያኪ
አሚንንን
አሜንንንን
ጁመዓ ወናግሰን በሱማለኛ
ይህ ድራማ የኢትዮጲያን ባህል በትክክል ይገልፅዋል!በትንሹ በትልቁ እየዬ ማለት! እስከ ቀብር ድረስ እየዬ ,ያዙኝ ልቀቁኝ ይባላል ( ተልቅ ድራማ) ከቀብር በኃላ ስጋዉ,ጠላዉ, ጠጅ, ቢራዉ እና ወሰኪ ይንቆሮቆራል!!!
ሐሙስ ቅዱስየበስንቱ አባላት ሰላማቹ ይብዛሙሌ ጠፋ
አይበስንቱ በሳቅነውየሚገለኝ 😂😂ስራው ተቃራኒ❤❤❤
ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን😢❤
Amen amen amen 🙏
Amen Amen Amen ❤ 🙏 😢😢😢
Amen amen
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
Aamiin 🤲🤲
በጣም በጣም በጣም ደስ እሚል እጅግ አስማሪ ድራማ ነው የዛሬው።በርቱ
የበዕእቀቱ ስዩም ቀልዶች ገባ ገባ እያላችሁ አዩ
ጣፋጭ ድራማ😍👌
በጣም የምወደው ሰው አሌክሶዬ ልዩ ሰው ነህ እኮ
በስንቱዬ አፌ ቁርጥ ይበልልህ አልጋ ማነጠፍ ከ5ዓመት በላይ ምን ይሰራል እውነት ነው እንደዚ አነቃቁልኝ የኢትዮጵያ ሕዝቡ ንቃቃቃቃቃ💚💛❤🙏😀👌👍👋
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ❤❤
እስቲ ደሆችን ትረዳላችሁ የወደቀ ታነሳላችሁ የዘመናችን ድቆች ናችሁ አሁን ደግሞ ሞት አፉፍ ላይ ያለች ሚስኪን ሰደተኛ እህታችሁን ታደጉልን ከስለት ሰይፍ አትሩፉልን የሚስኪን ደሀ አባት እና እናት እያለቀሱ ኘው አለናችሁ በሏቸው በቻላችሁት እርዶት የቀራት 4ወር ብቻነው
ይህንን የሲትኮም ፊልም በእውነት ወድጄዋለሁ
ጊዜውን የሚመጥን አሪፍ ትወና ለዛ ቡትርፍ ጋብዙልኝ
እስኪ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁንልን የምትሉ
በስንቱ ቆንጆ ተከታታይ ድራማ ነው😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቀስ በቀስ ለዛውን እንዳያጣ ስጋት አለኝ። ብዙ ደራሲያንን ብትጋብዙ ጥሩ ነው።
አንደኛነኝ አላህ ሀገራችንን ሰላምያድርግልን እህታችንለይላ አላህ ይርዳት ለሀገሯየብቃት ፍትህ ለኒቶርክ ባሌናፍቆት አዙሮሊደፍኝነው ይከፈትልን
❤❤❤
የኔን እየተገለለች ያለች ይመስል ነበር። ወደቤተሰቡ ስለመለሳቿት ደስ ይላል።
እንኳን ደና መጣችሁ ውዶችዬ❤🥰 አይ በስዬ😁😁😁ያማል ቅኔው👍👍
Abresh bayew anchin enji deramawen yemayew aymeslegnem ❤
በሴ በጣም የሚያስቀኝ ኮሚዲ ቢሆን ያምርበታል❤❤
Hojii gaariidha itti fufa guys 👍👍😍
በስንቱ ስወድህ❤❤❤
"ክሬዲት ለሚገባውማ ክሬዲት እንስጥ"😂😂😂😂😂 ኡፍ 😂ሆዴ ታመመ
ይህን ውድ ሰውነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
እንደ ሂሩቴ አይነት አስተዋይ ጥበበኛዋን ሚስት ጌታ ሰቶኛል
እሰይ እንኳን ጌታ ረዳህ
መቸ ነው ለኔስ ባሌ እደዚ ሚያሞግሰኝ😢😢
ለድብርታም ሴቶች በሙሉ እንደ በስንቱ አይነት ቀውስ ባል ይስጣችሁ 😂😂😂😂
😂😂😂
Amen 😂❤
😂😂😂😂
Amen🙏😂😂😂
ውድ ቤተሰቦች በሳምት 3 ጊዜ ብመጡስ❤
እስከ 5አመት ይደርሳን እረ አላህ ይገላግለን ኢንሽአላህ 😂
Anchin yegelagelsh yewsedesh
አሚንንን ያረብብ
አሃሃሃ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ በርቱ👍😂😂😂😂😍😍😍
😊
በጣም ደሰ የሚል ድራም ነው አይ በሴ😂😂😂❤❤❤❤
የዛሬው ልዩ ነው ትንሽ ቦተሊካ😂 ጣል አርጋችሁበት አምሯል ❤
😂😂😂😂😂
Bravo
በስንቱን ስወደው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
ሳላውቀው ጥሩ ሰው ነበርሁ ያለው ተመችቶኛል
ሂሩቴ አስተዋይነትሽ ምክርሽን ወደድሁልሽ ❤
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ❤❤❤❤
ለለይላ የሞት ፍርድ ለተፈረዳባት አባክችሁ ደምፅ ሁልን አረዳታችሁን አንጣይቃለን ይትኛውም ሚድያ
ተኩላ መቼም ጥሩ ሆኖ አያውቅም...ጥሩ ተኩላ ከመሆን ፈጣሪ ይሰውረን!
የበስንቱ አድናቂወች🤙😊
I love you besntu b/c you are comedy
ዙፋን ለምንድነው የጠፋችው? በጣም ታሳምረው ነበር
እንደ ሂሩት አይነት ጥሩ ሚስት አርገኝ ፈጣሪዬ😥❤❤❤
Fd
አረ አሌክሶ እስፖኪዮን በእጂ 😅😅😅😂😂
ስወዳቸው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤
ያማል ቅኔው😂😂
27 አመትቨስንገረፍ ይኑሩ አይኑሩ ያላወቅናቸዉ ሁሉ ዛሬ ደርሶ የድል አጥቢያ ሆናችሁብን
27 ዓመት ማነው የመራው
መጣቹህ በዚህ ሚድያ የምከታተለዉ ስለምወዳቸዉ ነዉጂ ሚድያዉኮ ebs ፀረ ኦርቶዶክስ ፀረ አማራ ነዉ ይህ ድራማ በሌላ ቢለቅ ጥሩነበረ ምን ልታዘዝ የሚለዉ ድራማ ቅኔ ነበረዉ አስቆሟቸዉ በሁሉም የሚረበሽ ብሽቅ መግስት ነኝ ባዩ
Best show ever ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:40
Good message
ዉይ ሄኖክ ያባቱ ልጅ አፍር ነገር ነዉ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂 ሣምቱን በጉጉት ❤❤😢🎉
Wow I love this show ❤
መስከረም ምናለበት ቀለል ያለ የቤት ልብስ ብትለብሺ ድራማውን በቅጡ ማየት ተሳነኝ እኮ
መስሎሃል ገና ብዙ አምስት አመታቶችን ይጨምራል
😜😜😜
አይ ጋላ
የዛሬው Episode ደግሞ ገዳይ ነው😂😂🤣🤣🤣👍👍👍👍
ይመቻችሁ
የዛሬው በጣም ልዩ ነዉ
ምርጥስራለሚገባዉይግባዉ
በስንቱ ፍቅር የሆነ ሠው
Welcome
Wow
ቅኔዉ ❤በጣም የገባዉ እደኔ 5አመት አምትብር ይገርማል ❤😢
ወገን እኔ ግራ ገበኝ የበስንቱን character የምኖረው ሰወ በኢትዮጲያ ወስጥ ይኖራል 😂😂😂he's so funny
Ye esu character yalew Tom bicha new
ሂሩት ግን ስወዳት ልባም ሴት ለኔ አቺ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ መቼም በጣም ነው እምወዳቸሁግን ❤❤❤❤
ግሩም ነው
ከአምስት አመት በኋላ ምንም ካልጠቀመ መጣል አለበት! አይ ፖተሊካ😅😅😅
አይ በስንቱ ሆሆሆ 😂😂😂😂😂 የሳቄ ምንጭ
በስዬዬዬ❤❤
Welcome❤❤❤
እየሱስ ብቻውን ይድናል
ብዙ ሖኖ ሲያድን ትነግሩናላቹ የዩጩፋ ቅጥቅጦች
@@dagim9626 yikr yibelk yegeta nen igna
ቦክስማ የሆነ ጊዜ የእውነት ቀምሰሀዋል 😂😂
እነኳን አደረሰን 116 የጀግኖቻችን ቀን ኢትዮጵያ ከጠላት ይጠበቁልን❤❤
Amen❤❤❤❤❤
Geltu galla yemn 116 Ken new
ጂላንፎ
😅😅ካድሬ
የጠፋስም ለማደስ ፈጋቹህ😂😂 ምድረ ከሀድ የህዝብ ጠላት
Fetari Le-Ethiopia hagere tekami yehonewn meri yamtaln !!!
Nice family besntu hgawi
ከአምስት አመት በኃላ ካልጠቀመ ለአምስት ደቂቃ ማሰብ የለብንም
Nice work
በሳምንት 3 ቴ አርጉት
የዛሬው ድንቅ ኮሚዲ ነው ኮሜዲ ቢሆንም ኮሜዲና ፖለቲካ ኮሜዲው ላይ ፖለቲካ አለበት ።
በስቱ የሳቄ ምጮች❤❤😂😂😂
ገለታ በጣም ይችላል
ወንድ ልጅ መበለጥ አይወድም😂 የኔተጋብቶብሽ ነው አላለም 😂😂😂
I enjoyed this episode 😂
Me 2, but I need someone like you to have more enjoyable time ❤
ምግብ ቀርቦ ግን አይወራም በባህልችን
ባስዬ ኮ ሱስ ሆነብኝ 😒😒😂😂😂😂😢
ቀሽት እንዴት ነሽ😂😂😂አይ በስዬ 😂❤❤❤❤❤
መኪና የሚነዳበት ፓረት የውሸት ቅንብርነው ይሥተካከል
😂😂❤❤❤ስወደቹ።❤❤❤❤
👍👍👍
ውይ ሲያስቅ ቁም ነገርም አለው😅
ስደብሬኝ የበስንቱን ድርማ ሳይ እንድት እንደምዝናና ከከከከከከ
በስንቱ የሳቄ ምንጭ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ይህ ድራማ እንደሚያስቀን አላህ ከቤታችን እና ከሀገራችን ችግሮችን አስወግዶ በሰላምና በደስታ እንድንኖር ያድርገን።
ameeeeeni.😢😢😢
አሚን
አሜን
Amiin
@@Alhamdulillah_2534long 🇵🇱 places ll
" የሰው ልብ ከሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ እጅግም ክፉ ነው፤ ማንስ ያውቀዋል?"
(ኤር 17: 9)
በዚህ ምድር ላይ ጥሩ መልካም የሚባል ሰው የለም ከአዳም ውድቀት ጀምሮ ተበላሽቷል
Wrong very wrong , what does it mean Yesew Ledje in the bible called Christ, ask before you generalize pls
ብዙ መልካም ሰዎችም ሞልተዋል
በጣም ምርጥ ስራ ነው ያቀረባችሁልን
ሳምንት ከዚህ በተሻለ ቆንጆ ስራ እንጠብቃለን
የኔ ግን እግዚአብሄር ይጠብቅሽ በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ
አንድ ነገር ከአምስት አመት በኋላ ካልጠቀመ አያስፈልግም😅ያማል ቅኔው
❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
አሌክስ የምሰራቸው ሁሉ የሚምሩ የሚሰደሰቱ ትምርት የሚሰጡ በሰንቱ በርታ
ገለታ አቦ ይመችህ የእውነት ገለታ ሁሌም ብታካትቱት እላለሁ በጣም ፈን ያደርገኛል
የምናይበት መነፅር ነዉ ነገሮችን ጥሮም መጥፎም አድረጉ ሚያሣየን ጥሮነት ደሞ በማናቀዉ መንገድ ይከፍለናል ቴኪዉ ለመህካም መልክታችሆ ወዳችኋለሆ
በጭቀት በሀሣብ በፍረሀት በናፍቆት ያላችሁ ውድ የሀገሬልጆች አላህ ያሠባችሁትን ሁሉ ይስጣችሁ ጭቀታችሁን ሀሣብችሁን በደስታ ይቀይርላችሁ
አሚን እያኪ
አሚንንን
አሜን
አሜንንንን
ጁመዓ ወናግሰን በሱማለኛ
ይህ ድራማ የኢትዮጲያን ባህል በትክክል ይገልፅዋል!
በትንሹ በትልቁ እየዬ ማለት!
እስከ ቀብር ድረስ እየዬ ,ያዙኝ ልቀቁኝ ይባላል ( ተልቅ ድራማ) ከቀብር በኃላ ስጋዉ,ጠላዉ, ጠጅ, ቢራዉ እና ወሰኪ ይንቆሮቆራል!!!
ሐሙስ ቅዱስ
የበስንቱ አባላት ሰላማቹ ይብዛ
ሙሌ ጠፋ