Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይመርመር ልጁ የምትሉ ላይክ አርጉ ሴትየዋ በጣም ክፉ ሴት ነች ለውርስም ሊሆን ይችላን ይች ክፉ
የምን አባቷ ውርስ ነው ልጁ የአቤል ባይሆን ደስ ይለኛል ከሆነ ግን የአቤል እናት ቢሳድጉት ጥሩ ነው ማን ነው ውርስ የሚሰጣት ትዳሩ ከሆነ ፈርሷል ለተንኮል እንደ ሆነ ያገባቸው አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ነው ስለዚ ውርስ አታገኝም
ተመርምሮየአቤል ቢሆን እዳይቀበል አያስፈልግም የኩፉላም ጥጃ በሩቅ አያስፈልግም
@@milorcmilorc1295አረ የአቤል እናት ማሳደግ አይገባትም በጭራሽ የሳንልጅ በአይና ማየት አያስፈልግም ነገአድጎ ወደናቱነው እሚሄደው ሄለን ወደናታ ፈልጋ ሂዳየለ እሱም ሲያድግ ይሄዳን በዳጅ እድ የጥላትህን እጅ ይገኛን ይባላን
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪📖🤲
ይገባዋል ይሄ ጀግና አቤል ለዚህ ባለውለታ መኪና ይገዛለት የምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤❤
አንተ የተባረክ ልጅ የእንተ እናት የታደለች ናት ዘርህ ይባረክ
Amen(3) yebarki🙏🙏🙏
አተንማግኘት እፈልሀለው በናትክ 3:01
የታደልች ናትህ❤❤❤❤
እስካሁን በንስር አይን ያየናቸዉ ሴቶች፣በወንድ ሲጭበረበሩ፣ሀብታቸዉን አዘርፈዉ በወንዶች አብደዉ ነዉ ያየነዉ። ሄለን ጀግና ነች። ያረገችዉ ተግባር ትክክለኛ ነዉ እያልኩ አይደለም።
❤❤❤❤
ጀግና እናት ፈረሀ እግዚአብሔር የሚያውቁ መድሃንያለም ከመላው ቤተስባቸው ጋር ይጠብቃቸው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና ልጁ የአቤል ባይሆን ብዪ ተመኘው
ማነው የዚ ቤተሰብ ሠላም ማግኘት ያስደሰተው እልል እንኳንም እውነታቹ ወጣ ሄለን ለህግ መቅረባ ያስደሰተው ላይክ
ደሚርኝማ
ቃልት የለኝም በጣም አልሀምዱሊላህ ደሰ ላለ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ynser ayne btam cheger fecheyegzabher melektegna meselo new ymetaygn tebarkeln yenzh deg beteseboch end abbel yal yeah deg sewn kekefat seltadekeln enamesegnaln, long live for
ወላሂ ደስ ብሎናል በጣም የዋህ ናቸው ሙሉ ቤተሰቡ ይች ሚስኪን እናቱ ልጄን ልጄን እያለች ስታለቅስ አብሬ ሳለቅስ ነበር
የኔ ጀግና ባርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤
ሌላ ምንም አልልም እንዲህ አይነት የተባረከ ቤተሰብ ይብዛልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የሰውን ደስታ ለመመለስ እንቅልፍ ያጣ ጋዜጠኛ ብርክ በል ❤❤❤
አላሁመ አሚንንን ወላሂ ሀቅ ነው ወይን የሰው ልጅአላህይጠብቃህ
ሕፃኑ የአቤል መሆኑ በDNA ከተረጋገጠ፣ የአቤል እናት ወስደው ቢያሰድጉት ትልቅ ታሪክ ይሆናል !!!
❤❤❤
Aw yemr Ethiopian Le iyesus iyesus iyesus ❤❤❤
እውነት ፈጣሪ ይባረከው
ዱዓ አድርጉ የአቤል ልጂ እዳይሆን ከዛች ክፉ ዘር እዳይኖረው ምኞቴ ነው
Atfrde tblo teshfual
የጀግኖች ጀግና ጅግና ነህ ገባ ገባ ብሎ ውንድማችነገብቷል
❤❤❤❤❤
የንስር አይን ጎበዝ ጀግና ነህ ፀበል ዉሰዱት አንድ ሦሰት ቀን ይፀበል::
ጅግናዉን አድናቂወች ገባ ገባ 🥰🥰እመብርሃን ትጠብቅህ ስወድህ እኮ😘
ደሚርኝማ ዉድ
,አሜን ትጠብቅህ ወድሜ
ላተጋዜጠኛ ትልቅ ምስጋናአለኝ እናመሰግናለን እስከመጨርሻው ስላሳየህን ደስብሎኛል ሲቀጥል ልጁይመረመር የሱተሆነ በጠጋ ይቀበል በሷመጥፎነት ልጁ መገላታት የለበትም
የአቤል ቤተሰቦች ግን የደግነት ጥግ ጥሩ ክርስቲያኖች ናቸው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ እውነት ነው ክፉውን በክፉ አለመመለስ አስተዋይነት ነው። የይቅርታ ልብ ሲኖር ደግሞ በጣም ፀጋ ነው እግዚአብሔር እንኳን ሰላማችሁን መለሰላችሁ።
በትክክል ብለሻል እውነትም ትክክለኛ ክርስቲያን❤❤
,ትክክል 👍👍👍👍👍
ጀግና እናት አለችህ እድሜና ጤና ይሰጥልህን እናችን አቤል ጠክር በል እሺ ህይወት ይቀጥላል
የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ይግጨኝ 👉 👍ሲቀጥል ደግሞ ልጅቷ በስር ብትቆይ ጥሩ ነው ቢያንሥ ልጁ ከሀገር እስኪወጣ ምክንያቱም አርፋ አትቀመጥም
ልጁን አስመርምሩት እውነት ከሆነ የንስር ዓይን ጀግና ወንድማችን❤❤❤❤❤
1ኟ ምስጋና ለእግዚአብሔር🙏2ኛ ምስጋና ለንስር አይን 🙏 የአቤል ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ😂❤😢
ወንድመችን እኔ እንደተመልከች ከልብ አመሰግነሀለው ምክነየቱም የሰዎችን ችግር እንደረስህ ችግር አይተህ ደከመኝ ሰለችኝ ሰትል ሌት ቀን እየደከምክ ችግረቸውን ስትፈተ ሰይህ እጅግ በጠምነው ደስ የሚለኝ።ሄለን ማለት ለሰው ልጅ ክብር የሌላት ሴት ነች። የሁሉ የአቤልን ቤተሰብ አወረደች የአንተን ክብር አንቋሸሸች ይህች መሰሪ እስር ይገበተል
አብሽር አቤላዬ እድሜ ለድኤን አሰመርምሩ ማወቅ በሚቻልበት አትዘን ያአንተም ልጅ ከሆነ ልጅህን በእናቱ አትቅጣው ምርጥ እናት ምርጥ እህቶች አሉህ አቀማጥለው ያሳዱጉልሀል አንተም ጀግና አባት ትሆናለህ በልጅህ ምን እንዳስቀመጠልህ አታውቅም እናትህን ስማ ይሚሉህን የነስር አይን አንተን የመሰሉ ወጣቶችን ያብዛልን
Aw yemr
ትክክል
አቤልየ የነስር አዪን ዉለታ አለብህ ከፈጣር በቻች የርዳህ ጐደኛህ ነዉ የሆነ ስጦታ አበርክትለት እኛንም አስደስተን የናተ ደስታ የሁላችሁም ደስታ ነዉ ደስ ብሎናል እኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤
ይ አቤል እናት እድሜ እኛ ጤና ይስጡት እንዴት ዳስ ይምሉ እናት ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤላ እና ቤተሰቦች እንኳን ደሰአለቸሁ ወንድማችን አንተ ብሩክ ዘር የተባረከ የተቀደሰ ልጂ ይሰጥህ ወልደህ ሰም አንተን የምገልፅብት ቃላት የለኝም ወንድምአለም የተቀደሰክ ሰው
😢ልጁ የአቤላ እዳይሆን ብዬ ተመኘሁ❤❤
እዉነት ነዉ❤❤
እኔም የሱ ባይሆን ብየ ተመኘሁ
enam....
ምክነያቱም ከሰይጣን የተወለደ ስለሆነ እነሱንም ይበክላል
እኔም
የንስር ዐይን ወንድማችን አለማቀፍ ሽልማት ይገባዋል የምትሉት ላይክ አድርጉ ሼር አድርጉ ሼር አድርጉ ሼር አድርጉ ሼር አድርጉ ሼር አድርጉ
ዛሬ በጣም ጨንቆኛል እህቴ በጣም ታማብኛለች እስኪ ዱዓ ፀሎት አርጉልኝ😢
እግዛብሄር ይማራት አይዛሽ እህት ❤❤❤❤❤
አላህያሺርልሺ❤ያረብ❤የኔዉድእህት🎉😢
አላህ አፊያዋን ይመልስልሽ
አግዛብሄር ይማርልሽ
እግዚአብሔር አምላክ ይፈውሳት
አቤላ እንካን ደስ አለህ ጠቅላላ የአቤል ቤተሰብ እንካንደስ አላቹ አንተም አለማድነቅ አይቻልም አንበሳየ አንተን የወለደች ማሕጸን ትባረክ ትለምልም 🙏🙏❤️
እሰየው እማማ የኔ እናት እግዚአቤሄር እድሜና ጤና ይስጦት
ደሚርኝማ ዉዷ
የሰውን ደስታ ለመመለስ የሰውን ፍትሕ ለመፈለግ እንቅልፍ ሳይተኛ ለሚያድረውን ጀግና ኣምላክ ይጠብቅህ። የአቤል ቤተሰብ ደስታን ማየት ስጠብቀው የነበረ ነው። የአቤል ቤተሰብ ልቦና እና እርጋታ በጣም ደስ ይላል ደግነት እስከ ጥግ ተባረኩ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
አቤል ለመጀመርያ ግዜ ተመቸሄኝ no no በማለትህ ይህ ሁሉ የደረስብህ no ባለማለትህ ነው ይህን ሁሉ ጫና ተቆቆመህ no ብልህ ከቀጠልክ ይምር ደነሃል እቤል
አልሀምዱ ሊላህ የስራህ ውጤት በጣም አስደስተህናል በሄድክበት ሁሉ በስራህሁሉ አላህ ይጠብቅህ አላህ ያስደስትህ
ጀግናችን አንተ የያዝክው ነገር ክግብ ሳይደርስ አይቀርም❤❤❤❤❤❤አቤልና ቤተስቦቹ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤
ውይ በጣም
የኛ ጅግና ጋዘጠኛ ይህ ሁሉ ደስታ ባተ ድካምና ጥረት ነው በርታልን አቤልንም እናቱን ቤተሰቡን ሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ።።❤❤
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ ❤❤❤
አንተ ጀግንነትህና ደግነትህ ከዚያች ድንቅ እናትህ ምርቃት ነው ያገኘኸው። ልዑል እግዚአብሔር እስከመጨረሻ ካንተ ጋር ይሁን። የተቸገሩትን ቤት ሁሉ በደስታ እንደምትሞላ ያንተንም ዘመንህን የተደላደለ ደስታ የሞላው ያድርግልህ።
ቢደገስም አይቆጭም አልሀምዱሊላህ እነዚህ ቤተሰቦች ለዚህ ደስታ አበቃቸው 🎉🎉የንስር አይን አላህ ይጠብቅህ የሁል ጊዜ ዱአዬ ነው
amen..ahinem...yitebekeshe
በቆፈረቺዉጉድጓድእሷዉገባችይገባታል፣እናታቺን፣እንኳንደሥአላችሁ
በጉጉት ነው የአቤልን ጉዳይ የምከታተለው እና እግዚአብሔር ይመስገን ቸር ወሬ መስማታችን ቅን ሰውን እግዚአብሔር ይጠብቀዋል ቀጣዩን ፈጣሪ ያሳምርልህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏
አልሀምዱሊላህ እንኳን ሰላማችሁ ደስታችሁ ተመለሰ ላችሁ የአቤል እናት እንኳን ደስያለዎት
መጠንቀቅ መልካም ነው። ልጅ አለኝ ብላ ቀርባ ህይወታችሁ ውስጥ ገብታ እንዳታጠፋችሁ።እማማ እባኮትን ለአቤል ወጥመድ አትሁኑበት።ልጁ ቢሆን እንኳን በደጅ እርዱት ።
ኸረ በስማም የአቤል ዘሮች የተባረኩ ጥሩ ስለሆናቹ ነው ንብረቱ የተመለሰው እየ ደግነታቹ አይጥፋ ጌታ እየሱስ ብርክ ብርክ ያድርጋቹ
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው ዛሬ ደግሞ እምር ብሎብሀል
በጣም የተባርክ ቤተሰብ ነው አንተም ጌታ ይባረክህ
ግቡ ግቡ ጀግናው የንስር አይን መቷል የምር የአቤል ቤተሰቦች እንደዚ ደስተኛ ሆኜ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሔር የዛላለም ደስታ ይስጣቹ የንስር አይን ለዚ ቤት ደስታ መመለስ ያንተ የድካም ውጤት ነው ፈጣሪ ይጠብቅ
እሄ ደግናተችሁ ነው ሁሉንም ነገር ያስተከኬላ በእውነት ስው የዛርውን ያጭደል ስባል በዚህ ቤተስብ አይቻለሁ ጥሩ ነገር ስንስር ጥሩ ነገር ይገጥሜናለ
እኔእ ኤርትራዌት ነኝግን በጣም ነው የማክብርህ እናት ማህጸን ይባረክ መድሀኔ አለም ይጠብቅህ አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጀግናው ወንድማችን እንኳን ለዚህ ደስታ አበቃህ ያንተ ልፋትና ውጤት ነው እንዲሁም ለአቤል ቤተሰብ እንኳን ደረሰ አላቹ።
የመጀመሪያችን ስራ ያገሬ ልጆች ላይክ እዳይረሳ😊😊😊
እናት ልክ ነቸው አቤልም ልክ ነዉ የነሰር አይን አትጫነው ቢያምን ባያምንም ብላለች ሳልሞተ ነው ልጆ የተመሰገን ነው ተመሰገን ያሳደግ
የንስር አይን ጀግናዉ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ❤ እኳን ደስአላችዉ ማሚ
ተመስገን በጣም የምጋጎኝ የነበረ የነዙይ ቤተሰብ ደስቲ ኣተልጅ በምን ቃል ኣውጥቸ ልግለፅህ ተባረክ ሁሉም ደስቲ ካተ ጋር ይሁን ወድምዬ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የናስር አይን ❤️🙏🏽🇪🇷❤️🙏🏽🙏🏽🇪🇷🙏🏽
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናችን እንኳን ደስ አልህ ልፋትህ በሚገርም ሁኔታ ተሳክቷል አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ጀግናዉ ላንተ ቃላት የለኝም በርታልን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ፈጣሪ እንደ አቤል አይነት ባል ይስጠኝ እረጋታ እረህራሄ ያለበት ውብ አስተሳሰብ አቤላዬ የቤተሰብህ ዉዴታ መታደል ነዉ blessed family❤❤❤
በጣም እመብርሀንን ፡ እዲህ አይነቱን ሠው ፡ ይሥጠን
Dana ይመርመር የምትሉ በላይክ አሳዩት ለጅግነው ወንድማችን
የኔ እናት እኳን ዴስ አለዎት ያሁሉ ለቅሶዎ እኳን በደስታ ተቀየረለዎት እኛም ደስ ብሎናል
ሄለን ልጅ ለማሳደግ በቂ አደለችም እራስን ታሳድግ መጅመትያ
አቤላ አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው 😢❤ የንሰር አይን የዘመኔ ጀግና በርታልን💪🫶 በጣም ነው የምንወድህ እሸ❤❤
የነበረ አይን ላለ ቃላት የለንም🎉🎉🎉🎉🎉
አልሀምድሊላህ እንኳን ለዚ ደሥታ አበቃቹ ነገሮቹ ተቀየሩ ለዚበቃቹ ደሥ ይላል የነሥር አይን የምርጦች ምርጥ በርታ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
የንስር አይን አቅራቢ ወንድሜ ተባረክ የሰዎችን ጉዳይ እንደራስህ አድርገህ ሪስኩን ወስደህ ከግብ የምታደርሰዉ ነገር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ።እግዚያብሄር መርጦሀል እና በርታልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏
አረ ያ ጀግና ወንድማችን መጣ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ
ጀግናው መጣልን ቀን በቀን እንደኔ እሚጠብቅ በላይክ
የንስር አይን እንኳን ደህና መጣህ ተመስገን ከነአቤል ቤተሰብ ሙሉ ደስታው ስለተመለስ በጣም ደስ ይላል
አቤት ሄለን ኢሄን የመሰለ እንቁ የሆነ ቤተሰብ ነው ያጣሽው በጣም ያሳዝናል የአቤል እናት ወርቅ የሆኑ ሴት እድሜ ጤና ይስጦት ከነ ሙሉ ቤተሰቦ የኔ ደርባባ እኔም እንደ እርሶ የዋህ ነኝ ግን ብዙ ጊዜ ሰዎች ሊጠቀሙብኝ ይፈልጋሉ ተመስገን ብዬ እየኖርኩ ነው የዋህነት ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም
በጣም
አንተ ጎበዝ ለተበደለ ደራሽ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ የጠብቅህ እንኮን የአቤል ቤተሰብ እኔ በጣም ነው የተደሰትኩት እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጀግናችን ሠላምና ጤናህን ያብዛልህ እና ሙሉ ቤተሠቡን ከዚህ በላይ እውነትን ጥግ አድርሶ ጀግናችን እና እግዛብሔርን እድታመሰግኑ ላደረጋችሁ ክብር ምስጋናይድረሰው በርቱ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ ተባረኩ ሁላችሁም የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ጋዜጠኛ ጀግና❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግናው እንኳን ደና መጣህልን ግን ማነው የዚህ ቤተስብ ሠላም ማግኘት ያስደተው ተመስገን እልልልልልልል እንኳንም እውነታቹ ወጣ ሄለን የስይጣን ቁራጭ ለህግ መቅረባ ያስደስተው ላይክ ግጭ የመዳም ቅመሞችየ የማታ እንጀራ ይስጠን ❤❤❤❤❤
ጅግነ የንስር እየን እንተ ጅምርህ የማትጨርስው ነገር የለም ለእቤል ቤተስብ እንኳን ድስ እላቼው ልጅ በሚመለክት በኤዲኤኔ ይየርጋግጠ የሱ ክሆን እናቱ ያሳድጉት ዘር ነው እንት እግዛብሕር ይባርክህ እናት ውለድቺህ እንትን ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ የዚህ ወድማችን አድናቂወች ወዳጅ ዘመዶች የሰው ደስታ የሚያስደስታችው ደምሩኝ በርታልን እድሜና ጤና ይስጥህ
አንተ ጋዜጠኛ አሁንም መጀመርከው ጉዳይ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳህ የአበል በተሰቦችም እንኳን ደስ አላችሁ ።
አቤል ፀጉርህን ደግሞ ቁርጠው እሱም አጋንንት ይስብብሀል በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አሜላክ አሜ ን እኔ እራሱ የእናቴ ልጅ ያክል ስቃዮ የስተስማኝ
awo..wod.leji...edih.sihon.turu.ayidelem
የኔ ጀግና ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህየናትየዋ እርጋታ እና ቅንነታ ደስ ሲል ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
የሠው ደስታ የሚያስደስተው ጀግና ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ መደሀኒያናለም ግን እራስህን ጠብቅ ጀግናው❤❤❤❤
አረ እሄ ቤተሰብ የተለዩ ናቸወ እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤
የአቤል ቤተሰብ መልካሞች ናቸው ❤❤🎉🎉🎉🎉
የኣቤል እናት ተባረኪ በልጆችሽ ሁሌ ተደሰቺ ማማየ❤❤❤❤
እንካን በስላም መጣክ የነስር አይን የዚህ ቤተስብ ደስታ የመለስክው አምላክ የአለምን ደስታም መልስልን❤❤❤❤❤
የነስር ዓይን እግዚአብሔር መዲኒያለም ስራህን ሁልግዜምአብዝቶ ይባርክህልህ አሜን🙏
እንኳን ደ ና መጣህ ጀግናው ወንድሜ አንተ የወለደች ማህፀን ትባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ጅግና ጅግና 🎉🎉🎉😊😊😊ስሪህ ጥሩ ነው በርታ 😊😊😊😊❤❤❤🎉🎉
እድሜ ላንተ ስላንተ እግዚአብሔር አመሰግናለው ❤❤❤❤ጀግና ወንድማችን
የንስር አይን እንኳን በሰላም መጣህ ከፈጣሪ ገር እራስህን ጠብቅ አቤልን ከነቤተሰቦቹ ምስቅልቅል አድረገቻቸው ለምን የወለደችው ልጅ የአቤል ከሆነነ ይሄ🎉 ሁሉ ተንኮል ለምን አስፈለጋት
እናትየው የተባረኩ ለዚህ ንፅሁ ልብ ያስፈልጋል ጋዜጠኛው ስራህ እነዲሰምርልህ ተባርከሃል እድለኛህ ነህ
አዎ
የአቤል፣እናት፣እደሜና፣ጤና፣ይሰጦ፣መልካም፣ሰበእና፣ያላቹ፣ቤተሰው
ጀግናችን እኳን በሰላም መጣህ አቤልን በደብ ተከታተለው ድኳምህ ከቱ እዳይሆን ገና አልተረጋጋም
ጀግናችን ለሰው ብለሂ 🎉የምትጨነቅ የሰውሰውነህ 🎉አቤል አይፈረድበትም 🎉ስቃውንአብልተዋለች 🎉ለናቱክብርአለኝ እህቱም ተበረክእሱ❤ሳያውቅ መስመርመር አይቻልም?ጀግናነህ አላይሪዳክ❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልክብር ለስላሴ ይሁን !!!!ተመስገን ተመስገን ፣ ተመስገን !!!!መፈታት አደለም ወላጂ እናቷ ከነ እህቶቿ መታሰር አለባቸው !!!!
የኔ ጀግና ወንድሜ በረታ ዘረክ ይባረክ ቃላት የለኝም የአቤል እናት በአውነቱ የታባረከች ነች
በጣም በጠም ደስ ብሎናል እግዛብሄርን ኣክብሩ እንደገና ነዉ ኣቤል የተወለደዉ
Yene 👀 Yene ❤❤ Yene Aebesa tebarek pls tetenkek bel 🌹🌹🇪🇷🇧🇻🇪🇷🍁🍁🍁
አንቴ ጃግና የዘመናቺን አቤሳ መጣልን እግዚአብሔር ካንቴ ጋይሁን 🙏🥰🥰🥰🥰
አብል አይዞህ የሆነብህ ነገር ከባድ ነው DNA ለመስጠት እንቢ አትበል ህግም ያስገድድሀል ሞን ይደረግ አጋጣሚው ከዚህች ክፉ ጋር አገናኘህ አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሀል በዚህ ላይ የይቅርታ ልብ ያላቸው መልካም ቤተሰቦች አሉህ
ለሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስጌን ኡነት ያሸንፋል
የአቤል ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባረክችሁ ያሁነት❤❤❤
ጀግናችን እንኮን ደና መጣህልን አቤላ እንኮን ለዚህ ቀን አበቃህ እናታችን እንኮን ደስ አላቹህ ሙሉ ቤተስብ ጀግናችን እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ
ይህን ሁሉ መንገድአልፈህ አስደሳች ውጤት በማየታችን እግዚአብሔር ይመስገን።።
ጀግናዉ መጨረሻዉ ሰላማረልህ ደስ ብሎናል አባላ ከሷ መወለዱ ቢያናድድም ግን ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ አብሺሪ
ማዘር ጌታ ይባርክቸሁ ምን አይነት ቤተሰብ ናችሁበእውነት እግዚ የምትፈሮናችሁ
እስይ እኳን ደንሃ መጣህ ጀግናችን ልኡል እግዛብሔር ከፊትህ ይቅደም 🙏🙏🙏 ስላም ለዚህ ቤት 🙏🙏🙏🇪🇹❤️🇪🇷👈
ስለሁሉም ታላቁ ለልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛ ዳኛ እውነተኛ ፈራጅ ብቸኛው አምላክ ይክበር እንኳን ደስአላችሁ እኔ ደስ ብሎኛል የንስር አይንእግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ
ይመርመር ልጁ የምትሉ ላይክ አርጉ ሴትየዋ በጣም ክፉ ሴት ነች ለውርስም ሊሆን ይችላን ይች ክፉ
የምን አባቷ ውርስ ነው ልጁ የአቤል ባይሆን ደስ ይለኛል ከሆነ ግን የአቤል እናት ቢሳድጉት ጥሩ ነው ማን ነው ውርስ የሚሰጣት ትዳሩ ከሆነ ፈርሷል ለተንኮል እንደ ሆነ ያገባቸው አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ነው ስለዚ ውርስ አታገኝም
ተመርምሮየአቤል ቢሆን እዳይቀበል አያስፈልግም የኩፉላም ጥጃ በሩቅ አያስፈልግም
@@milorcmilorc1295አረ የአቤል እናት ማሳደግ አይገባትም በጭራሽ የሳንልጅ በአይና ማየት አያስፈልግም ነገአድጎ ወደናቱነው እሚሄደው ሄለን ወደናታ ፈልጋ ሂዳየለ እሱም ሲያድግ ይሄዳን በዳጅ እድ የጥላትህን እጅ ይገኛን ይባላን
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪📖🤲
ይገባዋል ይሄ ጀግና አቤል ለዚህ ባለውለታ መኪና ይገዛለት የምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤❤
አንተ የተባረክ ልጅ የእንተ እናት የታደለች ናት ዘርህ ይባረክ
Amen(3) yebarki🙏🙏🙏
አተንማግኘት እፈልሀለው በናትክ 3:01
የታደልች ናትህ❤❤❤❤
እስካሁን በንስር አይን ያየናቸዉ ሴቶች፣በወንድ ሲጭበረበሩ፣ሀብታቸዉን አዘርፈዉ በወንዶች አብደዉ ነዉ ያየነዉ። ሄለን ጀግና ነች። ያረገችዉ ተግባር ትክክለኛ ነዉ እያልኩ አይደለም።
❤❤❤❤
ጀግና እናት ፈረሀ እግዚአብሔር የሚያውቁ መድሃንያለም ከመላው ቤተስባቸው ጋር ይጠብቃቸው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና ልጁ የአቤል ባይሆን ብዪ ተመኘው
ማነው የዚ ቤተሰብ ሠላም ማግኘት ያስደሰተው እልል እንኳንም እውነታቹ ወጣ ሄለን ለህግ መቅረባ ያስደሰተው ላይክ
ደሚርኝማ
ቃልት የለኝም በጣም አልሀምዱሊላህ ደሰ ላለ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ynser ayne btam cheger fecheyegzabher melektegna meselo new ymetaygn tebarkeln yenzh deg beteseboch end abbel yal yeah deg sewn kekefat seltadekeln enamesegnaln, long live for
ወላሂ ደስ ብሎናል በጣም የዋህ ናቸው ሙሉ ቤተሰቡ ይች ሚስኪን እናቱ ልጄን ልጄን እያለች ስታለቅስ አብሬ ሳለቅስ ነበር
የኔ ጀግና ባርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤
ሌላ ምንም አልልም እንዲህ አይነት የተባረከ ቤተሰብ ይብዛልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የሰውን ደስታ ለመመለስ እንቅልፍ ያጣ ጋዜጠኛ ብርክ በል ❤❤❤
አላሁመ አሚንንን ወላሂ ሀቅ ነው ወይን የሰው ልጅ
አላህይጠብቃህ
ሕፃኑ የአቤል መሆኑ በDNA ከተረጋገጠ፣ የአቤል እናት ወስደው ቢያሰድጉት ትልቅ ታሪክ ይሆናል !!!
❤❤❤
Aw yemr Ethiopian Le iyesus iyesus iyesus ❤❤❤
እውነት ፈጣሪ ይባረከው
ዱዓ አድርጉ የአቤል ልጂ እዳይሆን ከዛች ክፉ ዘር እዳይኖረው ምኞቴ ነው
Atfrde tblo teshfual
የጀግኖች ጀግና ጅግና ነህ ገባ ገባ ብሎ ውንድማችነገብቷል
❤❤❤❤❤
የንስር አይን ጎበዝ ጀግና ነህ ፀበል ዉሰዱት አንድ ሦሰት ቀን ይፀበል::
ጅግናዉን አድናቂወች ገባ ገባ 🥰🥰
እመብርሃን ትጠብቅህ ስወድህ እኮ😘
ደሚርኝማ ዉድ
,አሜን ትጠብቅህ ወድሜ
ላተጋዜጠኛ ትልቅ ምስጋናአለኝ እናመሰግናለን እስከመጨርሻው ስላሳየህን ደስብሎኛል ሲቀጥል ልጁይመረመር የሱተሆነ በጠጋ ይቀበል በሷመጥፎነት ልጁ መገላታት የለበትም
የአቤል ቤተሰቦች ግን የደግነት ጥግ ጥሩ ክርስቲያኖች ናቸው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ እውነት ነው ክፉውን በክፉ አለመመለስ አስተዋይነት ነው። የይቅርታ ልብ ሲኖር ደግሞ በጣም ፀጋ ነው እግዚአብሔር እንኳን ሰላማችሁን መለሰላችሁ።
በትክክል ብለሻል እውነትም ትክክለኛ ክርስቲያን❤❤
,ትክክል 👍👍👍👍👍
ጀግና እናት አለችህ እድሜና ጤና ይሰጥልህን እናችን አቤል ጠክር በል እሺ ህይወት ይቀጥላል
የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ይግጨኝ 👉 👍ሲቀጥል ደግሞ ልጅቷ በስር ብትቆይ ጥሩ ነው ቢያንሥ ልጁ ከሀገር እስኪወጣ ምክንያቱም አርፋ አትቀመጥም
ልጁን አስመርምሩት እውነት ከሆነ የንስር ዓይን ጀግና ወንድማችን❤❤❤❤❤
1ኟ ምስጋና ለእግዚአብሔር🙏
2ኛ ምስጋና ለንስር አይን 🙏
የአቤል ቤተሰብ እንኳን
ደስ አላችሁ😂❤😢
ወንድመችን እኔ እንደተመልከች ከልብ አመሰግነሀለው ምክነየቱም የሰዎችን ችግር እንደረስህ ችግር አይተህ ደከመኝ ሰለችኝ ሰትል ሌት ቀን እየደከምክ ችግረቸውን ስትፈተ ሰይህ እጅግ በጠምነው ደስ የሚለኝ።ሄለን ማለት ለሰው ልጅ ክብር የሌላት ሴት ነች። የሁሉ የአቤልን ቤተሰብ አወረደች የአንተን ክብር አንቋሸሸች ይህች መሰሪ እስር ይገበተል
አብሽር አቤላዬ እድሜ ለድኤን አሰመርምሩ ማወቅ በሚቻልበት አትዘን ያአንተም ልጅ ከሆነ ልጅህን በእናቱ አትቅጣው ምርጥ እናት ምርጥ እህቶች አሉህ አቀማጥለው ያሳዱጉልሀል አንተም ጀግና አባት ትሆናለህ በልጅህ ምን እንዳስቀመጠልህ አታውቅም እናትህን ስማ ይሚሉህን የነስር አይን አንተን የመሰሉ ወጣቶችን ያብዛልን
Aw yemr
ትክክል
አቤልየ የነስር አዪን ዉለታ አለብህ ከፈጣር በቻች የርዳህ ጐደኛህ ነዉ የሆነ ስጦታ አበርክትለት እኛንም አስደስተን የናተ ደስታ የሁላችሁም ደስታ ነዉ ደስ ብሎናል እኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤
ይ አቤል እናት እድሜ እኛ ጤና ይስጡት እንዴት ዳስ ይምሉ እናት ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤላ እና ቤተሰቦች እንኳን ደሰአለቸሁ ወንድማችን አንተ ብሩክ ዘር የተባረከ የተቀደሰ ልጂ ይሰጥህ ወልደህ ሰም አንተን የምገልፅብት ቃላት የለኝም ወንድምአለም የተቀደሰክ ሰው
😢ልጁ የአቤላ እዳይሆን ብዬ ተመኘሁ❤❤
እዉነት ነዉ❤❤
እኔም የሱ ባይሆን ብየ ተመኘሁ
enam....
ምክነያቱም ከሰይጣን የተወለደ ስለሆነ እነሱንም ይበክላል
እኔም
የንስር ዐይን ወንድማችን አለማቀፍ ሽልማት ይገባዋል የምትሉት ላይክ አድርጉ ሼር አድርጉ ሼር አድርጉ ሼር አድርጉ ሼር አድርጉ ሼር አድርጉ
ዛሬ በጣም ጨንቆኛል እህቴ በጣም ታማብኛለች እስኪ ዱዓ ፀሎት አርጉልኝ😢
እግዛብሄር ይማራት አይዛሽ እህት ❤❤❤❤❤
አላህያሺርልሺ❤ያረብ❤የኔዉድእህት🎉😢
አላህ አፊያዋን ይመልስልሽ
አግዛብሄር ይማርልሽ
እግዚአብሔር አምላክ ይፈውሳት
አቤላ እንካን ደስ አለህ ጠቅላላ የአቤል ቤተሰብ እንካንደስ አላቹ አንተም አለማድነቅ አይቻልም አንበሳየ አንተን የወለደች ማሕጸን ትባረክ ትለምልም 🙏🙏❤️
እሰየው እማማ የኔ እናት እግዚአቤሄር እድሜና ጤና ይስጦት
ደሚርኝማ ዉዷ
የሰውን ደስታ ለመመለስ የሰውን ፍትሕ ለመፈለግ እንቅልፍ ሳይተኛ ለሚያድረውን ጀግና ኣምላክ ይጠብቅህ። የአቤል ቤተሰብ ደስታን ማየት ስጠብቀው የነበረ ነው። የአቤል ቤተሰብ ልቦና እና እርጋታ በጣም ደስ ይላል ደግነት እስከ ጥግ ተባረኩ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
አቤል ለመጀመርያ ግዜ ተመቸሄኝ no no በማለትህ ይህ ሁሉ የደረስብህ no ባለማለትህ ነው ይህን ሁሉ ጫና ተቆቆመህ no ብልህ ከቀጠልክ ይምር ደነሃል እቤል
አልሀምዱ ሊላህ የስራህ ውጤት በጣም አስደስተህናል በሄድክበት ሁሉ በስራህሁሉ አላህ ይጠብቅህ አላህ ያስደስትህ
ጀግናችን አንተ የያዝክው ነገር ክግብ ሳይደርስ አይቀርም❤❤❤❤❤❤አቤልና ቤተስቦቹ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤
ውይ በጣም
የኛ ጅግና ጋዘጠኛ ይህ ሁሉ ደስታ ባተ ድካምና ጥረት ነው በርታልን አቤልንም እናቱን ቤተሰቡን ሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ።።❤❤
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ ❤❤❤
አንተ ጀግንነትህና ደግነትህ ከዚያች ድንቅ እናትህ ምርቃት ነው ያገኘኸው። ልዑል እግዚአብሔር እስከመጨረሻ ካንተ ጋር ይሁን። የተቸገሩትን ቤት ሁሉ በደስታ እንደምትሞላ ያንተንም ዘመንህን የተደላደለ ደስታ የሞላው ያድርግልህ።
ቢደገስም አይቆጭም አልሀምዱሊላህ እነዚህ ቤተሰቦች ለዚህ ደስታ አበቃቸው 🎉🎉የንስር አይን አላህ ይጠብቅህ የሁል ጊዜ ዱአዬ ነው
amen..ahinem...yitebekeshe
በቆፈረቺዉጉድጓድእሷዉገባችይገባታል፣እናታቺን፣እንኳንደሥአላችሁ
በጉጉት ነው የአቤልን ጉዳይ የምከታተለው እና እግዚአብሔር ይመስገን ቸር ወሬ መስማታችን ቅን ሰውን እግዚአብሔር ይጠብቀዋል ቀጣዩን ፈጣሪ ያሳምርልህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏
አልሀምዱሊላህ እንኳን ሰላማችሁ ደስታችሁ ተመለሰ ላችሁ የአቤል እናት እንኳን ደስያለዎት
መጠንቀቅ መልካም ነው። ልጅ አለኝ ብላ ቀርባ ህይወታችሁ ውስጥ ገብታ እንዳታጠፋችሁ።እማማ እባኮትን ለአቤል ወጥመድ አትሁኑበት።ልጁ ቢሆን እንኳን በደጅ እርዱት ።
ኸረ በስማም የአቤል ዘሮች የተባረኩ ጥሩ ስለሆናቹ ነው ንብረቱ የተመለሰው እየ ደግነታቹ አይጥፋ ጌታ እየሱስ ብርክ ብርክ ያድርጋቹ
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው ዛሬ ደግሞ እምር ብሎብሀል
በጣም የተባርክ ቤተሰብ ነው አንተም ጌታ ይባረክህ
ግቡ ግቡ ጀግናው የንስር አይን መቷል
የምር የአቤል ቤተሰቦች እንደዚ ደስተኛ ሆኜ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሔር የዛላለም ደስታ ይስጣቹ የንስር አይን ለዚ ቤት ደስታ መመለስ ያንተ የድካም ውጤት ነው ፈጣሪ ይጠብቅ
እሄ ደግናተችሁ ነው ሁሉንም ነገር ያስተከኬላ በእውነት ስው የዛርውን ያጭደል ስባል በዚህ ቤተስብ አይቻለሁ ጥሩ ነገር ስንስር ጥሩ ነገር ይገጥሜናለ
እኔእ ኤርትራዌት ነኝግን በጣም ነው የማክብርህ እናት ማህጸን ይባረክ መድሀኔ አለም ይጠብቅህ አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጀግናው ወንድማችን እንኳን ለዚህ ደስታ አበቃህ ያንተ ልፋትና ውጤት ነው እንዲሁም ለአቤል ቤተሰብ እንኳን ደረሰ አላቹ።
የመጀመሪያችን ስራ ያገሬ ልጆች ላይክ እዳይረሳ😊😊😊
እናት ልክ ነቸው አቤልም ልክ ነዉ የነሰር አይን አትጫነው ቢያምን ባያምንም ብላለች ሳልሞተ ነው ልጆ የተመሰገን ነው ተመሰገን ያሳደግ
የንስር አይን ጀግናዉ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ❤ እኳን ደስአላችዉ ማሚ
ተመስገን በጣም የምጋጎኝ የነበረ የነዙይ ቤተሰብ ደስቲ ኣተልጅ በምን ቃል ኣውጥቸ ልግለፅህ ተባረክ ሁሉም ደስቲ ካተ ጋር ይሁን ወድምዬ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የናስር አይን ❤️🙏🏽🇪🇷❤️🙏🏽🙏🏽🇪🇷🙏🏽
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናችን እንኳን ደስ አልህ ልፋትህ በሚገርም ሁኔታ ተሳክቷል አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ጀግናዉ ላንተ ቃላት የለኝም በርታልን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ፈጣሪ እንደ አቤል አይነት ባል ይስጠኝ እረጋታ እረህራሄ ያለበት ውብ አስተሳሰብ አቤላዬ የቤተሰብህ ዉዴታ መታደል ነዉ blessed family❤❤❤
በጣም እመብርሀንን ፡ እዲህ አይነቱን ሠው ፡ ይሥጠን
Dana ይመርመር የምትሉ በላይክ አሳዩት ለጅግነው ወንድማችን
የኔ እናት እኳን ዴስ አለዎት ያሁሉ ለቅሶዎ እኳን በደስታ ተቀየረለዎት እኛም ደስ ብሎናል
ሄለን ልጅ ለማሳደግ በቂ አደለችም እራስን ታሳድግ መጅመትያ
አቤላ አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው 😢❤ የንሰር አይን የዘመኔ ጀግና በርታልን💪🫶 በጣም ነው የምንወድህ እሸ❤❤
የነበረ አይን ላለ ቃላት የለንም🎉🎉🎉🎉🎉
አልሀምድሊላህ እንኳን ለዚ ደሥታ አበቃቹ ነገሮቹ ተቀየሩ ለዚበቃቹ ደሥ ይላል የነሥር አይን የምርጦች ምርጥ በርታ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
የንስር አይን አቅራቢ ወንድሜ ተባረክ የሰዎችን ጉዳይ እንደራስህ አድርገህ ሪስኩን ወስደህ ከግብ የምታደርሰዉ ነገር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ።እግዚያብሄር መርጦሀል እና በርታልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏
አረ ያ ጀግና ወንድማችን መጣ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ
ጀግናው መጣልን ቀን በቀን እንደኔ እሚጠብቅ በላይክ
የንስር አይን እንኳን ደህና መጣህ ተመስገን ከነአቤል ቤተሰብ ሙሉ ደስታው ስለተመለስ በጣም ደስ ይላል
አቤት ሄለን ኢሄን የመሰለ እንቁ የሆነ ቤተሰብ ነው ያጣሽው በጣም ያሳዝናል የአቤል እናት ወርቅ የሆኑ ሴት እድሜ ጤና ይስጦት ከነ ሙሉ ቤተሰቦ የኔ ደርባባ እኔም እንደ እርሶ የዋህ ነኝ ግን ብዙ ጊዜ ሰዎች ሊጠቀሙብኝ ይፈልጋሉ ተመስገን ብዬ እየኖርኩ ነው የዋህነት ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም
በጣም
አንተ ጎበዝ ለተበደለ ደራሽ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ የጠብቅህ እንኮን የአቤል ቤተሰብ እኔ በጣም ነው የተደሰትኩት እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጀግናችን ሠላምና ጤናህን ያብዛልህ እና ሙሉ ቤተሠቡን ከዚህ በላይ እውነትን ጥግ አድርሶ ጀግናችን እና እግዛብሔርን እድታመሰግኑ ላደረጋችሁ ክብር ምስጋናይድረሰው በርቱ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ ተባረኩ ሁላችሁም የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ጋዜጠኛ ጀግና❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግናው እንኳን ደና መጣህልን ግን ማነው የዚህ ቤተስብ ሠላም ማግኘት ያስደተው ተመስገን እልልልልልልል እንኳንም እውነታቹ ወጣ ሄለን የስይጣን ቁራጭ ለህግ መቅረባ ያስደስተው ላይክ ግጭ የመዳም ቅመሞችየ የማታ እንጀራ ይስጠን ❤❤❤❤❤
ጅግነ የንስር እየን እንተ ጅምርህ የማትጨርስው ነገር የለም ለእቤል ቤተስብ እንኳን ድስ እላቼው ልጅ በሚመለክት በኤዲኤኔ ይየርጋግጠ የሱ ክሆን እናቱ ያሳድጉት ዘር ነው እንት እግዛብሕር ይባርክህ እናት ውለድቺህ እንትን ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ የዚህ ወድማችን አድናቂወች ወዳጅ ዘመዶች የሰው ደስታ የሚያስደስታችው ደምሩኝ በርታልን እድሜና ጤና ይስጥህ
አንተ ጋዜጠኛ አሁንም መጀመርከው ጉዳይ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳህ የአበል በተሰቦችም እንኳን ደስ አላችሁ ።
አቤል ፀጉርህን ደግሞ ቁርጠው እሱም አጋንንት ይስብብሀል በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አሜላክ አሜ ን እኔ እራሱ የእናቴ ልጅ ያክል ስቃዮ የስተስማኝ
awo..wod.leji...edih.sihon.turu.ayidelem
የኔ ጀግና ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ
የናትየዋ እርጋታ እና ቅንነታ ደስ ሲል ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
የሠው ደስታ የሚያስደስተው ጀግና ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ መደሀኒያናለም ግን እራስህን ጠብቅ ጀግናው❤❤❤❤
አረ እሄ ቤተሰብ የተለዩ ናቸወ እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤
የአቤል ቤተሰብ መልካሞች ናቸው ❤❤🎉🎉🎉🎉
የኣቤል እናት ተባረኪ በልጆችሽ ሁሌ ተደሰቺ ማማየ❤❤❤❤
እንካን በስላም መጣክ የነስር አይን የዚህ ቤተስብ ደስታ የመለስክው አምላክ የአለምን ደስታም መልስልን❤❤❤❤❤
የነስር ዓይን እግዚአብሔር
መዲኒያለም ስራህን ሁልግዜም
አብዝቶ ይባርክህልህ አሜን🙏
እንኳን ደ ና መጣህ ጀግናው ወንድሜ አንተ የወለደች ማህፀን ትባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ደሚርኝማ
ጅግና ጅግና 🎉🎉🎉😊😊😊ስሪህ ጥሩ ነው በርታ 😊😊😊😊❤❤❤🎉🎉
እድሜ ላንተ ስላንተ እግዚአብሔር አመሰግናለው ❤❤❤❤ጀግና ወንድማችን
የንስር አይን እንኳን በሰላም መጣህ ከፈጣሪ ገር እራስህን ጠብቅ
አቤልን ከነቤተሰቦቹ ምስቅልቅል አድረገቻቸው ለምን የወለደችው ልጅ የአቤል ከሆነነ ይሄ🎉 ሁሉ ተንኮል ለምን አስፈለጋት
እናትየው የተባረኩ ለዚህ ንፅሁ ልብ ያስፈልጋል ጋዜጠኛው ስራህ እነዲሰምርልህ ተባርከሃል እድለኛህ ነህ
አዎ
የአቤል፣እናት፣እደሜና፣ጤና፣ይሰጦ፣መልካም፣ሰበእና፣ያላቹ፣ቤተሰው
ጀግናችን እኳን በሰላም መጣህ አቤልን በደብ ተከታተለው ድኳምህ ከቱ እዳይሆን ገና አልተረጋጋም
ጀግናችን ለሰው ብለሂ 🎉የምትጨነቅ የሰው
ሰውነህ 🎉አቤል አይፈረድበትም 🎉ስቃውን
አብልተዋለች 🎉ለናቱክብርአለኝ እህቱም ተበረክ
እሱ❤ሳያውቅ መስመርመር አይቻልም?
ጀግናነህ አላይሪዳክ❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልል
ክብር ለስላሴ ይሁን !!!!
ተመስገን ተመስገን ፣ ተመስገን !!!!
መፈታት አደለም ወላጂ እናቷ ከነ እህቶቿ መታሰር አለባቸው !!!!
የኔ ጀግና ወንድሜ በረታ ዘረክ ይባረክ ቃላት የለኝም የአቤል እናት በአውነቱ የታባረከች ነች
በጣም በጠም ደስ ብሎናል እግዛብሄርን ኣክብሩ እንደገና ነዉ ኣቤል የተወለደዉ
Yene 👀 Yene ❤❤ Yene Aebesa tebarek pls tetenkek bel 🌹🌹🇪🇷🇧🇻🇪🇷🍁🍁🍁
አንቴ ጃግና የዘመናቺን አቤሳ መጣልን እግዚአብሔር ካንቴ ጋይሁን 🙏🥰🥰🥰🥰
ደሚርኝማ
አብል አይዞህ የሆነብህ ነገር ከባድ ነው DNA ለመስጠት እንቢ አትበል ህግም ያስገድድሀል ሞን ይደረግ አጋጣሚው ከዚህች ክፉ ጋር አገናኘህ አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሀል በዚህ ላይ የይቅርታ ልብ ያላቸው መልካም ቤተሰቦች አሉህ
ለሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስጌን ኡነት ያሸንፋል
የአቤል ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባረክችሁ ያሁነት❤❤❤
ጀግናችን እንኮን ደና መጣህልን አቤላ እንኮን ለዚህ ቀን አበቃህ እናታችን እንኮን ደስ አላቹህ ሙሉ ቤተስብ ጀግናችን እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ
ይህን ሁሉ መንገድአልፈህ አስደሳች ውጤት በማየታችን እግዚአብሔር ይመስገን።።
ጀግናዉ መጨረሻዉ ሰላማረልህ ደስ ብሎናል
አባላ ከሷ መወለዱ ቢያናድድም ግን ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ