Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የችን ኩሜት የምታነቡ ሀሳባችሁ ተሳክቶ በስላም ለሀገራችን ያብቃን ቃልይ የኔመልካም ድስ የሚልቤተስብ
Amen 🙏
አሜን፫
አሜን 🤲🤲አንቺም ታብራክ ውድ 🥰🥰
Amiiiiiin
Amen
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ነው ለሁላችንም እደዚህ ፍቅር ያድለን አገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️
ኲኲ
ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ሰዉን እንደማስደሰት የሚያረካ ነገር የለም እመብርሃን በልጅ ትባርካችሁ 😍🙏🙏🙏
ፈጥሩ ይጠብቃቸው ወልዱቸው ስሙ
እኔ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ እናዲስን ቃልየንም ሁላቹን ባጣም ነዉ የምንወዳቹ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቹን የአዉራ መገድ ያድርገዉ አሜን😍😍😍😍💖😘😘😘😘💚💛❤
😘😍ደምሩኝ
ወደቤቴ ጎራ በሉ በቅንነት
አይ ቃልዬ ባል ብቻ አደለምኮ የሰጠሽ የባል ቤተሰብም ጭምር ሰጥቶሻል ፈጣሪሽን አመስግኝ
አዎ❤❤❤
እንደው አዲስዬ ልቦናህን አይለውጥብህ ፍቅር ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰💖💖🙏
ታድላ ቃልየ እንዲህ አይነት ቤተሰቦች ስላሏት የመዳም ቅመሞችየ በሰላም ሀገራችን ችሁ ገብተን ለዚህ ያብቃን
አሜንንንን 😍😘
ማሻአላህ ደስ ስትሉ አድስየ ምርጥባል ቃል ምርጥ ሚስት ውለዱ ክበዱ
ቦሎችዬ እንደ አዲስ ሁሉ ማርያምን በጣም እድለኛ ነሽ ቃል በለሞያ ባል አለሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍
ማነው ግን እደኔ እዮብ ነገረ ስራው ሁሉ የሚያስቀው 🤣🤣 😍😍
እኔ በጣም ነው የሚያስቀኝ
ክክክክክ
Me too he is so funny
😂😂😂😂😂😂
እኔወላሂ ገነሣየውነው እምሥቀው
ስወዳችሁ በምክንያት እንዴት እንደምታምሩ መርያምን ፍቅርን ጭምሮ ይስታችሁ እዮባ የኔ አዝግ ቃልየ ታደለሽ እውነት ለኛም እንዲህ ያለ ባል እንዲስጥን ምኙታችን ነው ♥️♥️
*_ውይ ቃልዬ ታድለሽ እንደዚህ ፍቅር የሆ ባል ተሰጠሽ ምርጥ ቤተሰብ የእውነት በጣም ነው የምታምሩት እዮባ አዳማቂያችን ስወዳችሁ ከልቤ ነው♥♥🇪🇹_*
እግዛቤር ይጠብቃችሁ
ቃልዬ እድለኛ ነሽ እውነት ውልግዜዬ ፈጣሪሽን አመስግኚ ደስ የሚል ባል ቤተሰብ ላይ ነው የገባሽው አሳቢ ባል አለሽ እድሜዬ ጤና ይስጣችው እሚን
እውነት ቃልዬ እድለኛ ነሽ እናት አባትሽን በሞት ብታጪም እናት አባት የሁነ ባል እግዚአብሔር ስቶሻል በዛላይ ምርጥ ቤተሰብ ጋር ተቀላቅለሻል እግዚአብሔር ይመስገን!!!
ምን አይነት.. ምርጥ ቤተስቦችናችሁ... እጃችሁ ይባረክ... ዘመናችሁ.. ይባረክ... ያውም ይሄያለቀ ... ዘመን... እንዲህ መልካምትዳር.. መልካም ወንድም.. ማግኘት ይችግራል 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👑
የኔ ዉዶች እንዴት ደስ እንደምትሉ ፍቅራቹ በክርስቶስ ይብዛ 😍😍
እኔ ወንድ ልጅ የሰራሁንምግብ እንደነፈቀኝ እውነት
kidistye ደምረኝ😍😍
😍😘ደምሩኝ
😂😂😂😂😂😂😂
አዲስዬ ተባረክ እናንተ ቤተሰቦች ሱስ ሆናችሁብኛል ሁላችሁም ወንድማማቾች የተወደዳችሁ ናችሁ እዮብ ግን ለየት ያለ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
ዋው ስታምሩ ፍቅራቹን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታብዛላቹ ዋው አዲስ እዬባ ባለሞያዎች እዬባ ምን ድነው የሚያስደስትክ ሲባል ኦርቶዳክስ በእውነት ተባረክ እዬባ
ቃል እንዴት ብትመረቂ ነው እንደዚህ አይነት ባል እና ቤተሰብ የሰጠሽ ፈጣሪ የተባረከ ቤተሰብ
ማነው እንደኔ እኚህ ቤተሰብ ከልብ የምወዳቸው🥰
እውይ ስታምሩ እዮባዬ የማታደረጋቸው ነገሮች ሁሉ ፈታ ያደርጉኛል ስወዳችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ♥️🙏
ደስ ሥትሉ በማርያም የድንግል ልጅ ሉዑል እግዝአብሔር ፍፁም ፍቅር ደስታ ጤና ሠላም ይስጣችሁ
ክክክክክክክ በናንተ ቪድዩ ያልሳኩበትን አላውቅም ሁሌ ዘና እንዳልኩ ነው እዩባ እንደ ቃል ቆንጅዬ ሚስት ይስጥህ ስርአት ያላት በሀይማኖቷ ጠንካራ በአለባበሷ ወላሂ ደስ ትለኛለች
የኔ ባለማተቦች እንኳን ደና መጣቹ ውዶቼ
♥️
ዋዉዉ ደስ ትላላችሁ የማዳም ቅመሞች ለእኛም እንደዝ አሳቢ ባል ይስጠን አሜን በሉ 😜🥰🥰❤️
እውነት፡ቃልየ፡ታድለሻል፡ውድ፡የሀገሬ፡ልጆች፡እደአድስ፡እይነት፡ባል፡ይስጣችሁ 🙏ለኔም፡ምኞቴነው
Amen amen amen
አሚንንንንንአሚንንን
ወይ መታደል ቃልዬ የእውነት በጣም ታድለሻል ምን ያክል ጥሩ ልብ ቢኖርሽነው እነዚህላይ የጣለሽ እግዚአብሔር ይመስገን
የአመቱ ምርጥ ባል አዲስ ደስ የምትሉ ቤተስቦች ናችሁ ስታምሩ
የኔ ውዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች 😘 ቃልዩ ታድለሽ ማርያምን ምርጥ ባልና ምርጥ ወድም አለሽ😘 ወልዳችሁ ሳሙ እነሸጋ🌻 እዮባ እኮ ድምቀታችሁ ነው አውራኝጅ አለላም😂
ለታመመ ጤንነትንላጣ ማገኘትንላላገባ መልካም ትዳርንላልወለዴ መልካም ልጅንለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫንኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑኑኑ
አሚን ያረብ
@@medi7884 ደምሩኝ
አሜን አሜን አሜን
አሜን
እዩባ ፋታ ነው እሜደርገዉ ምርጥ ቤተሰብ
እዮባ ረባሽ ነገር ነህ ስወዳችሁ አዲስዬ ለምስትህ ያለህ እንክብካቤ ደስ ይላል ቃልዬ ታድለሽ የምከባከብሽ ባል እና የባል ወንድም አለሽ ፍቅራችሁ ይብዛ 🥰🥰
ከእንደዚህ አይነት መልካም ቤተሰብ መቀላቀል መታደል ቃልዬ እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ♥♥♥
ቃልየ ነብሰጡር ናት መሰል አህለን ምርጥ ቤተሠብ 😘😘
በጣም ነው እምታምሩት ክርስቶስ በብዙ ልጆች ይባርካችሁ እዮዮባንም እንደዛው 🙏🙏
ወድማማቾች ግን ስታስቀኑ🥰🥰🥰🥰ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ቃልዬ ታድለሽ❤🥰🥰
በጣም ነው የሚያስቀኑት
አድሰ ባለሞያ ቀልጣፋ ንግግር አዋቄ ሳቂታ የዋህ ጎበዝ አዛኝ ሰው አክባሪ ጀግና ወንድ ነህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ወንድም አለም እዮባ ኮቢ አጎቴን መልክ አያቴ አሳይቻት እራሱ ቢንያም ነው ብላለች
🥺🥰🥰🥰
ወንድማማቾች ስታምሩ ፍቅራችሁ ያሥቀናል ቃልዬ አዲሥ ምርጥ ጥዶች🥰🥰🥰🥰ቃልዬ እርጉዝ ነቺ መስለኚ
ቃልዬ ጌታ አድሎሻል እናት የሆነ ባል ሰጠሽ ወንድሙ እራሱ በጣም ጥሩ ልጅ ለእሷ ፍቅር ነው የሚይሳያት
ደስ የምትሉ ጥንዶች ቃልዬንና አድስን የምትወዱት ደምሩኝ ዉዶቼ😍😍
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💕💕💕
እኔንም እስኪ አበረታቱኝ
እወዳቸዋለሁ ግን አልደምርም😑
@@rehima4916 ምችግር አለው እነሱን ቤተሰብ እዳደረግሻቸው እኛንም ብታደርጊን መልካምነት ለራስነው ግን ይቅርታ
@@emanmandefro ነይ መጣለው
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ቃልየን ስላስደሰታችኋትና ስላሳረፋችኋት ድንቅ ወንድም አማቾች ናችሁ 🙏
ኡፍፍፍፍፍ ታድለሽ እንደነ ሀዲስ የተባረከ ወንድ ባገኝ አይኔን አላሽምሀዲስና እዮብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አድስ እና ቃል ውለዱ እዪባ ደሞ የካሜራ አድሚቃችው ነህ ላተን ጥሩ ሚስት ይስጥህ እወዳችኮለሁ በተርፈ በርቱ እሽ
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ኡፍፍፍፍፍ ስትናፍቁኝኝኝኝኝኝኝኝ ፍቅራችሁ ይብዛ ቃልዬ አድስ እዮባዬ በጣምምም የምወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቹሁ ያብዛላቹሁ ቃልያ ግን ምች ነው እርጉዝ መሆንሽን ምትነግሪን🤔🤔🤔💐
🥰🥰🥰🥰🥰😃
የናንተ የዋህነትና አስተዋይነት ያላችሁ ስብዕና ያስደንቀኛል አድስ ምርጥ ሰው እዮባም እደዛው
ሙያላይ አዲስ ጎበዝ ነው የቃልዬ ባል አማችየውአልምጥ ይመቻችሁ ለማንኛውም ጎበዝ በርቱ ትምህርት ነው
ምን ያስደስትሀል ሲለው ኦርቶዶክስ መሆኔ❤⛪🙏እኔም ኦርቶዶክስ መሆኔ ከምንም በላይ ያስደስተኛል ⛪❤🙏
አቤት እነዚህ ልጆችኮ ደስ ሲሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቺሁ ዉዴታ ብሎ ዝም ማሻ አላህ 👈👈👈👈👈
የኔ ማሮች እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤ደስ ስትሉ ዋውውው ፍቅሩ ያብዛላችሁ❤❤❤
ወድም አማቾች ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው ቃልየ ታድለሽ ፈጣሪ እስከ ፍፃሜው ያኑራችሁ
🤔😳😳😂😂🥰🥰የእኔ ውዶች ቃል ሀዲስዬ እዪባእንኳን ደህና መጣችሁ አወ መተጋገዝ ደስ ይላል 🥰🥰የዩቲበር በረኞች ቀስ በሉ እሽ ላይክ በሉኝ
ማነው እደኔ እዮብ ደስ የምለው በላይክ አሳዩኝ
እኔ
እዮብየምንጉድአገኘህየኔዉድ❤❤❤❤❤😂😂😂😂
እንዴት እኮ እደምታምሩ እመቤቴ ትጠብቃቹ 😍😍😍
አይ እዮቤ የደስታዬ ምንጪ ስወድህ😘😘😘ደስ ስትሉ በማርያም❤❤❤
የኔ ማሮች እንዴት እንደ የምወዳቸው ልነግራችሁ አልችልም የኔ። ባለ ማእተቦች ዉድድድድድ በክርስቶስ ፍቅር🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዮባየ ኦርቶዶክስ መሆን ሢል በጣም ደሥ ያለው ማነው❤❤
ግብዞች ምርጥ ቁርስ ነው 👍👍👍👍ደስ ያለኝ ማንኛውንም የምታወጡትን እቃ ቦታው ትመልሳላችሁ👍👍👍ቀምሳችሁ ጨረሳችሁት 😀😀😀😀ወይኔ ፓንኬኩ 🙆🙆
አዲስ እዮብ ቃልየ ፍቅሪችሁ ሁለየም እደዚህ ያማራ የተዋበ ይሁንላችሁ ደግሞ ስወዳችሁ ውድድድድድድድ ኑሩልኝ
ወይ እደት ደስ እደምተሉ ፍቅርን ያብዛላቸሁ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️ቃልየ እደለኚነሺ ምርጦ ባል አለሺ
ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ ቃልዬ እኮ እድለኛ ነሽ ከምርጥ ቤተሰብ ነው የጣለሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ 💚💛❤
እስኪ ማነው እንደኔ የሐድስ ዜማ ቲዩብ ኖትፊኬሽን ሲመጣለት ሩጫ ወደ ዩትዩብ ሊደፋ ሚደርሰው ክክክ እራሴን እኮነው ምታዘበው በጣም ስለምወዳቸው ነው ❤️
እኔም
@@elhamelham4917 ቤተስብእናሁንውዴዋው
በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ሁሉን ነገር አሟቶ ይስጣችሁ ደግሞ የበለጠ ደስታ ልጂ ነዉ ልጂ ይስጣችሁ አዲስና ቃልየ ስወዳችሁ
ደስ ስትሉ ሁሌም ቤታችሁ በደስታ ይሙላ ።ቃልና እዮብ ሲስቁ ይመመሳሰለናሉ ልክ እደህትና ወንድም
ከሰው አፍና አይን ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይብል።ማሻአላህ👍♥️
ሀሀሀሀሀ በህይዋትህ ምን መሆን ያስፈልግሀል=ኦርቶዶክስ መሆኔ አልክ እውነት ነው እኔም ኦርቶዶክስ መሆኔ በጣም ነው የሚያስደስተኝ
@@አይኒፍቅር ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖ ያኑረን ለንስሃ ያብቃን በመላው አለም ለምንገኝ የተዋህዶልጆች
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ የወደፊት ባሌ እደቃልየ ቤተሰብ ደስይሚል ቤተሰብ በሆኑ✅😂😍😍
ደስ ስትሉ ወንድም አማቾች ቃልዬ ተይጂ መንጣፉን አትግለቢ ጸድቷል😂😂😂👍👍
ክክክክክክክ
Kkkkkk
እኮ ዋናው ማሠባቸው ነው
መከባበራችሁ በጣም ደስ ይላል ስትበሉ ግን ማማተብ ብቻ ሳይሆን ይህን ምግብ የሰጣችሁን አመስግኑ
እናገራለሁ የወደቀውን 🤣🤣አይይይ እዮባ በጣም ደስ ትላልቹ የምር 👏🏽🥰🥰
ፍቅር የወናቹ ልጆች ተባረኩ ጉልበታቹን ይባርከው የሚስቱን ድካም የሚረዳባል እዴት ደስ ይላል
ዋውው ደስ ስትሉ የእውነት 🌹❤ኢዮባዬ በጣም ነው ያሳከኝ ሊቲገለብጥ ሲወድቀህ ይዞብኝ ነው አላለም😂😁 በጣም ነው ምወዳችሁ💐😘😘
ወይይይይይይይእዴት ደስስስስስስስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ አዲስ እንዳተ ያለ ባል ይስጠን እኛም እንወዳችጛለን እዮባ ውይይይ ስወድህ አንተን የምታገባ እድለኛ ነች
ባለሙያ የሆኑ ቤተሰቦች ጸጋዉን ያብዛላችኹ❤❤
እዮባዬ እንደው ስወዳቹ በማርያም 😘😘😘😘ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላቹ እውነት ነው ኦርቶዶክስ መሆን ያስደስታል😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏ፍቅራችሁን እመብርሃን ትባርክላቹ ደስ ትላላችሁ 🙏የማያስደስትክ ነገር .....( ኦርቶዶክስ👈 )መሆኔ አለ እዮባየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰላም ለሀገራችን✝️ 💚✝️💛✝️❤️✝️
ወይ ደሰ ሥትሉ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ ማርያምን እዴት እደምወዳችሁእግዚአብሔር አይለያችሁ
ኦርቶዶክስ መሆን እውነትህን ነው እዮብ💒💒💒💒
ልበ መልካሞች እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃል አዲስ እዮባ🙏
እዮባ የኔ ቀውስ😄😄😄😄ሁላችሁንም እወዳችዋለው❤❤
ጥሩ ጥሩ የኔነው አላለም🤭🙉🤣🤣🤣🤣 እዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር በደስታ ያኑራችሁ ሁሌም
አድስ እንደአት አይነት ባል ይሰጠኝ ዘንድ ምኞቴ ነው የመዳም ስራ ሳያስረጀኝ ኢትዮ ከገባሁ😂😂በጣም ደስስስ ትላላችሁ
😂ትሎ ግቢ
ፈጣሪ መልካም ባል ይስጥሽ 😍 ደምሩኝ
እዮዬን ስርፕራይዝ ያድርጉት ዬምትሉ ❤❤❤❤እዮባዬን❤❤❤በላይክ አሳዮኝ
አዲስየ ኧረ ተዉ ግን አረባገር ላለነዉ አስቡልን አታስቀኑን ቃልየ ታድለሽ ባልም አባትም የሆነ ባል ሰጠሽ ያርግልሽ እህቴ
ቃል ታድለሻል በሁን ጊዜ እንዲ አይነት ባል በማግኘትሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ አዲስና እዮባ ተባከኩ
ደስ የሚል ቤተሰብ 🙏
መልካም ቤተሰብ በጣም ደስ የምትሉ በጣም ሚስትህን ታከብራለህ አዲስ ጥሩ አርያ ነህ ለሌላ እግዘአብህር ያክብራቹ
💚እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ 💚💚💚ውፍረት መቀነስ እንዲሁም ውፍረት መጨመር ለምትፈልጉ እየገባችሁ እዩት ሴቶች😘😘😘
አዲስ ሳላደንቅህ አላልፍም ባለሞያ ነህ ቃልዬም እድለኛ ነሽ ደስ የሚሉ ባለሞያ ናቸው
ውይ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ👏👏❤❤❤💗💗💗😍😍😍😍😍
ሐዲስ፥ቃልዬ እና እዮባ ስወዳችሁ ቃል የለኝም እዉነት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁሁሁሁሁሁ
ይመቻቹ እነዚ ልጆች ሲያስቁ ወላሒ ክክክክክክ በተለይ ትንሹ አቦ ሠላማቹ ይብዛ
በጣም አሳቁኝ እኮ
ቃልዬ አዲስ እዮባ በጣም ነው የምወዳቹ ፍቅራቹን ያብዛላቹ የኔ መዳንያለም
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የኔ ውዶች 😘😘
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስየምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤እዮባ ነገረስራዉ የሚያስቀኝስነገርስ😅😅😅😅
እረ ተው አታሥቀኑን ለኛ ለማዳም ቅመሞች አስቡልን ውይ በእውነት የተባረከ ቤተሠብ እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ይባርካቹ እኛንም ከስደት መልስ እንደዚህ ያማረ የሠመረ ትዳር ይስጠን።
እንዴት ደስ እንደምትሉ ዘመናችሁ ይባረክ
የወጥ ቀመሳችሁን ሳይ በሳቅ ሞትኩኝ የኔ ምርጦች😍😀
በጣምምምምምም ነው ውድድድድድድ ማረጋቹ ማሮች ከናንተ ብዙ ነገር ተምርያለሁ ትልቅ እድሜና ጤና እመኝላችዋለሁ
......✍አሻግሬ★አንድ የዋህ የሆነ ምዕመን ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብቶ ፀሎቱን እንደ አቅሙ አድርሶ ተቀመጠ የዕለቱን ትምህርት የስናፍጭ ቅንጣት ታክል እምነት ቢኖራችሁ ይህን ተራራ ከዚህ ተነስተህ ሂድ ብትሉት ከዚህ ተነቅሎ እዚያ ጋርበተተከለ ነበር.....የሚለውን ወንጌል አንስቶ ስለዕምነት:: ስለሚያስገኘው ጥቅም ሲያስተምሩ ይሰማና ወደቤቱ እየሄደ ኢየሱስ ክርስቶስ ይህንን ካለንማ እንዴት የስናፍጭ ቅንጣት የምታህል እምነትማ እንዴት እኔ አይኖረኝም እያለ ባለችው ትንሽዬ መንፈሳዊ ብስለት የስናፍጭ ቅንጣት የምትለውን ስለሰማ እያብሰለሰላት ከቤቱ ና ከመንገዱ መሀል ያለውሰፊ ወንዝ ጋር ደረሰ እንደወተሮው በዙሪያጥምጥ አልሄደም በእምነት 3ጊዜ አማትቦ በወንዙ ላይ ተሻገረ ደስእያለው ወደቤቱ ሲገባ ሚስቱ ገረማትና ምነው ዛሬ በጊዜ መጣህ ብትለው የተማረውን ት/ት ና በወንዙላይ እንደተሻገረ ነገራት እሷም ከዕውቀቷ ይልቅ እምነቷ የበዛ ስለነበረ ደስብሏት በቃ ነገ መምህሩን ጠርተን እራት ቢጤ እንጋብዛቸው ቤቱንም ይይባርኩልን አለችው እርሱም በነጋታው አስተምረው ሲጨርሱ ወደ ቤቱ ይዟቸው መጣ ልክ ያቺ ወንዝ ጋር ሲደርሱ እርሱ ላጥላጥ ብሎ እንደ ደረቅ መሬት ተሻገራት ዞር ሲል መምህሩ አፋቸውን ይዘው ቆመዋል መምህር ይምጡ እንጂ ትላት የስናፍጭ ቅንጣት እምነት ቢኖራችሁ.....ብለው ስላስተማሩኝ ይሄው በዚያ ማዶ መዞርትቼ በዚነው የምሻገረው ኑእንጂ አላቸው፡፡ መምህር ሆዬ ግርም ብሏቸው አይ ልጄ እኛእኮ★እናሻግራለን እንጂ አንሻገርም አሉት ይባላል✍እግዚአብሔር አምላክ የምናወራው እንድንኖረው የምንማረውን እንድንተገብረው ይርዳን አሜን አሜን አሜን🙏
ታምራላችሁ ምርጥ ዉንድም ነዉ ያለህ አድስ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
የችን ኩሜት የምታነቡ ሀሳባችሁ ተሳክቶ በስላም ለሀገራችን ያብቃን ቃልይ የኔመልካም ድስ የሚልቤተስብ
Amen 🙏
አሜን፫
አሜን 🤲🤲አንቺም ታብራክ ውድ 🥰🥰
Amiiiiiin
Amen
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ነው ለሁላችንም እደዚህ ፍቅር ያድለን አገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️
ኲኲ
አሜን፫
ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ሰዉን እንደማስደሰት የሚያረካ ነገር የለም እመብርሃን በልጅ ትባርካችሁ 😍🙏🙏🙏
ፈጥሩ ይጠብቃቸው ወልዱቸው ስሙ
እኔ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ እናዲስን ቃልየንም ሁላቹን ባጣም ነዉ የምንወዳቹ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቹን የአዉራ መገድ ያድርገዉ አሜን😍😍😍😍💖😘😘😘😘💚💛❤
😘😍ደምሩኝ
ወደቤቴ ጎራ በሉ በቅንነት
አይ ቃልዬ ባል ብቻ አደለምኮ የሰጠሽ የባል ቤተሰብም ጭምር ሰጥቶሻል ፈጣሪሽን አመስግኝ
አዎ❤❤❤
እንደው አዲስዬ ልቦናህን አይለውጥብህ ፍቅር ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰💖💖🙏
ታድላ ቃልየ እንዲህ አይነት ቤተሰቦች ስላሏት የመዳም ቅመሞችየ በሰላም ሀገራችን ችሁ ገብተን ለዚህ ያብቃን
አሜንንንን 😍😘
ማሻአላህ ደስ ስትሉ አድስየ ምርጥባል ቃል ምርጥ ሚስት ውለዱ ክበዱ
ቦሎችዬ እንደ አዲስ ሁሉ ማርያምን በጣም እድለኛ ነሽ ቃል በለሞያ ባል አለሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍
ማነው ግን እደኔ እዮብ ነገረ ስራው ሁሉ የሚያስቀው 🤣🤣 😍😍
እኔ በጣም ነው የሚያስቀኝ
ክክክክክ
Me too he is so funny
😂😂😂😂😂😂
እኔወላሂ ገነሣየውነው እምሥቀው
ስወዳችሁ በምክንያት እንዴት እንደምታምሩ መርያምን ፍቅርን ጭምሮ ይስታችሁ እዮባ የኔ አዝግ ቃልየ ታደለሽ እውነት ለኛም እንዲህ ያለ ባል እንዲስጥን ምኙታችን ነው ♥️♥️
*_ውይ ቃልዬ ታድለሽ እንደዚህ ፍቅር የሆ ባል ተሰጠሽ ምርጥ ቤተሰብ የእውነት በጣም ነው የምታምሩት እዮባ አዳማቂያችን ስወዳችሁ ከልቤ ነው♥♥🇪🇹_*
እግዛቤር ይጠብቃችሁ
ቃልዬ እድለኛ ነሽ እውነት ውልግዜዬ ፈጣሪሽን አመስግኚ ደስ የሚል ባል ቤተሰብ ላይ ነው የገባሽው አሳቢ ባል አለሽ እድሜዬ ጤና ይስጣችው እሚን
እውነት ቃልዬ እድለኛ ነሽ እናት አባትሽን በሞት ብታጪም
እናት አባት የሁነ ባል እግዚአብሔር ስቶሻል በዛላይ ምርጥ ቤተሰብ ጋር ተቀላቅለሻል እግዚአብሔር ይመስገን!!!
ምን አይነት.. ምርጥ ቤተስቦች
ናችሁ... እጃችሁ ይባረክ... ዘመናችሁ.. ይባረክ... ያውም ይሄ
ያለቀ ... ዘመን... እንዲህ መልካም
ትዳር.. መልካም ወንድም.. ማግኘት
ይችግራል 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👑
የኔ ዉዶች እንዴት ደስ እንደምትሉ ፍቅራቹ በክርስቶስ ይብዛ 😍😍
እኔ ወንድ ልጅ የሰራሁንምግብ እንደነፈቀኝ እውነት
kidistye ደምረኝ😍😍
😍😘ደምሩኝ
😂😂😂😂😂😂😂
አዲስዬ ተባረክ እናንተ ቤተሰቦች ሱስ ሆናችሁብኛል ሁላችሁም ወንድማማቾች የተወደዳችሁ ናችሁ እዮብ ግን ለየት ያለ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
ዋው ስታምሩ ፍቅራቹን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታብዛላቹ ዋው አዲስ እዬባ ባለሞያዎች እዬባ ምን ድነው የሚያስደስትክ ሲባል ኦርቶዳክስ በእውነት ተባረክ እዬባ
ቃል እንዴት ብትመረቂ ነው እንደዚህ አይነት ባል እና ቤተሰብ የሰጠሽ ፈጣሪ የተባረከ ቤተሰብ
ማነው እንደኔ እኚህ ቤተሰብ ከልብ የምወዳቸው🥰
እውይ ስታምሩ እዮባዬ የማታደረጋቸው ነገሮች ሁሉ ፈታ ያደርጉኛል ስወዳችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ♥️🙏
ደስ ሥትሉ በማርያም የድንግል ልጅ ሉዑል እግዝአብሔር ፍፁም ፍቅር ደስታ ጤና ሠላም ይስጣችሁ
ክክክክክክክ በናንተ ቪድዩ ያልሳኩበትን አላውቅም ሁሌ ዘና እንዳልኩ ነው እዩባ እንደ ቃል ቆንጅዬ ሚስት ይስጥህ ስርአት ያላት በሀይማኖቷ ጠንካራ በአለባበሷ ወላሂ ደስ ትለኛለች
የኔ ባለማተቦች እንኳን ደና መጣቹ ውዶቼ
♥️
ዋዉዉ ደስ ትላላችሁ የማዳም ቅመሞች ለእኛም እንደዝ አሳቢ ባል ይስጠን አሜን በሉ 😜🥰🥰❤️
እውነት፡ቃልየ፡ታድለሻል፡ውድ፡የሀገሬ፡ልጆች፡እደአድስ፡እይነት፡ባል፡ይስጣችሁ 🙏ለኔም፡ምኞቴነው
Amen amen amen
አሚንንንንንአሚንንን
ወይ መታደል ቃልዬ የእውነት በጣም ታድለሻል ምን ያክል ጥሩ ልብ ቢኖርሽነው እነዚህላይ የጣለሽ እግዚአብሔር ይመስገን
የአመቱ ምርጥ ባል አዲስ ደስ የምትሉ ቤተስቦች ናችሁ ስታምሩ
የኔ ውዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች 😘 ቃልዩ ታድለሽ ማርያምን ምርጥ ባልና ምርጥ ወድም አለሽ😘 ወልዳችሁ ሳሙ እነሸጋ🌻 እዮባ እኮ ድምቀታችሁ ነው አውራኝጅ አለላም😂
ለታመመ ጤንነትን
ላጣ ማገኘትን
ላላገባ መልካም ትዳርን
ላልወለዴ መልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑኑኑ
አሚን ያረብ
@@medi7884 ደምሩኝ
አሜን አሜን አሜን
አሜን
እዩባ ፋታ ነው እሜደርገዉ ምርጥ ቤተሰብ
እዮባ ረባሽ ነገር ነህ ስወዳችሁ አዲስዬ ለምስትህ ያለህ እንክብካቤ ደስ ይላል ቃልዬ ታድለሽ የምከባከብሽ ባል እና የባል ወንድም አለሽ ፍቅራችሁ ይብዛ 🥰🥰
ከእንደዚህ አይነት መልካም ቤተሰብ መቀላቀል መታደል ቃልዬ እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ♥♥♥
ቃልየ ነብሰጡር ናት መሰል አህለን ምርጥ ቤተሠብ 😘😘
በጣም ነው እምታምሩት ክርስቶስ በብዙ ልጆች ይባርካችሁ እዮዮባንም እንደዛው 🙏🙏
ወድማማቾች ግን ስታስቀኑ🥰🥰🥰🥰ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ቃልዬ ታድለሽ❤🥰🥰
በጣም ነው የሚያስቀኑት
አድሰ ባለሞያ ቀልጣፋ ንግግር አዋቄ ሳቂታ የዋህ ጎበዝ አዛኝ ሰው አክባሪ ጀግና ወንድ ነህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ወንድም አለም እዮባ ኮቢ አጎቴን መልክ አያቴ አሳይቻት እራሱ ቢንያም ነው ብላለች
🥺🥰🥰🥰
ወንድማማቾች ስታምሩ ፍቅራችሁ ያሥቀናል ቃልዬ አዲሥ ምርጥ ጥዶች🥰🥰🥰🥰ቃልዬ እርጉዝ ነቺ መስለኚ
ቃልዬ ጌታ አድሎሻል እናት የሆነ ባል ሰጠሽ ወንድሙ እራሱ በጣም ጥሩ ልጅ ለእሷ ፍቅር ነው የሚይሳያት
ደስ የምትሉ ጥንዶች ቃልዬንና አድስን የምትወዱት ደምሩኝ ዉዶቼ😍😍
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💕💕💕
እኔንም እስኪ አበረታቱኝ
እወዳቸዋለሁ ግን አልደምርም😑
@@rehima4916 ምችግር አለው እነሱን ቤተሰብ እዳደረግሻቸው እኛንም ብታደርጊን መልካምነት ለራስነው ግን ይቅርታ
@@emanmandefro ነይ መጣለው
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ቃልየን ስላስደሰታችኋትና ስላሳረፋችኋት ድንቅ ወንድም አማቾች ናችሁ 🙏
ኡፍፍፍፍፍ ታድለሽ እንደነ ሀዲስ የተባረከ ወንድ ባገኝ አይኔን አላሽም
ሀዲስና እዮብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አድስ እና ቃል ውለዱ እዪባ ደሞ የካሜራ አድሚቃችው ነህ ላተን ጥሩ ሚስት ይስጥህ እወዳችኮለሁ በተርፈ በርቱ እሽ
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ኡፍፍፍፍፍ ስትናፍቁኝኝኝኝኝኝኝኝ ፍቅራችሁ ይብዛ
ቃልዬ አድስ እዮባዬ በጣምምም የምወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቹሁ ያብዛላቹሁ ቃልያ ግን ምች ነው እርጉዝ መሆንሽን ምትነግሪን🤔🤔🤔💐
🥰🥰🥰🥰🥰😃
የናንተ የዋህነትና አስተዋይነት ያላችሁ ስብዕና ያስደንቀኛል አድስ ምርጥ ሰው እዮባም እደዛው
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💕💕💕
ሙያላይ አዲስ ጎበዝ ነው የቃልዬ ባል አማችየውአልምጥ ይመቻችሁ ለማንኛውም ጎበዝ በርቱ ትምህርት ነው
ምን ያስደስትሀል ሲለው ኦርቶዶክስ መሆኔ❤⛪🙏
እኔም ኦርቶዶክስ መሆኔ ከምንም በላይ ያስደስተኛል ⛪❤🙏
አቤት እነዚህ ልጆችኮ ደስ ሲሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቺሁ ዉዴታ ብሎ ዝም ማሻ አላህ 👈👈👈👈👈
የኔ ማሮች እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤ደስ ስትሉ ዋውውው ፍቅሩ ያብዛላችሁ❤❤❤
ወድም አማቾች ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው ቃልየ ታድለሽ ፈጣሪ እስከ ፍፃሜው ያኑራችሁ
🤔😳😳😂😂🥰🥰የእኔ ውዶች ቃል ሀዲስዬ እዪባእንኳን ደህና መጣችሁ አወ መተጋገዝ ደስ ይላል 🥰🥰የዩቲበር በረኞች ቀስ በሉ እሽ ላይክ በሉኝ
ማነው እደኔ እዮብ ደስ የምለው በላይክ አሳዩኝ
እኔ
እዮብየምንጉድአገኘህየኔዉድ❤❤❤❤❤😂😂😂😂
እንዴት እኮ እደምታምሩ እመቤቴ ትጠብቃቹ 😍😍😍
አይ እዮቤ የደስታዬ ምንጪ ስወድህ😘😘😘
ደስ ስትሉ በማርያም❤❤❤
የኔ ማሮች እንዴት እንደ የምወዳቸው ልነግራችሁ አልችልም የኔ። ባለ ማእተቦች ዉድድድድድ በክርስቶስ ፍቅር🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዮባየ ኦርቶዶክስ መሆን ሢል በጣም ደሥ ያለው ማነው❤❤
ግብዞች ምርጥ ቁርስ ነው 👍👍👍👍
ደስ ያለኝ ማንኛውንም የምታወጡትን እቃ ቦታው ትመልሳላችሁ👍👍👍
ቀምሳችሁ ጨረሳችሁት 😀😀😀😀
ወይኔ ፓንኬኩ 🙆🙆
አዲስ እዮብ ቃልየ ፍቅሪችሁ ሁለየም እደዚህ ያማራ የተዋበ ይሁንላችሁ ደግሞ ስወዳችሁ ውድድድድድድድ ኑሩልኝ
ወይ እደት ደስ እደምተሉ ፍቅርን ያብዛላቸሁ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️ቃልየ እደለኚነሺ ምርጦ ባል አለሺ
ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ ቃልዬ እኮ እድለኛ ነሽ ከምርጥ ቤተሰብ ነው የጣለሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ 💚💛❤
እስኪ ማነው እንደኔ የሐድስ ዜማ ቲዩብ ኖትፊኬሽን ሲመጣለት ሩጫ ወደ ዩትዩብ ሊደፋ ሚደርሰው ክክክ እራሴን እኮነው ምታዘበው በጣም ስለምወዳቸው ነው ❤️
እኔም
@@elhamelham4917 ቤተስብእናሁንውዴዋው
በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ሁሉን ነገር አሟቶ ይስጣችሁ ደግሞ የበለጠ ደስታ ልጂ ነዉ ልጂ ይስጣችሁ አዲስና ቃልየ ስወዳችሁ
ደስ ስትሉ ሁሌም ቤታችሁ በደስታ ይሙላ ።ቃልና እዮብ ሲስቁ ይመመሳሰለናሉ ልክ እደህትና ወንድም
ከሰው አፍና አይን ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይብል።ማሻአላህ👍♥️
ሀሀሀሀሀ በህይዋትህ ምን መሆን ያስፈልግሀል=ኦርቶዶክስ መሆኔ አልክ እውነት ነው እኔም ኦርቶዶክስ መሆኔ በጣም ነው የሚያስደስተኝ
እኔም
@@አይኒፍቅር ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖ ያኑረን
ለንስሃ ያብቃን በመላው አለም ለምንገኝ የተዋህዶልጆች
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ የወደፊት ባሌ እደቃልየ ቤተሰብ ደስይሚል ቤተሰብ በሆኑ✅😂😍😍
ደስ ስትሉ ወንድም አማቾች ቃልዬ ተይጂ መንጣፉን አትግለቢ ጸድቷል😂😂😂👍👍
ክክክክክክክ
Kkkkkk
እኮ ዋናው ማሠባቸው ነው
መከባበራችሁ በጣም ደስ ይላል ስትበሉ ግን ማማተብ ብቻ ሳይሆን ይህን ምግብ የሰጣችሁን አመስግኑ
እናገራለሁ የወደቀውን 🤣🤣አይይይ እዮባ በጣም ደስ ትላልቹ የምር 👏🏽🥰🥰
ፍቅር የወናቹ ልጆች ተባረኩ ጉልበታቹን ይባርከው የሚስቱን ድካም የሚረዳባል እዴት ደስ ይላል
ዋውው ደስ ስትሉ የእውነት 🌹❤
ኢዮባዬ በጣም ነው ያሳከኝ ሊቲገለብጥ ሲወድቀህ ይዞብኝ ነው አላለም😂😁 በጣም ነው ምወዳችሁ💐😘😘
ወይይይይይይይእዴት ደስስስስስስስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ አዲስ እንዳተ ያለ ባል ይስጠን እኛም እንወዳችጛለን እዮባ ውይይይ ስወድህ አንተን የምታገባ እድለኛ ነች
ባለሙያ የሆኑ ቤተሰቦች ጸጋዉን ያብዛላችኹ❤❤
እዮባዬ እንደው ስወዳቹ በማርያም 😘😘😘😘ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላቹ እውነት ነው ኦርቶዶክስ መሆን ያስደስታል😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏ፍቅራችሁን እመብርሃን ትባርክላቹ ደስ ትላላችሁ 🙏የማያስደስትክ ነገር .....( ኦርቶዶክስ👈 )መሆኔ አለ እዮባየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሰላም ለሀገራችን✝️ 💚✝️💛✝️❤️✝️
ወይ ደሰ ሥትሉ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ
ማርያምን እዴት እደምወዳችሁ
እግዚአብሔር አይለያችሁ
ኦርቶዶክስ መሆን እውነትህን ነው እዮብ💒💒💒💒
ልበ መልካሞች እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃል አዲስ እዮባ🙏
እዮባ የኔ ቀውስ😄😄😄😄ሁላችሁንም እወዳችዋለው❤❤
ጥሩ ጥሩ የኔነው አላለም🤭🙉🤣🤣🤣🤣 እዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር በደስታ ያኑራችሁ ሁሌም
አድስ እንደአት አይነት ባል ይሰጠኝ ዘንድ ምኞቴ ነው የመዳም ስራ ሳያስረጀኝ ኢትዮ ከገባሁ😂😂በጣም ደስስስ ትላላችሁ
😂ትሎ ግቢ
ፈጣሪ መልካም ባል ይስጥሽ 😍 ደምሩኝ
እዮዬን ስርፕራይዝ ያድርጉት ዬምትሉ ❤❤❤❤እዮባዬን❤❤❤በላይክ አሳዮኝ
አዲስየ ኧረ ተዉ ግን አረባገር ላለነዉ አስቡልን አታስቀኑን ቃልየ ታድለሽ ባልም አባትም የሆነ ባል ሰጠሽ ያርግልሽ እህቴ
ቃል ታድለሻል በሁን ጊዜ እንዲ አይነት ባል በማግኘትሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ አዲስና እዮባ ተባከኩ
ደስ የሚል ቤተሰብ 🙏
መልካም ቤተሰብ በጣም ደስ የምትሉ በጣም ሚስትህን ታከብራለህ አዲስ ጥሩ አርያ ነህ ለሌላ እግዘአብህር ያክብራቹ
💚እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ 💚💚💚ውፍረት መቀነስ እንዲሁም ውፍረት መጨመር ለምትፈልጉ እየገባችሁ እዩት ሴቶች😘😘😘
አዲስ ሳላደንቅህ አላልፍም ባለሞያ ነህ ቃልዬም እድለኛ ነሽ ደስ የሚሉ ባለሞያ ናቸው
ውይ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ👏👏❤❤❤💗💗💗😍😍😍😍😍
ሐዲስ፥ቃልዬ እና እዮባ ስወዳችሁ ቃል የለኝም እዉነት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁሁሁሁሁሁ
ይመቻቹ እነዚ ልጆች ሲያስቁ ወላሒ ክክክክክክ በተለይ ትንሹ አቦ ሠላማቹ ይብዛ
በጣም አሳቁኝ እኮ
ቃልዬ አዲስ እዮባ በጣም ነው የምወዳቹ ፍቅራቹን ያብዛላቹ የኔ መዳንያለም
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የኔ ውዶች 😘😘
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስየምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤እዮባ ነገረስራዉ የሚያስቀኝስነገርስ😅😅😅😅
እረ ተው አታሥቀኑን ለኛ ለማዳም ቅመሞች አስቡልን ውይ በእውነት የተባረከ ቤተሠብ እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ይባርካቹ እኛንም ከስደት መልስ እንደዚህ ያማረ የሠመረ ትዳር ይስጠን።
እንዴት ደስ እንደምትሉ ዘመናችሁ ይባረክ
የወጥ ቀመሳችሁን ሳይ በሳቅ ሞትኩኝ የኔ ምርጦች😍😀
በጣምምምምምም ነው ውድድድድድድ ማረጋቹ ማሮች ከናንተ ብዙ ነገር ተምርያለሁ ትልቅ እድሜና ጤና እመኝላችዋለሁ
......✍አሻግሬ★
አንድ የዋህ የሆነ ምዕመን ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብቶ ፀሎቱን እንደ አቅሙ አድርሶ ተቀመጠ የዕለቱን ትምህርት የስናፍጭ ቅንጣት ታክል እምነት ቢኖራችሁ ይህን ተራራ ከዚህ ተነስተህ ሂድ ብትሉት ከዚህ ተነቅሎ እዚያ ጋር
በተተከለ ነበር.....የሚለውን ወንጌል አንስቶ ስለዕምነት:: ስለሚያስገኘው ጥቅም ሲያስተምሩ ይሰማና ወደቤቱ እየሄደ ኢየሱስ ክርስቶስ ይህንን ካለንማ እንዴት የስናፍጭ ቅንጣት የምታህል እምነትማ እንዴት እኔ አይኖረኝም እያለ ባለችው ትንሽዬ መንፈሳዊ ብስለት የስናፍጭ ቅንጣት የምትለውን ስለሰማ እያብሰለሰላት ከቤቱ ና ከመንገዱ መሀል ያለውሰፊ ወንዝ ጋር ደረሰ እንደወተሮው በዙሪያጥምጥ አልሄደም በእምነት 3ጊዜ አማትቦ በወንዙ ላይ ተሻገረ ደስእያለው ወደቤቱ ሲገባ ሚስቱ ገረማትና ምነው ዛሬ በጊዜ መጣህ ብትለው የተማረውን ት/ት ና በወንዙላይ እንደተሻገረ ነገራት እሷም ከዕውቀቷ ይልቅ እምነቷ የበዛ ስለነበረ ደስብሏት በቃ ነገ መምህሩን ጠርተን እራት ቢጤ እንጋብዛቸው ቤቱንም ይይባርኩልን አለችው እርሱም በነጋታው አስተምረው ሲጨርሱ ወደ ቤቱ ይዟቸው መጣ ልክ ያቺ ወንዝ ጋር ሲደርሱ እርሱ ላጥላጥ ብሎ እንደ ደረቅ መሬት ተሻገራት ዞር ሲል መምህሩ አፋቸውን ይዘው ቆመዋል መምህር ይምጡ እንጂ ትላት የስናፍጭ ቅንጣት እምነት ቢኖራችሁ.....ብለው ስላስተማሩኝ ይሄው በዚያ ማዶ መዞርትቼ በዚነው የምሻገረው ኑእንጂ አላቸው፡፡ መምህር ሆዬ ግርም ብሏቸው አይ ልጄ እኛእኮ
★እናሻግራለን እንጂ አንሻገርም
አሉት ይባላል
✍እግዚአብሔር አምላክ የምናወራው እንድንኖረው የምንማረውን እንድንተገብረው ይርዳን አሜን አሜን አሜን🙏