ረዱ ሰርፕራይዝ አረገችው እዮብን -ስጦታ ሰጠችው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 сен 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ
    የአቤልን ዩቱብ ሰብስክራይብ አርጉ በቅርቡ ይመጣል 👇👇👇
    / @abelandnetsi

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Месяц назад +407

    የአቤልን ዩቱብ ሰብስክራይብ አርጉ በቅርቡ ይመጣል 👇👇👇
    www.youtube.com/@abelandnetsi

    • @AbebechKifle-co5lh
      @AbebechKifle-co5lh Месяц назад +16

      በደስታ ነዋ እምናደርገው አቤላየ የሳቄ ምንጭ

    • @askaleejigu7698
      @askaleejigu7698 Месяц назад +4

      ቶሎ ጀምር

    • @Wudemake
      @Wudemake Месяц назад

      አቤላ በጣም ደስ ብሎናል በኤትዩብ ስለመጣህ ሁሌም እድትከፍት የብዙ ሰዉ ጥያቄ ነዉ

    • @Kal-kw4tg
      @Kal-kw4tg Месяц назад +1

      እንደምትመጣ ተስፍ ነበረኝ አሁንም አፍጥነው አቤላ❤❤

    • @LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
      @LiLiYRayawaሊሊየራያዋ Месяц назад

      ደምረኝ❤

  • @EnchalewAlehegn-oc8cr
    @EnchalewAlehegn-oc8cr Месяц назад +428

    ሔኖክ- ለምክር😊፣ አቤል- ለቀልድ😂፣ ሐዲስ- ለዝማሬ😮፣ኢዮብ-ለደግነት❤

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j Месяц назад +13

      በጣም በእውነት በትክክል ተገልጿል🎉🎉🎉🎉🎉

    • @yetiyetim7138
      @yetiyetim7138 Месяц назад +14

      አረረ አገላለፅ በጣም ትክክል በጣም

    • @ggfrtg
      @ggfrtg Месяц назад +2

      እዉነት ነዉ❤❤❤❤❤

    • @danatomso6651
      @danatomso6651 Месяц назад +1

      በጣም 😂😂❤❤

    • @hiwettesfay2557
      @hiwettesfay2557 Месяц назад +1

      ኣገላለጥ❤😊

  • @MarwaGugesa
    @MarwaGugesa Месяц назад +190

    እነዚህን ቤተሰብ ፍቅር የሚያስደስታችው ላይክ በስደት ያላችው ሰላም ላገራችው ያብቃችው

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 Месяц назад +61

    ረዱዬና ቃሊዬ ድምፃቹ አንድ ነው ስታምሩ 👌🥰
    እዮባዬ ለ ሬዱ ቀለበት አርግላት ♥️♥️

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Месяц назад +691

    እስኪ እዮባ ለረዱ ቀለበት ያድርግላት የምትሉ እደኔ

    • @SelmSelm-zq4pq
      @SelmSelm-zq4pq Месяц назад +16

      እነሱ ባደባባይ ቀለበት አያረጉም ሴትዮ😅

    • @seenaakabadaa199
      @seenaakabadaa199 Месяц назад +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 Месяц назад +2

      እዮብየኔኔነው

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Месяц назад +8

      😢እናተዮ፡በሜታይ፡ቀለበት፡ነውዴ፡የታሰራችሁት😢የልብ፡ቀለበት፡ይበልጣል

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r Месяц назад +7

      አንች አርጊላት😂😂😂😂😂

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 Месяц назад +56

    ትክክለኛ ይትልቅ ወንድም ምርቃ!ለሄኖክ ረጅም እድሜ ና ጤና 🎉

  • @Meme-xr9zy
    @Meme-xr9zy Месяц назад +283

    ማነው እደኔ እረዱን እና እዮባን የሚወድ ላይክ

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 Месяц назад

      ደምርኝ በቅንነት 🎉🎉

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 Месяц назад

      Abaate Abaate waretagnaa hulaa Hulaa deroo kaale enaa Adisn Nabare 😂😂😂

  • @abebateklemariam4929
    @abebateklemariam4929 26 дней назад

    ጥሩ፡ቤተሰብ፡ውስጥ፡ገብተሻል፡ታላቅ፡ወንድሙ፡በጣም፡መልክም፡ሰዉ፡ነው፡በሙሉም፡ጥሩዎች፡ናቸው፡በጠቅላላው፡ደስ፡ይላል፡የጨዋነት፡መልክ፡ይታይባችሁዋል፡፡፡፡፡

  • @heniandtsi
    @heniandtsi Месяц назад +248

    መልካም ልደት ወንድሜ እወድሀለው

    • @user-rl6wv2et9e
      @user-rl6wv2et9e Месяц назад +4

      መከታ ወንድም ርጋታህ ❤

    • @maserotube
      @maserotube Месяц назад +2

      ሄኒ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ ለወንድሞችህ መከታ መካሪ ደጀን ነህ 🙏🙏🙏

    • @hophad3783
      @hophad3783 Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 Месяц назад +1

      ወንድሜ መከታ ነው❤

  • @abebateklemariam4929
    @abebateklemariam4929 26 дней назад

    ረድየ፡ልጅነት፡እራሱ፡ዉበት፡አንቺ፡ቆንጆ፡እሱ፡ቆንጆ፡ከዊግ፡ጀምሮ፡በምንም፡አይነት፡በአርቲፊሻል፡እንዳትጠቀሚ፡

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su Месяц назад +186

    ሁለት ቆንጆዎች ወይኔ ድምጽ መመሳሰል ሲገርም

  • @meremaahmed8104
    @meremaahmed8104 Месяц назад

    ደሥ የሚሉ ቤተሠቦች አላህ ፍቅራችሁን ዘላቂ ያድርግላችሁ

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 Месяц назад +192

    ቃልና ረዱ ስወዳችሁ በእናታችሁ ከቤተሰባዊነት ጭማሪ የልብ ሰው ሚስጥረኛ ሁኑ ከቃልዬ ብዙ መማር ትችያለሽና እንዳትለቂያት የኔን ተሞክሮ ነው የምነግርሽ የወንድማማች ሚስቶች ሲፋቀሩ ህይወት እንዴት ደስ እንደሚል ብታዩ

    • @user-gg4pt3hc2h
      @user-gg4pt3hc2h Месяц назад +3

      Tekekel nesh wuddee enem betaam new yemodachew❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @user-ps6re4dq7f
      @user-ps6re4dq7f Месяц назад +5

      በጣም ውዴ ዋናው ፍቅር ነው ማርያምን የባል ወንድም ሚስተእኮ ማለት እህት ማለት ነው እኔ ከባሌ ወንድም ሚስቶች ጋር በጣም ነው የምንዋደደው በተለይ ታላላቅ ከሆኑ ከተሱ ብዙ ትምህርት መውሰድ ይቻላል❤❤

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi Месяц назад +4

      ደስ ሰትሉ ዋው እደዚ አነት ሰው አለ ወይ አስባላቹኝ❤❤❤❤❤

  • @merongetachew4475
    @merongetachew4475 22 дня назад

    በጣም ፍቅር የሆናችሁ ቤተስቦች ናችሁ ክፍ አይንካችሁ እዮብዬ በሚቀጥለው ለአዲስ አመት በሁላችሁም ዮቲዮብ የሚለቀቅ ተከታታይነት ያለው የበአል እንኩዋን አደረሳችሁ ፕሮግራም ዶሮ ተሻምታችሁስትበሉ አሳዮን እንወዳችዋለን❤❤❤ከቁጥር አያጉድላችሁ መልካም ልደት እዮብዬ🎉🎉🎉🎉❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Месяц назад +248

    እዮባ እንዃን ተወለድክ የምትሉ እስኪ እኔንም 100k አስቡኝ

    • @user-pc4uf8ot5c
      @user-pc4uf8ot5c Месяц назад +5

      Wushetish beza sijemer yihe ye Hayimi tube ayidelem lijetuwa teserabet kechalesh berasesh eraseshen chilesh neyi

    • @sofiethiopia9369
      @sofiethiopia9369 Месяц назад

      አይከብድም በሰው ስም መነገድ

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 Месяц назад

      ደምርኝ በቅንነት 🎉🎉🎉

    • @user-pc4uf8ot5c
      @user-pc4uf8ot5c Месяц назад

      @@sofiethiopia9369 lebinten yelemede sew mech yikebdewena

    • @Bzu632
      @Bzu632 Месяц назад

      😂😂😂​@@sofiethiopia9369

  • @AmenGerye
    @AmenGerye 20 дней назад

    ፈጣሪ ልብህን አይለውጥብህ እንኳንም ተወለድክ እዮባ🎉🎉❤❤❤ እመብርሃን ከዚህም በላይ በፍቅር ታኑራቹ ሁላቹንም በጣም ነው ምወዳቹ ማከብራቹ❤❤❤❤❤

  • @user-db5fn5he1w
    @user-db5fn5he1w Месяц назад +133

    ቃልየና እረዱን የሚወድ👍👍 🌹🌹🌹

  • @halimamusa4466
    @halimamusa4466 Месяц назад +14

    አቤል ፍታ እኮ ነዉ እማርገኝ የቤል ወዳጆች በላይክ ልያችሁ

  • @user-gg6vg2ei3h
    @user-gg6vg2ei3h Месяц назад +88

    ዛሬ አደኛ ነኝ ማነው እረዱን የሚድው❤❤❤❤

  • @user-mg8yx9tu9z
    @user-mg8yx9tu9z Месяц назад +34

    የስደት እህታችን እኔም 10k እሰገቡኝ የመደም ምርኮኛ መሆን ሰልችቶኛል😢❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Месяц назад +64

    የረዱ እና የእዩብ ወዳጆች እሲ በላይክ አሳዩኝ👍

  • @addisbeza9118
    @addisbeza9118 Месяц назад +34

    ረዱ የእኔ ደርባባ ስወድሽ እርጋታሽ አነጋገር ሽ ሁሉ ነገርሽ እወድልሻለሁ እዮባ እደለኛ ነህ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት 🍞🍞🍞🍞❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 Месяц назад +53

    እነዚህ ልጆች የመሳሰላሉ ስታምሩ ሬዱዬቆንጆ❤❤❤❤

  • @Wudemake
    @Wudemake Месяц назад +41

    እረዱ እና ቃል ግን ዴኤኔ ያስፈልጋችዋል እዴ ድምጥ መልክ በጣም ትመሳሰላለችዉ ትትናስርአት ሁሉ ነገራችዉ በጣም ትመሳሰላላችዉ❤❤❤

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Месяц назад +1

      😂በጣም ስወዳቸው

    • @WdadaWdada-yh4qo
      @WdadaWdada-yh4qo Месяц назад +1

      መልካምልደትእዮባ

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Месяц назад +1

      አወ ከምር ሁሉ ነገራቸዉ አንድ አይነት ነዉ😅

    • @user-or7fs3wl4l
      @user-or7fs3wl4l Месяц назад

      😂😂😂😂😂

  • @mekdsdesalgni
    @mekdsdesalgni Месяц назад +30

    እኔማ አቤላን ሥወደው ደሥ. የምትሉ ፋሚሊ እግዚአብሔር ይጠብቃችህ እዮባ እኳን ተወለድክ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 18 часов назад

    እህትማማች ነው የምትመስሉት

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q Месяц назад +21

    ይሄን በተሰብ ማየት እደኔ የሚያስደስተው ምን አይነት መታደል ነው ሰላማችሁ ይብዛ❤❤

  • @selitensay3763
    @selitensay3763 Месяц назад +8

    እዮባ እንኳን ተወለደክ እሰኪ ለረዱ ቀለበት ይሰር የሚል😂❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад

      የኔ ውድ እሄት ደምሬኝ በቅንነት❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz Месяц назад +38

    እዮባዬ እንኳን ተወለድክ ረዱ ቃሉ ደርባቦቹ ኮሜዲያን አቤሎ ሐዲስ ታላቅየዉ ምርጡ ወንድም ሄኖክ ሁላችሁንም እንወዳችኋላን ሁሌም ከእነሙሉ ቤተሰቦቻችሁ በደስታ ኑሩልን እመቤቴ ከክፋት ከሃዘን ድብቅ አርጋ በፍቅሯ ሸፍና ታኑራችሁ ❤❤❤

  • @lailalaila8451
    @lailalaila8451 22 дня назад

    Masha Allah sitemtu ken betesabchu chemir

  • @MunichMuni
    @MunichMuni Месяц назад +35

    ቃሉና ረዱ ደርባቦቹ ❤❤ እዮባዬ እንኳን ተወለድክ

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 7 дней назад

    ነጭ ልብስ የለበሽዉ የትክክለኛ ሀይማኖታች ልብስ አይገልፅም እነዘንጤ የየሆናቹ ነዉ መላቀለጠ ስፌት ነዉ የተሰፋ እና ትክከለነኛ የድሮዎቹ የሚለብሱትን ብንለብስ ጥሩ ነዉ።

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Месяц назад +17

    ወላሂ እነዚህ ቤተሰቦች ስወዳቸው ደስ ሲሉ አንድነታቸው እህህህ ፍቅራቸው ማሻአላህ ናቸው❤

  • @zhr6681
    @zhr6681 Месяц назад

    መልካም ቤተሰብ ስወዳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @RahmaAbdu-ti8lb
    @RahmaAbdu-ti8lb Месяц назад +18

    እረዱና ቃልን አንድላይ ስላየሆቹ በጣም ደስብሎኛል

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 Месяц назад

    መልካም ልደት እዮባ❤❤❤ የዚህ ቤት ፍቅር እኮ ይለያል 😂😂

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Месяц назад +20

    የአቤልንማ ወንድሞቹ ሞቅ አድርጋችሁ አክብሩለት😂😂😂😂😂

  • @user-tz7yd5nv9p
    @user-tz7yd5nv9p Месяц назад

    መልካም ልደት እዮባ እንኳንም ተወለድክ

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Месяц назад +30

    የረዱየ ፈገግታ ደስ ሲል

  • @fyry8481
    @fyry8481 Месяц назад +1

    ✅✅ዛሬስ እረዱ እደቃልየ ቀሚስ ለብሰሻን ሁልግዜም ልበሺ ያምርብሻን

  • @martata6832
    @martata6832 Месяц назад +16

    አቤል ሁሌ እንዳሳቅኸኝ ነው 😂😂 ደስ ትላላችሁ

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 Месяц назад +1

    ወድም አማቿች ከአይን ያውጣችሁ

  • @user-bg5ck4mj9i
    @user-bg5ck4mj9i Месяц назад +13

    የኣቤላ እና እዮባ ፍቅር ግን ከወንዴማማኛነት የተለየ ነው ዕድመ ይሰጣቹ ለሁላቹ❤

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs Месяц назад

    እትማማች ነው የሚመሰሉት በተለይ ድምፅ❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Месяц назад +11

    ኢዮባ በድጋሚ እንኳን ተወለድህ🎉❤❤❤ደስ የምትሉ ቤተሰብ ረዱ የኔ ደርባባ ስታምሪ❤❤❤

  • @capijhon8566
    @capijhon8566 25 дней назад

    Abelye shkor❤ beewnet betam new yemwedh betam new mtaskegn ante yalehbet video hulu yaskegnal des mtlu family egziabher edme ena tena ystachu love ya all from Eritrea❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Месяц назад +59

    ወንድሞቹማ ግድ ነው መሰባሰብ አለባቹ ለመጨረሻው ልጅ ለረባሹ😊❤

    • @Iimuutubii
      @Iimuutubii Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdesamare1
    @mekdesamare1 Месяц назад

    የምር ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር ከቁጥር አያጉድላችሁ የወንድምነት ጥግ💖💖💖💖💘💘💘💘💘🙏🙏🙏

  • @Dters8Hddjr
    @Dters8Hddjr Месяц назад +25

    እዩብ ለሮዲ ቀለበት እሰርላት❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettytayachew7313
    @bettytayachew7313 Месяц назад

    ረዱዬና ቃሊዬ ድምፃቹ አንድ ነው ❤❤❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Месяц назад +7

    እውነት ነው የዳውድን ሂወት ሁሉም የሚመኘው ነው በክሪስቲያን ወገኖቸ ቅዱስ ዳዊይት ይባላል በኛ ነብየላህ ዳውድ ይባላሉ ያላህ ሠላም እዝነት በሳቸው ላይ ይሁን ያረብ

  • @hometube8205
    @hometube8205 Месяц назад

    ሁልጊዜም በፍቅር ያኑራችሁ። ❤❤❤

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Месяц назад +16

    እኔኮ ያቤላ ቀልዲ አይጠገብ❤❤❤❤❤❤

  • @Tsige-xd6bo
    @Tsige-xd6bo Месяц назад

    Keleye ene redu sitamiruuuu eko eyoba unake tawalek🎉

  • @gggogggo1033
    @gggogggo1033 Месяц назад +15

    ማነው ከዝህ በተሠብ ፍቅር የተማረ መሸአላ ደስስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WudieDemisie-b8v
    @WudieDemisie-b8v Месяц назад

    ስወዳችሁ እዮባ ግን ቶሎ ቀለበቱን እሰር ❤❤😊

  • @naatytube
    @naatytube Месяц назад +5

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏😔❤

  • @misrytube3050
    @misrytube3050 Месяц назад

    Ere yelijtwan moral ehhh

  • @absabs9609
    @absabs9609 Месяц назад +4

    አላህ ፍቅራችሁን እድገታችሁን ዘራችሁን ይጨምርላችሁ ሁላችሁም እናታችሁንእና አባታችሁን እድሜያቸዉን ጤናቸዉን አላህ ያብዛላችሁ

  • @user-em8wb7iv7z
    @user-em8wb7iv7z 27 дней назад

    እዬብ እንኳንተወለድክልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Месяц назад +13

    እረዱየ የኔ ቆንጆ አንችኮ ትለያለሽ❤❤

  • @user-mv4bh3gu9b
    @user-mv4bh3gu9b Месяц назад

    አቤል ገና ሳያወራ በሳቅ የምሞተው ነገርስ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Месяц назад +11

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል ነው ከወንድሞቹ ጋር በማክበር እንኳን ተወለድክ እዮብ ቀሪ ዘመን የተባረከ ይሁንልህ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎂🎂🎂አቤል ንግግሩ በሳቅ አፈረስከኝ😂😂😂

  • @Wiha1221
    @Wiha1221 25 дней назад

    Abela gin aneta nek enda yemcerasha lij endazi asecegari leji nek eyoba enkan tewaledikelin reduye ayeleyacu

  • @rabiahussan9599
    @rabiahussan9599 Месяц назад +56

    ማነው እንደኔ አቤላ ዘና የሚያረገው 😂😂😂

    • @user-wh8so8gi5m
      @user-wh8so8gi5m Месяц назад

      Betame😂😂😂ene yesake meneche abela🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Hifeteasfea
      @Hifeteasfea Месяц назад

      እኔ😂😂በሳቅ😂😂ፍርስያርገኛል😂😂😂

  • @kidistbimrew
    @kidistbimrew Месяц назад

    Best friends ywetachhual maryamn

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Месяц назад +5

    አቤሉ በጣም ገደልከኘ በሳቅ። ሳቲሙን። አረዱ የኔ ቆንጅ የየፍቅር ጥግ

  • @Letsh-v7o
    @Letsh-v7o Месяц назад

    ኣብየል እንደየት ፈታ እንደማድርገን

  • @user-yn6fd2ez9z
    @user-yn6fd2ez9z Месяц назад +15

    እረ አቤላ ልቤን አቆሰልከዉ እዮባ እኳን ተወለድክ የሁሉ ድምቀት❤❤❤❤❤❤

  • @tazebechmekonen1059
    @tazebechmekonen1059 28 дней назад

    መልካም ልደት እዮባ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +6

    ማሽአላህ ደስይላል 2ያምራሎ፡ምርጥ፡ቤተስብ፡🎉

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Месяц назад

    አቢልን ማነው የሚወድ❤❤❤❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 Месяц назад +11

    ወይኔ ደስ ደስ እደምትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ,,አቤላ ልደትህን ቤትህ ናቶለ በዛዉ ኤዲባረክ😁

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад

    ትንሺና ታላየቅና ታናሺ ናው የምትመሰሉት

  • @LoveLove-ur1hi
    @LoveLove-ur1hi Месяц назад +15

    ኡፍፍፍ እናንተ ሰዎች እንዴት በፍቅር እንደምወዳቹ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናቹን ይባርክላቹ እዩ መልካም ልደት

  • @fauziyafauziya1340
    @fauziyafauziya1340 Месяц назад +1

    የመጀመሪያወቹ ሁለት አድ አይነት

  • @user-sf3wr2pj2e
    @user-sf3wr2pj2e Месяц назад +10

    ደስ ስትሉ ሁልጊዜ ሳቁልን እማምላክ በቤታችሁ ዘወትር ፍቅርን ደስታን ታብዛላች በጣም ነዉ የምወዳችሁ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @Selamawit-mehary
    @Selamawit-mehary Месяц назад

    ረድ ምርጫሽ አንደኛ ነው👍

  • @sihamMohammed-fh6xc
    @sihamMohammed-fh6xc Месяц назад +13

    ረዱዬዬዬዬዬዬዬ ስወድሽኮኮኮኮ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ጣም ደስ የምትሉ ሰዎች ናችሁሁሁሁ

  • @user-jj4ic7eu3b
    @user-jj4ic7eu3b Месяц назад

    ቃልየ እረዱ እደት ደስ እደምትሉ❤

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c Месяц назад +3

    የኔ ማር ውንዲም የለኝም አለች እዮባ ውንዲምሽ ባልሽ ሁሉ ነገርሽ ነው የኔ ደሪባባ❤❤❤❤❤ፈቅሪ የሆንሽ ልጂ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад +1

      ❤የኔ ውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት

  • @Eyerus-mm5om
    @Eyerus-mm5om Месяц назад

    Eyoba ekun tewoledk yemtelu be like asayu❤❤❤

  • @user-yf2mo9cx4v
    @user-yf2mo9cx4v Месяц назад +8

    እዮብ እንኳን ተወለድክ ።አቤል ድምቀታችሁ ነው የሰጠህ ስጦታ ደግሞ የመጨረሻ ነው ያሳቀኝ ይመቻችሁ።

  • @workneshworknesh
    @workneshworknesh Месяц назад +1

    yewunt gen malte new endet endmewdachwu

  • @user-jx2xh5io5s
    @user-jx2xh5io5s Месяц назад +12

    ቃልዬ እና ረዱ የምወዳቺሁ እንኳን ደህና መጣቺሁ የምትወዳቸው እንደኔ በላይክ🎉🎉🎉❤❤

  • @ksaksa4270
    @ksaksa4270 Месяц назад

    ቃልዬ ምኖዉ ተባላሽታለች ዉዴ😢

  • @user-jf7vr4fy7y
    @user-jf7vr4fy7y Месяц назад +10

    እንኳን ተወልድህ በድጋሚ እዮባ ሁለየ ሳቅ ነው አቤላ ባለበት ሁለየ በፈገግታ የምጨርሰውስ ነገር ❤❤🌷😘

  • @Makiishow1222
    @Makiishow1222 Месяц назад

    Wowww best family ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-lj2dr5hc3b
    @user-lj2dr5hc3b Месяц назад +46

    ፍቅርና ገንፎ ትኩስ ትኩሱን ነው አፍጥኑትና ተጠቃለሉ ረዱ አስቢበት የዛሬ አመት አዲስ ነገር እንጠብቃለን❤❤❤❤

  • @user-eu1ek6pp7s
    @user-eu1ek6pp7s Месяц назад

    አቤል ሆዴን አነፈረዉ😂😂😅😅😅ሚስቱ ፅናቱ ይስጥሽ😂😂

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ Месяц назад +34

    ወንድማማቾቸ ቀልዳችሁ ወደታችሁ እንደ ተመችኝ ብቻ በቃል መግለፀ አልችልም የምሪ ከልብ ወዳችዋለሁ አላህ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Месяц назад

    Eyobaye enkoan tawaledek wededoooo

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Месяц назад +9

    ረዱየ የኔ መልካም❤❤🎉

  • @user-xp6rt1vr1y
    @user-xp6rt1vr1y Месяц назад

    melikam lidet eyoba abela gen yeleyali

  • @user-ih9wn6gw6q
    @user-ih9wn6gw6q Месяц назад +34

    እዮባ መልካመ ልደት የሚያስቀኑ ሞድሞች እግዚአብሔር አረዥም አድሜ ይስጣችሁ ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-qw4vn1uq4k
    @user-qw4vn1uq4k Месяц назад +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰህ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @user-cl5zj5oh9k
    @user-cl5zj5oh9k Месяц назад +7

    እዮባ እንኳን ተወለድክ" ረዱዬ" የኔ ፍልቅልቅ ሥወድሽ እኮ

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Месяц назад

    እሄት አማቹች ስታምሩ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Месяц назад +10

    እንኳን ተወለድክ እዮባዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤላ ያለበት ሁሌም ሳቅ ነው😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @absabs9609
    @absabs9609 Месяц назад

    እኔ ከሥዴት ሥመለሥ ለቤተሠቦቸ የጥበብ አልባሳት እናተጋር ማሰራት እፈልጋለሁ አቶ ሄኖክ