የገዛ ባልዋን ሚዜ ሆና የዳረችው ሚስት.....ሚስጥሩ ሲወጣ ተናነቅን ለአመታት የተደበቀው ሚስጥር ወጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • ሚስጥሩ ሲወጣ ተናነቅን…. የገዛ ባልዋን ሚዜ ሆና የዳረችው ሚስት ለአመታት የተደበቀው ሚስጥር ወጣ

Комментарии • 290

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 2 дня назад +52

    ይህ ሚዲያ ሳብስክራይብ አድረጉት አይክፈለበትም ይህ ጀግና ወንድማችን የቤስራተኛ እግዚአብሔር ልክ እንደአቺ መልካም ልብ ያለው ያበዛልን ❤

    • @TsehayMelese-qq9sz
      @TsehayMelese-qq9sz 2 дня назад

      በእዉነት በትክክል👍👍

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 дня назад +1

      እውነትነው

    • @FikkyFikkyy
      @FikkyFikkyy 2 дня назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FikkyFikkyy
      @FikkyFikkyy 2 дня назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 2 дня назад +29

    ኧረ ያገሬ ሰዎች ምነው የአእምሮ ድህነት
    ተጫወተባችሁ ፈጣሪ ምህረት ያውርድላችሁ
    ጋዜጠኛው ጀግና ነህ በርታ የፈጣሪ ጥበቃ
    አይለይህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @GhgdGgf
      @GhgdGgf День назад

      ❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 дня назад +38

    ለሀብቷ ብለው በመድሀኒት አደንዝዝዋት መጨረሻም ለመግደል ያቀዱ ስለሆነ ቶሎ ነፃ አውጧትና ወንጀለኞችን በህግ ተጠያቂ ማድረግ አለባችው 🎉🎉🎉🎉

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 дня назад +14

    ያገረችን ተኮል ማለቂየው መቼ ይሆን። በርታልን የኛ ጀግና

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ

    ጉድ ኢትዮጲያ ዉስጥ የልተሰማ እጂ የልተደረገ ጉድ ዬለም እህቶቼ አለህ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃቹሁ ደሚሩኝ እስት 100k አስገቡኝ

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265 2 дня назад +17

    ንብረት ካላት ለመውረስ ይሆናል ጊዜው ከብድዋል ፈጣሪ ይርዳት

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 2 дня назад +29

    ጀግና ጋዜጠኛ

  • @masialemu
    @masialemu 2 дня назад +8

    እረ ማን ይታመን ኢትዮጵያ ውስጥ ወንድሜ በርታ እድሜ ና ጤና ይስጥህ🎉

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 дня назад +15

    እዳይገሏት ማንም በሌለበት። እባክህ እርዳት ፈጣሪ ደርሶልሻል

  • @hanageberemdhine9908
    @hanageberemdhine9908 День назад +1

    በጣም ደስ ይላል እሰይ ተመስገን እግዚአብሄር ሰራተኝዋን ነው እንደመልክተኛ የላከላት

  • @MahletKwd
    @MahletKwd 2 дня назад +15

    አግዛት ጋዜጠኛዉ እባክህ መጨረሻዉን አሳየን😊

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 6 часов назад

      Awi bawent asta mamot nw mixabakut labona yisaxachu

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 2 дня назад +7

    ጀግናወች ጋዜየጠ እራስህን ጠብቅ

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 2 дня назад +7

    እንደዚህ ታማኝ እና ለሰው ሕይወት የሚቆረቆሩ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ያብዛልን ።
    ግፍና በደል የፈፀሙት ባል ተበየውና ወሸማ ለሕግ መቅረብ አለባቸው ።

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xy 2 дня назад +20

    ውድ የነበልባል ቤተሰቦቺ ሁላቺሁም ሰብስክራይብ አድርጉት ይህን ጀግና ወድማቺን ቶለብለህ አጣራላት አዳያጠፏት ምን አይነት ዘመንላይነን 👍👍👍😢😢😢😢

  • @tru1614
    @tru1614 10 часов назад +1

    ነበልባል በጣም ጎበዝ ሆነሀል አሁን ከዘሌ ከንስር ጋር እየተስተካከልክ ነው በርታ

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r 2 дня назад +21

    ወይኔ ይህ ልጂ ጥንካሬው ደስ ሲል ዋው
    በዛ ላይ የሠራተኛዋ የኔ ሚስኪን ሒይወቷን አዲኗት አለች 😢😢😢

  • @tru1614
    @tru1614 10 часов назад +1

    ነበልባል የነ አቶ ወንደሰንን ነገር እንዴት አደረክ ጉዳዩን አስታውቀን በርታ

  • @شحيبرشحيبر-م7ل
    @شحيبرشحيبر-م7ل 2 дня назад +3

    ሃይ ወንዲሜ ሲራህን በጣም ደስ ይላል በርታ ኣይዞሽ ሴትየዋ ካሞት ኣትርፋት.ኣዳናቅ ነኝ ሚኪ ኤርትራዊ

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 2 дня назад +10

    😢😢😢እደት ሰውበሰው ይጨዊታል አንዱ በለፍው አንዱልጠቀም አይሐገራችን ምን ነካብን😢😢😢ነበልባል በርታልን❤❤❤

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 2 дня назад +8

    ለይክ ያስዋን ለዜህልጅ❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 дня назад +12

    ጸበል ያስፈልጋታል እባክህ

  • @MereGads-xd4hk
    @MereGads-xd4hk 2 дня назад +10

    እውነት ነው መተት እያደረጉ ባት ነው😢😢😢😢

  • @منالاحمد-ر3ح
    @منالاحمد-ر3ح 2 дня назад +8

    ጀግና ጋዜጠአኛ
    መዳኒቱ እሷን የሚጎዳ ሊገሏት ይሆናል የሚሰጧት

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 дня назад +5

    አላህየጠብቅህጀግናየ

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 дня назад +9

    አላህ ግፈኞችን የሰው ነቀረሳ የሆኑ የሰው ሰይጣን ካገራችን ይቀልልን ሀቁን አላህ ያውጣው ለሀቅ የቆማችሁ ሰወች አላህ ይረዳችሁ ሱበሀን አላህ

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o 2 дня назад +2

    ጀግናጋዜጠኛእናትወልዳለችአተን አ ላህይጠብቅህ 👍👍👍👍

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 дня назад +11

    ቤተሰብ ካላት አሳውቅላት እዳይገሎት

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 2 дня назад +8

    እመኑኝ ህመምዋ የባልዋና የጓደኛዋ እጅ ይኖርበታል ግን ለሰራተኛዋ እንዳይጎድዋት አንተም እንደ ነስር አይን ከስር አጣርተክ ድረስበት እንዳትለቀዉ ወይም ጓደኛዋ ለባል ተብዬዉ የሆነ ነነገር አድርጋበትይሆናል የሰዉ ክፋቱ ከልክአልፎዋል

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 дня назад +8

    ጎደኛዋ አውቃህ የራሶ ፍቅረኛ ያስተዋወቀቻት ለአብት ብሎ ነው

  • @samrakabarow6246
    @samrakabarow6246 2 дня назад +4

    ላይክ ያደረግን በሙሉ ሰብስክራይብ አድርጉና እናሳድግለት እናበረታታው ለብዙዎች የሚደርስ ጀግና ነው ከፈጣሪ ጋር

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 2 дня назад +4

    የመጀመሪያው ጉዳይ እምን ደረሰ እህቱ ያስደበደበችው ሰውየ መጨረሻውን አሳውቀን

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 2 дня назад +7

    ፀበል ተጠመቂ እህቴ በባልሽና በጎድኛሽ ተመርዘሻል

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 День назад +2

    ሰራተኛዋ ግን ተባረኪ እውነቱ ለሚዲያ ስለተናገርሽ

  • @DfgggGghhh
    @DfgggGghhh 2 дня назад +7

    በመላሱ. ነው የገደላት

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 День назад +2

    > አለ የሀገሬ ሰው ። አቤት አንደበት የሰው ልጅ ሰውን እንደዚህ አብቶ ያርዳል እግዚአብሔር እና ሕሊና የሚባል ነገር የለም ..,

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 2 дня назад +6

    እራስህን ጠብቅ በጌታ 😢😢😢

  • @ermiasestifanos2519
    @ermiasestifanos2519 2 дня назад +5

    በጣም አክባሪህና አድናቂህ ነኝ ልምድ ሆኖብህ በስትክክል ትላለህ።አይባልም በትክክል በል በተረፈ በርታ🎉🎉🎉

  • @genetuteafaye74
    @genetuteafaye74 2 дня назад +2

    የእኛ መምህር የገንዘብ ሰው እዳማረህ ይቅር ዕድሜ ለጀግናዋ የቤታቸው እረዳት ተኮልህ ተደረሰብህ ቻው ቻው እስር ቤት ይመችህ።

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 2 дня назад +3

    እንዴት አይነት አስመሳይ ነው እንዳትለቀው ተነቅቶብሀል

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 2 дня назад +5

    በርታልን❤❤❤❤

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu День назад +3

    ልጅቷን ለምን አሣልፈህ ሠጠሀት ቢጎድአትሥ ሠራተኛዋን

  • @Merrychalai5z
    @Merrychalai5z 2 дня назад +2

    Wow thanks yene wud i will wait for next

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 День назад +1

    በጣም የምወደው ጀግና እራስህን እየጠበክ

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 2 дня назад +2

    መምህር ባለፈበት መንገድ ያላለፈ ደደብ አንተን ብሎ ትውልድ ቀራጭ።ልጅቷ ግን በግዜ ወደ እግዚአብሔር ተመልሰሽ ፀበል ተፀበይ።

  • @احمدعلي-غ7م5س
    @احمدعلي-غ7م5س День назад

    የኔ ወድ እህት እግዚአብሔር አምላክ ይባረክሽ እማ❤❤ ወንድሜ እመቤቴ ማርያም ካንተ ጋር ቱሁን❤❤

  • @ساره-ض6ب7ك
    @ساره-ض6ب7ك 2 дня назад +3

    ትተሃት እንዳትሄድ እንዳይገድሏ በህግ ቁጥጥር ስር ሟላ አለበት

  • @דרסמלקה
    @דרסמלקה День назад +1

    ወዳጀጀ ሆይ አንዳንዴ ጥያቄወችህ ባለጉዳዮችህን በሽተኛ ያደርጋል

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 2 дня назад +6

    ነበልባልጀግና😢😢

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 День назад +1

    የነስር አይንን የሚተካ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ሃላዉያ
    @ሃላዉያ 2 дня назад +2

    😥ቀጣይ እንድታሳየኝን 🥺🥺🥺 አደራ ዘንድሮ ጉድ ነው የሚሰማው 🥺😥😥🥺

  • @kebederegassa4399
    @kebederegassa4399 День назад

    Omg!ye sew lij kifat eko! Thank you Gazitenga and yebet seratenga

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 дня назад +3

    አንዳንድ ሰዎች እግዛቤር ይልክላቸዋል ሰራተኛዋ ለዚህች ሰው ህይቶን አትርፋላታሌች ሰውዬው አሳይቶ ነሳውህ እግዛቤር ያዋርደአል

  • @ማርዘነብ-ዸ5ነ
    @ማርዘነብ-ዸ5ነ 2 дня назад +1

    እንግዳነኝ ዛሬነው ሰብስክራይብ ያደርክህ በርታ ስራህ ደስ ይላል አንዳንዴ መንግስት አስመርቆ ከቀጠራቸው በላይ ስራችሁን አክብራችሁ የምትሰሩ ጎበዞች ናችሁና በርቱ አንዳንዴ በደንብ ተደራጅታችሁ ብትሰሩ ብየ እመኛለሁ የነስር አይን ዘላለም ዘገየ ሚኪያስ ዘሪሁን እንደገና ሁለት የማቃቸው አሉ ስማቸው የጠፍኝ አንድላይ ሁናችሁ በህብርት ብትሰሩ በጣም ደስስስስስ ይለኝ ነበር ካጠፍሁ ይቅርታ ጀግና ስለምወድነው

  • @TesfamariamAlemu
    @TesfamariamAlemu День назад +1

    ልብሽ ንፁ ነው እግዚሀቤር የጠብቅሻል

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 День назад

    መምህርነትህ እውነት ከሆነ 😢😢😢
    መምህር ሲዋሽ በጣም ይዘገንናል ዘግናኝ ነህ😢😢😢😢

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 2 дня назад +1

    እግዚኦ እግዚኦ አቤት የሰው ተንኮል

  • @DubaiD-k2x
    @DubaiD-k2x День назад

    የኔ ጅግና ወድሜ እራስክን ጠብቅ

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 3 часа назад +1

    ቀጣይ

  • @יזבעלםדוויט
    @יזבעלםדוויט День назад +1

    እንደው አንተ ልጅ ግን እባክህ እራስህን ጠብቅ የምትሰራቸው ስራዎች በጣም ከባድ ናቸው አንተና የንስር አይን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏

  • @samrifet2840
    @samrifet2840 День назад +1

    መዳኒት አድርጎባት ይሆናል ፀበል ውሰድዋት

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 2 дня назад +1

    በናትህ በፍጥነት ፀበል ዉሰዷት እባክህን ጋዜጠኛዉ

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 2 дня назад +9

    ወድሜመጀመሪይፀበልዉሠዳትሰራተኛዋንእዳይጎዳትአደራበርታጀግነሕ❤❤❤❤

  • @orangebhutkal
    @orangebhutkal 2 дня назад +5

    Yene jegina fetar yitebiki 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 День назад

    እግዚኦ የታመማችሁትስ እናንተ ናችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 2 дня назад +1

    ህዝቡ ምን ሆነዋል በሰው ሃፍት መስከር ሰርቶ መብላት ጠፋ እግዝአብሄር ይማር

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 2 дня назад +1

    ወይ አማርኛ አሁን ይሄ ነው አዲስአበባ ተወልዶ ያደገው

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 День назад

    ወይ ዘንድሮ ሰው በብር ፍቅር አብዶ የሰውን ህይወት እየነጠቀ እኔ ብቻ ልኑር የሚል ውድድር ይዟል እግዚአብሔር ግን ከሀሳባቸው ጋር ስለሌለ አሳልፍ ለጋዜጠኞቻችን አየ ሰጣቸው የወጡትን እያስተፋቸው ነው ጌታ ይጠብቃችሁ ሌቦቹን አሳልፎ ይስጣችሁ

  • @girmabogale5335
    @girmabogale5335 День назад

    በደንብ ያዝ አትልቀቅ::ጎበዝ ነህና::😢

  • @nanny3146
    @nanny3146 День назад +2

    Selam inquwan dehina metah egzabeher yetebkeh berta 😮😮😮😮😮😮

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב День назад +4

    አምላክ እኮ የሰውን ጥበቃ በሰው ዘንድ ከብዙ አደጋወች ያወጣል ተመስገን።❤

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm 2 дня назад +2

    ቶሎ ብለሽ ፀበል ውሰጂ

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ День назад

    ዊይ ጨጎራዬ ሆዴ ሁሉ ነገሬ ተቃጠለ ሰራተኛዋ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰውየው ግን ንግ እንኳን ሰላምን እኔንም አሰመጠኝ ግን ለሁሉም ነግር ግዜ አለው

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 День назад

    ወይኔ፣ባአላህ፣ለቤትህ፣አዲሥነኝ፣ሠብሥኪራይላይክአርጌሀለሁ፣፣ሠራተኛዋ፣ነገረችኝ፣ሥትል፣አሥደነገጥከኝ፣ለምንመሠለህ፣ጉዳትእዳያደርሡባት፣፣ጠብቃት፣አሊህ፣❤❤❤❤😢😢😢😢መዳኒትሠቶ፣ሊገላት፣ሆሆሠራተኛዋም፣አላህ፣ይሥጣት

  • @mesitube1985
    @mesitube1985 2 дня назад +3

    ጋዜጠኛው ነገሮችን እደሽማግሌ ትደጋግማለህ አንድዬ ሁለትየ ነግረውህ ለምን አትረዳቸውም ነገሮችን ታዛዛለህ

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot День назад

      እውንነት ነው ልጅትዋንን እየደጋገመ ልጅትዋን እፍ ለመዝጋት ለማቆረጥ አትሞክር ፍጠን

  • @ማርዘነብ-ዸ5ነ
    @ማርዘነብ-ዸ5ነ 2 дня назад +1

    ጉዋደኛ ባትባል ደስ ይለኛል አላለም 😂😂😂😂እር ወዴት እየሄድን ነው ሰው በገንዘብ ፍቅር ጨለለ

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 2 дня назад +2

    ብቸኛአ ልጅ ስለሆነች ይጫወቱባአታል

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 20 часов назад

    እባካችሁ ይሄንን ስራ የምትሰሩ ለሰው የምታረጉት እርዳታ እንዳለሆኖ ከእግዚኣብሄር ጋር እራሳችሑን እየተበቃችሁ አንዳዶች ስራቸው ሲነቃባቸው መጥፎ እርምጃ ሊወስዱ ይችላሉ ❤️❤️❤️

  • @zamzamhassan6231
    @zamzamhassan6231 2 дня назад +2

    የኛጀግናወዲም

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky День назад

    ውድ ነበልባል..ስራዎችን አደንቃለው. ግን ስትጠይቅ..በጣም መደጋገም ትፈልጋለህ...እሱን አስተካክል..መደጋገም ሲበዛ አሰልቺ ይሆናል ::

  • @umhibatube
    @umhibatube 2 дня назад +1

    ዝድሮ የማይሠማ ጉድየለም በየቦታ የመሬት መሸራተት የበዛውም በደነዚህ አይነት አረመኔነው

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm 2 дня назад +2

    ስልኩ ይፈተሽ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 День назад

    እግዛአብሔረ እድሜና ጤና ይሰጥሸ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 День назад

    ወይ ሀገሬ እንደዚህ አይነት አዛባ ነው አስተማሪ ተብዬ ትውልዱን ለገንዘብ ብሎ እያበላሸ ያለው። ልዑል እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቶችን ያጥፋልን። የንጹህ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ለዚች ምስኪን ይድረስላት። ፍርድ ባስቸኳይ ለባልም ለሚስትም ተብዬው ይሰጥ።

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 2 дня назад +1

    መድሃኔት ነው እየሰጡ የሚያሳሙሟት ያሉት፠ ምን አይነት ግዜ ነው።

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 День назад

    እርግጠኛ ነኝ ባልና ውሽማ ናቸው በድግምት ያሳመምዋት
    ግን ለየትኛው እድሜ ነው ይህ ክፋት

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 День назад +1

    የልጅትዋ ቤተሰብ የላትም እንዴ? ለምን ትተዋት ዝም ይላሉ

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 дня назад +1

    ኧረ ዘንድሮ ጉድ ነው

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx 2 дня назад +2

    Selam wandemche

  • @alehegneassefa9451
    @alehegneassefa9451 День назад

    አይ ሰው ማለት ።እግዚአብሔግን ፍራ እባክህ ከበደ ቀለለ ።

  • @wediselie2621
    @wediselie2621 День назад

    Ayzo Gazietena haqu ferfirka awuxayo gobez Ayzo from Eritrea

  • @hannakonjo48
    @hannakonjo48 День назад

    ጀግናነህ ጎበዝ❤❤❤❤ እዳትፋታው ይህ ውሸታም

  • @TekayTlema
    @TekayTlema 2 дня назад +1

    እግዚአ

  • @saeedalhebsi5461
    @saeedalhebsi5461 2 дня назад +1

    ዛሪ ጎበዝሁነሀል

  • @Sokoo-td8qf
    @Sokoo-td8qf День назад +1

    ጀርበዋን ነዉ መቅረጥ

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 День назад

    የኔ የዋህ ኃደኛ የምትያት ሰይጣን ናት ከኃደኛ ተጠንቀቁ እህቴ ናት የምትያት ሰይረኛ ናት። ይች ምስኪን ታሳዝናች

  • @Guii-cs5en
    @Guii-cs5en 2 дня назад +2

    ሁነትም ነበልበል ነህ ጀግነ

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale День назад

    ሳይኮሎጂስቱ ሁሉንሰው ታማሚ እያለ ነው ያስተማራት ልጂቱን

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ День назад

    ሡበሀን አላህ😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j День назад

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ይች ስራተኛ ሳትሆን እህት ናት አምላክ ይክፈልሽ

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 День назад

    እረ ቀጣይ የምትሉ 👍👍👍 ግጩ