የነቢል እና ናቲ ፍርፍር ገሎን ነበር 😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 242

  • @abduhjr
    @abduhjr  2 года назад +47

    * አሁን ለምሳሌ ጠዋት ወጣችሁ ማታ ለምትገቡ ሰራተኞች ፤እንዲሁም ተማሪዎች ሳይሰለፉ ፤ሳይጋፉ እና ሳይንገላቱ ወንበርዎን ሪዘርቭ በማድረግ ብቻ የሚጠቀሙበት ሲሆን ከሌሎች የራይድ ወይም የታክሲ አማራጮች የሚለየው 80% ቅናሽ ነው፡፡

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 2 года назад +1

      😁😁😁😁

    • @saucy.p
      @saucy.p 2 года назад

      application alew

    • @isabel12359
      @isabel12359 2 года назад

      Please link share adrgen. Play store lay atahut.

    • @boch8352
      @boch8352 2 года назад +1

      ውይይይይ የታክሲ ሰልፍ እንዴት አማሮኝ ነበር.
      tank u

    • @boch8352
      @boch8352 2 года назад

      Good job

  • @እራያቆቦ-ከ9ኰ
    @እራያቆቦ-ከ9ኰ 2 года назад +92

    መቅዲስ የሚል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +92

    አብዱዬ ለምንድነው ስለ መቅዲ ምንም የማትሉን በፈጣሪ ❤እረ ጀማው የጥያቄና መልስ ግዜ አውጡ ለኛ ቤተሰቦቻቹ 🙏

    • @danawit8039
      @danawit8039 2 года назад +1

      ይመስለኛል ተጣልተዋል

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 года назад

      @@danawit8039
      ፈጣሪ ይወቀው ቢሆንም መስማማት እኮ ይቻላል

  • @workufirhiwot3671
    @workufirhiwot3671 2 года назад +9

    ስለመቅዲ ስትጠየቁ ዝም ማለታችሁ በጣም ተመችቶኛል። አለማብራራት የናንተም የመቅዲም መብት ነው።💖

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 года назад +14

    አብዲ እንኳን በሰላም መጣቹ: አሪፍ ጨዋታ ነው: ይመቻቹ:፣ግን መቅዲ የት ናት???????ሰላማቹ ይብዛ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ተባረኩ :ሀገራችን ሰላም ትሁን

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 2 года назад +10

    መቅዲና አቤል ግን ኮብልለው ቀሩ😂😂

  • @remedanremu3235
    @remedanremu3235 2 года назад +15

    I miss you መቅዲ 😔😔

  • @meronyoutub9662
    @meronyoutub9662 Год назад +1

    ናብል አሳልፉኝ እንካን አይልም 😂😂😂😂😂😂😂🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 года назад +33

    እንኳን አደረሳችሁ 2015 የፍቅር ያአንድነት የሰላም የጤና ይሁንላችሁ ይሁንልን💚💛❤️🙏🌻🌻🌻በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤️🙏

  • @ሱስነኝወሎየዋ-ሰ4ፀ
    @ሱስነኝወሎየዋ-ሰ4ፀ 2 года назад +8

    የኔ ምርጦች እኳኝ ደህና መጣችሁ መቅድ የት ገብታ ነው ግን አብዲ

  • @fitsumbarega4318
    @fitsumbarega4318 2 года назад +10

    መቅዲ የት ሄዳ ነው

  • @እግዚአብሔርየአለምብርሐን

    እኳን ደህና መጣችሁ መቅዲ ናፍቃኛለች አምጡልኝ😔

  • @honeyseid
    @honeyseid 2 года назад +9

    አላህ በድናችሁም ኡማውን የምታገለግሉ ያድርጋችሁ

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 2 года назад +8

    ምርጦች💚💚💚💚💚ግን መቅዲ የት ለሄደች?

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 года назад +8

    መቅዲ ምን ሆና ነው የት ናት አምጡልን🥰😭

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 года назад +6

    የምር ስንቴ በሳቅ ነው የገደለኝ እንደዛ አሞጋግሶ ይዘጋል አላለም ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት

  • @tegstaba875
    @tegstaba875 2 года назад +13

    መቅዲ የት ሄዳ ነዉ አምጡልን😔

    • @erdozakir5873
      @erdozakir5873 2 года назад +3

      mekdi raswedad nech ttfa bezawum😀😀

    • @tegstaba875
      @tegstaba875 2 года назад +1

      ዉይ አትመስለኝም

    • @erdozakir5873
      @erdozakir5873 2 года назад +2

      @@tegstaba875 ከ nebil ጋ 1 ቀን vloge እየሰሩ እኔ ያለሁበት video ብር ትከፍለኛለህ አይደል አትለውም በጣም ነው የገረመኝ

    • @tegstaba875
      @tegstaba875 2 года назад +1

      ምናልባት ጭዌ ይሆናል ብቻ ግን አላየሁትም እንደዛ ያለችበትን ልፈርድ አልችልም ምርጤ

    • @erdozakir5873
      @erdozakir5873 2 года назад +2

      @@tegstaba875 ጭዌ አደለም

  • @genetgebrwold8859
    @genetgebrwold8859 2 года назад +76

    ያለመቅዲ አትደምቁም ታረቁ 🙏🙏🙏🙏

  • @nejulove
    @nejulove 2 года назад +4

    የነቢሎ ሽኩርት ልጦ ሳያጥበው ከተፈው🤣🤣🤣

  • @tofiketube8781
    @tofiketube8781 2 года назад +10

    መቅዲ ነፍቃኛለች

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 2 года назад +3

    ኮሜቱ ሁለሉ
    መቅዲ መቅዲ ነው የሚለው ማሻአላህ የሠው መውደድ ሰጠኚ ነው ለካ እኔንሰ ማን ሰአዲ ሰአዲ ይበለኚ 😒😒😒😋😋

    • @abrshroyal
      @abrshroyal Год назад

      ሰአዲ ሰአዲ ጠፋሽ እኮ😂😂

  • @yohannesmulat4639
    @yohannesmulat4639 2 года назад

    Abdu betam Ye ድምፅ ችግር አለ Almost Aysemam eko hulum video bro

  • @misganamamo9458
    @misganamamo9458 2 года назад +8

    Yale Mekdi group minm nw des yemaylew😩😩

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 года назад +10

    መቅደስ የት ሄደች በቃ ጓደኝነት ይህ ነው ከነቢል እንደዛ እንዳልተዋደዱ

  • @ዉባንች
    @ዉባንች 2 года назад +11

    አረ መቅዲ የት ነች

  • @nuhamingizachew2665
    @nuhamingizachew2665 2 года назад +10

    ተዉ ግ ን nebilo ቶሎ ቶሎ video ልቀቁ በእናንተ ምክንያት እኮ በሽታ አለኩ እባካቹ love you all mekuye haniye natty neba abdu happy new year ekuye 😍😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @boch8352
    @boch8352 2 года назад +5

    Wagon የታክሲ ሰልፍ ላማረረው ጥሩ መፍትሄ ነው ... በርቱልን

  • @seadawerku7029
    @seadawerku7029 2 года назад +6

    እዴውበአላህ መቅዲ ለምን የለቺም 🤔

  • @meronyoutub9662
    @meronyoutub9662 Год назад +1

    ናብል 🏌️‍♀️🏌️‍♀️🏌️‍♀️🤣🤣🤣🤣 2:44 ♥️😊

  • @erdozakir5873
    @erdozakir5873 2 года назад +5

    እየፈተፈትኩት ነው አላለም ሆዴ ቆሰለ😀😀😀😀

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 2 года назад +10

    I miss መቅዲ😭

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 2 года назад +41

    ወላሂ ከምላቹ በላይ ናፍቃቹኝ ነበር ዉዶቼ እንኳን መጣቹ ስትናፍቁኝ የቆዩ ቪዲዮወች ማየት ጀመርኩኝ

    • @lensamson8304
      @lensamson8304 2 года назад

      I just wanna say that jesus is the only way to God/heaven salvation is only thru christ it doesn't have anything to do with z video or ur comment i just felt like saying this to you layla

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +3

    እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን አላህ ስላም ያድርግልን

  • @semirab3949
    @semirab3949 2 года назад +3

    Where is Mekdi?

  • @muazabasnur5895
    @muazabasnur5895 2 года назад +4

    First Happy New Year 🥰😘😍

  • @እሮዚየራያዋ
    @እሮዚየራያዋ 2 года назад

    መቅድና. ያኛውልጅ የት ሂደው ነው ያሰይፍላይ. የቀረበው መልሱልን

  • @medujemal2981
    @medujemal2981 2 года назад +4

    ነቢል ዘይት ቁጠባህ ተመችቶኛል😂😂

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 2 года назад +2

    ውይ የኒ ተናፍቄወች አልሀምድሌላህ መጣችሁ

  • @እያሙወዳጅ-ሐ1ቀ
    @እያሙወዳጅ-ሐ1ቀ 2 года назад +1

    መቅዲ ስራ ጀምራ ነው እዴ ከናንተ ጋር አላያትንሳ?

  • @ሀዩየአብደረህማንታናሽ

    አይ ወንዶች ኩሽና ሲሰሩ እኮ እንደት እንደሚዘጉ በስርአት ማማሰል እንኳን አይችሉም እኮ ውይይይይይ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 2 года назад +1

    ስወዳቾሁ እኮ አንዱ ልጅ የት አየሁት ስል ነበር ራኬብ ድራማ ላይ ይሰራል አይደል ?

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +9

    ናፍቃቹኝነበር ፍቅርብቻ ቶሎቶሉ ኑኑኑኑኑኑ😘😘😘😘👌👌👌😘😘😘😘😘

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 года назад +1

    እንኩዋን አደረሳቹህ ለመላው ኢትዮጵያዊ መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌺🌺🌺🌺🏵🏵🌻🌻🌻🏵🏵🏵🌺🌺🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌺ደስ ትላላቹህ ቤተሰብ ነው ምትመስሉ

  • @wolomedia8839
    @wolomedia8839 2 года назад +3

    nice you back , dont miss

  • @ሰአድቾ-ጨ8ቈ
    @ሰአድቾ-ጨ8ቈ 2 года назад +5

    አብዲዬዋ ፍቅር መጣህ 😒😘😘

  • @bezazelalem7556
    @bezazelalem7556 2 года назад

    Mekdi lmdnw yematetayew video lay nafkanalech ametuln😍😍😍

  • @abitube3078
    @abitube3078 2 года назад +1

    ግን መቅዲ የት ሂዳነው

  • @hikuye5373
    @hikuye5373 2 года назад +2

    Arif wuddr neber beketay demo antena na snte tewedaderu muyachi ytay😂😂😂😉😉

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 2 года назад +1

    አብድ እርጋትህ ደስሲል🥰🥰🥰🥰

  • @henokhenok9390
    @henokhenok9390 2 года назад +3

    Hi guys nice video nice cook video🤣🤣🤣🤣🤣👍🏾 Happy New Year Happy New Year

  • @redatredat4421
    @redatredat4421 2 года назад

    Mekdisa?

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 2 года назад +1

    ጠፍታችሆል ግን ምንም ቢሆን ነቢልየሌለበት አያምርም እኮ ድምቀትነው

  • @የነገንማንየቃል
    @የነገንማንየቃል 2 года назад +5

    አብድሻ ሁሌም ቪዴወወህ በጣም ሀሬፍ ነዉ ይመቼኛል ሥልኬ ይሁን የአተ አለክም ድምፅ ላይ የማይክ እጥርት አለ መሠል እና አሥተካክል በተለይ የተ ድምፅ የምር በፍልጋ ነዉ የሚገኜዉ ከሣዉዲ መጭ ከለ ወዴ ሼገር ልላክልህ ማይክ

  • @sus2475
    @sus2475 2 года назад +2

    ክክክክ ግርግር ስለምወድ ቪድዩ ቶለ አለቀብኝ

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 2 года назад

    ስለመቅዲ ለምንድነው የማትነግሩን

  • @tsigaradayemareyamlij463
    @tsigaradayemareyamlij463 2 года назад +1

    Where is Mekdi please

  • @bereketsenay362
    @bereketsenay362 2 года назад

    Ene mlachu koy mekdi yet nw yexefachw ???????????????????????????

  • @lyricsmusic682
    @lyricsmusic682 2 года назад +1

    Welcome gn be maryam atetfuben enem ehetem ye dero ayayen neber sentebkachu yeneberew

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq 2 года назад

    Ere benatachu tewu tewu besamt 1 video be meklit nebilo abdu laku betam new metmafkugn yemr🙏🙏🙏🙏 haniye ena kim demo atitfu beterefe I love you!! demo meche new metmetut🤔🤔🤔

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 6 месяцев назад

    ሥታምሩ❤❤❤❤❤

  • @twi2415
    @twi2415 2 года назад +1

    Whatever happened to Mekdi and Abel ? I feel they are not friends anymore !!

  • @yisakabrham5695
    @yisakabrham5695 2 года назад +4

    አረ መቅዲን አምጡልን

  • @selamawitlegese9226
    @selamawitlegese9226 2 года назад

    selam sewochiye sinte gin keretsaw sigemir selam ayimeslim neber yehone ....kahun ahunko choke eyaliku 😄😄😄eyutma

  • @abde24kmd81
    @abde24kmd81 2 года назад +3

    Why meqdi out from the group why chigre ale nafqanalech

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 2 года назад +5

    መቅዲ የገባች በናታቹ

  • @hananegniyednglmaryamlijil9922
    @hananegniyednglmaryamlijil9922 2 года назад +2

    የኔ ጥያቄ መቅዲስ????

  • @HalimaHalima-sq7zf
    @HalimaHalima-sq7zf 2 года назад +6

    እኔምለው መቅዲ የተ ገባች እስዋም እዳቤል ኢፕ አለች እዴ

  • @ያቫቷ
    @ያቫቷ 2 года назад +1

    መቅዲ የት ናት አምጡልን 😳😍

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 2 года назад +3

    Wiy I have been missing Nati ewnet

  • @mariyatube8922
    @mariyatube8922 2 года назад +2

    ወንዶች ግን ፅዳት ላይ 0 ናችሁ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +1

    እንኳን ደህና 💝መጣቹ እንኳን አደረሳችሁ 💝ዉቦቼ ፍቅራቹ ይብዛልን 💝🌻🥰🌻🥰🌻🌺💞

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 2 года назад +3

    ዋዉዉ ደረሰ ሲል የመቀደም ዉድድር

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 2 года назад

    መቅዲን የት ተዋችሁት

  • @yonitube6919
    @yonitube6919 2 года назад

    Maqdiyeee ስ የት ጠፋች

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 года назад +4

    እንኳን ደና መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር ሱሶቼ

  • @9ninetimes33
    @9ninetimes33 2 года назад

    መቅዲ ከ ጀማው ወጣች አንዴ

  • @yordina93
    @yordina93 2 года назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም አቅራቢዎቹን ደሞ ስወዳቸው፡፡

  • @nunishamenshewa1084
    @nunishamenshewa1084 2 года назад

    ዉድድሩ በጣም አሪፍ ነዉ ነገርግን ሁሌ አብዱ ለነቢል ታዳላለህ አንድ ቀንኴን ለሌላዉ እድል ስጥ

  • @ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ
    @ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ 2 года назад +3

    ወይኔስወዳቺሁ የኔአንደንኞቺ❤❤❤

  • @dottube74
    @dottube74 2 года назад

    የመቅደስ መጥፋት ምንድን ነው?

  • @essy5906
    @essy5906 2 года назад +6

    ስወዳችሁ ❤

  • @abel4426
    @abel4426 2 года назад +7

    sinte nailed it 🤣🤣🤣

  • @فاطمها-ه2ح
    @فاطمها-ه2ح Год назад

    መቅዲ የት ጠፋች

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +2

    ምረጦቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abduhjr
      @abduhjr  2 года назад +1

      🙌🙌🙌

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +4

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @wihalove3049
    @wihalove3049 2 года назад

    መቅዲ ግን የት ሄዳ ነው

  • @atefrealestate6394
    @atefrealestate6394 2 года назад

    mekidi mekidi hare mekidi i love all ur group nebil this question for u

  • @petrosmoges2824
    @petrosmoges2824 2 года назад

    አረ ጓደኝቹ የት ጠፋች አረ ተናፋቃለች ።

  • @panfoloatsebarakiwa6444
    @panfoloatsebarakiwa6444 2 года назад +1

    awo man eha temechtonal endi awezagbachew enji hule yenesun amtaln

  • @rabiyat8832
    @rabiyat8832 2 года назад

    ሽንኩርቱ ምን ያክላል ነዉ በአላህ ሀሀሀሀሀሀ ሀሀሀሀሀሀ

  • @halewuyaseid335
    @halewuyaseid335 2 года назад +10

    ወላሂ መቅዲ መቅዲ የምትሉት ስታናዱ በቃ ፍቱ ሆሆ እሷን ከፈለጋችሁ ሂዱና በፔጇ እዩዋት አብዶየ ሁሌም ፈታ በሉልን❤️❤️❤️

  • @emwedishyemaryamlji5282
    @emwedishyemaryamlji5282 2 года назад

    መቅዲ የታለች ተጣላችሁ ወይ ?????

  • @rahel2834
    @rahel2834 2 года назад

    ያለ መቅዲ ብዙም አይደምቅም 😟🙌

  • @khadijaa5884
    @khadijaa5884 2 года назад

    Mashallah Samrat last

  • @hmmmm9391
    @hmmmm9391 2 года назад

    መቅደስ የት ገባች

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +3

    ሰወዳችሁ አጠይቁኛ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 года назад +2

    እንኳን ሰላም መጣቹ በጣም ተናፍቃችኃል በሰላማቹ ነው እደዚ የጠፋችሁት ስንቴ ወላሂ በሳቅ ገደልከኝ

  • @mekdesfantahun80
    @mekdesfantahun80 2 года назад +2

    አብዱዬ እንዲ ሰብስባቸው

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 2 года назад

    ማሻ፡አላህ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 2 года назад +2

    Welcome Fonkawoche ❤