ሚስጥሩ ሁሉ ይፋ ወጣ ። በገዛ ባሏ እህት የታገተችው አራስ!! | ynseryane የንስር ዐይን | ዱካ ሾው /duka show

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии •

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 6 дней назад +77

    ይች ልጅ እህቱ አትመስለኝም የሆነ ተልእኮ አላት

    • @umhibatube
      @umhibatube 6 дней назад +1

      የጠፋቹዋ እህት ትሆናለች

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 6 дней назад +42

    ምን አይነት ክፉ አረስን እንድ ማረገ በለጌ ነሺ እውነት ዘለለም ጀግና ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 6 дней назад +63

    የህጻኑና የናቱ ኣምላክ የስራሽን ይስጥሽ እርኩስ ተሜ ተባረክ ወንድማችን።

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 6 дней назад +30

    ክፋትን ማወዳደር ባይቻልም የክፋት ጥግ ❤😢😢😢አራሷን የዘቀጠ ኑሮ እንዲኖር አልፈልግም ካልሽ ለምን አግዘሺው ሰርቶ አይለወጥም እንደ እህቴ እንጂ ያለው እህቱ አይደለችም እሱን ፈልጋ ነው አራሷን የምታሰቃየው ወልደሽ ቅመሺው አራስነት ምን ያህል እንደሚከብድ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 6 дней назад +56

    እኔግን በፍጹም እህቱ አትመስለኝ አመጣጥዋ አስተሳሰብዋ የሱን ህይወት ለማመስ ነዉ የመጣችዉ ይች ሴቴ ጀርባዋ ይጠና

  • @ועח
    @ועח 6 дней назад +32

    ወይ ዘንድሮ ሴቱም ወንዱም የሰይጣን ተላላኪ ሆነ 😢😢🇪🇷

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 6 дней назад +15

    እንኳን ደና መጠህ ጀግናችን ትግሥትህን ታጋሽነትህን ሣላ ደንቅ አላልፊም ፈጣር ከክፉ ይጠብቅህ እንዴት ሤት ልጅ ሆና በእራሥ ትጨክናላች የእጅሽን ይሥጥሽ ፈጣር አረመኔ ኑች እች የበል ዘመድ በአይኑ በአይኑ ኡልጨረሠዉም

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 6 дней назад +20

    እቺማ እህቱ አይደለችም ውሽማናት
    የኔሚስኪን በራስ ጎና አምላክ ይጠብቃት

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 6 дней назад +28

    እች እህት አይደለችም ወሹማ ነች ይቺ ባሌጌ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 3 дня назад +1

      YECHI BEXAM KEFU SEAT NECHE YENE CHEGR YEFXERCHEW EHET TEBEYEWA NECHE YESERASHEN EGZIABEHEAR YKEFELESHE YEDEFASHE

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን

    የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ😊አደረሰን😊😊❤

    • @TsritiHaftiDesta
      @TsritiHaftiDesta 6 дней назад +1

      አሜን (3) የዓመቱ ሰው ይበለን❤

    • @Sarasunrise-dq9nv
      @Sarasunrise-dq9nv 6 дней назад +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 6 дней назад +2

      ,አሜን❤❤

    • @TegestiTg
      @TegestiTg 6 дней назад

      አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 0:54

    • @MuluemebetWako
      @MuluemebetWako 6 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን ለዓመቱ በሰላምና በጤና ያድርሰን፣ ሐገራችንን፣ ህዝቡን ይጠብቅልን፣ ጦርነትን ከሀገራችን መንቅሎ ያውጣልን።

  • @ማህሌትወሎዬዋኮድ2
    @ማህሌትወሎዬዋኮድ2 6 дней назад +10

    የህፃኑ አምላክ ሰራ ካለብሺ የሰራሺን ይስጥሺ ወድማችን በጣም ጥሩ ሰራ ነዉ እምሰራዉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 6 дней назад +27

    ጌታ ሆይ ማልካም ናገር ማሲማት ናፋቃኝ ❤️❤️❤️🌹🌹👌

    • @yeshedemssi7341
      @yeshedemssi7341 6 дней назад

      ባልየው እራሱ ችግር ያለበት ይመስላል

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 6 дней назад +12

    ከቀን ወደቀን እየስማን ያለነው ነገር በጣም ያሳዝናል የአላህ ምን አይነት ክፉ ነሺ ጨካኝ😢😢

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 6 дней назад +13

    ተመስገን ወንድማችን ጀግና እና ጀግና ነህ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን❤❤

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 6 дней назад +19

    አዬ ጉድ እርጉም ትውልድ የወረደ ህይወት ሃሃ ማነኝ አልሽ እርጉም ምነው ወንድምሽን ልታገቢው ነው 😢😢😢አንቺ የወረድሽ አስተሳስብ😢😢😢

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 6 дней назад +6

    ተሜ በርታ የጨቅላው አምላክ ይርዳት አረ አገሬ ወዴት እያመራች ነው እግዞ ጨቅላ ህፀን ነጥላ ፈጣሪ

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb 6 дней назад +7

    ይቺ እህት ተብዬ እብድ ነች ለሴት ክብር የሌላት ነችዱርዬ

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum526 5 дней назад +4

    የንሰር ዓይን ተባረክ ወንድም ከነቤተሰብህ ጌታ ይጠብቅህ ይሄንን ነገር ከመጨረሻው አድርሰው።

  • @HanamariamKitaw
    @HanamariamKitaw 5 дней назад +10

    ይች ልጅ ድምፇ አድስ አልሆነብኝም ማነዉ እንደኔ የጠረጠረ ላይክ በሌላ ሚድያ ቀርባለች ስሟ ብቻ ነዉ የተቀየረዉ ድራማ እየሰሩብን ነዉ

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 3 дня назад

      Betam drama

    • @ayalneshtegegn8788
      @ayalneshtegegn8788 3 дня назад

      አብዛኛውን ጊዜ ድራማ እየሰሩብን መሆኑን አውቃለሁ ።ግን ሁሉም የሚተላለፈው ፕሮግራም አስተማሪ ስለሆነ መስማት አለብን። ነግ በኔ ነው።

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 3 дня назад +1

      YECHI LEGE EHETU ATMESLTGNEM GAZEAXEGNAW AXARA SEN E SERAT YELELAT BALEGEA NECHE LE SEATEYWA MEXFAT MEKNEYAT EHE T TEBEYEWA NECHHHE

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 6 дней назад +9

    አህለን ጀግናው ❤❤❤❤. ደግሞ ምን ይዘህ መጣህ. መቸም ሀገራችን ላይ የማይሰማ የለም 😢😢😢😢. ተሜ እራስህን እየጠበክ ❤❤❤😢😢

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 6 дней назад +5

    አይ ፍቅረኛውናት ማለትነው ይሄነገር ይጣራ ታሜ በርታልን ጀግናችን ❤❤❤

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 6 дней назад +17

    ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ ይቺን አረመኔ አትልቀቃት እወነቱን አሰት ወጣ አረመኔ ዳቢሎስ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 6 дней назад +29

    ጉድኮነው ኢትዩያ ጥሩነገርመስማትናፈቀኘ

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 6 дней назад +13

    ህፆኑ እናቱ እስክትገኝ ድረስ ከሰዋ ላይ ውሰዱት።ቤት ውስጥ ድብቅ ካሜራ አሰቀምጡ

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 3 дня назад +1

    ልጂቱን አግታት ነው አፋጠህ ጠይቃት እንዳትፋታት የኛ ጀግና ጋዘጠኛ በርታልን❤❤

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o 6 дней назад +9

    እንኳንበሰላምመጣህ ወንድማችን ተሙየአማትቀናተኛ የልጂቤትያፈርሳል አሉ ምን ጉድነሺ የጂሺን አላህይስጥሺ

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa4198 6 дней назад +5

    ተሜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ይቺን ሰይጣን ደግሞ የጇን እንዲታገኝ አርጋት

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 6 дней назад +29

    እንዴት ብለን ነው አሁን ኢትዮጲያ እንግባ ሰው ወደ አውሬ ተቀየረኮ😢😢😢

    • @SalamSalam-uk9cp
      @SalamSalam-uk9cp 6 дней назад +1

      አይሽ ፈርቶ መሞት የለም ባየነው ትምርህት መውሰድ አይተን ጥንቃቄ ማድረግ ኢትዮጵያም የኖርን እንደ ስደቱ ተራርቆ መኖር እህቴ ቤተሰብ አለኝ ወንድም እህት ዘመድ አዝማድ አለን ብለን ተስፋ እምነት አለማድረግ ይሻለናል

    • @tsion_koratsion_k5073
      @tsion_koratsion_k5073 6 дней назад +1

      እውነት

    • @fatumamohammed8618
      @fatumamohammed8618 6 дней назад +2

      ይህ እየታየ የምን ሀገር መግባት ይታሰባል

    • @HirutMekuria
      @HirutMekuria 6 дней назад

      ከውጪ መጥታኮ ነው ይህን አጋንንታዊ ስራ የሰራችው ከሀገር ጋር ምን አገናኘው

  • @dababafaye2793
    @dababafaye2793 5 дней назад +3

    ተመስገን ጌታ ይባርክ መጨረሻውን አሳውቀን አደራ እችን አውሬን በህግ ቁጥጥር ስር አውልልን እንደሷ ያሉ ይማሩበት ዘንድ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 6 дней назад +4

    እረ ጉድ ልጂ ወልዳለት እጂግ ያሳዝናል በእውነት ትውልዱ አእምሮው ቆሽሿል ፍቅር የጠፋበት ትውልድ በንዋይ የባዘነ 🥲🥲

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk 6 дней назад +12

    እህት፣መሆንዋን፣አረጋግጥ፣ጠላት፣እንዳትሆን፣እና፣ልጁን፣ትገላለች፣

  • @elsaayalew
    @elsaayalew 6 дней назад +5

    ተሙ አንድ ነገር ላስታውስህ ገና ስትገባ ማናት ስትል እህት ማለት ናት ነው ያለው ይሄን የዘቀጠ ህይወት እየኖረ እሷን ይፈልጋታል እሷ ጠግባ ነው ብቻ ብዙ ነገሮችን ነው የምትቀባጥረው እና ቶሎ ድረስላት ህፆኑንም እንዳትገድለው

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 6 дней назад +4

    የኛአንበሳ ጋዜጤኛ አይዞሆበርታ❤❤❤ ይቺ ክፍ የጀሽን ይሰጥሸ አላህ አረመኔ ወደምሸን ልታገባዉ ነዉ አቺ ባለጌ የወረድሸ ሰድ ምቅኛ አቺን ብሎ አህት እብድ ነሺ አፈር ብይ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 6 дней назад +14

    ተሙ አጣራ ይህ ነገር ከጀርባ የተደበቀ ሴራ አለ

  • @elsaayalew
    @elsaayalew 6 дней назад +4

    ተሙ እባክህ ይችን አራስ ድረስላት በህይወት ካለች ማለቴ ነው ይች በጭራሽ እህቴ አይደለችሞ ምንም አያጠራጥርም

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 6 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ታምዬ ሁንካን ባሳላም መጣ እግዚአብሔር ይጣብቃቹ ቤያ ሚዳ እንዲሁ አይኔት ሰሩ ባሙሉ 🙏🥰የሳዎቺን ሂዎት ስምታድጉት እግዚአብሔር ይባካችሁ 🙏🥰🥰ካሁሉም የምባልጥ ፍቅር ነው ሐብት እኮ ጣፊ ነው ጊን አንቺ ትጌርማለሽ 😭😭😭እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ

  • @FetiyenGebreslasie
    @FetiyenGebreslasie 6 дней назад +8

    ደምሽ ያፍስሰው ባለጌ ነሽ ።ዘላለም ችግር አለባት ልጅቷ እንዳትለቅ ጀግና።

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 6 дней назад +4

    ተሙ ጀግና የማይቻለውን ነገር ነው ምትችለው በስልቱ!!

  • @sosinaniguse-et1eq
    @sosinaniguse-et1eq 6 дней назад +7

    እህቱ አትመስለኝም ካሜራ ብትገጥም ይሻላል❤❤❤❤

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 6 дней назад +2

    እንካን ደና መጣህ ጅግናችን ምርጥ ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BattyMelaku
    @BattyMelaku 6 дней назад +7

    የኛ ዘበናይ የዘቀጥሽው አንቺ ነሽ ምኗ የተረገመች ናት በጌታ እርግጠኛ ነኝ እህቱ አይደለችም

  • @ባህረዳር
    @ባህረዳር 6 дней назад +4

    ይች ድንጋይ ነት ምን ታደርገን የማርያም አራስይትዋ

  • @GhesesewBelay
    @GhesesewBelay 4 дня назад +3

    ህት አደለችም ውሽማ ነች ተጠያቂ ነች የሱም እጅ አለባት

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 6 дней назад +15

    እህቱ ናት ወይ??ዲኤንኤን አድርግላቸው ተመስገን

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 6 дней назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ ተሙየ ❤❤❤

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 5 дней назад +1

    Echi kefu Yebal Beteseb Sibalu Betam Metfo Bachew Dehinetu Kefeker Gar Yeshalewal Weyes Ehitu AdelechemBefeker Asebaw Yehonal Yegermal Temu Gorebatachew Melkam Sew New Balyewem Miskin New Fetari Yerdachehu Yemariyam Arasuan Fetari Behiwet Lemagnet Yerdachehu❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @yeshedemssi7341
    @yeshedemssi7341 6 дней назад +6

    ይቺ እህት አይደለችም በደንብ አጥናት ጀግናው ሒወቱን ልትመሰቃቅል ነው ንግግራ አራሱ ያስጠላል

  • @Gebrewmichael
    @Gebrewmichael 6 дней назад +5

    ይህ እውነት ኣይመስለኝም

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 3 дня назад

    I like your program temsgen good job

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 5 дней назад +5

    ይች ልጅ እህቱ አትመስለኝም የሆነ ተልእኮ አላት😢😢😢

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 6 дней назад +2

    አሜን. አሜን. አሜን

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu 6 дней назад +1

    እውነትም ማያ ነሽ እንዴተመችታቹኛል❤❤

    • @wasmiWasmi2024
      @wasmiWasmi2024 6 дней назад

      የናንሙት መጨረሻ ከምን ደረሰ

  • @NfkdkdKekek
    @NfkdkdKekek 6 дней назад +4

    አሁንም ይች ልጅ እህቱ አይደለይም በደንብ ይረጋገጥልን😢😢😢

  • @SamsungA24-l4b
    @SamsungA24-l4b 6 дней назад +6

    ምንአርገሻትይሆን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zerfeneshdadino7549
    @zerfeneshdadino7549 2 дня назад +1

    ያማል

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 6 дней назад +2

    John 10 አማ - ዮሐንስ
    9: በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።

  • @TeamuHagos
    @TeamuHagos 6 дней назад +2

    ይቺ ልጅ እህቱ አይደለችም ልጁ ሲናገር ዘመዴ ናት እህቴ በላት ማለቱ እሷ ገና ስትገባ ማንበረቋ ስታስታውቃለች

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 3 дня назад +1

    ኧረ እህቱ አይደለችም እቺ ሆ መዲኃኒአለም መልካሙን ያሰማን😢😢ጨካኝ ከንግግሯ ያስታውቃል እኮ

  • @SelamwitAfework
    @SelamwitAfework 2 дня назад +1

    እባካችሁ ህፃኑን አድኑት ይች ባልና ሚስት ልታፋታ ነዉ የመጣችዉ እሷ ለወንድማ እንኳ አታዝንም ስለዚ ይችን ሴት አርቁ

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 6 дней назад +2

    እንኳን ደናመጣህ ጀግናቺን. 🎉🎉🎉በርታልን

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 5 дней назад +2

    ❤❤❤እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 6 дней назад +2

    ምኖ ጨካኝ ነሽ የህፃኖ አምላክ ይፋረድሽ😢😢😢😢😢😢

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 5 дней назад +1

    እንኳን ደረስክለት ለዚህ የዋህ ገዳዩም ብትሆን አምኖ ይኖራል አቤት እግዚኦ ምንድ ነው የመጣብን ክፉት ምቀኚነት። ሚስት ልትሆን ነው አሳቧ የእህትነት አይመስልም😮😮

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 6 дней назад +7

    እቺማ እህት ሳትሆን ውሺማ ነች እንጂ?🤔🤨🙄😊😄
    እንዴ የራሴ ጡትም እሰሰጠሁትም ነው እንጂ አላለችም?🤔
    አረ ምንዋ ነች በጌታ?🙄

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 6 дней назад +6

    እኔ እኮ ውጭ አገር ተምረው እየመጡ መፈተኛ ሚያደርጉን ምንድንነው ጌታ ይገስጭሽ

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን

    ትርታ ሚዲያ አቤት ፀባይ ትትና ዋውው😊😊🎉❤

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 6 дней назад +1

    እቺ እህት ሳትሆን ጠላት ናት ተጠንቀቅ ምናልባት እንድታገባህ ብለው ይሆናል አባትህ የላኩዋት ።

  • @Nabileabdelkadir
    @Nabileabdelkadir 6 дней назад +1

    መታሰር አለባት

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 6 дней назад +3

    😓😓😓🙆🙆ምን አይነት እርኩስ ነች ይቺን ማቆለማመጥ አያስፈልግም ወዳ ሳይሆ ካሜራ አጥፍታቹህ የጇን ብሰጧት ትናገር አለች ሁሉንም

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 6 дней назад +2

    አፈር ብይ ባለጌ ገና ወሬ ስትጀምረው ራሱ ዝብርቅርቅ ያለባት ጨካኝ አረመኔ

  • @RahelIjigu
    @RahelIjigu 6 дней назад +1

    ተሜ ጀግናችን አች ልጅ እህቱ አይደለችም DNAይሠራላቸው የሆነ ሴራ ይዛ ነው የመጠችው

  • @rehana9542
    @rehana9542 5 дней назад +1

    እህቱ አይዴለችም ወይ ልጁን ትወዳለች ወይም በቀል ከጀርባዋ ይቺ ሰይጣን ከውጭ ክፋትን በቀልን መጥፎ ነገር ይዘው እሚመጡት.

  • @zedgessesse1494
    @zedgessesse1494 5 дней назад

    እሄ ታሪክ አንድም እውነታ ያለው አይመሰለኝም እሷም ውጪ መጣሁ የምትለውም አያሳምንም አራሷንም የደበቀቻት ነው ሚመስለኝ

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 6 дней назад +2

    ,እህቱ አይደለችምdan መደረግ አለበት ,አፍቃሬዉ ነች እህት መስላ የቀረበችዉ እች ዉሻ በህግ መጠየቅ አለባት ኮተት ትናት መታ የሠዉ ህይወት እምትበጠብጥ 😢😢

  • @RahelKassahun-k3z
    @RahelKassahun-k3z 6 дней назад +2

    እደው እነኚ ከውጭ የሚመጡ ሰዎች አይምሯቸውበገንዘባቸው ልክ ነው የሚያስቡት

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን

    😢😢ወዴት ይኬዳል ወገን የሰው ልጅ ጭካኔና ክፋት😢

  • @mxm8763
    @mxm8763 6 дней назад +1

    ተሜ ፈጣሪ ያግዘክ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HfgRsf
    @HfgRsf 6 дней назад +2

    እህት ተብየዋ አትቀዥቀዥ ይድፋሽና ነጠላ ወልደሽ በልጅሽ ቅመሽዉ ደግሞኮ ራሷን እምትቆልለዉ ነገረስ አፈር ብይ ወደሸ ሳይሆን በግድ ታወጫታለሽ ቀጣዩን እድታሳየን

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla 5 дней назад

    መቼም የፈጠራ ታሪካቹ ደስ ይላል እነኚህ ሰዎች ሁለቱንም በሌላ ጋዜጠኛ ቃለመጠይቅ ላይ ድምፃቸውን አውቀዋለሁ እሱ እንዳውም ከአሜሪካ የመጣ ሆኖ ሲተውን ነበርያየሁት

  • @nahena123
    @nahena123 5 дней назад +1

    ሠዎች ሁሌ የዛሬዋ ይባላል የባሠ ሤጣይመጣሉ አላህየጃቹ ይሥጣቹ😢😢😢😢

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 3 дня назад

    ያራቢ ሀገራችን ኢትዮጵያ አድናት ከክፉ መንፈስ ሰውና ሰውን ከምያባላ

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 6 дней назад +1

    የስው ህይወት እንደበጠበጠች የእጃን ማግኘት አለባት የማርያም አራስ ወገቧ ስልጠና የት አራጋት ይሆን እንዳትለቃት

  • @TesfayeKidanemariam-n5x
    @TesfayeKidanemariam-n5x 6 дней назад +2

    እህት ተብየዋን ጠርጥራት ንግግሮዋ አልተመቼኝም ባልዬውም እህት በላት ነው ያለህ

  • @كالكيدانكالكيدان
    @كالكيدانكالكيدان 5 дней назад +1

    ግን ይክ ነገር ትልቅ ሚስጥር ከጀርባው አለ አባክህ አታራ ወድማችን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 5 дней назад +1

    እውነቱ ናፈቀ የኛ ጀግና ❤❤

  • @meklit4262
    @meklit4262 6 дней назад

    ተሙዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤
    በቅድምያ እቺ ልጅ እህቱ እራሱ አልመስል አለቺኝ እህቱ ብትሆን እንድህ ያደርገችሁ መጀመርያ ወንድም አለህ ተብሎ ከዛ ስትገናኝ እህትህ ነኝ የምትለው እሬ የሆነ የተደበቀ ሚስጥ አለ እቺ መሰሬ የአንድ ወር አራስ ከልጇ ለይታ ምን አድርጋት ይሁን ፈጣሪ በሰላም ለቤቱ ያብቃት እቺ አውሬ ስታወራ የምያተባትባት መሰር

  • @tsadka
    @tsadka 6 дней назад +2

    እኔ ግን እህቱ አትመስለኝም ልታገባው የመጣች ሴት ትመስለኛለች

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 3 дня назад

    ተመስገን ጀግና እኔ ኢትዮጵያ ብዙ ወንጀል አለ መንን እንመን ውሸት ይሰለቻል

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 6 дней назад +11

    ማታሳር አሌባት እቺ ልጂ 👍👍👍

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 3 дня назад +1

    ወይኔ ዘመን የድሮ ሰዎች ተከባብረው ተሳስበው የኖሩባት አገር ኢትዮጵያ የጨካኞች መፍለቂያ ሆነች ወጣቱ ክፍቱ ከልክ አለፍ መሬት አደለም ሰማይ ቢናድ ምን ይደቃል ክፋታች እስከዚ ደርሷ ክፉ ዘመን ሚሰማው ሚስጣላነገር ብቻ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SelamwitAfework
    @SelamwitAfework 2 дня назад +1

    እሷ እሱ የወደደዉን መዉደድ እንጂ እንዲጠላ ማረግ ተገቢ አይደለም እሷ ያረገችዉአሁን መጥፎ ነገር እንዳለ በደንብ ያስታዉቃል

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 дней назад +1

    ማነው ግን ድምጿ የሳሮንን ድምፅ የሚመስል ጎጆ ሚዲያ ላይ የቀረበችው ከሙስሊም ወደ ኦርቶዶክስ የመጣች ለባሏ ብላ አስታወሳችሁ ውዶቼ እኔ ግን እህቱ አትመስለኝም ምናቃለሁ እንዴት ባለጌ ናት😢😢😢

  • @mulolohaile471
    @mulolohaile471 6 дней назад +2

    እህት አደለችም እሱን መርዳት ካለባት አለችበት ሁና መርዳት ትችላለች ግን የሆነ ተንኮል አዝላ ነው የመጣች እህቱ አትመስለኝም

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 5 дней назад +1

    ህጻኑን እዳትገለው እባክህ እማያዋቃትን እህት በምን አምኗት አይ የዋህናት በቀለ እዳይኖር ለምን እምትበሉት ታጣላችሁ ልረዳው ነው የመጣሁት እያለች

  • @maymunaWeldesenbet
    @maymunaWeldesenbet 21 час назад

    Yech sat engda ehtu sathon chgeru faxare nat wandem tabey baxam babezu wada wesx gabeto .masabe alabat ehet sathon mest lamahon yamvach tomboy nat❤❤❤❤❤

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb 6 дней назад +2

    ጋዜጠኛው በትእግስት የምቶሠራውን ስራ አደንቅሀለሁ

  • @ksaksa9220
    @ksaksa9220 6 дней назад +2

    እንኪን፣ዱህና፣መጠህ፣ተሙየ❤❤❤❤❤ይች፣መቅኞናት፣እቹ፣ምቅኞናቲ፣በህግ፣ተያዝ

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 2 дня назад +1

    ያንቺስ፣መጨረሻ፣ምንአንደሆነ፣ታውቃለሽ

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 6 дней назад

    Ken dukasho kene beser Ayen Atameltum eshi ❤❤❤

  • @HayatHB26
    @HayatHB26 6 дней назад +2

    ይች ሲጀመር እህቱ አይደለችም አውቃ ነው የሆነ በቀል ከለባት ወይ ከልጁ ወይ ከልጅቱ ጋር እንጂ ሌላ ነገር የለም ይች ግም