Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምን ማለት ነው ሚዲያ ላይ ከምትሮጥ ፀበል መውስድ ይሻላል የራስህን ገበና ለአለም ማሳየት ለምን እስፈለገ ባለቤቶአም ላይ ችግር አለ ፀበል ግቡ
እኮ ስያስጠሉ። ወደ ጸበል፣ወይም አባቶችማማከር ሲኖራቸው ዝም ብለው ወደ ሚዲያ ይመጣሉ ስያስጠሉ
ፀበል ትህድ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ድራማው፤ደሥዪላል
ይሄ ባል አይደለም የሚስት ገበና የሚያሰጣ ባለጌ ካልፈለክ አትፈታትም
በማሪያም እሷ አታቅም ይሆናል ፀበል ትሄድ ወድሜ
😭😭 💔💔
ፀበል ፀበል እያላችሁ ሰው አስጨርሱ ፈጣሪ ለሰው ልጅ እውቀት ሰጥቶታል
ማለት.ከፈጣሪያችን.ሠዉበለጠ????አወፀበል..ትሒድ.ሆሆሆሆሆ.በሠዉሀይማኖትአትግቡ.አስመሳዮች@@ss-jm8se
እውነት ነዉ ፀበል ትሄድ እህተችን😢😢😢
@@ss-jm8se እንድ ሰው የሚያደርገውኅ የሚያፅይፍ ነገር በባለቤቷ ላይ ሳታስብ ስትቀር ይሄ ፡ መንፍሳዊ ችግር እልባት ይህ ችግር በፀሎት ውይም በፅበል የምትፈወስ ነው ህክምና እይመለከተውም ብትመረመር ምንም የለባትም ነው የሚለው።ችግሩ መድሀኒት ተደርጎባታል መዳንየምትችለው ነው ።ዝም ማለቱ ጥሩ እይደለም መፍትሄፈልጉእሷ አሁን እይገባትም በመንፈሱ ተይዛለች ብዙ እታስታውስም ሴት ልጅ እንኳን አልጋ ላይ መፅዳዳት ገና ለገና ለፔሬድ የምትፈራ ናት።ይህች ልጅ በመንፈሱ ተይዛለች አትጨቅጭቋት ፀበል ውሰዷት።እንድ ሰው ትዳራቸው እንዲበተን ድግምት ተደርጎባታል እባካችሁ እሷ እይደለችም እታስታውስም።
የኔናት ይሄየ ነገር ያጋጥማል ግን አዳደዜየ ይከሰታል የሰይጣን ስር እኔየም ደርሶብኛል ግንቦት እደዚህ አይዴለም ባለቤቴየ ላይ ስንኖር ከ4፡ቡሃላ አሰዳጋጣሚ ሳላስበዉ ለሊት አቅፎኝ እኔም አቅፌዉ ተኝተኝ ሸናሁበት ከዛ ፓቱዎስጥ ተጮረጮረ እስከሆዱ ከዛ ቀሰቀሰኝ አፈርኩ ቀላል ደነገጥኩ አፅናኔኝ በጣም ሰለምንዋደድ ሸዋር ወስደን ልብስ ቀይረን ፍራሽ ገልብጠን ተኛን 2፡ልጆች ወለድን ከዛ ቡሃላ ወላሂ ከዛ ቡሃላ በጣም ቆይተን ከዛ ቡሃላ አድ ግዜየ ቤተሰቦቹ ጋር ሂደን አደርን እዛም እድሁ አዋረደኝ ባለቤቴ ግን ስለሚወደኝ ገና ስጀምር ቀሰቀሰኝ የኔየ ባል በጣም ዉድ ባሌየ ነው ከዛሬ ቡሃላ አሁን የለብኝም ምንም ነገር የለም እሱን ስናስታዉስ እንሳሳቃል
ማሻአላህ
Yene inat yanchi balish sayihon abatishim inatishim new
ዠ
ሚድያለይ በህዝብ ፊት ማዉራቱ ነዉ የሚሻለዉ ምናይነቱ ጀዝባ ነዉ
አረ እንዴት እንዲህ አይነት ነገር በሚድያ ከማቅረብ ይልቅ ወደፀበል ትወሰድ አይነጥላ ወይም መተት ልሆን ይችላል ላይታወቃትም ይችላል
ምንም አትጠራጠሩ መተት አስርተውባቸው ነው ልጂቱ አይፈረባትም ሰውየው መተት መሆኑ ሊገባህ ይገባል
ፀበል ትግባ
ቱእዳተ አይነቱንሥ ባልከማግባት ቁምመቅርትይሻላል እሷግንታሳዝናለይ😢😢😢😢😢😢😢
የአይነጥላ ስራነው ፀበል ፃም ስግደት ቅዱስ ቁርባን እቤትውስጥ የፀሎት ቤት ስርታቺ ስገዱ በተረፍ የመምህር ተስፈዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጡ
ልጂቱ በበተሰቡ መተት አርገውባት ነው ሰለማይወዶት ከቻልሺ እምነት ቦታ ውሰጃት
ቁጭ ብለሽ ታስመቻታለሸ የሆንሽ ደነዝ ጭራሽ ልታጋድያቸው ነው እንኳን መፍትሄ ልትፈልጊ
እባካችሁ አይደለም ፀበል ወሰዳት ወንድሜ የሆነ ችግር ሊኖርባት ይችላል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አልጋ ላይ መፀዳዳትና ስንፈተ ወሲብ ምን አገናኘው ፀበል ይሂዱ ተንደገና ወሲብ እኮ ደስ የሚል ስሜት ከጠረን ይጀምራል ስሜት ስለዚ ፀበል ሂዱ
አቶ ከበደ ምን ሆነው ነው ፀበል መውስድ ነበረቦት ምን አይነት ነው ፀበል ውስዳት አቶ ከበደ 😢😢😢😢😢😢😢😢መንፈስ ነው ታሳዝናለች ወዳ አይደለም እግዚአብሄር ይማርሽ እህቴ
ኸዉኮ ተኝቶ አያደሪም የሆነነግረ ተደረጉባቸዉነዉ😢😢😢😢😢😢
እና ማሳከም ወይም ወደ ጸበል መውሰድ. ሰገባው. እንዴት ሚዱያ ላይ ያቀርባታል ወይ ራሱም. ይሆናል ፣ የሆነ ነገር ሆኖባት ይሆናል. እና ወደ ጸበል. ትወሰድ. እድ ላይታወቃት ይሆናል
የኔ ውድ ዘመዶቹ ስለማይፈልጎት መተት አድርገውባችው ይሆናል ፀበል ውሰዶቸው
የኔ እህት የሠው እጂ ይሆናል
ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ መኖር ክንቱ የሀገር ያለ የፖሊስ ያለ የዘመድ ያለ ወንድሜ ፅበል ውስዳት ወይንም ወንድም ምን እስጨነቀክ በስላም ይለቅ
ወዳ አይደለም ታማ ነው ስው ክፉ ነው። የርኩስ መንፈስ ስራ ነው
አይ እማማ ኢትዬጵያ ስንት ጉድ. ይሰማል
በጣም😢😢😢😢
ውይ የእኔ እናት ስታሳዝን ይሆን ችግር አለባት ፀበል ብትህድ
ክፉ መንፈስና ማምነት ትዳሩን እያፈረሰ ኘው። መተት ተሠርቶባቸዋል ። ለሁለቱም ፀበልና ህክምና ያስፈልጋል
በእየሡሥ ሥም እሄ የሆነ የምወጋት መንፈሥ ነዉ ወንድሜ ወደ አይደለም ወደ እምነት ቦታዉሠዳት
ኢትዮጵያ ያለ ሰው በዚህ ልክ ነው የመንፈስን ሴራ የማያውቅ በሽታ ሳይሆን እኔን ከመጥላት የተነሳ ነው አለ አንተን ለመጥላት አልጋ ላይ መፀዳዳት አይጠበቅባትም የመንፈስን በሽታ የሚያድነው ህክምና ሳይሆን ፀበል ነው ይከ የዲያብሎስ ሴራ ነው ፀበል ሂዱ 😢😢የስደት እህቶቼ አቤት ስወዳችሁ የኔ ጀግኖች❤❤😢
ስያስጠሉ
@@askualaregawi2963 😘😘😘😘😘😘
ሄ ናጋር ዬ ማፈስ ስራ ነው እባክሽ ፀባል ነው እንጂ እክምና ማብቴ ሊሆን አይቺልም እርግጠኛ ነኚ ዬ እክምና ቺግር ሊሆን አይችልም የኔ ናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
እመነኝ አተ አደለም ለትዳር አጋር አደለም ለልጆቿ አባት ልትሆን ይቅርና ለአድ ቀን ጓደኛ አትሆንም በሚዲያ ገበናዋን ከምታወጣ ፀበል ብትወስዳት ምን አለ 😏😏
አኔ የማይገባኝ አሁን ይህ ለሚዲያ ምን ያስተምራል አስጠላችሁን ሚዲያዎች
አደባባይ ከማውጣት የሚስትን ገበና ፀበል ሞክረሐል አልጋላይ የሚያሸና መንፈስ አለኮ ወንድም
ሁለቱንም ቤተሰብ ፀበል ይዞአቸው የሂድ!
ምነው፡ ልጅቿን፡ ብትረዳት፡ ወደፀበል፡ ሁለቱም፡ ይወስዱ። ❤
ፈጣረ ይቅረይበለን ዘንድሮ እንኳን ሠላምአጣልን
እንደኔ ግራ የገባው ሰው አለ
ርኩስ መንፈስ እኮ ነው😢 ባለጌ ነህ😢 ጸበል ይዘሀት አትሄድም???😢
እግዚብሔር ይማሐርኽ
ድራማ ይመሰላል
የመንፈስ ሥራ ሊሆን ይችላል እንዳዚህ የማያደረጋት።ወደ ሃይማኖት ቦታ (ፀበል ) ብትወሰድ። የህካምና እገዛም ....
በእርግጥም የመንፈስ ስራነው ባልና ሚስትን ለማለያየት ተደርጎባት ነው ይፀለይላት
ከልጅነት ጀምሮ ከሆንስ😢
በናትክ ፀበል ውሰዳት😢😢😢😢😢😢😢
ፀበልትግባ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምነው ለሚዲያ ከመናገር ለቤተሰባ መናገር መፍቴ አትፈልግም ነው ሌለችግር ያለው ከአተቤተሰብ ይሆናል ስለሚጠላት አድርገውበት ይሆናል
ጸበል ይሂዱ የክፉ መንፈስ ስራ ነው መወነጃጀል አያስፈልግም
ወይኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ስንት አይነት ሰው አለ 😂😂😂😂😂😂ቱ ይቅር በለኝ መሳቄ ሰው ወዴት የሔደ ነው ነፍሳቹ የማር 😢
ውይ፡የኔናት፡ሥታሣዝን፡ተወያዩ
ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥሽ እህቴ አንተ ግን ወደፀበል ብትወስዳት አይሻልም ነበር ሰይጣን የማይገባበት የለም ይች ሰው የምታደርገውን አታውቀው ይሆናል አሁንም አንችም የባለቤትሽን ምክር ተቀብለሽ ወደ አምነት ቦታ ሒደሽ ብትፀበይ መልካም ነው
ሁለቱም ፀበል
አየ ባል ብሎ ዝም ተባረክ
Kkkkkkk
ችግሩ ሙሉ በሙሉ የሷ ነዉ ካልተሰማሙ ጥላ መህድ ነዉጂ መግማማቱ ምድነዉ አልጋ ላይ መሺናትና ማራትሆን መፍትሄ ሊሆን አይችልም
ፈጣሪ ይቅር ይበልህ መዲያ ላይ ከማውጣት ፀበል ብትወስዳት ወዳ አይደለም ሁሉም ቤት ያለ ችግር ነው
እሼ ለራሰሽ አይቀፍሽም አሳፋሪ ምን አይነት ጉድ ነው ወንድ ላይ ይሄንን ሰበብ ያመጣቸው የራሷን ለመሸፈን ቤቱን ሸንትቤት በማድረግ ነው ታዲያ ይች ወሸታም ነው ልጅቷ የራሳን ለመሸፈን ነው
ይሄየበሽታነው ፀበል ትጠበል😢😢😢😢
እንኳን ለቤተሰቦቿ ለአለም ነገርክባት አይደለ ምናለ ብታሳክማት
Min aynet gazetegna nechi wuyyy balyewu dedeb sastela wusha mistu.eko nat tsebel yizoat ayhadm edezih kemihon😢😢😢
ብዙዋች በማታውቁት መተቸት የለባችሁም ምክንያቱም መፍትሄ ፍለጋ ነው የመጣው ሳይካትሪሰት ጋ ለመሄድም ጥሩ ነው ያረገው❤❤❤
የወስደችው እርምጃ እስቀያሚ ነው ነገር ግን ወንድየው ግን ዜሮ ነው እራሱን ብቻ የሚያዳምጥ ስው ነው በመነጋገር መፈታት የሚችል ሜድያ ላይ ማውጣት ለምን እስፈለገ ሌሎቻችን ተምረንበታል ብዬ አምናለሁ
ፀበል ሑለታችሑም ግብ😢😢መንፈስይሆናል😢😢😢
በርች።
ወዳአደለም😢😢😢😢
በጤናዋ ስላልሆ ነው እንጂ ማንም ሰው በጤና እንዲህ አያደረርግም ግን ይኸ መጥፎ መንፈስ ነው ስለዚህ በተቻለህ መጠን ቤተሰቧቿን ነግረህ ፀበል እንዲያስጠምቋት ግፊት አድርግ
ፀበል እሰዳት እባክህ ወዳ አይደለም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሳዝናል ጌታሆይ ልቦና ስጠን ምን ማለት ነው ይሄ እኮ ችግር ሊኖር ይችላል ፀበል ባለን ሀይማኖት ፀሎት ሚዲያ ይህን ችግር አይፈቴልህም አብሮም መቀጠል ይከብዳል ያሳዝናልና አረ ቆም ብለን እናስብ
Ahun yesxalal. Baqaa hullum negeer laa middiyyaa manager minno. Wada tsabel wayyim wadaa hikkimaa attiwosdim. Egziyaber yefaxaren indini radedaa new
ጋዜጠኛዋ ነገሽን አታውቂም አንች እራስሽ ከራስሽ ላይ ትፀዳጃለሽ የሚያነሳሽና የሚጥልሽ ታጫለሽ ፈጣሪየ ሆይ ከዚህ ሁሉ መአት አድነኝ
እውነትም ትግርት
እር ምንአይነት ዘመን ደርስን እር እራሳችንን እናስተውል የሆነ ነገር አለባት ወይኔ
Uuufff miskina😢😢😢 waa rakkate qabdii
ፈጣሪ የሰጠኝን ምን ላርገው አለ እኮ የለውም ማለት ነው
መንፈስ ነው የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው ትዳርዋን እዳትይዝ የሚያረግ ነው ይሄ የአይነጥላ ችግር ነው ፀበል ብወስዳት መልካም ነው እስዋ ወዳ ፈቅዳ ያረገችው አይደለም😢
ይች ገዜጠኛ ግን በጣም ስህተት ነው የምትሰራው በንድ ግን ሆነ ነው የምትንጋረው እንደገና አስደበደባቻት
ደግ. አረገሺ. የሰሪሺዉ. ሰራ. ነዉ.
የአይምሮ ህመም ነው ስል የወሲብ አለማድረግ ችግር ነው ?
የሶን ጤና ነው መጣር ወይስ አደባባይ ላይ መቶ መቀባጠር😢 ልጅቱ በጤናዋ እድህ አትሆንም
በርግጥ ጥሩ ሰዉ ነክ ግን ሚድያ መዉጣት የለበትም አሁንም ፀበል ሂዱ ፈጣሪ ይማራችሁ
እርኩስ መንፈስ ነው ፀበል ውሰዳት ትድናለች
ቅሌት በገዛጂ አምጥቶ ሊገላትነውደ በመጀመርያ በትላልቅሠውች ማሥመከርነበረበት አሁንም አሥታርቂያቸው
Be enatachehu wede tsebel wuesedat. Lemendenaw media tertachehu gebenachehun yemetawetut?? 🤔🤔 yemergemet gezie ena teweled. Ezaw bebeteseb atecheresum?? Wede tsebel hedachehu atadenatem??
እንደት ብሎ ይገናኚሺ ሤትልጂ ሸቶትትቀባ እራስን ትትጠንቅነው ስሜት እሚኖርው እንደት ብሎ ሥሜትይኖርዋል😂😂😂😂
እህቴ መተትነዉ
ፀበል ህጅ እህቴ አዞሽ😢😢😢😢😢😢
አረ. በስማም. ወዳ. አይደለም. አባክይ. ወንድሜ. ፀበል. ዉሰዳት.
ባሌጌ ነው ቤተ ሰብዋን ኣይነግርም እንዴ ችግር ካለ😢😢😢😢
ለባልዮዉከቤተሰቦቿ እና ከሕዝብመጀመሪያ የትኛዉ ሊሰማ ይገባዋል ???ግን ነገረ ስራችሁ ድራማ ነዉ።
በስላሴ ስም ድራማ ነው ወይስ ??ወንድሜ ፀበል ውሰዳት እርኩስ መንፈስ ነው
እዉነት ነዉ
Ebakchu atefrdu manfase yehonale ebakchu tsable wesaduate
ፀበል ይሂዱ በጣም ክባድ ነው
እማይሰማ የለ
የሱ ቤተሰብ ፍቃደኛ ካልኦኑ በትዳሩ አስደግመውባት ይኦናል ለመለያየት
ዘይቤ ቻናል ደግሞ በሌላ ቻናል መጥታ ድራማውን ቀጠለች እችን 4 መግረፍ ነበር😂😂😂
4 ሳይሆን 40 ነዉ
ትንግርት ሚዲያ ይህን ማጥራት አለበት፤ ምክንያቱም ይህች ሴት እርሱን መቋቋም አቅቷት ሊሆን ይችላል። እርሷ ጤነኛ ነኝ ካለች ከጀርባ የሱን ችግርም ሊኖር ይችላል። ሚስት እንደርሱ ጋጠወጥ ባለመሆኗ እራሷን ጠብቃ ማንነቱን ለመጠበቅ ስትል ራሷን አሳልፋ ሰጠች እርሱ ግን ከእርሷ ጋር እንደመመካከር ወደጸበል እንደመውሰድ ሚዲያ ላይ ይዞት ወጣ። ደግ አደረግሽ እና እሬሳ ታቅፋ የምታድረው እዳ የለባትም ከዚህ በላይ ግልጽነት የለም ለማይገባው አይገባውም።
እረ ፀበል ትሒድ በጤና መቼም እንዲህ አትሆንም
ማኅሌት፡ችግሯ፡መተት፡ይመስለናል። እንደሚመስለን፡ከዚህ፡በፊት፡ሊቀርባት፡ፈልጎ፡የከለከለችው፡ወንድ፡ሊኖርና፡የከለከለችው፡ካለ፡መተት፡አስደርጎባት፡ሊሆን፡ይችላል።
ይሄ የአጋንት ስራ ነው ፀበል ውሰዳት እባክህ
ፀበል ውሰዳት ታማለች
አላህ ያሸርሸ በሰላም አይመሠለኝም😢😢😢
ሲህርአርገዉባትነዉ ሲህርአርገዉባትነዉ የኔእናት አተግንሚዲያማዉጣትህከባዲነዉ ምንአለ መፍትሄብፈልጉ
yhe ye ERKUS menfes sra new ebakachu nku Tsebel wusedat ante kalteredahat man yiredat eshi koy?
አልጋ ላይ ደግሞ መጰዳዳት የሰሚት መግለጫ አይደለም በሸታ ነው
እሄን ሚዲያላይ ማውጣት አልነበረብክም ወላሂ ተሳሳትክ ወደፀበል ወደህክምና መውሰድ ነበረብክ ለቤተሰቦቾ መናገር ነበረብክ
ችግር አለባት ወይ ስንት ጉድ አለ

የወስደችው እርምጃ እስቀያሚ ነው ነገር ግን ወንድየው ግን ዜሮ ነው እራሱን ብቻ የሚያዳምጥ ስው ነው
በመነጋገር መፈታት የሚችል ሜድያ ላይ ማውጣት ለምን እስፈለገ ሌሎቻችን ተምረንበታል ብዬ አምናለሁ
ፀበል ሑለታችሑም ግብ😢😢መንፈስይሆናል😢😢😢
በርች።
ወዳአደለም😢😢😢😢
በጤናዋ ስላልሆ ነው እንጂ ማንም ሰው በጤና እንዲህ አያደረርግም ግን ይኸ መጥፎ መንፈስ ነው ስለዚህ በተቻለህ መጠን ቤተሰቧቿን ነግረህ ፀበል እንዲያስጠምቋት ግፊት አድርግ
ፀበል እሰዳት እባክህ ወዳ አይደለም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሳዝናል ጌታሆይ ልቦና ስጠን ምን ማለት ነው ይሄ እኮ ችግር ሊኖር ይችላል ፀበል ባለን ሀይማኖት ፀሎት ሚዲያ ይህን ችግር አይፈቴልህም አብሮም መቀጠል ይከብዳል ያሳዝናልና አረ ቆም ብለን እናስብ
Ahun yesxalal. Baqaa hullum negeer laa middiyyaa manager minno. Wada tsabel wayyim wadaa hikkimaa attiwosdim. Egziyaber yefaxaren indini radedaa new
ጋዜጠኛዋ ነገሽን አታውቂም አንች እራስሽ ከራስሽ ላይ ትፀዳጃለሽ የሚያነሳሽና የሚጥልሽ ታጫለሽ ፈጣሪየ ሆይ ከዚህ ሁሉ መአት አድነኝ
እውነትም ትግርት
እር ምንአይነት ዘመን ደርስን እር እራሳችንን እናስተውል የሆነ ነገር አለባት ወይኔ
Uuufff miskina😢😢😢 waa rakkate qabdii
ፈጣሪ የሰጠኝን ምን ላርገው አለ እኮ የለውም ማለት ነው
መንፈስ ነው የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው ትዳርዋን እዳትይዝ የሚያረግ ነው ይሄ የአይነጥላ ችግር ነው ፀበል ብወስዳት መልካም ነው እስዋ ወዳ ፈቅዳ ያረገችው አይደለም😢
ይች ገዜጠኛ ግን በጣም ስህተት ነው የምትሰራው በንድ ግን ሆነ ነው የምትንጋረው እንደገና አስደበደባቻት
ደግ. አረገሺ. የሰሪሺዉ. ሰራ. ነዉ.
የአይምሮ ህመም ነው ስል የወሲብ አለማድረግ ችግር ነው ?
የሶን ጤና ነው መጣር ወይስ አደባባይ ላይ መቶ መቀባጠር😢 ልጅቱ በጤናዋ እድህ አትሆንም
በርግጥ ጥሩ ሰዉ ነክ ግን ሚድያ መዉጣት የለበትም አሁንም ፀበል ሂዱ ፈጣሪ ይማራችሁ
እርኩስ መንፈስ ነው ፀበል ውሰዳት ትድናለች
ቅሌት በገዛጂ አምጥቶ ሊገላትነውደ በመጀመርያ በትላልቅሠውች ማሥመከርነበረበት አሁንም አሥታርቂያቸው
Be enatachehu wede tsebel wuesedat. Lemendenaw media tertachehu gebenachehun yemetawetut?? 🤔🤔 yemergemet gezie ena teweled. Ezaw bebeteseb atecheresum?? Wede tsebel hedachehu atadenatem??
እንደት ብሎ ይገናኚሺ ሤትልጂ ሸቶትትቀባ እራስን ትትጠንቅነው ስሜት እሚኖርው እንደት ብሎ ሥሜትይኖርዋል😂😂😂😂
እህቴ መተትነዉ
ፀበል ህጅ እህቴ አዞሽ😢😢😢😢😢😢
አረ. በስማም. ወዳ. አይደለም. አባክይ. ወንድሜ. ፀበል. ዉሰዳት.
ባሌጌ ነው ቤተ ሰብዋን ኣይነግርም እንዴ ችግር ካለ😢😢😢😢
ለባልዮዉ
ከቤተሰቦቿ እና ከሕዝብ
መጀመሪያ የትኛዉ ሊሰማ ይገባዋል ???
ግን ነገረ ስራችሁ ድራማ ነዉ።