ወንድሞቼ ማፍቀሬ ሲሰሙ ተደሰቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Комментарии • 1 тыс.

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  10 месяцев назад +213

    ሁላቹንም በጣም አመሰግናለው ለ መልካም ምኞታቹ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @uaeuae8832
      @uaeuae8832 10 месяцев назад +5

      እዮብ በማርያም ቶሎ ልቀቅልን ቀጣዩን አደራ ፕራክ ነው እዳትለን ብቻ ሁለታችሁ ማች ናችሁ የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @fyry8481
      @fyry8481 10 месяцев назад +3

      እመቤታችን ኪዳነ ምረትን ትወዳታለህ ግን በሷ እየቀለድህ ከሆነ ከባድነዉ ❓❓

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 10 месяцев назад

      ​@@uaeuae8832 በርበሬ እናጥነዋለን ብራክ ካለ ቀልድ የለም😂😂 አስብበት

    • @Hxjg-qv2qh
      @Hxjg-qv2qh 10 месяцев назад

      አብሽሪ የኔ ብርቱ ጠንካራ ሴት እናንተኮ የሂዎታችን ድምቀት ናችሁ❤

    • @mebiratianabo8577
      @mebiratianabo8577 10 месяцев назад

      እዮብ አሁንምኮ እያግዋጉዋን 🤦‍♀️🥰
      እንዳት ቆይብን ቶሎ ና ከ ረዱ ጋረ 👌🥰
      ዘንድሮሲ ነገር ይገርማል 🤔? ምን አትሉም?
      ዬሩታ ና ዬረዱ ነገር በቃ አብርሺ ና እዮቢ ተደፉ በፊቂር አቦ ይመቻቹ 👌🥰 ፍፃምያቹን ያሳምርላቹ 🥰🥰

  • @zuzuzuzuyzuzut
    @zuzuzuzuyzuzut 10 месяцев назад +271

    አሯ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ🥰🥰🥰🥰🥰ፈጣሪ እውነት ያድርገው የልቤ ምኞት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉 እስኪ እውነት ይሁን የምትሉ ላይኪ አድርጉኝ👍

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 10 месяцев назад +162

    ፕራንክ መስሎኝ ነበረ
    አሁን ግን ማርያምን ብሎል 🥰እዮባዬ ይቅናህ 🥰🥰🙏

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 10 месяцев назад +67

    ርዱ በጣም ሳቂተኛ ተጫዋች ልጂ ነች ማሻ አላህ አግባት ርዱን ያግባት እምትሉ. ላይክ ❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 10 месяцев назад +152

    እዮባ ማርያምን ብለህ ከዋሸህ በጣም ያናድዳል የምትመጣጠኑ ናችሁ ለረዱ ንገራት።

  • @KalKidan-cq2vb
    @KalKidan-cq2vb 10 месяцев назад +214

    እዮባ ቀጣዩ ይፍጠን። እውነት ከሆነ ግን ካንተ በላይ የምደሰተው እኔ ነኝ።❤❤❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 10 месяцев назад +1

      እኔም የእውነት

    • @ሙሉእራያቆቦ
      @ሙሉእራያቆቦ 10 месяцев назад +3

      ማሪያምን አለ እኮ ውዴ የምሩን ነው ደስ ይላን❤

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 10 месяцев назад +374

    ወንድሜ ይቅናህ ማፍቀር ትልቅ ፀጋ ነው

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 10 месяцев назад +7

      ማሪያምን ብሎ አይዋሽም ይህ ነገር እውነትነው

    • @tsionnegussa4518
      @tsionnegussa4518 10 месяцев назад +2

      ስብስክራይብ አርጌሀለሁ

    • @heniandtsi
      @heniandtsi 10 месяцев назад

      youtube.com/@heniandtsi?si=AviM0C7RWUYVpsJn
      አመሰግናለሁ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 10 месяцев назад +2

      ከቃልዬ ጭምር የሁላቹም ምክር ደስ ሲል ❤❤❤ የአቤል ማዛግ እንዳለ ሆኖ😂❤

    • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
      @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 3 месяца назад

      ትክክክል 👍👍❤️❤️❤️

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 10 месяцев назад +81

    እዮባ ማርያምን ብለህ ምለህ ፕራንክ ነው ብትል አልሰማህም 😢መቸም አንተ ባለማእተብ ነህ በእመቤታችን አትቀልድ 🙏መልካም እድል❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 10 месяцев назад +6

      እኔም የእመብርሃን ስም እማ በተራ ነገረ ማንሳት ዋ😮😊

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 10 месяцев назад +6

      እኔም አልሰማውም በማርያም ቀልድ የለም

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 10 месяцев назад +4

      ​@@senaytAsefa-qn4vkእኮ እማ

    • @sarasara996
      @sarasara996 10 месяцев назад +6

      እኔ ሰብስክራይቤን አነሳለሁ ፕራንክ ከሆነ

    • @AlamnechAbera2665
      @AlamnechAbera2665 9 месяцев назад

      እውነት ነው በመቤቴ ስም አይቀለድም

  • @SirgutAdmasu
    @SirgutAdmasu 10 месяцев назад +71

    ኧረ ኡኡኡ የማዳም ቅመሞች ይሄ ሁሉ የኛ ስራ ነው😂😂😂😂 ለኛም እንዲህ ያማረ ሒወት ለኛም ይስጠን አምላክ ሆይቅመሞች ልዩ ነን እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 10 месяцев назад

      አሜን 😄😄

    • @ToybaSeid-w9p
      @ToybaSeid-w9p 10 месяцев назад

      አሚን ያረብ

    • @RazaMake
      @RazaMake 10 месяцев назад

      ተጋቡተጋቡእያልን😂😂😂

    • @adsafsr5526
      @adsafsr5526 10 месяцев назад

      Aminnn😂😂

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 10 месяцев назад

      አሚንንንን😢

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 10 месяцев назад +64

    እዮባ ግን ለምን ቶሎ ቶሎ አትለቅም አስጠበከን እኮ!!!

  • @AjebaAneba
    @AjebaAneba 10 месяцев назад +581

    እህት ወንድሞቼ እስቲ ዱአ አድርጉልኝ በሰው ሀገር አሞኛል 😢 እወደቹወለው❤❤

    • @fentatsehay7765
      @fentatsehay7765 10 месяцев назад +12

      .አይዞሽፈጣሪይማርሽእህት

    • @dhctyiif
      @dhctyiif 10 месяцев назад +5

      አይዞሽ አላህ አያሽርሽ ያረብ

    • @zenatawal4378
      @zenatawal4378 10 месяцев назад +4

      አብሸሪ አላህ አፊያ ያደረግሽ

    • @bogalechdadi2933
      @bogalechdadi2933 10 месяцев назад +8

      አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ይማርሽ ያበረታሽ እህቴ ❤😘😘😘😘

    • @AjebaAneba
      @AjebaAneba 10 месяцев назад

      @@fentatsehay7765 አሚን

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ 10 месяцев назад +63

    ማፍቀር ፀጋ ነው ወንድሜ እግዚአብሄር ይርዳህ ቀጣዩን እንጠብቃለን

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 10 месяцев назад +55

    ቀለበትም አድርጉ ምርጥ ልጅ ነች እዳታመልጥክ እዮብ😂

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 10 месяцев назад +23

    ደግነቱ ዛሬ እቤት ነኝ ስራቦታ ብሆን እዮብዬ ባተደሥታ የተነሣ ከሥራ እባረር ነበር በጣም ከደሥታዬ የተነሣ የመጀመራዉ ቪዲዮ እየሰራዉ ነዉ ያየዉት እኔጃ በጣም ደስስብሎኛል እዮብ እግዛብሄር ጣልቃ የገባበት የፍቅር ህይወት ይሁንላቹ በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል ወድሜ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 10 месяцев назад +16

    ሄኖክ የምትገረም ወንድም ነክ🤔😍ታላቅ ወንድም አባት ነው የሚባለው ሄኒ ላይ ፐ👏በአጠቀላይ ደስ ትላላቺ።
    እዬብ ይቅናክ
    ቃልዬ እህታቹ። ናት አብራቹ ሁሉም ቦታ ደስ ስትል ቀልዬ ማር❤❤❤

  • @FikirJon
    @FikirJon 10 месяцев назад +38

    እዮባ ፍቅርን እራስ ብጨርስው ጥሩ ነበር ግን ማመከሩም ልክፉ አይስጥም እና ምነው ድራማ አደርከው እና ወደ ፕራንክ እንደ ትቀይርው እና የሚደብር ነገር እንዳታርግ ለተመልካች ደግሞ ክብር ይኑርህ ወንድሞች ያሉትንም ስማ እና የሷንም ልብ እንዳትጓዳ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @YeshiDeress
      @YeshiDeress 9 месяцев назад

      እዮባ ልባችንን አታጠልጥል አግባት

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 10 месяцев назад +128

    ማነው እንደኔ የእዮባን ውይይት ሲጠብቅ የነበረ😂❤❤❤

    • @Saif-dh3rl
      @Saif-dh3rl 10 месяцев назад +2

      እኔ 😂😂😂😂😂

    • @znteznte965
      @znteznte965 10 месяцев назад +2

      እኔ ወላሂ😂😂😂

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 10 месяцев назад +2

      ወይኔ እኔ😂😂የመር😂

    • @gufgif-tf5jk
      @gufgif-tf5jk 10 месяцев назад +2

      እኔ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 10 месяцев назад +50

    አቤሎ የአንተን ሪያክሽን ለማየት ነበር የቸኮልኩት😅😅😅😅እዮባ መልካም እድል💑

    • @hgfqhjaghs5075
      @hgfqhjaghs5075 10 месяцев назад

      በጣም ውድኮ ከባድነው ጫለ አለ አወ አለው ሳማት😂😂😂😂😂

  • @SirgutAdmasu
    @SirgutAdmasu 10 месяцев назад +34

    ማርያምን ብለክ ፕራንክ ነው ብትል ግን ዋ ያንተ ፕራንክ አያልቅም ቀጣዩ ይለቀቅልን ቶሎሎሎ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 10 месяцев назад +12

    አቤላ አቀልድ አታሳፍረዉ ክክክክክክክክ እዮባ ማሪያምን ብለህ ፕራንክ ነዉ እንዳትል አደራ።እዮባ ይቅናህ የኔ ዉብ ወንድሞችህ ትክክለኛ ሀሳብ ነዉ የሰጡህ።

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 10 месяцев назад +4

    ምን አይነት የተባረኩ ልጆች ናቸው። እኔወላጆቻቸውን ሳላደንቅ አላልፍም። ይህ የናት እና ያባታቸው ውጤት ነው❤ አብዛኛው ወንድ ልጅ ቶሎ ቁምበገር አያስብም በሴት ልጅ እድሜ መጫወት እንጂ

  • @Ziontadihenok9496
    @Ziontadihenok9496 10 месяцев назад +3

    በጉጉት ነው የምጠብቀው የረዲን መልስ።ምክንያቱም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ሴት ልጅ የፍቅር ጥያቄ እየተጠየቀች በካሜራ ስትቀረፅ የማየው ።አይቼ ስለማላውቅ።ታገቢኛለሽ ቢሆን እሺ።ግን አፍቅሬሻለሁ ፍቅር ያዘኝ ከባድ ነው።ረዱ Prank እንዳይመስላት።እዬባ ኮንፊደንስህ የሆነማ ፍንጭ አለህ ከረዱ።ብቻ በጉጉት ልሞት ነው።እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 10 месяцев назад +7

    ኧረ ይሄ ቤተሰብ ለሀይማኖታቸው በጣም ጠካራ ናቸው ስለዚህ ማሪያምን አይልም እዮባ መልካም እድል❤❤❤❤እረዱ በጣም ምረጥ ልጅ ነች

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 10 месяцев назад +14

    ቃልዬ እራሷ ልተደገም ነዉ ዋዉ አቤላ ምኜትህን ያሳካልህ ወንድሜ❤❤🎉🎉

  • @Tis9632
    @Tis9632 10 месяцев назад +43

    በእዉነት በጣም ደስ ይላል ቸሩ አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ እዮባ

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw 10 месяцев назад +73

    የጅማሬው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልህ ወንድሜ good luck ❤❤❤

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 10 месяцев назад +56

    አይ እዮባ አላምንህ በአላህ እውነት አድርገው ፕራንክ ነው ካልክ ልባችንን ነው የምሰብረው😟😢

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 10 месяцев назад +2

    እዮባ ምነው ነገሩን ብታፈጥነው አጭ ተከታታይ ድራማ አረከው ውይ ስታናድድ 😮ሲቀጥል እረዱ ስርሀት ያላት ቆንጅዬ ሴት ነች እንድትጋቡ እንፈልጋለን ይቅናክ አዲስ ቃል እውነት ነው ያላቹት ያዝ ለቀቅ ሳይሆን እስከመጨረሻ አብራቹ እንድትዘልቁ ነው አዲስ ልክ ብለሀል ሁላቹም የሰጣቹት አስተያየት አሪፍ ነው እንግዲ በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤❤

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 10 месяцев назад +3

    አቤል የተመታ 😂😂😂😂😂 እዮባ እንኳን ደስ አለህ ኪዳን ምህረት ትርዳህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sariy177
    @Sariy177 10 месяцев назад +124

    የስደት እህቶች ንፁህ አፍቃሪ ይስጣችሁ❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 10 месяцев назад +23

    አያችው ግን ሴቶችዬ ፍቅር የሚጀምረን መላመድን ይወስናል ብዙ ከማውራት ከመላመድ እንደሆነ እዮባ ይቅናክ❤❤❤❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 10 месяцев назад +34

    ቸር ወሬ ያሠማን ❤አቤላ የሣቄ ምጭ😂😂😂😂

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 месяцев назад +5

    ማርያምን ሲል ሰማሁ ልበል እዮባ ❤ከረፈደ ነው የሰማሁት ኧረ የረዱ መልስ ናፈቀኝ እና ደሞ እውነት በሆነ እየተጫወትክብን ባልሆነ😅

  • @ሀብትሽ.ሚዲያ
    @ሀብትሽ.ሚዲያ 10 месяцев назад +31

    እዮባ ፕራንክ ቢሆን ሰብስክራይብነው የማነሳ 😂 ግን እውነት ያረገው😊😊😊😊

  • @werkneshbeyene9354
    @werkneshbeyene9354 10 месяцев назад +16

    እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም ምርጥ ሴት ናት እንዳታመልጥህ

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 10 месяцев назад +2

    እዬባ ቀልድህን እየመሰለኝ ነው አትቀልድ መለየት አቃተኝ እኮ
    እውነት ከሆነ በጣም ደስ ነው የሚለው
    አቤላ አተ ካለህ ሞቅ ደመቅ ይላል በጠቅላላ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ ወድም እህቶቸ

  • @AAaaa-j1v
    @AAaaa-j1v 10 месяцев назад +7

    ይቅናህ እዮባ ደስስ ይላላ ረዱ በጣም ጥሩ ልጅ ናት ❤❤️ያርገው ግን እዮባ አላምንህም ማርያምን ስትል ነው ያመንኩት በፍቅር ቀልድ የለም 🌹🌹

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 10 месяцев назад +1

    እዮባዬ እዉነት ፕራክ ካልሆነ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እረዱ እዮባ ገና ከመጀመሪያዉ ጀምሮ አብራችሁ ሳያችሁ በጣም ነበር ደስስስ የምትሉኝ❤❤❤❤

  • @lamlamlam7268
    @lamlamlam7268 10 месяцев назад +9

    ዋውው ስጠበቀዉ የነበረው በል እውነት ያደረገው እዮብየ ልጅቷም ፀባይ ስናይ ናትኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 10 месяцев назад +1

    እዮብ በጣም አስተዋይ ነህ ከወንድሞችህ ከቃልዬ ጋር ውይይት ማድረግህ እነሱም የሰጡህ ምክር በጣም ደስ ይላል ይቅናህ ረድዬ ፍቅሩን ተቀበይው የምወዳችሁ ቤተሰብ ህብረት ያለበት በውይይት የሚያምን ቤተሰብ ፍቅራችሁ ሌላ ሰው ላይ ይጋባል ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ ክበሩልኝ እዮባ በድጋሚ ይቅናህ❤❤❤❤

  • @NessaNe-v4g
    @NessaNe-v4g 10 месяцев назад +4

    ከነዚህ ቤተሰብ መቀላቀል እራሱ ትልቅ እድል ነዉ እግጠኛን እቢ አትልም በተረፍ እግዚአብሔር ይጨመረበት መልካም እድል ❤❤❤

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 4 месяца назад +1

    ወይኔ አቤላ ቀልዶችህኮ ይለያሉ😂 ምርጥ ቤተሰብ ስታምሩ ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 10 месяцев назад +4

    እዮባ ተው ግን ልባችን አታጠልጥለው ቶሎ በል እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤❤❤❤

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሐ2ሸ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሐ2ሸ 10 месяцев назад +14

    ዋው ይሄ ስሜት በጣም ደስ ይላል ይቅናህ እንግዲ የማዳም ቅመሞች ምኞታችን ሊሳካ ነው መሰለኝ ፈጣሪ ይርዳህ😊❤❤❤

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 10 месяцев назад +13

    አቤየል እኮ አይቀልድ 😂😂😂😂😂😂ዮሳካልህ የምር በጣምነዉ ደስየምትለዉልጁቱ😊😊😊😊🎉

  • @frewoinyalew3090
    @frewoinyalew3090 9 месяцев назад

    ቃልዬ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ስውድሽ እኮ በጣም የሚገርም እህታዊ ምክርሽ እስድንቆኛል በአጠቃላይ እሄ ቤተሰብ ፍጣሪ ይጠብቀው ምርጥ ቤተሰብ

  • @TembitTembit
    @TembitTembit 10 месяцев назад +13

    እዮብ በፈጠረህ አትቀልድ በጣም ደሰ ምትሉ ናቹ ሰላማቹ ይብዛ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 10 месяцев назад

    እዮባ ደስ ብሎናል ማርያምን ብለን ይሄንን ሁሉ ተመልካች ከዋሸህ በጣም ትልቅ ስህተት ነው የሰራሀው ማለት ነው ፕራንክ ነው እንዳትለን መጨረሻውን ያሳምርልህ ❤

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 10 месяцев назад +37

    እኔ የሚስቀኝ አቤል አዝግ 😂😂😂😂😂❤❤❤😅

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 10 месяцев назад +1

    እውነት ነው በሉኝ ፕራንክ ነው ብትል ግን አለቀልክ ማርያምን ብለክ አትዋሸንም መቸም ምርጥ ልጅ ናት እኮ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃልየ እደህታችሁ የምታማክራት ነገር እድለኛ ነች መታደል ቃል በርቱ

  • @Alemf2k
    @Alemf2k 10 месяцев назад +1

    እዮባ አልሰማ አልከን እጂ እኮ እኛ ልባችን አስቦ ነበር በቃ ተሳክቷል ይቅናህ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ የቀረህን አተ ብቻ ነበርክ እልልልልል እያልን እድርሀለን ከቤተሰብ ጋር በግልጥ መወያየት ደስ ይላል አብዬንና እቴትዬን አምጡልን

  • @Serkalmbirhanu
    @Serkalmbirhanu 10 месяцев назад +4

    እዮባ ማፍቀር ፀጋ ነው እግዚአብሔር የልብሕን ያሳካልህ ❤❤❤❤

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih 10 месяцев назад +2

    እዮባ ይምር እዉነት ከሆነ መጨርሻችሁን ያሳምርዉ ፍቅር ቀልድ አደለም ማርያምን ብለካል እረዱ ምርጥየ ልጅ ናት እንዳታመልጠህ

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 10 месяцев назад +17

    አቤላ የሳቄ ምጭ😂😂❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 10 месяцев назад +21

    እኔ የሚያስቀን አቤል ነው ንግግሩ ሳቁ ከቤታቸው ለየት ያለ ነው❤❤❤❤

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 10 месяцев назад +14

    አቤል ግን ዘና ነው የምታደርገው ማርያምን😂😂😂 እዮብ ይቅናህ😊❤

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 10 месяцев назад +4

    እዮባ ግን ማሪያምን ብለሀል መቸም ቀልድህን አይደለም አ❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 месяцев назад +1

    ማርያምን አልክ እዮባ እውነት ነው በቃ መጨረሻውን ደስታ ያድርገው ፍቅር ያብዛላችሁ ምርጦች❤❤❤ family woch dess sitlu😂😂😂

  • @AbejuYeMaryamLiji
    @AbejuYeMaryamLiji 10 месяцев назад +39

    የኢዮብ ነገር እኮ አይታመንም እውነት ከሆነ ደስ ይላል 🎉🎉🎉

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 10 месяцев назад +4

    😂😂😂አባላ ረባሽ እዮባ ይቅናህ ምላሹን በቶሎ ልቀቅልን ደስ የሚል ቤተሰብ 😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 10 месяцев назад +4

    በጣም ደሥ ይላል እዮባ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹህ እረዱ ደሥ የምትል እረጋ ያለች ልጅ ነች ደሥ ብሎኛል ቢሆን ብዬ እመኝ ነበር❤❤❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 10 месяцев назад

    እዮባዬ ማፍቀር ትልቅ ፀጋ ነዉ እኔም ሁሌ በኮሜንት እዳታመልጥህ ብዬ ነበር ረጋ ያለች ስረአት ያላት ቆንጅዬ ነች ረዱዬ ያዝልቅላችሁ❤❤❤

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 10 месяцев назад +13

    አቤል በጣም ቀልድ ትችላለህ የእውነት በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 10 месяцев назад +4

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ አላህ እይለያችሁ ኑሩልን

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 10 месяцев назад +9

    አቤላ ግን ልጅ ነህ ለትዳር ቸኩለሀል😂😂😂

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 10 месяцев назад

    እረ ሆዴ ቆሰለ ወይይይ አቤል እኮ ያለበት ቦታ 😂😂😂😂 እዮባ እግዚአብሔር ይቅደምልህ ያሳካልህ አባቴ እረዱዬ ምርጥ ልጅ ናት ❤❤

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube 10 месяцев назад +7

    እዮብን ባላምንህም በማርያም ምለህ ብትዋሽ ለሰው ቀርቶ ለእምነትህ ክብር እንደሌለህ ነው ሊሰማኝ የሚችለው ክብርህም ይወርድብኛል ተስፋ አደርጋለሁ እውነት ሆኖ ምርጥ ፍቅረኛሞች እንደምትሆኑ ይቅናህ ረዱ ምርጥ ሴት ናት ❤❤❤❤

  • @amaamm-u8y
    @amaamm-u8y 10 месяцев назад +1

    ቃልየ ግን ታዴለሽ 😢😢ወላሂ ፍቅር የሆናችሁ በተሠብ😊😊😊😊❤❤❤❤ፈጣሪይጠብቃችሁ እማ ቃልየ በጣም እወዴሻለሁ ወላሂ የኔ ዴርበብ 😢 ሁላችሁንምወዴዴዴዴ

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል 10 месяцев назад +5

    እረዱዱዱ በእናትሽን በፍቅር አምላክ በደንብ አድረገሽ እዮባን አሰፈጊልኝ እንዴ እንደ ቀለደብን ዝም ብለሽ እንዳትቀበይው

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 10 месяцев назад

    ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ አቤል የቶሲል መርፌ 😅😅😅እጥልህን ነውዴ የምስብህ ጥሩ ጥያቄ😂😂😂 እዩየ መልካም እደል

  • @Mamokalo100
    @Mamokalo100 10 месяцев назад +12

    የኔ ጀግና ወንድሜ ይቅናህ ማፍቀር ፀጋ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ አንተ ❤❤❤❤

  • @bkfk-nh4xg
    @bkfk-nh4xg 10 месяцев назад +2

    እዮባየ እውነት ከሁነ ያርግልህ ደስ የምትል ልጅ ናታ በዛላይ እርጋታዋ ❤❤❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 10 месяцев назад +5

    ወይ መቀለድ ተጫወታችሁበት መሀል አስቀምጣቹ ቀለዳችሁበት ሲያሳዝን ይቅናክ ወድማለም❤

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 10 месяцев назад +1

    ወይኔ. ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ. 🙏🙏🙏🙏
    ደሞ እዴትእደሳቁኝ እዛፍላይ. አወጣጣቸው. የወሬጥማት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @hanna4751
    @hanna4751 10 месяцев назад +5

    ማርያምን ብሉዋል እውነት ነው ማፍቀሩ ብለን አምነናል ግን በፊትም ደብቀኸን ነው እንጂ

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 10 месяцев назад +1

    የረዱን መልስ መስማት የጓጓ እደኔ ቶሎ ይለቀቅልን እዮባ👍👍👍

  • @SirgutAdmasu
    @SirgutAdmasu 10 месяцев назад +13

    የማዳም ቅመሞች ድካማችንን ሁሉ ታስረሱናላቹ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 10 месяцев назад

    እዬብዬ ማፍቀር ፀጋ ነው ማሪያምን ኘራንክ ነው አትለንም ረድ ያለች ልጅ ናት መልካም ሴት ትሆንልካለች❤❤❤❤❤

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu 10 месяцев назад +7

    እዬባ እንደው ማርያምን ብለህ ፕራንክ ነው አትልም😮😮

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 10 месяцев назад

    ወይኔ አቤል እኔ ም አሳካ 😁 ምነዉ ግን ማፍቀር አይችልምእንደ😁 ፍቅር የሆናች ቤተሰቦችኑሩን❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 10 месяцев назад +13

    ማነወ ማልሱን ባጉጉት ሲጣብቅ ነባር እዳኔ 😂😂😂😂😮

  • @ሳሊተምርህትእናቴ
    @ሳሊተምርህትእናቴ 10 месяцев назад +5

    የሄኖክ ምክር የትም አይገኝም ከምር እድለኛ ናችሁ ❤❤❤❤ እድሜ ልካችሁን በፍቅር ያኑራችሁ

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 10 месяцев назад +3

    እዮባ ግን ማርያምን ብለሕ ፕራንክ ነው ብትል ዋ የቀልድም ቀልድ አለው ብታፈቅራትም ደስ የምትል ልጂ ነች

    • @erukya
      @erukya 10 месяцев назад

      ግን እሷም አታምነዉም ሁልጊዜ ፕራንክ ስለሚያረጋት

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 10 месяцев назад

      @@erukya ትክክል ነሽ እማ ግን ከማለላት ታምነዋለች ፕራንክ ሲሆንኮ አይምሉም

    • @erukya
      @erukya 10 месяцев назад

      @@አማራዊቷ እምትለዉን ሰምተን በሳቅን አሪፍ ነበር ችግሩ ቶሎ አይለቅምጅ ፕራክሲያረግ የማይምል ከሆነታምነዉ ይሆናል

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 10 месяцев назад

      @@erukya እኮ እማ እኔምኮ እንደዚያ ነው ያልኩት ዝብሎ እየሳቀ ከሆነማ አታምነውም🤭😁🤣

  • @merongm5989
    @merongm5989 9 месяцев назад

    አይ አቤላ አልግጥ ኮ ነክ😂😂😂አዮዞኝ እዮባ ❤በአንዴ ሁለቴ ባትቀበልህ አንድ ቀን ግን ያንተ ትሆናለች

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 10 месяцев назад +6

    አቢል የሳቃቸዉ ምንጭ ነዉኮ ያዝጋቸዋል❤❤❤

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 10 месяцев назад +8

    በቃ ምሏል እዮባዬ ወይኔ በአላል ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉

  • @ሚሚቱዩቡ
    @ሚሚቱዩቡ 10 месяцев назад +42

    የእውነት እዮባ ቡሀላ
    ፕራክ ነው እዳትለን አደራህን
    😂😂

    • @kokobebeyn5815
      @kokobebeyn5815 10 месяцев назад

      ማሪያምን ብሎ መቀለድ የለም

  • @-tube4207
    @-tube4207 10 месяцев назад

    ሄኖክ በጣም ትልቅ መልዕክት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 10 месяцев назад +21

    የጠረጠርኩት ሆነ አንድ ቀን ይፈነዳል ያልኩት በቀኑ መጣ

  • @Bamlakgetnet-hc1vw
    @Bamlakgetnet-hc1vw 10 месяцев назад

    መጀመሪያውኑም ፍቅረኛሞች ነበሩ ሂደቱን ግን ወደፕሮግራም ቀይረው ቢዝነስ ለማድረግ ስላሰቡ ነው እንጂ ልጅቷ ፍቅረኛው ነች። ዩቱዩበር ስትሆን በህይወትህ የሚሆነውን ሁሉ እንዴት ወደቪዲዮ እንደምትቀይርና ገንዘብ እንደምታገኝ ነው የሚያሳስብህ

  • @bizayhuashare3200
    @bizayhuashare3200 10 месяцев назад +11

    እዮብግን ማርያምን ብለክ ከዋሸክ ገደልኩህ😂😂😂

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 10 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ሠላም ይባዛላችሁ እዮባ በጣም ነው የምወዳችሁ
    እግዚአብሔር ሃሳብክን ይፈፅምልህ ደስስስ ብሎናል

  • @EmebtTube
    @EmebtTube 10 месяцев назад +41

    ማርያም ብሎ ከዋሽ ገደልኩህ እዮብ ዋ

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 10 месяцев назад +2

    ከወድማማቸች ወንድም ምሀል ቃል በብዛህኛዉ ከናተ ጋር ናት ለነዛም ነፃነት ስጦቸዉ ይደባለቁ ቶልቶሎ

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 10 месяцев назад +16

    እኔኮ አቤል ነው እሚስቀኝ ወላሂ😂😂

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 10 месяцев назад

    አቤሎ ግን ምን ሆነህ ነው ሙድ የምትይዘው man!! አይ እንደኔ እንደኔ
    ከሱዋ ጋ ተነጋግረህበት ቢሆን ኖሮ ጡሩ ነበር ለምን ብትል እዬቤ ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ግን የሱዋ ምላሽ heart እንዳያደርግህ አንዳንዴ አንተ እንዳሰብከው ሊሆን ስለማይችል!
    ❤ anyways እዬቤ እግዚአብሔር ይርዳህ የልብህን መሻት እመቤቴ ኪዳነምህረት ትሙላልህ❤

  • @demekeagonafer6925
    @demekeagonafer6925 10 месяцев назад +4

    ሰላም ለኢትዮጵያ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን የምትወደድ ወንድማማቾች ግልጥነታቸውን ስወድላችሁ እዮብ ማፍቀር መታደል ነው ረዱም እንደምታፈቅርህ ተስፋ አለኝ

  • @memevlog3416
    @memevlog3416 10 месяцев назад

    ረዱ እንግዲህ ይህን ቪዲዮ አላየችውም አሉ😂😂😂 እና surprise ነው ምትሆነው😂😂😂 ፐ! Content ቀላል አትጃጃሉም 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 10 месяцев назад +4

    እውነት ምርጥ ቤተሰብ ናቸው🎉🎉🎉