ፍቅረኛዋ ላይ አሲድ ደፋችበት😭ፍቅረኛዋ የእጄን ነው ያገኘውት አለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ፍቅረኛዋ ላይ አሲድ ደፋችበት😭ፍቅረኛዋ የእጄን ነው ያገኘውት አለ

Комментарии • 478

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 4 месяца назад +83

    ጀግና የሆነች እህት ናት ትንሽ እህቷን እንደ እናት እንደ አባት ሁና ያሳደገቻት ጠንካራ እህት ናት

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 4 месяца назад +1

      ቀበጧ ምን ማለት ነው ፎሎና ላይክ እየለቀምሽ ቀበጧ ስትይ አታፍሪም የኔ ሚጡዬ በስተርጅና ሼም ነው 😂😂😂😂😂

    • @KiyaQalu
      @KiyaQalu 4 месяца назад

      Be unat gobaz nat adankalow enkuwan ta dafat gobaz nat 👍

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 3 месяца назад

      በጣም የስራውን ባትሰጠው ነበር ሚገርመኝ ግን

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 4 месяца назад +22

    የልጁ እህት ግን ጀግና ናት ስለ እውነት የቆመች 🙏❤️🇪🇷

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 4 месяца назад +38

    እባክሸ ገጠመኝ አዳምጡ መምህር ተሰፋየ ብላችሁ ከሁላችሁም ችግር የኖራል ልጅም ወዶ አይመሰለኝም ምክኒያቱም ጡሩ ነዉ እያለች ነበር እህትሸ ጋዜጤኛዋ ደሞ ቀሰ ብለሸ አዉሩ አትጩሂ

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 4 месяца назад +1

      ቀበጧ 😂 አትቀልቀይ 😊

    • @AddisAbu-wg5sg
      @AddisAbu-wg5sg 28 дней назад

      እሱ፡ይታሰር በበደላቸው የሁለት ሰው ሂወት ያበላሸው በቀላሉ ምራዋለች ገና የእጅክን፡ከእግዚአብሔር፡ይሰጥካል

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 4 месяца назад +22

    ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሀ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስተካከል አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር።

    • @user-vx7co3vy3s
      @user-vx7co3vy3s 4 месяца назад

      Tewut meje mmeria ydan bequsl lay eshok ahun seatu aydelem.

  • @user-iq2mx5sq4z
    @user-iq2mx5sq4z 4 месяца назад +51

    እኔ ግን በዚህ ሁኔታ ላይ ሆኖ ማናገር ይቻል አይመስለኝም ማለቴ እሱ የጂን አግኝቶል አሁን ተስፉዉ ጨልሞል
    እራሱ ላይ ጉዳት ያደርሳል ያለበት ሁኔታ ከባድ ነዉ ፀፀት አለ ህመሙ አለ
    እንደዚህ ስታዋክቡት ሌላ ዉስጥ ይገባል የሰራዉ ጥሩ ነዉ እያልኩ አይደለም

    • @nubiaju-jy8qo
      @nubiaju-jy8qo 4 месяца назад

      Xeru newa memotu

    • @ZainabAwal
      @ZainabAwal 3 месяца назад

      እውነት ነው

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 месяца назад

      ​@nubiaju-jy8qo Aremenea wendemesh why wend lejesh endezi biyaderg noro mot baltemegeshelet

    • @DerbeAbata
      @DerbeAbata Месяц назад

      Sqqw11aQwa123q​@@ZainabAwal

    • @DerbeAbata
      @DerbeAbata Месяц назад

      ​@@edenseyoum2096j61 if I 3:25 🎉 qqm qqm 3:32 😢
      1ulb😊
      Ààqq.L.L .ñlĺļjññ
      Njxl well
      😮😅tac x2g4ezqwf3w1sw1wsqg
      p🎉😮

  • @sikosilo6384
    @sikosilo6384 4 месяца назад +14

    ጀግና እህት እህት ናት በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም

  • @almazadmike7734
    @almazadmike7734 4 месяца назад +12

    ቀበጧ እባክሽ ቃሉን በትደጋግሚዉ። ያማል።ለሃናም ለእቷም ብርታቱን ይሰጣችሁ።

  • @ekram2819
    @ekram2819 4 месяца назад +21

    ምን አልባት ልጁን አሳስታው ሊሆን ይችላል ስትጫጫኑት በፀፀት ራሱን ሊጠፍ ይችላል ተውት የሚገባውን ቅጣት አግኝቷል

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 2 месяца назад +5

    ማርያምን ትልቅ ጠባሳ ላልሽው ትልቅ ጠባሳ የጣልሽበት አች ነሽ ለልጁ ሆ በርግጥ አጥፍቷን ግን የሱ ጠበሳ የዘላለም ነው ያች ሂዉት ይቀጥላን እሱ ግን 😢ጠበሳ ነው አችም እሱም ጥፋተኝ ናቹ ልጅቱ ግን ታሳዝናለች😢

    • @user-ug9mi9bl2o
      @user-ug9mi9bl2o 16 дней назад

      ኧረ ባክሽ? እውነትሽን ነው መሞት ራሱ ነበረበት ወይም ብልቱ ነበር መቆረጥ የነበረበት ደፋር።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +20

    እንኳን ደፋሽበት ህግ ቤት ሄደው ስንቱ ነው በነፃ የወጣው።እህትሽን አላህ ጥንካሬዋን ያብዛላት

    • @Tamiratanase
      @Tamiratanase 4 месяца назад +2

      ለምን ወንድምሽ ብሆንስ በህግ መጠየቅ ነበረበት እኔ ጎደኛዬ የማፈቅራትን ፊቅረኛዬን ይዞ ጠፍቶ ከአንድ አመት በኃላ ሽማግለነዉ ያስታረቀን ግን ጉዳት ላደሪሰዉ አስበ ህልም አየዉ ተዉ ተዉ የምል ድምጽ ሰማሁ ከዛ ላለማየት ስደት መረጥኩ የእጃችንን የምሰጠን ጌታ ብቻ ነዉ አንፊረድ😢

    • @rawdhussein2486
      @rawdhussein2486 4 месяца назад

      በትክክል😢😢

    • @user-bu7hh8bw7p
      @user-bu7hh8bw7p 4 месяца назад

      ትክክል 😢​@@Tamiratanase

  • @user-cf1jw7iv4d
    @user-cf1jw7iv4d 4 месяца назад +8

    ደግ አረግች እንኳ ደፍችብት ትክክክለኛ ፍርድ ነዉ ጀግና ናት

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 4 месяца назад

      ኧረ ተዉ እህቶች ምነው እሴቶች ሲደፋባቸዉ እንዴት ነው የምንለዉ አይባልም

  • @FethyaAssefa
    @FethyaAssefa 4 месяца назад +4

    ልጁ ላይ አትጩሂበት እሱኮ መጀመሪያም ላግዝህ ስትይዉ የጄን ነዉ ያገኘሁት ይገባኛል ብላል በርግጥ ትክክል አይደለም ያደረገዉ ነገር ግን ሰይጣን አሳስቶት ነዉ ሲጀመር የተደፈረቺዉ እህት ስለሱ መልካምነት ተናግራለቺ እደዚህ አይነት ሰዉ እዳሎነ ተሳስቶ እደሆነ በፍፁም አሲድ መድፋት የለባትም

  • @hermelatewodroseenu
    @hermelatewodroseenu 19 дней назад +1

    አቅራቢዎ ትልቅ ቸግርሽ 1ኛ ስትጠይቂ አትጩሂ 2ኛ ባለጉዳዮ ሣይጨርስ ጣልቃ አትግቢ 3ኛ ተደፈርሽ መደፈርሽ በጣም ትደጋግሚዋለሽ የደረሠብሽ ጉዳይ እያልሽ ብታቀርቢ ምናለ

  • @user-zi6pz1is3m
    @user-zi6pz1is3m Месяц назад +1

    እንድዒ ኣዝዩ ዘሰንብድ ሃንደበታዊ ፍጻመ እዩ።
    ፈጣሪ ካብ ከምዚ ዓይነት ፍጻመ የድሕነና ንዝወረደኩም ድማ ፍርዲ ይኹን ስቅያት ብሰላም የቃልለልኩም ቀሊል እዩ ማለተይ ግን ኣይኮንኩ
    እቶም ነዚ ንዕዘብ ድማ መምሃሪ ይኹነና ኣብ ዝኾነ ነገር ኣይንተሃወኽ ሃዲእና ሰናይ ንሕሰብ

  • @alem5097
    @alem5097 4 месяца назад +43

    ጥሩ. ነገር. ሰርተሻል. ማለት. አይደለም. ምንም. ያርግሽ. በህግ. መጠየቅ. እንጃ አሲድ. መድፋትሽ. ወንጀል. ነው

    • @user-zz8rj9xc9r
      @user-zz8rj9xc9r 4 месяца назад +1

      ትክክል ደግሞ ልጁ እንደዛ ሁኖ እንደዛ ማረጋችውስ

    • @BilenTaleda
      @BilenTaleda 4 месяца назад

      eko asazanagn sawu lij yisasatal be and qen sihitat lihon yichilal lijun bayaschanikut himamun endet yiqotatarawu😢😢😢

    • @birkheanjhulu4920
      @birkheanjhulu4920 4 месяца назад

      በየትኛው ህግ

    • @user-bq7ni9jn8l
      @user-bq7ni9jn8l 3 месяца назад +1

      መድፈሩ ወንጀል አይደለምደ?

  • @ABEBAKindu
    @ABEBAKindu 2 месяца назад +2

    እስቲ እሰሱንም ተረድት በሰዓቱም የልጅቷን አቀራርብ ምን ለብሳእና ምን መስላ እደቀረበች አታውቁም ትልቅናት እራሷን ታውቃለች። እሱንም አትጬሁበት ውስጡ በጣም ተጎድቷል።

  • @user-wl8dd9ob8i
    @user-wl8dd9ob8i 3 месяца назад +4

    ለማን መፍረዲ እንደሚቻል አላቅም ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MuluneshJenberu
    @MuluneshJenberu 2 месяца назад

    ደግ አደረገች ጀግና እህት ናት እኔም እሄን ነዉ እማረገዉ እንድህ አይነት ሰወች የጃቸዉን ማግኘት አለባቸዉ ደግ አረገች ጀግና፠፠እሔ ሽንታም እህትየወም ትጠንቀቅ እሷንም ሊደፍር ይችላል ባለጌ

  • @KedestA-rk5hq
    @KedestA-rk5hq 3 месяца назад +8

    የኔ ጀግና እህት እድሜ ፡ይስጥሽ

  • @user-wj4hn8cr8p
    @user-wj4hn8cr8p 4 месяца назад +4

    አረ እሱም ፀፀት ለይነው ቢያሲ ከበድ ጊን😢😢😢😢😢😢

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o 4 месяца назад +45

    ቀስ ብለሽ አውሪ አትጩሂ ቱ ልነግርሽ ስል ጥልቅጥልቅ አትበዪ አንቺ ብሎ ጋዜጠኛ😡🤔

    • @user-ll6th7jc1h
      @user-ll6th7jc1h 4 месяца назад +2

      በሽታውን😢😢ይታመምበት

    • @user-rn1dp2ke9q
      @user-rn1dp2ke9q 4 месяца назад +3

      በትክክል

    • @rehimamohammed6692
      @rehimamohammed6692 4 месяца назад

      እኮ

    • @Mare-qb9xr
      @Mare-qb9xr 4 месяца назад

      አረ ፍቶ ያለ 🤔ሽልማት🥺 መሰለሽ እንዴ ስቃይ ኣደል ?እፍፍፍፍ

    • @user-tj9rr6jt4s
      @user-tj9rr6jt4s 3 месяца назад

      እኮ

  • @MunaTemesgen-sd6ih
    @MunaTemesgen-sd6ih 4 месяца назад +2

    እንዲህ አይነት ርካሽ ወንዶችን አሲድ ብቻ ሳይሆን ለመጨረሻው ከዚህች ምድር ማስወገድ ያስፈልጋል

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc 4 месяца назад

      አትፍረዱ ይፈረድባችኋል መምህር ተስፋይን ገጠመኝ አዳምጡ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 месяца назад

      Ye 1 dekika setet new enji wedo ayedelem

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p 4 месяца назад +2

    የኔ እህት አይዞሽ ያልፉል እግዚአብሔር አለ በጣም ነው ያዘንኩት የኔ ጠንካራ እህት ፈተና ያልፉል

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf 4 месяца назад +3

    እንግዲ ሴትም አሲድ መድፋት ጀመር ማን ከማን ያንሳል ታዳ ወንዶች ብቻ ነው በሴት ላይ ሚደፉት

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg 4 месяца назад +7

    የልጁ በጣም ያሳዝናል የእድሜ ልክ ጸጸት ይሆንበታል ፊቱ ላይ በመሆኑ ጠያቂው ብዙ ነው አግብቶ ቢወልድም ልጆቹም ታሪኩን ይሰማሉ ራሱን እንዳያጠፋ ተንከባከቡት !!!!!!

  • @Fatma-rd3hl
    @Fatma-rd3hl 4 месяца назад +1

    የኔ ቆንጆ በርች እና ደሞ ፊት ስለምታሳይ በጣም ደስ ትይኛለሽ ትክክለኛ ሰው እደዚህ ነው ፊት አይሸፍንም❤❤❤

  • @user-mt8zf3wy8d
    @user-mt8zf3wy8d 4 месяца назад +4

    ምን አይነት ጥያቄነዉ አትረጋግሚኝ እንደ

  • @user-iw7sk5qt4x
    @user-iw7sk5qt4x 4 месяца назад +9

    ጀግና ፍትህ በጇ❤

  • @user-fw5dn1ix4j
    @user-fw5dn1ix4j 4 месяца назад +4

    ልጂፀፆቶታል በቃአታሠቃዩ የልቡነዉ የቆሠለዉ

  • @shakirayemer129
    @shakirayemer129 25 дней назад +2

    አረ ጋዜጠኛዋ ተረጋጉና ልጁንም አዳምጡት የሆነበትን እያየነው ነው እባካቹ ልጁ በፀፀት አበብዶአል እኮ ያለበት ህመምና ቁስል ከበቂ በላይ ነው አስተውሉ የተደፈረችው ልጅ እንካን እንደናንተ አላከበደችም በይቅርታ አልፈለሁ ነው ያለችው ተሳስቶ ነው እንጂ እንዲ አይነት ማንነት የለውም ነበር ያለችው አረ ሰዎች ተዉ እናስተውል

  • @AAAA-tn1ny
    @AAAA-tn1ny 4 месяца назад +6

    እግዚብሔር ኣምላክ ምሕረት ያውደልኻ😢

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l 4 месяца назад +3

    ግን ልጁ ጥፋቱን አምኗል ልጂቷ ለህቷ የከፈለችው መፀዋትነትነየከፈለችው እህቷን ለማሣደግ ደፋቀና ባለችበት

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p 4 месяца назад +1

    አይዞሽ ጥሩ ደረጃ ትደርሳለች ያልፋል ሰው በሕይወት ካለ መከራ ስቃይ ያልፋል የኔ ውድ😢

  • @lamrottefera-yu1rz
    @lamrottefera-yu1rz 4 месяца назад +12

    ያሳዝናል መፍረድ ይከብዳል😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 месяца назад +3

      ከጥመት አላህ ይጠብቀንን

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bm 4 месяца назад +5

    ከባድ ነዉ

  • @jjamila542
    @jjamila542 4 месяца назад +15

    እበከቹሁ ታውት ቁስሉን እያያቹሁት ሴቶችም ታደፈርኩ አትበሉ ምክኒያቱም በረሰቹ ችግርነው ሁሉን እያልኩ ከይደለም ቂጠቹሁን ጡታቹሁን ወጥረቹሁ ከዘ ተደፈርን ቃድማሽ ክብርሽን ጠብቂ ቢያስ ከወን ጋ ስትሆኑ ያምያማልል ልብስ አትልበሱ እሱ ፈልጎት አይደለም ሸይጠን ያሰስታል እነ ታውት 😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 месяца назад +1

      😢😢

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 4 месяца назад

      ትክክክልል

    • @newid5082
      @newid5082 4 месяца назад

      ዝምአትያትምዉይ እነተገለፈጠች ተደርኩ ትላለች እጨት ዉሀስኬድ አላገኛት

  • @WagayeKebede-m1z
    @WagayeKebede-m1z 17 дней назад

    አጠያየቅሽ ትክክል አይደለም ምክንያቱም ጥፋቱ በራሱ እየተቀጣ ነዉ።

  • @Netsis1817
    @Netsis1817 4 месяца назад +9

    አረ አታስጨንቁት አንዴ ሁነዋል😢😢😢😢😢😢

  • @user-gx1gx4zz4q
    @user-gx1gx4zz4q 4 месяца назад +1

    ጀግና ናት ይገበዋል አይዞሽ የኔ እሕት

  • @NefisaKedir-uc9zm
    @NefisaKedir-uc9zm 4 месяца назад

    ብቸወ ብተሆን ትፈረለች ከበቷ ስለሆነችነዉ አምት አለህ የሰድገሽ የኔ ቆጆ❤❤ በለሞት ለየክ ደስ ይበለት😥😥

  • @user-zm6rn8sy4b
    @user-zm6rn8sy4b Месяц назад +1

    Dear sister every thing will be okay trust your God don't be aggressive think about your future Rivage is belongs to God life is not easy us you think😅 be strong

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 4 месяца назад +14

    አትጩሁበት ቁሱሉ ከባድ ነው ሰጣን አሳሰቶ 😢

    • @Selamkassa-iv7vj
      @Selamkassa-iv7vj 3 месяца назад

      በጣም😢

    • @user-kk5qx9to5t
      @user-kk5qx9to5t 3 месяца назад

      ወላሂ በጣም አለቀስኩለት ስራው ትክክል ባይሆንም

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 4 месяца назад +11

    እራስዋን በራስዋ እምታቆላምጥ አንችን አየሁ❤

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 4 месяца назад +1

      😂😂😂እኮ እኔም እየገረመኝ ነበር

    • @SeadaSeada-oy6my
      @SeadaSeada-oy6my 4 месяца назад

      Wanawu emserawu nw

    • @newid5082
      @newid5082 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @nunuzeru-sh9rc
    @nunuzeru-sh9rc 4 месяца назад +2

    እኔ እንደውም ቆለጡን ነበር ምቆርጠዉ ደግ አረግሽ

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu 2 месяца назад

      አወ ትክክል አንዷ ቆለጡ ላይ ዘይት አፍልታ ደፍታለች😅😅😅😅😅

  • @zeynebasnake8391
    @zeynebasnake8391 4 месяца назад +1

    አየጊዜ ምንአይነትጉድነው የስትልጅ መብት ይጠበቅ ያአላህ እህቶቼ አላህይጠብቃችሁ ከዴዚህአይነትትዳር

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 3 месяца назад +1

    የሰው ልጅ እንኳን ለሌላ ሰው ለራሱም ተነቦ የማያልቅ መጽሀፍ አውቀን የማንጨርሰው ,,,,,ነው ማለት ይቻላል

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 4 месяца назад +10

    ተውት የሚገባው ቅጣት አግኝቶአል እራሱን እንዳያጠፋ ተውት

  • @SmilingRainforestJungle-fj6lx
    @SmilingRainforestJungle-fj6lx 4 месяца назад +4

    Abo muca canaqin😢😢😢😢 baqaa nama hin dogogore hin jiruu

  • @user-yk3tj9tx3z
    @user-yk3tj9tx3z 4 месяца назад

    ያምሻል ኢዲ ኢየጮክሽ እንዴት ይንገርሽ ደነዝ ኢደዚ አይጠየቅም ኢደዚ ማናገሩ ጀግና ነው

  • @sewasew-is8no
    @sewasew-is8no 4 месяца назад

    ጥፍቱን ስለሚአቅ መልሱ ሁሉ ጠማማ ነው ይህስ ሁለቱን አይኑንም ማጥፍት ነው

  • @teferikondale7029
    @teferikondale7029 3 месяца назад

    የኔ የህግ ባለሙያ አይገባሽም የሴቶች አሳብ አታውቅም ያውም በመጨረሻ ስዓት አገሬው አባቶች ይሉታል (ቅጹበታዊ ንደት እብደት ነው) በዚህ ስዓት ማንም የሚያደርገውን እያውቅም ልጁም መልሱ ትክክል ነው ስለዚህ እንዚህን ቤተሰቦች ሰላምዊ አንድነት ማድረግ ይቻላል ከእግዚአብሔር ጋር በዚህ አጋጣሚ ግን የኢትዮጲያ ህግ ቅጣቱን ያወጣበትን መስመር አልደግፈውም

  • @user-xr2zf5sz8k
    @user-xr2zf5sz8k 15 дней назад

    ይቅርታ ማለት ከምንም በላይ ነው ግን ቋንቋው የሚገባት አይመስለኝም በጣም ይፈርማል

  • @ZibibaHalwa
    @ZibibaHalwa 4 месяца назад +1

    እኔ ቀጣይ ምርጫ ከሸናፍኩ የዚን አሲድ ወጋ ውድ አደርገለው እንጂ ትውልዱ መጥፋቱ ነው

  • @jfufhxu
    @jfufhxu 4 месяца назад +2

    ጀግና ነሽ ወንጀለኛ አይደለሽም ፍትህን በእጅሽ እንደውም ካንቺ መማር አለባቸው ያንሰዋል የ2 ሰው ሂውት ነው ያበላሸው እንዳትፀፀቺ ውዴ አታልቅቪ

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 6 дней назад

    ያሰዋል እዲሁም እቃሁን ቆርጣ ባበላችው ደግ አረገች

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 4 месяца назад +3

    ሥንት መሥዋት ከፍላ በገዛባሏ ተደፈርኩ ሥቴላት። ከቦታዋ ሆኖ ማሠብነዉ አልፈርድባትም ያሣዝናል። አጣብቂኝ ዉሥጥ መግባቷ

  • @TigistTegene
    @TigistTegene 2 месяца назад

    እግዜአብሄር ምህረት ያድርግላችሁ...🙏🙏🙏

  • @ሁሉ
    @ሁሉ 4 месяца назад +5

    ጀግና ሴት ነሽ እንኳን ደፋሽበት ❤❤❤

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 4 месяца назад

      እረአችሙስሊምነሽበደልበበደልአይመለስም?

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 месяца назад +4

    እንዴት እስከአሁን ያተጠየቀችው ጨካኝ ናት ብደፍርስ በህግ ብትጠይቀው የሞት ፍርድ ይገባታል በአስዱሁ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 месяца назад

      Chetan Eko new yedeferew yegeza bala

  • @user-jw7zh8en3e
    @user-jw7zh8en3e 4 месяца назад +1

    መምህር ተስፋዬን አዳምጡ ሁሉም ገጠመኝ ሊዳምጥ ይገባን

  • @danielgetachew287
    @danielgetachew287 4 месяца назад

    ሥራሽ በጣም መልካም ነው እርስ በእርስ መጨረራረስ የለብንም በበቀል ምክንያት ማን ያውቃል እሱም ሲድን በሁለቱም ላይ ጉዳት አለማድረሱን ስለዚህ መጠፋፋቱ ይቅርና ነገሮች ከመጀመሪያው እንዳይደረጉ ማድረግ አለብን ይህም የሚሆነው ሐይማኖት ካለን ከቤታችን ሳንወጣ ወደ ፈተና እንዳንገባ ከልባችን ፀሎት አድርገን እንውጣ ይህ ነገር በነሱ ይብቃ
    በተረፈ አዳኟ ቀበጧ የሚለው ስም ስለማይመጥንሽ ብትችይ በራስሽው ስም ብትጠሪ መልካም ነው በርቺ።

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  4 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ 🙏🙏

    • @danielgetachew287
      @danielgetachew287 4 месяца назад

      መልስሽ ፈጣን እኔም አመሰግናለሁ
      ሌላ subscrib,like,to notify i pressed ring bell.

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n 4 месяца назад +3

    Atichuhe benatish lijiwu attasichenku😢😢😢

  • @zehara5
    @zehara5 4 месяца назад +2

    ግን በህግ መጠየቅ ትችይ ነበር አሲድ መድፋት አልነበረብሽም በጣም ያሳዝናል 😢😢

    • @mita7976
      @mita7976 4 месяца назад +1

      ምን ሕግ አለና

  • @user-nx1lu4vb9b
    @user-nx1lu4vb9b 4 месяца назад +2

    አሲድእሚደፋሠዉ.እደኔ.ባደባባይ.መሠቀል.አለበትባይነኝ.እሔን.እያይ.ጅሎች.እደይሠሩ!!!!!!😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @user-yc5bs7lw5v
      @user-yc5bs7lw5v 4 месяца назад

      Betam yasafral yelkitu medefer sayhon ye acid medefat new miyassbachihu 😢

    • @user-yc5bs7lw5v
      @user-yc5bs7lw5v 4 месяца назад

      Betam yasafral yelkitu medefer sayhon ye acid medefat new miyassbachihu 😢

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu 2 месяца назад

      እሚደፍሩትስ እ ከነነብሳቸዉ በእሳት ይቃጠሉ ተስማማቹህ ዋጡት

  • @RabiaHosen-hk2rd
    @RabiaHosen-hk2rd 4 месяца назад +6

    ባለጌነሺ አሲዲ መዲፋት አልነበረብሺም የጂሺን አግኚ

  • @user-xs6fc4mr1j
    @user-xs6fc4mr1j 4 месяца назад +2

    ቶዉት ፀፀት ኣለበት ራሱ እንዳያጣፍ😢

  • @user-yx6uj7pz6q
    @user-yx6uj7pz6q 4 месяца назад +3

    እኳን ደፋሽበት ጀግና እህትነሽ

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p 4 месяца назад +5

    አችለምን ትጮሂአለሺ ሀዳ

  • @kuritamene3562
    @kuritamene3562 3 месяца назад

    ምንም ቢሆን እንኳን ልትተይወ ወይም ልትፈቺው ይገባ ነበር ሰው አይስትም እንዴ ስንቴ ምህረት የተደረገልሽ ሴት ሆነሽ አንዴ ማለፍ አቃተሽ እግ/ር ይቅር ይበልሽ።

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 4 месяца назад +25

    የእዉነት ሥም የለሽም ወይ ቀበጧ ነኝ ትያለሽ ሁሌ

    • @user-dh3pj7xp5w
      @user-dh3pj7xp5w 4 месяца назад +7

      በሱአቤት አራድነት ነው

    • @user-ij4bt3li8r
      @user-ij4bt3li8r 4 месяца назад +3

      𝚔𝚔𝚔𝚔

    • @ohdgshggebdk8337
      @ohdgshggebdk8337 4 месяца назад

      smua netsanet. Weyim netsi kebetua

    • @ohdgshggebdk8337
      @ohdgshggebdk8337 4 месяца назад

      Weyim tsi kebetua

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 месяца назад +3

      ​@@user-dh3pj7xp5w አራዳ ሣኮን ፍራ ሥለሆነች ነው😢

  • @user-bt6ms4ot4o
    @user-bt6ms4ot4o 4 месяца назад +2

    መታሠር የለባትም ለንደዚህ አይነት ልክስክስ ወንድ ይሄ ይገባዋል መደፈሯም ሂወትቷ ነው የተበላሸው የሡ ይድናል

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 4 месяца назад

      ሸይጣንያሳስታልአደለምወጣትንሽማግሊምቢሆን

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 месяца назад +2

    ትብተኛ ወንድ ነው እንዴ የምስቱን እህት የምደፍርም ልጁታ ግን በእንደዚህ መቅጣት አልነበረባትም

  • @user-bp5zf7ke8s
    @user-bp5zf7ke8s 4 месяца назад

    እመሙን ይዳንና ውቀሱት እባካችሁ አታባብሱበት እሱም ጥፋተኛነው ግን አታባብሱበት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ni2ru6xy4e
    @user-ni2ru6xy4e 4 месяца назад +2

    ምን ያጮህሻል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад

    ❤❤❤ልቦና ይሥጠው ሥራውን ሥለሚያቅነው

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 4 месяца назад +4

    በስረአት ብጠይቂው ጥሩነውምክኒያቱን ለምንትጮሂያለሽ

  • @user-kj7dh4yi7j
    @user-kj7dh4yi7j 4 месяца назад

    ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ የጁን አገኝ ስንቶቹ ሴቶች አስድ እየተደፋባችው ነው ያሉት ሳላደንቅሽ አላልፍም

    • @user-rl2uv3dv6p
      @user-rl2uv3dv6p 2 месяца назад

      ኧረ ወደ ህገ ኣተወሰድም😒ወንድምሽ ቢሆንስ 😢

  • @shewerkeq8144
    @shewerkeq8144 4 месяца назад +1

    እንደዚህ ታሞ ለምን ትጮሂበታለሸ ወንድም የለሽም

  • @ekramsaied7915
    @ekramsaied7915 4 месяца назад +1

    Ena maskage negar camera yezaw seweyew mesken welahi😢

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 4 месяца назад +2

    መታሰር የለባትም ብትችል መሽኛውንም ብታሳጣው ደስ ይለኝ ነበር

    • @newid5082
      @newid5082 4 месяца назад

      ወዳኮ ሰታነዉ ተደፈርኩ የምትለዉ እጨሰበራ ህዳአልተደፈረች እራቁቷን እየተመናቀረች

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 4 месяца назад +1

    አረ በስው ቁስል እንጨት ስደደ ነው ሁሌም ካሜራ አፍፍፍፍ

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b 4 месяца назад

    ችግሩ ብከብድም ግን መኖር ይቻላል በጣም ግን ተሳስተሻል እሷ ምን ይታወቃል ለስሜት የሚገፋፋ ልብስ ነብሳ ይሆናል በሰው መፍረድ ከባድ ነው

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 месяца назад +9

    ብደፍራትም አስድህ መደፋት የለባትም ወንድሞ ላይ አስድ ደፍታበት እንዴ አሁንም በህግ ትጠየቅ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 месяца назад +7

    አንቺ ጋዜጠኛ ወደ ህግ የምን እቅርታ የተጎዳው ልጁ ነው አስድህ ነው ትቀጣለህ በህግ መጠየቅ አለባት

  • @TiruzerGolla-ti7yp
    @TiruzerGolla-ti7yp 29 дней назад

    ቆይ ግን እውነተኛ ታሪክ ነው ወይስ እየተጫወታችሁብን ነው

  • @aliksa9045
    @aliksa9045 4 месяца назад +1

    ዊግ ምን ማለት ነው ???

  • @user-lk5wy2kj1c
    @user-lk5wy2kj1c 4 месяца назад +1

    ያብዬን ወደ እምዬ

  • @user-pp8nn8ej4s
    @user-pp8nn8ej4s 4 месяца назад +1

    እደ እሱስ አያሳዝናችሁምደ መረዳት አለባችሁ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 месяца назад +1

    ወንጀል ነው በህግ መቀጣት አላባትህ መቼ ቅጣት አይቀርም ቆም ብላ ማሰብ ነበር

  • @ibrahim-j6o
    @ibrahim-j6o 2 месяца назад

    የምታቀርቢው ፕሮግራም አስተማሪ ቢሆንም አንች ግን ማውራት አትችይም ወሬ ትደጋግሚያለሽ ወሬሽ ደስ አይልም።

  • @MadinaEimar
    @MadinaEimar 2 месяца назад

    በማን ነዉ የሚፈረደዉ ይከብዳል

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 4 месяца назад

    የሰራዉ ጡሩነዉ እያልኩ አይደለም ግን ቢሆንም አሲድ መድፋት አልነበረባትም በህግ ቅጣቱን ያገኝ ነበር

    • @RihemaMustefa
      @RihemaMustefa 4 месяца назад

      ሲጀመር ህግ አለደ?

  • @wosenbiza
    @wosenbiza 3 месяца назад

    እህትየው ግን ምንማድረግ ነበረባት በህትየው አይፈረድም

  • @tademan7263
    @tademan7263 9 дней назад

    ጀግና ቀበጥዬበርቺ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +1

    ህብረተሰቡ በህብረት ድራግ ይተውልን ማጥፋት ቢችሉ ይህ ድርጊት አይደረግም

  • @hermelatewodroseenu
    @hermelatewodroseenu 19 дней назад

    ደጋረገቸ እንኮን ደፍቸበት ውሻ ነው የሀገራቸንን ህግ የታወቀ ነው ሲያንሠው ነው

  • @MariamAbu-dj9uw
    @MariamAbu-dj9uw 4 месяца назад +4

    Balagee qoshashaa goshii qorichaa isatii dhiraa Balagee akasumatuu malanii😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤hhhhhhhhhhhhhh hhhhhhhhhhhhhhhhh

  • @user-bp4vb2fl4w
    @user-bp4vb2fl4w 2 месяца назад

    ጋዜጠኛዋ ምነካሽ መቶ በመቶ ጥፋተኛ ነዉ ግን እዲ ማለት የለብሽም በቃ ህግ ይጠይቀዉ አቺ ፍርድ ቤት አይደለሽም ለሁሉም ፍረድ ቤት አለ

  • @user-bq4pr8jk6h
    @user-bq4pr8jk6h 4 месяца назад

    በዚህ ሁኔታ ላይ ሁኖ ሰው ይጠይቃል ይድፋሽ😢😢😢😢😢😢😢

  • @lbabamoshe509
    @lbabamoshe509 4 месяца назад +1

    የሴት ልጅ ጥቃት ይመለከተኛል