Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ያሳዝና ማንንም ማመን ያአይቻልም ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች የዚህን ሰውዬ ታሪክ መጨረሻ አሳውቀን
የሰውን ልጅ እወደዋለውጂ ይወደኛል አትበሉ😢የሰው ልብ እጅግ ክፉ ነው😢
በትክክል 😭
።
100%
እውነት ነው
የሚዘገንን ነው
ጀግና ዘገዬ ራስክን ጠብቅ 😢አብዛኞቹ ወንዶች ሴት ልጅን መጠቀሚያ ለለቅሶዋ ምክንያት ናቸው😢
ወይኔ ጉዴ ኧረ ምን አይነት የጉድ ጊዜ ላይ ደረስን !!!???? በናትህ ዘላለም ይቺ ልጅ ንብረቷን አስመልስላት እነሱ እንጦረንጦስ ይግቡ........ኧረ በስመአብ "ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም" አልክ ዘላለም ።
የኛ ጀግና ሳቅ የደስታ ምንጭ ነዉ በላቸዉ ቀላል ትገባለህ ጥርጥር የለዉም ትገባለህ በተለይ የማዳም ቅመሞች ከጎኑ እንደሆን በላይክ አሳዩት❤❤❤ስወዳቹ
የሁላቹም ሰላም ብዝት የበልልኝ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም አድርጎልን በሰላም ላገራችን ያብቃን ሁላቹንም ዉድድድድድ
😅😅፤😂😢
ሁላቹን ከልቤ አመሰግናለሁ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ፈጣሪ በሰላም ላገራችን ያብቃን በርቱልኝ የኔ ዉዶቼ
1M መግባት አለበት ያንስበታል ዱካ ሾው ዘሌ ጀግናው ወንድማችን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ እንወድሀለን እናከብርሀለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ ጌታየ ሆይ ይቅር በለን ማነው የምታምነው😢 ዘሌየ ጀግና እመብርሃን ከነልጅዋ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ አንተና ወንድማችን የንስር አይን በጣም ነው የሚወዳችው እግዚአብሔር ይጠብቃችው💜❤♥️እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን🙏
ልጅቷ ግን የእውነት አታውቅም? እንዴት ከዚህ ሁሉ ዓመት ቡሃላ ካልጠፋችበት ለምን ሌላ ሴት ጋር መሄድ ፈለገ የሚዋደዱ ከሆነ?
ጀግናችን እባክህን እንደዚህ አይነት ስራ ስሰራ ተጨማሪ ሰዉ ያስፈልግሀል ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ መጨረሻዉን አደራ
ስወደው ዛላዬን ሲጀመር በዝህ ልክ ሰውን ማመን አስፈላጊ ነው ብዬ አላምንም ባሁን ሰአት እንኮን ፍቅረኛ ባል ወዘተ ቀረቶ ቤተሰብም በሙሉ ልብ ማመን ትርፉ የልብ ስብራት ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ካንቻ ጋር ይሁን
ደሞ አፍ አለሽ ታወሪያለሽ በመዳንያለም አረ ምን ጉድ ነሽ ማፈሪያ የዉነት ባለጌ ነሽ እንዴት የጓደኛሽን ባል ወንድ ጠፋ ሁለታቹም ካሃዲዎች ናቹ ዩሁዳ ፈጣሪ የስራቹን ይስጣቹ የዉነት ለኛም ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ዘሌ ተባረክ የዉነት ትለያለክ እራስክን ጠብቅ 🤭🤔😥😥🙏
ዘሌ በጣም ነው ምወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
😢😢😢😢😢❤
እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት ሰው መደድ እንጅህ ማማን ከንቱ ነው በጥርስ የሳቀ ሆድ መቃብር ነው 😢😢😢ዘሌ ሰላምህ ይብዛ❤
ጀግኛችን እዳትነኩብን ዘልን የምትወዱ ላይክ ግጩ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮😮Jgnhne
ሠላምህይብዝልኝ ዘላለምየ የኛጀግና ነዉአዳትነኩብን አረጂምአድሜ ጤና ይሰጥህ ❤ዘላለምየ
ወይ ጉ surprise አረጋለሁ ብላ ለራሷ surprise ተደረገች በይ በርቺ
ጀግናነግ❤❤❤ዘሌ
@@አለምገራሚ እኛ እንዳሰብነው ሳይሆን ፈጣሪ እንዳመቻቸልን ነው እና የልጂቱ የልብ ስብራት ያሳዝናል ከባድ ነው
ዘሌ የዘገየ ልጅ ጀግና ናቹ የነስር አይን ጨርሼ ወደአንተ መጣሁ ስወዳቹ በርቱ 😂❤❤👍
Me too to My favor brother my Allah save you from evil people
ዘልየይ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ፣በርታ ወንድማችን ራስህ ጠብቅ ካንተ ጋ ሰው ይኑርህ ወንድም አለም ፣እንወድሃለን :
እንደው ድፍት ያርጋችሁ ከሀዲዎች ትዳራችሁ. አይባረክ. ዘሌ ምርጡ ወንድማችን እራስህን ጠብቅ ማንንም. አትመን የንስር. አይን. ወንድማችን መዳኑ ደስ ብሎናል ❤❤❤
Amen Amen Amen
ዘሌ ወድሜ በጣም ነዉ የምወድህ በርታግን ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ
እዉነት ❤እንደዚች ታማኝ ሴት መታደል ነበር።የማይረባ
ልብ ይሰብራል😢😢😢😢
አየ ዘሌዋ ይመችህ አቦ ለተቸገሩ ደራሽ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ባልናምስት ተብየዎችግን ወደ ህግ ማቅረብ አለባቸው የልጂቷን ንብረት እድመልሱ
ጀግናችን ወንድማችን እራሥህን ጠብቅ የንሥር አይን ወንደማችን ሥራዉን ጀምሯል ጠላቶቹ ወይን ተወርዊረዉል ደሥ ይላል❤❤❤❤
እናቴን ብላ ከናቷ ቤት ወጥታ ለወንድ ሰው በዚህ ልክ ለምን ታምኛለሽ የኛ ጀግና ዘሌ ጥግ ድረስ እንደምትሄድ እናውቃለን እነዚህን ሌቦች ለህግ አቅርብ ንብረቷን ይመልሱ 😢😢😢😢😢
እኮ ጀል ታሳዝናለቺጌታን ወዶቺ ወሸታምናቼወ ወልዳለእናቱ ሁሉንሰታ መሰራተ ተቺላለቺ በፊፀምለወድ አላኩ በራሳቺህብቻ ከወደዳቺህይጠብቃቺህ
Tikkil biLshaL
ዘሌ በጣም ነው እምወድህ የሰው ቁስል እንደራስህ እሚሰማህ እዉነት ይዘገያል እንጂ መውጠሰቱ አይቀርም እ/ር ይፍረድባችሁ ከሀዲዎች ሁለቱንም ከቤቱ አስወጥቶ መወርው ነው ዘሌ እንደጀመርክ ጨርስላት አንተ ጀግና ነህ
ጥሬ ሚበላ ሆዱን አያምንም አሉ እሱ ነገሩን ቀድሞ ጠርጥሯል አይ ጊዜ ወንድሜ አብሮህ ሰው ቢሰራ ጥሩ ነው ባይ ነኝ በተረፈ በርታ ❤❤❤
ዞላዬ ተባረክ ሁሌም እንደምትለው ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ጉድ ነው ምን አይነት ውሸታሞች ናቸው ተባረክልኝ ዞላዬ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ❤
ልጅቷ በጣም ነዉ የገረመኝ ሁል ግዜም ቢሆን ሰዉ የዋህና ቅን ሲሆን እግዚያብሄር እጁን ያስባል ሳታዉቅ የሃቅ ነገር አንተ ጋ ሲያመጣት አይገርምም ቤቷነን አስመልስላት
ዘላለምዬ ደግ አረግክ እውነቱን ማውጣትህ የቆሻሾችን ብልግና ማጋለጥህ በጣም ነው ተባረክ። አይ ሌባ ምን አይነት ሰፕራይዝ ሀሀሀ 😆😆😆
😢😢😢የኔ ከርታታ እህቴ ኣይዞሽ ጠንክሪ እንኳንም ወደ ዱካ ሚዲያ መጣሽ። ኣስበሽዋል ያለሚዲያ ብትሄጂ ምን እንደምትሆኚ ።😢😢😢
ብቻዋን ብትሆን ከባድ ነው።ቤቱንም አይነግራትም ።ሊዋሻት ይችላል።ቤት መኪና ገዝታለት
አይ ሰው ማመን ከንቱ ጌታ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ😢😢😢😢😢😢😢😢
አወ አላህ😢😢
ደፋር ትዳሬን ልበጠብጥ ነዉ አላለችም የሰዉ ባል ቀምታ ደሞ ጀግናችንን ለቀቅ አድርጊዉ
Ymgerm eko new
የኛ ጀግኖች ዞላዬና የንስርዐይን በርቱልኝ
ዞላ አንተ መልካም ሰው ምን ብዬ ላሞግስህ የእውነት አንተን የፈራች ማህፀን የተባረከች ናት እናትህ ምን ያክል እድለኛ እናት ነች ምን ልበልህ ላንተ ቃል የለኝም ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እርጋታህ ትህትናህ ትእግስትህ የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ይሁንልህ ሁሌም ከፊት ከኃላ እመቤቴ ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፋን ትሁንህ
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ዘሌ የህዝብ ልጅ ነህ።
ዱካ ዘላለም የምርጦች ምርጥ ጎበዝ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ለተበደሉ ደራሽ ታታሪ ጀግና ልጅ ፈጣሪ የጠብቅህ
Lovely Brother God blessed ⭐️🏆😇🌟🥰🌺
ዘልየ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ በርታ አባቴ ደግሞ እራስህን ጠብቅ
ዘላለም ቀጣዩን አሳውቀን መጨረሻቸውን እዴት እዳሳዘነቺኝ😢😢በባላም በጓደኛዋም ተከድታ😢😢😢😢
ዜልዬ የኔ ልዩ የኔ ጀግና በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤😢😢 የእትዮጵያ ጄግና❤❤❤😢😢
የመጨረሻ ባለጌዎች ናቸው:: ቤቷን አስመልስላት ላቧን ጠብ አድርጋ የለፋችበትን ንብረት አስመልስላት ዘላለም
Recently joined this group and amazed by your commitment, Berta
ከግንድ ያዋልድህ አንት ቀፋፊ ሰገጤ አንዲኢ ልጅ ወልደናል ውእዷ ባለቤቴ ናት አላለም ይድፋህ አፈር ብላ ወወየው የሰው ልጂ የቀለለበት የረከሰበት ቃል የማይከበርበት ለሀይመመማኖት የማይኖርበት አገር ይእውነት ኢትዮጵያ ነው
በጣም በጣም😢😢😢
በጣም ክፉዎች ናቸው ።እንዴት እንዳዘንኩ የተጎዳችውን ፈጣሪ መንፈስዋን ይጠብቅ ሰላሙን ያውርድላት።እነሱ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።
ወይ እኔ ያገሪ ልጅ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ አይዞሽ ላንች የተሻለ ነገር አለ ወንድሚ ዘላለም ብቻ የምልህ ቃላት ያንሰኛል እግዚያአቤሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ሴቶች ልብ በሉ አትመኑ ወደድን ብላችሁ በጣም ታምናላችሁ ዛሬ ፍቅር የለም ሰው የሚያፈቅረው ገንዘብ ነው ብዙ ሴቶች እንዳንቺ የተዘረፍ አሉ ከነሱ አትማሩም አላህ ይርዳሽ አሳዘነችኝ ጀግናችን በርታ እንወድሃለን አንተና የነስር አይን ልዮ ናችሁ ተባረኩ 🙏
ቀድመዉ ገንዘብ አለመስጠት ነው መድሀኒቱ ቢያንስ ገንዘባቸዉን ያትርፋ
የዘሌ ወዳጆች እስኪ 200k እናስገባው ላይህ ሺርርር አርጉ
ዘልየ ጀግና ሰው ስወድህ
አይ ዞላ አንተን የወለደች ማህፀን ትለምልም የኔ ጀግና በሰው ላብ የሚመፃደቁት ወራዶች በርታ የዚችን ምስኪን ንብረት መመለስ አለባቸው በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ እህቶቻችን በአረብ አገር ተሰቃይተው ያፈሩትን ገንዘብ ማንም ይንቀባረርበታል ሰዉ ተጨካከነ please የዚህን ጉድ መጨረሻ ማወቅ እንፈልጋለን ዞላ
ጀግናችን ዘልየ እራስክን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች
ዘላለም ጌታ ይባርክ ወድሜ ዘር ይብዛል ከክፍ እግዚሐቤር ይጠብቅ
ላይክ አድርጉኝ ፈልገው ነው የሴት ጓደኛ ማመን አልፈልግም😂😂
ይሔው አረኩሽ ደስይበልሽ
🎉🎉🎉 😂😂
😂❤
😂😂
🎉🎉🎉አሸወዶ🎉🎉
ዘልየ ዘርህ ይባረክ ወንድማችን ለተገፋ ደጋፊ የአለቀሰን እንባ አባሽ 😢😢😢😢
ጀግነ ወንድማችን እግዝይቢሒራ አምላክይጠብቅክ ይማንሰማው ይማነይው ይለም ማን ይታመነል
አቤት በስማም ምንአይነት አደበትነው ይቅርይበልህ የኔ ጀግና ተባረክ እራስህን እየጠበክህ እደነስር ወድማችን እዳያረጉህ እሽ የጀግና ልጅቷግንአሳዘነችኝ 😢😢😢
እነዚህ ባልና ሚስት ሙሉ ንብረትን ያስረክቦት የኔ ከርታታ እህቴ አላለም ዘልዬ ጥግ ድረስ አድርስላት
የዚህን ታሪክ መጨረሻ ልቀቅልን እባክህ ዘልየ
ዘሌ ጀግንቺን እርስሂን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅኪ ወንዲሜ❤❤
Zelalem wendme egzabher lemtadergew hulu esu yikfelh esum yikdemlh edmena tena abzto yisth jegna neh srah hulem siketama yadrglh yedngl lji medhanyalem 🙏❤️
ወይኔ ጉዴ ልጆች ትዳራችሁ ኑሯችሁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በቃ የሴት ጓደኛ ማሜን ውርደትን መጠበቅ ነዉ እጭ😮😮😮
❤❤❤ዘልዬ እና የነስር አይንን በጣም ነዉ የምወዳችሁ በጣም ጀግኖች ስራችሁ ፅድት ያለ በተለይ እስከመጨረሻዉ ስለምታሳዩን ሲቀጥል ወንጀሎኞቹን ለህግ ስታቀርቡልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዛሬ በጣም ነው ያሳቅኸኝ ዞላ😅😅😅 ጆሮ ላምን አታድግም ሲሉት ይህን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ አሉ 😅😅😅
በሁለት አመት እንደዚህ ሰራህ ሌቦ እኛ አስራ አምስት አመት ፈግተን የዶሮ ማደሪያም አልሰራን አይነ ደረቅ ሌቦች አፈር ብሉ😢😢😢😢😢
በትክክል😭😭😢
በትክክል
ሰላምክ ይብዛልን የሰዉ ዘር ዘሌ የኛ ጀግና❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አይ ዘሌ ጀግናው ባለጌ ባለጌወን ልብ ድካም አስይዝልኝ አቦ ተባረክ
አይወዶች አፈርብሉ እኛለፍተንእያመጣን ስንሠጣችሁ ጠገባችሁ የነምየዘጠኝአመት ትዳራ ፈርሶል በፉት ሳይናራችሁ የጠላችሁን ሠው መልሳችሁታገባላችሁ አላህ የሠውን ሀቅየምትበሉ ነገ ያችቀንትመጣለች
በርቱልን ዘልዬ ሁለትመቶ ያሳቹሀል ሶስመቶ ሺመግባት አለባቹ የኔጀግኖች❤❤❤❤❤❤
እኔ እሚገርመኝ ስለ እናትዋ ቤተስቦችዋ አላነሳችም በጣም የዋህ እግዚአብሔር የስራቸው ይስጣቸው ይህንን ያህል ጭካኔ አንቺም እግዚአብሔር ይርዳሽ አሳዘነችኝ ይሀ መቅጣት ነው ሁለቱም ኩፉዎች አፈር ብላ ውሻ ውይ ስታሳዝን ውሽታሞች ጓደኛዋን እታል ላ እሱን ለማግባት ፈልጋ እሱ ራሱ አረመኔ ጨካኝ ነው እግዚአብሔር የስራህ ይስጥህ ካሀዲ ምን እንደምትሆን እንዴት ስላም ይኖራሉ ሆዳሞች ሊሽለሙ
በአሁን ጊዜ ሚታመን ሰው ጠፋ😢😢😢ዘሌ እባክህን ከጎኗ ሁን ንብረቷንም አስመልስላት😢😢😢 አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና 🎉🎉🎉🎉
Selam selam our great brother inquwan dehina metah wellcome always u deserve it 10,000❤❤❤❤
ወይኔ በፈጣሪ ሰውን ወደዋለው እንጂ ይወደኛል ማለት አይቻልም ያወጣሽውን ወጭ አንድ በአንድ ከሰሽም ቢሆን ተቀበይ ማን በማን ላብ ይኖራል ሁለት ሌቦች😮ዘሌ ላቧን አስመልስላት በናትህ❤
ዜሌ ወንድማችን ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ አጋዥ ይኑሩህ💕💕
ሰላምህን ይብዛ አቦ ምን ያርግሽ እሱ የጓደኛ ከሀዲ ለነገሩ ምን ጓደኛ አለና❤❤❤
በውነት ጀግና ነህ የኛጠበቃ ወድሜችን አላህይጠብቅህ❤❤❤❤
Eufffff yana kartata ena ena aye saw gudga aydla woye saw ayezoshe ehita zamnu kaftowli Allah yalfshebtn bishe larsisha yadrgaw lela tayw terfi new anjato tekatali ena abshre Allah yerdshe ❤❤❤❤
ከከሀድ።ወንድና ጓደኛ ጠብቀን የአላህ፣ አሁን በዛ እምነቷ ይህን ስታይ እደት ልቧ እደሚሰበር ከባድ ነዉ
ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ! አቤት አቤተ አቤት የሰው ክፋት ☺ ባልና ሚሰቶች ሲያስጠሉ ነውረኞች ናቸው
አይ😂 ዘላለም ሥራህ ግሩም ነው።❤🎉😢❤
አወ
እግዞ ማርና ክርስቶስ ግን ማራናታ መቼ ነው የምትመጣ 😢😢😢😢
ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሄር አምላክ ባመኑት ከመከዳት ይጠብቀን ❤❤❤❤
ኦ እግዞኦ ማረነ ክርስቶስ እመቤታችን ትሁንሽ❤
ወድሜ እራስህን እየጠበክ በተርፈ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
ወይኔ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ እነኚህ ማ ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው ከሀዱዎች እኔ ምለው አንዳንድ ሰዎች የዘላለም ህይወት ምድር ላይ ነው አትሞቱም ተብለው የተማሩት ስብከት ይኖር ይሆን ነገ በእግዚአብሔር ፊት መጠየቅ የሌለ ይመስላቸው ይሆን አላውቅም ከምድር ጋር ተጣብቀው በሰው እንባ ሲደሰቱ በሰው ላብ ሲዝናኑ ሲኖሩ ውይ የክፋት ጥግ
Brother Zlalem god bless you more !! You helped so many people .pls keep help her to she get her houes and car back. I'm sorry for her
ጀግናው የንስር አይን ወንድም የምር ጀግና አይገልፅህም
መቼም እንዳንተ ያሉት የምትሰሩት በእርግጠኝነት ወደ ፊልም ቀይራችሁት በፊልም መልክ ብታቀርቡት በጣም ድንቅ ደግሞም ውብ ነው እና አስቡበት በመጨረሻም ከጣልያን መጥታ የቀድሞ ባልዋን ልታገባ መጥታ በገዛ ጋደኛዋ የተቀማችውን ፍፃሜዋን አሰማንሰሎሞንከቦስተን
ምንአይነት ዓይኒ አውጣዎች ነቻው የምለሳቻው መሪዘም ፈጣሪሆይ ከዓሥማሳይ ሰዎች አድነን ። ከደነዝህ አይነት በለጌዎች እረስህን ጠብቅ የኔ ልጅ/ወድሜ /ፈጣሪ ይጠብቅህ።
አረኡኡኡእደወየወለዳችሑትአይሣምየዘራችሑትአይቃየሠራችሑአይባረክ
እግዚ አብሔር ይጠብቅህ ወንድምየ❤
Yene betasaboch inat malat yechalal bexam bexam xiru sawoch nachew igzaber yemasgen ❤️❤️❤️❤️
ወንድማችን በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
ዘለለም በጠም ጀግነነህ አለህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
እግዚኦ መንጋ ገሀዲ ቤትሽን አስመልሽ እህቴ ዘልየ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ከካህዲዎች
አንሣችን ምርጥ ሠዉ ተባረክ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሌ እንደዉ በፈጠረህ አምላክ ቤቷን አስመልስላት ይህ ሰዉ በፊትም ጥቅም እንጂ እሷን አይወዳትም ማለት ነዉ ክፉ ነዉ በሰዉ ህይወት የሚቀልድ ጎደኛዋን ጨምሮ ከዳተኞች ናቸዉ 😢
የኔውድበርታ እራሥጠብቅህ አላህይጠብቅህየኔልዩ ጀግና❤❤❤❤🎉🎉🎉ላይክጀርባቹእየጠበቃቹማሮች😢😢
ዘላለም ሰላም ለአንተ ይሁን፣እባክህን በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ምንም ነገር ምንም ሆነ ውሃ ሰውን እም ነህ መቅመስየለብክም፣ሰውንማመን የነስርአይንናአንተልዩ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይህ
ምርጥሌቦ አይዞሺ ተጎኗሑን ዘሌ አደራህን ወላሒ ሰታሳዝን
።።።። ወንድሜ ዘላለም ጎበዝ ነህ።። ፈጣሪ በስራህ ሁሉ አይለይህ።።ይጠብቅህ።።።😊
ዘሌ ተወዳጁ ሰው የትናንትና ወዲያ ቪዲዮ የልጁ እናት ለምን እንድዋሸቹ ለልጂዋ ከማን እንድወለድቹስ መጨረሻው አታሳውቀንም ወይ?🤔
ደግ አረክ የኔ ደግና 👏🏼👏🏼👏🏼
አራ ዘሌ ራስህን ጠብቅ አንዳንድ ሴቶች ተንኮለኛ ናቸው ምስት ተብዬወ ልትመታህ ስትል ያራገችውን ሰይ ደናገጥኩ እንደተራደሗት ከሆና ሀሰቡወ ብልትክ ለመያዝ ናበር ያሞከራችው ፋጠሪ ይጠብቃቹ
ዘሌ ምርጥ ሰዉ ስወድህ ትግስትህ አላህ ይጠብክህ ❤❤❤❤
አይ ጓደኝነት ባለጌ ከወንዱ የሴቷ ለነገሩ እህትም ትቀማ የለ?ጓደኛ ባዳ ናት ግን ጥሩ ጓደኛ ከእህትም ትበልጣለች ውዴ እንኳን እርቀሽ ሄደሽ አብሮሽም እየተኛ አይታመንም ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ ❤
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅ በጣም ያሳዝናልልልል😢😢😢
ኣቢት ክሕደት ስብ ኩፉእ ኢዪ ዘላኣለም ግን ኣምላክ ይሓልካ ጅግና ኢካ❤
በጣም ያሳዝና ማንንም ማመን ያአይቻልም ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች የዚህን ሰውዬ ታሪክ መጨረሻ አሳውቀን
የሰውን ልጅ እወደዋለውጂ ይወደኛል አትበሉ😢የሰው ልብ እጅግ ክፉ ነው😢
በትክክል 😭
።
100%
እውነት ነው
የሚዘገንን ነው
ጀግና ዘገዬ ራስክን ጠብቅ 😢
አብዛኞቹ ወንዶች ሴት ልጅን መጠቀሚያ ለለቅሶዋ ምክንያት ናቸው😢
ወይኔ ጉዴ ኧረ ምን አይነት የጉድ ጊዜ ላይ ደረስን !!!???? በናትህ ዘላለም ይቺ ልጅ ንብረቷን አስመልስላት እነሱ እንጦረንጦስ ይግቡ........ኧረ በስመአብ "ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም" አልክ ዘላለም ።
የኛ ጀግና ሳቅ የደስታ ምንጭ ነዉ በላቸዉ ቀላል ትገባለህ ጥርጥር የለዉም ትገባለህ በተለይ የማዳም ቅመሞች ከጎኑ እንደሆን በላይክ አሳዩት❤❤❤ስወዳቹ
የሁላቹም ሰላም ብዝት የበልልኝ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም አድርጎልን በሰላም ላገራችን ያብቃን ሁላቹንም ዉድድድድድ
😅😅፤😂😢
ሁላቹን ከልቤ አመሰግናለሁ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ፈጣሪ በሰላም ላገራችን ያብቃን በርቱልኝ የኔ ዉዶቼ
1M መግባት አለበት ያንስበታል ዱካ ሾው ዘሌ ጀግናው ወንድማችን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ እንወድሀለን እናከብርሀለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ ጌታየ ሆይ ይቅር በለን ማነው የምታምነው😢 ዘሌየ ጀግና እመብርሃን ከነልጅዋ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ አንተና ወንድማችን የንስር አይን በጣም ነው የሚወዳችው እግዚአብሔር ይጠብቃችው💜❤♥️እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን🙏
ልጅቷ ግን የእውነት አታውቅም? እንዴት ከዚህ ሁሉ ዓመት ቡሃላ ካልጠፋችበት ለምን ሌላ ሴት ጋር መሄድ ፈለገ የሚዋደዱ ከሆነ?
ጀግናችን እባክህን እንደዚህ አይነት ስራ ስሰራ ተጨማሪ ሰዉ ያስፈልግሀል ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ መጨረሻዉን አደራ
ስወደው ዛላዬን ሲጀመር በዝህ ልክ ሰውን ማመን አስፈላጊ ነው ብዬ አላምንም ባሁን ሰአት እንኮን ፍቅረኛ ባል ወዘተ ቀረቶ ቤተሰብም በሙሉ ልብ ማመን ትርፉ የልብ ስብራት ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ካንቻ ጋር ይሁን
ደሞ አፍ አለሽ ታወሪያለሽ በመዳንያለም አረ ምን ጉድ ነሽ ማፈሪያ የዉነት ባለጌ ነሽ እንዴት የጓደኛሽን ባል ወንድ ጠፋ ሁለታቹም ካሃዲዎች ናቹ ዩሁዳ ፈጣሪ የስራቹን ይስጣቹ የዉነት ለኛም ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ዘሌ ተባረክ የዉነት ትለያለክ እራስክን ጠብቅ 🤭🤔😥😥🙏
ዘሌ በጣም ነው ምወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
😢😢😢😢😢❤
እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት ሰው መደድ እንጅህ ማማን ከንቱ ነው በጥርስ የሳቀ ሆድ መቃብር ነው 😢😢😢ዘሌ ሰላምህ ይብዛ❤
ጀግኛችን እዳትነኩብን ዘልን የምትወዱ ላይክ ግጩ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮😮Jgnhne
ሠላምህይብዝልኝ ዘላለምየ የኛጀግና ነዉአዳትነኩብን አረጂምአድሜ ጤና ይሰጥህ ❤ዘላለምየ
ወይ ጉ surprise አረጋለሁ ብላ ለራሷ surprise ተደረገች በይ በርቺ
ጀግናነግ❤❤❤ዘሌ
@@አለምገራሚ
እኛ እንዳሰብነው ሳይሆን ፈጣሪ እንዳመቻቸልን ነው እና የልጂቱ የልብ ስብራት ያሳዝናል ከባድ ነው
ዘሌ የዘገየ ልጅ ጀግና ናቹ የነስር አይን ጨርሼ ወደአንተ መጣሁ ስወዳቹ በርቱ 😂❤❤👍
Me too to My favor brother my Allah save you from evil people
ዘልየይ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ፣በርታ ወንድማችን ራስህ ጠብቅ ካንተ ጋ ሰው ይኑርህ ወንድም አለም ፣እንወድሃለን :
እንደው ድፍት ያርጋችሁ ከሀዲዎች ትዳራችሁ. አይባረክ. ዘሌ ምርጡ ወንድማችን እራስህን ጠብቅ ማንንም. አትመን የንስር. አይን. ወንድማችን መዳኑ ደስ ብሎናል ❤❤❤
Amen Amen Amen
ዘሌ ወድሜ በጣም ነዉ የምወድህ በርታግን ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ
እዉነት ❤እንደዚች ታማኝ ሴት መታደል ነበር።የማይረባ
ልብ ይሰብራል😢😢😢😢
አየ ዘሌዋ ይመችህ አቦ ለተቸገሩ ደራሽ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ባልናምስት ተብየዎችግን ወደ ህግ ማቅረብ አለባቸው የልጂቷን ንብረት እድመልሱ
ጀግናችን ወንድማችን እራሥህን ጠብቅ የንሥር አይን ወንደማችን ሥራዉን ጀምሯል ጠላቶቹ ወይን ተወርዊረዉል ደሥ ይላል❤❤❤❤
እናቴን ብላ ከናቷ ቤት ወጥታ ለወንድ ሰው በዚህ ልክ ለምን ታምኛለሽ የኛ ጀግና ዘሌ ጥግ ድረስ እንደምትሄድ እናውቃለን እነዚህን ሌቦች ለህግ አቅርብ ንብረቷን ይመልሱ 😢😢😢😢😢
እኮ ጀል ታሳዝናለቺጌታን ወዶቺ ወሸታምናቼወ ወልዳለእናቱ ሁሉንሰታ መሰራተ ተቺላለቺ በፊፀምለወድ አላኩ በራሳቺህብቻ ከወደዳቺህይጠብቃቺህ
Tikkil biLshaL
ዘሌ በጣም ነው እምወድህ የሰው ቁስል እንደራስህ እሚሰማህ እዉነት ይዘገያል እንጂ መውጠሰቱ አይቀርም እ/ር ይፍረድባችሁ ከሀዲዎች ሁለቱንም ከቤቱ አስወጥቶ መወርው ነው ዘሌ እንደጀመርክ ጨርስላት አንተ ጀግና ነህ
ጥሬ ሚበላ ሆዱን አያምንም አሉ እሱ ነገሩን ቀድሞ ጠርጥሯል አይ ጊዜ ወንድሜ አብሮህ ሰው ቢሰራ ጥሩ ነው ባይ ነኝ በተረፈ በርታ ❤❤❤
ዞላዬ ተባረክ ሁሌም እንደምትለው ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ጉድ ነው ምን አይነት ውሸታሞች ናቸው ተባረክልኝ ዞላዬ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ❤
ልጅቷ በጣም ነዉ የገረመኝ ሁል ግዜም ቢሆን ሰዉ የዋህና ቅን ሲሆን እግዚያብሄር እጁን ያስባል ሳታዉቅ የሃቅ ነገር አንተ ጋ ሲያመጣት አይገርምም ቤቷነን አስመልስላት
ዘላለምዬ ደግ አረግክ እውነቱን ማውጣትህ የቆሻሾችን ብልግና ማጋለጥህ በጣም ነው ተባረክ። አይ ሌባ ምን አይነት ሰፕራይዝ ሀሀሀ 😆😆😆
😢😢😢የኔ ከርታታ እህቴ ኣይዞሽ ጠንክሪ እንኳንም ወደ ዱካ ሚዲያ መጣሽ። ኣስበሽዋል ያለሚዲያ ብትሄጂ ምን እንደምትሆኚ ።
😢😢😢
ብቻዋን ብትሆን ከባድ ነው።ቤቱንም አይነግራትም ።ሊዋሻት ይችላል።ቤት መኪና ገዝታለት
አይ ሰው ማመን ከንቱ ጌታ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ😢😢😢😢😢😢😢😢
አወ አላህ😢😢
ደፋር ትዳሬን ልበጠብጥ ነዉ አላለችም የሰዉ ባል ቀምታ ደሞ ጀግናችንን ለቀቅ አድርጊዉ
Ymgerm eko new
የኛ ጀግኖች ዞላዬና የንስርዐይን በርቱልኝ
ዞላ አንተ መልካም ሰው ምን ብዬ ላሞግስህ የእውነት አንተን የፈራች ማህፀን የተባረከች ናት እናትህ ምን ያክል እድለኛ እናት ነች ምን ልበልህ ላንተ ቃል የለኝም ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እርጋታህ ትህትናህ ትእግስትህ የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ይሁንልህ ሁሌም ከፊት ከኃላ እመቤቴ ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፋን ትሁንህ
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ዘሌ የህዝብ ልጅ ነህ።
ዱካ ዘላለም የምርጦች ምርጥ ጎበዝ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ለተበደሉ ደራሽ ታታሪ ጀግና ልጅ ፈጣሪ የጠብቅህ
Lovely Brother God blessed ⭐️🏆😇🌟🥰🌺
ዘልየ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ በርታ አባቴ ደግሞ እራስህን ጠብቅ
ዘላለም ቀጣዩን አሳውቀን መጨረሻቸውን እዴት እዳሳዘነቺኝ😢😢በባላም በጓደኛዋም ተከድታ😢😢😢😢
ዜልዬ የኔ ልዩ የኔ ጀግና በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤😢😢 የእትዮጵያ ጄግና❤❤❤😢😢
የመጨረሻ ባለጌዎች ናቸው:: ቤቷን አስመልስላት ላቧን ጠብ አድርጋ የለፋችበትን ንብረት አስመልስላት ዘላለም
Recently joined this group and amazed by your commitment, Berta
ከግንድ ያዋልድህ አንት ቀፋፊ ሰገጤ አንዲኢ ልጅ ወልደናል ውእዷ ባለቤቴ ናት አላለም ይድፋህ አፈር ብላ ወወየው የሰው ልጂ የቀለለበት የረከሰበት ቃል የማይከበርበት ለሀይመመማኖት የማይኖርበት አገር ይእውነት ኢትዮጵያ ነው
በጣም በጣም😢😢😢
በጣም ክፉዎች ናቸው ።እንዴት እንዳዘንኩ የተጎዳችውን ፈጣሪ መንፈስዋን ይጠብቅ ሰላሙን ያውርድላት።እነሱ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።
Amen Amen Amen
ወይ እኔ ያገሪ ልጅ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ አይዞሽ ላንች የተሻለ ነገር አለ
ወንድሚ ዘላለም ብቻ የምልህ ቃላት ያንሰኛል እግዚያአቤሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ሴቶች ልብ በሉ አትመኑ ወደድን ብላችሁ በጣም ታምናላችሁ ዛሬ ፍቅር የለም ሰው የሚያፈቅረው ገንዘብ ነው ብዙ ሴቶች እንዳንቺ የተዘረፍ አሉ ከነሱ አትማሩም አላህ ይርዳሽ አሳዘነችኝ ጀግናችን በርታ እንወድሃለን አንተና የነስር አይን ልዮ ናችሁ ተባረኩ 🙏
ቀድመዉ ገንዘብ አለመስጠት ነው መድሀኒቱ ቢያንስ ገንዘባቸዉን ያትርፋ
የዘሌ ወዳጆች እስኪ 200k እናስገባው ላይህ ሺርርር አርጉ
ዘልየ ጀግና ሰው ስወድህ
አይ ዞላ አንተን የወለደች ማህፀን ትለምልም
የኔ ጀግና በሰው ላብ የሚመፃደቁት ወራዶች በርታ የዚችን ምስኪን ንብረት መመለስ አለባቸው በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ እህቶቻችን በአረብ አገር ተሰቃይተው ያፈሩትን ገንዘብ ማንም ይንቀባረርበታል ሰዉ ተጨካከነ please የዚህን ጉድ መጨረሻ ማወቅ እንፈልጋለን ዞላ
ጀግናችን ዘልየ እራስክን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች
ዘላለም ጌታ ይባርክ ወድሜ ዘር ይብዛል ከክፍ እግዚሐቤር ይጠብቅ
ላይክ አድርጉኝ ፈልገው ነው የሴት ጓደኛ ማመን አልፈልግም😂😂
ይሔው አረኩሽ ደስይበልሽ
🎉🎉🎉 😂😂
😂❤
😂😂
🎉🎉🎉አሸወዶ🎉🎉
ዘልየ ዘርህ ይባረክ ወንድማችን ለተገፋ ደጋፊ የአለቀሰን እንባ አባሽ 😢😢😢😢
ጀግነ ወንድማችን እግዝይቢሒራ አምላክይጠብቅክ ይማንሰማው ይማነይው ይለም ማን ይታመነል
አቤት በስማም ምንአይነት አደበትነው ይቅርይበልህ የኔ ጀግና ተባረክ እራስህን እየጠበክህ እደነስር ወድማችን እዳያረጉህ እሽ የጀግና ልጅቷግንአሳዘነችኝ 😢😢😢
እነዚህ ባልና ሚስት ሙሉ ንብረትን ያስረክቦት የኔ ከርታታ እህቴ አላለም ዘልዬ ጥግ ድረስ አድርስላት
የዚህን ታሪክ መጨረሻ ልቀቅልን እባክህ ዘልየ
ዘሌ ጀግንቺን እርስሂን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅኪ ወንዲሜ❤❤
Zelalem wendme egzabher lemtadergew hulu esu yikfelh esum yikdemlh edmena tena abzto yisth jegna neh srah hulem siketama yadrglh yedngl lji medhanyalem 🙏❤️
ወይኔ ጉዴ ልጆች ትዳራችሁ ኑሯችሁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በቃ የሴት ጓደኛ ማሜን ውርደትን መጠበቅ ነዉ እጭ😮😮😮
❤❤❤ዘልዬ እና የነስር አይንን በጣም ነዉ የምወዳችሁ በጣም ጀግኖች ስራችሁ ፅድት ያለ በተለይ እስከመጨረሻዉ ስለምታሳዩን ሲቀጥል ወንጀሎኞቹን ለህግ ስታቀርቡልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዛሬ በጣም ነው ያሳቅኸኝ ዞላ
😅😅😅 ጆሮ ላምን አታድግም ሲሉት ይህን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ አሉ 😅😅😅
በሁለት አመት እንደዚህ ሰራህ ሌቦ እኛ አስራ አምስት አመት ፈግተን የዶሮ ማደሪያም አልሰራን አይነ ደረቅ ሌቦች አፈር ብሉ😢😢😢😢😢
በትክክል😭😭😢
በትክክል
ሰላምክ ይብዛልን የሰዉ ዘር ዘሌ የኛ ጀግና❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አይ ዘሌ ጀግናው ባለጌ ባለጌወን ልብ ድካም አስይዝልኝ አቦ ተባረክ
አይወዶች አፈርብሉ እኛለፍተንእያመጣን ስንሠጣችሁ ጠገባችሁ የነምየዘጠኝአመት ትዳራ ፈርሶል በፉት ሳይናራችሁ የጠላችሁን ሠው መልሳችሁታገባላችሁ አላህ የሠውን ሀቅየምትበሉ ነገ ያችቀንትመጣለች
በርቱልን ዘልዬ ሁለትመቶ ያሳቹሀል ሶስመቶ ሺመግባት አለባቹ የኔጀግኖች❤❤❤❤❤❤
እኔ እሚገርመኝ ስለ እናትዋ ቤተስቦችዋ አላነሳችም በጣም የዋህ እግዚአብሔር የስራቸው ይስጣቸው ይህንን ያህል ጭካኔ አንቺም እግዚአብሔር ይርዳሽ አሳዘነችኝ ይሀ መቅጣት ነው ሁለቱም ኩፉዎች አፈር ብላ ውሻ ውይ ስታሳዝን ውሽታሞች ጓደኛዋን እታል ላ እሱን ለማግባት ፈልጋ እሱ ራሱ አረመኔ ጨካኝ ነው እግዚአብሔር የስራህ ይስጥህ ካሀዲ ምን እንደምትሆን እንዴት ስላም ይኖራሉ ሆዳሞች ሊሽለሙ
በአሁን ጊዜ ሚታመን ሰው ጠፋ😢😢😢ዘሌ እባክህን ከጎኗ ሁን ንብረቷንም አስመልስላት😢😢😢
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና 🎉🎉🎉🎉
Selam selam our great brother inquwan dehina metah wellcome always u deserve it 10,000❤❤❤❤
ወይኔ በፈጣሪ ሰውን ወደዋለው እንጂ ይወደኛል ማለት አይቻልም ያወጣሽውን ወጭ አንድ በአንድ ከሰሽም ቢሆን ተቀበይ ማን በማን ላብ ይኖራል ሁለት ሌቦች😮ዘሌ ላቧን አስመልስላት በናትህ❤
ዜሌ ወንድማችን ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ አጋዥ ይኑሩህ💕💕
ሰላምህን ይብዛ አቦ ምን ያርግሽ እሱ የጓደኛ ከሀዲ ለነገሩ ምን ጓደኛ አለና❤❤❤
በውነት ጀግና ነህ የኛጠበቃ ወድሜችን አላህይጠብቅህ❤❤❤❤
Eufffff yana kartata ena ena aye saw gudga aydla woye saw ayezoshe ehita zamnu kaftowli Allah yalfshebtn bishe larsisha yadrgaw lela tayw terfi new anjato tekatali ena abshre Allah yerdshe ❤❤❤❤
ከከሀድ።ወንድና ጓደኛ ጠብቀን የአላህ፣ አሁን በዛ እምነቷ ይህን ስታይ እደት ልቧ እደሚሰበር ከባድ ነዉ
ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ! አቤት አቤተ አቤት የሰው ክፋት ☺ ባልና ሚሰቶች ሲያስጠሉ
ነውረኞች ናቸው
አይ😂 ዘላለም ሥራህ ግሩም ነው።❤🎉😢❤
አወ
እግዞ ማርና ክርስቶስ ግን ማራናታ መቼ ነው የምትመጣ 😢😢😢😢
ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሄር አምላክ ባመኑት ከመከዳት ይጠብቀን ❤❤❤❤
ኦ እግዞኦ ማረነ ክርስቶስ
እመቤታችን ትሁንሽ❤
ወድሜ እራስህን እየጠበክ በተርፈ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
ወይኔ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ እነኚህ ማ ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው ከሀዱዎች እኔ ምለው አንዳንድ ሰዎች የዘላለም ህይወት ምድር ላይ ነው አትሞቱም ተብለው የተማሩት ስብከት ይኖር ይሆን ነገ በእግዚአብሔር ፊት መጠየቅ የሌለ ይመስላቸው ይሆን አላውቅም ከምድር ጋር ተጣብቀው በሰው እንባ ሲደሰቱ በሰው ላብ ሲዝናኑ ሲኖሩ ውይ የክፋት ጥግ
Brother Zlalem god bless you more !! You helped so many people .pls keep help her to she get her houes and car back. I'm sorry for her
ጀግናው የንስር አይን ወንድም የምር ጀግና አይገልፅህም
መቼም እንዳንተ ያሉት የምትሰሩት በእርግጠኝነት ወደ ፊልም ቀይራችሁት በፊልም መልክ ብታቀርቡት በጣም ድንቅ ደግሞም ውብ ነው እና አስቡበት በመጨረሻም ከጣልያን መጥታ የቀድሞ ባልዋን ልታገባ መጥታ በገዛ ጋደኛዋ የተቀማችውን ፍፃሜዋን አሰማን
ሰሎሞን
ከቦስተን
ምንአይነት ዓይኒ አውጣዎች ነቻው የምለሳቻው መሪዘም ፈጣሪሆይ ከዓሥማሳይ ሰዎች አድነን ። ከደነዝህ አይነት በለጌዎች እረስህን ጠብቅ የኔ ልጅ/ወድሜ /ፈጣሪ ይጠብቅህ።
አረኡኡኡእደወ
የወለዳችሑትአይሣም
የዘራችሑትአይቃ
የሠራችሑአይባረክ