ለአመታት የተደበቀው ሚስጥር ወጣ!!3 አመት ያሳደገው ልጁ የሌላ ሆኖ ተገኘ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 723

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 7 месяцев назад +156

    መቼም በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያልሠማንው እንጂ ያልተደረገ የለም

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 7 месяцев назад +2

      አይ የሁላችንም ሀጥያትነው

    • @mrsworkiya7407
      @mrsworkiya7407 7 месяцев назад +2

      እዉነትነዉ

    • @sofiabadri8350
      @sofiabadri8350 6 месяцев назад

      በትክክክክል

    • @shewayesintayehu3948
      @shewayesintayehu3948 2 месяца назад

      የለም እወነት መቀር። በሬ ሰወ ወለደ ቀር በቃ ያላየነዉ

  • @delited1179
    @delited1179 7 месяцев назад +116

    ዘሌ የዘገዬ ጅግና የነሰር አይን ነገር እንዳይረሳ እየጠበቅን ነዉ የልጅትዋን ነገር

  • @RakGirl-h3t
    @RakGirl-h3t 7 месяцев назад +115

    ወይ ሰው ! ለራሴ ክብር አለኝ ታመኝ በመሆኔ ክብር ለራሴ ክብሬ የደስታየ ምንጭ ነው !!!!❤ዘላለም አዲናቂህ ነኝ! ብዙ ነገሮች አስተማርከን እናመሰግናለን

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 7 месяцев назад +7

      ስላንቺ ያየሺ ያውራልሺ አትበጥረቂ

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 7 месяцев назад

      አድናቆት ከራስ ይጀምራል ምክንያቱም በራስሽ እርግጠኛ ሆነሽ ስለምትናገሪ!!!​@@LeyoLeyo-i6n

    • @Jamila-yh4in
      @Jamila-yh4in 7 месяцев назад

      ​@@LeyoLeyo-i6nhhjjjjuuuuoko

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 7 месяцев назад

      ደስ ብሎታል አላለችም

  • @YakMms
    @YakMms 7 месяцев назад +17

    ዘላለም የኔ ጀግና ክፉ አይንካዉ ፈጣር ይጠብቃቹ🎉🎉

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 7 месяцев назад +7

    ልክ ነሽ የጨነቀው ሌላ ያደርጋል እ/ሄር ይርዳሽ ብሰላም ያስቀጥላቹ ❤❤❤

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 7 месяцев назад +1

      አወ በፈጣሪ ስም

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 7 месяцев назад +45

    ዘላለም ዘገየ በጣም አከብርህ አለሁ እወድህ አለሁ ከንሰር ዐይን ጎን ሁነህ ሰለምታግዘዉ ❤❤❤❤❤ እረ እሴቶች ተዉ ለልጂቼሁ አሰቡ ክብር ይኑራችሁ ማፈሪያ ሁላይ አንች እርጉዝ ሁነሸ ምን ሊላ ወድ አሰፈለገሸ ቆሻሻ😢😢😢😢

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 7 месяцев назад

      የምትሳደቡ ሰዎች ግን ምን እያጨሳቹሁ ነዉ ኧረ ተረጋጉ በቂ ምክንያት አላት በቃ በሶ ጫማ ስትቁሙ ታዉቁታለህ

    • @የራያዋመሲ
      @የራያዋመሲ 7 месяцев назад +3

      @@SentayewSentayew-g1c ምንም ምክኒያት ቢኖር አርግዘህ ይገባል ባል ሆ

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ 7 месяцев назад

      ​@@SentayewSentayew-g1cየምን ምክንያትነው ያላት ኧረ ዝምበይ አውዙቢላህ አስዳቢናት

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ 7 месяцев назад

      ትክክል ነህ ግን ሁሉንም ሴት መሳደብ የለብህም

    • @የራያዋመሲ
      @የራያዋመሲ 7 месяцев назад +1

      @@Zahra-የናትዋልጅ እሺ የኔ እህት ሁሉን አይደለም😍😍

  • @SaraJorje
    @SaraJorje 7 месяцев назад +20

    ዞላዬ አንተ ምርጥ መልካም ሰው የንስር አይንን ጉዳይ አቃለሁ እየተከታተልክ ነው ፈጣሪ ይርዳህ ጥግ ድረስ እንደምትሔድ ወንጀለኞቹም ለህግ እንደምታቀርብ እግዚአብሔር በከለላው ይጠብቃችሁ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 7 месяцев назад +35

    ዛሬ አደኛ ነኝ ወላሂ እንኳን ደህና መጣህ ወድሜ በጣም ነው የምወድህ ኑረልን ወድማችን ከነስር አይን ጎን በመሆንህ በጣም ደስ ብሎኛን❤❤❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 7 месяцев назад +35

    እሄ ነገር በሀገራችን በጣም እየተስፉፉ ነው ኤደው ወዶች ብትችሉ ስታገብ ወይም ህይወት ለመመስረት ስታስብ ቅድመ ምርመራም ሆነ ዝግጂት አድርጉ ብዘሐዎች አሉ

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu 6 месяцев назад

      Tikikil saw hilnawn atol

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 7 месяцев назад +4

    ዘላለምየበምትስራዉሰራወችህበጣምደሰተኛነኝየብዙሰወችአንባአብሰህል አላህይጠብቅህ ወንድሜየጀግና ጀግና ነህ❤❤❤❤❤

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 7 месяцев назад +6

    ዘላለም እንዴት ናቹ የንስር አይን እንዴት ነው መግቢያክ ደስ ይላል በጣም እንንተ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidaneabraraw902
    @kidaneabraraw902 7 месяцев назад +4

    ከመጀመርያው ብትነግሬው አይተውሽም ብየ አስባለሁ በጣም ጥሩ ሰው ይመስለኛል።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 7 месяцев назад +6

    ኡፍ እዉነት እራስ ወዳድ ነች ሁሉንም ነገር የህልም አደረገችበት የኔ ጌታ 😢😢😢

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 месяцев назад +11

    ዘልዬ ጀግናው የንስር አይን ነገር እንዳይረሳ አደራ በጉጉት እየጠበቅን ነው እናቷን ለመጠየቅ እሷን ውጭ ስትል ሌላ ሰው ውጭ ማስቀመጥ ነበረብህ አሁንም በጥብቅ ፍላጋው ይቀጥል 😢😢

  • @አሚነኝየራያዋንግስት
    @አሚነኝየራያዋንግስት 7 месяцев назад +30

    ዞላየ ግን ስወድህ ፍርጥርጥ አረግ ስለምታወራ100%ጀግና

  • @מאורואיינאו
    @מאורואיינאו 7 месяцев назад +15

    ዘላለም በምትሰራው ስራወችህ በጣም ደስተኛ ነኝ ለብዙ ሰወች እንባ አብሰሀል ግን ባሁን በተፈጠርው ስራ እንዳንተ ያለ ጎበዝ ልጅ ሲሸወድ በጣም ነው ያዘንኩት ሁልግዜ ከውጭ የሚጠብቁህ ሰወች ታቆም ነበር በዚህ ቀን ግን ብቻህን ለምን ሄድክ እናቷን ስታናግር እሷን የሚጠብቅ ሰው ያስፈልግህ ነበር አሁንም ያለፊ ክርምት ቤት አይሰራም። ባለህ ግብዝና እተማመናለሁ ከገባችበት ገብተህ ለህግ እንደምታቀርባት ወጣ ስትጣፍ በሱ ጉዳት ባላደርሰች ብየ በጣም በጣም አስቤ ነበር እግዚሐቤር ይመስገን ቁሞ በግሩ ለመሄድ ላበቃው አምላክ ክብር ይድርሰው ሁልግዜም ይላል ለበጎ ነው አክሎ አክሎ ምርት ያምጣ እነሱም ለህግ ተይዘው ለማየት ያብቃን ለናቱም እድሜና ጤና ይስጥልን እናትየ እንኳን እንደዚህ ያለ ጎበዝ ልጅ ወለዱ ክብር ይገባወታል እንኳን ቁሞ ሲሄድ ለማየት በቁ ሲሮጥም በቅርብ ቀን ለማየት ያብቃወት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 7 месяцев назад +3

    በጣም ትገርሚያለሽ ምን ስለሆነ ያላሳደገውን መቶ ይወስዳል መደበቅሽ ትልቅ ስተት ቢሆንም አሁን ያለውን እውነት ነግረሽው የልጅ አባት ነው ያልሽው ሰውዬ ልጁን ይርዳ እንጂ እንዴት ይወስዳል ክፉውንም ደጉንም ያሳለፈው አጠገብሽ ሁልጊዜ በህይወት ቁማር መበላትም አለ

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 7 месяцев назад +5

    የልሰማነዉ እጂ ያለተደርገ ነገር የለም ሚገርም አነጋገር ነዉ ዘላለም ዘገየ ምርጥ ሰዉ የንስር አይን ስለምታግዘዉ ከልብ ትልቅ ምሰጋና አለኝ የዘገየ ልጂ

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 7 месяцев назад +20

    ውዲ የኢሰላም ልጆቺ እንኳን ለተከበረው ለአረፋ በአል እንኳን አደረሣቺሁ በሰው ሀገረ በመሆኔ ከፈቶኛል❤

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 7 месяцев назад

      እንኳንአብሮአደረሰን❤

    • @MuctarMehamed-kg2ml
      @MuctarMehamed-kg2ml 7 месяцев назад +1

      Allah beselam yakoyish enji ezam honesh makber tichiyalesh Alhamdulillah bey

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 7 месяцев назад +14

    የሴት ልጅ ፈተናዋ ማለቂያ የለውም ጀግናቺን እንወድካለን እራስክን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅክ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 7 месяцев назад

      😒😒ከረፍፍ አዑን የ እሷ ፍተና የቱ ጋር ነው አንችም ጥቅመኝ ሴት ትኦኝለሽ 😒😒🤮🤮አሳፍሪ ከርሳም

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 7 месяцев назад

      ኣረ ባክሽ እንደዚሁ ልክስክስ ሴቶች ፈተና በዛ

    • @askaltegegn9287
      @askaltegegn9287 7 месяцев назад

      ይች ጥቅመኛ ሰው ናት አፈር ብይ

  • @genetm7576
    @genetm7576 7 месяцев назад +4

    ወንድሜ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እሶ ሰውን ልምያዝ ብለሽ ነው ያልካት

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 7 месяцев назад +7

    ዘላለም እባክህን የንስር ዓይንንጉዳይ ተከታተልን ያ ጀግና እቤት እንዳይቀር አደራ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 7 месяцев назад +4

    እንደዛሬ ልብ ስብር የሚያረግ የተካደ አባት አይቼ አላውቅም. አይዞህ ላተም የተባረከ. ልጅ ይሰጥሀል ወንድሜ. በርታ ተፅናና ልብህ እንዳይሰበር. አተ ገና ወጣት ነህ አረፈደብህም

  • @Enqu-lg1og
    @Enqu-lg1og 7 месяцев назад +63

    ጌታ ሆይ ወደፈተና አታግባን

  • @MeherteMolla
    @MeherteMolla 7 месяцев назад +4

    ,ዘልዬ እወደሀለዉ እራሰህን ጠብቅ መሌካምነዉሥራህ

  • @hirut8456
    @hirut8456 7 месяцев назад +4

    ዘሌ የተባረክ ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ብለካል ይህው እያየን ነው ❤

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 7 месяцев назад +82

    ትዳር ህይወት ነው ፥ አንቺ ትልቅ ስህተት ፈፅመሻል ፥ ከልጁ ጋር ስትገናኝ ማርገዝሽን ማሳወቅ ነበረብሽ ፥ ብትገልጭለት ከወደደ አብሮሽ ይኖራል ፥ ካልፈለገ ደግሞ የራሱን ህይወት መምራት ይጀምራል ፥ ሌሎችም ከዚች ልትማሩ ይገባል ፥ አንቺ የራስሽን ህይወት እንጂ ባለቤትሽ የሚደርስበትን የሞራል ውድቀት አላሰብሽውም ፥ ደግሜ ልንገርሽ ፍጹም ስህተት ፈፅመሻል ፥ ከእንግዲህን ወዲያ እንዴት ይቅርታውን ማግኘት ትችያለሽ ? ወደፊትስ አንቺን አምኖ ሌላ ወንድ እንዴት ይቅርብሻል ? በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ፡፡

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 7 месяцев назад +1

      You are absolutely right

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 7 месяцев назад

      Tikkil

    • @EYESUS.GETANAWI
      @EYESUS.GETANAWI 7 месяцев назад +2

      እባካችሁ ለማፈዱ አትቾኩሉ በሱዋ ቦታ ሆነን ስናስብ በጣም ካባድናዉ ❤❤

    • @erbiyaeshitu406
      @erbiyaeshitu406 7 месяцев назад

      ረሴሴ🎉መነኘገነጀቨ

    • @EYESUS.GETANAWI
      @EYESUS.GETANAWI 7 месяцев назад

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 7 месяцев назад +2

    ልክ ነህ ዘላለምየ ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ የለም😢😢😢😢😢😢 የኛ ክፋት ይለያል

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 7 месяцев назад +3

    ዘላለም እንኳን ደህና መጣህ ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rody-sd7tq
    @Rody-sd7tq 7 месяцев назад +6

    ዘላለም ዘገየ የኛ ጀግና ወንድም ሰወድህ እኮ ❤❤🎉🎉

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun 7 месяцев назад +6

    እግዞማህርአነክርስቶስ😢😢😢😢ጥሩአላርግሽምያሳዝነል

  • @Bbbd-pc9vg
    @Bbbd-pc9vg 7 месяцев назад +19

    ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ

  • @EtalemZewdu
    @EtalemZewdu 7 месяцев назад +3

    ዞላ እኔ ምን እደምል አላውቅም ያሰደገው አባት ሲናገር እንዴት እንዳሳዘነኝ አይ ሰው ብቻ ፅናቱን ይስጠው ወይ ወዴሜ

  • @KelemeworkTsegaw
    @KelemeworkTsegaw 7 месяцев назад +2

    አቶ ዘለዓለም ጥሩ ክትትል ነው የምታደርገው ነገር የምክር አሰጣጥህ ትንሽ ቀዝቀዝ ያለ ነው ምክንያቱም ለጥፋተኞች ማለትም በወንድ ላይ ወንድ በሴት ላይ ሴት የሚደርቡትን ሌሎተች ሰዎች ይህንን ድርጊት እንዳይፈጽሙት ጠንከር ያለ ግሣጼ ማድረግ አለብህ ይህ መደራረብ በሥጋም በነፍስም ወንጄል ነውና ስለዚህም የግሣጼ ውግዘት ጨምርበት ስል ከታላቅ አክብሮት አሳሥህአለሁ

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 7 месяцев назад +3

    ዘልዬ ጀግናው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ የንስር አይንን ነገር ❤❤❤❤❤የሱ ያልሆነ ልጅ እዳረገዝሽ እያወቅሽ ጨካኝ ነሽ ወላሂ ሰውን በዚልክ መጉዳት ግን ለምን የሱን ህሊና መጉዳት ብትሞቺ ወይም በግልፅ ብትነግሪው ምንአይነት ጉድ ነሽ በናትሽ የዛሬውስ እኔስ መስማትም ከበደኝ አመመኝ እኔን እዲያረገኝ እሱ እዴት ይሆን ወይኔ

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 7 месяцев назад +6

    እግዚአብሄርን እንደመፍራት ምድራዊ አስቀድመሽ የሰው ልጅ ልብ ሰበርሽ ምናለ ሃቅ ነገረሽ ብትኖሪ ጊዛዊ ሂወት አጭር ነች ነገ በሰማይ የማያስጠይቀን ሰርተን እንለፍ እባካቹ

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 7 месяцев назад +4

    ዘሌ ሰላም ለአንተ ይሁን ከሰው ጋ ስትገመጥ ብዙ አትጠገ የኔ ጀግና❤

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 7 месяцев назад +10

    ኧረ ዘሌ በጣም እየወፈርክ ነው ማሻአላ የጤና ወፍረት ጥሩ ነው ቢሆንም ግን ለመቀነስ ሞክር ጂም ግባ 1 ሰአትም ቢሆን ጂም መግባት ያስፈልግሀልና ዱብ ዱብ በል በተረፈ በጣም የምወድህ የማከብርህ ምርጥ ሰው ነህና በመንገድህ ሁሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 👍🌷

  • @ሀይሜYouTube
    @ሀይሜYouTube 7 месяцев назад +54

    አምላኪሆይ አደራህ ለትዳሬ ታማኝ ሴት አድርገኝ አሁንስ ሰዉ መሆኔን አስጠላኝ በስማም ምናይነት ህሌና ነዉ ያላት😢😢

    • @lifamjiyakho2387
      @lifamjiyakho2387 7 месяцев назад

      Sila irash minm atkm silaz ayibalem

    • @michgj5143
      @michgj5143 6 месяцев назад

      እንደዛ ኣይባልም እሳም ወደ ኣይደለም እሽ ማማ😢😢😢

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 7 месяцев назад +9

    አረ ምን አይነት ግዜ ነዉ የደረስነዉ ዘሌ ወደም አለም እራስህን ጠብቅ በተረፈ በርታ

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 7 месяцев назад +7

    ዘሌ በጣም ይቅርታ አንተና አባቴን አይጨምርም ግን ለወንዶች ክብርም ፍቅርም አይገባቸውም ታውቃለህ ልጅን ያክል ነገር በሆዷ ይዛ የራስሽ ጉዳይ መባል ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ያው እኔ ሁሌም ከሴቶች ጎን ነው የምቆመው እናም አይዞሽ ውዴ ነገ ሌላ የተሻለ ይሆናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘሌ ላንተ ሁሌም ክብርም ፍቅርም አለኝ

  • @Efratameketa
    @Efratameketa 7 месяцев назад +3

    በሕግ መጠየቅ አለባት በእውነት የቆሻሻ ቆሻሻ ነሸ በእውነት ዘላለም ትግሰትክ እንደዝች አይነት የቆሸሸች ጋር ማውራትክ

  • @DerejeDera-p3z
    @DerejeDera-p3z 7 месяцев назад +3

    ምን አይነት ሀሳብ ነው ልጅ ማሳደግ እኮ ብዙ መስዋእትነት ያስከፍላል ሁሉን ወዳ እራስ ወዳድ ነሽ ማቋረጥም ይቻል ነበረ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 7 месяцев назад +10

    ❤❤❤አሁን ምን አስነገረሽ ዝም አትይም ደነዝ የሰው ልብ መስበር

    • @woinemulugeta815
      @woinemulugeta815 7 месяцев назад

      አትፍረድ ይፈረድብሃል

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 7 месяцев назад

      ሞት ሲመጣ ንስሃ መግባታ አይርም መናገራ ግን ጥፋት የሰራቺው ከመጀመርያ በተናገረች ባሌጌናት ማርያምን😢

  • @menberdebela6977
    @menberdebela6977 7 месяцев назад +6

    እኛንም አሳቀቅሽን፣እግዚአብሔር ያሳቅሽ

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 7 месяцев назад +5

    እውነት መናገር ነብርብሽ ትጥቅምሽብት አሁን ልጁም አባት ሆኖ ይሚኖሮውም በጣም ነው ይሚጎዳው ፈጣሪ ያብርታህ😢😢😢😢😢

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue 7 месяцев назад +4

    አቤት ጌታዬ አድነኝ ምናለ እምነት ቤኑር መጀመሬያውን መናገር ነበረባት ልጅ ያሳዝናል በድሀነት ያሳደገው ያንተ አይደለም ሴባ ል

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 6 месяцев назад +2

    ኸረ ተው ከሸይጧን ውስወሳ ውጡ ወንጀል በጣም እየጨመርን ነው ያአላህ በጣም ከባድ ነው ስርአት ሲኖራት ነው ሴት ልጅ ወንዶችም እንደዛው በአደብ ኑሩ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 7 месяцев назад +2

    Lijio betam asaznegn betam azenalhu wundme ayzoh egizabeher yetbikeh ☝️😭🙏

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 7 месяцев назад +6

    ዘሌ እንኳን በስላም መጣህልን ወይኔ ያአሁንስ ከፋ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ መጨረሽችንን የስምረልን😢😢😢😢

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 7 месяцев назад +4

    የዝሙት መጨረሽው ያዋርዳል

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 7 месяцев назад +4

    ኣቤቱ መድሃኒኣለም ኣደራህን ወደ ፈተና ኣታስገባኝ ምን 😢😢😢ምን ጉድ ነዉ

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 7 месяцев назад +2

    እቺ ሰው ወንጀለኞ ነች ትዳርን የሚያክል ክብር አዋርዳ የልጅን ፍቅር የሚክል መንጠቅ ግፍ ነው የወለደ ብቻ ነው የሚያውቀው።።

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 7 месяцев назад +2

    Anet Ken sew egizabeher yestelgn amsgenalehu enkun adresen egizabeher yetebkachu ❤🙏❤️🙏💪❤️

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 7 месяцев назад +22

    አተ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ነህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቆ😢😢 አቤት ጉድድድ

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 7 месяцев назад +7

    ኡፍፍፍፍ ምን ጉድ ነሽ ልጅን ይሀል ነገር የደበቅሽው ልጅና አባት አሳዘኑኝ ለማንኛውም ዘሌዋ እራስክን ጠብቅ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 6 месяцев назад +1

      ከበድ ያለ ነው ያአሏህ

    • @argetoall6484
      @argetoall6484 6 месяцев назад

      @@Susu-p8v5w በጣም

  • @romangina5121
    @romangina5121 7 месяцев назад +4

    ምርመራ ያሰፈልጋል ዲዬን አርጎጎ በርግጠኛነት አይታወቅም የሱምሌሆን ይችላልልል😢😢

  • @fatmanesro2739
    @fatmanesro2739 Месяц назад

    ዘላለም ወድሚ ጉበዝ ጠካራነህ በረታ 🎉🎉

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 7 месяцев назад +12

    የእኔን ባባ አለ ሚሰኬን 😭😭😭 ዘሌ ከልጁ ጉን ሁን አደራ 🙏

  • @ሔዋን-ቘ4ኘ
    @ሔዋን-ቘ4ኘ 7 месяцев назад +15

    ከግፋች ፡ ሁላ ፡ ግፍ ፡ ልጅ ፡ ያልሆን ፡ አባት ፡ ልጅህነው ፡ ማለት ፡ ነው ፡ በጣም ፡ መጥፋ ፡ ነሽ

    • @febanlove2876
      @febanlove2876 7 месяцев назад

      በጣም ነው ዱብዳ የወረደበት እኔ ባላ አስለቀሰኝ እውነት ፈጣሪ ያጠንክረው

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 7 месяцев назад +65

    ሙስሊም።እህት ወንድሞች እንኳ. አደርሳችሁ ኢድ ሙባርክ

    • @RahmahAlkaledi
      @RahmahAlkaledi 7 месяцев назад +1

      ዋአልናአሊኩም🎉🎉🎉🎉

    • @adelalbalooshi8054
      @adelalbalooshi8054 7 месяцев назад

      We aleyina we aleyiku🎉🎉

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj 7 месяцев назад +1

      ወአለይና ወአለኪ ውዶ እሕቴ

    • @susususu-w9q
      @susususu-w9q 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤ 𝚎𝚗𝚔𝚊𝚗 𝚊𝚋𝚛𝚘 𝚊𝚍𝚎𝚛𝚎𝚜𝚎𝚗

    • @IkramAl-jh3og
      @IkramAl-jh3og 7 месяцев назад

      እንኩዋን አብሮ አደረስን ኢድ ሙባረክ እህቶቸ

  • @hrhrrhhr784
    @hrhrrhhr784 7 месяцев назад +4

    ይገርማን

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 7 месяцев назад +2

    የሰው ልጅ እድል ምን እንደሚመስል አይታወቅም የማታ እንጀራ ይስጠን ማለት ነው

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 7 месяцев назад +2

    የኔወድም ልጁ አሳዘነኝ ካልበላ ያደርኩበታለ ለልጀ ብየ አለ ባለጌይቱ ልጅቱ ናት😢😢😢😢😢😢😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 7 месяцев назад +2

    ከክፍለ ችግር ምት እርዳለሁ በዘምድ አስባ ስትኖር ችግር ገጠማት እባካችሁ አንፍረድ ይፈረድብናል።አላህ ሰላሙን ያውርደው

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 7 месяцев назад +2

    ወገኖች አደራ ተሰውሮ የሚቀር ነገር የለም ።ሁሉ ይገለጣል ።አሳዘነኝ ባልየው አይዞ።

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 7 месяцев назад +8

    በጣም ይሳዝነል ልጁ በፈጣራ

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 7 месяцев назад +4

    በህይወቴ የገረመኝ ታሪክ ንሰሀ ግቢ ሀጢያት ነው።

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 7 месяцев назад +1

    በጣም ንው ያምግርሟ መና አአንት አአምርው ንውሯተ ይስክህን ተቅምትች በጣም ያስዝንል በትስብ ያመትፍው ጠፋት ለላጅ ያቅምጣል ምንአም ባሏቅው ለጃ ያግዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🎉

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 5 месяцев назад

      ምን ለማለት እንደፈለግህ/ሽ አልገባንም፣ አማርኛሽ/ህን አሻሽል/አሻሽይ!

  • @HayatHayat-rz1qx
    @HayatHayat-rz1qx 7 месяцев назад +2

    ክፉ ነሽ ከማፍልግሽ ሰው አርግዘሽ የሚወድሽን ሰው ጎዳሽ ማስወረድ ትቺ ይ ነበር ለገንዘብ ብለሽ ነው አሁንም ተስፋሽ የውጪው ልጅ ነው ሀብት አለው ብለሽ ነው የሆንሽ ክፉ እና እራስ ወዳድ ነሽ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 7 месяцев назад +40

    አላህ ልብ ይስጣችሁ ሴቶችየ ባል እያላችሁ ከሌላ የምታርግዙ ሰወች ሱበሀን አላህ ነገኮ ሞት አለብን ቆም ብላችሁ አስቡጂ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 7 месяцев назад +3

    ያወጣው ወጭ ሀ እስከ ፐለ3አመት የለፋው ትመልስ ይቺ ሽንትቤትናት ምርምርመራ ይከሃድ እና አሳውቁን😢😢😢

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 7 месяцев назад +18

    የምር አሳዘነኝ ይከብዳል ኧረ አምላኬ ንፁህ ልቦና አስተዋይ ልብና ፍጠርልን ግን እንዴት በውሸትና በሀሰት ሕይወት ትመራለች አለመታደል ነው
    አምላኬ ለንስሐ ሞት አብቃን🙏

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 7 месяцев назад

      ኧረ ለመፍረድ ይከብዳል

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 7 месяцев назад +45

    ይቺ ባለጌ ናት ወንዶቹን የተጠጋችው ከጥቅም አንፃር ነው

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 7 месяцев назад +1

      እኮ ችግርዋን እስከምትውጣ ድረስ ተጠቀመችበት 🤮🤮አዑን ደሞ ጥቅሙ የ እዛ ስለሚበልጥ 🤮🤮ልጅክ አደለም አለች ያ እኮ ኮቴውን ቢአጠፍ እኮ ይህን ልጅ ለ ዘላለም ልጁ እንደኦነ ታሳምነው ነበር 🤮🤮🤮😊

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 7 месяцев назад +7

    መጀመሪያ እውነቱን ነግረሽው ቢሆን መልካም አሁን መንገሩ ድብቅነትሽን ያሳያል ልጁ አሳዘነኝ አረ እባካችሁ ሴቶች አታሰድቡን ምን አይነት ጉድ ነው ማን ይታመናል አረ እግዚአብሔር ፍሩ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ ያማል 💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @wendeyetaddess3163
    @wendeyetaddess3163 7 месяцев назад +12

    ዘላለም አያድርስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ አባትነት እምነት ነው እናትነት ግን አውነት ነው የሚባለው።እዚህጋ ማን ይጎዳል ብትል መጀመሪያ ልጁ ሲቀጥል አሳዳጊ አባቱ ናቸው።

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 5 месяцев назад

    ንፁህ ልቦች ሁሌም ሁሌም መልካም ነገር አያገኙም

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 7 месяцев назад +2

    አይይይይይ ይጨንቃል በጣም
    ዘሌ ጀግናው በርታልን ዘሌእፈልግህ ነበር ግን በምን ላግኝህ

  • @Gashsetit377
    @Gashsetit377 7 месяцев назад +5

    ሰላምና ጤና ለዱካ ሸው ፕሮግራም ኣቅራቢዎች ይሁን። ፍቅር እውነት፡ፍቅር ግልጽነት፡ ፍቅር ደስታ እንጂ ድብቅነት ኣይደለም። ማንኛው ችግር ብያጋጥምም ሃቅ ተናገርን ከማንኛው ችግርና ጣጣ ያድናል። ቸር ያሰማን።

  • @Zenaes-cc3wt
    @Zenaes-cc3wt 7 месяцев назад +2

    ዘሌ ምን አይነት እራ ሰ ወዳድ ሴት አጋጠመችህ አሁንም እንኳን ፀፀት እንኳን አይሰማትም

  • @NoraAlfadala
    @NoraAlfadala 3 месяца назад

    አንደኘዉ መርዶ ይሸለል ሚሰኪን
    የኔ አበት አለህ ይረደክ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 7 месяцев назад +2

    እራስወዳድነት የማንወጣበት ስህተት ውስጥ ይከታል

  • @TeteH-fo5wj
    @TeteH-fo5wj 7 месяцев назад +3

    በመጀመርያሰላም ጤና ይስጥህ ወንድሜዘመኑ በጣም ያስፈረራል በጣም የሚገርመው አንቺ ምን አይነት ድያብሎስና ሰይጣን ነሽየ1ወርእርግዝና እያለ አታስወርጅም ነበር በደውህይወት ነውየፈረድሽው ምንምአይነት አልልሽም በህይወትሽ የእጅሽን ታገኛለሽ

    • @woinemulugeta815
      @woinemulugeta815 7 месяцев назад +1

      ማስወረድ እኮ ነፍስ ማጥፋት ነው የእግዚያብሄር ቃል አትግደል ይላል ውድዬ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 7 месяцев назад

      ይቅር ይበልሽ ማስወረድ እኮ ሃጥያትነው እኳን ተወለደ ግን ከመጀመርያው በተናገረች እርጉዝ እደሆነች ለሃላኛው ልጅ😢

    • @avg4628
      @avg4628 7 месяцев назад

      ይቅር ይበልሽ ንስሃ ግቢ ኣሆን በህልናሽ ነብሲ ነው የገደልሽው😢

    • @HubithThh-fx4sz
      @HubithThh-fx4sz 7 месяцев назад +1

      ዳቢሎስ ሚያስብል የአንተ ሀሳብ ነው እዴት አታስወርጅም ትላለህ

  • @tigistabebs8127
    @tigistabebs8127 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ

  • @ayaalshikh12alshikh
    @ayaalshikh12alshikh 7 месяцев назад +1

    ዘሌ የኔ ጀግና የነስር አይን እንዳይረሳ❤

  • @taybatube194
    @taybatube194 7 месяцев назад +23

    በጠም የሰዝነል አላህ መጨረሸችንን የሰምርልን

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 7 месяцев назад +2

    ሠላምህብዝትትትትት,ይበልልልልንንን,ዘላለም ዘገየ,ወድማችን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 7 месяцев назад +17

    ወይ ጉድ ያልሰማነው እጅ ያልተደረገ የለም አልክ አተው ዘልየ ያዛዝናል

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 7 месяцев назад +4

    ዘሌ ምርጡ ❤❤❤እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤

  • @tsehaysitotaw3843
    @tsehaysitotaw3843 22 дня назад

    ❤❤❤❤😂😂😂ግራ የገባ ነገር ለባል አይነግር ???? በጣም ይገርማል❤❤❤❤❤

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 7 месяцев назад +2

    አይይይ እንደው ምን አለበት በፍት ብትነግሪው ኖሮ የሰውን ህይወት ከምትበጨብጪው አሳፋር ነገር ነው አቤት ያራቢ ብቻ ፈውሰን

  • @AbeKuwait
    @AbeKuwait 7 месяцев назад +5

    እፉፉፉፉፉ የኔን ባባ 😭😭😭😭😭
    ችገር በዙ ነገረ ያደርጋል በሁለቱም አይፈረደም

  • @hananetaye7027
    @hananetaye7027 7 месяцев назад +15

    ኸረ ሴቶች ምን ጉድ ነው ለምን ትጎጂዋለሽ ከመጀመሪያ መናገር ከወደደኝ እስከ ልጅ ከጠላሽም እነደዛው ለልጅም አይምሮ ላሳደጊውም በሽታ ሆንሽ አይቆጭሽም

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 7 месяцев назад +14

    በጣም ያሳዝናል ልጁ😢😢😢😢

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 7 месяцев назад +1

    ቃላት የለኝም እሱ አስደናቂ ሰው ነው። ❤❤❤

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 7 месяцев назад +9

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም

  • @TsionTeshale-u4o
    @TsionTeshale-u4o 7 месяцев назад +1

    ዝለዓልም, በርታ, ወድማችን 👍

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 7 месяцев назад +1

    ዘሌ እኛ ወይ ጉድ እያልን ከሰው ስተት እንማራለን። አንተ ብቻ በርታ

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 7 месяцев назад +10

    መጀመሪያ ችግርን ነግራው አምኖበት ቢቀጥል ዛሬ ቀላል ነበር የሚሆነው አባት ትብየውም ዛሬ እወስዳለው ማለቱ ከባድ ነገር ይፈጥራል ለአሳዳጊው ልጁ እንደሆነ ነበር አሁን ግን ልጁ እንዳልሆነ ሲያውቅ በጣም ይጎዳል😢😢😢😢😢

  • @زهراءحبشي-خ8ح
    @زهراءحبشي-خ8ح 28 дней назад

    ጌታሆይ ማሀረኒ❤❤❤❤❤❤