Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ቃል ፈርኒቸር (የበዓል ልዩ ቅናሽ) 0986888887 Telegram 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
እዮቤል እንኳን ደስ አለህ ወድማለም ደስ ብሎኛል የናተ ደስታ መልካም ደስታን እመኝላችሆለሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤
ቃልዬ ታናሽ እህት አገኘች ደሞ ከላይ ሁለቱም ጥቁር መልበሳቸው😊❤❤
😂😂አወ ደስ ደስ ደስ ትላላችሁ🎉🎉🎉🎉የወድማማቾች ሚስት እረድና ቃልየ አዳይነት ድምፅ ሁሉ ነገራችሁ ደስትላላችሁ🎉🎉🎉
እዮባዬ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ትዳሪ መልካም ነገር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዮቤ ቀ ሪዘመና ቹ በ ደስታ ይለቅ 2ታቹ ምምርጥ ናቹ 😘😘😘😘😘😘😘😘አይለያቹ 😘😘
❤ወንድሜ እጅግ ደስ ብሎናል መጨረሻውን ያሳምርልን ረዱ ወንድሜን አደራ
እኔ ያንተ ኣድናቂነኝ እንዳውም የመላው ቤተሰብ ግን ኣንተ እጅግ ብልሀተኛ ንግግርህ ቁጥብ ኣስተዋይ በጣም ዴስ የምትሉ ናችሁ
❤
❤❤❤❤😢
❤🎉❤🎉@@Zuleyka-d9h
Beallah lijih balefew yasitelalefelihin meliekt sitisema min alk benatih video sira besu guday
ይሄን ፍቅር የሆነ ቤተሠብ በሞላ የሚወድ በላይክ አሣዩኝ👍
❤❤❤❤
እስቲ ለአቤል ቀልዶች ላይክ ግጩኝ እደኔ በፈገግታ የጨረሰው ለነሱም ድምቀት ለኛም ፈገግታነው አቤልን ሁሌየም አምጡልን ደክሞን ስንመጣ በሱ ቀልዶች ፈግግ እንላለን👍👍👌👌👌
Abiel btam newu feta yemirgn
እዮባ ትልቅ ሰው ለአንተ እና ለረዱ ስለሆነላቹ ደስ ብሎኛል። ዛሬ ባየሁት ቪድዮ ትንሽ ቅር ያለኝ ካልተሳካ ህይወት ይቀጥላል... የሚለው ለአፍ ብቻ ያልከው ቢሆንም እንደ ፍቅረኛ ግን ደስ የሚል ስሜት አይሰጥም ልብህ ላይ እንዳለው ለእሷ መስዋህትነት ልትከፍል እንደምትችል በአንደበትህም በተግባርም ማሳየት ያስፈልጋል ጥግ ድረስ ለእሷ ስትል መሄድ እንደምትችል ማሳየት አለብህ ብዬ አስባለው እንዲሰማትም አድርጋት ።በተረፈ ግን በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ።
I felt same, I don’t know what he was thinking, tenesh yhon odd yhon semet aychebetalhu
የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ❤❤❤❤❤❤❤
ሳሂ
Tekekel
❤❤❤ በትክክል
እረዱየ ስወድሽ ከዚህ ፍቅር ከሆነ ቤተሰብ ስለቀላቀለሽ ደስ ብሎኛል በተለይ ለሄኖክ ትልቅ ክብር አለኝ እዮባየ በጅህ ካስገባህ በሁዋላ ጀንተል አትበል እችን የመሰለች ኬክ የሆነች ልጅ አግኝተሀል ንግግርህ ሁሉ ኬክ ይሁን ወድሞችህ ለሚስቶቻቸው እዴት ክብር እደሚሰጡ እዴት ፍቅር እደሚሰጡ ከነሱ ተማር በተረፈ መጨረሻችሀን ያሳምርላችሁ❤
በእውነት ይህ የመሠለ ቤተሰብ መሆን የተመኛችሁ በላይክ🎉👏
ነበርኮ ያውም በከሚራ ሳይሆን በደጃፍ ቤቱማ አይችለንም ነበር ካያቴቤት ስንሰባሰብ ግን እኛ ስደት ጥለን ስንህድ እነሶም ወደአህራ ጥለውን ህድ እፍፍፍ አይ ስደት
@@fatimaa9853Ayzosh yene konjoo hulum yalfal
አረምልቶአል ሚድያ የማያቀው
ቃል እንደ የወንድም ሚስት ሳይሆን እንደ እህታቸው ነው ሁሌም ቪዲዮ ሲሰሩም አትለያቸውም አንድ ላይ ናቸው ደስ ሲሉ
ኤረ ኡነትሽ ነዉ እነ ኢዮብ የቃል ወንድም ነዉ የሚመስለይ የነበረዉ በመጀመርታ❤❤❤
ቃልዬ በጣም አስተዋይ ናት❤
በጣም❤❤❤❤
በጣምአሰተዋይናአብራቸውነውያደገችውእንደእህታቸው
Swdat, ❤ I haveyou,so much
እስኪ የረዱን እርጋታ እደኔ እሚወድላት ማነው❤እኔማ እነሱጋ እደጅል እየሳእኩ ነው እምጨርሰው😂😂
እህትደምሪኝውዴ
እኔ
እውነት እምትገረም ናት
በጣም የተረጋጋችና አስተዋይ ነች
አለ አደል ደስ በቃ ደስ የሚለዉ ደስታ ደስስስስስ ነዉ ያለኝ😂😂 እልልልልልልልልልልል ረዱዬ የኔ ቆጆ እመብረሀን በልጅ በትዳር ትባርካቹ❤❤
እኔ የናንተ ፍቅር ለመግለፅ ወሠንና ድንበር የለኝም በጣም ነዉ ደሰሰሰሰ ምትሉኝ ሁላቹም ለሚዲያ ምርጥ ትምህርት ነዉ የማሠለች በጣም ትርጉም ያለዉ ነገር ነዉ የምታሥትላልፋት ድንግል ማርያም አትለያቹ መጨረሻቹ ታሣምርላቹ 🎉🎉🎉🎉
የእዮብ የረዱ መጣመር እንደትት ደስስስ እንደለኝኝ ማርያምን እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ❤❤❤
ምርጥ ባልና ምስት ይሆናሉ የምትሉት እጅዎዳላይ ❤️❤️❤️❤️❤️
ከ ረዱ በሀሪ የሚገርመኝ አንደበተ ቁጥብነቷ በብዛት ከአንደበቷ የሚወጡ ቃላቶች ማለት እና ስልክ የሚሉት ናቸው ምርጥ ልጅ ትመስላለች እግዚአብሔር አይለያችሁ 😍😍😍😍😍
ናትም::
በጣም ጠንቃቃ ነች የሆነችው ደሞ ለክፋት ሳይሆን እዳታስቀይም እየሰጋች ይመስለኛል ❤ስወዳት
እዮብ ረዱ ሄኒ ፂ አቤል ፂአዲስ ቃል እንዳለ ራሄልእናት እና አባት ሁላችሁም ድንግል ማርያም ትባርካቹህ ልጆቻችሁም በሙሉ ትባርካችሁ እላለሁ በያላችሁበት ሰላማቹህ ብዝት ይበል
ሬዲዬ ስወድሽ በጣም ደስብሎኛል ስለታጨሽ አዮቤም በጣም እድለኛ ነዉ አችን የመሰለ ቆጆ እና ደርባባ ሰላገኘ ❤❤❤
እኔ ግን አቤላ ቁም ነገረ የሚወራ አይመስለኝም ነበረ😂😂😂ለካ መካሪ ነህ❤❤❤❤
😂😂😂😂 ልክ እንደኔ😂
ቀልድ ስለሚያበዛ ነዉ እንጅ ጎበዝ ነዉ እኮ
ልክ እደኔ😂😂😊
ደሞ ለዛ አለው ወላሒ ቀልዱ እራሱ ሚወደድ😅😅😅😅@@kalkidan7912
😅eko
ወይን ይህን ሰሞን ዘበኛ ሆኜ ስጠብቅ ከረምኩ😂😂 በስተመጨረሻም እዮባ ከምር በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤
👍👍👍👍👍
ቃልየ ትክክል ነሽ በተለይ የሲት ጎደኛ በፍፁም አያሰፈልግም
ትክክል❤
ግንሴትሁነችሁ ሴትጎደኛየምጠሉትነገረስ
@@SimoSilo-md3xl ከባድ ነው ሴት ለሴት ሰይጣን ነን
አብራችሁ በመሆናችሁ በጣም ደስብሎኛል ግን አተ ለምድነዉ ከሆነ ይሆናል ካልሆነም አልሆነም እምትለዉ ነገር አላስማማኝም ፍቅርዉስጥ ግዴለሽ አትሁን ካጠፋሁ ይቅርታ ሴትልጅ ተፈላጊነቷን ማወቅ ትፈልጋለች❤❤❤❤❤❤
Betam tekekel
አቤት እናንተ በቀልዳቹ ውስጥ ትልቅ ቁመነገር ነው የምታስተላልፉት እዮብና ረዱ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹ ❤❤
የኔማር ቃልየኮ ማለት ትለያለች የምር ደግሞ እረዱ ተጨመረች ዋዉዉ
እዮብ እና ረዲዬ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ይልቀቁልን የኛ ጣፋጮች ከነ አብርሽ ወደናተ ተከርብተናል አብርሽና ሩታ ክክክክክክ ወዮ ስታስቀኑ የምር ምንም የማይወጣላቹ የሚስት አመራራጣቹ ሁሉም ነገራቹ በለው እደው ስታስቀኑ የምር ሁላቹም ባድ ወዝ የተቀዳቹ ያ ሱብሀነላህ እናተን የሚያስደስት አላህ እኛንም የመዳም ቅመሞችን ያስደስተን እኛንም ጥሩ ሂወት ይስጠን መሮናል የሰው ቤት ኩሽና ጭቀት ሀላፍትና እረ ያአላህ ስማን ተመልከተን ያረብ😢😢😢
ግን እንደኔ የተደሰተ ማነዉ ጥንድ በመሆናቸዉ👍👍👍👍👈
Me ❤❤
መሽ አላህ በጣም ደስ ሲል ❤❤በጣም እረጋ ያለች እደቃልየ ቆንጆ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤በጣም ነው እምወዳችሁ
ውይ አቤላ አልምጥ እዮባ አንድ ነገር እድታረግልኝ እፈጋለሉ አቤል ከቀልድ ውጭ ቁምነገር ሲያወራ ማየት እፈልጋለሁ❤❤❤
እረዱ እድለኛ ነሽ ደስ የሚል ቤተሰብ ተቀላቅለሻል መጨረሻቹን ያሳምረው ደሞ ለወደፊት በትዳር በልጅ ይባርካቹ እና ደሞ ቶሎ ቶሎ ኑ ትናፈቃላቹ❤
ወላሂ እዪብ ወድሞችህ ይለያሉ ላተ ደስታ ያላቸው ነገር እረዱ ደግሞ ለትቅ ወድምህ በክብር ሂዳ ማማከሯ የኔ ልእልት አሏህ መጨረሻችሁን ያምርላችሁ❤❤❤❤
እዮባ አንድ ላይ በመሆናችሁ ደስ ብሎኛል ፍቅራችሁን ይብዛው እረዱ እረጋ ያለች ልጅ ናት ፍቅር የሆኑ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው የሚል 👍👍👍👍
In❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር ብቻ የሆና ቤተሰብ ላይ የቃላቃልሺኝ ግን ምንኛ እድለኛ ነሺ የምሪ የእናት ና አበት ምርቃት ነው መሳለኝ አቤት እድልሽ በጣም ይገርማል ረዱዬ በጣም እወደዋለሁ ሁላችንም ኢዮብ ና ረዱሁ ቅር ምዕራፎች ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
ረዱየ ሰወድሸ የኔ ደርባባ ሰነሰርአትሸ ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች አቤላ ምርጥ ሰው ረዱየን ተከባከባት❤❤❤❤❤
ወይኔ እንደራሴ ህይወት በጉጉት ስጠበቀው የነበረ ማርያም በቻ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳማረዉ 😘😘😘😍😍😍😍
ኢዮባዬና ራድዬ እንኳን ደስ አላቸው !ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የሰው ልጅ መጨረሻ ስያምር ነውና ደስ የምለው መጨረሻቸውን ያሰምራችሁ🎉🎉❤
እዬብዬ እንኳን ደስ አላችሁ አንተም የምታምር ደስ የምትል ልጅ የተረጋጋች ለሳቋ መጠን ያላት ስላገኘህ አደራ በሞራል ገብተህ እንዳታሳዝናት አደራ
ይሄ ቤተሰብ ከወንዶቹ እስከሚስቶቻቸው ረዱንም ጨምሮ የሆነ የደም ትስስር ያላችሁ እስኪመስለኝ ትመሳሰላላችሁ ከስረአታችሁ ሁሉ ❤❤❤
እረዱኮ ደግሞ እርጋታዋ ውይይይ የኔ እናት❤
ሱስ ሆነችብን
የአቤል ቀልድ እኮ አይጠገብም ቢዶውን እደሳኩ ጨረስሁት እዮባና እረዱ ምልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂 አቤል ሳወራ ሳቅ ነው የሚመጣኝ ❤ ትንሽ ወንድማችሁ በዚህ መልኩ መያተታችሁ መታደል ነው በርቱ❤
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ እስከርጂና😘😘አቤላ የሳቄ ምንጪ😂😂
ዋዉ ደስ ሲል እረዱ ቆንጆ እርግት ያለች ስነስርአት ያለሽ በአንች ውስጥ ቤተሰቦችሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጨዋ ዬጨዋ ቤተሰብ wow...❤❤እዮቤ አንተ ወንድሞችህ በሙሉ ቤተሰቦችህ በጣም ነው ደስ የምትሉት I respect all of you !! ልመርቃችሁ እ/ር ሁልግዜም ከናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏
እውነት ለመናገር ጡልጅነች ድርብብያለች ነች ቆንጆ ነች ደሞ በጣም እርግት ያለች❤
ታላቅ ወንድማችሁ ስርዓት ነግሮች የሚያይበት መንገድ የተለየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤
ኪዳነ ምህረት በቤታቹህ ትግባ❤
እረ አቤላ በጣም ትለያለህ እዮቤል ትዩብ ላይ ፊዉቸሪንግ ቀልድ መስራትህ ግድ ነው በጣም ታዝናናኛለህ በነዚ ሁለቱ ጥንዶች ደስ ብሎኛል የሰፈሬ የቀጨኔ ልጆች በርቱ የቤተሰባችሁ ፍቅር መተሳሰባችሁ በእውነት በጣም ታስቀናላችሁ እውነት ለመናገር የአንበሳውን ድርሻ የሚወስዱት እናት እና አባታችሁ ናቸው በእውነት ትልቅ ክብር አለኝ ለሌሎች አረአያ ይሆናሉ ይሄን ፍቅር እግዚአብሄር ያብዛላችሁ ተባረኩ ሠርጉ የምናይበት ይለሁን
ረዱየ የምር እድለኛ ናት … ይህን በፍቅር ፣ በመተሳሰብ ፣ በመከባበር የተሞላ ቤተሰብ መቀላቀል እግዚያብሄር በፍቅር ያኑራችሁ
ከሁሉ ይለያል አቤሎ የሳቄ ምንጭ ነው እዮባ ደሥ ብሎናል መጨረሻቸውን ያሳምረው
ወየው ሔኖክ ለወንድሞቹ ያለው ፍቅር ይለያል እንደ አባት ነው ታድላችው ማርያምን ወንድማችን አትበሉት አባታችው ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ ሔኖኬበተረፈ ሁለት አዲሰ ጥንዶች እግዚያብሔር እሰከ መጨረሻው በፍቅር ያኑራችው
ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ አስኪ በላይክ አሳዩኝ🥰🥰
በአሁን ጊዜ እንዲህ አይነት ሚስት ማግኘት መታደል ነው ቃለ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ቤትና ባለ ጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወርሳሉ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት መፅሐፈ ምሳሌ 19:14 ይች ልጅ ስጦታ ናት ፍቅራችሁ እስፍፃሜ ያድርግላችሁ❤❤
የአቤል አዝግነት ; የሔኖክ አክባሪና መካሪነት የአዲስና የቃል ሽምግልና መስራች አስተባባሪ መሆን ሳስበዉ ሙሉ ቤተሰብነት በጣም ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ለመላዉ ቤተሰብ Much Love ❤❤❤❤
እዮቤል @ እረዱ በጣም ደስ ብሎኛል ፉቅራችሁ አብቦ ያፉራ ❤❤🎉
በቁርባን ተጋብተው ለማየት ያብቃን ደሞ እግዚአብሔር ፍፃሜያቸው ያሳምርላቸው
በተክልሊ ነው የሚንጥብቀው❤❤❤
አሜን: አሜን: አሜን::
እረዱ እድለኛነሺ ይሄን ፍቅር የሆነ ቤተሠብ መቀላቀልሺ ለቤተሠቦቻቸው ለሚስቶቻቸው ክብር ያላቸው ምርጥቤተሠብ❤❤❤❤
የአቤላ ጨዋታ መቸም አይጠገብም 😂ይመችህአባቴ አድናቂህነኝ
ኡፍፍፍፍፍፍ የእውነት ደስ አለኝ. እኔ የምወደውን ሰው ለምወደው ሰው እመኝለው ለዘ ነው ደስ ለኝ so ከአንድ አመት ቦሃላ ታግብታቹ አብረቹ ሰርተቹ ታድጋላችሁ. የእህትነት ምክሬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂♥️እነ እማዬ ይውለዱና እኔም ልቀላቀል በጣም ነው የማከብራችው የምወዳችው ♥️🙏
Kkkkkkk
እደ ቃሊየ ማንም አያገኝም አንደኛ ነች ዋው
እዳኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበረ👍 እንኳን መጣችሁልን😊❤❤ ቃል እና ረዱ እህትማማች ይማስላሉ ማርያምን😂❤
የምት ወዳት ኪዳነ ምህረት እሷ ትዳራችውን ትባርክላችው የእውነት እጅግ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማናዉ እንዴ እኔ imwodacho እስት በላይክ አሳዩኝ 👍👍
ጠብቄ ነበር እንደምታደርጉት ❤❤🎉🎉🎉❤ዬኔ ምርጥ ቤተሰቦች ❤❤❤መጨረሻውን ያሳምረው አቤል ግን የአዝጎች አዝግ 😂😂😂😂
እረዱ ከእንደዚህ ቤተሰብ ጋር በመቀላቀልሽ ፈጣሪሽን አመስጊኝ እናታችን ድንግል ማርያምን አመስጊኝ በተረፈ መልካም የፍቅር ጊዜ
ረዱ ከነዚህ አይነት ቤተሠቦች ስለቀለቀለሽ እድለኛ ነሽ በተረፈ ያዝልቅላችሁ እኖዳችኋለን🥰🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ቤተሰብ እረዱ እረጋያለች ቆጅየልጅ ነች.ምርጫህ.አሪፍነው.እዮብ አንተም ጥሩልጂነህ❤❤❤❤
ማሻ አላህ የቤተሠብ ፍቅራች ደሥ ሲለኝ በጣም ነው የምከታተላችሁ እወዳቸዋለሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
ሔኖክ እጅግ በጣም የማከብርህ ድንቅ ወንድም ነህ ያንተ መልካምነት ለወንድሞችህ አርዓያ ሆኖ ፍሬውን በማየትህ እድለኛ ነህ። የጨዋ ቤተሰብ ልጅ ውጤቱ እንዲህ ነው። እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ። እንወዳችሃለን በርቱ።
ደስሲል ቃል እህታችህ ትመስላለይ መልካም ሴት ቃልየ
ወይኔ አቤልኮ ቀልዱ በጣም ያስቀኛል በርቱ ሁላችሁም መልካምናቸዉ
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለህ እዮባ❤❤❤ ከሚገርመው ነገር ንግግር እና ድምፅ ከቃልዬ ጋር ይመሳሰላሉ ደስ ሲሉ መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን❤❤❤
እውነት በጣም ደስ ይላል ይህን ከመሰለ ቤተሰብ ጋር መቀላቀል ያስደስታል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አብዝቶ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤ የሰው ልጅ ጂማሪው ሳይሆን ፍፃሜው ሲያምር ነው ይላል አባቴ እና መጨረሻችሁ ይመር እዮብና ረዱ❤❤❤
ተመርቃችሆል እናተ ወላሂ. ዶቂትየለ. የህድ ፀጉርየለ. እኔግ ሚሥቶቻችሁ. እህታማችችነዉ እሚመሥሉኛ. የወሎን ዉሀጠ ጥተዉነዉ ያደጉት. ደሞበሎላ እዳታሥቦ. መቸም ወሎየወች. አንታማም. መልካምን ሁሉተመኘሁ❤ለናተ።ወድማማቾቹም የጨዋልጅ ጨዋናችሁ
ሎተሪ ደርሶአታል ግን ቆንጆ ነች ግን የውስጥ ውበት ካላት የበለጠ ደስ ይላል
እጅግ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችው እረዱ ደግሞ ሁሉንም ሴቶች ትበልጣለች ደስ የምትል እዮባ እንኩን ደስ አለህ፡፡
እዉነት ነዉ የኔ ዉድ ቃልዬ የሴት ጎደኛ አያስፈልግም በጭራሽ ❤❤❤❤
ዋው ዋው በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እዮባ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤ በጣም ደስ ብሎኛል አቤል ግን ትርፍ ጌዜ ካለህ ኮሜዲያን ብትሆን እምታዝናና ሰው ትሆናለህ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰሞኑ ህመማት አደርሳችሁ❤❤❤
እንኳን አብሮ አደርሰን ❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደርሰን 🙏🙏🙏
እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤
ጌታ ያክብረችሁ መልካም ቤቴሰብ ነቹ ለኛም ፍቅር አስታምረችሁናል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሰማሩ እንዴ ወንድሞቻችን ሁን እዮ ከነሱ ብዙ ነገር ብይ ተስፋ አረገሌው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አፍሰሀል እችን የመሰለች ፀባዬ ሰናይ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ በፋቅር የተሞላ ቤተሰብ ይሄ ሁሉ የእናት እና የአባታቹ ውጤት ይመስለኛል ወንድማማቾች በዚህ ደረጃ ሲዋደዱ መታደል ነው ታላቃቹ ወንድማቹ ብቻ አደለም አባታቹም ጭምር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚያብሔር እንደናንተ አይነት ቤተሰብ ያብዛልኝ በጣም ፍቅር ናችሁ ረጂም እድሜ ኑሩልኝ ረዱዬ መልካም ዘመን ከዮባዬ ጋር ለዘላለም ኑሩልኝ
ዋውውውውውውውውው እዮባ እረድ. እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
1ኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ለህማማት አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደመረ የመዳምም ቅመማች❤
ይህን ቤተሰብ በጣም ነው የምወደው የእዬብ ሰርግ እባካችሁ ጥሩኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የፍቅር ግዜ ይሁንላቸው መጨረሻውን ያሳምርላቸው ❤❤❤❤❤❤
በፈጣሪ ይህን ቤተሰብ እንዴት እደምወዳችው እውነት ያሳደጓችው ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ሞገስ ይስጣቸው እናተንም ልኡል እግዚአብሔር ፍቅራችውን አድነታችውን ያፅናላችው በእውነት ቃል ያጥረኛል እነዚህ አይነት ቤተሰብ ሳይ ከደስታየ ከመንፈሳዊ ቅናት የተነሳ አዳድ ጊዜ በእንባ ነው የማየው ብቻ በስሜት ብዙ አልኩ አትፍረዱብኝ ምክንያት ስላለኝ ነው እሽ
የሚገርማችሁ የመጀመሪያ ቀን እረዱን ሳያት ገምቻለሁ ግምቴም በመሳካቱ በጣም ደስ ብሎኛል:: እንኵአን ደስ አላችሁ እረዱ እና እዮባ ወንድም ሂኔዬ የነሱ ጓደኝነት ወደ ፍሬ ማምጣት ያንተ ድርሻ ነው አደራ!!!❤❤❤
ስጠብቅ ነበር ወይይይይይ❤❤❤❤❤
እውነት ለመናገር በጣም ደስብሎኝል
እግዚአብሔር ይመስገን እዮባዬ ና ረዱ እንኳን ደስ ያላችሁ አዲስና ቃል ሄኖኬእናንተ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁና ተባረኩ
😂😂😂😂😂ማነው እንደኔ አቤል ሲወራ እሚስቅ 😂😂እዩቢል እና ርዱ እመ ብርሀን ፍቅሩን ታብዛላቹህ ❤❤❤
ሁለቹንም ስወደቹ ፍቅራቹ ጨወተቹ ያስቀናል. መልከም ያፍቅር ዘመን ይሁንላቹ እና ረዱ ዝም ብለሽ አትሳቂ ትንሽ ቀንሺ
እንዲህ አንድ ላይ እስካያቹ ቸኩዬ ነበር 😊ተመስገን ለዚህ ቀን❤❤❤❤❤❤❤
ውነት ለመናገር ከኒህ ቤተሰብ የተቀላቀለ እድለኛ ነሽ እረዱ❤
እዬባ እረዱ በፆሎት በርቱ ጠክሩ እረዱ በጣም ተመርቀሻል ምርጥቤተሰብ ጋር ስለተቀላቀልሽ ደስ ብሎናልእዴት ልምከርሽ ሱሪ አትልበሽ በሃይማኖታችሁጠካራሁኑ
ረዱየ የኔ በሆንሽ ብየተመኝሁ እርጋታሽ መልክሽ ሁሉንም አሞልቶልሻል የኔ ዉድ
ፈጣሪ ያማረ የሰመረ የጣፈጠ ሕይወት ይስጣችሁ ፍቅራችሁ መሀል እግዛብሔር ብቻ ይግባ በፍቅር ይግመዳችሁ ያጣምራችሁ እረጅም እድሜ ብዙ ጤና ብዙ ሰላም ብዙ ደስታ ይስጣችሁ አምላካችን ዉለዱ ክበዱ አብቡ ለምልሙ እረዱ❤እና❤ እዮባ❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ ሄኖክ አዲስ አቤል እናንተም ለምልሙልን እመሩልን ድመቁልን እናት አባታችሁን ፈጣሪ ከክፋዉ ሁሉ ይሰዉራቸዉ በጣም የምታስቀኑ የተባረካችሁ ዘሮች ናችሁ ክፉዉ አይንካችሁ እኔ እንዲሁም አብዛኛዉ ኢትዮጵያዉያን ኤርትራዉያን ዉድድድድድድድድድ
ማነው እንደኔ ፈቀቅ አድርጎ ያየ😂😘😘
😅😅😅😅
እኔ በጣም ቸኮልኩ
ረዱየ የዮባንግስት ስታምሪኮየኔደርባባ አላህ እስከ ሄወትፍፃሜያችሁደስታ በቀር ክፉነገር አያጋጥማችሁ
wow
ረድ@እዮባ ሥለተጣመራችሁ ደሥ ብሎናል ቃልዬ የኔ ንግሥት ❤ወንድሞቹማ ለናተ ቃል የለኚም❤❤❤ውብ ፋሚሊ💋💋💋💋💋
በጣም በጣም ደስስስስስትላላቹ በጣም ነው የምወዳቹ ወድማአማቾቹ ፍቅራቸውይለያል ደሞልክእነሱን የመሰሉ ቤተሰብ አገኙሁሉም ቃልየ በጣም ትለያለች አቺንየመሰለችደሞ እረዱን ወደቤተሰብነት ቀላቀላቿት በጣምእጅግ ያስደስታል መጨረሻቹን ያሳምረው እግዚአብሔር
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
ቃል ፈርኒቸር (የበዓል ልዩ ቅናሽ) 0986888887 Telegram 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
እዮቤል እንኳን ደስ አለህ ወድማለም ደስ ብሎኛል የናተ ደስታ መልካም ደስታን እመኝላችሆለሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤
ቃልዬ ታናሽ እህት አገኘች ደሞ ከላይ ሁለቱም ጥቁር መልበሳቸው😊❤❤
😂😂አወ ደስ ደስ ደስ ትላላችሁ🎉🎉🎉🎉የወድማማቾች ሚስት እረድና ቃልየ አዳይነት ድምፅ ሁሉ ነገራችሁ ደስትላላችሁ🎉🎉🎉
እዮባዬ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ትዳሪ መልካም ነገር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዮቤ ቀ ሪዘመና ቹ በ ደስታ ይለቅ 2ታቹ ምምርጥ ናቹ 😘😘😘😘😘😘😘😘አይለያቹ 😘😘
❤ወንድሜ እጅግ ደስ ብሎናል መጨረሻውን ያሳምርልን ረዱ ወንድሜን አደራ
እኔ ያንተ ኣድናቂነኝ እንዳውም የመላው ቤተሰብ ግን ኣንተ እጅግ ብልሀተኛ ንግግርህ ቁጥብ ኣስተዋይ በጣም ዴስ የምትሉ ናችሁ
❤
❤❤❤❤😢
❤🎉❤🎉@@Zuleyka-d9h
Beallah lijih balefew yasitelalefelihin meliekt sitisema min alk benatih video sira besu guday
ይሄን ፍቅር የሆነ ቤተሠብ በሞላ የሚወድ በላይክ አሣዩኝ👍
❤❤❤❤
❤
እስቲ ለአቤል ቀልዶች ላይክ ግጩኝ እደኔ በፈገግታ የጨረሰው ለነሱም ድምቀት ለኛም ፈገግታነው አቤልን ሁሌየም አምጡልን ደክሞን ስንመጣ በሱ ቀልዶች ፈግግ እንላለን👍👍👌👌👌
Abiel btam newu feta yemirgn
እዮባ ትልቅ ሰው ለአንተ እና ለረዱ ስለሆነላቹ ደስ ብሎኛል። ዛሬ ባየሁት ቪድዮ ትንሽ ቅር ያለኝ ካልተሳካ ህይወት ይቀጥላል... የሚለው ለአፍ ብቻ ያልከው ቢሆንም እንደ ፍቅረኛ ግን ደስ የሚል ስሜት አይሰጥም ልብህ ላይ እንዳለው ለእሷ መስዋህትነት ልትከፍል እንደምትችል በአንደበትህም በተግባርም ማሳየት ያስፈልጋል ጥግ ድረስ ለእሷ ስትል መሄድ እንደምትችል ማሳየት አለብህ ብዬ አስባለው እንዲሰማትም አድርጋት ።በተረፈ ግን በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ።
I felt same, I don’t know what he was thinking, tenesh yhon odd yhon semet aychebetalhu
የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ❤❤❤❤❤❤❤
ሳሂ
Tekekel
❤❤❤ በትክክል
እረዱየ ስወድሽ ከዚህ ፍቅር ከሆነ ቤተሰብ ስለቀላቀለሽ ደስ ብሎኛል በተለይ ለሄኖክ ትልቅ ክብር አለኝ እዮባየ በጅህ ካስገባህ በሁዋላ ጀንተል አትበል እችን የመሰለች ኬክ የሆነች ልጅ አግኝተሀል ንግግርህ ሁሉ ኬክ ይሁን ወድሞችህ ለሚስቶቻቸው እዴት ክብር እደሚሰጡ እዴት ፍቅር እደሚሰጡ ከነሱ ተማር በተረፈ መጨረሻችሀን ያሳምርላችሁ❤
በእውነት ይህ የመሠለ ቤተሰብ መሆን የተመኛችሁ በላይክ🎉👏
ነበርኮ ያውም በከሚራ ሳይሆን በደጃፍ ቤቱማ አይችለንም ነበር ካያቴቤት ስንሰባሰብ ግን እኛ ስደት ጥለን ስንህድ እነሶም ወደአህራ ጥለውን ህድ እፍፍፍ አይ ስደት
@@fatimaa9853Ayzosh yene konjoo hulum yalfal
አረምልቶአል ሚድያ የማያቀው
ቃል እንደ የወንድም ሚስት ሳይሆን እንደ እህታቸው ነው ሁሌም ቪዲዮ ሲሰሩም አትለያቸውም አንድ ላይ ናቸው ደስ ሲሉ
ኤረ ኡነትሽ ነዉ እነ ኢዮብ የቃል ወንድም ነዉ የሚመስለይ የነበረዉ በመጀመርታ❤❤❤
ቃልዬ በጣም አስተዋይ ናት❤
በጣም❤❤❤❤
በጣምአሰተዋይናአብራቸውነውያደገችውእንደእህታቸው
Swdat, ❤ I haveyou,so much
እስኪ የረዱን እርጋታ እደኔ እሚወድላት ማነው❤እኔማ እነሱጋ እደጅል እየሳእኩ ነው እምጨርሰው😂😂
እህትደምሪኝውዴ
እኔ
እኔ
እውነት እምትገረም ናት
በጣም የተረጋጋችና አስተዋይ ነች
አለ አደል ደስ በቃ ደስ የሚለዉ ደስታ ደስስስስስ ነዉ ያለኝ😂😂 እልልልልልልልልልልል ረዱዬ የኔ ቆጆ እመብረሀን በልጅ በትዳር ትባርካቹ❤❤
እኔ የናንተ ፍቅር ለመግለፅ ወሠንና ድንበር የለኝም በጣም ነዉ ደሰሰሰሰ ምትሉኝ ሁላቹም ለሚዲያ ምርጥ ትምህርት ነዉ የማሠለች በጣም ትርጉም ያለዉ ነገር ነዉ የምታሥትላልፋት ድንግል ማርያም አትለያቹ መጨረሻቹ ታሣምርላቹ 🎉🎉🎉🎉
የእዮብ የረዱ መጣመር እንደትት ደስስስ እንደለኝኝ ማርያምን እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ❤❤❤
ምርጥ ባልና ምስት ይሆናሉ የምትሉት እጅዎዳላይ ❤️❤️❤️❤️❤️
ከ ረዱ በሀሪ የሚገርመኝ አንደበተ ቁጥብነቷ በብዛት ከአንደበቷ የሚወጡ ቃላቶች ማለት እና ስልክ የሚሉት ናቸው ምርጥ ልጅ ትመስላለች እግዚአብሔር አይለያችሁ 😍😍😍😍😍
ናትም::
በጣም ጠንቃቃ ነች የሆነችው ደሞ ለክፋት ሳይሆን እዳታስቀይም እየሰጋች ይመስለኛል ❤ስወዳት
እዮብ ረዱ
ሄኒ ፂ
አቤል ፂ
አዲስ ቃል
እንዳለ ራሄል
እናት እና አባት ሁላችሁም ድንግል ማርያም ትባርካቹህ ልጆቻችሁም በሙሉ ትባርካችሁ እላለሁ በያላችሁበት ሰላማቹህ ብዝት ይበል
ሬዲዬ ስወድሽ በጣም ደስብሎኛል ስለታጨሽ አዮቤም በጣም እድለኛ ነዉ አችን የመሰለ ቆጆ እና ደርባባ ሰላገኘ ❤❤❤
እኔ ግን አቤላ ቁም ነገረ የሚወራ አይመስለኝም ነበረ😂😂😂ለካ መካሪ ነህ❤❤❤❤
😂😂😂😂 ልክ እንደኔ😂
ቀልድ ስለሚያበዛ ነዉ እንጅ ጎበዝ ነዉ እኮ
ልክ እደኔ😂😂😊
ደሞ ለዛ አለው ወላሒ ቀልዱ እራሱ ሚወደድ😅😅😅😅@@kalkidan7912
😅eko
ወይን ይህን ሰሞን ዘበኛ ሆኜ ስጠብቅ ከረምኩ😂😂 በስተመጨረሻም እዮባ ከምር በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤
👍👍👍👍👍
ቃልየ ትክክል ነሽ በተለይ የሲት ጎደኛ በፍፁም አያሰፈልግም
ትክክል❤
ግንሴትሁነችሁ ሴትጎደኛየምጠሉትነገረስ
@@SimoSilo-md3xl ከባድ ነው ሴት ለሴት ሰይጣን ነን
አብራችሁ በመሆናችሁ በጣም ደስብሎኛል ግን አተ ለምድነዉ ከሆነ ይሆናል ካልሆነም አልሆነም እምትለዉ ነገር አላስማማኝም ፍቅርዉስጥ ግዴለሽ አትሁን ካጠፋሁ ይቅርታ ሴትልጅ ተፈላጊነቷን ማወቅ ትፈልጋለች❤❤❤❤❤❤
Betam tekekel
አቤት እናንተ በቀልዳቹ ውስጥ ትልቅ ቁመነገር ነው የምታስተላልፉት እዮብና ረዱ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹ ❤❤
የኔማር ቃልየኮ ማለት ትለያለች የምር ደግሞ እረዱ ተጨመረች ዋዉዉ
እዮብ እና ረዲዬ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ይልቀቁልን የኛ ጣፋጮች ከነ አብርሽ ወደናተ ተከርብተናል አብርሽና ሩታ ክክክክክክ ወዮ ስታስቀኑ የምር ምንም የማይወጣላቹ የሚስት አመራራጣቹ ሁሉም ነገራቹ በለው እደው ስታስቀኑ የምር ሁላቹም ባድ ወዝ የተቀዳቹ ያ ሱብሀነላህ እናተን የሚያስደስት አላህ እኛንም የመዳም ቅመሞችን ያስደስተን እኛንም ጥሩ ሂወት ይስጠን መሮናል የሰው ቤት ኩሽና ጭቀት ሀላፍትና እረ ያአላህ ስማን ተመልከተን ያረብ😢😢😢
ግን እንደኔ የተደሰተ ማነዉ ጥንድ በመሆናቸዉ👍👍👍👍👈
Me ❤❤
መሽ አላህ በጣም ደስ ሲል ❤❤በጣም እረጋ ያለች እደቃልየ ቆንጆ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤በጣም ነው እምወዳችሁ
ውይ አቤላ አልምጥ እዮባ አንድ ነገር እድታረግልኝ እፈጋለሉ አቤል ከቀልድ ውጭ ቁምነገር ሲያወራ ማየት እፈልጋለሁ❤❤❤
እረዱ እድለኛ ነሽ ደስ የሚል ቤተሰብ ተቀላቅለሻል መጨረሻቹን ያሳምረው ደሞ ለወደፊት በትዳር በልጅ ይባርካቹ እና ደሞ ቶሎ ቶሎ ኑ ትናፈቃላቹ❤
ወላሂ እዪብ ወድሞችህ ይለያሉ ላተ ደስታ ያላቸው ነገር እረዱ ደግሞ ለትቅ ወድምህ በክብር ሂዳ ማማከሯ የኔ ልእልት አሏህ መጨረሻችሁን ያምርላችሁ❤❤❤❤
እዮባ አንድ ላይ በመሆናችሁ ደስ ብሎኛል ፍቅራችሁን ይብዛው እረዱ እረጋ ያለች ልጅ ናት ፍቅር የሆኑ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው የሚል 👍👍👍👍
In❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር ብቻ የሆና ቤተሰብ ላይ የቃላቃልሺኝ ግን ምንኛ እድለኛ ነሺ የምሪ የእናት ና አበት ምርቃት ነው መሳለኝ አቤት እድልሽ በጣም ይገርማል ረዱዬ በጣም እወደዋለሁ ሁላችንም ኢዮብ ና ረዱሁ ቅር ምዕራፎች ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
ረዱየ ሰወድሸ የኔ ደርባባ ሰነሰርአትሸ ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች አቤላ ምርጥ ሰው ረዱየን ተከባከባት❤❤❤❤❤
ወይኔ እንደራሴ ህይወት በጉጉት ስጠበቀው የነበረ ማርያም በቻ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳማረዉ 😘😘😘😍😍😍😍
ኢዮባዬና ራድዬ እንኳን ደስ አላቸው !ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የሰው ልጅ መጨረሻ ስያምር ነውና ደስ የምለው መጨረሻቸውን ያሰምራችሁ🎉🎉❤
እዬብዬ እንኳን ደስ አላችሁ አንተም የምታምር ደስ የምትል ልጅ የተረጋጋች ለሳቋ መጠን ያላት ስላገኘህ አደራ በሞራል ገብተህ እንዳታሳዝናት አደራ
ይሄ ቤተሰብ ከወንዶቹ እስከሚስቶቻቸው ረዱንም ጨምሮ የሆነ የደም ትስስር ያላችሁ እስኪመስለኝ ትመሳሰላላችሁ ከስረአታችሁ ሁሉ ❤❤❤
እረዱኮ ደግሞ እርጋታዋ ውይይይ የኔ እናት❤
ሱስ ሆነችብን
የአቤል ቀልድ እኮ አይጠገብም ቢዶውን እደሳኩ ጨረስሁት እዮባና እረዱ ምልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂 አቤል ሳወራ ሳቅ ነው የሚመጣኝ ❤ ትንሽ ወንድማችሁ በዚህ መልኩ መያተታችሁ መታደል ነው በርቱ❤
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ እስከርጂና😘😘አቤላ የሳቄ ምንጪ😂😂
ዋዉ ደስ ሲል እረዱ ቆንጆ እርግት ያለች ስነስርአት ያለሽ በአንች ውስጥ ቤተሰቦችሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጨዋ ዬጨዋ ቤተሰብ wow...❤❤እዮቤ አንተ ወንድሞችህ በሙሉ ቤተሰቦችህ በጣም ነው ደስ የምትሉት I respect all of you !! ልመርቃችሁ እ/ር ሁልግዜም ከናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏
እውነት ለመናገር ጡልጅነች ድርብብያለች ነች ቆንጆ ነች ደሞ በጣም እርግት ያለች❤
ታላቅ ወንድማችሁ ስርዓት ነግሮች የሚያይበት መንገድ የተለየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤
ኪዳነ ምህረት በቤታቹህ ትግባ❤
እረ አቤላ በጣም ትለያለህ እዮቤል ትዩብ ላይ ፊዉቸሪንግ ቀልድ መስራትህ ግድ ነው በጣም ታዝናናኛለህ በነዚ ሁለቱ ጥንዶች ደስ ብሎኛል የሰፈሬ የቀጨኔ ልጆች በርቱ የቤተሰባችሁ ፍቅር መተሳሰባችሁ በእውነት በጣም ታስቀናላችሁ እውነት ለመናገር የአንበሳውን ድርሻ የሚወስዱት እናት እና አባታችሁ ናቸው በእውነት ትልቅ ክብር አለኝ ለሌሎች አረአያ ይሆናሉ ይሄን ፍቅር እግዚአብሄር ያብዛላችሁ ተባረኩ ሠርጉ የምናይበት ይለሁን
ረዱየ የምር እድለኛ ናት … ይህን በፍቅር ፣ በመተሳሰብ ፣ በመከባበር የተሞላ ቤተሰብ መቀላቀል እግዚያብሄር በፍቅር ያኑራችሁ
ከሁሉ ይለያል አቤሎ የሳቄ ምንጭ ነው እዮባ ደሥ ብሎናል መጨረሻቸውን ያሳምረው
ወየው ሔኖክ ለወንድሞቹ ያለው ፍቅር ይለያል እንደ አባት ነው ታድላችው ማርያምን ወንድማችን አትበሉት አባታችው ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ ሔኖኬ
በተረፈ ሁለት አዲሰ ጥንዶች እግዚያብሔር እሰከ መጨረሻው በፍቅር ያኑራችው
ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ አስኪ በላይክ አሳዩኝ🥰🥰
በአሁን ጊዜ እንዲህ አይነት ሚስት ማግኘት መታደል ነው ቃለ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ቤትና ባለ ጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወርሳሉ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት መፅሐፈ ምሳሌ 19:14 ይች ልጅ ስጦታ ናት ፍቅራችሁ እስፍፃሜ ያድርግላችሁ❤❤
የአቤል አዝግነት ; የሔኖክ አክባሪና መካሪነት የአዲስና የቃል ሽምግልና መስራች አስተባባሪ መሆን ሳስበዉ ሙሉ ቤተሰብነት በጣም ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ለመላዉ ቤተሰብ
Much Love ❤❤❤❤
እዮቤል @ እረዱ በጣም ደስ ብሎኛል ፉቅራችሁ አብቦ ያፉራ ❤❤🎉
በቁርባን ተጋብተው ለማየት ያብቃን ደሞ እግዚአብሔር ፍፃሜያቸው ያሳምርላቸው
በተክልሊ ነው የሚንጥብቀው❤❤❤
አሜን: አሜን: አሜን::
እረዱ እድለኛነሺ ይሄን ፍቅር የሆነ ቤተሠብ መቀላቀልሺ ለቤተሠቦቻቸው ለሚስቶቻቸው ክብር ያላቸው ምርጥቤተሠብ❤❤❤❤
የአቤላ ጨዋታ መቸም አይጠገብም 😂ይመችህአባቴ አድናቂህነኝ
ኡፍፍፍፍፍፍ የእውነት ደስ አለኝ. እኔ የምወደውን ሰው ለምወደው ሰው እመኝለው ለዘ ነው ደስ ለኝ so ከአንድ አመት ቦሃላ ታግብታቹ አብረቹ ሰርተቹ ታድጋላችሁ. የእህትነት ምክሬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂♥️እነ እማዬ ይውለዱና እኔም ልቀላቀል በጣም ነው የማከብራችው የምወዳችው ♥️🙏
Kkkkkkk
እደ ቃሊየ ማንም አያገኝም አንደኛ ነች ዋው
እዳኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበረ👍 እንኳን መጣችሁልን😊❤❤ ቃል እና ረዱ እህትማማች ይማስላሉ ማርያምን😂❤
የምት ወዳት ኪዳነ ምህረት እሷ ትዳራችውን ትባርክላችው የእውነት እጅግ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማናዉ እንዴ እኔ imwodacho እስት በላይክ አሳዩኝ 👍👍
ጠብቄ ነበር እንደምታደርጉት ❤❤🎉🎉🎉❤ዬኔ ምርጥ ቤተሰቦች ❤❤❤መጨረሻውን ያሳምረው አቤል ግን የአዝጎች አዝግ 😂😂😂😂
እረዱ ከእንደዚህ ቤተሰብ ጋር በመቀላቀልሽ ፈጣሪሽን አመስጊኝ እናታችን ድንግል ማርያምን አመስጊኝ በተረፈ መልካም የፍቅር ጊዜ
ረዱ ከነዚህ አይነት ቤተሠቦች ስለቀለቀለሽ እድለኛ ነሽ በተረፈ ያዝልቅላችሁ እኖዳችኋለን🥰🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ቤተሰብ እረዱ እረጋያለች ቆጅየልጅ ነች.ምርጫህ.አሪፍነው.እዮብ አንተም ጥሩልጂነህ❤❤❤❤
ማሻ አላህ የቤተሠብ ፍቅራች ደሥ ሲለኝ በጣም ነው የምከታተላችሁ እወዳቸዋለሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
ሔኖክ እጅግ በጣም የማከብርህ ድንቅ ወንድም ነህ ያንተ መልካምነት ለወንድሞችህ አርዓያ ሆኖ ፍሬውን በማየትህ እድለኛ ነህ። የጨዋ ቤተሰብ ልጅ ውጤቱ እንዲህ ነው። እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ። እንወዳችሃለን በርቱ።
ደስሲል ቃል እህታችህ ትመስላለይ መልካም ሴት ቃልየ
ወይኔ አቤልኮ ቀልዱ በጣም ያስቀኛል በርቱ ሁላችሁም መልካምናቸዉ
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለህ እዮባ❤❤❤ ከሚገርመው ነገር ንግግር እና ድምፅ ከቃልዬ ጋር ይመሳሰላሉ ደስ ሲሉ መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን❤❤❤
እውነት በጣም ደስ ይላል ይህን ከመሰለ ቤተሰብ ጋር መቀላቀል ያስደስታል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አብዝቶ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤ የሰው ልጅ ጂማሪው ሳይሆን ፍፃሜው ሲያምር ነው ይላል አባቴ እና መጨረሻችሁ ይመር እዮብና ረዱ❤❤❤
ተመርቃችሆል እናተ ወላሂ. ዶቂትየለ. የህድ ፀጉርየለ. እኔግ ሚሥቶቻችሁ. እህታማችችነዉ እሚመሥሉኛ. የወሎን ዉሀጠ ጥተዉነዉ ያደጉት. ደሞበሎላ እዳታሥቦ. መቸም ወሎየወች. አንታማም. መልካምን ሁሉተመኘሁ❤ለናተ።ወድማማቾቹም የጨዋልጅ ጨዋናችሁ
ሎተሪ ደርሶአታል ግን ቆንጆ ነች ግን የውስጥ ውበት ካላት የበለጠ ደስ ይላል
እጅግ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችው እረዱ ደግሞ ሁሉንም ሴቶች ትበልጣለች ደስ የምትል እዮባ እንኩን ደስ አለህ፡፡
እዉነት ነዉ የኔ ዉድ ቃልዬ የሴት ጎደኛ አያስፈልግም በጭራሽ ❤❤❤❤
ዋው ዋው በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እዮባ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤ በጣም ደስ ብሎኛል አቤል ግን ትርፍ ጌዜ ካለህ ኮሜዲያን ብትሆን እምታዝናና ሰው ትሆናለህ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰሞኑ ህመማት አደርሳችሁ❤❤❤
እንኳን አብሮ አደርሰን ❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደርሰን 🙏🙏🙏
እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤
ጌታ ያክብረችሁ መልካም ቤቴሰብ ነቹ ለኛም ፍቅር አስታምረችሁናል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሰማሩ እንዴ ወንድሞቻችን ሁን እዮ ከነሱ ብዙ ነገር ብይ ተስፋ አረገሌው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አፍሰሀል እችን የመሰለች ፀባዬ ሰናይ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ በፋቅር የተሞላ ቤተሰብ ይሄ ሁሉ የእናት እና የአባታቹ ውጤት ይመስለኛል ወንድማማቾች በዚህ ደረጃ ሲዋደዱ መታደል ነው ታላቃቹ ወንድማቹ ብቻ አደለም አባታቹም ጭምር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚያብሔር እንደናንተ አይነት ቤተሰብ ያብዛልኝ በጣም ፍቅር ናችሁ ረጂም እድሜ ኑሩልኝ ረዱዬ መልካም ዘመን ከዮባዬ ጋር ለዘላለም ኑሩልኝ
ዋውውውውውውውውው እዮባ እረድ. እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
1ኛ ነኝ ዛሬ
እንኳን ለህማማት አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደመረ የመዳምም ቅመማች❤
ይህን ቤተሰብ በጣም ነው የምወደው የእዬብ ሰርግ እባካችሁ ጥሩኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የፍቅር ግዜ ይሁንላቸው መጨረሻውን ያሳምርላቸው ❤❤❤❤❤❤
በፈጣሪ ይህን ቤተሰብ እንዴት እደምወዳችው እውነት ያሳደጓችው ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ሞገስ ይስጣቸው እናተንም ልኡል እግዚአብሔር ፍቅራችውን አድነታችውን ያፅናላችው በእውነት ቃል ያጥረኛል እነዚህ አይነት ቤተሰብ ሳይ ከደስታየ ከመንፈሳዊ ቅናት የተነሳ አዳድ ጊዜ በእንባ ነው የማየው ብቻ በስሜት ብዙ አልኩ አትፍረዱብኝ ምክንያት ስላለኝ ነው እሽ
የሚገርማችሁ የመጀመሪያ ቀን እረዱን ሳያት ገምቻለሁ ግምቴም በመሳካቱ በጣም ደስ ብሎኛል:: እንኵአን ደስ አላችሁ እረዱ እና እዮባ ወንድም ሂኔዬ የነሱ ጓደኝነት ወደ ፍሬ ማምጣት ያንተ ድርሻ ነው አደራ!!!❤❤❤
ስጠብቅ ነበር ወይይይይይ❤❤❤❤❤
እውነት ለመናገር በጣም ደስብሎኝል
እግዚአብሔር ይመስገን እዮባዬ ና ረዱ እንኳን ደስ ያላችሁ አዲስና ቃል ሄኖኬእናንተ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁና ተባረኩ
😂😂😂😂😂ማነው እንደኔ አቤል ሲወራ እሚስቅ 😂😂እዩቢል እና ርዱ እመ ብርሀን ፍቅሩን ታብዛላቹህ ❤❤❤
ሁለቹንም ስወደቹ ፍቅራቹ ጨወተቹ ያስቀናል. መልከም ያፍቅር ዘመን ይሁንላቹ እና ረዱ ዝም ብለሽ አትሳቂ ትንሽ ቀንሺ
እንዲህ አንድ ላይ እስካያቹ ቸኩዬ ነበር 😊ተመስገን ለዚህ ቀን❤❤❤❤❤❤❤
ውነት ለመናገር ከኒህ ቤተሰብ የተቀላቀለ እድለኛ ነሽ እረዱ❤
እዬባ እረዱ በፆሎት በርቱ ጠክሩ
እረዱ በጣም ተመርቀሻል ምርጥቤተሰብ ጋር ስለተቀላቀልሽ ደስ ብሎናል
እዴት ልምከርሽ ሱሪ አትልበሽ በሃይማኖታችሁጠካራሁኑ
ረዱየ የኔ በሆንሽ ብየተመኝሁ እርጋታሽ መልክሽ ሁሉንም አሞልቶልሻል የኔ ዉድ
ፈጣሪ ያማረ የሰመረ የጣፈጠ ሕይወት ይስጣችሁ ፍቅራችሁ መሀል እግዛብሔር ብቻ ይግባ በፍቅር ይግመዳችሁ ያጣምራችሁ እረጅም እድሜ ብዙ ጤና ብዙ ሰላም ብዙ ደስታ ይስጣችሁ አምላካችን ዉለዱ ክበዱ አብቡ ለምልሙ እረዱ❤እና❤ እዮባ❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ ሄኖክ አዲስ አቤል እናንተም ለምልሙልን እመሩልን ድመቁልን እናት አባታችሁን ፈጣሪ ከክፋዉ ሁሉ ይሰዉራቸዉ በጣም የምታስቀኑ የተባረካችሁ ዘሮች ናችሁ ክፉዉ አይንካችሁ እኔ እንዲሁም አብዛኛዉ ኢትዮጵያዉያን ኤርትራዉያን ዉድድድድድድድድድ
ማነው እንደኔ ፈቀቅ አድርጎ ያየ😂😘😘
😅😅😅😅
እኔ
እኔ በጣም ቸኮልኩ
ረዱየ የዮባንግስት ስታምሪኮ
የኔደርባባ አላህ እስከ ሄወትፍፃሜያችሁ
ደስታ በቀር ክፉነገር አያጋጥማችሁ