ወንድሞቼ ፊት ልብሷን አስወለኳት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 2 тыс.

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 4 месяца назад +585

    እረዱ የኔ ጨዋ ሴት እሚወዳት ማነው ላይክ ግጩኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 месяца назад +1

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 4 месяца назад

      @@TemimaNasir-cv2jw ቤተሰብ ነኝ እኮ እኔ አይሽ አለሁ

    • @emuselwatube
      @emuselwatube 4 месяца назад

      😂😂hoda kosel

    • @شمسشمس-و4ز
      @شمسشمس-و4ز 4 месяца назад +1

      ወደድሽም አልወደድሽም እሱዋ የአብየል መዳም ናት

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 4 месяца назад

      @@شمسشمس-و4ز ክክክክክክክክክክ አታስቂኝ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 4 месяца назад +165

    ማነው የነዚህ የወድማማቾች ፈገግታ ና ክብር ደስ የሚለው ክፉ አያግኛችሁ👌👌👌

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 4 месяца назад +882

    አቤላችን ዩቱዩብ ይከፈትለት ዘና ያደርገናል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😊❤

    • @ethiopiaagere5699
      @ethiopiaagere5699 4 месяца назад +6

      ስራጋ አይመቸኝም ብሏል

    • @Tube-ob7lv
      @Tube-ob7lv 4 месяца назад +5

      አለው እኮ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 4 месяца назад

      ​@@ethiopiaagere5699አለ እንዴ መቼ አልሰማሁም

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 4 месяца назад

      ​@@Tube-ob7lvቢኖረው ያስተዋውቁለት ነበራ

    • @tigisitbekana8489
      @tigisitbekana8489 4 месяца назад +6

      አሆ ይክፈትለት የምር በጣም ፈታ የሚያረግሰውነወ ደሞ ለስራውም ጥሩነው በደንብ ያስተዋው ቅበታል❤❤

  • @daneldanel114
    @daneldanel114 4 месяца назад +78

    መግቢያው ላይ የለጠፋችሁትን እራቁት የሚመስል ፎቶ አንሱ የሰው ትኩረት ለመሳብ ብላችሁ ደስ የማይል ነገር አታርጉ እንደተወደዳችሁ እንደተከበራችሁ ብትሆኑ የሻላል !

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 4 месяца назад +27

    ሄኒ ቶሎ ሽማግሌ ላክና ዳራቸው ዘመኑ ከፍቷል ❤በጊዜ ይጣመሩ እኛንም ገላግለን ደስ ይበለን በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩ

  • @Sariy177
    @Sariy177 4 месяца назад +448

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 месяца назад +253

    መነው ግን እዳኔ ረዱን ሚወዳት ብች ለይክ 😢😊🎉❤😂

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 4 месяца назад +774

    መተንፈሻ አሳጣን ፍቅራቸው ❤❤❤❤😂😂😂😂

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 4 месяца назад +43

      እኛም አንድ ሰሞን በላቸዋ ታላቅየው😊❤ኧረ ለአቤል ዩቱዩብ ከፈቱለት ዘና ዘና ስለሚያደርገን

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 4 месяца назад +17

      ሄኔክ ጠፋህ ስሩ እናሳድጋችሁ ቤተሰብ

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
      @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 4 месяца назад +6

      ሄኖክ ጥበብ እንደት ነው ማግኘት የምንችለው ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ የሐበሻ ቀሚስ ለማሰራት ፈልጌ ነበር

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 4 месяца назад +4

      ልክ ነህ ጋሽ ሄኖክ አድስ ፍቅር 😂😂😂😂

  • @መቅደስየጌታልጅ
    @መቅደስየጌታልጅ 4 месяца назад +46

    ሁሌም አቤል ይምጣልን 🤣🤣🤣🤣🤣የምር በሳቅ ሞትኩኝ አቤላ ሲመጣ ጥርሴ አይከደንም ምንም ባይል እራሱ ያስቀኛል እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ረዱዬ የሴት ወይዘሮ ጨዋ ስወዳት ❤❤🥰🥰🥰

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 4 месяца назад +23

    ውይ አቤላዬ❤❤ የዚህ ቤተሠብ ትልቅ ድምቀት እኮ ነህ ጌታን❤

  • @mediyoutube4832
    @mediyoutube4832 4 месяца назад +177

    ፎቶውን አይቼ ደንግጨ ነዉ የመጣሁት 😍

    • @አስኪዩቱብ
      @አስኪዩቱብ 4 месяца назад +3

      እኔም ክክክ ጭዋዎች አልነበሩም እንዴ እነዚ ልጆች ብየ በስመአብ

    • @Asa-dv3gv
      @Asa-dv3gv 4 месяца назад

      እኔም

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso 4 месяца назад

      Enem😂

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 4 месяца назад

      እኔም😊😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 месяца назад

      😂😂😂ደምሪኝ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 4 месяца назад +52

    የረዱ ጨዋነት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ነው በእውነት ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ደግም. የቤተሰቦቿን ታላቅነት ያሳያል ሩዱ ቆንጆ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የእኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 4 месяца назад +72

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂ሆዴ ቆሰለ በሳቅ። ጥሩ ትምህርት ነው። እኔም በጣም ነው የሚያስጠሉኝ በየቦታው የሚጋጋጡ ሰዎች። እዮባ የረዱን ፎቶ ቀይረው ጥሩ አይደለም። ቶሎ በል ሳይዘዋወር

  • @Hulud95
    @Hulud95 4 месяца назад +20

    በሰላም ነው ግን እዮብ
    ኧረ ፎቶውን ቀይረው
    በጣም ነው የሚጨንቀው Edit ቢሆንም
    ለቤተሰቦቿ ከባድ ነው

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
    @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 4 месяца назад +25

    ፎቶዉ ደስስስ አይልም የኡነት ቀይሩት እናተን አይመጥንም❤️❤️❤️❤️

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 4 месяца назад +91

    ሄኖክ ለባለቤትህ ከነልጆችህ የሰራከው የሐበሻ ልብሱ ከነ ከለሩ WoW ነው ስንት ይሆን ለ4 ሰው ባልና ሚስ 2 ልጆች

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 месяца назад +27

    አቤላ ማርያምን ፈታ ያለ ልጅ ነዉ❤❤እዮባ እረዱዬ❤❤

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 4 месяца назад +33

    አቤላ አተ እኮ አትናገረ ሆዴን ነው ምታሳምመኝ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @eyuandedenchennel7681
    @eyuandedenchennel7681 4 месяца назад +10

    በጣም ያስጠላል ፎቶዉ ይነሳ። የልጅቷን ክብር ጠብቅላት ኢዮባ ተናድጃለሁ 😢

  • @ማሪቱይቱብ
    @ማሪቱይቱብ 4 месяца назад +24

    ካተ የማይጠበቅ አሳፋሪ ነገር ነው ያረከው እዮብ ቅንብርም ቢሆን እደዚህ ማድረግ አልነበረብህም አሁንም አጥፋ እረዱ በጣም አይናፋር የቤት ልጅ ናት አጥፋ😢🥺😥😭😭😭😭💔

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw 4 месяца назад +49

    😂😂😂😂😂😂አቤል እኮ እንዴት ደስ እንደሚለየ

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 4 месяца назад

      ወዮዮዮ አቤላ ፣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 4 месяца назад +13

    እንደዚህ አይነት ፎቶ አትልቀቂ ረዱ እንኳን ቤተሰብሽ እኛም ቅር ይለናል ምክንያቱም ላንቺ የሰጠንሽ ቦታ ስላለ ካስቀመጥንብሽ ደረጃ ባትወርጂ በጣም ደስ ይለኛል እዮብም ቢሁን ልትጠነቀቅላት ይገባል

  • @jho5001
    @jho5001 4 месяца назад +20

    አቤላ ቆፍጣና ይመችህ😊😊😊😊

  • @zenabAlmare
    @zenabAlmare 4 месяца назад +114

    ሁሌሜ አቤል ይምጣ እሚል ላይክ ዘና ያረገናል በላይክ አሠዪኝ 🎉🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 месяца назад

      😂😂😂ይጣ😂ደምሪኝማ❤

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare 4 месяца назад

      ኢክሩዬ እንደት ነሽ ​@@ekramemohamad7392

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare 4 месяца назад

      ​@@ekramemohamad7392እሽ ማማዬ

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue 4 месяца назад

      ደምሪኚዉዴ

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue 4 месяца назад

      ​@ekraደምሪኚዉዴmemohamad7392

  • @Ferenjur3y
    @Ferenjur3y 4 месяца назад +21

    ረዱ በጣም የዋህ ልጅ ናት የምትሉ እስክ በላይክ ግለፁ

  • @negestinina-dg6pi
    @negestinina-dg6pi 4 месяца назад +112

    ወኔ ዛሬ በሳቅ 😂😂እደኔ በጣም የሳቀ ላይክ👍😂😂

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 4 месяца назад +2

      ሰላም ውድ ድምሪኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HayatHayat-m6q
      @HayatHayat-m6q 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😊

    • @SakenaJmal-vp4nj
      @SakenaJmal-vp4nj 4 месяца назад +1

      አረ ወየዉ😂😂😂😂😂እእእእእይይይይዬዬ😂😂😂

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 4 месяца назад

      @@SakenaJmal-vp4nj ድምሪኚ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 4 месяца назад

      ድምሪኚ

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
    @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 4 месяца назад +7

    እውነት የምትወዳት የምታከብራት ቢሆን ተመልካችን ለመሳብ ብለህ የዝህ አይነት ፎቶና እርዕስ አትለጥፋም ነበር
    አስተውሉ ለብር ብላችሁ ክብራችሁን አትሽጡ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 4 месяца назад +69

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @fatiyagerma-mf1gq
      @fatiyagerma-mf1gq 4 месяца назад +1

      S A W🎉🎉🎉

    • @seenaaselalee3548
      @seenaaselalee3548 4 месяца назад +2

      Sallaallhuu Aleyih wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu aliye wasallaam sallaallhuu 😢😢😢😢

    • @iiff3757
      @iiff3757 4 месяца назад

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤

    • @SeadaSeada-ik3sv
      @SeadaSeada-ik3sv 4 месяца назад

      Sullelahaleyhi weselem

    • @Rukiya-uh2kr
      @Rukiya-uh2kr 4 месяца назад

      ሱለሏህ አለይሂ ወሠለም🎉🎉🎉🎉

  • @SelamZewda-re8hf
    @SelamZewda-re8hf 4 месяца назад +3

    እባብ የረድን ፎቶ አሳው. ከናተ ቤተሰብ ይሄንን አንጠብቅም ፕራኩ ትምርት ሰጪ ነው ደስም ይላለ ፈታ አርገህናል. ግን የረድን ናይል ውሳኔው ቤተሰብን ቀርቶ ለኛም ለተመልካች ይደብራል።

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 4 месяца назад +1

    እውይይ... ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ብርክ ያደረጋችሁ ወንድማማቾች እምነታችሁን ባህላችሁን አክባሪዎች በእውነት ወልደው በጥበብ ያሳደጉዋችሁ ይባረኩ :: እኔ ተሰድጄ ያለሁበት ከት/ቤ ሲለቀቁ በየመንገዱ ሲጏተቱ ሰው አያፍሩ እግዚኦ ...😳😔 እኔ ለነሱ ስሸማቀቅ ሁሌ አምላኬን ተንበርክኬ የምለምነው ልጆቼን አደራ ሁሌ ... እና እግዚአብሔር አላሳፈረኝምና ብርክ አድርጎልኛል እኛን የሚያከብሩ ስለሆኑ እሱ ክብሩን ይውሰድና 🙏🙏 በእውነት መልካም ትምህርት ነው እናመሰግናለን እንደናንተ ያለውን ያብዛልን እሚሰሙአችሁ ይብዙ ልጆቼ ተባረኩ:: 🙏👌

  • @azmeraaz8843
    @azmeraaz8843 4 месяца назад +17

    አረ ወይኔ በሳቅ ሙትት አልኩ አይ አቤላ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ አቦ ይመቻችሁ ደግሞ በጣም ታወራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 4 месяца назад +10

    ረድዬ ስወድሽ ማርያም ሁሉነገርሽ የሚወደድ ነው ወንድሞች የምመኝላቸው እዳቺ አይነት ሴት ነው

  • @naeemaa6659
    @naeemaa6659 4 месяца назад +109

    ረዱን የሚወድ እሥኪ ለይኩኝ

  • @gjvv664
    @gjvv664 4 месяца назад +5

    ወላሂ ዛሬ አቢልን ስላየሁት እንዴት ደስ እዳለኝ የሳቂ ምንጭ ውድድድድ❤❤❤❤

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 4 месяца назад +5

    የኔ ውዶች በሲቃ ጎደላችሁ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂abele 😂😂😂😂
    ግን ፎቶ ነገር turu ayidelem😢

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 4 месяца назад +62

    ጨዋ የጨዋ ልጆች እንዲህ ነው የኔ ኢትዮጵያዊ ባህሉን አክባሪ😍💚💛❤️🙏🥰 እኔ በየሚዲያው የሚላላሱ የሚላላጡ ጥንዶች አይመቹኝ

  • @መሬው
    @መሬው 4 месяца назад +12

    "የኔ ውዶች" ስወዳችሁ እረዱዬ የእዮባ ቆንጆ።

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 4 месяца назад +52

    እኔ ነኝ የመጀመሪያ ረዱየ እይቤ ስወዳችሁ🎉❤❤❤❤❤

  • @kidistshura6669
    @kidistshura6669 4 месяца назад +2

    አቤላ ዛሬ ስለመጣሕ በጣም ደስ ብሎኛል እዮባና ረዱ በጣም ነው ያዝናናቹን የጨዋ ቤተሰብ ልጆች❤❤❤❤ከልብ ወዳችኋለሁ ሁሉንም ቤተሰብ አዲስ ቃል ጠፋች እኮ?

  • @Elsi-mp9qj
    @Elsi-mp9qj 4 месяца назад +1

    እንደ ዛሬው እንዲህ ሆዴ እስኪቆስል ድረስ ስቄ 😂😂😂😂😂አላውቅም ከእዮብ የበለጠ ነው የሚያዝናናው ንግግሩ ሁሉ በሳቅ ሆድ እሚያቆስሉ ናቸው ጌታን ሁላችሁንም በጣም ነው እምወዳችው ከሁሉም አቤል አንደኛ❤❤

  • @መቅዲYouTube-x4y
    @መቅዲYouTube-x4y 4 месяца назад +21

    ፍቅር
    ይታደሉታል እጂ
    አይታገሉትም
    መጨረሻችሁን ያሳምረው❤

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 4 месяца назад +36

    በስማም አሳበደን ርዕሱ በጣም ያሳፍራል በስመ ስላሴ እውነት ለመናገር አቤል ናብቆን ነበር

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 4 месяца назад +2

      ሰላም ውድ ድምሪኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @niema8807
    @niema8807 4 месяца назад +14

    ወንማማቾቹ እንዴት ደስ እደሚሉ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 месяца назад

      ደምሪኝ❤

    • @niema8807
      @niema8807 2 месяца назад

      @@ekramemohamad7392 ደምሬሻለሁ ውዴ

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 4 месяца назад +157

    ፎቶው ይቀየረ የምትሉ🥺

  • @ajebushagza2803
    @ajebushagza2803 4 месяца назад +1

    ጎበዞች እርማቱ ሳናደንቅ አናልፍም ተማሩበት እንወዳችሁአለን

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 4 месяца назад +22

    እረ አቤላዬ በሳቅ ሁሌም ናልን ታስቀናለህ😂😂😂😂

  • @beliye1227.
    @beliye1227. 4 месяца назад +13

    እውነት አልቻልኩም ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂
    ለማንኛውም ቆንጆ ትምህርት ነው።

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 4 месяца назад +12

    ሺ አመት ኑሩልኝ ወልዳችሁ እንያችሁ

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 4 месяца назад +4

    ዋው ወድማማች ስታምሩ❤❤❤ማነው ሆዱ የቆሰለው እደኒ😂😂😂😂

  • @ዜድ-ሸ3ዠ
    @ዜድ-ሸ3ዠ 4 месяца назад +1

    እኔ አዲ የደረኚን ነገር ልናገር እሱም ምዲነው አሪፍ ነበር ሀሳባችሁ ግን አርቃን የመሰለ ፎቶን ማሳየት ችሁ የሶን ክበር ዝቅየምረግ መስሎ ነው የታየኚ ማለቴ እረዱ ማለት አሪፍ ልጂ እረጋ ያለችናት ማሻአላህ ግን ይሄ ፊለፊት ያለው ምስል እሶን አይመጥንም ይቀርታ እኔ በግሌ የተሰማኚን ነው

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 4 месяца назад +5

    የፍቅር ቤተሰብ ስወዳቸሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እዮባየ ፎቶውን ቀይረው ቪድውን ሳያዩ የሚሳደብ አሉ አበው እንዳያሰጧችሁ😂😂😂😂😂😂😂 የምሬን ነወ😂😂

  • @Meron-gw1wj
    @Meron-gw1wj 4 месяца назад +22

    ጥሩ ትምህርት ነው አንዳንድ ሽልጥልጥ ዩቲዩቤሮች አቤል ግን ወሬው ሁሉ ይመቸኛል 😅😅😅

  • @NathanKassa-tl8zd
    @NathanKassa-tl8zd 4 месяца назад +8

    Eyobeye bewnet tedarachun yebarkelachu tebareaku egziabeher yebarkachu zemenachu yebarek tegabu weledu enewedachualen

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 4 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ የራቁት ፎቶ ይቀየርልን ከናተ አይጠበቅም ምን ሆናችሁ ነው

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 4 месяца назад +3

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ፍቅራቺሁን ያብዛላችሁ🌹👍👍👍

  • @SaraModi-tf7yl
    @SaraModi-tf7yl 4 месяца назад +20

    😅😅😅😂አይቼ እኮምታለሁ 😢😢የስደት እህቶቼ የርፍት እጀራ ይስጠን ጉሉ አሜን❤😢

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 4 месяца назад +13

    ረዱ የኔ ትግስት መልካም ልበም ጨዋ ወርቅ ሴት ነሽ አቤል በጣም ነው የምይስቃን❤❤❤❤ ወይ እዮብ😂😂😂

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 4 месяца назад +111

    ማነው እንደኔ ደግጦ የመጣ እስኪ እንየው 😀😳

  • @رقيهالاسطوره-ص2ص
    @رقيهالاسطوره-ص2ص 4 месяца назад +2

    ግን እዮብየ ኣንድ ነገር ልንገርህ ይሀኒን ፎቶ ያስቀመጣቸው ጥሩ ኣይደለም ወንድሜ ምትሉ ❤❤❤❤

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr 4 месяца назад +2

    የኔ ማሮች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @ገንዚነኝወሎዬዋ
    @ገንዚነኝወሎዬዋ 4 месяца назад +47

    አቤላ ዩቱብ ይክፈት ዘና ያደርገናል የምትሉ😘😘👍👍👍

  • @shetuselam3620
    @shetuselam3620 4 месяца назад +57

    ሳልጨርሰዉ 😂😂😂😂😂😂
    ግን ቃል ና አዲስ ለምድነዉ የጠፉት ቻናል ቀየሩ እንዴ

    • @Elhame-vd7ve
      @Elhame-vd7ve 4 месяца назад +3

      ፈርኒቸር ከፈቱና እረሱን😂😂😂😂

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube 4 месяца назад +10

      ምድረ ምቀኛ እየተሳደቡ እንጀራቸው በዩቱብ ብቻ ይመስል ሲያሸማቅቋቸው እርግፍ አርገው ተውት የእኛ ችግራችን ስናነሳም ስንጥልም አናስተውልም 😢

    • @JamilaAlelege
      @JamilaAlelege 4 месяца назад

      😢😢😢😢ወይኔ

    • @ShniaShnia-f6b
      @ShniaShnia-f6b 4 месяца назад +3

      ​@@Tsehay27Tubeምቀኝነትአይደለምቆጅት አለቅጥተሞላቀቀችእጅማነምአይመቀኛትም ሁሉምልክአለው የሰደቦትም ሰራተኛችንልጃችንንደበደበችውብሎፕራክሲረጋትየተነገረችውቃለነው

    • @TubaAwel-ue2mh
      @TubaAwel-ue2mh 4 месяца назад

      ​@@Elhame-vd7veAwe welahi😂😂

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 4 месяца назад +13

    ወይኔ ዛሬ አልቻልኩም 😂😂😂😂😂የምር ሆዴን አመመኝ የስራቹህን 😂😂😂 😂

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 4 месяца назад +2

    ርእሱና ፎቶው አንሳው ምክንያቱም ልጅቱ ሌላ ጣጣ እንዳይመጥባት ሰው ስንባል አስቸጋሪ ነንና አስተካክለው ወንድም አለሜ እሺ

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 4 месяца назад +1

    Eyob ሆዴን አቆሰለኝ በሳቅ ፈታ በሉ ትላላቹ❤️❤️

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 4 месяца назад +10

    እርእሱን ቀይረው እዪብ እረዱየኔ አይናፋር❤❤❤

  • @mmmmmm-pq8vt
    @mmmmmm-pq8vt 4 месяца назад +9

    አቤላ የቤቱ ድምቀትነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 4 месяца назад +6

    ወይ ፈገግታ እርዱየ😘😘😘😘

  • @lailalaila8451
    @lailalaila8451 2 месяца назад

    Eyobe wonedemochik betam wowu keliyelagnm betem gatem jegena wondemoch nachaw Masha allah

  • @Slame-Tkela
    @Slame-Tkela 4 месяца назад +1

    ደስ ስትሉ ብሩክ አዲስ አቤል እዮባ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyeshaAkter-m4l
    @AyeshaAkter-m4l 4 месяца назад +5

    ❤❤❤ ረዱ የኔ ውድድር እንኳንም መጣሽል❤

  • @Kemila867
    @Kemila867 4 месяца назад +3

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ajebushagza2803
    @ajebushagza2803 4 месяца назад

    ወንድም አቤል ግን በሰላም ነዉ አመረረ እኮ
    ረዱዬ እዮባ በርቱ ስለምንወዳችሁ ነዉ
    እዩ keep it up 👍 እረዱዬን መንከባከብ ምንም አላጠፋህ እንደ እህት ነዉ እየተንከባከብክ የሚታየን Love you all 🙏

  • @romanroman8915
    @romanroman8915 4 месяца назад +2

    Waw mn aynet beteseb byasadgachu now des stlu rejm edme ketena ystach wdddd❤❤❤❤

  • @riyas8588
    @riyas8588 4 месяца назад +3

    እዬባ ፎቶውን ቀይሩ ደስአየለም❤❤❤❤❤❤

  • @KalyeZenebe
    @KalyeZenebe 4 месяца назад +9

    የኔ ወርቆች የኔ ፀባየ ሰናዮች ዉድድድድ ♥️🔥

  • @HayatOumer-ur2uy
    @HayatOumer-ur2uy 4 месяца назад +35

    እኛኮ የመዳም ቅሞሞች የዪቱበሮች ድምቀት እኮነን በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ❤❤❤❤❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 4 месяца назад

    አቤላ ነቀለ እኮ 😂😂😂😂😂 ደሞ ልክ ልካቸውን ነገሮ ጠበቃ በኋላ የሚስቀውስ 😂😂😂 ረዱ ተሸማቀቀች የኔ ጨዋ በግድ አይናውጣ ሁኚ ❤ እኛንም አበረታቱና የእዮባና ረዱ ወዳጆች ሀረብ ሀገር የደከመውም ሀገር ገብቶ መለወጥ ❤

  • @edelawitlucky
    @edelawitlucky 4 месяца назад +2

    አቤል ግን የምትናገረውን እያሰብክ😏ለምን እንዲ እንዳልኩ ደግመክ ስታየው ይገባሀል

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 месяца назад +16

    እርእሱ ይቀየር እዮብ እርዱስወስእኮ❤❤❤❤

  • @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ
    @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ 4 месяца назад +4

    😂😂😂😂😂😂😂E❤Rዉድድድድድድ አቤላየ የኔ አስቂኝ😂😂😂ስወድክ

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 4 месяца назад +6

    እዮባ አይን አይኗን በስስት ነዉ ሚያያት ረዱን❤❤ ታላቅየዉ ስላየንህ ደስ ብሎናል

  • @MuseHuluf
    @MuseHuluf 4 месяца назад

    ኣድስ ኣፈረ እኮ ቃልዬ ደረሽ😂😂🙈ኣበላ😂
    ኣንቺ እንዳትቀይምኝ ከፈለክሽ ተቀየመኝ ወንድሜ እንድህ ከምሆን

  • @emano5974
    @emano5974 4 месяца назад +1

    አቤትሎ ሱስ ነው😅ጣል የሚያደርጋነ ነገር በመሃል😂 ሁላችሁም የኔጨዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Marifa-r8c
    @Marifa-r8c 4 месяца назад +5

    እረዱየ የኔ ደርባባ ሤት❤❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 4 месяца назад +8

    በቅቶናል አይ አቤላ😂😂😂😂

  • @DghbCcgh
    @DghbCcgh 4 месяца назад +5

    ወይኔ ሆዴቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @salmaula4787
    @salmaula4787 4 месяца назад +1

    አቤላ ጀግናነው ይመቸኛል ቆፍጣና ይመችህ አባቴ❤❤❤❤❤❤

  • @ZemzemShikur
    @ZemzemShikur 4 месяца назад +1

    Besake Motkugne Reduye Yne Derbaba Swdeshe Eyobye Antenim ❤❤❤❤

  • @BreFekr
    @BreFekr 4 месяца назад +4

    የኔ ስስት ረዱ የሚትወዱ👍👍👍🔔🔔

  • @MekaMehamed-zt7my
    @MekaMehamed-zt7my 4 месяца назад +11

    እደት እደደነገጥኩኝ ከላይ ያለው ፎቶ😅😅😅😅😅😅ይደብራል

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 4 месяца назад

      ሰላም ውድ ድምሪኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MekaMehamed-zt7my
      @MekaMehamed-zt7my 4 месяца назад

      @@ZEDTube-mt8mm እሺ

  • @Hayatmohammmed
    @Hayatmohammmed 4 месяца назад +4

    ሆዴነፈረ ወላሂ በሳቅ አይ እየባ እሚገርም አይዲያ😂😂😂😂😂😂

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    ልቅሶ የለለበት ፍቅር 😂😂😂😂ወድማማቾች ከአይን ያውጣችሁ ወይ እዮባ 😂😂ወየው ሆዴ በሳቅ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bgfm749
    @bgfm749 4 месяца назад

    ደስ የምትሉ ፋሚሊ ናችሁ በርቱልኝ ታላላቆች ታናሽን እንድህ መቆጣት አሪፍ ነው ከምር ፈታ ነውጨያረጋችሁኝ

  • @Sada-j5u
    @Sada-j5u 4 месяца назад +8

    ደግጨ ነው የመጣሆት😊😊😊

  • @نوافنواف-ف1ب
    @نوافنواف-ف1ب 4 месяца назад +3

    አቤል የራሱ ቻናል ይከፈትለት የምትሉ ላይክክክክ

  • @Haym65
    @Haym65 4 месяца назад +6

    🎉 ፍሚሊዎች ቃልዬ ብትኖር ድሞ የባስ ነብር❤❤❤❤ እስኪ ምቶዎዳችው

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 месяца назад

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች ❤❤❤❤

  • @MayeIove
    @MayeIove 4 месяца назад

    አቤላዬ ስታስቀኝ እኮ ዩቲብ ክፈት አተም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 4 месяца назад +10

    እረ በአሏህ እስክሩን ያለዉን ፎቶ ቀይረዉ እዮባ ጥሩ ረበአሏህእስክሩንያለዉንፎቶቀይረዉእዮባጥሩአይደለም 😢😢😢😢😢😢