አዲስ አበደ በተኛበት አስመለስኩበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • #prank
    ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  2 года назад +225

    እዮብን ጉድ ያደረግነው ቪዲዮ በቀጣይ ይለቀቃል
    አዲስ እና ቃል የተሰኘውን አዲሱን የዩቲዩብ ቻናላችንን ቤተሰብ መሆን የምትፈልጉ 👉ruclips.net/video/VWIma3WWzyE/видео.html👈

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 года назад +2

      ሰላም ላገራችን ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 2 года назад +1

      ፍርስ ፍርስ ነው የሚለው አላለም ክክክክክክክክ ወየው በሳቅ የምር በጣም አሳቀኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад +1

      መችንወይሚትወሸሚሰኪን።እኒደሙ።ታርገዝአላለኚም።መጥሲይዝኚንወ።ለሙትይንበርወ

    • @ferhiwottegenu8545
      @ferhiwottegenu8545 2 года назад

      😂😂😂😂shetaw damo alalem er wyena

    • @tube778
      @tube778 2 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j 2 года назад +656

    ምርጥ ጥንዶች እናተ እኮ ፕራክ አትስሩ 😃 እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ቤተሰብ ሁኑ ባዲስ መልኩ ልመጣ ነው

    • @faer9221
      @faer9221 2 года назад +7

      ቆይ አተ መቼነው አግብተህ እምታስረግዘው ማለቴ እምወልደው😃😂😂😂😂💗💖💖💖ከንአንዬ

    • @almazgrma9969
      @almazgrma9969 2 года назад +3

      ከንአን ውድ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ

    • @yyddiya.637
      @yyddiya.637 2 года назад +3

      አንተ አታግባና ዝም ብለህ ኮምት ክክክክክ

    • @nanu144
      @nanu144 2 года назад +3

      @@faer9221 እር ከናን አይደለም ማሬ ትንሽ ፌመስ ስትሆኝ በስምሽ ይከፈታል

    • @asteradise2467
      @asteradise2467 2 года назад +1

      እረ ከናን አንተም አግባ እንጅ

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 2 года назад +231

    የ2015 የመጀመሪያ prank በቃልዬ ተጀመር🤣🤣 የኔ ምርጦች ❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 года назад +324

    እማፍቅርን በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዃን ደስ አላችሁ ልጅ ለምትመኙ ሁሉ እመብርሀን ትስጣችሁ

    • @almazkebede7609
      @almazkebede7609 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን 👐👐👐👐

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ስላሴ ልጅ 💕💒💒🙏እኔም ልጅ በጣም ነዉ የምወደዉ

    • @Kal8454kal
      @Kal8454kal 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +1

      👏👏👏

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 года назад +3

      ጮክ ብዬ ነው አሜን ያልኩት መንታ መንታውን ይስጠን ያድለን ፈጣሪ🙏🙏🙏

  • @MmMm-rn6eg
    @MmMm-rn6eg 2 года назад +220

    ኮማቾች ምነየ ነው ቃልዬና አድስየ በጣም ነው የምወዳችሁ ለኔም ፅሎት አርጉ በልጅ እንድባረክ

    • @Meron-gw1wj
      @Meron-gw1wj 2 года назад +3

      ፈጣሪ ይስጥሽ 🙏

    • @hdbdvzhvxh1390
      @hdbdvzhvxh1390 2 года назад +3

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +10

      ቅዱስ ሩፍኤል ፈታሒ ማህፀን በልጅ ይባርክሽ 👏👏👏

    • @user-xd3ey7zn1l
      @user-xd3ey7zn1l 2 года назад +2

      አሜን ለኔም ላንቺም ይስጠን እኔም ይስጠኚ

    • @messytube
      @messytube 2 года назад +3

      እግዚአብሔር ይስጥሽ ውዴ

  • @lemlemyedingillij7465
    @lemlemyedingillij7465 2 года назад +210

    እሄንን ኮመንት ለምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር እዉነተኛ ፍቅር ይስጣችሁ😍❤🙏

  • @Finoterama
    @Finoterama 2 года назад +103

    *ኧረ እንዴት እንደ ሳቅሁ 😁😁😂🤭🤭ሚስትህ እኮ ነኝ አላለችም 😁😂አቤት የፍቅር ጥግ ደስ ስትሉ ይሄኔ ሌላ ቢሆን 🤭🤭🤭😂😁😁ተውሁት መቻቻል መዋደድ እንደዚህ ነው ለትንሽ 😁ለምን ቶሎ ቶሎ አትወልዱም 😂🤭🤭የተመቻችሁ 🙋*

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v 2 года назад +16

    ቃልዬ የኔ ትሁት ስወድሽ እኮ ማነው የቃልዬ ትህትና የሚያስደምመው👍👍👍❤️❤️❤️

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 года назад +22

    ዋው ቃልዬ ይመችሽ የመጀመሪያ 2015 ፍራንክ በአንች ተጀመረ ዋው ደስ ስትሉ የምወዳቸው ጥንዶች አዲስ ፈርስ ፈርስ ይላል 😂😂😂😂 የኔ ምርጦች ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ ምርጥ ፍራንክ

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 2 года назад +37

    እኔ ወደላይ ሲለኚ ባሌ ነበር ልቤን እሚደግፈኚ የኔ ውድ ባል ብዙ ነው የሆነልኚ አጣሁት በጦርነቱ ቅጥፍ አርጉብኚ 😭💔

    • @lblb4521
      @lblb4521 2 года назад +6

      አላህ ሱብር ይስጥሺ ማሬ የዘድሮው ጦርነት ስቱን አስጣን

    • @ስውነትየተዋህዶልጂ
      @ስውነትየተዋህዶልጂ 2 года назад

      @@lblb4521 አሜን እህቴ ስቱን አጣነው እማ ደሞ እኮ ደግ ደጉን ነው ያጣነው😭😭😭

    • @lblb4521
      @lblb4521 2 года назад +1

      @@ስውነትየተዋህዶልጂ አወ ውደ እኔም እመወዳትን እናት አስጥቶኘል ያምናው ጦርነት አይዛሺ አችም አልቅሸ አልወጣልኘ ብሎል የዘድሮው ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @ስውነትየተዋህዶልጂ
      @ስውነትየተዋህዶልጂ 2 года назад

      @@lblb4521 የኔ እናት እፍፍፍ አይዞሺ ነፍሳቸውን ይማርልን ምን ይደርግ ፍቃዱ ከሆነ

    • @lblb4521
      @lblb4521 2 года назад +1

      @@ስውነትየተዋህዶልጂ አሚን ውደ አይዛሺ አችም

  • @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ
    @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ 2 года назад +13

    ወይኔ በሳቅ ሽታው ደሞ ፈርስ ፈርስ ይላል 🤣🤣🤣የ2015 ፕራንክ በቃልየ ተጀመረ ያውም በሳቅ ነው የተጀመረው ደስ ሲል🤣ድንግል ማርያም በሰላም ከሁለት ታርግሽ የኔ ቆጆ😘😘😘ወልዳችሁ ሳሙ ውዶችየ😘

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +90

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️

    • @toybaseid2845
      @toybaseid2845 2 года назад

      ሱለላህ አለይ ውሰለም

    • @mmmmmbjjjd7250
      @mmmmmbjjjd7250 2 года назад

      ሡለላህአለይሂወሠለም

    • @makifraadem5265
      @makifraadem5265 2 года назад

      ሶሎሏህ አለይሂ ወሰሊም

    • @hefisatube9490
      @hefisatube9490 2 года назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p 2 года назад

      ስለላሁ ወአለይህ ወሰለም💖💖💖 🌹🌹💐💐💐💐💐

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 года назад +29

    *_የኔ ባለ ማተቦች እንኳን ደና መጣቹ ውዶቼ_*

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад

      ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴ

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 года назад +28

    ሽታዉ ደሞ አላለም 😁😁😂😂🤣🤣🤣🤣 ሥወዳቹ 🤣🤣

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 2 года назад +24

    ሰላማችሁ ይብዛ አዲስና ቃልዬ በጣም ደስ ትላላችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግላችሁ😍

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад +1

      እሕትአለምየየደምሪኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@kamilawollo7528 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +6

    እውነት ምርጥ ጥንዶች ናቹ ለኛም እንደናንተ አይነት ፍቅር የተሞላ ትዳር ይሰጠን እመ ብርሀን ትጠብቃችሁ🥰

  • @trukalchannel8266
    @trukalchannel8266 2 года назад +13

    ዋውውውው እንኳን ደስ አላችሁ በልጅ መባረክ ትልቅ ነገር ነው በጣም ደስ ብሎኛል እኛም ያላገባነው እንደ አዲስ መልካም ባል ሰጥቶን በልጅ ለመባረክ ያብቃን

    • @masifiker7060
      @masifiker7060 2 года назад

      Ammeenn Ammeenn Ammeenn

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад

      ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴ

    • @2kadmieltube294
      @2kadmieltube294 2 года назад

      @@user-bz9ly1fs8k እንደማመር

  • @user-pd1qi2gt6o
    @user-pd1qi2gt6o 2 года назад +11

    አቤት አድስ ፈርሰ ፈርሰ ይላል አለ ዉይይይይ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂ምርጥ ጥንዶች ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏💕ቃልዬ የኔ ምርጥ ሰወድሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ🙏

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 года назад +17

    ቃልዬ ግፍሽ😂ስወዳቹ እኮ ❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад

      ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ደምሪኝ እህቴ

  • @user-ny6og1oh6h
    @user-ny6og1oh6h 2 года назад +17

    የበደለህን ይቅር በል፣ ዝምድናውን የቆረጠህን አንተ ቀጥለው፣ መጥፎ የስራብህን አንተ መልካም ስራለት፣እውነትን ተናገር በራስህም ላይ ቢሆን እንኳን።
    ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም

    • @semirasefa9577
      @semirasefa9577 2 года назад

      صلاح الله عليه وسلم

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 года назад

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p 2 года назад

      ስለላሁ ወአለይህ ወሰለም 💖💖💖🌹🌹🌷💐💐💐🌺🌺🌺

  • @tigitube3
    @tigitube3 2 года назад +29

    ቃልዬ ግን ተንኮል አያልቅብሽም ደሞ እንዴት እንደገጠመልሽ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ እኔም ሰዉ ወደላይ ሲለዉ ማየት ሞቴ ነዉ እንኳን ነክቶኝ ከእራት የበላዉን ምግብ ትዉከት ነዉ ስለተባለ ብቻ ፈርስ ፈርስ ይላል 😂😂ታምራላችሁ 😍🙏

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +23

    በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 года назад +9

    ሁለት ውቦች በሰላም ወልዳችሁ ሳሙ♥😘

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +25

    😀😀😀😀😀የእጁ ማንከርፈፍ የፊቱ መኮሳተር ቃላት ማውጣትም አቃተው
    ለምን ይዋሻል እኔም እንዲህ ነኝ ሰው ሲአስመልስም ሆነ እኔን ቢአስመልሰኝ ምግብ ይዘጋኛል 👏👏
    ምርጥ ፕራንክ ነው❤

    • @ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ
      @ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ 2 года назад +1

      😂😂😂😂እኔም ካየሁ ሲያስመልሰው የኔም ሳያማኝ ያስመልሰኛል ባሉካየ ግን ሲያስመልሰኝ አጠገቤ ልቤን ገጆፎ ያዝነው የሚያርገኝ ከዛ ይደፋል እኔንም ያጥበኛል ፊቴን እድሜ ይስጥልኝ የኔውድ 😘😘

    • @Tube-fb1xh
      @Tube-fb1xh 2 года назад

      @@ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ ማሻ አሏህ

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 2 года назад +22

    ፍትህ ለአዲስ እንቅልፍ ወይ አዲስ ፈርስ ፈርስ ይላል አላለም ክክክክክ

    • @titititi6005
      @titititi6005 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад +1

      ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ደምሪኝ እህቴ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад +1

      @@titititi6005 ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ደምሪኝ እህቴ

    • @titititi6005
      @titititi6005 2 года назад

      @@user-bz9ly1fs8k እሽ

  • @haregzegeye9345
    @haregzegeye9345 2 года назад +6

    አዲስዬ ና ቃልዬ ለናንተ በጣም ደስ ብሎኛል ማርያም በሰላም ትፍታሽ በማርያም ለኔም ፀልዩልኝ ልጅ በጣም ነው የምፈልገው ግን አልሆን አለኝ ከዚህ በፊት ወልጄ ነበር ግን ወሊድ ላይ ሞተብኝ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ በተረፈ እወዳችኋለሁ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад

      ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴ

    • @haregzegeye9345
      @haregzegeye9345 2 года назад

      @@user-bz9ly1fs8k እሺ ውዴ

    • @2kadmieltube294
      @2kadmieltube294 2 года назад

      @@user-bz9ly1fs8k እንደማመር

    • @2kadmieltube294
      @2kadmieltube294 2 года назад +2

      @@haregzegeye9345 ቤተሰብ ሁኚ

    • @haregzegeye9345
      @haregzegeye9345 2 года назад +1

      @@2kadmieltube294 እሺ ውዴ

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 2 года назад +3

    ፈርስ ፈርስ ይላል አላለም ጭራሽ አኛ አይተናታል አንድት አዳረገች ፍቅራቹ ይብዛልኝ👏👏👏

  • @mimiadinew2301
    @mimiadinew2301 2 года назад +13

    በጣም ደስ የምትሉ እኮ ናችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ 😘😘😘😘💞💞💞💞💞👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏 ቃል እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ 🙏 ሐድስ ግን አሳቀን ልብሱን ሲያወልቅ የምር 😂😂😂
    ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️✝️

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 года назад +5

    """""'ሽታው ደግሞ "" 🤣🤣🤣አይሚሮ ካመነ አመነ ነው ባይሸትም የሸታል ።🤣🤣🤣🤣

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 года назад +2

    በጣም ፍቅራችሁ ደስስስ ይላል አዲየ ትግስትህ ዋው ነው እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ የሚሳም የሚታቀፍ ልጂ ትስጣችሁ።😍😍😍😍😍

  • @yuty4088
    @yuty4088 2 года назад +3

    ደስ የሚል prank የማየው እዚህ ቤተሰብ ጋር ብቻ ነው 🥰🥰ስወዳችሁ ❤️

  • @tigisthailu5142
    @tigisthailu5142 2 года назад +2

    አይ ባሎች አይዞሽ ብለህ መንከባከብ ነው ያለብህ እርግዝና ማለት የሚያውቅ ያቀዋል ፈርስ ፈርስ ይላል ስላልካት ይቅርታ ጠይቃት ቃልዬ አይዞሽ እመብርሃን ትዳብስሽ!!

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    ምድነው የበላሽው አላለም 😁😁😁😁 ወይኔ እናተ ልጆች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-bo8dx6kt9t
    @user-bo8dx6kt9t 2 года назад +1

    ምርጥ ጥንዶች ናችሁ አላህ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +6

    ምርጥ ጥንዶች በሰላም ተገላገይ ቃልዬ ቆንጆ💖💖💖😘ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

    • @alemtecni499
      @alemtecni499 2 года назад +2

      በሳቅሞትኩአዲስጉድፈላሀልክይመች

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@alemtecni499 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 2 года назад +2

    ማርያምን ሲያስቅ ፈርስ ፈርስ ይላል አላለም አድስ ወየው በሳቅቅቅቅ
    የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ሜሪጓልሰብዓእንደርታ
    @ሜሪጓልሰብዓእንደርታ 2 года назад +22

    የቃልየ የ2015 የመጀመርያ ፕራንክ ተመኮረ😁 ሶ ታምራላቹ ቃልየ ኣድሲየ💓💓💓💓💐💐💐💐💐💐💓💐💐💐

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад

      ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 2 года назад +1

    እኔ አርግዠ ሲያስታዉከኝ እሱ ነበር የሚደግፈኝ የሚጠርግልኝ የሚያጥበኝ እቃ የሚያቀርብልኝ እና በጣም እረጅም ጊዜ እሱ ነበር ሁሉ ነገሬን የምሸፍንልኝ እንኳን አደረሳችዉ እመብርሀን በሽልም ታዉጣሽ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад

      ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብብስክራይብ አርጊኝ

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks707 2 года назад +19

    በመጀመሪያ ሰላም ለኢትዮጵያውያን ሰላም ለአለም ሰላም ለናንተ ይሁን እንኳን ሰላም መጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አሜን አንተየተባረክ ልጅ ነህ አክብሮህ ትህትናህ አስተዋይነትህ ልዩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ስራችሁን ቤተሰባችሁን ዘመናችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ አሜን

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад

      ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ደምሪኝ እህቴ

    • @samueltmrtu3530
      @samueltmrtu3530 2 года назад

      anci meskin hadis meskin alagetlbesh

  • @Giraffetube
    @Giraffetube 2 года назад +3

    የተባረከ ልጅ ይስጣቹ ፍቅራቹ ሲያስቀና እንኳን ላላገባ ይቅረና ያገባነውንም አስቀናችሁን❤❤❤

    • @mide3891
      @mide3891 Год назад +1

      አረ በናታቹህ ከፍቅራቹህ ትረፍኝ እሚገርማቹህ ሁሌም እናተንሳይ በጣም እደሰታለው ፍቅራቹህን ሉእል እግዚአብሔር እስከመጨረሸው ያኑራቹህ ሁሌም እወዳቹህ አለው በርቱ ወድ ቤተሰቦቸ

  • @nuaiyaajman4313
    @nuaiyaajman4313 2 года назад +18

    🤣🤣🤣🤣እውነት ስሩበት እዩበል ላይ በተረፈ ወድድድድ የኛ የተዋህዶ ፍሬዎች እኛም እነወዳቹሃለን ❤️❤️❤️❤️ ቃል እህቴ ❤️❤️❤️የኔ የሴት እዉነትም 😍😍😍

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 2 года назад +1

    እንደ ዛሬ አስቃችሁኝ እና አዝናንታችሁኝ አታውቁም ቃሊዬ በሰላም ወልደሽ ተገላገይ ውይ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የእዮብን ለማየት ጓጉቻለሁ😄😄

  • @user-yq8hi3gs3g
    @user-yq8hi3gs3g 2 года назад +9

    እንደው ሙትት ብየ እኮነው ምወዳችሁ ❤️👌💯

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад

      ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ሰብስክራይብ እህቴ

    • @user-yq8hi3gs3g
      @user-yq8hi3gs3g 2 года назад

      @@user-bz9ly1fs8k አደረኩሽ 👍

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад

      @@user-yq8hi3gs3g እመብርሃን ታክብርልኝ

    • @user-yq8hi3gs3g
      @user-yq8hi3gs3g 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @liyayifter258
    @liyayifter258 Год назад

    በዘመነ ሉቃስ የተወለደ ልጅ በመሆኑ እና ወንጌላዊዉ ቅዱስ ሉቃስ ስለእመቤታችን ብዙ የፃፈ ዶክተርም ጭምር ነዉ

  • @tigitube3
    @tigitube3 2 года назад +8

    እዮባ ያንተን ለማየት ጓጓሁ ወይኔ ታየኝኮ የኔ ምስኪን እዮባ 😂😂🤣🤣🤣

  • @wibseraworku2640
    @wibseraworku2640 Год назад +2

    እንኳን ለቅድስ ሚካኤል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አዲስን እና ቃልን እደኔ የሚውዳቸው በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤

  • @mesitube8988
    @mesitube8988 2 года назад +7

    ማርያምን በሳቅ ደግሞ ሽታው አላለም😂🙈

  • @bahirdarketma35
    @bahirdarketma35 2 года назад

    ቃልየ እና አዲስ በጣም ነው እምወዳችሁ ,ግርም የሚለኝ ነገር ቤተሰባችሁ እንደሆንሁ ያህል ነው እሚሰማኝ ,,,ዘመናችሁ ይባረክ

  • @ahmedhoussein8217
    @ahmedhoussein8217 2 года назад +4

    ቃል በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ማማየ

  • @HamAda-os6pv
    @HamAda-os6pv 4 месяца назад +1

    የመዳም ቅመሞችየ. የርፈት እጀራ ይስጠን❤❤❤🎉

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 года назад +8

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂ሆደንእሰኪያመኝነው ያሳቃችሁኝ

  • @kumnegertube6271
    @kumnegertube6271 2 года назад +2

    😄😄😄😄 ወይኔ አድስ ያሰየው reactionበጣም ያስቃል ፍቱ ለይ ነበር መደረግ 😄 እግዝአብሔር ይጠብቀችሁ ምርጥ ጥንዶች ቃልየ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሸ የኔ ውድ ❤❤❤❤

  • @liligabriel
    @liligabriel 2 года назад +4

    ስታምሩ እኮ አዲስ እና ቃል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😘😘😘😘

  • @samri23
    @samri23 2 года назад +2

    የምወዳችሁ እንኳን ደና መጣችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ💞💞💞ወይኔ በሳቅ ፈርፈርስ ይላል አለ አዲስ🤣🤣🤣 ኡኡ #ቃልዬዬዬ💞

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад

      ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад +6

    በጣም ታምራላችሁ የኔ ወድቹ ቃሊዬ ስራሺልት

  • @ስሙምጃሬዋ
    @ስሙምጃሬዋ 2 года назад +1

    አይ አዲስ በሳቅ ገደልከኝ ንፁህ ምግብ ፈርስ ፈርስ ይላል ስትል ደከምኩ አቦ ክበሩልኝ የኔ ምርጦች የተዋህዶ ልጆች ውድድድድድድ በማያልቀው😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +11

    ኑኑ 🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 2 года назад +2

    አንተ ታዘብሁህ አይዞሽየኔፍቅር ሁሉምያልፋልነው የሚባለው እውነት ቢሆንስ አጣላሀለሁ ገናካሁኑ ቃልዬ ደግአረግሽለት

  • @user-go6pg3tq9v
    @user-go6pg3tq9v 2 года назад +10

    ፈርስ ፈርስ ነዉ እሚለዉ አላለም😂😂😂😂 አይ እዲስ ኤኔ መኪናዉን ሳየዉ በመኪና ትሔጃለሽ ስባል ነዉ እልሽልሽ እሚለኝ

    • @killoalqattan9287
      @killoalqattan9287 2 года назад

      ወይኔ እንደኔ አይነትም አለ እንዴ?🤔ገና በሐሳብ ልሞት ነው ምደርሰው በመኪና ልሄድ ስል 🥺

    • @hayathayat2493
      @hayathayat2493 2 года назад

      ጎደኛ አገኘሁ ክክክክ በመኪና ልሄዲ ሳስብ ምራቄ አወፋፈሩ ከወጣሁብሆላማ አይወራ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад +1

      ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴ

    • @killoalqattan9287
      @killoalqattan9287 2 года назад

      @@user-bz9ly1fs8k እሺ ውዴ 😘🥰

    • @killoalqattan9287
      @killoalqattan9287 2 года назад

      @@hayathayat2493 🙆🙊🤣🤣🤣😍

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 2 года назад +2

    wow nice prank kaleye my sister i swear👍👍👍👍

  • @tebabe
    @tebabe 2 года назад +6

    እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ
    የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 2 года назад +2

    ቃልዬ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c 2 года назад +3

    በሳቅ ልምትነው ቃልይ በጣም የሚስቅ ፕራንክነው ደስ ስትሉ ሁላችውን እወዳችው አለው

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад +1

      ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@user-bz9ly1fs8k በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 2 года назад +1

    አረ ቃል እዉነት ትውከትነው እኮ ያሥመስልሽው በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +4

    💞እንኳን ደና መጣችሁ ቃልዬ ስወድሽ💞ምርጥ ቤተሰብ ወልዳችሁ ሳሙ የተዋህዶ እንቁዎች❤❤🌻💞ለአዲስ አመት ያዘጋጀውትን እየገባችሁ እዩት የእኔዎቹ ባለሞያ ነኝ እኮ😋😋ማየት ማመን ነው💞💞

    • @mariamsayeed101
      @mariamsayeed101 2 года назад

      🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌺💕💕💕💕💕💖💖💖💋💖💖💖💋💋💖💖💘💘💘💘💖💖💖💖💖🌺💕💕💕💕💕💕

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 2 года назад +1

    እንቅልፍ ላይ ቀዝቃዛ ነገር no comment.
    ምስኪን ነፈር ቆይቶ ነው የነቃ ቃልየ Miss's you

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +8

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹

    • @SB-mq2eb
      @SB-mq2eb 2 года назад

      are enate shame new,yesew youtube lay meto merebesh!ezaw astewawku!

  • @netsanetbekele2803
    @netsanetbekele2803 2 года назад

    ርዕሱ በራሱ የሆነ የሚቀፍ ስሜት አለው። እንደዚህ አይነት ቪድዮ አትስሩ ደስ አይልም

  • @user-yq8hi3gs3g
    @user-yq8hi3gs3g 2 года назад +5

    ካልጠፋ ቦታ እኔ ላይ አላለም 🙉🤣 ወየው በሳቅ

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 2 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣

  • @tadilademsew1191
    @tadilademsew1191 2 года назад +2

    ውይ በጣም ነው እኮ የምወዳችሁ❤️🥰🥰🥰ሐዲስ & ቃል

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад +5

    ካልጠፍ ቦታ እኔላይአላለም😂😂😉😉😍በሳቅ ሞትኩ

  • @ተወከልቱአላህ-መ3ቀ
    @ተወከልቱአላህ-መ3ቀ 2 года назад +2

    ሽታው አላለም በውሀ የተበጠበጠ እንጀራ kkkkkkkአላህ በሠላም ለሁለት ያድረግሽ

  • @sumyea2880
    @sumyea2880 2 года назад +7

    ወይን ደስ ስሉ ማሻአላህ 😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 2 года назад +2

    አይዞሽ ቃል መጀመሪያ አካባቢ እንደዚህ ነው እራስሽን ጠብቂ እመቤቴ ካንቺጋር ትሁን እወዳችዋለሁ 😍😘

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @user-dh7kf7uu6q
    @user-dh7kf7uu6q 2 года назад +7

    ደስስስስስ. የምትሉ ጥንዶች. እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-qb3ur9fy5k
    @user-qb3ur9fy5k 2 года назад +1

    ወይው መትኩኝ በሳቅ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራቹ ቃልየ እማፍቅር በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት

  • @betylove2767
    @betylove2767 2 года назад +4

    ምንም ብትሰሩ ያምርባችዃል የኔ ልዩዎች እርጋታችሁ እውነት የመልካም ቤተሰብ በስርአት ነው ያሳደጓችሁ ሰወዳችሁ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад +1

      ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @betylove2767
      @betylove2767 2 года назад

      @@user-bz9ly1fs8k አደረኩሸ ውደ በርች😘

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад

      እመብርሃን ታክብርልኝ

    • @rickycell7836
      @rickycell7836 2 года назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋❤💋❤💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤sewadachuu nurileny zalalama ❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷

  • @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
    @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ 2 года назад +1

    ምርጦች ሰወዳቹ በጣም ነው ምታስቁ ብራካቹ ደሞ ወንድች እኛ ስናስመልስ እንዳ ነው ምጠሉን እርጌዝና እኮ አያድርስ ነው ማስመልስ አንደኛ ነው ግን ትምህርት ነው ብራኪቹ ቃልዬ እመቤት ማረያም በሰላም ትገላግልሽ ከአንቺጋ ትሁን

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2r 2 года назад +4

    የውሸት ጥግ ፈረስ ፈረስ አላለም😂😂

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
    @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 2 года назад +2

    እግዚአቢሔር ይመስገን ቃልየና አዲስ እንኳን ደህና መጣችሁ እማምላክ ወልደሽ ለመሳም ታብቃችሁ እወዳችሁ አለሁ እሰይ እዮባ ይህን አይቶ ይነቃባችኋን😘😘😘

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад

      ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴ

  • @user-tt6su8zy7q
    @user-tt6su8zy7q 2 года назад +4

    ውይኔ ቃሌእግዚአብሔር ይባርካችሑ ካችሑ ደሥሥትሉ እኮ❤❤❤❤

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад

      ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ደምሪኝ እህቴ

    • @user-tt6su8zy7q
      @user-tt6su8zy7q 2 года назад

      @@user-bz9ly1fs8k እኔንም እማ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад

      @@user-tt6su8zy7q እሺ እህቴ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад +1

      @@user-tt6su8zy7q ግጥምሽን ሰምቼ ደመርኩሽ

  • @user-nj5ym3cj7f
    @user-nj5ym3cj7f 2 года назад +1

    ቃልዬ ሰራሽለት በጣም ወይኔ እዴት እደሳኩ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ለቤተሰቡ ላገሩ ጠቃሚ ልጅ ይስጣቹ እኛንም የመዳም ቅመሞች በሰላም ላገራችን ያብቃን ባል ለሌላቹዉ ባል ልጅ ለሌለዉ ልጅ ይስጠን አገራችን ሰላም ያርግልን እወዳችዋለዉ ደምሩኝ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад

      ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 2 года назад +3

    ቃልዬ ደስትላላችሁ ።

  • @enkenyeleshbekele8814
    @enkenyeleshbekele8814 2 года назад +1

    የምወዳችሁ የኔ ምርጥ ልጆች። እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ። የእርግዝና ጊዜ ለሶት ወር ያለውን መከራ እኛ ሴቶች እናውቀዋለን። ቃልዬ ካሁን በሗላ በጣም ደስ የሚሉ ወራቶች ነው የሚሆኑልሽ።
    ይህ Prank የሚባለውን ነገር ብትተውት ደስ ይለኛ። የፈረንጅ ባህል ከመሆኑ ሌላ መንፈስ የሚረብሽ ድርጊት ነው። የናንተ አላማ የሰውን በጎ መንፈስ የሚያድስ፣ የሚጠግን ስለሆነ እባካችሁ ተውት። ከዚህ በፊት የሰራችሁት ቪድዬ ምን ያህል መንፈሴን እንደረበሻው ብነግራችሁ። ለምሳሌ አዲስ ቃል እንዳታረግዝ መድኃኒት ትወስዳለች ሰምቶ በተረበሸ መንፈስ መኪና ሲነዳ ምን መጥፎ ነገር ሊያጋጥመው እንደሚችል አስባችሁታል? ሌላው ደግሞ በምግብ ቤት አስተናጋጁን የአዲስ ወንድም ሲመታው ከበድ ያለ ጉዳት ቢደርስበት ኖሮ ምን ችግር ውስጥ ሊከታችሁ አስባችሁታል? እባካችሁ አድናቂዎቻችሁ ስለወደዱት ብቻ በጭፍን ነገሮች አትስሩ። መለስና ቆም ብሎ ማሰብን አድርጉ። ሆይ ሆይ የሚሏችሁ ሁሉ ችግር ቢያጋጥሟችሁ አፍ ሟሟሻ ከማድረግ ሌላ ምንም አያደርጉላችሁም። በPrank የሚገኝ ገንዘብ ገደል ይግባ። እናንት ብዙ እንቁ የሆነ ነገሮችን መስራት የምትችሉበትን ፀጋ እግዚአብሔር የሰጣ የእግዚአብሔር ወታደሮች ናችሁ። አሁንም ደግሜ ማለት የምፈልገው ይህ መንፈስን የሚረብሽ Prank የሚባል የፈረንጅ በሀል ተውት እናንተን አይገልጻችሁም። በዚህ አዲስ አመት እግዚአብሔር በበረከት ቤታችሁን ይሙላው። ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።♥️♥️♥️

  • @devan8265
    @devan8265 2 года назад +10

    ቃል አዲስ አቤት የፊቱ ነገር አይነሳ 😂😂😂😂😂😂🥰

    • @AlexAlex-wd6jj
      @AlexAlex-wd6jj 2 года назад

      ሀሀሀሀሀ ታየኝ እኮ

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 года назад +3

      በሳቅ ሞትኩ እኔራሱ😂😂😂😂😂

    • @devan8265
      @devan8265 2 года назад

      @@zainasied615 በጣም 😂😂😂😂😂😂🥰

    • @ftducgigyd2835
      @ftducgigyd2835 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂 ሆዴ ነፈረ

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 2 года назад

    ክክክክክክክክክክክክ አረ ወኔ በሳቅ ሞትኩ ቃልዬ የኔውድ ትንኮልሺ በጣም ዘና ያደርገኛል

  • @hawiitube765
    @hawiitube765 2 года назад +5

    Siwedchuu🥰🥰🥰🥰

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ 2 года назад

    ቃልዬ ደገሚው እስኪ በች አፍ ደስ ሲል ከርስ ከርስ አላለችም

  • @user-ui6ss9ee8p
    @user-ui6ss9ee8p 2 года назад +3

    ፈርስ ፈርስ ይላል አላለም🤔😹
    ፕራንክ እያላቹህ ምታመጡልን ፕራንክ እንዳልሀነ ተረድቻለሁ አሁን እንዴት እዮብ ፕራንክ እናረግዋለን እያላቹህ ኢዚህ ለቅካቹ ነገ ደሞ ፕራንክ አደረግነው ልትሉን ነው 😳

    • @new-promtube1725
      @new-promtube1725 2 года назад +2

      የእዮብን ሳይቀርፁ ይሄን የሚለቁ ይመስልሻል ሞኝ እኮ አይደሉም

    • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
      @FkriAemlakeysAelewoHelefa 2 года назад +1

      ሁሌም ኮ ተማካክረዉ ነዉ የሚስሩት

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 2 года назад

      እሰይ እንዴት ተረድተሻል በይ 😂😂 ሞኝ ነሽ እንዴ እዮብን ከቀረፁ በሗላ እኮ ነው የሄ የተለቀቀው

    • @user-ui6ss9ee8p
      @user-ui6ss9ee8p 2 года назад

      @@FkriAemlakeysAelewoHelefa 🤝😹

  • @ንግስትትዋበእግዚአብሔርእ

    ወይኔ ቃል ተኮልሽ እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ለማንኛውም ምርጥ ፕራክ እመቤቴ አትለይሽ ትጎብኝሽ😘😘😘

  • @ማንደፍሮ
    @ማንደፍሮ 2 года назад +8

    ሰው የሚወዳችሁን ያክል እንዳትጠሉ በእንደዚህ አይነት መልኩ ቀልድ ይቅር እመቤቴ ያዘጋጀችልሽን ፍሬ በእጅሽ እስከምታሳቅፍሽ ድረስ በፀሎት እና በምስጋና ተማፀኛት ።

  • @ሕልፍቲሓየሎም
    @ሕልፍቲሓየሎም 2 года назад +2

    የኔምርጦች ምርጥ ጥንዶች ያላገባቹሁ እንደዚህ ያማረ ትዳር ይስጣቹሁ

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 2 года назад +8

    ሞትኩኝ በሳቅ እኔራሱ መጣብኝ አላለም 😂😂😂🤣🤣😁

  • @geniyeshewalij
    @geniyeshewalij 2 года назад

    ቃልዬ እደዚህይደረጋልወይምንሆነሽነውቆይ አዲስግንበጣም ምስኪንነውየእውነት በጣምነውየምወዳቾሁበዚህአጋጣሚ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +26

    አዲስ ምስጊን እኔም ስጠላ ሰው ሲያሥመልስ ካየሑ ለተወሰነ ቀን ምግብ ልበላ ስል መጥቶ ድቅን ይልብኛል በቃ ስጠላ ፈርስ አላለም 🤣🤣🤣🤣

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 года назад +1

      ልክ እደኔ ልጎርስ ሳስብ ፈቴጋ ዱቅይላል መቶ እህ

    • @hallowiyatube575
      @hallowiyatube575 2 года назад +1

      ወላሂ እኔም አብሬ ነው እማስታውከው😌 😂😂😂😂

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 года назад +1

      @@hallowiyatube575 ከከከ መዳኒቱ ምድነውግን

    • @fozefeker6964
      @fozefeker6964 2 года назад +1

      ወላሂ እኔ እራሱ አልወድም ሲወራ እራሱ ያመኛል እጭ😢

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@hallowiyatube575 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 2 года назад

    ደክሞት ሲመጣ እንደዚ ባታደርጊ መልካም ላይክ ቢቀርብሽ ይሻላል በተረፈ እመብርሀን በሠላም ታገላግልሽ ቃል

  • @astuastuks9382
    @astuastuks9382 2 года назад +4

    እንኳን ደና መጣቹ❤
    እኔ ራሱ ወደላይ ኣለኝ ቃልየ😂😂😂😂😂የምር መስሎኝ

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 года назад

      😂😂

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k 2 года назад +1

      ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@user-bz9ly1fs8k በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @ብርሀኔቻናልዩቱብ
    @ብርሀኔቻናልዩቱብ 2 года назад

    ማርያምን በሣቅ ሞትዱ አዲስ አሣቀኛ አይይይይ ሲል የናተ ፕራክ እኮ ቁም ነገር አለው ትምርት አለው በእውነት ኑርልን

  • @ስደትያደከመውከርታታ
    @ስደትያደከመውከርታታ 2 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ👏👏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ💞💞