Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ እንዲሁም አልጋ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻 አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅOur website www.kalfurniture.com/ ቤሪ መጋረጃ 091 111 6106
❤❤❤❤ሜሎና በላት በናት ሄኒ የማርያም መቀነት ማለት ነው
በቅድስ ሚካኤል ቀን ስለተወለደች ሚካኤላ ሔኖክ ወይም ትንቢተ ሔኖክ ብትላት ።
ቅናተኛ ወይ ምቀኝነት
❤❤❤wowww❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ኢንሻአላህ አንድ ቀን ማሚን ሰፕራይዝ ተደርግልኛለህ
እንኳን ለእናታችን ለንፅህተ ንፁሀን ለቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ወረሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ
ኤልየ ደምርኝ❤
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
Amen Amen Amen
@@ሰኒሓበሻዊትደመርኩሸ ደምሪኝ❤
አሜንንን
ፂ እኮ የታላቅ ወንድማቸው ሚስት ናት ለታናናሾቹ ተምሳሌት ሚስት ናት እርጋታዋ ትህትናዋ ደሥ ሲለኝ❤❤❤❤❤❤
እዚህ ቤትኮ ደስታ ፍቅር ሠላም ኧር ምን ተገልጾ ያልቃ በጣም ብዙ ደስታ የበዛበት ቤ ደስ የምትሉ ወንድማማቾች ኡፍፍፍስታስቀኑ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ መላ ቤተሰቡን
እንኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳቺሁ እመቤቴ ማርያም ከክፉትጠብቃችሁ
አሜን እሜን እሜን 🙏🙏🙏
አሜን❤
እንኳን ማርያም ማረችሸ ነፂ እንኳን ደስ አላችሁ ነፂ ሴት ጥግ ይገባሻል የኔ እህት❤❤❤ የእውነት ሔኖክ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🙏❤❤❤
ውይ እዮብ አላስወራም አላቸው😂😂😂😂
ደምርኝ እህቴ❤
ይገባታል 5 ልጅ ቀልድ አደለም ዳይመንድ ብገዛላት አይቆጭም ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት ምርጥ ሴት ናት በፍቅር ኑሩበት ሴትልጅ ገዲያም ናት ብዙ ለውጥ አለ ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ነጺ የምርጥ ሴት ጥግ ይገባሻል በእውነት ሴት ልጅ መውለድ ትልቅ በረከት አላት❤❤❤❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እንኳን ደሳላችሁ በሏቸው ፍቅር የሆኑ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው ይለያሉ ወድማማቾቹ ፈጣሪ ይባርክላችሁ
አለም ደስታ የምታዩበት ቤት ይሁንላችሁ❤❤❤❤የኔ ውዶች ነፍፍ አመት ኑሩ ደስ የምትሉ ቤተሰብናችሁ❤❤❤❤
በጣም የሚገርመኝ የአንዳንድ ሰገጤዋች ኮመንት ነው ሰውን ተረጋጋ እንደ ወንድምህ ሁን እንደ እህትሽ ሁኝ የምትሉ ፋራ መሀይሞች ታስቁኛላችሁ😂😂😂😂 ሰው የተለያየ ተፈጥሮ አለው አንድ ዝም ያለሲሆ ሌላኛው ደግሞ መጫውት ይወዳል መናገር ይችልበታል(outspoken person) ይባላል ምንድነው ችግሩ ይሄ እኮ የእግዚአብሔር ታላቅ ስጦታነው እናት ማን ስለሆናችሁ ነው ሰውን ተረጋጋ ቀስበል ዝምበል እያላችሁ መካሪ የሆናችሁት ይሄ የቅናት መንፈስ ይባላል ምን ይደረግ አዳሜ እንዳትናገሪ እየተባልሽ ተኮርኩመሽ የመናገር መብትሽ ተገፎ ጏዳውስጥ አድገሽ እዝህ መታቹ የሰውን የማውራት መብት ለማገድ ትሞክራላችሁ አረ ስንት መሀይም ፋራ አለ በጌታ ወደዛ ወለ በሉ ንቁ ነውር እና እውቀት እወቁ ጅል😂😂😂😂
💯👍👍👍❤️thank you 🥰🥰🥰
@ 👍👍👍👍👍
Ewunet new sewu erasune new mehone yemichelewu beka endezi ayenetune comment akumu ebakachiwu
ሁሉም ወዲማማቾች ለሴትልጂ ያለቸዉ ፍቅር አሰጣጥ ክብር ይለያልሴቶቹም ሁላቸዉም እህት አማማች ይመስላሉ ፀባያቸዉ ስርአት አቸዉ ❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ፂዬ ሄኖክ መልከም ባል ነህ አራስ ቤት ሆና ባለቤትህ እንዱህ ስላስደሰትካት ክብር ይገባሃል!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow wow wow አዲስዬ interior design ብትሰራም perfect ነው እዮባ ምርጥ video full package ይሆናል በርቱ❤🎉❤🎉❤🎉
ዋው እናንተ ምን አይነት ሰዎች ወንድማሞች ሰቶችም ምን አይነት ምስቶች እንደሆናችሁ አይቶ መገመት ይቻላል እና ኢ/ር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ረዱ እዮብ እናንቴም ለዝህ ክብር እንድያበቃችሁ መልካም ምኞቴ ነው በተሰቦቻችሁምንም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ይህ ሁሉ የእነሱ ፍሬ ነው እና ዋውውውውውው ቃል የለኝም
እናተ የፍቅር ተምሣሌቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በጣምነው የሚያሥቀናው ፍቅራቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት እኔ በእነዚህ ቤት ያየሁት ነገር ብኖር እሱንም በዚህ ዘመን የወንድማማቾች ማወደድ የለበት ቤት በእውነት የክርስቶስ ልብ የለበት ቤት እነዚህን አየሁ በርቱ ፍቅረቹሁ ያስቀናል እግዚአብሔር ይበርከቹሁ በተለይ ምራቶች ፍቅረቹሁ እፍፍፍ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
እዮብ ቀደም ቀደም አትበል ታላቅህን አክብር ሄኒ ሚስትህን የትም ቦታ ሆነህ ስትጠራት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ❤
እንኳን ደስ አላቹ ፂዮን እና ሔኖክ ስታምሩ እውነት በፍቅር ኡርጁ❤❤😊
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ ሔን እንፂ❤❤❤🎉🎉🎉
Wowe,betame,dese,telslche,abela,s,tefa,ametete,betref,enewadachehaen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ ፂ እና ሄኒ❤❤❤ በፍቅር በደስታ ኑሩበት ሲያምር እዮባ ዛሬ አፍ ለቆበታል😂😂😂 ጌታ ሆይ እኔንም ከስደት ህይወት አውተህ የራሴ የምለው ነገር ስጠኝ ደክሞኛል እፍፍ😢😢😢
ተባረኩ መላው ቤተሰብ ፍቅራችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል ታስቀናላችሁ ዘራችሁ ይባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እንኳን ማርያም ማረችሽ ነፂ እንኳን ደስ አላችሁ
ቃልዬም thank you መባል ነበረባት ሌላ ቪዲዮ ሰርታቹ አመስግኗትና አሳዩኝ እንኳን ደስ አለሽ ፂዬ
ተወዳጅ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያስፋችሁ አዲስዬ እመብርሃን በመዝሙር የምታመሰግናት አሁንም ትርዳህ ከፍ በል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሄኒ ቆንጆ ቤት ነው ነፂ እድለኛ ነሽ ሄኒ በጣም መልካም ሰው ነው ትዳራችሁንፈጣሪ ይባርክላችሁ❤
በጣም ደስ የሚል ነውቃል ፈርኒቸር አኑደኛ ስመጣ ለቤቴ አዛለው አይቼ❤❤በጣም ደስ የምትሉ ፉሚሊ ከቁጥር አያጉላችው ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤
እኩል ኖሩህ አይቀር የምር ሲያምርእግዚአብሔር በእድሜና በጤና የምኖሩበት ያርግላችሁ በርታ አዲስ 🥰🥰🥰
ምርጥ ቤተሰብ ደስ ስትሉ ❤❤❤እንኳን ደስ አላቹ ሔን እና ፂ
እዉይ የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እዮብ የኔ ቀልቃላ ኧረ ያውሩበት😂😂😂እንኳን ደስ አላችሁ ሄኒየ ክንደ ወንድም ጋሸ❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አለሽ ጺ በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃል እና አዲስ ትለያላችሁ ለወድሞቻችሁ ደስታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን ደስ አላቹ ፂ እና ሔኒ❤❤❤❤❤❤ እኳን ለዚ አበቃቹ
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረጋችሁት በዛውም ማስታወቂያ ለቃል ፈርኒቸር ጥሩ ሠርታችኋል። ተባረኩ ሚስትን እንዲህ መከባከብ ሲያንስባት እንጂ አይበዛባትም።
የዚህን ቤት ፍቅር ሰላም እግዚአብሔር ይባረክ በእውነት ❤❤ድንግል ማሪያም ትጠበችሁ ❤ትልቀ ነገር ነዉ የምታስተምሩን
ደምሪኝ😢 ዉዴ እ
እግዚአብሔር ሴት ስለስጠህ ስጦታ ሄኖት ብትባል ደስ ይለኛል የተስማማቹ ላይክ አርጉ❤❤❤❤❤
ዋው እኳን ደስ አላችሁ ሄኒ እና ፂ የሰላም የፍቅር የበረከት ቤት ይሁንላችሁ ❤እኛም እናሰራ ድርቨሪ በእናንተ ይሁንልን ሰምታችኋል ሄኒ አድርስልን ለቃል ፈርኒቸር ❤
ሔመን በሏት የእመቤታችን የዘር ሀረግ የተፃፈ አንብቤ ነዉ መዝሙረ ዳዊት ላይ ይሁን የእመቤታችን ድርሳንዋ ላይ ጠፋብኝ የት ላይ እንዳለ እናንተም ከኦዲየንስም ያነበበ መናገር ይችላል እኔ ሴት የሚወልዱ የተዋህዶ ልጆች ከእመቤታችን የዘር ሀረግ ዉስጥ ቢሰይሙ እመኛለሁ እንኳን ደስ አላችሁ
እዮብ ተረጋጋ ለዛ የሌለው ቀልድ 😮አላሶራ አላቸው እኮ ትግስቱን ይስጠኝ የምን መንቀልቀል ነው ሲቀጥል ሄንዬ መልካም ሰው ከነባለቤትክ የተረጋጋክ ተባረክ አዲስዬ ከቀልድክ ቁምነገር ስታወራ ደስ ትላለክ ባጠቃላይ ሁላቹንም እወዳቹዋለው እዮቤ የመጨረሻ ልጅ ቀበጥ 😅😅
በቤተሰብ መሀል ምን አገባቹህ ሁሉም የራሡ ተፀጥኦ አለው
አንኳን ደሰ አላቹ ፂዮን አና ሔኖክ ሰታምሩ አውነት በፍቅአርጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
You guys, you're the best!!!🎉❤and happy family, you're impressed me. wow, beautiful family-friendly.Happy Holidays.
What a blessed family heni may God bless you am always watching you proudly God bless the whole family 🙏🙏🙏🙏
🎉🎉🎉🎉 ሄኒዬ በበረከት ስለተሞላች በረከት ይዛ ስለ መጣች ብሩክታዊት ሄኖክ ብትባል።❤❤❤❤❤
አሪፍ ነው የምራል ኢዮብ እባክህ ምላስህን እስኪያልብህ አትለፍልፍ አድክም።
ውይይይ በጣም ነው ደስ የምትሉት ሒኒና ነፂ በጣም የተረጋጋችሁ ናችሀ ቤታችሁ ሲያምር ኪዳነምህረት ንግስቷን ታሳድግላችሁ
አረ እግዚአብሔር እድሜና ጤና የሰጣቸው እናንተም ትለየለቹ ያሁነት ፍቅር ፍቅር ይሆነቹ ቤተሰብ ነቸወ እርሰ በረሳችሁ ይከበበረሉ እግዚአብሔር ፍቅርቹን ይብዛለችሁ❤❤❤❤❤❤
ፂዬ ይገባሻል ማርያምን እንኳን ደስ አለሽ😊
Congrajulatio Tis Heni Egzyabher Yebarkachu I dont Have Any Word Ene Addis Kal Redu Blessed I Wish More More.............💞💞💞💞💞💞💞
ደስ ስትሉ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤❤❤
እኔ በህውቴ እንደዝህ ቤት ፍቅር እይች አላቅም ከዝህ በላይ ፍቅራችሁ ስላማችሁ ይብዛ ቤት ዘመዳችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤
ልዩ ቤተሰብ ፍቅራችሁ ልዩ ነው ቤታችሁ ልዩ ነው ምርጥ የሶፋው ዲዛይን ዋው ሳየው ፈዝዤ ነዎ የቀረሁት ማች የሚያደረግ ከጤሬጴዛው ጋር በጣም ነው የማደንቃችሁ አመራረጣችሁ የፈርንቸር አቀማመጥ ተሳክቶላችኣል ስንት ነው ጠቅላላ ዋጋ ው በርቱ ፍቅራችሁም ይቀጥል
ዋዉ የኔ ዉዶች የዚክቤት ፍቅር ደስሲለኝኮ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እዮብ እንዴት ትጨንቃለለክ አረ እረጋ በል እንደ ወንድሞች እረጋ በል ታናሽ ነክ አዳማጭ ሁን ሰዉ ሲያወራ እየተጣጣክ አላሶራ አልካቸዉ ፂዬ የኔ ሴት ❤❤❤
ምን አገባሽ በጥራቃ አትበጥረቃ የቤቱ ድምቀት ነው ይሄ ቅናት ነው ፋራ
@loveethiopia9901 እበት አባሽ ብዬ ዘልዛላ ቦርኮ ማን አባሽ ጠራሽ ዶማ ሂጂ ይደክልሽ ምኖ አሬ ነገር ናት ደግሜ ነግረዋለዉ እየመረራቹዉ ዋጡት እጭጭ ግልገል ብየዋለዉ ምን አባሽ ታመጪ ቱሀንKKKKK
እነሱ ይዋደዳሉ ደሞ ለቀልድ ነዉ የቤቱ ድምቀት ነዉ የመጨረሻ ልጅ ስለሆነ ነዉ
@@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል አይ አንቺ ሸሌ ምነው ባላገር እኮ ደፋር ነው እንደአንቺ አይነቱ ዥልጥ ጥርብ መሀይም የማንንም ቂጥ ላሽ የስድብ ዲግሪ ያለው ሰው አስተዳደጉን ያሳያል አባትሽ እናትሽን ሲሰድብ እያየሽ አድገሽ ተሳዳቢ ብትሆኝ አይገርምም አንቺ በውንድምሽ ተነፍተሻል መሰለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቃልዬ የኔ ሴት❤❤❤
Beautiful Family ደስ ሲሉ❤
አዲስ ተባረክ ሁላችሁም ተባረኩ እንዲሁም ጓደኛው አፈወርቅ ተባረክ❤
በጣም ያምራል T & H lijochahihu bedesta yeborkubet 💞🌹❤️
❤❤❤🎉🎉🎉
ዋዉ ሲያምር በአላህ ከልቤ ነዉ የምወዳችሁ የማከብራችሁ ኑሩልኝ ፈገግታዎቸ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ግን እስኪ ደምሩኝ አይከፈልበት አበረታቱኝ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Wow, that's very nice 👌 well done❤ beautiful. Just on time for Christmas 🎄
ዋው በጣም ያምራል ጺ ሄኒ ፈጣሪ ሁሌም ያስደስታቹ❤❤❤
ማሻ አላህ ሂኔ ምርጥ የዋህ ጥሩ ልብ አለህ እውነት አላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
ውውውው በጣም ይምርል ብትል የአዲስ ሱፋ በጣም ይምርል አዲስ ።ጉበዝ በራታህ
በጣም ያምራል ቤት ለቦሳ ብለና ሄኒ እቦሳ ሰሮ በለን በጣም ውደነዋል እግዚአብሔር ይመስገን ሚጣዪ ትልቅ በረከት ይዛ መታለች ያሳድግልህ በረከት የሞላበት ቤት ❤❤❤wow ብለናል bro ጺዪ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
የዚህ ቤተሠብ ፍቅር ይለያል ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Yefikerachu wetet ena yegezabeher mebarek new egzabeher yemesegen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
እንኳንደሥ አላችሁ በሠላም በጤና ተረጂም እድሜጋ እምትኖሩበት ያርግለችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ቅማሞቼ የዚቤት ፍቅር በራካት ለኛም ይድራሰን ጉሉ አሚን 😌👍😘😘😘😊😊
አሜን
ኣሜን ደምርኝ እህቴ
ያንች ኮሜንት የሌለበት ቤት የለም አኡዙቢላህ ካልፃፍሽ እጅሽን ይበላሻል 🤔
አሚን ለሁላችን እነሱንም አላህ ይጨምርላቸው
WOWO Qalikifichari iji hinbaraki hulachu izaberi fiqarachu hinbizachu banat baxami idasimilinoo0❤❤❤❤❤❤
ፍቂር የሆናችሁ ቤታሳብ ባጣም ነው ምታምሩት 🎉🎉🎉🎉🎉❤
እዮባ አታስቸግር ቀለበት አርገካል እኮ በቃ እንደነሱ ተረጋጋ 😂😂😂😂እዮባ የሆነ ነገርክ ተቀየረብኝ ምንድነው ፂምክን ነው መሰለኝ
😂😂😂
እንካን ደስ አላቹ ምርጥ ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ❤
❤❤❤እኔ ለእናንተ ቃላት ያጥረኛል በጣም ነዉ ደስ ምትሉት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ወልዳችሁ ከብዳችሁ የምትኖሩበት ያርጋችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እቃዎቹ በጣም ያምራሉ ከለሩ ዲዛይናቸውንም ወድጄዋለሁ እዮባ ግን ታላላቆችህ ሲያወሩ ለማዳመጥ ሞክር
Beka be Eyob mknyat videowun mayet alchalnem yastelal tergaga eshi
ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ፍቂራቹ ያብዛላቹ 🥰🥰🥰
እንኳን ደስ አለሽ ፂ እድሜ ይስጥህ ሄኒ 🎉🎉🎉
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ሲምር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሶፍዉ
egeabahr.yalem.bat.yaregelachew.betam.yemerale.waw.hanok.gobez.bereta.netsiye.ekan.des.alesh.❤❤❤❤❤❤
Very lucky lady !🙏🙏🙏🙏
ሶልያና በሏት ስሟን❤❤❤❤❤
Wow beautiful family ❤❤❤❤
Mashaallah mashaallah tabarakaa ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉yeene kojoo higabashali
❤❤❤❤😢😢😢
Wwwooooo yenee widochii baa unet baxam gobazoch nachuu faxary idmee inaa xenaa ysxachuu❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኮን ደስ አላችሁ የነሄኖክን ልጅ ስማ (አብጌል ሄኖክ ቢሆን ደስ ይለኛል. ።አለዛ ደሞ ኦልቪያ ሄኖክ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድሮ ባወቅካችሁእላለው።።።
ፍቅር በፍቅር የሆኑ ልዩ ቤተሰብ ዘራቹሁ ይብዛ በእውነት ❤❤❤
እንዳው ደስ ስትሉ ቤተሰብ ❤❤❤❤🎉
በደስታ በፍቅር ኑሩበት ❤❤❤❤❤❤ሴት ልጅ ሲመጣ ብዙ በረከት ተከትሎ ይመጣል ❤❤❤
kaliye ijachu yibarek❤❤❤❤❤
ያምራል ልዩ ነው ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ
ፂየ እንኳን ደሰአለሺ❤❤❤❤❤❤❤
You kind of man you wenerfull husband and your wife all your family amazing we love you so much 🎉❤❤❤🌹🌹🎁🌹🌹
ለዚ ቤተሰብ የሚገልፅ ቃል የለኝምና እድሜና ቴና ይመጣችሁ
ፍቅር የበዛበት ቤተሰብ❤❤❤
ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ደርባባ እኳን ደስ አለሺ አላህ ከክፉ ከዓይን ይስወራችሁ ❤
ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ እንዲሁም አልጋ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
Our website www.kalfurniture.com/
ቤሪ መጋረጃ 091 111 6106
❤❤❤❤ሜሎና በላት በናት ሄኒ የማርያም መቀነት ማለት ነው
በቅድስ ሚካኤል ቀን ስለተወለደች ሚካኤላ ሔኖክ ወይም ትንቢተ ሔኖክ ብትላት ።
ቅናተኛ ወይ ምቀኝነት
❤❤❤wowww❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ኢንሻአላህ አንድ ቀን ማሚን ሰፕራይዝ ተደርግልኛለህ
እንኳን ለእናታችን ለንፅህተ ንፁሀን ለቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ወረሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ
ኤልየ ደምርኝ❤
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
Amen Amen Amen
@@ሰኒሓበሻዊትደመርኩሸ ደምሪኝ❤
አሜንንን
ፂ እኮ የታላቅ ወንድማቸው ሚስት ናት ለታናናሾቹ ተምሳሌት ሚስት ናት እርጋታዋ ትህትናዋ ደሥ ሲለኝ❤❤❤❤❤❤
እዚህ ቤትኮ ደስታ ፍቅር ሠላም ኧር ምን ተገልጾ ያልቃ በጣም ብዙ ደስታ የበዛበት ቤ ደስ የምትሉ ወንድማማቾች ኡፍፍፍስታስቀኑ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ መላ ቤተሰቡን
እንኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳቺሁ እመቤቴ ማርያም ከክፉትጠብቃችሁ
አሜን እሜን እሜን 🙏🙏🙏
አሜን❤
እንኳን ማርያም ማረችሸ ነፂ እንኳን ደስ አላችሁ ነፂ ሴት ጥግ ይገባሻል የኔ እህት❤❤❤ የእውነት ሔኖክ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🙏❤❤❤
ውይ እዮብ አላስወራም አላቸው😂😂😂😂
ደምርኝ እህቴ❤
ይገባታል 5 ልጅ ቀልድ አደለም ዳይመንድ ብገዛላት አይቆጭም ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት ምርጥ ሴት ናት በፍቅር ኑሩበት ሴትልጅ ገዲያም ናት ብዙ ለውጥ አለ ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ነጺ የምርጥ ሴት ጥግ ይገባሻል በእውነት ሴት ልጅ መውለድ ትልቅ በረከት አላት❤❤❤❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እንኳን ደሳላችሁ በሏቸው ፍቅር የሆኑ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው ይለያሉ ወድማማቾቹ ፈጣሪ ይባርክላችሁ
አለም ደስታ የምታዩበት ቤት ይሁንላችሁ❤❤❤❤
የኔ ውዶች ነፍፍ አመት ኑሩ ደስ የምትሉ ቤተሰብናችሁ❤❤❤❤
በጣም የሚገርመኝ የአንዳንድ ሰገጤዋች ኮመንት ነው ሰውን ተረጋጋ እንደ ወንድምህ ሁን እንደ እህትሽ ሁኝ የምትሉ ፋራ መሀይሞች ታስቁኛላችሁ😂😂😂😂 ሰው የተለያየ ተፈጥሮ አለው አንድ ዝም ያለሲሆ ሌላኛው ደግሞ መጫውት ይወዳል መናገር ይችልበታል(outspoken person) ይባላል ምንድነው ችግሩ ይሄ እኮ የእግዚአብሔር ታላቅ ስጦታነው እናት ማን ስለሆናችሁ ነው ሰውን ተረጋጋ ቀስበል ዝምበል እያላችሁ መካሪ የሆናችሁት ይሄ የቅናት መንፈስ ይባላል ምን ይደረግ አዳሜ እንዳትናገሪ እየተባልሽ ተኮርኩመሽ የመናገር መብትሽ ተገፎ ጏዳውስጥ አድገሽ እዝህ መታቹ የሰውን የማውራት መብት ለማገድ ትሞክራላችሁ አረ ስንት መሀይም ፋራ አለ በጌታ ወደዛ ወለ በሉ ንቁ ነውር እና እውቀት እወቁ ጅል😂😂😂😂
💯👍👍👍❤️thank you 🥰🥰🥰
@ 👍👍👍👍👍
Ewunet new sewu erasune new mehone yemichelewu beka endezi ayenetune comment akumu ebakachiwu
ሁሉም ወዲማማቾች ለሴትልጂ ያለቸዉ ፍቅር አሰጣጥ ክብር ይለያል
ሴቶቹም ሁላቸዉም እህት አማማች ይመስላሉ ፀባያቸዉ ስርአት አቸዉ ❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ፂዬ ሄኖክ መልከም ባል ነህ አራስ ቤት ሆና ባለቤትህ እንዱህ ስላስደሰትካት ክብር ይገባሃል!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow wow wow አዲስዬ interior design ብትሰራም perfect ነው እዮባ ምርጥ video full package ይሆናል በርቱ❤🎉❤🎉❤🎉
ዋው እናንተ ምን አይነት ሰዎች ወንድማሞች ሰቶችም ምን አይነት ምስቶች እንደሆናችሁ አይቶ መገመት ይቻላል እና ኢ/ር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ረዱ እዮብ እናንቴም ለዝህ ክብር እንድያበቃችሁ መልካም ምኞቴ ነው በተሰቦቻችሁምንም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ይህ ሁሉ የእነሱ ፍሬ ነው እና ዋውውውውውው ቃል የለኝም
እናተ የፍቅር ተምሣሌቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በጣምነው የሚያሥቀናው ፍቅራቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት እኔ በእነዚህ ቤት ያየሁት ነገር ብኖር እሱንም በዚህ ዘመን የወንድማማቾች ማወደድ የለበት ቤት በእውነት የክርስቶስ ልብ የለበት ቤት እነዚህን አየሁ በርቱ ፍቅረቹሁ ያስቀናል እግዚአብሔር ይበርከቹሁ በተለይ ምራቶች ፍቅረቹሁ እፍፍፍ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
እዮብ ቀደም ቀደም አትበል ታላቅህን አክብር ሄኒ ሚስትህን የትም ቦታ ሆነህ ስትጠራት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ❤
እንኳን ደስ አላቹ ፂዮን እና ሔኖክ ስታምሩ እውነት በፍቅር ኡርጁ❤❤😊
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ ሔን እንፂ❤❤❤🎉🎉🎉
Wowe,betame,dese,telslche,abela,s,tefa,ametete,betref,enewadachehaen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ ፂ እና ሄኒ❤❤❤ በፍቅር በደስታ ኑሩበት ሲያምር እዮባ ዛሬ አፍ ለቆበታል😂😂😂 ጌታ ሆይ እኔንም ከስደት ህይወት አውተህ የራሴ የምለው ነገር ስጠኝ ደክሞኛል እፍፍ😢😢😢
ተባረኩ መላው ቤተሰብ ፍቅራችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል ታስቀናላችሁ ዘራችሁ ይባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እንኳን ማርያም ማረችሽ ነፂ እንኳን ደስ አላችሁ
ቃልዬም thank you መባል ነበረባት ሌላ ቪዲዮ ሰርታቹ አመስግኗትና አሳዩኝ እንኳን ደስ አለሽ ፂዬ
ተወዳጅ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያስፋችሁ አዲስዬ እመብርሃን በመዝሙር የምታመሰግናት አሁንም ትርዳህ ከፍ በል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሄኒ ቆንጆ ቤት ነው ነፂ እድለኛ ነሽ ሄኒ በጣም መልካም ሰው ነው ትዳራችሁንፈጣሪ ይባርክላችሁ❤
በጣም ደስ የሚል ነውቃል ፈርኒቸር አኑደኛ ስመጣ ለቤቴ አዛለው አይቼ❤❤በጣም ደስ የምትሉ ፉሚሊ ከቁጥር አያጉላችው ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤
እኩል ኖሩህ አይቀር የምር ሲያምር
እግዚአብሔር በእድሜና በጤና የምኖሩበት ያርግላችሁ በርታ አዲስ 🥰🥰🥰
ምርጥ ቤተሰብ ደስ ስትሉ ❤❤❤እንኳን ደስ አላቹ ሔን እና ፂ
እዉይ የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እዮብ የኔ ቀልቃላ ኧረ ያውሩበት😂😂😂እንኳን ደስ አላችሁ ሄኒየ ክንደ ወንድም ጋሸ❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አለሽ ጺ በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃል እና አዲስ ትለያላችሁ ለወድሞቻችሁ ደስታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን ደስ አላቹ ፂ እና ሔኒ❤❤❤❤❤❤ እኳን ለዚ አበቃቹ
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረጋችሁት በዛውም ማስታወቂያ ለቃል ፈርኒቸር ጥሩ ሠርታችኋል። ተባረኩ ሚስትን እንዲህ መከባከብ ሲያንስባት እንጂ አይበዛባትም።
የዚህን ቤት ፍቅር ሰላም እግዚአብሔር ይባረክ በእውነት ❤❤ድንግል ማሪያም ትጠበችሁ ❤ትልቀ ነገር ነዉ የምታስተምሩን
ደምሪኝ😢 ዉዴ እ
እግዚአብሔር ሴት ስለስጠህ ስጦታ ሄኖት ብትባል ደስ ይለኛል የተስማማቹ ላይክ አርጉ❤❤❤❤❤
ዋው እኳን ደስ አላችሁ ሄኒ እና ፂ የሰላም የፍቅር የበረከት ቤት ይሁንላችሁ ❤
እኛም እናሰራ ድርቨሪ በእናንተ ይሁንልን ሰምታችኋል ሄኒ አድርስልን ለቃል ፈርኒቸር ❤
ሔመን በሏት የእመቤታችን የዘር ሀረግ የተፃፈ አንብቤ ነዉ መዝሙረ ዳዊት ላይ ይሁን የእመቤታችን ድርሳንዋ ላይ ጠፋብኝ የት ላይ እንዳለ እናንተም ከኦዲየንስም ያነበበ መናገር ይችላል እኔ ሴት የሚወልዱ የተዋህዶ ልጆች ከእመቤታችን የዘር ሀረግ ዉስጥ ቢሰይሙ እመኛለሁ እንኳን ደስ አላችሁ
እዮብ ተረጋጋ ለዛ የሌለው ቀልድ 😮አላሶራ አላቸው እኮ ትግስቱን ይስጠኝ የምን መንቀልቀል ነው ሲቀጥል ሄንዬ መልካም ሰው ከነባለቤትክ የተረጋጋክ ተባረክ አዲስዬ ከቀልድክ ቁምነገር ስታወራ ደስ ትላለክ ባጠቃላይ ሁላቹንም እወዳቹዋለው እዮቤ የመጨረሻ ልጅ ቀበጥ 😅😅
በቤተሰብ መሀል ምን አገባቹህ ሁሉም የራሡ ተፀጥኦ አለው
አንኳን ደሰ አላቹ ፂዮን አና ሔኖክ ሰታምሩ አውነት በፍቅአርጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
You guys, you're the best!!!🎉❤and happy family, you're impressed me. wow, beautiful family-friendly.
Happy Holidays.