She is an amazing and honest person. Everyone should learn from her story. You give hope for so many people. I admire your courage, honesty, and faith in GOD. ❤❤❤❤❤
ይሄንን interview ድንገት አይችሄ ማየት ጀመርኩ, ግን ማቆም አቀተኝ, 2:40 በላይ የሆኔን interview እንቂልፌን ትችሄ ቁጭ ብዬ አደርኩቤት! Very amazing!!!! Mihret, you are unique creator! I know this is a charecter of great people. You came on the right way should visionar person came, still you are on the mid of your journey! Please go ahead! You can do a great because You are not alone, The power of God always leads you!🙏🙏🙏 Thank you God!!!
I have never seen someone so positive despite coming across so many life difficulties. She is so sakita ! I am laughing and crying with her 🥰. No joke , the lady that had told her that she was going to be someone important saw the light in her. The world is such a tough place and people are really selfish in these times. Keep shining !!!!!!!
I saw the work of God in you. This is one of the most inspiring stories I ever heard. And your charisma, humor and mentality is unmatched. ገና ብዙ ታሳይናለሽ!!!
ምህረትን ማግኘት ለምትፈልጉ 0989405094
thanks for sharing her number ❤
WhatsApp ካለ በዚኛው አይሰራም
ስሟ ምህረት አይደለም?
በስስት መሰለኝ
ምህረት
የዚችን ልጅ ታሪክ ግን ማነው እንደኔ በተመስጦ ከክፍል አንድ ጀምሮ እየተከታተለ ያለው👍😍
እኔ
Ene
አረ እኔ ተከተትዬ ነው የዬሁት
እኔ ቪዲወ ጨርሸ አላውቅም ነበር የዚችን ግን ደጋግሜ ነበር ሳይ የነበረው
migerm new
ማነው እደኔ የዝችን ልጂ መጨርሻ ለመስማት የጓጓው?😅❤
እኔ 😂😂😂
እኔ
አንቺ
እኔም
ለመጀመሪያ ጊዜ ታሪክ እስከመጨረሻው ከነማሥታወቂያው ሣዳምጥ 😂😂😂😂
ምን አይነት ብርቱ ተስፈኛ ሴት ነሽ አንቺ ነሽ ልባም ሴት ❤ መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምረው
እግዚአብሔር አምላከ የተመሰገነ ያሁን
ልባም ሴት አንቺ ነሽ❤❤❤
እውነት ነው በአምላክ ያላት ተስፋ ድንቅ ነው
Amen
Batam yenem tamhrkhubht geta denk naw🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮
ዋው እንኩዋን ደና መጣቹ
እያሳቅሽኝ ፣ እያሳዘንሽኝ ፣ እያኮራሽኝ ፣ እያስተማርሽኝ ጨረስኩት ። proud of u jegnit🎉🎉🎉🎉
ጀግና።
ማነው በዚች ወጣት የተገረመ በጣም ጀግና አስተዋይ ብስል ነሽ❤❤❤❤
አንች ማለትኮ ሙሉ የሕይወት ዩኒቨርሲቲ ነሽና በጣም እናመሠግናለን።።።እግዚአብሔርን በአካል አሳየሽን።።ክብር ሁሉ ለክርስቶስ ይሁንልን!!!!!!!
በየሱስም እኔ በህይወቴ ሰው እንዲህ አዳምጬ አላውቅም አንች ልጅ የእግዚአብሔር ሞገስ አለብሽ❤ ተባረኪ
በየሱስ ስም ምን አመጣው ስሙን በከንቱ አትጥራ ይላል መፅሀፉ ልማድ ነውና ተይው። ተባረኪ።
Ere Amen alebat
ወይኔ እንደዚህ አይነት ጀግና ሴት አላየውም ገራሚ ነው
ሞገስማ አላት እውነትም
አንተ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።
ኣነጋገሪዋ ይሰባል ትችበታለሸ እንደኔ የወደዳት ልጀትዋ ካለ like ያሪገኝ oh❤🎉
አረቧ አንቺ ተሰሚ ተደማጭ ነሽ ያለችው እውነት ነው በቃ እንዴት ተመስጬ እንደሰማሁሽ አነጋገርሽ ይሁን ታሪክሽ የመሰጠኝ አላውቅም ብቻ ሳልሰለች ነው የሰማሁሽ
Tekikil enam silchu nbrku yewenenger lemesmat kemehal jemire wede mecheresha ehedalew sayalk yanchin tarik gn kevmejemeriya eska mecheresha ayeutign
በጣም የምትገርም ሴት ቃል አጠረኝ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን የጠላቶችሽን ደጅ ውረሺ የነካሽው የረከጥሽው ይባረክ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏🏽
የዚች ልጅ ታሪክ የመጀመርያና ሁለተኘዉን ሰምቶ የተማረበት እንደኔ ላዪክ ጋዪስ❤❤
በዚህ ሁሉ ፈተና ፈገግታዋ ሲያምር በአላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ
እያሳዘነችኝ የምታዝናና ገራሚ ጀግና ሴት ናት የእውነት ነው ያደነኩሽ ፈጣሪ የልብሽን ምኞት ያሳካልሽ!🙏❤👍
በጣምወላሂ
ወላሂ እንደዚህ ታሪክ በስነ ስራአት ያዳመጥኩት የለም ሊጨበጨብልሽ ይገባል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏የሴትነት ጥግ ነሽ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ወላሂ የመጀመሪያዬ ነው ታሪክ ጨርሼ ሳዳምጥ
ሳህ ወላሂ 👌 እኔ ራሱ ለመጀመሪያ ግዜ ዩቲዩብ ቁጭ ብየ ስከታተል ❤
በጣም 😢😢😢
ጌታዬ , አምላኬ , አባቴ ስለዝች ድንቅ ልጅህ ታሪክ ተደምሜለው ክብርህ ይስፋ ምህረትህ ሁሌም ያስደንቀኛል ! አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙነው !ተመስገን!!!
በእውነት እንደፊልም ነው ቁጭ ብዬ እስከመጨረሻው ያየሁት አንቺ የጀግናም ጀግና ነሽ እህቴ እኔም ስደት ላይ ነኝ ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ መፅሀፍሽ ሲወጣ አንደኛ የምገዛው እኔ ነኝ በርቺ
ማሻ አላህ በጣም ትግስተኛ እና ጠንካራ ሴት ነሽ ደግሞ ትልቁ ነገር ተስፋሽ እያሳቀ እሚያስደምም ነው። ቀሪ ዘመንሽን የደስታ የምስጋና ያድርግልሽ
በጣም አስደማሚ
የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ እግዚብሔር ጨምሮ ይሰጥሽ እና እግዚአብሔር ባንቺ ይክበር።
አሜን 🙏
አሜን
አሜን❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏
Amen begnam ykber
እምነት
ፅናት
ብርታት
ትዕግስት
ፈጣሪ ሰጥቶሻል
በዛ ላይ እርጋታሽ በጥቅሉ ሕይወት ትልቅ ት/ት ሆኖሻል የኔ ውድ እህት ከአንቺ ብዙ ነገሮችን ተምሬያለሁ የምታመልኪው መድሃኒያለም የቀረውን መልካም ምኞትሽን እርሱ ይፈፅምልሽ❤❤❤ ጠያቂዋን አለማክበርም አለማድነቅም ንፉግነት ነው ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤
Enate egnam europa yalenew agerachn megbat enfelgalen gen men yezen beln endewetan enkerslen ehte enfezalen enfezalen
የምር በጣም ጀግናና አስተዋይ ነሺ ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሺ❤❤❤🎉
Behiweta endezi aynet tarik semcha alawkem gegna sate neshi fetari ahunem yrdashe❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትን ነው ሁሉም አረብ ሀገር ለይ ያሉ እህት ወንድሞች ጠንካራ ናቸው።
የሚገርም ታሪክ ሳልጠግበው ሳልሰለችው ተመሰጨ የሰማሁት ታሪክ ቢኖር ይሄ ነው ጀግና ነሺ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የቲክቶክ ቢድዎ ለማየት ትግስት የሌለኝ ሴትዮ የመጨረሻውንም በጉጉት ያየሁት የኔ ቆንጆ እኔ ብሆን አች ያለፉሽው እማልፉበት ትግስት አይኖረኝም ድንቅ ንግግር ከውበትጋ ❤❤
የእምነትን ሀይል ነው ያየሁት 🙏🏽
ቃሉም የሚለው ያመነ ይድናል ነው👍🏾 በጣም እናመሰግናለን ፍፄ
ድንቅ ሴት ነች ገና ብዙ ታሪክን ሰርታ በድጋሚ ቀርባ ለማየት ያብቃን💚💛❤️
አሜን ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰስ: የተትረፈረፈ በረከት ለሷን ለሷ ለሆኑት ሁሉ ይሁን!🙏
አሜን
❤❤❤አሜን
አሜን
አረብ ሀገር እድሜችንን ለጨረሰን ሁሉ ትምህርት የሚሆን ታሪክ ነው የልፋትን ዋጋ እግዚአብሔር ይቆጠራል ይባርካል 🙏😊
በትክክል❤
amen amen amen 😊😢
አሜን 😢
በትክክል🎉
ምንድን ነው የምታስተምረን? ስባት ግዜ ስህተት ሠርታ በድንግት መነሳቷን? የተቸገረና ብዙ ሰቆቃ የደረሰበት ሰው ገንዘብ እንዴት እንደሚያዝ ማወቅ አለበት። ገንዘብ አግኝታ ስታውድም የነበረች፣ እንዴት እንደምታወድምና ብዙ እድሎችን እንዴት እንደምታበላሽ እንደነበረ ነግራን ልታስተምረን ነው?
ልጅቷ የእግዚያብሔር ሞገስ ያላት ናት ከዚህ የበለጠ ምን አለ❤❤❤❤ ዘመንሽ ይባረክ
የምትገርም ሴት ነች ማርያምን 😢❤ያችን ጥንካሬ ለኛም ይስጠን❤❤❤
አሜን
ይህ መልክት ለኔ ነው ተስፋ ለቆረጡ እህት ወንድሞቼ ነው። እየቻሉ ጠላት እደፋደፋቸው ላሉ ነው። ዋው አቦ ይመችሽ ተፅኖ ፈጣሪ ነሽ በርቺ❤❤❤
The most honest person on any Ethiopian RUclips I've ever seen. You’re also very beautiful no matter what they said about your looks
በትክክል
I have never heard or seen a story or a person like this ❤ I just say Waw ❤❤❤
አምለው የለኝም ነፍስ አልቀረልኝም ተባረኪ
እግዚአብሔር ለታመኑበት ታማኝ ነው።
Was abzeto yestesh
በጣም በራስ መተማመን😮በጣም ነፃነት😮በጣም ኣሸናፊነት በጣም ጥንካሬ በጣም ፍላጎት😮❤
"አመስጋኝ ሳይሆን አስመስጋኝ መሆን ነው የምፈልገው " አልሽን ❤❤ ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን !!!! ከታሪክሽ ብዙ ተማርኩ ንግግርሽ ጥዑም ነው ❤
አመስግነናል
❤❤❤❤
እደኔ ማነው በጉጉት የጠበቀው❤❤
ሰዉ ግን ጥንካሬዉ ይገርመኛል እኔኮ ትንሽ ነገር ከገጠመኝ ተስፋ እቆርጣለሁ በቃ ማማረር ነዉ ስራየ😢 አንች ግን ጀግና ነሽ ❤
ayzosh berchi enem endsua negn , tenkri yene konjo
@@Lulbahri551 እሽ ዉዴ
"እግዚአብሔር አድርጎ ያደረገውን የማይቆጥር አምላክ ነው"
She is an amazing and honest person. Everyone should learn from her story. You give hope for so many people. I admire your courage, honesty, and faith in GOD.
❤❤❤❤❤
What a strong woman a beautiful story teller and a beautiful woman I can’t stop listening her story. I admire her a lot of people can learn from her.
❤
ፍፄ ጥናቱን ይስጥህ
በጌታ 100 ይሆናል ገብቼ cheek ያረኩት well come🥰🥰🥰🥰ጣፋጭ ይሆነ ታሪክ እግዚአብሔር ታሪክ እንደሚቀይር ባንቺ አየው 🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም ስንቴ እንደፈለኩሽ ❤
Me too 😂😂
😂me too
እንደኔ
Ene erasu sint gize gebichee check arekewat
ጌታ ሆይ ይሄ ቪዲዮ የተሰራው ለኔ ነው ተስፋዬና ትምክህቴ አምላኬ ብቻ እንዲሆን ቁጭ አድርጎ በዚች ድንቅ ሴት እኔን የመከረበት ታሪክ ነው በጣም ጣፋጭ የማትሰለቺ ውስጥሽም ላይሽም ውብ ሴት ነሽ ተባረኪ እግዚአብሔር በዘመንሽ ሁሉ የብዙዎች መፅናናት እና መባረክ ምክንያት ያድርግሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለኔም
ለኔም
wow ምን አይነት ድንቅ ጊዜ ነው ያሳለፍኩት ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ ተባረኪ አሁንም የ እግዚአብሄር እጅ ይረዳሻል ይጀግፍሻል በርቺልን አዲሱ ቤት ሲሰራ በድጋሚ እንደምንገናኝ አምናለሁ፡፡
በእግዚአብሔር የሚታመኑ አያፍሩም ገና ብዙ ታያለሽ ተባረኪ
ቃል ሰው ያጣል 😮 አጣው የማትሰለቺ ስታወሪ ብትውይ ምክንያቱ ደግሞ ሰማይናምድርን የፈጣረው ትልቁ አምላክ ካንቺ ጋር ስላለ !!!! ክብሩ , ሞገሱ አይወሰድብሽ !!!!❤❤❤❤ ገና ብዙ እናያለን !
ማርያምን ጀግና ልጅ ነሽ ። ግልጽነትሽ: በራስ መተማመንሽ: በእግዚያብሔር ላይ ያለሽ እምነት ያስደንቃል። ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን ። እግዚአብሔር ያሰብሽውን እና የላሰብሽውን ጨምሮ ያሳካልሽ ።
ይሄንን interview ድንገት አይችሄ ማየት ጀመርኩ, ግን ማቆም አቀተኝ, 2:40 በላይ የሆኔን interview እንቂልፌን ትችሄ ቁጭ ብዬ አደርኩቤት! Very amazing!!!!
Mihret, you are unique creator! I know this is a charecter of great people. You came on the right way should visionar person came, still you are on the mid of your journey! Please go ahead! You can do a great because You are not alone, The power of God always leads you!🙏🙏🙏 Thank you God!!!
ስምንት ሰዓት ነው አልተኛውም በእውነት ኣስተማረችኝ ❤🎉🎉🎉❤❤
I have never seen someone so positive despite coming across so many life difficulties. She is so sakita ! I am laughing and crying with her 🥰. No joke , the lady that had told her that she was going to be someone important saw the light in her. The world is such a tough place and people are really selfish in these times. Keep shining !!!!!!!
🎉🎉🎉🎉
her humor demo..
@@beletshachewtadesse336 yeah ! Eyesakech new mitaweraw 😄
Same here
የምትገርም ጠንካራ ሴት፡ እግዚያብሔርን የታመነ መቼም አይወድቅም፡ ተባረኪ ለበረከት ሁኚ።
አሜን 🙏❤️
በጣም የሚገርም የህይወት ምሰክረነት ነው በጣም ነው ያከበርኩሽ የሚጣፍጥ አንደበት ነው ያለሽ እርግጠኛ ነኝ ለብዙ እህቶቻችንን ምሣሌ እንደምትሆኝ ጌታ ይባረክሽ
I saw the work of God in you. This is one of the most inspiring stories I ever heard. And your charisma, humor and mentality is unmatched. ገና ብዙ ታሳይናለሽ!!!
በዚህ ጊዜ እንዲህ አይነት ሰው ማየት መስማት እንዴት ለመኖር ተስፋ ይሰጣል እግዚአብሔር ዕድሜሽ ይባርክ ❤🥰🥰🥰 በጣም ቆንጆ ነሽ
ሁሌ ጋብዛት አደበቷ በጣም ይጣፍጣል እየቆጠብኩ ነዉ ማዳምጣት እዳታልቅብኝ😂❤❤
😂😂😂😂😂
ካካካካካ እር ባክሽ
አንዳንድ ሰው እኮ አያሽቃብጥ😅
@HayatAhmed-ux9hr ወላሂ እዉነቴን ነዉ በጣም የተመቸችኝ ልጅ ታሪኳ በጣም ድቅ ነዉ
😂😂😂😂😂😂አዎ ንግግሯ ❤
ስላንቺ ጌታእየሱስ ይክበር እንኳን ጌታ እረዳሽ እንኳንም ጌታ ታየልሽ እንኳንም እግዚያቤር የረዳት ሴት ተባለልሽ እንኳንም ስሙ ባንቺ ላይ ታየ ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ ስለእያንዳዱ ቀኖችሽ አስተካክሎ አሳምሮ አስተምሮ የራሱ ገንዘብ ላረገሽ ጌታ ይባረከ እግዚያቤርን ታምኖ ተደገፎ እደመኖር እሚያስደስት ስኬት የለም።
ከጌታጋር ሆነሽ እድሜሽን በሙሉ ለምልሚ እኖድሻለን ተባረኪ። 😍
ዋይኔ አንደበቷ ሲጣፍጥ ሁል ግዜ ብታወራ ድስ ይለኛል ማር ነሽ ❤ ለኔ ለራሱ ብርታት ሆንሽኝ ጀግና ነሽ
❤
00😢😢00😢😢0😢😢😢😢
ሱብሀን አላህ ገራሚ ታሪክ በጉጉት በሳቅ በለቅሶ በመገረም ነው የሰማሁሽ እናት
በጣም አጂ
ልክ እደኔ
በምገራምሺ ከሦህይወቴ ተማራኩ ማራምን
እውነትም እግዚያብሔር የረዳት ሴት ነሽ በብዙ አስተማርሺኝ አመሰግናለሁ 💙
የኔ ጣፍጭ በጣም ተከፍቺ ነበር በራሴ ህይወት ግን ይህን ታፍጭ አመስጋኝ አደበት ስሰማ በጣም ተፅናይሁ ሁሌም ተናገረ
በሕይወቴ እንደዚህ ተመስጬ ያዳመጥኩት ታርክ የለም ❤እያለቀስኩ እየሳኩ ❤❤❤❤እግዚአብሔር በእኛ ይግነን ❤እግዚአብሔርን መያዝ ምን ያህል ለውጥ እንደምያመጣ ጀግናዋ መሰከረች 🤲ተመስገን እውነትም ምህረት wow❤❤❤የጥቁር ቆንጆ ❤❤
የሰናፍጭ የክል እምነት ቢኖርህ ይህን ተራራ ተነቅለህ ሂድ ብትሉት ይሂዳል ይላል የ እግዚአብሔር ቃል። ጌታ ታማኝ ነዉ !
አሚን አሚን !🙏✝️✝️
ንግግርሽ እንደት እንደሚደመጥ የሰውን ጆሮ የመሳብ ሀይል አለው መቻል ከጥንካሬ ይበልጣል ለብዙወቻችን ብርታት ሁነሽናል እናመሰግናለን የሁላችንንም የማታ እንጀራ ይስጠን የጧት አያስመልክተን❤🙏
ቢስሚላህ እስከመጨረሻው ተደሚሜ የሰማሁት ታሪክ ዘመንሽ ይባረክ 👏👏😘😘
አግዚአብሔርን የያዘ ሰው እንደማይወድቅ ምሳሌ ነሽ🙏❤🙏
የኔ ጠይም ቆንጆ እዴት አፍን ከፍቸ እደሰማሁውሺ የሆነ ፊልም የሚመስል ታሪክ እንኳን መጨረሻስ አማረ ጥንካሬሺ የሚገርም ነው ቀሪሺ ዘመንሺ ይባረክ
የሰው ሲያልቅ የእግዚአብሔር ስራ ይጀምራል እውነት ነው ተባረኪ
ፀጋና በረከት በዝቶልን ሳለ ለእግዚአብሔር የሚገባውን ምስጋና ላልሰጠን ለእኔ አይነት ትምህክተኞች ታላቅ ትምህርትን የሚሰጥ ዝግጅት ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ።
የኔ ቆንጆ እንደዚህ የጎጎውት ታሪክ የለም ተባረኩ❤❤
በጣም ሱስሆነብን
እውነትም ምህረት !🙏 ሰውን መደገፍ መሰበር ፈጣሪን መደገፍ መለምለምነው ክብር ለፈጣሪያችን !!🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አንደኛ ነኝ 🎉 የእዝችን ልጅ መጨረሻ ለመስማት የሚጓጓ 😮
ገና ብዙ ሰዎች ይሰሙሻል ቅን ልብ ያለሽ ጥበበኛ አስተዋይ ከሁሉም የሚበልጠውን እግዚአብሔር ማወቅንና እግዚአብሔርምን መፍራት የተሞላሽ ሴት ነሽ ተባረኪ ብዢ ከዚህ በላይ ደምቀሽ ታይ wow
እያለቀስሽ የኔርሽውን እየሳቅሽ እድታወሪ ያደረገው ጌታ ምን እንበለው ኡፉፉ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ እህቴ የብዙ እህቶች ተስፋ እዲለመልም ለትውልድ ሲልም ጭምር ነው እሄ ሁሉ እዲሆነ የፈቀደው እግዚአብሄር ታማኝ አባት ነው ❤❤❤❤ከምለው በላይ ድንቅ ምስክርነት ነው እሄን ምስክርነት ያቀረብክልን ወድማችን ዘመንህ ይባረክ
Amen Amen Amen 🙏
This is thè first time that i finish watching interview without boring .
me❤❤❤❤❤
me too
Me too really amazing interv
Me to bro 😊
me too
ልብህን በእግዚያብሄር ላይ ጣል እሱ ይረዳሀል🙏🏾 የአፍህን ፍሬ ትበላለህ! ጥሩ ተመኝ እሱ ክርስቶስ ይሰጠሀል አያልቅበትም!
አሜን
የሚገርም የህይወት ታሪክ ነዉ ተመስጫ ነበር ስሰማሽ የነበረዉ ጥንካሬሽ ጀግንነትሽ ሁሉም ነገርሽ ያስገርማል ጀግና ነሽ እህቴ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የፊቷ ወዝ እንደ ቅቤቅል ነዉ የሚያንፀባርቀዉ የኔ ቼኮሌት ከለር ❤ በዬ ሚዲያዉ ነጭ በዱቄት ማየት ሰልችቶን ነበር 😂😂አነጋገርሽ ሁሉ ነገርሽ ያምራል
ክክክክክክ
በጣም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😅😂❤❤❤
እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎች የሚስተምር ታሪክ ነው ፍፄ አስተማሪ እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤
የሚገጥሟት ገጠመኞች እና እንዴት እንደሚያልፉ በጣም ገራሚ ነዉ፡፡ ለማንኛዉም በጣም ጎበዝ ነሽ አምላክ ብርታቱን ሰቶሻል፡፡
በእግዚአብሔር ላይ ያለኝን ዕምነት እጅግ በጣም በብዙ እንዲታደሰና በምንም ሁኔታው ውስጥ አምላኬን በጽንዓት እንድታመነው ጌታ በአንቺ በብዙ አስተማረኝ!! ተባረኪ- ተከናወኚ😇😇😇
አንቺ የጥሩ ሠው ምሣሌ ከክፉ አላህ ይጠብቅሽ......
ታሬክሽን በመፅሐፉ መልክ ማረግሽ ደግሞ ትልቅ ነገር ነው ትልቅ መማሬያም ነው ፍፃሜሽን አምላክ ያሳምርልሽ በሁሉ ነገርሽም አምላክ አብሮሽ ነበር የሚያሳዝን ታሬክ በጣም ባንቺ ህይወት የገረመኝ ያስተዋሌኩት ሚስጥርሽን ለራስሽና ለአምላክ ብቻ ማረግሽ ውድቀትሽን ራስሽው ጋር ማረግሽ እጅግ አስገርሞኛል ሰው መከራው ሲበዛ እከሌኮ የቀለለው እየመሰለው ለሰው ይናገርና መልሶ የሚሰደብበትም አጋጣሚ ብዙ ነው ይህን ተገንዝበሻል ብትነግሬውም ሰው የሚያመጣው ነገር እንደሌለ በደንብ ገብቶሻል ጠንካራና ብልህ ልጅ ነሽ በውነት ብዙ ነገር ካንቺ ወስጃለው በስተመጨረሻም ከአባትሽና ከእናትሽ ጋር መታረቅሽ መግባባትሽ አባትሽን ማሳከምሽ የይቅርታ ልብ እንዲኖርሽ መፈለግሽ ቅንነትሽን ይገልፃል ዘመንሽ ይባረክ ልጅሽንም በጥበብና በሞገስ አምላክ ያሳድግልሽ እመአምላክ ትጠብቅልሽ
big respact ❤
She is the best inspirational speaker. Go girl, way to go.
ለራሳችሁ ዕድል ስጡ ተስፍ አትቁረጡ በጣም የሚገርም ንግግር ነው በተለይ በዓረብ ሃገር ያለ ነው እህቶቻችን እንጠቀምበት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ መጨረሻው ያሳምርልሽ የኛ ጅግና ሴት❤🎉
ewnet egezaber msanew yelem
ስምን መልአክ ያወጣዋል እንዲሉ ህይወትሽ በሙሉ በእግዚአብሔር ምህረት የተጠመቀ ሆነ። በእድሜዬ እንደዚህ ታሪክ ነፍሴን ያረሰረሰ አልነበረም። አንቺ መልካም ሰውነሽ። ውበትሽ እንደ አልማዝ ያበራል። ፈገግታሽ ሰውን ፈገግ ያስብላል። ምነው በችግርሽ ጊዜ ባውቅሽ ኖሮ ብዬ ውስጤ እስኪራራ ደረስኩ። ማር ነሽ የማር ወለላ ያውም የጅማ🎉 ብሩክ ሁኚ የብዙዎች ተስፋ ነሽ❤
ለመጀመሪያ ጊዜ በጉጉት እና ጨርሼ የሰማሁት ታሪክ ነው በጣም በጣም በጣም ብረቱ ነሽ ለኔም ብረታት ሆነሺኛል ለሁላቸንም እደዘ በፈተና ምንፀና ብረቱ ያድረገን
እጅግ መሳጭ ፣ አፈር ልሶ መነሣት፣ ፈጣሪንና ሕይወትን መረዳት ይሄ ነው ሰውን ለማንቃት በቂ የሕይወት ተሞክሮ፡፡ ፍጼ እጅግ አመሰግናለሁ ፡፡
I have no word to express such an amazing real story. long live to Mihret and her families. Thanks Fitsum!
የኔ ቆንጄ ከዝህ በፍት መልካም ወጣቶች ለይ ሰምቼሽ እንዴት እንደለቀስኩ ትዝ ይለኛል የእውነት ጀግና ነሽ❤
ልብ ወለድ እምሰማው ነው የመሰለኝ ከመመሰጤ የተነሳ ሴት ትቺላለቺ የሚለውን ባቺ አረጋገጥሁ ውስጤን ካለሁበት የመውደቅ ሰሜት ባደ እድነሳ አረግሺኝ እኔ ባቺ አይነት ፈተና አላየሁም የራሴ ስንፈት ነው g+2 ሰርተሺ እምትመጭ ያርግሽ ደግሞም ይሳካል 🎉❤ለዚህ ሁሉም ፈተና ስኬት ቺርስ 🥂❤
She is the best story teller. I appreciate!👏👏👏
ምህረት ታሪክሽ እንደጣፈጠ እንዳያልቅ እየፈራሁ ነዉ። ይህ መጨረሻዉ ነው? እጅግ በጣም የተባረከና አስተማሪ ህይወት አለሽ። ህይወትሽ እንኳን መጽሃፍ ፊልም ይወጣዋል።
ቃል አጣሁልሽ በራስ መተማመንሽ : ይቅርባይነትሽ : ተስፋሽ : አምነትሽ :አናትነትሽ : ፅናትሽ: ለወላጆችሽ ልጅነትሽ አግዚአብሔር ከጎንሽ ይቆመልሽ ልባም ሴት ❤ ብዙ ንገሬን አዳስብ ነው ያደርግሺኝ አስካሁንም ይረዳሽ አሁንም ያስብሺውን አደምያሳካልሽ አምነቴ ነው 🙏 ደሞ ፈገግ ስትይ አንዴት አደምታምሪ🤌❤ተባረኪሊኝ የኔ ልባም 😘😘 የሴምሲው ደሞ አልቁአል አዳታስቢ ልገርሽ ብዬ ነው ውዴ 😂 ፍፅዬ አንተም አግዛብሔር ይስጥህ አንዲ ልብን አምያሞቅ ተስፋ እሚሆን ፕሮግራም ስላቀርብክልን ተባረክ አባቴ 🙏❤
በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት .. ባንቺ ህይወት ተምሬበታለው ..የእግዜአብሄርን ቸርነትና ድንቅ ስራውን አይቼበታለው...እግዜአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
እደዝች ልጅ ታሪክ ተመስጨ ያዳመጥኩት የለም በጣም ይገርማል ጠንካራ ትግስተኛና ብርቱ ተስፈኛ ሴት ነሺ ስላች ብዙ ማለት እፈልግ ነበር ግን በምን ቃል ልግለፅሺ አችን ለመግለፅ ቃል አጠረኝ ❤❤❤❤
ዋው የሚገርም ታሪክ ለብዙወቻችን ትምህርት የሚሖን ፈጣሪ ሐሳብሽን ሑሉ ያሣካልሽ አቦ እስከመጨረሻው ምስጥ ብዬ የጨረስኩት
የኔ ቆንጆ ታሪክሽን እየሰማሁ አሁን እኔ ያለሁበትን ተስፋ መቁረጥ እያሰብኩ ነው ለካ እግዚያብሔር ቀን አለው ለካ በወደቁበት ተስፋ በቆረጡበት ነገሮችን እንዲህ ያሳምራል ተመስገን በነገሮች ሁሉ አንተን እጠብቃለሁ
የመዳም ቅመሞች ይህንን ኣትስሙና የሰው ዩቱበር ህይወት ኣሙቁ ኑ እዚ ነው ህይወት ያለው ዋው መፅናኜ ሆንሽ እኔም ተስፋ ሰንቄኣለው
በጣም እስቲ ለቀቅ ነበር የቸኮልኩት በዩብራኩ ቤት ያዳቡቃሉ እጅ ዩጀግና ታሪክ ማን ያዳምጣል ብለሽነው
እናመሰግናለን
እውነት ነው
በትክክል የኔቆንጆ ሁሉንም ሠማሁት እኔን የገረመኝ ወንድ አፍቅረን ተቆዳን እያሉ ለሚጨማለቁ ሤቶች የትናቸው😂😂
በጣም ለመኖር ይበልጥ ጓጓሁ ለካ መፈተንም ጀግንነት ነው🤗😘
የእምነት ጥግ ፤ የጥንካሬ ጥግ ።
የእግዚአብሔር እጅ የታየበት የህይዎት ምስክርነት።
በህይወትሽ ከዚህ በላይ ይገለጥ።
ቃላት የለኝም ታሪክሽን ሳልሰለች በፍቅር እንዳያልቅ እየሳሳሁ ነው ያዳመጥኩት... ታሪክ ለማዳመጥ ትእግስት የለኝም ነበር ለአንቺ ግን ኖረኝ ምነው ባላለቀ እያልኩ ሰማሁሽ። ትልቅ ት/ት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏
አቤት ስታስቀኚ የእውነት ቀናሁብሽ እና ደሞ ያንተ አጠያየቅህና አደማመጥህ በዚሁ ቀጥልበት ❤❤
እውነት ለእግዚአብሔር ያለሽ ትልቅ እምነትና ተስፉ ትልቅ ትምህርት ሆኖኛል አምላክ በሚያውቀው እያለቀስኩኝ ነው ። እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክ የኔ ትሁት ደርባባ ❤❤❤❤ 🙏🙏💯💯💯👌👌👌
ብዙ ነገር አስተማርሽኝ ጌታ እየሱስ በብዙ ይባርክሽ።
በስመአብ እንዴት ተመስጨ እንደሰማውሽ የኔ የዋህ እህት እውነትም ምህረት ጠንካራና ጎበዝ ልባም ሴት ነሽ በጣም ነው እኛንም ጠንካራ ያረግሽን ምን ልበል በስመአብ እግዚአብሔር ህልምሽን እውን ያድርግልሽ የበለጠ ደሞ ለአባትሽ ብለሽ ቤት መስራትሽ ደስታቸውን ማየትሽ መታደል ነው የቤተሰብ ምርቃት አባትሽንም ነፍሳቸውን ይማርልን ልጅሽንም እመብርሀን እናቴ ትጠብቅልሽ ፈጣሪያችን ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ታሪክን አሳትመሽ እንደማነበው ተስፋ አለኝ የጀግና ተምሳሌት ነው ዋው ዘመንሽ ይባረክ
ሙሉውን ታሪክ በትክክል እና ጆሮ ሰጥቸ ነው የሰማሁት ልቤ ሀሴት አርጓል❤❤❤
ልደውልልሽ እፈልጋለሁ ❤❤
ዕንቁ ሴት 🎉🎉🎉
የዝችልጅ ታሪክ እዴኔ ተመስጧ ያዳመጠማነው ከታሪኮ አወራሯ ፈገግ ያረጋልም ጠከራ ነሽ
በጌታ እግዝአብሔር የነበረሽ እምነት ተከናዉኖ አይቼያለሁ። የሕይወትሽን ታሪክ በድንቅ ቋንቋና አቀራረብ ስለተረክሽልን ብርቱ ትምህርት ሆኖልኛል ። ቀሪ ዘመንሽን ጌታ አምላካችን በበረከቱ ይባርክሽ።