//እንተዋወቃለን ወይ// “በሬውን ስለማልችለው በጥይት ነው የምጥለው🤣🤣”//በፋሲካን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 510

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 5 месяцев назад +51

    የደሬ ሁሉም ቀልዶች በጣም አሪፍ ናቸው የደሬ አድናቂ ወድህ ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @SariiSariye
    @SariiSariye 5 месяцев назад +198

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @umusultan
    @umusultan 5 месяцев назад +123

    ስደት ምርር አለኝ ስለሚያመኝም ከባባድ ስራ መስራት አልቻልኩም ሀገርም እንዳልገባ ያለአባት እማሳድጋቸው ልጆች አሉኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ጥንካሬውን አላህ እንድሰጠኝ በድኔም ጠንካራ እንዲያደርገኝ

    • @raibamstefa2507
      @raibamstefa2507 5 месяцев назад

      አላህ ያበርታሺውዴ

    • @ferhanyoutube2804
      @ferhanyoutube2804 5 месяцев назад +1

      አላህ ያበርታሽ የኔ እናት አላህ የማያልቅ ርዚቅ ይስጥሽ ያረብ

    • @زينةالقحطاني-ط1ف
      @زينةالقحطاني-ط1ف 5 месяцев назад

      አይዞሽ የኔናት ሶብሪ አድቀን ሁሉም አልፎ ዛሪንየምታሥታዉሺበት ቀንይመጣል ኢንሻአሏህ አሏህተጎንሺይሁን ሶብሪ አሏህንበማስታወስበዚክር በርቺ ጉልበትጥንካሪ እዲሆንሽ ቁረዓንን በተለይ ፈጂርላይ ቅሪ

    • @agarit4416
      @agarit4416 5 месяцев назад

      ተዉኝ😢😢😢😢

    • @umusultan
      @umusultan 5 месяцев назад

      አሚን ውዶቼ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 5 месяцев назад +16

    ደረጄ ካገባ 7አመት እሚገርምነው ለኛ ለመዳምቅመሞች አመትከመቁጠር ቁጭብለን ሲወልዱ ከማየት የስደትን ኑሮ ያላቀን በተረፈሁላችሁም ደስትላላችሁ❤❤❤ የተስፍሽሚስት ድምጵአንደኛ

    • @abrarsolaiman8031
      @abrarsolaiman8031 5 месяцев назад +2

      ወላሂ እኔም ገረመኝ ወይኔ እድሜችን ደነገጥኩ😂😂😂😂

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 5 месяцев назад +26

    ላይክ አድርጉ ይች የእግዚአብሔር ስጦታ ናት የምትጠበቅ ሀብት እመቤቴ የመሰከርሽላት ትጠብቅሽ

  • @anaanethiopia263
    @anaanethiopia263 5 месяцев назад +43

    ሉላየ የዉድ በጣም ነዉ ምወድሽ ❤❤❤

  • @AminahAyalu
    @AminahAyalu 5 месяцев назад +35

    ሉላየ በጣም ነው እምወድሺ

  • @jdcell63
    @jdcell63 5 месяцев назад +2

    በጣም የማገርመው ፋሲጋን ከሆድ ጋራ መግለጽ በዕምነታችን ደካም እውቀት አልባ መሆናችንን ሳይ ያማል
    ፋሲካ ኢየሱስ ክርስቶስ የደም ዋጋ የተከፈለልን የዘለአለም ህይወትን ያገኘንበት ትልቁ በዓላችን ነው 😢

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 5 месяцев назад +2

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ደርዬ ምርጥ ሰው የሳቄ ምንጭ አሰፋመዝገቡ ደሥ የሚል ቅልል ያለ ሰው 30አመት በፍቅር መኖር መታደል

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 5 месяцев назад +32

    እኳን አብሮ አደረሰን አስፋው መሸሻን አስታወስኩት አይ ሞት ክፉ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @hayatadela
    @hayatadela 5 месяцев назад +17

    የደሬ ሚስት ስታምር ❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 5 месяцев назад +19

    ግዜዉ እደት እደሚሮጥ ደሬ ካገባ ሰባት አመት ይገርማል ❤ሁሉም ዉብ ናቸዉ መልኳም❤በዓል

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf 5 месяцев назад

      አምላኬ ሆይ ሰባት አመት ይገርማል ከምኔው ከምኔው

    • @MDARIF-rh4cd
      @MDARIF-rh4cd 5 месяцев назад

      እኔምገርሞኛል የመዳምቅመሞች እመዳምቤትቁጭብለንመመልከትብቻ😅😅😅

  • @AyalewMengesha-xy2oj
    @AyalewMengesha-xy2oj 5 месяцев назад +17

    አስተያየት ሰጭዎች ሠውን ማበረታታት እንጅ አይሆኑ ነገሮች ተገቢ አይደም ለማንኛውም ኢቢኤሶች ይህ ጎደላችሁ አይባልም ለሌሎች ሚዲያዎች ምሳሌ ናችሁ በአጠቃላይ መድረክን አያያዝ እንደባለቤቱ ነውና በጣም አድናቂ ነኝ ሁሉም በጊዜው ውብ ነው

  • @ብዙነሽሐይሉ
    @ብዙነሽሐይሉ 5 месяцев назад +105

    የመዳም ቅመሞች እንኳን አደረሣችሁ

    • @MelatSime
      @MelatSime 5 месяцев назад +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 5 месяцев назад +1

      Enkuwan abro adrshn adrsh 🎉🎉🎉

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 5 месяцев назад +4

      እንኳን አብሮ አደርሰን ግን ከፍቶኛል ብቻዬን😢😢😢😢😢

    • @AyantuDida
      @AyantuDida 5 месяцев назад

      Amen

    • @AyantuDida
      @AyantuDida 5 месяцев назад

      የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 5 месяцев назад

    የሁሉምሚስቶች. የእዉነት. ደርባባሚስቶች ትዳራችሁ ይባረክ. ፍሪያቸዉ. የባረክ።

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 5 месяцев назад +1

    የዛሬዎቹ ይለያሉ ምርጦችናቸው በጣም ነው እምወዳቸው

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 5 месяцев назад +4

    ደረጀ ለትዳር ሽምግልና በመሄድህ ብዙ ስው በመዳርህ ትልቅ ስው ነህ አክብርሀለሁኝ እድሜና ጤና እመኝልችሀለሁኝ ደሬ❤❤❤❤❤

  • @medina8208
    @medina8208 5 месяцев назад +14

    እደት ተዋወቃቻሁ የምትለው ቃል ውስጤ ናት 😂😂

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk 5 месяцев назад

      😂እኔም

  • @ገኒነኝወለየዋ
    @ገኒነኝወለየዋ 5 месяцев назад +35

    ድል ለ አማራ ፋኖ እንኳን አደረሳችሁ አማራውያን መልካም የትንሳዔ በዓል ❤

    • @ayidonyesgirm5674
      @ayidonyesgirm5674 5 месяцев назад +3

      Anch chgrem zergna

    • @ገኒነኝወለየዋ
      @ገኒነኝወለየዋ 5 месяцев назад

      @@ayidonyesgirm5674 ማን ጠራሽ ሰገጤ

    • @hhhj5172
      @hhhj5172 5 месяцев назад +3

      አንቺ ዘረኛ የአማራ ብቻ ነው እንዴ በዓሉ አሮጊት ጭቅላት

    • @babysong5037
      @babysong5037 5 месяцев назад

      G 23:58 24:36 24:36

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 5 месяцев назад

      ኢትዮጵያዊ በሚለው ይስተካከልልን እህታችን❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 5 месяцев назад +7

    ከመስሪያ ቤቴ ባልደረባ አሰፋ መስገቡ ጀምሮ በሳቅ ሽንት አስጨረሹ ደረጄና ሰለሜ ተ ሰለሜ ተስፍዬ ሶስቱም በየፊናቸው ነበሮች ናቸው ።

  • @rgdhghsuj9300
    @rgdhghsuj9300 5 месяцев назад +10

    የመዳም ቅመሞችዬ እንኳአን አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እህቶቼ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 5 месяцев назад +2

    ሉላዬ ሥወድሽሽሽ❤❤❤አናፂው እንዴት ተጨንቆ ተጠቦ እንደቀረፀሸ ሣሥብ ይደንቀኛል ውበት ቁመና ትህትና አጃይብ ነው❤❤❤love you ❤❤❤

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 5 месяцев назад +23

    ዋዉ የደሬ ሚስት ውበትና ደርባባነት! ጌታ ይባርክሽ!

    • @nuranura-s5k
      @nuranura-s5k 5 месяцев назад +1

      ename mslge

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 5 месяцев назад +1

      ተፈጥሮ ይሆናል

    • @MadinaNadima-l5y
      @MadinaNadima-l5y 5 месяцев назад +1

      የሴት አካብዴ ( ትደብረኛለች)👎

    • @NDx-v8u
      @NDx-v8u 5 месяцев назад

      አቤት አቤት የመጀመሪያሽ ይሆናል ያየሻት ሁሌም ደረበብ ያለች ነች

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk 5 месяцев назад

      አረ ተው ተፈጥሪ ነው 😢😢😂😂

  • @ሀዋመርሳ
    @ሀዋመርሳ 5 месяцев назад +7

    ወሎየነት የሁሉ ድምቀት ዘፍኞ አደመቅሻቸው😊

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 5 месяцев назад +2

    አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን በጣም ታምራላችሁ ደሬ ፈታ አደረጋችሁን 🥰

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 5 месяцев назад +8

    😂😂😂😂😂😂 ደረጄ ግን ምን ይሻልሀል 😂😂😂😂😂 ፊቱን ገና ሳየው 😂😂😂😂😂

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 5 месяцев назад +1

    በኣል እና የጋበዛችሁት ታዋቂ ስዎችን
    ስለሆነ ሽልማቱን ለሁሉም ብታደርጉት
    በጣም ጥሩ የበኣል ድባብ ይሆን since you invited legendary comedian Derege

  • @CheruMezegebukinfe
    @CheruMezegebukinfe 5 месяцев назад +1

    ተሰፊሸ ምርጥ ሰው

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 5 месяцев назад

    ዋዉ የደሬ ሚሥት በጣም ምርጥ ነች ሁሉም ምርጥ ናቸዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 5 месяцев назад +5

    ebs የበአል ፕሮግራም ከመደበኛ ጋር ባታደርጉት የመጡትን ሁሉንም ብትሸልሙ ጥሩ ነው

  • @kalkidankassahun8161
    @kalkidankassahun8161 5 месяцев назад +4

    oh ....tesfaye is so kind and nice🥰🥰🥰🥰🥰

  • @girmamishamo6681
    @girmamishamo6681 5 месяцев назад +10

    ሉላዬ እርጋታሽን ስወድልሽ❤❤❤

    • @user-bl9vt8yr9C
      @user-bl9vt8yr9C 5 месяцев назад

      አግብታለች ወኬ😂😂😂

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 5 месяцев назад +18

    ዛሬ በሰላም ነው ዘገየብንኮ🎉

    • @Ghhhv-x7l
      @Ghhhv-x7l 5 месяцев назад

      የለም ብየ ነበር

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 5 месяцев назад

      እኔም 🙆‍♀️​@@Ghhhv-x7l

  • @زهرهزهره-ق9ظ
    @زهرهزهره-ق9ظ 5 месяцев назад +3

    ተንታ ወረኢሉ አገሬ❤የሆነችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 5 месяцев назад +3

    This family ‘s show was the most fun ❤ same times you should have more mature husbands and wives ❤

  • @makis1623
    @makis1623 5 месяцев назад +5

    እንተዋወቃለን ሀና ትስራው 👌

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 5 месяцев назад +5

    ለበሀል ትንሽ ነገር ለሁሉም ብታዘጋጂ😊

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 5 месяцев назад +17

    እንኳን አደርሳችሁ የመዳን ቅመሞች ያልፍል እንዳይከፍችሁ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 5 месяцев назад

      😢😢😢❤❤❤

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 5 месяцев назад

      አሜን እንኩዋን አብሮ አዴረሰን እሽ እማ❤

  • @ራቢአ-ሠ7ፀ
    @ራቢአ-ሠ7ፀ 5 месяцев назад

    የመዳም ቅመሞች የተደላደለ ኑሮ ከጥሩ አጋሪ ጋር ይወፍቀን አሚን በሉ

    • @sainabudhd5851
      @sainabudhd5851 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 5 месяцев назад +2

    መልካም ፋስካ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nuranuran-gw3sr
    @Nuranuran-gw3sr 5 месяцев назад +1

    ሰብሊዬ የኔ ቆንጆ ኦንኮን አደረሰቹ ሰብሊ በጠም በለሙየ ነት ኢነም በጠም ደግ ነት መሲጠት ሰዉን መረደት ትዎደለቺ ሰብሊዬ ሲዎዲሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelyonas5048
    @amanuelyonas5048 5 месяцев назад +2

    ደረጄ ከኮሜዲያንነት በሐይማኖት በጎጥ በፓለቲካ ተተብትቦ ሕዝብን ማሕበረሰብን ማንጓጠጥ በመጀመሩ እጅግ አስቀይሞናል የቀድሞው ይሻል ነበር ሲያረጁና ዝና ሲያገኙ ተቀብሎ ለዚህ ያበቁ ማሕበረሰብ ክፍሎችን በሐይማኖት ለይቶ በመሳደብና በማንጓጠጡ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 5 месяцев назад

    ደሬያለበት ሳቅ ጫወታነዉ 😂😂😂😂😂 ዉድድድድድድድ

  • @RopNan-np5pr
    @RopNan-np5pr 5 месяцев назад +140

    ተባበሩኝ ስራ መጀመር እፈልጋለሁ ግን ምንም ነገር የለኝ ስለዚህ 1,000 ሰወች እያንዳንዳቹህ 100 ብር አበድሩኝ እግዚአብሔርን እመልሳለሁ በዉስጥ አዉሩኝ እባካቹህ በማይሆን ነገር ላይ ከምታጠፉት ገንዘብ ላይ 100 ብር ብቻ 🙏🙏🙏ዜሮ ዘጠኝ ሰላሳ አራት ስልሳ አራት ሰማኒያ ሰባት ዜሮ ሁለት በቁጥር መፃፍ ስለማይቻል ነዉ ፍቃደኛ ከሆናቹህ ደዉሉሉኝ ኧረ በማሪያም አትቀልዱ ምን አይነት ሰወች ናቹህ ምንም ነገር ሳታዉቁ ምንድን ነዉ የምትሉት ማድርግ ባትችሉም አይዞህ ማለትም እኮ አንድ ነገር ነዉ በሰዉ ችግር አትቀልዱ ምን አይነት ኮመንት ነዉ

    • @tigistmisganaw1532
      @tigistmisganaw1532 5 месяцев назад +33

      ኧረ በስንቱ ልሳቅ

    • @hayattube8562
      @hayattube8562 5 месяцев назад

      ኢ ወላ​@@tigistmisganaw1532

    • @መኪየሰሉእናት
      @መኪየሰሉእናት 5 месяцев назад

      ኧረ ወየው በጣም ያገርማል😅😅​@@tigistmisganaw1532

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 5 месяцев назад +35

      እረ ብልጠትሽን አለማድነቅ አይቻልም😂😂😂

    • @RopNan-np5pr
      @RopNan-np5pr 5 месяцев назад

      @@yeshyhall6997 ብልጠት አይደለም አንድ ሰዉ እሄን ያህል ብር አምኖ ብድር ለመስጠት ይከብደዋል ለ 1000 ሲካፈል ግን ቀላል ባይሆንም ይሻላል በዛላይ የሚመለስ ነዉ ጌታን

  • @MeronWondimu-k3t
    @MeronWondimu-k3t 5 месяцев назад

    ኦው የደሬ ሚስት የደዘ ልጅ ናት የከተማዬ የተወለድኩባት ያደኩባት❤❤❤ ሁላችሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @zeritutube
    @zeritutube 5 месяцев назад +2

    ዛሬ ደስ የሚሉ እቁ ደርባባ ሴቶች❤🎉

  • @zeritutube
    @zeritutube 5 месяцев назад +5

    😂😂😂😂😂😂😂አይ ደረጀ አዲናቂወችህ አደገኛ ናቸዉ

  • @BetyBety-x3z
    @BetyBety-x3z 5 месяцев назад

    ዉይ አሰፋ መዝገቡ ስወደዉ በልጅነቴ ነዉ የማቀዉ ስሙ !!!!

  • @Dandibor1216
    @Dandibor1216 5 месяцев назад +4

    በስው ሀገር ያላችሁ ሁሉ መልካም በአል❤

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 5 месяцев назад +3

    አቤት እኛ ግን ሙድ መያዝ ብቻ ነው የምናውቀው ማን ያውቃል ተቸግራ ሊሆንም ይችላል ባንሰጥ እንኳን መልካም መናገር ማንን ገደለ

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 5 месяцев назад +9

    ደረጀ ስወድህ ሽ አመት ኑርልኝ❤❤❤❤

  • @yetembeyene758
    @yetembeyene758 5 месяцев назад

    Fasikaye and tesfish እጅግ ታምራላችሁ

  • @ኡምማሂር-ገ7ቐ
    @ኡምማሂር-ገ7ቐ 5 месяцев назад +1

    አሚን ያርብ

  • @Rheh-mp8rz
    @Rheh-mp8rz 5 месяцев назад +1

    አርፍ ጥንድ ናቸው ደስ የሚል ጨዋታ ነው

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 5 месяцев назад +26

    ሐና ዬሐንስ ስታአስተዎውቅነው ሚያምርው

    • @merongeta2570
      @merongeta2570 5 месяцев назад +4

      That’s your opinion 😢

    • @niyuethio5286
      @niyuethio5286 5 месяцев назад

      Be han bicha bihonw arif😂😂😂😂😂

    • @tesfuhagos305
      @tesfuhagos305 5 месяцев назад +4

      ሁሉም ጥሩ ነው በተሰጠው ፀጋ

    • @natandagnachew2790
      @natandagnachew2790 5 месяцев назад

      @@HsksnsHaovs ምናአቃጠለሽ አንቺንአላልኩ አበሻድሮም በማይመለከተው ማበጠርይወዳአል

    • @RahilaYalew
      @RahilaYalew 5 месяцев назад

      Kkkk

  • @AshGyyij-ch3dt
    @AshGyyij-ch3dt 5 месяцев назад

    የሁላችንም ልበብ በሀዘን የተሞላ ነው ግን ኢቢኤስ ትንሽ ያዝናናል

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 5 месяцев назад +1

    አሴቀለልያለሰዉ በጣምነዉየማከብርህ ሁላችሁንም ❤❤❤❤

  • @Kokowe-ok4vd
    @Kokowe-ok4vd 5 месяцев назад +2

    በጣም ነዉ እምወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @Movies0909-i9u
    @Movies0909-i9u 5 месяцев назад +2

    It was funny and teachs us ebsoch happy Holiday. this is my first common

  • @Rabeya-zc3bw
    @Rabeya-zc3bw 5 месяцев назад

    ደረጄ ቢቻ ነዉ ፈታ የደረገኝ 😂😂😂እየሰኩ የማደም ስረ ሰረሁ😂

  • @alainfef176
    @alainfef176 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ሁላችሁም. በጣም. ታምራላችሁ❤❤❤የኔ ደርባቦች

  • @hdjid988
    @hdjid988 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad 5 месяцев назад +4

    ሉላ ስትጠይቅ የጠየቅሽዉን ጥየቄ ሁሉኑም ሰወቹ እየደደቻዉ ድገሚ መጣያቅ አለቢሽ መለቴም አድ ሰዉ ጠይቃሽ ነዉ ከዘ አታስ አታስ የምትይዉ አታስ አታስ መለቱን ትታሽ እየደዱን ጥየቄ አብብለቻ

    • @dagitilahun2260
      @dagitilahun2260 5 месяцев назад +2

      አቤት አማርኛ እንዴት እናንበው😂😂

    • @addis8247
      @addis8247 5 месяцев назад

      @@dagitilahun2260 አንባቢ ከሆንሽ የፊደል ግድፈት ያለዉን ቃል ወደ እሳቤ ይዘቱ (አዉዱ) በማገናኘት ሃሳቡን መረዳት ይቻላል፡፡

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi 5 месяцев назад +1

      ያማሪኛው ነገር አጣሩልኝ😅😅😅😅😅

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 5 месяцев назад +5

    የተስፉሽ ሚስት ወለየ ነት መሰል ስታምረ❤❤❤❤

    • @zed9651
      @zed9651 5 месяцев назад +4

      ዘረኛ

    • @milli12354
      @milli12354 5 месяцев назад +5

      ዘረኛ ኣትሁኚ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቆንጆ ናቸው

    • @selammulugeta4977
      @selammulugeta4977 5 месяцев назад +1

      ኢትዮጵያዊ ሁሉንም ቆንጆ ነው አትቀደጂ ዘረኛ

    • @saragoytom5543
      @saragoytom5543 Месяц назад

      አይ ሀበሻ ነች

  • @henokyohannes8192
    @henokyohannes8192 5 месяцев назад +1

    Deri Dera long live bro ye habte kale aleh sew sew neh

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 5 месяцев назад

    የሉላ ስዕብና ይለያል ዋውውው❤❤

  • @Deratube95
    @Deratube95 5 месяцев назад

    ርግት ብሎ መቅበጥ ይቻላል ልክ እንደ ሉላ❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 5 месяцев назад +3

    የተስፋየ ሚስት ቆንጆነችገናዛሬአወኲለት❤

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 5 месяцев назад +20

    የደሬ ሚስት ምን ያኮሳትራታል ሆ አቦ ፊትሽን ፍችው

    • @ገኒነኝወለየዋ
      @ገኒነኝወለየዋ 5 месяцев назад +11

      ምን ታርጋችሁ ምን አደረገች ዝም ብላ ትገልፍጥ ሆሆሆ

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 5 месяцев назад +1

      ምርግ አለች እኮ

  • @semiramiftah1513
    @semiramiftah1513 5 месяцев назад +2

    ደስ ትላላቹ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 5 месяцев назад +1

    ወይኔስታምርየደሬሚስት

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir 5 месяцев назад +6

    ቆይ ለምንድነው ፕሮግራሙን በሙዚቃ ሚጅቡት ሙዚቃ ፋሲካን አይወክልም መዝሙር ብታደርጉልን ከይቅርታ ጋ

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה 5 месяцев назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @Thutttttt
    @Thutttttt 5 месяцев назад +4

    ያሸነፉት እነ ደረጄ ናቸው

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 5 месяцев назад +1

    እንኳን አደረሳቺሁ የኔ የመዳም ቅመሞቺ❤

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 5 месяцев назад

    ደሬ ደርባ እመቤት አፍሰሀል. ቡ ቡያ ይደግ ድሜጤናይስጣችሁ።

  • @muhammadkbid4179
    @muhammadkbid4179 5 месяцев назад +1

    ልልቅ እግዳ በባዶ አይመለስም ቢአንስ በግ መስጠት ነበረባችሁ ለበአል ለሶስቱም ወይ ደሞ ጋቢ ማልበስ ነበረባችሁ ትልልቅን ማክበር ማስተማር አለባችሁ ከጨዋታው ጎን ለጎን

  • @derbewgodana-rb5sj
    @derbewgodana-rb5sj 5 месяцев назад

    ይች ፕሮግራም አቅራቢ በጣም ነው የምታስጠላኝ ማለት ምንም ወዝ የለውም ፕሮግራም አቀራረቧ

  • @MuradMohammod
    @MuradMohammod 5 месяцев назад

    አታፍር እዲህ በለ ስታወራ እገወጥ ትራፊቆች በሞሉባት ሀገር 100% ፐርሰንት 70000 እግረኛውም ይከሱ ነበር መጃፍቃድ ይያዙ ስላላረጋገጡ ነው ምትስማሙ ላይክ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 месяцев назад +2

    God is good💚💛❤

  • @romandawit-vu2bc
    @romandawit-vu2bc 5 месяцев назад +5

    እኒስፔክተር አሠፋ በጣም ነው ማከብርህ

  • @ethio5823
    @ethio5823 5 месяцев назад +2

    ሉላ ኑሪልን❤🧡💖

    • @ethio5823
      @ethio5823 5 месяцев назад +2

      ሉላንሚወድ በlike

  • @GenetMolla-qy4gl
    @GenetMolla-qy4gl 5 месяцев назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰🥰

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 5 месяцев назад

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ይብዛ ሰላማችሁ❤❤❤

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 5 месяцев назад +7

    ሉላ ቆጆ በራስፀጉር እምር መታደልነው

    • @nigistalene9670
      @nigistalene9670 5 месяцев назад +7

      ውይግ ነው የራሷ ፀጉር አይደለም

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 5 месяцев назад +4

      የራሧ መሆኑን በምን እርግጠኛ ሆሺ ሆ

    • @zanb6852
      @zanb6852 5 месяцев назад +2

      😂😂😂😂 እረ የፈረስ ጭራ ነው የራሦ አደለም

    • @shitureshad9861
      @shitureshad9861 5 месяцев назад

      @@hawamohammed9231 በደብ ስለማቅነው እደውምቆርጣውነው

    • @shitureshad9861
      @shitureshad9861 5 месяцев назад

      @@nigistalene9670 በደብስለማቅነው

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 5 месяцев назад +1

    አይ ድሬ ጨዋታህ አይጠገብምኮ ጎረቤታሞቹ ድራማ ላይ ሁሌ ነበርምከታተለዉ

  • @birhanFekadu
    @birhanFekadu 5 месяцев назад +1

    Keep it up mekid 😂😂😂

  • @net7967
    @net7967 5 месяцев назад

    Dereje gn fitu resu 😂😂😂😂😂😂😂😂 new

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 5 месяцев назад +2

    ሉላዬ ❤❤❤❤❤

  • @hwhw3510
    @hwhw3510 5 месяцев назад +2

    Lulaya sitamri zara yena konjo ❤❤demo siwedsh ❤❤😘😘😘😘

  • @eagle4452
    @eagle4452 5 месяцев назад

    🚨🤭 ድንቂም መተዋወቅ

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 5 месяцев назад

    እንደኢቢኤስ አውዳመት በመጣ ቁጥር ፍክትትትት😢😢 እኛደግሞ ተመልካቾ የመዳም ቅመሞች

  • @ሻማትዩብ
    @ሻማትዩብ 5 месяцев назад +3

    ማሽአላህ ተባርከሏህ ግን ጉድድድድድድድድድ ጉድድድድድድድድድድድድድነው በ1994 የምር ጎበዞች ናችሁ እኔኮ ያኔ ምንም አላቅም ግን እሱዋ ገና ልጂ ነች እኔኮ በ1996ነው ትቤት የገባሁት ኦሱዋና እኔ ብንተያይ እሱዋ ልጂ ነች የምር ጎበዝ ደሬ ግን አርጂቱዋል ከሱዋ😂😂😂😂
    የምር በጣም ተገርምኩኝ ሆሆሆ 1994 ቅኑን መንገድ ይምራችሁ መዳም ቤት ያላችሁ ደሞ ገና ጩጨ ናችሁ እባካችሁ ቶሎ አታርጁ እሽ ምርጦችየ ሴቱ ላይፉን አሳልፎ ገና ልጂ ይመስላል እኛወቹ በሀሳቡ በጭንቀቱ ይመስለኛል ቶሎ እምናርጂ
    ነውስ ዱቄታቸው ነው 😢😢😢

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 5 месяцев назад

      እኔ በ1999 ነው አንደኛ ክፍል የገባሁት ገና አሁን ግን ስደት ነኝ አስር አመት ሆነኝ ትንሽ እንደሆንኩኝ ነው ስደት የመጣሁት

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg 5 месяцев назад

      ከምር እኔም ገርሞኛል ሆ ያዝልቅላቸው

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 5 месяцев назад

      😜🙄ተይኮ ​@@mosebtube1027

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 5 месяцев назад

      1994 የተወለድኩት ግንኔ አርጂቻለሁ 😢😢😢ስደትከመጣሁ አራታመቴ

    • @ሻማትዩብ
      @ሻማትዩብ 5 месяцев назад +1

      @@HsksnsHaovs 2016-1994=22አመታቸው ከተገናኙ የዛኔ 17አመት ቢሆናት መቸም ከዛ ወድህ መቸም መች አርጋ ከወንድ ጋር ትተዋወቃለች

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 5 месяцев назад

    ወይኔ ሁላቸውም አስቂኝ ናቸው❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊

  • @makimarcilma3276
    @makimarcilma3276 5 месяцев назад

    Ye dera mest betam hayelgina nat tekotalche besmam

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 5 месяцев назад +2

    ሉላዬ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sitylove-do7yx
    @sitylove-do7yx 5 месяцев назад

    ወንዶቹ ሲወጡ ሴቶቹን ሀሜቱን በልክ ብለው ቢወጡ ሸጋ ነበር😅

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 5 месяцев назад

    በቃ ሙያችሁን ማብራራት ነው አደል አቀማመጥ አተኛኘት አሯሯት እያላችሁሁ😂😂❤

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 5 месяцев назад +1

    አቤት ሉላ የዛሬውወሬ ብቻ አበዛሽው ከእቅርታ ጋር በዛ ላይ አርፍደሽ ነው የጀመርሽው❤

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @mehubnegash8569
    @mehubnegash8569 5 месяцев назад

    Dere men tedolete 😂😂😂