Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እደኔ ቃልዬን እሚወዳት በላይክ ያሳየኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በቅንነት እነደማመር
@@TubeTube-vf4yb መልሽ
@@genethailu577 ደምሪኛ
❤❤እኔ
እኔ ማማየ ስወዳቸዉ❤❤
የመዳም ቅመሞች እንደኔ የመረራችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤
አሜን እህቶቼ አገራችን ሠላምያርግልን
AYZOSHU.EHUTYI.GULBTSUN.YBRKULSHU
አሜን❤❤🙏
@@jciciciufufuf8227 ❤️🇬🇭
አምን እኔም መሮኘል
ቃልየ የኔቆጆ ማነዉ እንደኔ የሚወዳት ❤❤❤❤
ትኩረት ወደ ቤተ ክርስትያን ባለ ማህተቦች እውነት ለቀልድ ሚሆን ጊዜ የለም😢😢
ትክክል
አውነት ነዉ: ግን ለእነሱንም ቪው መሆንና እኛም ትንሽ ከጭንቀት ወጣ ለማለት ይረዳናል:
Sejajalu nw Duqetomoche nachaw
@@etsegenet1178 ቤተክርስቲያን ቁርጡን ሳናዉቅ ምኑን ከጭንቀን ወጣነዉ?
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል እንዲሁም ለቅድስት ክርስቶስ ሰምራ እና ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዃን ደና መጣችሁ አዲስ እና ቃል
አሜን እኳን አብሮ አደርሰን ዉድ እህታችን
አሜን እኮን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን ፫እንኳን አብሮ አደርሰን
እኔ እኮ ቪዶውን ሳላይ ኮመንት ነው የማነበው😂😂😂😂 ከዛ እውነቱን በኮመንቶች አቃለሁ ኑሩልኝ ኮመቶች ❤❤❤❤
እኔ እራሱ😂
እኔም😂😂
እኔም እናዳችዉ ነኝ😅
እኔም
እኔም😂
ከአዲስ በላይ እኔ በጣም ተናደድኩብሽ ማሪያምን ወይኔ🙊
እኔ እራሱ በጣም ነው ያስጠላኚ
ተባረኩ እውነት ጥሩ ትምርት ነው በባልና ሚስት መሀል አንድ ላይ መወሠን ነው ግን መጀመሪያ አሳዝኖኝ ነበረ ፀጉርሽን ያምርብሻል ግን
ቅዱስ ሚካኤልከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች🙏
አሜን አሜን አሜን
AMYN.ZAREMIKELNAWEABTEY
@@jciciciufufuf8227 Amen
አሜን
Amennn Amennn Amennn ❤❤❤
ማርያምን ሳልጨርስ comment ልፂፊ ብዬ ከማስቀይምሽ ብዬ ነው እስከ መጨረሻ ችዬ ጠብቀ ያየሁት በጣም ተናዲጀብሽ ነበር ቃልዬ
ማነው እደኔ እነዚህን ጥዶች የሚወድ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ሁሉም ደስ የሚለው በሀገር ነው😢
ሴቶች ባሎቻችሁን ሳታስፈቅዱ ዘጉራችሁን አትቁረጡ ወንዶች ፀጉር ይወዳሉ
የለለንስ😂
@@እሙአስማዩቶብ ኢ ወላህ የለለንስ 😢😂😂
ቃልዬ ፀጉርሽ በጣም ነው ሚያምረው አትቆረጭው በነገራችን ላይ ሀይማኖታችን እራሱ አይፈቅድም ሴት ልጅ ፀጉራን እንድትቆርጥ አይፈቅድም በዛላይ አዲስ ፍቅር ሲዝም ነው የመሰልከው
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን
Ameen ❤
ኤሜንንንንን
Amen amen amen 🙏
amene amene amene
ዉይ ቃል ተሳክቶልሻል ፕራንኩ ተናድጄ ነበር አንቺ በተፈጥሮሽ ዉብ ነሽ ይመችሽ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤
ፕራንክ ሚባል ነገር ጠላሁ 🤔❤️ ቃልዬ ልጠላሽ ጫፍ ደርሽ ነበረ 😂😂😂😂😂
የኔ ቢጤ ስደተኞች መልካም ባል ይስጣችሁ❤እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌየሱፍራ አሰራር ተማሩ🎉ሴቶችዬ❤
አሜን😂😂😂❤❤❤
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤️❤️❤️
Hi
ቃልዬ እኔም ተሸወድኩኝ በስመአብ እውነት ነበር የመሰለኝ 😂🤣አዲስ ግን ኢትዮጵያዊ ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገው ነውተባረክ 🙏 ሴት ልጅ ደርባባ ቆንጆ ስትሆን ደስ ይላል እኔም መቆራረጥ አልወድም 😂👍👍
የምር ቃልየ ፀጉርሽን እንኳን አድስ እኔም እወድልሻለው ለመቆረጥ ባታስቢ ይመረጣል
ቃልዬ ስትቆርጪ ጀምሮ ዊግ እየቆረጥሽ እንደሆነ አውቂያለው።ኮፍያው ደግሞ በጣም ያስታውቃል። አዲስ ኘራንክ ከተደረገ ይበቃል!!!!
1ኛ ነኝ የቃልዬ ወዳጆች like አድርጉኝ 💎
ዛሬ እኮ ቀኑ 12 ነው ቅዱስ ሚካኤል አባታችን ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ሚካኤል ያሰባቹትን ያሳካላቹ 🙏🙏🙏❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንንን
አሜን ያሰብኩት የኔ ከባድ ነዉ
@@Furtuna40 አይዞሽ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ሁሉ በርሱ ይሆናል ያሰብሽው ፈጣሪ ይሙላልሽ ለሁላችንም ያስበን ፈጣሪ
😂😂😂 እንዴኔ የተሸወዳችሁ እጁ ወደላይ😂😂😂😂😂😂
ቀላል ተሸወድን😂😂😂
ኮሜንት ነገረኝ እኔም ተናድጀ ነበር
ቀላል ተሸወድን
እኔ 😂😂😂😂
እኔ😅😅😅
የሴት ልጅ ወበቷ ፅጉሯ ነው ይባላል እኔም ጥርጠሬ ነበር ፀጉርሽ እድልሆነ 👍🏻የኔ ቆንጆ ቃልዬ 😍😍😍
ፕራንክ ነዉ አይደለም እያልኩ ነዉ ተናድንጄ ነበር እያየሁት የነበረዉ እንኳን ፕራንክ ሆነ🎉🎉🎉
ቃልየ ማሪያምን እኔ እራሱ ደንግጫለሁ ሁለኛ እንዳትቆርጭ ቻፉን ደሞ ሌላሰው ፍትሽ አበትርሽው ነው እኩል መቆርጥ ያለበት ለማንቻውም ደንግጨ ነበር😢❤
አድዬ የኒመልካም በእውነት አድስ ሲቆዝም አብሬ መቆዘሜ ❤❤❤ቃልዬ ተይ አታገላችው 😅😅😅
ቃልየ ቆንጆ ውብ ሴት የአዲስ ደስታ ❤❤ሠላም ለሠው ዘር በመሉ ሀገራችንን ሠላም ያድርግል መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ🙏
ደምሪኛዋ🎉🎉
እኔም በጣም አዘንኩ ቃልየ ግን ፕሮንክ ተደረጉኩ፣፣ግን አይምርም ነበር ፣የራስሽ የሞራል
😢😢ውይ ቃል ጭካኔሽ እኔ ፀጉሬን ልቆርጠው አደለም ሳበጥር ለሚወጣው እራሱ ያሳዝነኛል ❤❤❤በተለይ እየረዘመ ሲሄድ እንደ ልጅ ያሳሳኝ ጀመር
እኔም ባለፈው እየተበጣጠስ እኩል እንድሆን ብየ የቃልየን የሚያክል ቆርጨ እርፍ በጣም አዘንኩ አሁን እያደገ ነው😢
@@ሀሊማነኝከወደወሎ ውዴ የተበጣጠሰ ፀጉር ሲቆረጥ ያድጋል ሚሉት ውሸት ነው ስራዬ ብለሽ ተንከባከቢው እንጂ አትቁረጪው ስታበጥሪ ውሃ ርጭተሽ አበጥሪ ብዙ እንዳይሰባበር
@@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ ዉድ ለኔ አንድ በይኛ ፀጉር በጣም እየተነቀቀለ ወይም በጣም የተዘበበር ነዉ ምን ይሸለኛ እስቲ በበቀደም ጫፊን ቆርጥኩት ግን ባስበት እንጂ😢
@@fateiyahamza6072 አትቁረጪው ውዴ በሳምንት አንዴ ታጠቢው በእርጥቡ ቅሉን ፈሳሽ ቅባት ዘለላውን የጭቃ እየቀባሽ 4 ቦታ ስሪው በ 3ኛው ቀን ፈተሽ አበጥሪውና እዛው እንደገና ስሪው በዛ ለውጥ ካላየሽ ውስጥሽ ሚያስጨንቅሽ ነገር ካለ ቀንሺ ዬኔ ፀጉር መንታ፣ደረቅ፣ብዙ ፣በዛ ለይ ይሰባበር ነበር አሁን ትኩረት ስሰጠው ተስተካከለ
@@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ እሺ የኔ መልኳም አመስግናለሁ እኔ በጣም አልከበከበዉም ጫቃ ቅባት ስቀባ ፎሮፍሪ የለቅብኛ እሰቲ እሞክራለሁ እንዳልሸኛ
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ብአል አደረሳችሁ እኔ መጀመርያውኑ ተጠርጥረዋል ለምን ጥቁር ነው የቃል ፀጉር አይመስልም የራስሽ ያምራል በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ
ከነ ናሂ ጋር አብራቹ ስሩልን
እኮ የኔም ሀሳብ ነው ናሂየ የኔ ጨዋ❤❤
Sijemir kenesu tekorjo new😁
@@tsedeyzelalem808 በቅንነት እነደማመር
እውነት ተናድጄ ነበር እውነት መስሎኝ ነበር እንካንም አልተቆረጥሽ ጀግና ነሽ ተሳክቶልሻል
አንተን ብቻአደለም እኛንም ፍራንክ አርጋናለች ቃልየ ❣️❤❤❤
ፍራንክ አይባልም ፕራንክ በይ😂❤
@@medinamohammed9813 😂😂😂😂😂
@@medinamohammed9813 ምነው አራዳነኝ አልሽ 🤣🤣
የእውነት ኮሜን አይቼ ቪዲዮውን ማየት አልወድም እና የእወነት መስሎኝ አምኜሽ ነበር ጉድ ሰራሽኝ😅😅❤ እና በርግጥ ቁርጡም ያምርብሻል ሴታሴት አድርጎሻል ግን ማን እንደራሱ እውነት ግን በጣም ነበር ያሳመንሽን በተለይ ከቆረጥሽው ቡሃላ እጥር ሲል ደንገጬ ነበር ለሁሉም የሌላ ቢዶ ሰው ይበለን❤
ፀጉሮን አልተቆረጠችውም የምትሉ ❤❤❤
እና ?
😭😭😭❤️❤️
😭😭😭❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷
😅😅😅እንዴ ዳፍት አለብሽዴ
@@hamahyy7178 እኮ😂😂😂
ቃሊ በጣም ነው ያኮረፍኩሽ እደኔ ያኮረፈ ካለ ስሜቱን መግለፅ የችላል በ 👍 ገን አለመሆኑ ደስ የላል በትቆርጪው ኖረ.......❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ቃልየ ❤ሰራሽልን 😢😢መታገስ ዋጋ አለው እውነት ነው ብየ ተመስጨ ማየቴ
ማርያምን ፕራንክ አረግሽኝ ቃል የምር እንደት እንደት ተናደድኩ😊
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
صلى الله عليه وسلم
ስሎሏህአለይ ወሰለም🌹🌹
@@haseenath7539 ደምሪኛ
@@DDd-op5tz ደምሪኛ
@@fatumawase እሽ ውዴ ኢንሻአላህ
ቃልዬ እኔ ገምቼ ነበር አውቀሽ እንደሆነ ግን እንዳትቆረጪ አያምርብሽም
😂😂😂😂😂አዲስ ፀጉሩን ሲያረግ የኛን ቤት ህዱ ሹፌር መሰለ 😂😂😂😂ቃልዬ ግን ሰራሽልን
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😃😃😃
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃልየ የኔ ውድ❤❤❤❤
አይይይ ኮመተች 😂😂😂አረ እስከመጨረሻው እዩ አልተኮረጠችም በጣም ነው የምታስቁት ጎበዞች አይ ወደቀ ሲሏችሁ ተሰበረ ነው የምትሉት ያልተረጋገጡ ወሬወች እየያዝን ነው ሀገር የምናባላው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እንደ እናንተ አይነት ትዳር ይስጠን
ቃልዬ የሚገርም ኘራንክ ነው በጣም ሸውደሽኛል 😂😂😂
ኮሜት ባላነብ ኖሮ ወላሂ እውነት መስሎኝ ደግጨ ነበር እኔ እንኳን ልቆረጠው ሳበጥርሲነቃቀል እንዴት እደምናዴድ 😂😢
እንደኔ እኔም ኮሜንት አንብቤ ተረዳዉ😂😂😂😂😂
ካካካካካ አዲስ አንተ ላይ ቃልዬ ግን የሰራሽው ዋውውው ነው ሰላማችሁ ይብዛ መቼም እንዳትቆረጭው።
እፍፍፍ እውነት መስሎኝ ደንግጨ ነበር😥 እንኳን ፕራንክ ሆነ👍ይመቻቹ ውዶችየ❤😘
እኔም ብጣም ፈሪች ነበረ😢
ደሞ የእውነት መሰሎኝ እኔም ልቆረጥ መወሰኔ ማርያምን እኔም ልቆረጥ ነበር አናደድሸኝ ቃልዬ
ፍቅራችሁ ለዘለአለም ይኑር❤❤❤❤❤
ቃልዬ የኔ ውብ ሁሉም ያምርብሻል ግን አትቁርጭው ውዴ ትልቅ ትምርት ነው ያስተላለፍቹውት❤🙏
ስትቆርጭው ተሳቅቄ ነበር ያየሁት ማርያምን. እንኳንም ፕራንክ ሆነ ሆ😊😅😅
ቃል የሚሰካው ዊግ ነው ያረግሽው የተፎገርሽበት ደሞ ፊታችን ትንሽ ቆረጥሽ የተተኮሰ ዊግ አደረግሽ እኛንም ፕራንክ ማረግሽ ነው ይመችሽ
ስንቱ በየበረሀው እየሞተንው ለፀጉር ምንችግር አለው ፀጉር የሚያድግ ነገር ነው ነብሳቸውን በደጋጎች ጎን ያሳርፍልን በየበረሀው ለሚሞቱት እህቶቻችን 😢😢😢
😢😢😢
❤A❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ሰራሽልኝ ቃል ግን ትንሽ ተጠራጥሬአለሁ የምርሽ ቢሆን ግን በጣም ነበር የምናደድብሽ
ቃል ጥጋብ ከእግዚአብሔር ያጣላል
በትክክል
እብደት ሲጀማምር እንዲ ነው የሚያደርገው ቀበጥ ትንሽ ቆይተሽ ምን እንደምታደርጊ እናያለን ቅልል ማለት እንደዚህ ነው እንግዲ
ፀጉሮን አልተቆረጠችውም የምትሉ በላይክ❤❤❤❤
እስከመጨረሽው እይው
እውነት ቃል እግዚአብሔር መርቆ ነው የሰጠሽ እማምላክ ትባርካችሁ
ውይ ቃል ትክክለኛ እውነት የሆነ ፕራክ እንየም አብሬ ነው ፕራክ የሆንኩት ፕራኩን እናት ስሩት ይመቻችሁ
እረ ኮርጃኮነው ከውብየ
ቃልዬ እረ እዳትቆረጭ በጣም ነው የሚያምሮው በጣም ነበር የደነገጥኩት የእውነት ቆረጥሽው ብዬ
ወዶች በፀጉር ዙርያ ለምድነው እንቆረጥ ስንላቸው አይወዱም የኔ ውም በጣም ነው የሚናደደው😊😊
እኔ ከመጀመርያው ነው ያወኩት ምክንያቱም አንደኛ ፀጉር ተበጥሮ እንጂ እንደዚ ተጎንጉኖ አይቆረጥም ወጣገባ የጨበራ ተዝካር ይሆናል:: ዋናውን ፀጉር ራሷ ጎምዳ ለፊቱ ብቻ ፀጉር ቤት አትሄድም ከፊት ያለውን ፀጉር ልትሸውደን ስለማትችል ነውንጂ:: 3ኛ የተጎነጎነው አርቲፍሻል ፀጉር ድርቅ ብሎ ተቀስሯል ቁመቱም አጥሯል
አዲስ ሲለብሰዉ ጃር ማሮን መሰለ😂😂😂😂
በእውነት በጣም ነው የሸወድሽኝ ቃልዬ መጀመሪያ ታዲያ ምንድን ነው የቆረጥሽው አልገባኝም ዝርዝር እፈልጋለሁ😂😂😂
ሴት ልጅ ውበታ ፀጉራ ነው ጎበዝ ቃልየ 🥰🥰🥰
የእውነቷን መስሎኝ የቆረጠችው ወረድኩባትኮ ፈጣሪዬ ምን አይነት አርቲስት ልጅ ናት ሆሆሆሆሆሆ ወይ ቃል ለማንኛውም ይቅርታ ቃል
መጋኛ ወንዶች ተለጭው በቅባት ብሬን ከምጨርሽው ይላሉጥሩ ባሎች ደግሞ ለሚስቶቻቸው ውበት ይጨነቃሉይች አለም ዥንጉርጉር ናት😢
😂😂😂😂
እኔ ነደድ ያለኝ ግዜ ልቆርጠው ነው ብየ አስፈራራለሁ ስራት የዢ ለፀጉርሽ ይጠቅማል ያልሽውን ተጠቀሚ ይላል😂😂
አረ ቃልየ ትንሽ ረጋ በይ እንደ በፊት ምን ሁነሽ ነዉ ኣዉቃለሁ ኣዉቃለሁ የምትሉዉ ነገር በስማኣም 😢😢
ፍሪዙ ሲያምር😮😮😮 እኔም ጫፉ ተበላሽቶ ተቆርጥኩትኝ
ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል?ዋጋዋ ከቀይ ዕንቁ እጅግ ይበልጣል ብርታትንና ሞገስን ተጎናፅፋለች።መጭውን ጊዜ በደስታ ትቀበላለች።ውበት ሐሰት ነው፤ደምግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች ምሳሌ31ቃልዬ!አንቺ ልባም ሴት ነሽ።
ለመጀመሪያ ኮሜት ማርያምን በጣም ናፈቀቹኝ 22:12 ነበረ ግን ሁነት የተቋረጠች መስሎኝ ደንግጬ በትግስት እስከ መጨረሻ አይቼ ፕረንክ😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቃል ዛሬ ጌታን እውነት ነበር የመሰለኝ ስትቆርጪውም የእውነት ነው የሚመስለው ለማንኛም እኔም ፕራንክ ተደርጊያለው
እኳን ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን❤ መላእኩ ከክፉ ነገር ይጠብቀን🙏🙏🙏
ወይ ቃል እኔምተሸውጃለው ግን አድስ ከስራ ደክሞት እርቦትነውየሚመጣው ምስኪን
ቃል እንዴት አረጋሽ ነው እንደዚህ ያቀናበርሽ እኔ በጣም ነው የደነገጥኩት እውነት ❤❤❤❤❤❤❤
እውነትአይደለሥእዴ
ዋው መልዕክቱን በጣም ወደድኩ ቃልዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሰሰሰ ስትሉ 🥰🥰🥰
የምር የተቆረጥሸዉ መሰሎኝ ተናድጀ ነበር🤭ፈታት ልልህነበር
ቃልዬ ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ ግን ፀጉር ሲቆረጥ ያመኛል
ወይ ጉድ ወንዶች ለፀጉር ያላቸው ፍቅር ይገርመኛል የኔ ቢሆን አንገቴን ነበር ቀንጥሶ የሚጥለዉ 😂😂
😂😂😂
❤❤ አዲሴ ፋሺን ያልፋል ጸጎር ያድጌል አትናደድ ቃልዬ ደግሞ ሁለተኛ እንደገም ቆንጆ ነዉ ጸጉርሽ
ቃልዬ ቆጆ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤️❤️❤️
ሰራሽልኝ
@@mizela1244 ደምሪኛ
እንዴ ቃል መቼም እንደማታደርጊው ተስፋ አለኝ
እንደ እኔ እውነት መስሎት ደሙ የፈላ ቃልዬ አጠገቧ ብሆን እጣላት ነበር እንኳንም ውሸት ሆነ 😂😂❤❤❤❤❤
አውቃ ነው እንዴ😂😂😂
የኔ እንደት እደደነኩ
Yenchin coment mababee xaqamanyi enji enem damee tiktik malat jamerwo nebar qalyee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@hobsee5626 አረ በሳቅ ገደልሽኝ ደሞእኮ የእውነት የቆረጠችው ነው የሚመስለው ሰራችልን😂😂😂😂
@@maa4631 ቀላል ያናድዳል የእውነት ቢሆንማ ደግነቱ ፕራንክ ሆነ እንጂ😂😂
ወይኔ ቃልየ የፀጉር ቁርጥሽ እንዴት ያምርብሻል ቆንጆ ነሽ ይበልጥ አሳምሮሻል!!!🙏🙏🙏
ወይኔ ዛሬ ተበላሁ😂😂😂😂ቢደወውን ሳልጨርስ ኮምቸ🤣🤣🤣
የጅብ ችኩል አሉ😂😂😂😂ለምን እንደኔ መጀመሪያ ኮሜንት አታነቢም😂😂😂
ቃልየ የኔ ቆንጆ ስንት ልጆች አሏችሁመልሱልኝ ከሰው ጋር ተወራረጀነው
ስታምራ አይለያችሁ❤❤❤❤
ለምን አትላጪውም ስትፈለጊ እኛ ምን አገባን ታዲያ? ካበደ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል ላኪው።
አድስ ያጠለቀው ግዜ ጃል መሮን መሰለ😅😅😅
😂😂
እኮ😂😂😂
የባልሽን ስሜት ጠብቂ ቃልዬ እኔ ፀጉሬ ወላሂ በጣም ረጅምነው ቢከብደኝም ግን ልቆርጥአስቤነበር እናት ስትቆጣኝ ተውኩት
ማሻአላህ ተባረከላህ❤
በስደት ያለን ለእኛም እንደዚህ የምያስብልን አዳም ይስጠን ፈጣሪ አሜን በሉ
አሜን የኔ ውድ
Amen
Amen❤
አሜን 😢
ወይኔ እስከመጨረሻው ልይ ብዬ ነው እንጂ ማርያምን በጣም ነው የተናደድኩት በጣም ያስጠላል እሺ ቃል በራስሽ ፀጉር ነው የምታምሪው።
ለተማረበት ትምህረት አለው ❤ወየው ማነው ግን እንደኔ መጨረሻውን አይቶ ተመልሶ የሚየው ፖራክ እማ አልሆንም ቃልዬ 😂😂😂
@@TubeTube-vf4yb እሽ እማ❤
@@mestawetkbebe4494 ደምሪኛ
ቃልየ ምነው ዛሬ ተጃጃልሺብን ምንለማለትነው
ሰላም ላገራችን ❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤
I love you more daggy show♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አሚን ያረብ ❤❤❤❤
Ameeeen
አሚንንንን
በዳጊ አካውት ለምን ከፈታችሁ ቆይ😏😏😏
አይ ቃልዬ እኔኡኮ መጀመሪያም ጣሪጥረለዉ ከዝበፍት የናሂ እና ዉብዬ ቱሁብ ለይ አይቸለዉ ልክ እንደ አንች አሪገዉ
ሰላም ላገራችን እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልየ እና አዲስ
እዳልቆረጠችው እርግጠኛ ነበርኩ አዲስ ግን ትግስትክ በጣም ደስተኞች ይላል❤❤❤❤
እደኔ ቃልዬን እሚወዳት በላይክ ያሳየኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በቅንነት እነደማመር
@@TubeTube-vf4yb መልሽ
@@genethailu577 ደምሪኛ
❤❤እኔ
እኔ ማማየ ስወዳቸዉ❤❤
የመዳም ቅመሞች እንደኔ የመረራችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤
አሜን እህቶቼ አገራችን ሠላምያርግልን
AYZOSHU.EHUTYI.GULBTSUN.YBRKULSHU
አሜን❤❤🙏
@@jciciciufufuf8227 ❤️🇬🇭
አምን እኔም መሮኘል
ቃልየ የኔቆጆ ማነዉ እንደኔ የሚወዳት ❤❤❤❤
ትኩረት ወደ ቤተ ክርስትያን ባለ ማህተቦች እውነት ለቀልድ ሚሆን ጊዜ የለም😢😢
ትክክል
አውነት ነዉ: ግን ለእነሱንም ቪው መሆንና እኛም ትንሽ ከጭንቀት ወጣ ለማለት ይረዳናል:
ትክክል
Sejajalu nw Duqetomoche nachaw
@@etsegenet1178 ቤተክርስቲያን ቁርጡን ሳናዉቅ ምኑን ከጭንቀን ወጣነዉ?
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል እንዲሁም ለቅድስት ክርስቶስ ሰምራ እና ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዃን ደና መጣችሁ አዲስ እና ቃል
አሜን እኳን አብሮ አደርሰን ዉድ እህታችን
አሜን እኮን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን ፫እንኳን አብሮ አደርሰን
እኔ እኮ ቪዶውን ሳላይ ኮመንት ነው የማነበው😂😂😂😂 ከዛ እውነቱን በኮመንቶች አቃለሁ ኑሩልኝ ኮመቶች ❤❤❤❤
እኔ እራሱ😂
እኔም😂😂
እኔም እናዳችዉ ነኝ😅
እኔም
እኔም😂
ከአዲስ በላይ እኔ በጣም ተናደድኩብሽ ማሪያምን ወይኔ🙊
እኔ እራሱ በጣም ነው ያስጠላኚ
ተባረኩ እውነት ጥሩ ትምርት ነው በባልና ሚስት መሀል አንድ ላይ መወሠን ነው ግን መጀመሪያ አሳዝኖኝ ነበረ ፀጉርሽን ያምርብሻል ግን
ቅዱስ ሚካኤልከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች🙏
አሜን አሜን አሜን
AMYN.ZAREMIKELNAWEABTEY
@@jciciciufufuf8227 Amen
አሜን
Amennn Amennn Amennn ❤❤❤
ማርያምን ሳልጨርስ comment ልፂፊ ብዬ ከማስቀይምሽ ብዬ ነው እስከ መጨረሻ ችዬ ጠብቀ ያየሁት በጣም ተናዲጀብሽ ነበር ቃልዬ
ማነው እደኔ እነዚህን ጥዶች የሚወድ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ሁሉም ደስ የሚለው በሀገር ነው😢
ሴቶች ባሎቻችሁን ሳታስፈቅዱ ዘጉራችሁን አትቁረጡ ወንዶች ፀጉር ይወዳሉ
የለለንስ😂
@@እሙአስማዩቶብ ኢ ወላህ የለለንስ 😢😂😂
ቃልዬ ፀጉርሽ በጣም ነው ሚያምረው አትቆረጭው በነገራችን ላይ ሀይማኖታችን እራሱ አይፈቅድም ሴት ልጅ ፀጉራን እንድትቆርጥ አይፈቅድም በዛላይ አዲስ ፍቅር ሲዝም ነው የመሰልከው
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን
Ameen ❤
ኤሜንንንንን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen 🙏
amene amene amene
ዉይ ቃል ተሳክቶልሻል ፕራንኩ ተናድጄ ነበር አንቺ በተፈጥሮሽ ዉብ ነሽ ይመችሽ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤
ፕራንክ ሚባል ነገር ጠላሁ 🤔❤️ ቃልዬ ልጠላሽ ጫፍ ደርሽ ነበረ 😂😂😂😂😂
የኔ ቢጤ ስደተኞች መልካም ባል ይስጣችሁ❤
እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ
የሱፍራ አሰራር ተማሩ🎉ሴቶችዬ❤
አሜን😂😂😂❤❤❤
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤️❤️❤️
Hi
አሜን
አሜን
ቃልዬ እኔም ተሸወድኩኝ በስመአብ እውነት ነበር የመሰለኝ 😂🤣አዲስ ግን ኢትዮጵያዊ ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገው ነውተባረክ 🙏 ሴት ልጅ ደርባባ ቆንጆ ስትሆን ደስ ይላል እኔም መቆራረጥ አልወድም 😂👍👍
የምር ቃልየ ፀጉርሽን እንኳን አድስ እኔም እወድልሻለው ለመቆረጥ ባታስቢ ይመረጣል
በቅንነት እነደማመር
ቃልዬ ስትቆርጪ ጀምሮ ዊግ እየቆረጥሽ እንደሆነ አውቂያለው።ኮፍያው ደግሞ በጣም ያስታውቃል። አዲስ ኘራንክ ከተደረገ ይበቃል!!!!
1ኛ ነኝ የቃልዬ ወዳጆች like አድርጉኝ 💎
ዛሬ እኮ ቀኑ 12 ነው ቅዱስ ሚካኤል አባታችን ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ሚካኤል ያሰባቹትን ያሳካላቹ 🙏🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜንንን አሜንንን አሜንንንን
አሜን ያሰብኩት የኔ ከባድ ነዉ
@@Furtuna40 አይዞሽ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ሁሉ በርሱ ይሆናል ያሰብሽው ፈጣሪ ይሙላልሽ ለሁላችንም ያስበን ፈጣሪ
😂😂😂 እንዴኔ የተሸወዳችሁ እጁ ወደላይ😂😂😂😂😂😂
ቀላል ተሸወድን😂😂😂
ኮሜንት ነገረኝ እኔም ተናድጀ ነበር
ቀላል ተሸወድን
እኔ 😂😂😂😂
እኔ😅😅😅
የሴት ልጅ ወበቷ ፅጉሯ ነው ይባላል እኔም ጥርጠሬ ነበር ፀጉርሽ እድልሆነ 👍🏻የኔ ቆንጆ ቃልዬ 😍😍😍
ፕራንክ ነዉ አይደለም እያልኩ ነዉ ተናድንጄ ነበር እያየሁት የነበረዉ እንኳን ፕራንክ ሆነ🎉🎉🎉
ቃልየ ማሪያምን እኔ እራሱ ደንግጫለሁ ሁለኛ እንዳትቆርጭ ቻፉን ደሞ ሌላሰው ፍትሽ አበትርሽው ነው እኩል መቆርጥ ያለበት ለማንቻውም ደንግጨ ነበር😢❤
አድዬ የኒመልካም በእውነት አድስ ሲቆዝም አብሬ መቆዘሜ ❤❤❤ቃልዬ ተይ አታገላችው 😅😅😅
ቃልየ ቆንጆ ውብ ሴት የአዲስ ደስታ ❤❤
ሠላም ለሠው ዘር በመሉ ሀገራችንን ሠላም ያድርግል መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ🙏
ደምሪኛዋ🎉🎉
እኔም በጣም አዘንኩ ቃልየ ግን ፕሮንክ ተደረጉኩ፣፣ግን አይምርም ነበር ፣የራስሽ የሞራል
😢😢ውይ ቃል ጭካኔሽ እኔ ፀጉሬን ልቆርጠው አደለም ሳበጥር ለሚወጣው እራሱ ያሳዝነኛል ❤❤❤በተለይ እየረዘመ ሲሄድ እንደ ልጅ ያሳሳኝ ጀመር
እኔም ባለፈው እየተበጣጠስ እኩል እንድሆን ብየ የቃልየን የሚያክል ቆርጨ እርፍ በጣም አዘንኩ አሁን እያደገ ነው😢
@@ሀሊማነኝከወደወሎ ውዴ የተበጣጠሰ ፀጉር ሲቆረጥ ያድጋል ሚሉት ውሸት ነው ስራዬ ብለሽ ተንከባከቢው እንጂ አትቁረጪው ስታበጥሪ ውሃ ርጭተሽ አበጥሪ ብዙ እንዳይሰባበር
@@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ ዉድ ለኔ አንድ በይኛ ፀጉር በጣም እየተነቀቀለ ወይም በጣም የተዘበበር ነዉ ምን ይሸለኛ እስቲ በበቀደም ጫፊን ቆርጥኩት ግን ባስበት እንጂ😢
@@fateiyahamza6072 አትቁረጪው ውዴ በሳምንት አንዴ ታጠቢው በእርጥቡ ቅሉን ፈሳሽ ቅባት ዘለላውን የጭቃ እየቀባሽ 4 ቦታ ስሪው በ 3ኛው ቀን ፈተሽ አበጥሪውና እዛው እንደገና ስሪው በዛ ለውጥ ካላየሽ ውስጥሽ ሚያስጨንቅሽ ነገር ካለ ቀንሺ ዬኔ ፀጉር መንታ፣ደረቅ፣ብዙ ፣በዛ ለይ ይሰባበር ነበር አሁን ትኩረት ስሰጠው ተስተካከለ
@@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ እሺ የኔ መልኳም አመስግናለሁ እኔ በጣም አልከበከበዉም ጫቃ ቅባት ስቀባ ፎሮፍሪ የለቅብኛ እሰቲ እሞክራለሁ እንዳልሸኛ
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ብአል አደረሳችሁ እኔ መጀመርያውኑ ተጠርጥረዋል ለምን ጥቁር ነው የቃል ፀጉር አይመስልም የራስሽ ያምራል በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ
በቅንነት እነደማመር
ከነ ናሂ ጋር አብራቹ ስሩልን
እኮ የኔም ሀሳብ ነው ናሂየ የኔ ጨዋ❤❤
Sijemir kenesu tekorjo new😁
@@tsedeyzelalem808 በቅንነት እነደማመር
እውነት ተናድጄ ነበር እውነት መስሎኝ ነበር እንካንም አልተቆረጥሽ ጀግና ነሽ ተሳክቶልሻል
አንተን ብቻአደለም እኛንም ፍራንክ አርጋናለች ቃልየ ❣️❤❤❤
ፍራንክ አይባልም ፕራንክ በይ😂❤
@@medinamohammed9813 😂😂😂😂😂
@@medinamohammed9813 ምነው አራዳነኝ አልሽ 🤣🤣
የእውነት ኮሜን አይቼ ቪዲዮውን ማየት አልወድም እና የእወነት መስሎኝ አምኜሽ ነበር ጉድ ሰራሽኝ😅😅❤ እና በርግጥ ቁርጡም ያምርብሻል ሴታሴት አድርጎሻል ግን ማን እንደራሱ እውነት ግን በጣም ነበር ያሳመንሽን በተለይ ከቆረጥሽው ቡሃላ እጥር ሲል ደንገጬ ነበር ለሁሉም የሌላ ቢዶ ሰው ይበለን❤
ፀጉሮን አልተቆረጠችውም የምትሉ ❤❤❤
እና ?
😭😭😭❤️❤️
😭😭😭❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷
😅😅😅እንዴ ዳፍት አለብሽዴ
@@hamahyy7178 እኮ😂😂😂
ቃሊ በጣም ነው ያኮረፍኩሽ እደኔ ያኮረፈ ካለ ስሜቱን መግለፅ የችላል በ 👍 ገን አለመሆኑ ደስ የላል በትቆርጪው ኖረ.......❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ቃልየ ❤ሰራሽልን 😢😢መታገስ ዋጋ አለው እውነት ነው ብየ ተመስጨ ማየቴ
ማርያምን ፕራንክ አረግሽኝ ቃል የምር እንደት እንደት ተናደድኩ😊
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
صلى الله عليه وسلم
ስሎሏህአለይ ወሰለም🌹🌹
@@haseenath7539 ደምሪኛ
@@DDd-op5tz ደምሪኛ
@@fatumawase እሽ ውዴ ኢንሻአላህ
ቃልዬ እኔ ገምቼ ነበር አውቀሽ እንደሆነ ግን እንዳትቆረጪ አያምርብሽም
😂😂😂😂😂አዲስ ፀጉሩን ሲያረግ የኛን ቤት ህዱ ሹፌር መሰለ 😂😂😂😂ቃልዬ ግን ሰራሽልን
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😃😃😃
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃልየ የኔ ውድ❤❤❤❤
አይይይ ኮመተች 😂😂😂አረ እስከመጨረሻው እዩ አልተኮረጠችም በጣም ነው የምታስቁት ጎበዞች አይ ወደቀ ሲሏችሁ ተሰበረ ነው የምትሉት ያልተረጋገጡ ወሬወች እየያዝን ነው ሀገር የምናባላው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እንደ እናንተ አይነት ትዳር ይስጠን
ቃልዬ የሚገርም ኘራንክ ነው በጣም ሸውደሽኛል 😂😂😂
ኮሜት ባላነብ ኖሮ ወላሂ እውነት መስሎኝ ደግጨ ነበር እኔ እንኳን ልቆረጠው ሳበጥርሲነቃቀል እንዴት እደምናዴድ 😂😢
እንደኔ እኔም ኮሜንት አንብቤ ተረዳዉ😂😂😂😂😂
ካካካካካ አዲስ አንተ ላይ ቃልዬ ግን የሰራሽው ዋውውው ነው ሰላማችሁ ይብዛ መቼም እንዳትቆረጭው።
እፍፍፍ እውነት መስሎኝ ደንግጨ ነበር😥 እንኳን ፕራንክ ሆነ👍ይመቻቹ ውዶችየ❤😘
እኔም ብጣም ፈሪች ነበረ😢
ደሞ የእውነት መሰሎኝ እኔም ልቆረጥ መወሰኔ ማርያምን እኔም ልቆረጥ ነበር አናደድሸኝ ቃልዬ
ፍቅራችሁ ለዘለአለም ይኑር❤❤❤❤❤
ቃልዬ የኔ ውብ ሁሉም ያምርብሻል ግን አትቁርጭው ውዴ ትልቅ ትምርት ነው ያስተላለፍቹውት❤🙏
ስትቆርጭው ተሳቅቄ ነበር ያየሁት ማርያምን. እንኳንም ፕራንክ ሆነ ሆ😊😅😅
ቃል የሚሰካው ዊግ ነው ያረግሽው የተፎገርሽበት ደሞ ፊታችን ትንሽ ቆረጥሽ የተተኮሰ ዊግ አደረግሽ እኛንም ፕራንክ ማረግሽ ነው ይመችሽ
ስንቱ በየበረሀው እየሞተንው ለፀጉር ምንችግር አለው ፀጉር የሚያድግ ነገር ነው ነብሳቸውን በደጋጎች ጎን ያሳርፍልን በየበረሀው ለሚሞቱት እህቶቻችን 😢😢😢
😢😢😢
❤A❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ሰራሽልኝ ቃል ግን ትንሽ ተጠራጥሬአለሁ የምርሽ ቢሆን ግን በጣም ነበር የምናደድብሽ
ቃል ጥጋብ ከእግዚአብሔር ያጣላል
በቅንነት እነደማመር
በትክክል
እብደት ሲጀማምር እንዲ ነው የሚያደርገው ቀበጥ ትንሽ ቆይተሽ ምን እንደምታደርጊ እናያለን ቅልል ማለት እንደዚህ ነው እንግዲ
ፀጉሮን አልተቆረጠችውም የምትሉ በላይክ❤❤❤❤
እስከመጨረሽው እይው
እውነት ቃል እግዚአብሔር መርቆ ነው የሰጠሽ እማምላክ ትባርካችሁ
ውይ ቃል ትክክለኛ እውነት የሆነ ፕራክ እንየም አብሬ ነው ፕራክ የሆንኩት ፕራኩን እናት ስሩት ይመቻችሁ
እረ ኮርጃኮነው ከውብየ
ቃልዬ እረ እዳትቆረጭ በጣም ነው የሚያምሮው በጣም ነበር የደነገጥኩት የእውነት ቆረጥሽው ብዬ
ወዶች በፀጉር ዙርያ ለምድነው እንቆረጥ ስንላቸው አይወዱም የኔ ውም በጣም ነው የሚናደደው😊😊
እኔ ከመጀመርያው ነው ያወኩት ምክንያቱም አንደኛ ፀጉር ተበጥሮ እንጂ እንደዚ ተጎንጉኖ አይቆረጥም ወጣገባ የጨበራ ተዝካር ይሆናል:: ዋናውን ፀጉር ራሷ ጎምዳ ለፊቱ ብቻ ፀጉር ቤት አትሄድም ከፊት ያለውን ፀጉር ልትሸውደን ስለማትችል ነውንጂ:: 3ኛ የተጎነጎነው አርቲፍሻል ፀጉር ድርቅ ብሎ ተቀስሯል ቁመቱም አጥሯል
አዲስ ሲለብሰዉ ጃር ማሮን መሰለ😂😂😂😂
በእውነት በጣም ነው የሸወድሽኝ ቃልዬ መጀመሪያ ታዲያ ምንድን ነው የቆረጥሽው አልገባኝም ዝርዝር እፈልጋለሁ😂😂😂
ሴት ልጅ ውበታ ፀጉራ ነው ጎበዝ ቃልየ 🥰🥰🥰
የእውነቷን መስሎኝ የቆረጠችው ወረድኩባትኮ ፈጣሪዬ ምን አይነት አርቲስት ልጅ ናት ሆሆሆሆሆሆ ወይ ቃል ለማንኛውም ይቅርታ ቃል
መጋኛ ወንዶች ተለጭው በቅባት ብሬን ከምጨርሽው ይላሉ
ጥሩ ባሎች ደግሞ ለሚስቶቻቸው ውበት ይጨነቃሉ
ይች አለም ዥንጉርጉር ናት😢
😂😂😂😂
እኔ ነደድ ያለኝ ግዜ ልቆርጠው ነው ብየ አስፈራራለሁ ስራት የዢ ለፀጉርሽ ይጠቅማል ያልሽውን ተጠቀሚ ይላል😂😂
አረ ቃልየ ትንሽ ረጋ በይ እንደ በፊት ምን ሁነሽ ነዉ ኣዉቃለሁ ኣዉቃለሁ የምትሉዉ ነገር በስማኣም 😢😢
ፍሪዙ ሲያምር😮😮😮 እኔም ጫፉ ተበላሽቶ ተቆርጥኩትኝ
ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል?ዋጋዋ ከቀይ ዕንቁ እጅግ ይበልጣል ብርታትንና ሞገስን ተጎናፅፋለች።መጭውን ጊዜ በደስታ ትቀበላለች።ውበት ሐሰት ነው፤ደምግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች
ምሳሌ31
ቃልዬ!አንቺ ልባም ሴት ነሽ።
ለመጀመሪያ ኮሜት ማርያምን በጣም ናፈቀቹኝ 22:12 ነበረ ግን ሁነት የተቋረጠች መስሎኝ ደንግጬ በትግስት እስከ መጨረሻ አይቼ ፕረንክ😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቃል ዛሬ ጌታን እውነት ነበር የመሰለኝ ስትቆርጪውም የእውነት ነው የሚመስለው ለማንኛም እኔም ፕራንክ ተደርጊያለው
እኳን ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን❤ መላእኩ ከክፉ ነገር ይጠብቀን🙏🙏🙏
በቅንነት እነደማመር
ወይ ቃል እኔምተሸውጃለው ግን አድስ ከስራ ደክሞት እርቦትነውየሚመጣው ምስኪን
ቃል እንዴት አረጋሽ ነው እንደዚህ ያቀናበርሽ እኔ በጣም ነው የደነገጥኩት እውነት ❤❤❤❤❤❤❤
እውነትአይደለሥእዴ
ዋው መልዕክቱን በጣም ወደድኩ ቃልዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሰሰሰ ስትሉ 🥰🥰🥰
የምር የተቆረጥሸዉ መሰሎኝ ተናድጀ ነበር🤭ፈታት ልልህነበር
ቃልዬ ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ ግን ፀጉር ሲቆረጥ ያመኛል
ወይ ጉድ ወንዶች ለፀጉር ያላቸው ፍቅር ይገርመኛል የኔ ቢሆን አንገቴን ነበር ቀንጥሶ የሚጥለዉ 😂😂
😂😂😂
❤❤ አዲሴ ፋሺን ያልፋል ጸጎር ያድጌል አትናደድ ቃልዬ ደግሞ ሁለተኛ እንደገም ቆንጆ ነዉ ጸጉርሽ
ቃልዬ ቆጆ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤️❤️❤️
ሰራሽልኝ
@@mizela1244 ደምሪኛ
እንዴ ቃል መቼም እንደማታደርጊው ተስፋ አለኝ
እንደ እኔ እውነት መስሎት ደሙ የፈላ ቃልዬ አጠገቧ ብሆን እጣላት ነበር እንኳንም ውሸት ሆነ 😂😂❤❤❤❤❤
አውቃ ነው እንዴ😂😂😂
የኔ እንደት እደደነኩ
Yenchin coment mababee xaqamanyi enji enem damee tiktik malat jamerwo nebar qalyee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@hobsee5626 አረ በሳቅ ገደልሽኝ ደሞእኮ የእውነት የቆረጠችው ነው የሚመስለው ሰራችልን😂😂😂😂
@@maa4631 ቀላል ያናድዳል የእውነት ቢሆንማ ደግነቱ ፕራንክ ሆነ እንጂ😂😂
ወይኔ ቃልየ የፀጉር ቁርጥሽ እንዴት ያምርብሻል ቆንጆ ነሽ ይበልጥ አሳምሮሻል!!!🙏🙏🙏
ወይኔ ዛሬ ተበላሁ😂😂😂😂ቢደወውን ሳልጨርስ ኮምቸ🤣🤣🤣
የጅብ ችኩል አሉ😂😂😂😂ለምን እንደኔ መጀመሪያ ኮሜንት አታነቢም😂😂😂
ቃልየ የኔ ቆንጆ ስንት ልጆች አሏችሁ
መልሱልኝ ከሰው ጋር ተወራረጀነው