Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Part 2 ruclips.net/video/_lNqjJVboOQ/видео.html
በጣም ገራሚ ነው ኢትዮጲያ ውሥጥ እየሆነ ያለው ነገር ከምናሥበው በላይ እየሆነብን ነው ከአይምሮ በላይ ነው ጋዜጠኛው ከፈጣሪ በታች አግዘው
ከውሻ ጋር ናት ብለህ እያሰብክ አብረን እንመለስ ትላለህ ይህ የሠላም ነው አልልም እባክህ ከውሻ ጋር ከነበረች መልካም አይሆንምና ፀሎትና የአባቶች ምክር ያስፈልጋል!
ምክር ሳይሆን ጠበልነው በመፈስ ተይዛነው ብቻ ፈጣሪ በምሕረቱ ይጎብኘንእጂ የቆምን እየመሰለን አወዳደቃችን ያስፈራል እግዲሕ አስተዳደጓን ሲገልጽ መልካም ነበር ከባድነው ማንም የቅመየሠሰለ ቢመስለው እዳይወድቅ ይጠንቀቅ ብሉናልፈጣሪ ( መጸሐፍ ቅዱስ)🤲
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ነው።ሰይጣን ጣልቃ ስለገባ ነው አሁንም ግዜ አላችሁ እኛም እንጸልያለን
የሰይጣን ስራ ነው ፀበል ይዘሀት ሂድ ወድሜ
🎉🎉🎉🎉🎉
ኤጭ አትጨማለቁ ድራማም ልክ አለው 😏
በእውነት አንተ ጡሩ ሰው ነህ እግዝአብሔር የስተካክልልህ ምስክን 😢
ፈጣሪ ይቅር ይበለን ይሄ የሰይጣን መንፈስ ነው በፆሎትና በፀበል መንፈሱን እንደሚዎጣ ተስፋ በማድረግ ፀበል ውሰዷት 😢
አይ የሰይጣን ስራ ተጫወተብንኮ እኛም ተግተን አንፀልይ አንፆም😢😢😢 ፀበል ወሰዳት የተላከ ሰይጣን ነው😢😢😢
አብሽር አንተ ልብህ ንፁህ ይሁን እንጂ አልበደርኳትም የምትል ከሆነ ላንተ ከሆነች ላንተዉ ናት ካልሆነች ደግሞ ላንተ ያለህን አላህ ይሰጥሀል አትዘን ሂወት እንዲህ ነዉ አንተ ለወንድ ልጅ አራአያ ነህ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ጥሩ ባልም ነህ
በጣም ያሳዝናል ሕይወት በተለያዬ መንገድ ትገጥማለች ልጄ አምላክ የቀና ሕይወት ያጋጥም ለሷም ጤናዋን አምላክ ይመልሰላት
እኔ እኮ የሚገርመኝ የናንተ ማመን ነው
እንዴት ይህንን ታምናላችሁ በኢትዮጵያ ምድር ከውሻ ጋር ሴት ትሄዳለች ብላችሁ ታስባላችሁ
😢የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጡ ፀበል ወሰዳት የሳይጣን ስራ ነው😢😢😢😢
ጌታ ሆይ አስበን መንፈስ ነዉ ፀበል ዉሰዳት ትድናለች ጌታ ይርዳህ
አጋንንት /ጂኒ ነውና አሁን አይምሮዋ በመናፍስት ተይዟል አትሠማህምና ፀሎትና የስነልቦና አማካሪ ያስፈልጋል !
አልክስ እየሰራ ያልህው በጣም አሪፍ ነው ሰዎቹን እየረዳክ ነው ፕሮግራሞችክ እከታተላልው ተመችቶኛል በዚሁ ቀጥልበት
ግዜ አልሰጠሀኝም የምትለው አንተን ጠልታህ አይደለም ሀኪሞችም አናግሩ ትወልዳላችሁ መጀመሪያ ጸሎትና ህክምና ፍጠን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ይደርስልሃል አይዞህ
የዛር መንፈስ ነው መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ግባና ይገላግላታል ደውለህ አግኘው
አረ ምን ጉድ ነው የምንሰማው እንደዚህ አይነት ነገር ባታቀርብ መናለ ይሄን ጉድ ልጆች ሊያዳምጡት ይችላሉ ልጅቷን ወደ ፀበል ውሰዷት ጤነኛ አትመስለኝ አንተም ጤነኛ አትመስለኝም አብራችሁ ተጠመቁ
ዉጪ ሀገር ብዙ ሠወች ዉሻ ያገባሉ በጣም ይደብረኝ ነበር ሀገራችን ተጀመረ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ተበላሽታለች
ወንድሜ ተሳስተሃል ።ወደ ሥራ ተመለስ።ሌላ ትዳር ሞክር።አትሸወድ።እኔም ተሸውጄ ነበር።ግን እግዚአብሔር ስለረዳኝ የልጆች አባት እና ደስተኛ ነኝ።እመነኝ አትሸወድ።ይህን ኮሜንት ከደረሰህ ሞክር
lk blehal
ፀበል ብትሄድ ጡሩ ነው ሰይጣን ተጠግቷታል እርዷት ታሳዝነሰለች የኛ ጀግና በርታልን።
መምህር ተስፍዬን ብለክ ብትገባ መፍትለሄ ታገኛለክ
😂😂😂የምትገርሙ ድራማና እዉነት የማትለዩ እናንተ ፀበል ግቡ
አወ,ገጠመኚ፳አዳምጥ,የመምህርተስፍየን
'ሠይጣን በሙሉ ኃይሉ የወረደበት ዘመን!' ...
የእስራኤል ኣምላክ የርዳን እንግዲ 😢😢😢
Tikkile
@@martaabraha1305Amen Amen Amen
መተቱ በዉሻ ይሆናል የተደረገባት ወንድሜ ፀበል ዉሰድ
አቤቱ ጌታሆይይ አለማመናችንን እርዳው 🤲🤲🤲🤲
አዞህ እግዝአብሄር አምላክ በጌታ እየሱሰ ሰም ይረዳቹህ እየሱስ ጣልቃ ይገባል አዞህ መፀለይ ነው
ከውሻው ጋር በትክክል ይዘሃት ወይስ ጥርጣሬ ነው?እባክህን አይምሮህን ጠብቅ ከሶሻል ሚዲያ ይልቅ የእምነት አባቶችን አማክር ለጠላት እራስህን አታጋልጥ!
ውይ ውይ ኢትዪጲዬ አይተን ሰምተን ማናውቀውን ነገር የአጋንት,የዲያብሎስ መጫወቻ ሆንን እኮ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ🙏
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
እንዴት እንዳስጠላኝ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰማው ሚታየው ያስጠላል ምን ጉድ ነው
እኔም ጌታ ምስክሬ ነው መስማት ነው ያስጠላኝ ጭራሽ ስው ሁሉ ሰይጣን ሆኗል
ውሸታቸውን ንው ሁሉም ውሸት ይመስለኛል
አረባክህ እሷ አትፈልግህም ሌላ አለም ውስጥ ናት እንደገና አብሬ እኖራለሁ ትላለህ አእ እደ
መተት ተደርጎባት ነው እባካችሁ ፀበል ውሰዷት
መምህር ተስፋዬ አበራ ዩቱብ ጉግል አድርግ መንፈስ ነው አይነጥላ ፈተና ገጠመኝ ተመልከት
አቤቱጊታየይቅሪበለን እማይሰማየለም😂😂
እቺን ፀበል መውሰድ ነው ታማ ነው እንዳይባል በደንብ ትናገራለች ብቻ እግዚከብሔር ይወቅ አንተግን ይበቃሀል ከሰዎ ጋር
በጣም ያሳዝናል ግን ውድ ልጅ ቆፍጥን ስለ ያምሪበታል እጭ አተናፍረቅ
Ayewe habasha ahun ende yebalal.way 😂😂😂
I see your ignorance on your comment. The husband is an amazing man. He is a perfect type of husband, and you can't appreciate that? What a shame!
እርኩሰ መንፈሰ ነው ፀበል ግቡ ሁለታቹህም ትፈወሳለች
እኔምለው ውጭ ኖራይሆን ምናልባት ደሞ አሰርተውባት ይሆን ራስህን ፈትሽ የነበረህን ፍቅር ለመመለስ ያልሆነ መንገድ ሄደህ ከሆነ ማለቴ ግራ ስለገባኝ ነው ይቅርታ ለምን እደተለመደው ችት ብታረግብህ ማለቴ ከሰው ጋር ስፅፍ እራሱ አፈርሁ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
ለላይክ ብላቹ የፈጠረቹት ፈጠራቹ ልክ አለፈ
ልጅን የሚሰጥ ፈጣሪነው።መፀለይ ነውእንጅ ከውሻጋር መጃጃል ምን ማለትነው? ለሑሉም ነገር ልጅ ለማግኘት ፍላጎት ከልብ አምነሕ ንስሐገብተሕ ጣፎ አባኪሮስ ቤተክርስቲያን ሒድ ገድሉን እዘል እምነትን ተቀብተሕ አንድ ጠይቀሕ መንታ ይሰጥሐል። እውነትን እራስሕ ሲደርስሕ ትመሰክራለሕ።
እውነት ፅልይልኝ
አላህየደረሥላት😢😢
ስይጣን ተጠግቷት ነው ወንድሜ ፅበል ይዘሃት ግባ እግዚኦ ኢትዮጵያውያ የሚስማው ጉድ የመውለድ ችግር ካለ መመርመር ትችላለህ አንተ ግን ጠንከር ብለህ ስራህን መስራት እንጂ መቀመጥ ጥሩ አይደለም
መምህር ተስፋ ስለው ምትወድ ልጅ ፀባይ መቀየር ያስተማ ገጠመኝ አዳም
እገዚኦ እሰካሁን የልሰማሁት የለም በዚህ ሁለት አመት በቃ በለን መዳኒያለም
ኧረ ኦርቶዶክስ እንዲህ አያደርግም
ለምን ትክክልኛ ታሪክ አታቀረቡም ፊልም ዉሸት በጣም ይዘገንናል መዘካት አለበት ሪፖርት አደረጉ ይዘጋ
የሰዉ እጁ ነዉ የሰዉ ልጅ ክፉ ነዉ ኦርቶዶክስ ከሆናችዉ ፀበል ትሂድ ወዳ አይደለም
አሌክስ ይህንን ለምን አቀረብከዉ ለገንዘብ ብለህ የማይሆን ታቀርባለህ ባልየዉ ምን አይነት ሰዉ ነው ውሻ ያገባችው ንዴተ ያገባባለ😊
ግን ይህ ታሪክ እውነት ነው
ወንድሜ ጠእግዚአብሔር ይጠብቅሕ በደንብ ሴጣን ቀንቶብህ አብሽር 😢❤🎉
ክርስቶስን ወደ ቤታችሁ ገብዙት እሱ ብቻ ነው መፍትሔው
በስኬቷ የቀኑ ሰዎች ናቸው መተት ያሰሩባት እንዴት ይህንን ማሰብ አቃተው?
ውሻውን እንደ ባል አድርገው ነው ። የውጪውን ዓለም የሚከተሉ ብዙ ቆሻሻ ነገሮችን እናያለን ወንድሜ ለልጅም ቸኮላችሁ እግዚአብሔርን መጠበቅ አቅቶችሁ ነው ። እንቢ ካለች ወንድሜ እሶ ሴት ናት ይፀፅታት አንተ ወንድ ነህ አግባ መውለድ ባትችል እንኳን እግዚአብሔር ይባርክሃል ፁልይ ፀበል ሂድ።
እውነት ነው።
እናተማ አልተማራችሁም ተምረናል የምትሉ ሰወች ግን ምናችሁን ነው የሚአማችሁ ????
ኮሮና እስካሁን አለ እንዴ ? ትክለኛ ሰዉ ከህንክ ጭንብልህን አዉልቅ የአጋንነት ምርጥ ስለሆንክ ግን አታወልቀዉም። ሰይጣን ኧረ እቺ አገር ከየት ነዉ ያፈራቻችሁ
ቸሮመድሀኔአለም ከእደዜህ አይነት ፈተና ጠብቀኚ ሰይጣን ነው ፀበል ውሰዳት
ውሻ እርኩስ የተገናኘ ሰው ከርስቲአን አገባም በይቅርታ የለውም ምክንያቱም የጌታን መልክ አርክሰዋልና እርኩስ የተገናኘው እራሱ ግን ንስሐ ገብቶ ነፍሱን ማዳን ይቻላል የሚአቀው ሰው ገን ሊጋባ አይችል ሌላ ሰው ንጽህ ያግባ እንጂ የዓለም አንዳንድ ሰው ግን ተዋህዶ ስለአልሆኑ ከሰውነት ወርደው ሲገናኙ ይታያል በኛ ግን በሰይፍ ያሰይፋል ሕግ ማለት ሰይፍ ማለት ነው ትውልድ የሚአስቱ ከባድ ወንጀል የረከሱ ይገደላሉ
ይሄ ድራማችሁ ለኢትዮጲያዉያን አይሆንም ።ከሷ እያየ ተመሳስሎ ፈቅዶ አብሮ የምትኖረዉ አንተ ጉድ ነህ ባል ተብዬዉ ምን ጉድ ነህ ይህንን እንደደህና ዝና ታወራለህ ወገኛ።ስንት የሚሰማ ጥሩ ነገር እያለ ።
I see your ignorance on your comment
እነተ ደግሞ ይህን። ብቻ ነው የምታስተላልፈው ሌላ እርስ የለህም እረ በእግዚአብሔር ይሁነብሀ። የማይታመን ነው ምንም አያሳምንም
ፈጣሪ ዬ ሆይ ዘድሮ ምኑነዉ እሚያሳየን ወድሜ ጠበል ዉሰዳት😢😢😢😢😢😢😢😢
አየሱ ስ ጌታ ነው በጌታ አመኑ ጌታ በቻ ያደናል
ይህ ፕሮግራም በሀሰት ፈጠራ የተቀነባበረ ነው፣ ዩቱውብ ለሽቀላ ነው፣ ዞሮ ዞሮ ተመልካች ለማግኘት በህዝብ ስነ ልቦና ይቀልዳሉ ፣የሚመለከተው አካል እንደነዚህ አይነቱን ለፍርድ ማቅረብ ነው
አያዛህ ወድሜ ዞሬ እውነተኛ ፍቅር እሚፈልጐ የለም ጊዜዉ ያስመሳያ ሰወች ነዉ
እናንተ 🤔 ግን ይሄ ነገር እውነት ነው ወይስ መዐት ልታመጡብን👉 ወይ ደግሞ ሰይጣናዊ ስራ ለትውልዱ ሌታለማምዱ ነው👉 እግዚአብሔር በዚህ የምትሰበስበውን ገንዘብ አይባርክልህ👌 መከራ ቤትህ ይግባ😎 በምድር ተጠየቅበት🙏🙏🙏
ይህ ድራማ ነው። እንድያውም ቀሽም ድራማ። ምነው ልሌ ሌላ ድራማ ብትሠሩ።
ምኑ ነው ድራማ እውነታ እንጂ ፣
በፈጣሪ ምኑን አወረደብን
Wadachu yemisasatubate nager laset lij geza Hal masexet tedarem westx gabtachu algebachew geza asefalg new
ወንድሜ ትልቁ ነገር ሴትልጅ እርካታ ነው የምትፈልገው ስለዚህ በፈለገሽው ሰአትና ጊዜ ውሾች በመላስ ነው የሚአረኩአቸው ያን የለመደሽ ሴት ለወንድ ደንታም የላቸው
ውሸት ነው ምክንያቱም ተዋናዩ ድምፁ አዲስ አይደለም በብዙ ቦታ ስሰማው😮
አማኑኤል ምርጥ ወንድ ነህ።ሚስትህ በሴሰኝነት ሱስ ስለሆነች ነው።አግብተህ ለሥራ አንተ ስትጠመድ እሷ ቤት ስትውል ሰይጣን ክፉኛ ተጠናውቷት ከውሻ ጋር መጥፎ እድል ገጠማት።አንተ አትዘን ከቻልክ ፀበል ግባ።ፀልይላት።ካልሆነ ሌላ ፈልግ።እግዚአብሔር ይርዳህ
ጥፊቱየባልዬዉነዉእራሱ ነዉ እኮባልያመጣለት
ምንም አላጠፋም ውሻ ትተኛለች ብሎ እንዴት ያስባል
የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጡ በዉሻዉ የተደገመ አለ ዉሻዉ ከየት መጣ መርምሩ
ይሄ ነገር ግን እውነት ነው እውነት ከሆነ ይቺ ሐገር ሀሰዳቢ ባለጌ ብያታለሁ እናንተግን አሌክስ ሾዎ በርቱ ጎበዞች
😂😂😂😂😂😂😂
ፀሎት ነው የውሻው መንፈሰ ነው የገባባት
ተመልሰህ እንዳታገባት ሌላ ሴት አግባ
በስመአም ይሄለጆሮም ይከብዳል
አረ እባካችሁ ወደየት እየሄድን ነው ፈጣሪ እንደ ሀፁያታችን ሳይሆን እንደ እሩህሩህነትህ ማረን
እውነት ከሆነ ድራማ ካልሆነ ልረዳህ እችላለሁ ።በነፃ
እግዚኦ የአጋንንት መንፈስ ገብቶባታል
ለምን የሚያወሩት ነገር እዉነት ከሆነ ፊታቸዉ መሸፈን የለበትም አምነዉበት እስከ መጡ ድረስ
ያአሳደኩት ውሻ ነከሰኝ አባአባሉ ባለቤት አገኘ😅😅😅😅😅
ጀሮ አልሠማም አይል ፈጣሪ በቸርነቱ ያዞናል
እባክህን መ ምህር ሄኖክ ብለህ ግባና ልታገኛቸው ሞክር
ስንት የአበሻ ልጅ አሣዳጊ አቶ መንገድላይወድቆ እያለ ዉሻ ማሣደግ ፈረንጅ ለመሆን ነበር?ጥፉቱ የራሥኸ ነዉ... ብር አጠራቅመኸ ታይላንድ ለህክምና ብትሄድ ኖሮ ጥሩ ነበር...እሧ የአይምሮ ችግር ገጥሞአታል እንደ አበሻ...ሌላ አግባ ቢቻል... ለፈረንጅ የተለመደ ነዉ ብዙ ነገሩ...ከዉሻ ላሣነሠችኸ ለባለቤትኸ ፀበል...
ሚዴያ ከወጣ ለምን ይፈራል ለምን ይደበቃል
መተት የተደረገባት ይመስለኛል ጠበል ዉሰዱዋት
አግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሀ ባሏን ፈታ ዉሻ አገባች ትንሽ አታፍሩም
አይዞህ በርታ
አረ ተውተው በኢትዩትያ ሰው አትጨማለቁ ይሄን ድራማ ልክ አድርጉት
ዉሸ ከቤት ይዉጠና እንተ ወዴ ቤተክርስትያን ተከተታሉ 😢😢
Wushet new ye youtube Genzeb magnya zedee new.
አድስ አበባ ይህንን ጕድ ይዛለች ፈጣሪ ይቅር በለን
,የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጥ
ወድሜ ይኸነገር መተትነው አስመትተው እባትነው መጀመርያ ድህና የነበረችልጂ እደዚህ መሆን ያተጋድኛ ወይም ያተ አስመትተውባችኻል የዛሬሰው ምቀኛነው አተመን ልሰልስ ብለውቀርበው አድርገው ባችኻል በሀይማኖትህ ፀበልውሰድ ህክምና መፍተሄየለውም ብራችሁን አጨርሱ ለህክምና
2አመት ደመት አግብቶሲሳቐይ እንድነበርበምድያ አስተላልፈልነበብድዮ አይተናል እና የውንድማችን ችግር 1ና ልጅ እንዳየውልዱተካረ ማህተን ዘግተዋል 2ና መተት በውሻ ተደግሞ ውሻው ባለቤተዋ እንደህን ተደግማቸዋለ መፍትሄው የቐተላል
😢😢😢😢😢አርምዲነዉየምሰማዉ
ፈጣሪ ይድረሥልኸ ወደ ፀበል ዉሠዳት
እናንተን ለማግኘት ስልካችሁን ጻፉልን
በጌታስም ወንድሜ እጅግ አሳዘንክኝ ወንድሜ ንግግርህ ልብ የሚነካ ነው አገላለፅህ ያሳዝናል እጅግ ያማል ወንድሜ ሀኪም እና እምነትህ ጋ ሂድ ፅልይ
አይዞህ ወንድሜ አላህ ወድቀልቧ ይመልሳት
Ayi saw mitsarut drama tafto new indazi ayinat sira mitsarut😢😢
ፀበል መሄድ አለባት ጤነኛ አይደለችም
Weye qena yalew ale yagere sew temermer ante raseh😢😢😢😢😢😢
ሰዎች ይሄ ፈጠራ እውነት ብላችሁ ካሰባችሁ ጭንቅላታችሁ ተበውዟል ማለት ነው😂😂😂😮42,000 ነፈዞች....እግዚኦ
እንዴት በውሻው ጠረጠርካት አልገባኝም በርግጥ ውሻ በተፈጥሮው ታማኝ ነው ካንተ ውሻው ይሻላል ያለችህ ምሳሌውን ለመጠቀም ነው ከዛ ውጪ ውሻውን መጠርጠርክ ግን አሳፋሪ ነው አዘጋጁም ለታሪኩ የሠጠኸው ርእስ ጥሩ አይደለም ምንም ግንኙነት የለውም ከውሻ ጋር እንዴት ሠው እንዲ ይጠረጥራል እጭ
Part 2 ruclips.net/video/_lNqjJVboOQ/видео.html
በጣም ገራሚ ነው ኢትዮጲያ ውሥጥ እየሆነ ያለው ነገር ከምናሥበው በላይ እየሆነብን ነው ከአይምሮ በላይ ነው ጋዜጠኛው ከፈጣሪ በታች አግዘው
ከውሻ ጋር ናት ብለህ እያሰብክ አብረን እንመለስ ትላለህ ይህ የሠላም ነው አልልም እባክህ ከውሻ ጋር ከነበረች መልካም አይሆንምና ፀሎትና የአባቶች ምክር ያስፈልጋል!
ምክር ሳይሆን ጠበልነው በመፈስ ተይዛነው ብቻ ፈጣሪ በምሕረቱ ይጎብኘንእጂ የቆምን እየመሰለን አወዳደቃችን ያስፈራል እግዲሕ አስተዳደጓን ሲገልጽ መልካም ነበር
ከባድነው ማንም የቅመየሠሰለ ቢመስለው እዳይወድቅ ይጠንቀቅ ብሉናልፈጣሪ ( መጸሐፍ ቅዱስ)🤲
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ነው።
ሰይጣን ጣልቃ ስለገባ ነው አሁንም ግዜ አላችሁ እኛም እንጸልያለን
የሰይጣን ስራ ነው ፀበል ይዘሀት ሂድ ወድሜ
🎉🎉🎉🎉🎉
ኤጭ አትጨማለቁ ድራማም ልክ አለው 😏
በእውነት አንተ ጡሩ ሰው ነህ እግዝአብሔር የስተካክልልህ ምስክን 😢
ፈጣሪ ይቅር ይበለን ይሄ የሰይጣን መንፈስ ነው በፆሎትና በፀበል መንፈሱን እንደሚዎጣ ተስፋ በማድረግ ፀበል ውሰዷት 😢
አይ የሰይጣን ስራ ተጫወተብንኮ እኛም ተግተን አንፀልይ አንፆም😢😢😢 ፀበል ወሰዳት የተላከ ሰይጣን ነው😢😢😢
አብሽር አንተ ልብህ ንፁህ ይሁን እንጂ አልበደርኳትም የምትል ከሆነ ላንተ ከሆነች ላንተዉ ናት ካልሆነች ደግሞ ላንተ ያለህን አላህ ይሰጥሀል አትዘን ሂወት እንዲህ ነዉ አንተ ለወንድ ልጅ አራአያ ነህ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ጥሩ ባልም ነህ
በጣም ያሳዝናል ሕይወት በተለያዬ መንገድ ትገጥማለች ልጄ አምላክ የቀና ሕይወት ያጋጥም ለሷም ጤናዋን አምላክ ይመልሰላት
እኔ እኮ የሚገርመኝ የናንተ ማመን ነው
እንዴት ይህንን ታምናላችሁ በኢትዮጵያ ምድር ከውሻ ጋር ሴት ትሄዳለች ብላችሁ ታስባላችሁ
😢የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጡ ፀበል ወሰዳት የሳይጣን ስራ ነው😢😢😢😢
ጌታ ሆይ አስበን መንፈስ ነዉ ፀበል ዉሰዳት ትድናለች ጌታ ይርዳህ
አጋንንት /ጂኒ ነውና አሁን አይምሮዋ በመናፍስት ተይዟል አትሠማህምና ፀሎትና የስነልቦና አማካሪ ያስፈልጋል !
አልክስ እየሰራ ያልህው በጣም አሪፍ ነው ሰዎቹን እየረዳክ ነው ፕሮግራሞችክ እከታተላልው ተመችቶኛል በዚሁ ቀጥልበት
ግዜ አልሰጠሀኝም የምትለው አንተን ጠልታህ አይደለም ሀኪሞችም አናግሩ ትወልዳላችሁ መጀመሪያ ጸሎትና ህክምና ፍጠን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ይደርስልሃል አይዞህ
የዛር መንፈስ ነው መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ግባና ይገላግላታል ደውለህ አግኘው
አረ ምን ጉድ ነው የምንሰማው እንደዚህ አይነት ነገር ባታቀርብ መናለ ይሄን ጉድ ልጆች ሊያዳምጡት ይችላሉ ልጅቷን ወደ ፀበል ውሰዷት ጤነኛ አትመስለኝ አንተም ጤነኛ አትመስለኝም አብራችሁ ተጠመቁ
ዉጪ ሀገር ብዙ ሠወች ዉሻ ያገባሉ በጣም ይደብረኝ ነበር ሀገራችን ተጀመረ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ተበላሽታለች
ወንድሜ ተሳስተሃል ።ወደ ሥራ ተመለስ።ሌላ ትዳር ሞክር።አትሸወድ።እኔም ተሸውጄ ነበር።ግን እግዚአብሔር ስለረዳኝ የልጆች አባት እና ደስተኛ ነኝ።እመነኝ አትሸወድ።ይህን ኮሜንት ከደረሰህ ሞክር
lk blehal
ፀበል ብትሄድ ጡሩ ነው ሰይጣን ተጠግቷታል እርዷት ታሳዝነሰለች የኛ ጀግና በርታልን።
እንዴት ይህንን ታምናላችሁ በኢትዮጵያ ምድር ከውሻ ጋር ሴት ትሄዳለች ብላችሁ ታስባላችሁ
መምህር ተስፍዬን ብለክ ብትገባ መፍትለሄ ታገኛለክ
😂😂😂የምትገርሙ ድራማና እዉነት የማትለዩ እናንተ ፀበል ግቡ
አወ,ገጠመኚ፳አዳምጥ,የመምህርተስፍየን
'ሠይጣን በሙሉ ኃይሉ የወረደበት ዘመን!' ...
የእስራኤል ኣምላክ የርዳን እንግዲ 😢😢😢
Tikkile
@@martaabraha1305
Amen Amen Amen
መተቱ በዉሻ ይሆናል የተደረገባት ወንድሜ ፀበል ዉሰድ
አቤቱ ጌታሆይይ አለማመናችንን እርዳው 🤲🤲🤲🤲
አዞህ እግዝአብሄር አምላክ በጌታ እየሱሰ ሰም ይረዳቹህ እየሱስ ጣልቃ ይገባል አዞህ መፀለይ ነው
ከውሻው ጋር በትክክል ይዘሃት ወይስ ጥርጣሬ ነው?እባክህን አይምሮህን ጠብቅ ከሶሻል ሚዲያ ይልቅ የእምነት አባቶችን አማክር ለጠላት እራስህን አታጋልጥ!
ውይ ውይ ኢትዪጲዬ አይተን ሰምተን ማናውቀውን ነገር የአጋንት,የዲያብሎስ መጫወቻ ሆንን እኮ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ🙏
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
እንዴት እንዳስጠላኝ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰማው ሚታየው ያስጠላል ምን ጉድ ነው
እኔም ጌታ ምስክሬ ነው መስማት ነው ያስጠላኝ ጭራሽ ስው ሁሉ ሰይጣን ሆኗል
ውሸታቸውን ንው ሁሉም ውሸት ይመስለኛል
አረባክህ እሷ አትፈልግህም ሌላ አለም ውስጥ ናት እንደገና አብሬ እኖራለሁ ትላለህ አእ እደ
መተት ተደርጎባት ነው እባካችሁ ፀበል ውሰዷት
መምህር ተስፋዬ አበራ ዩቱብ ጉግል አድርግ መንፈስ ነው አይነጥላ ፈተና ገጠመኝ ተመልከት
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
አቤቱጊታየይቅሪበለን እማይሰማየለም😂😂
እቺን ፀበል መውሰድ ነው ታማ ነው እንዳይባል በደንብ ትናገራለች ብቻ እግዚከብሔር ይወቅ አንተግን ይበቃሀል ከሰዎ ጋር
በጣም ያሳዝናል ግን ውድ ልጅ ቆፍጥን ስለ ያምሪበታል እጭ አተናፍረቅ
Ayewe habasha ahun ende yebalal.way 😂😂😂
I see your ignorance on your comment. The husband is an amazing man. He is a perfect type of husband, and you can't appreciate that? What a shame!
እርኩሰ መንፈሰ ነው ፀበል ግቡ ሁለታቹህም ትፈወሳለች
እኔምለው ውጭ ኖራይሆን ምናልባት ደሞ አሰርተውባት ይሆን ራስህን ፈትሽ የነበረህን ፍቅር ለመመለስ ያልሆነ መንገድ ሄደህ ከሆነ ማለቴ ግራ ስለገባኝ ነው ይቅርታ ለምን እደተለመደው ችት ብታረግብህ ማለቴ ከሰው ጋር ስፅፍ እራሱ አፈርሁ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
ለላይክ ብላቹ የፈጠረቹት ፈጠራቹ ልክ አለፈ
ልጅን የሚሰጥ ፈጣሪነው።መፀለይ ነውእንጅ ከውሻጋር መጃጃል ምን ማለትነው? ለሑሉም ነገር ልጅ ለማግኘት ፍላጎት ከልብ አምነሕ ንስሐገብተሕ ጣፎ አባኪሮስ ቤተክርስቲያን ሒድ ገድሉን እዘል እምነትን ተቀብተሕ አንድ ጠይቀሕ መንታ ይሰጥሐል። እውነትን እራስሕ ሲደርስሕ ትመሰክራለሕ።
እውነት ፅልይልኝ
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
አላህየደረሥላት😢😢
ስይጣን ተጠግቷት ነው ወንድሜ ፅበል ይዘሃት ግባ እግዚኦ ኢትዮጵያውያ የሚስማው ጉድ የመውለድ ችግር ካለ መመርመር ትችላለህ አንተ ግን ጠንከር ብለህ ስራህን መስራት እንጂ መቀመጥ ጥሩ አይደለም
መምህር ተስፋ ስለው ምትወድ ልጅ ፀባይ መቀየር ያስተማ ገጠመኝ አዳም
እገዚኦ እሰካሁን የልሰማሁት የለም በዚህ ሁለት አመት በቃ በለን መዳኒያለም
ኧረ ኦርቶዶክስ እንዲህ አያደርግም
እኔ እኮ የሚገርመኝ የናንተ ማመን ነው
ለምን ትክክልኛ ታሪክ አታቀረቡም ፊልም ዉሸት በጣም ይዘገንናል መዘካት አለበት ሪፖርት አደረጉ ይዘጋ
የሰዉ እጁ ነዉ የሰዉ ልጅ ክፉ ነዉ ኦርቶዶክስ ከሆናችዉ ፀበል ትሂድ ወዳ አይደለም
አሌክስ ይህንን ለምን አቀረብከዉ ለገንዘብ ብለህ የማይሆን ታቀርባለህ ባልየዉ ምን አይነት ሰዉ ነው ውሻ ያገባችው ንዴተ ያገባባለ😊
እንዴት ይህንን ታምናላችሁ በኢትዮጵያ ምድር ከውሻ ጋር ሴት ትሄዳለች ብላችሁ ታስባላችሁ
ግን ይህ ታሪክ እውነት ነው
ወንድሜ ጠእግዚአብሔር ይጠብቅሕ በደንብ ሴጣን ቀንቶብህ አብሽር 😢❤🎉
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
ክርስቶስን ወደ ቤታችሁ ገብዙት እሱ ብቻ ነው መፍትሔው
በስኬቷ የቀኑ ሰዎች ናቸው መተት ያሰሩባት እንዴት ይህንን ማሰብ አቃተው?
ውሻውን እንደ ባል አድርገው ነው ። የውጪውን ዓለም የሚከተሉ ብዙ ቆሻሻ ነገሮችን እናያለን ወንድሜ ለልጅም ቸኮላችሁ እግዚአብሔርን መጠበቅ አቅቶችሁ ነው ። እንቢ ካለች ወንድሜ እሶ ሴት ናት ይፀፅታት አንተ ወንድ ነህ አግባ መውለድ ባትችል እንኳን እግዚአብሔር ይባርክሃል ፁልይ ፀበል ሂድ።
እውነት ነው።
እናተማ አልተማራችሁም ተምረናል የምትሉ ሰወች ግን ምናችሁን ነው የሚአማችሁ ????
ኮሮና እስካሁን አለ እንዴ ? ትክለኛ ሰዉ ከህንክ ጭንብልህን አዉልቅ የአጋንነት ምርጥ ስለሆንክ ግን አታወልቀዉም። ሰይጣን ኧረ እቺ አገር ከየት ነዉ ያፈራቻችሁ
ቸሮመድሀኔአለም ከእደዜህ አይነት ፈተና ጠብቀኚ ሰይጣን ነው ፀበል ውሰዳት
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
ውሻ እርኩስ የተገናኘ ሰው ከርስቲአን አገባም በይቅርታ የለውም ምክንያቱም የጌታን መልክ አርክሰዋልና እርኩስ የተገናኘው እራሱ ግን ንስሐ ገብቶ ነፍሱን ማዳን ይቻላል የሚአቀው ሰው ገን ሊጋባ አይችል ሌላ ሰው ንጽህ ያግባ እንጂ የዓለም አንዳንድ ሰው ግን ተዋህዶ ስለአልሆኑ ከሰውነት ወርደው ሲገናኙ ይታያል በኛ ግን በሰይፍ ያሰይፋል ሕግ ማለት ሰይፍ ማለት ነው ትውልድ የሚአስቱ ከባድ ወንጀል የረከሱ ይገደላሉ
ይሄ ድራማችሁ ለኢትዮጲያዉያን አይሆንም ።ከሷ እያየ ተመሳስሎ ፈቅዶ አብሮ የምትኖረዉ አንተ ጉድ ነህ ባል ተብዬዉ ምን ጉድ ነህ ይህንን እንደደህና ዝና ታወራለህ ወገኛ።ስንት የሚሰማ ጥሩ ነገር እያለ ።
I see your ignorance on your comment
እነተ ደግሞ ይህን። ብቻ ነው የምታስተላልፈው ሌላ እርስ የለህም እረ በእግዚአብሔር ይሁነብሀ። የማይታመን ነው ምንም አያሳምንም
ፈጣሪ ዬ ሆይ ዘድሮ ምኑነዉ እሚያሳየን ወድሜ ጠበል ዉሰዳት😢😢😢😢😢😢😢😢
አየሱ ስ ጌታ ነው በጌታ አመኑ ጌታ በቻ ያደናል
ይህ ፕሮግራም በሀሰት ፈጠራ የተቀነባበረ ነው፣ ዩቱውብ ለሽቀላ ነው፣ ዞሮ ዞሮ ተመልካች ለማግኘት በህዝብ ስነ ልቦና ይቀልዳሉ ፣የሚመለከተው አካል እንደነዚህ አይነቱን ለፍርድ ማቅረብ ነው
አያዛህ ወድሜ ዞሬ እውነተኛ ፍቅር እሚፈልጐ የለም ጊዜዉ ያስመሳያ ሰወች ነዉ
እናንተ 🤔 ግን ይሄ ነገር እውነት ነው ወይስ መዐት ልታመጡብን👉 ወይ ደግሞ ሰይጣናዊ ስራ ለትውልዱ ሌታለማምዱ ነው👉 እግዚአብሔር በዚህ የምትሰበስበውን ገንዘብ አይባርክልህ👌 መከራ ቤትህ ይግባ😎 በምድር ተጠየቅበት🙏🙏🙏
ይህ ድራማ ነው። እንድያውም ቀሽም ድራማ። ምነው ልሌ ሌላ ድራማ ብትሠሩ።
ምኑ ነው ድራማ እውነታ እንጂ ፣
በፈጣሪ ምኑን አወረደብን
Wadachu yemisasatubate nager laset lij geza Hal masexet tedarem westx gabtachu algebachew geza asefalg new
ወንድሜ ትልቁ ነገር ሴትልጅ እርካታ ነው የምትፈልገው ስለዚህ በፈለገሽው ሰአትና ጊዜ ውሾች በመላስ ነው የሚአረኩአቸው ያን የለመደሽ ሴት ለወንድ ደንታም የላቸው
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
ውሸት ነው ምክንያቱም ተዋናዩ ድምፁ አዲስ አይደለም በብዙ ቦታ ስሰማው😮
አማኑኤል ምርጥ ወንድ ነህ።ሚስትህ በሴሰኝነት ሱስ ስለሆነች ነው።አግብተህ ለሥራ አንተ ስትጠመድ እሷ ቤት ስትውል ሰይጣን ክፉኛ ተጠናውቷት ከውሻ ጋር መጥፎ እድል ገጠማት።አንተ አትዘን ከቻልክ ፀበል ግባ።ፀልይላት።ካልሆነ ሌላ ፈልግ።እግዚአብሔር ይርዳህ
ጥፊቱየባልዬዉነዉእራሱ ነዉ እኮባልያመጣለት
ምንም አላጠፋም ውሻ ትተኛለች ብሎ እንዴት ያስባል
የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጡ በዉሻዉ የተደገመ አለ ዉሻዉ ከየት መጣ መርምሩ
ይሄ ነገር ግን እውነት ነው እውነት ከሆነ ይቺ ሐገር ሀሰዳቢ ባለጌ ብያታለሁ እናንተግን አሌክስ ሾዎ በርቱ ጎበዞች
😂😂😂😂😂😂😂
ፀሎት ነው የውሻው መንፈሰ ነው የገባባት
ተመልሰህ እንዳታገባት ሌላ ሴት አግባ
በስመአም ይሄለጆሮም ይከብዳል
አረ እባካችሁ ወደየት እየሄድን ነው ፈጣሪ እንደ ሀፁያታችን ሳይሆን እንደ እሩህሩህነትህ ማረን
እውነት ከሆነ ድራማ ካልሆነ ልረዳህ እችላለሁ ።በነፃ
እግዚኦ የአጋንንት መንፈስ ገብቶባታል
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
ለምን የሚያወሩት ነገር እዉነት ከሆነ ፊታቸዉ መሸፈን የለበትም አምነዉበት እስከ መጡ ድረስ
ያአሳደኩት ውሻ ነከሰኝ አባአባሉ ባለቤት አገኘ😅😅😅😅😅
ጀሮ አልሠማም አይል ፈጣሪ በቸርነቱ ያዞናል
እባክህን መ ምህር ሄኖክ ብለህ ግባና ልታገኛቸው ሞክር
ስንት የአበሻ ልጅ አሣዳጊ አቶ መንገድላይወድቆ እያለ ዉሻ ማሣደግ ፈረንጅ ለመሆን ነበር?ጥፉቱ የራሥኸ ነዉ... ብር አጠራቅመኸ ታይላንድ ለህክምና ብትሄድ ኖሮ ጥሩ ነበር...እሧ የአይምሮ ችግር ገጥሞአታል እንደ አበሻ...ሌላ አግባ ቢቻል... ለፈረንጅ የተለመደ ነዉ ብዙ ነገሩ...ከዉሻ ላሣነሠችኸ ለባለቤትኸ ፀበል...
አረ በእናታችሁ እናንተ ደግሞ ሁሉን ነገር አትመኑ እንዴ ለእይታ ብለው የሚያወረትን ሁሉ አትመኑ እንዴ በዚህ ደረጃ የምታምኑአቸው
ሚዴያ ከወጣ ለምን ይፈራል ለምን ይደበቃል
መተት የተደረገባት ይመስለኛል ጠበል ዉሰዱዋት
አግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሀ ባሏን ፈታ ዉሻ አገባች ትንሽ አታፍሩም
አይዞህ በርታ
አረ ተውተው በኢትዩትያ ሰው አትጨማለቁ ይሄን ድራማ ልክ አድርጉት
ዉሸ ከቤት ይዉጠና እንተ ወዴ ቤተክርስትያን ተከተታሉ 😢😢
Wushet new ye youtube Genzeb magnya zedee new.
አድስ አበባ ይህንን ጕድ ይዛለች ፈጣሪ ይቅር በለን
,የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጥ
ወድሜ ይኸነገር መተትነው አስመትተው እባትነው መጀመርያ ድህና የነበረችልጂ እደዚህ መሆን ያተጋድኛ ወይም ያተ አስመትተውባችኻል የዛሬሰው ምቀኛነው አተመን ልሰልስ ብለውቀርበው አድርገው ባችኻል በሀይማኖትህ ፀበልውሰድ ህክምና መፍተሄየለውም ብራችሁን አጨርሱ ለህክምና
2አመት ደመት አግብቶሲሳቐይ እንድነበርበምድያ አስተላልፈልነበብድዮ አይተናል እና የውንድማችን ችግር 1ና ልጅ እንዳየውልዱተካረ ማህተን ዘግተዋል 2ና መተት በውሻ ተደግሞ ውሻው ባለቤተዋ እንደህን ተደግማቸዋለ መፍትሄው የቐተላል
😢😢😢😢😢አርምዲነዉየምሰማዉ
ፈጣሪ ይድረሥልኸ ወደ ፀበል ዉሠዳት
እናንተን ለማግኘት ስልካችሁን ጻፉልን
በጌታስም ወንድሜ እጅግ አሳዘንክኝ ወንድሜ ንግግርህ
ልብ የሚነካ ነው አገላለፅህ ያሳዝናል እጅግ ያማል ወንድሜ ሀኪም እና እምነትህ ጋ ሂድ ፅልይ