በመጨረሻም እናት ያየችውነ ማመን አቅትዋት ወደቀች...ከአሜሪካ ነፈሰጡር ሆኖ የመጣው መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 837

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 4 дня назад +210

    ውይ የዚህ ልጅ ደሰታ ያሰደሰታቹሁ በላይክ ነበልባልወንድሚ ጀግና የምትሉ❤❤❤❤❤❤

    • @KhCc-zs7mh
      @KhCc-zs7mh 4 дня назад +3

      ማሻ አላህ ተበክራህማን በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ ይላል እስኪ እንደዛ

    • @haymiyenihaymi2855
      @haymiyenihaymi2855 3 дня назад +1

      በጣም የዳኒ ደስታ የሁላችንም ደስታ ነው

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 4 дня назад +102

    ዳኒ እንኳን ለዚህ አበቃህ የናትን ጥግ ያየሁበት ፕሮግራም ነው እንኳን መጨረሻውን ያሳምረው 🙏

  • @seni7092
    @seni7092 4 дня назад +131

    አረ እዮብ የሜሮን አክስት ነገር ምን ሆነ የምትሉ እስቲ በላይክ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 дня назад +1

      አወን የኔምጥያቃነው

    • @BebeYondimu
      @BebeYondimu 4 дня назад +1

      😅😅😅👍👍👍

    • @OmuHabib
      @OmuHabib 4 дня назад +1

      እረሳቸው መሰል የኔም ጥያቄነው

    • @Menelik27
      @Menelik27 4 дня назад

      እኔም እሷን ለማየት ከሚጓጉት አንዷ ነኝ። የውስጥ ቁጭቷን ፅፅቷን ለምን ጥዬው ሄድኩ የሚለው ፅፅቷ ኖራ በቁም እያለች ስላየችው ደስ ብሎኛል። እግዜር እንኳን ለዚህ አበቃት እንባዋ ፈሶ አልቀረም። የኔ እህት በጣም ጓጉቻለሁ ላያት። እንዲህ የሰውን ቅስም የምትሰብሩ እግዜር የእጃችሁን ይስጣችሁ።

    • @halimah1972
      @halimah1972 4 дня назад

      የኔእናት እንካን ደስአለዎት ዳኒእን ካን ለዚህአበቃህ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው❤❤❤❤❤

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 4 дня назад +42

    የእኚህ እናት እምነት በጣም ደስ ይላል ፥ ለእግዚአብሔር የሚሰጡት ክብር በጣም ይገርማል

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774 4 дня назад +51

    እውጭ ያለን ሰወች እባኮችሁ ይህንን ወጣት ውጭያለን እንርዳውበብዙ ፈተና ነው ያለፈው አይዞህ ጎበዝ

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 4 дня назад

      የምን እርዳታ?

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 4 дня назад +3

      ለስው የሚተርፍ ልጅ የምን እርዳታ ነው። መርዳት ከፈለግሽ ደሀ ሞልቶልሻል

    • @tgze2435
      @tgze2435 2 дня назад

      ዘር ይዉጣልሽ አቦ ታክሞ በቀረዉ ብር ነው የከፈለዉ ተማሪ ነዉ ሳይጨርስ እንደዚህ አርገዉ የላኩት ከትምህርቱ ጎን ሰርቶ ያገኘዉ ኦኮ ነዉ ፈጣሪ ያስጨርስህ

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 2 дня назад

      @@emebetzewde7492 ሲያሸቃብጡ ነው

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 4 дня назад +24

    ነበልባል ለኔ አንደኛ ነህ ይኸ ሁሉ በአንተ ልፋት ነዉ ወንድሜ ዳኒየ በጣም ደስብ ሎኛል ለዚህ በመብ ቃትህ ለናትህ ይገባታል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endaleTerefe
    @endaleTerefe 4 дня назад +31

    እልልልልልልልል ደስ ብሎኛል ጋዜጠኛው ጠንካራ ጎበዝ ነህ ሳላደንቅ አላልፍም በርታ ተመስገን ፈጣሪ ክብር ይግባው

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube 4 дня назад +38

    ጀግናው ነበልባል እንኳን ደህና መጣህ ዋው አደኛ በላይክ እእናትን እደማስደሰት ምን ሌላ ነገገር አለ አደኛ ኮማች ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwiwolde1067
    @hiwiwolde1067 3 дня назад +12

    ስለዚህ ልጅ መዳን እግዚአብሄር ይመስገን በሁለተኛ ደረጃ ከጋዜጠኛው ጋር ያገናኘውና ለዚህ እንዲበቃ ያደረገው ልጅ በጣም የተባረከ ልጅ ነው ዘሩ ይባረክ::

  • @TseganeshBeyene-r6g
    @TseganeshBeyene-r6g 4 дня назад +51

    ዳንን በእንድ አይነት ጠንነት ስላየውት እግዚአብሔር ይመስገኝ በጣም ደስ ብሎኛል ጋዘጠኛው ጋር ሄዶ ያገናኙው ልጅ ህይወቱን ታድጎለታል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 4 дня назад +8

    እናት እናት ሀገር ናት እናት ደባቂ ዋሻ ናት እናት መመኪያ ናት እናት ተርባ ተጠምታ ልጇን መጋቢናት ዳኒ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ መልኩ ስላየዉህ ፈጣሪ ቀሪዘመንህን ይባርከዉ ዳኒ ልክ እንደእናትህ ለዛሬዉ ቀን እንድትበቃ ከፈጣሪ በታች የረዳህ አንድ ሰዉ አለ ሲሆንልህ (ሲመችህ) ጠይቀዉ እሱም ተከራይተህ የነበርክበት ቤት ልጅ ነዉ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 дня назад +21

    ትንሹ ናሥር ጅግና ብርታጠክር ማሽአላህ ደስይላል ❤❤❤የአባት

  • @ferida4432
    @ferida4432 4 дня назад +23

    ማሻአላህ ኡፍ እኔም እኮ አብሬ አለቅሳለሁ ደስታቸው ያስለቅሳል አልሀምዱሊላህ

  • @betelhemtesfaye6801
    @betelhemtesfaye6801 4 дня назад +12

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ቀን ነው የፀሎትሽ ውጤት ነው እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @JfuehdNcishs
    @JfuehdNcishs 4 дня назад +14

    ነበልባል ጀግናዉ እንካን ደህና መጣህ ትለያለህ ላይክ ያሰዋል

  • @Demekuasemrsemr
    @Demekuasemrsemr 4 дня назад +33

    ነበልባሉ እኮን ደህና መጣህ ጀግና ፈጣር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp 4 дня назад +26

    እንኳን ደስ አለዎት እናታችን ለናት ከዚህ በላይ ይገባታል ጀግና ነህ ነበልባል አሏህ ይጠብቅህ

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 4 дня назад +14

    ዳኒ እኮን ለዚክብር አበቃህ በጣምነው ደስ ያለኝ ቅዱስ ሚካኤል ደርሶልሃል የእናት ፀሎት የኛም ፀሎት ከቱ አልቀረም ተመሰገን🙏ምንም ያስብሻል የኔመልካም እናት

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 4 дня назад +18

    በጣም ደስ አለኝ የደስታ በጣም አለቀስኩ ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነህ ዳኔም እግዚአብሔር ይባርክክ ❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 4 дня назад +8

    ዳኒዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ለማሚ በታደርግ ሲይንሳት ነው ላንትም ጨምሮ ይሰጥክ ተባረክ

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 4 дня назад +9

    እናትዬዋ እንኳን ደስ አለሽ ያግባ ይውለድ የበለጠ ደስ ይበልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 4 дня назад +12

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ጀግናችን እንኳን ደስያለን ደስሲል የዳኒናት እንኳን ደስያለዎት ደስታየ ወደር የለውም ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @belayzewude1744
    @belayzewude1744 3 дня назад +5

    እናት ይገባታል ያሳታል እኮን ደሰ አለክ ዳኒ በዚ ጤና ሰላየውክ ደሰ ብልኛል እ/ግ ይመሰገን

  • @mezamera
    @mezamera 4 дня назад +18

    እሂ ልጃ መጨረሻዉ እዲህ ሁንህ ሰላየወህ ደሰ ብሎኘል ለፈጣሪይ ምን ይገባዋል❤❤❤

  • @tigestedebisa1814
    @tigestedebisa1814 4 дня назад +11

    ❤❤❤❤🎉🎉አልሐምዱልላሂ ዳኒ ተባረክ እናትህ የበለጠ ይገባታል❤❤አንበሳ እናትናት❤❤እንኳን ደስ ያለሽ ዕድሜሽ የብረት ምሰሶ ይሁን❤🎉🎉🎉🎉

  • @DegnetAmbachew
    @DegnetAmbachew 4 дня назад +8

    ጎበዝ በርታ ገራሚ ጋዜጠኛ ነህ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 4 дня назад +10

    እግዚአብሄር ይመስገን ያን ሁሉ ለቅሶህን አሳልፎ ለዚህ አበቃህ ጋዜጠኛውም እግዚአብሄር ይስጣህ የጠቆመው አከራዩም ተባረክ❤❤❤

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 4 дня назад +2

    ዳኒ እግዚአብሔር መኖሩን ባንተ እናትና ባከራየህ ሰውዬና በነበልባል አረጋግጠናል ለሁሉም ሰው ተስፋእንዳለ በርታልንንንን ❤❤❤❤❤

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 3 дня назад +3

    ዳንዬ ፡ እንኳን ፡ ለዚህ ፡ ቀን ፡ በሰላም ፡ አደረሳችሁ ፡ ይህንን ፡ ላደረገ ፡ ለድንግል ፡ ማርያም ፡ ሌጅ ፡ ይከበር ፡ ይመስገን ፡ 🙏🏾❤❤❤❤ ፡ ጋዜጠኛው ፡ ተባረክ ፡ እድሜ ፡ ከጤና ፡ ጋር ፡ አብዝቶ ፡ ይስጥልን ፡ 🙏🏾❤❤❤❤❤ ፡

  • @MahderBekele-v7f
    @MahderBekele-v7f 4 дня назад +3

    የዳኒ እናት የደስታውም የሀዘኑም ድምፅ ለቅሶና እልልታ ንግግራቸው ሁሉ ልቤ ውስጥ ታትሟል። ከምር ፈጣሪ ይወዳቸዋል። ...ዳኒ ትልቅ ሰው !!!...መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳምርልህ🙏🙏🙏....ጋዜጠኛው በምን ቃል ልግለፅህ??...በቃ ፈጣሪ መርጦሃል!!!!....ከክፉ ነገር ይጠብቅህ!!!..በምድር ያሉ መልካም ነገሮች ሁሉ ላንተ ይሁኑልህ🙏🙏🙏

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 3 дня назад +5

    😢😢😢 እባየ ፈሰሰ አላህ መጨረሻችሁን ያሣምረልላችሁ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 4 дня назад +1

    ዕልልልልልልልልልልል እንኮን ለዚ አበቃህ ዳኒዬ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን መጨርሻህ ያሳምርልህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ShamsiaHSNs
    @ShamsiaHSNs 4 дня назад +3

    ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ ዳንዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل 4 дня назад +11

    አበሳዬ መጣህ የኛ ጀግና 🎉❤🎉❤🎉❤🎉 ዳኒ እንዲህ ሆነህ ስላየሁህ በጣም ደስ በሎኛል 🎉❤🎉❤🎉❤ ማምዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 4 дня назад +10

    ዋው ዳኒ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ የዳኒ እናት እንኳን ደስ አሎት እድሜና ጤናን ይስጣችሁ ነበልባል ሚዲያ ተባረክ በርታ

  • @gideyzeray8169
    @gideyzeray8169 4 дня назад +3

    ዳንየ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ለዚህ አበቃህ ለናትህም እንኳን ደስ አላቸው ነበልባልም ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 4 дня назад +2

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ያንን ጪንቀት ያንን ሰቆቃና ለቅሶ ወስዶናአብሶ ለክብር ያበቃል ተመስገን 🤲 ጌታን በእምባ ነዉ የጨረስኩት እናት ደስተኛ ስትሆን በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ ❤

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 4 дня назад +1

    እግዚአብሔር የዚችን ሴት እንባ የጠረገ ጉድድድ የፈጣሪ ስራ እልልልልልልል ነበልባል እግዚአብሔር ይስጥክክክክ❤❤❤

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 4 дня назад +14

    ነበልባሉ ጀግናቺን እንኳንደናመጣህል ዳኒዬ ደስብሎናል የምር🎉🎉🎉🎉

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 4 дня назад +7

    ማሚ ይገባቸዋል ያበቸው እስካውን ውስጤ ቀርታል ያቃጭልብኛል ዴኒ ጎበዝ

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s 4 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ❤❤❤

  • @sababalehegn4832
    @sababalehegn4832 2 дня назад +1

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ዳንየ እግዝአብሄር ይመስገን አሁንም እናትህ ደስ እንዲላት አግባ ውለዱ ዝመዱ

  • @Meklit.GeneneneBirhanu
    @Meklit.GeneneneBirhanu 4 дня назад +6

    ኡፍፍፍፍፍ እውነትም አለፈ መከራው ደስስስስስ ሲል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይጨምርላችሁ እናትና ልጅ

  • @abedaberhan
    @abedaberhan 3 дня назад +1

    ዳኒዬ እንኳን ለዚሃ አብቃህ ፈጣሪ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሠገን ነብልባል ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 День назад +1

    አይ ዳኒ እንኳን ለዚህ አበቃህ እናትዬም እድለኛ ነሽ

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 4 дня назад +1

    አምላክ አያልቅበትም የናትሕ ሐዘን በፍጹም አይረሣም ዳኒ እንኳን አምላክ ለዚሕ አበቃሕ።

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 4 дня назад +9

    እልልልልልልልልጀግናው❤❤❤❤❤

  • @tsehayabayneh4346
    @tsehayabayneh4346 4 дня назад +1

    ዳኒዬ፡በጣም፡ደሰብሎኛል፡፡እንደዚህ፡ሆነህ፡ሰላየንህ፡ከሚጠበቀው፡በላይ፡ነወ፡አግዚአብሔር፡ክብሩንጠቅልሎ፡ይውሰድ

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 4 дня назад +1

    ማሚየ እና ዳንየ እንኳዕ ደስስስስስስስ በለኩምምምምምም ።
    ጋዜጠኛ እውን ተባረክክክክክክ ።

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 4 дня назад +18

    ዋው እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው

  • @tsehayabayneh4346
    @tsehayabayneh4346 4 дня назад +1

    የዳኒ፡አና፡ልዩ፡እናት፡ሰለሆንሸ፡አናቴ፡ይገባሻል፡ሲያንሸነውአንጅ፡አበዛብሸም፡ዳንይ፡ተባርከህ፡ለበረከት፡ሁን፡ደሰ፡ብሎኛል

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 дня назад +11

    አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤. ጎበዝ የበለጠውን አላህ ይስጥህ ከምንም በላይ ወላጆች ማስደስት ደስስ ይላል ❤❤❤❤ እኛም እነሱ እረዳለን ብለን ይሄ እሰው ሀገር እድሜያችን ጨርሰን በሰው ቤት 😢😢😢😢 ያአላህ የሰው ቤት የሰው ሀገር በቃችሁ በለን ያአላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ 😢😢😢

    • @Menelik27
      @Menelik27 4 дня назад +2

      አሜን የኔ እናት እግዜር ይርዳችሁ ለቤተሰብ እንደሻማ ለምትቀልጡ እህቶቼ እግዜር በሰላም ከቤተሰብ ጋር ያገናኛችሁ። አገራችን ብዙም ተስፋ የሚታይባት አገር አይደለችም እንኳን ሳይኖርሽ ኖሮሽም ከባድ ነው።አገራችንም ሰላም ሆና ለአገር ያብቃችሁ እህቶቼ።

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 4 дня назад +1

      አሚሚሚን 😢😢😢😢​@@Menelik27

  • @daniaesmail1442
    @daniaesmail1442 2 дня назад +1

    ውይይይይይይይይይ እንዴት ደስ ንዳለኝ ዳኒዬ መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ የእናትህንም እድሜና ጤና ይጨምርላት ተባረክ

  • @HaimanotBrhane
    @HaimanotBrhane 3 дня назад +13

    ነበልባሉ ስራህ ድንቅ ነውና እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @Menelik27
    @Menelik27 4 дня назад +13

    አቤት የአምላክ ሥራ ተሃምር ነው ጌታ ይሄን ስላሳየኝ ደስ ብሎኛል። የኔ እናት ያንስሻል አስለቅሰሺኝ ነበር። ጌታ ከፈለሽ ዕንባሽንም ፅሎትሽንም በቁም አሳይቶሻል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ነበልባል ሚዲያ ለዚህ ሁሉ ድካምህ እጅ ነስቻለሁ።

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 4 дня назад +1

    ተመስገን ❤❤❤❤ እናት ግን ሃይማኖተኛ ናቸዉ ደስ ሲሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abrhamaregawi7599
    @abrhamaregawi7599 4 дня назад +3

    እ/ር ይመስገን ዳኒ እንደዚ ሁኖ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ነበልባል የወመኑ ጀግና ነህ እድሜ ይስጥህ

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 4 дня назад +3

    ዳኒ እና እናቱ ያን ክፉ ቀን አልፉ አንባችሁን አብሶ ለዚህ ላበቃችሁ ፈጣሪ ክብር ይሀንና እንኳን ደስ ያላችሁ። ሁሉም ነገር ምክንያት አለው የነበለባልና አከራዪ ሰውዩ ለዳኒና አናቱ ታላቅ ባለውለታና ምክንያት በመሆናችሁ ሁሌም ምስጋና ይገባችኃል።

  • @MesayWelde-j1e
    @MesayWelde-j1e 4 дня назад +3

    ዳኒ እንኳን ደስ አለህ እናታችን ይገባኦታል እግዛቤሄር ይመስገን

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ

    አይይ እናት እኮ ትለያለች ነበልባል ወላሂ ቀላል ስራ አልሰራህም በጣም እናመሰግናል ጀግናችን

    • @7rJ5q
      @7rJ5q 4 дня назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 4 дня назад +5

    የእኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ❤ነበልባል ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ከፈጣሪ በታች አንተ ነህ ዋጋ የከፈልክ ለዚህ ቤተሰብ እድሜህ ይስጥህ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 4 дня назад +3

    ነበልባል ለኛ ተመልካቶች አንደኛ ነህ ሁሉ በአንተ ልፋት ነዉ ምርጥ ጋዜጠኛ እድሜና ጠና ይሰጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @EdelawitMekonenen
    @EdelawitMekonenen 4 дня назад +1

    ጋዜጠኛዉ ጀግና ነህ ዳኒ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰህ ዉይ እናት ሁለት ብትሆን የአንተ እናት እንዴት አንዳሰለቀሱኝ ።

  • @MarAbebe-cl9vo
    @MarAbebe-cl9vo 4 дня назад +1

    ዳኒ ለዚህ በቅተህ በማየታችን ደስ ብሎናል
    ማዘር እንኳን ደስ አለዎት የተባረክ ልጅ ነው ያለዎት እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 4 дня назад +4

    ጋዜጠኛው እንቋን ደስ ልህ ብርታ
    እግዛኣብሂር ይጥብቃቹ❤❤❤❤

  • @Salame-g2s
    @Salame-g2s 2 дня назад +1

    እሳይ እሳይ ፈጣሪ ይመስገን ዳኒ እንካን ዳንክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንተ ፊጣሪ ከክፉ ይጣብቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiruthayliye872
    @hiruthayliye872 4 дня назад +3

    የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት እሰይ ኦ እሰይ መድሀኒያለም ክብሩ ይስፋ አንተ ጋዜጠኛ መጨረሻህን ያሳምርህ👨‍❤️‍👨💏💏💏💏

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 4 дня назад +1

    Aeseyyy thax god yene natt Congara Daniye 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇧🇻🇧🇻🇧🇻👍👍👍

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 4 дня назад +5

    🔥ነበልባል ጀግና !
    ዳንኤል እንዲሁም እናትየው ! እንኳን ደስ አላችሁ ! የናንተ ደስታ የሁላችንም ደስታ ነው😊
    ስለሁሉም ቸሩ መድሃኒያለም ! ይመስገን አሜን !!!

  • @classpro3434
    @classpro3434 3 дня назад

    በጣም ደስ ይላል
    ክብር ለፈጣሪ
    ለእናት ምንም ነገር በቂ አይደለም
    ለእናት ረጅም እድሜና ጤና❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 4 дня назад +2

    ❤❤❤❤ጅግና ጋዜጠኛ የነስር ወንድም❤❤❤❤❤

  • @Aminat725
    @Aminat725 4 дня назад +6

    የኛ ጀግና እንኳን ዴህናመጣህ🎉🎉🎉 ዳኒ ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ያሁሉሥቃይአልፈለዚህ ዴረሥክ አልሀምዱሊላህ ያረቢለሁሉም ሠው ልቦና ሥጥልን

  • @معاذ-ق6ت
    @معاذ-ق6ت 4 дня назад +1

    እናትክን ሽ አመት ያኑርልህ እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ደስ ይላል ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammedEbrahim-j9n
    @MohammedEbrahim-j9n 4 дня назад +3

    ደኒ እኳን አላህ አፈያ አደረግ ከናትህ እኩል ስናለቅስ ነበር ግን ሰሁሉም ትምህርት ነው መታምህ ምክኛት አለው ፍቅረኛቅ ሴራ አይከሽፍም ነበር አልሀምዱሊላ የናትህ ድዋ ፀሎት ያተ ንፁ ልብ ስላለ አላአተረፈክ ጋዜጠኛውም ጀግና አላህ ከክፉ ሴራ ይጠብቅህ

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 3 дня назад +1

    የእኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ😢😢

  • @beke8193
    @beke8193 4 дня назад +1

    ጌታ ሰሙ ይባረክ ። ለተገፋ ላዘኑ እመቤታች ደራሽ ነች ። ደስሚል ቀን ። ጌታ እንባን ያብሳል። ደሰ ብሎና እንኳን ደስ አላችሁ ።

  • @RamTechh-d9c
    @RamTechh-d9c 4 дня назад +3

    በጣም ደስ የሚል አንካን ደስ አሎት እማ ሁላችንም እናት እግዚአብሔር ያስደስትልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 4 дня назад +2

    እሧ ሥታለቅሥ ያለቀሥኩት ለቄሦ በኡነት ዛሬ የዝህን ልሰጅ መጨረሻዉን ሣይ በጣም ነዉ ደሥ ያለኝ የኔ እናት እንኳን ደሥ አለሽ❤❤❤❤❤❤

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 4 дня назад +1

    ነበልባለ ጀግና ቀጥልበት🏆🏆🏆

  • @TigJapi
    @TigJapi 4 дня назад +2

    እንኳን ደስ አለሽ ማሚዬ ዳኒ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤

  • @Kal-l6q
    @Kal-l6q 4 дня назад +1

    መሸአላህ ከዚ በላይ ደሥታ ያሣያቸው እድሜ ሠቶቸው ፈጣሪን የምትፈራዋን ሠቶት ወልዶ ይታቀፋ

  • @SaadaBahrain-gm1yq
    @SaadaBahrain-gm1yq 4 дня назад +3

    ከአህ በታች ያሔ ጀግና ጋዜጠኛነዉ ለዚህ ያበቃዉ የምትሉ ❤❤❤❤

  • @SebleworkAdeme
    @SebleworkAdeme 3 дня назад +1

    ዳኒ በጣምአስትዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ እናቱ ይገባታል።

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 2 дня назад

    ዳኒ እንኳን መድሐኒያለም ማረኸ እናት እንኳን ደስ አሎት ለመድሀኒያለም ምን ይሳነዋል ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 4 дня назад +1

    እንደው እናት ሺ በሆነች በጣም ደስ ይላል

  • @RichRy-gs8nr
    @RichRy-gs8nr 3 дня назад

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ዳኒ ከዚ በኋላም መንገድህ የቀና ይሁን ወንድሜ የናትህ ፀሎት ነውና ለዚህ ያበቃህ ማሚም እድሜን ከጤና ይስጦት ከዳኒ ጋር አብሬ ነው ያለቀስኩት ከዚህ በኋላ ሂይወታችሁ ደስታ የሞላው ይሁን

  • @SadaFiqx
    @SadaFiqx 4 дня назад +2

    የእወነት በእወነት በጣም ደሰ ይላል ዳኒ እንኳን ለዝህ አበቃህ የእወነት ቃል የለኝምምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 4 дня назад +3

    የኔ ምስጊን እንኳን ፈጣሪ እረዳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በጌታ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 3 дня назад +1

    የኔ እናት በጣም ደስ ይላል ዳንዬ አላህ መጨረሻክን ያሳምርልክ ነበልባል ይሔ ያንተ እና የአከራዩ ውጤት ነው ከልብ እናመሰግናለን በርታ ❤❤❤❤

  • @kidsworlds754
    @kidsworlds754 2 дня назад

    የህቺን እናት መቸም ዘመኔ ሁሉ እየስታወስኩ ይኖራሉ ተደሰችልን እናትየ የገባሻል ዘመንሽ ሙሉ ደስስ ኡኣለሽ ኑሪ እናትየ

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 4 дня назад

    እደዚህ ሁነህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ሰለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመሥገን❤❤❤

  • @RahwaKidane-f8n
    @RahwaKidane-f8n 4 дня назад +1

    በጣም ደስ አለኝ የደስታ በጣም አለቀስኩ ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነህ ዳኔም እግዚአብሔር ይባርክክ❤❤❤❤❤

  • @FetiyenGebreslasie
    @FetiyenGebreslasie 2 дня назад

    የዳኒ እናት ግን ስወዳት!!!!!!የኔናት ጤናሽን ይስጥሽ ኑሪ እናቴ ረጅም እድሜ ይስጥሽ።መልካም ስራ ለሰራቹ ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል።

  • @salamEthiopia-n5g
    @salamEthiopia-n5g 4 дня назад +1

    ኢትዮጵያ የወለደችክ ጀግና አንቴን የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስለበቀ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉

  • @יימרוטגטנך-ו1ב
    @יימרוטגטנך-ו1ב 4 дня назад +2

    ተመስገን ለፈጣሪ🎉🎉🎉🎉🎉ጭቀትህ ለቀቀህ❤❤❤❤

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 3 дня назад

    እንኳን ደስ ያለክ ዳንየ የመስገን ለዚክ ክብር መብቃትህ እናትህን ሁሌም አስደስታት ፈተናው ለበጎ ነው ብለክ እለፈው የሃላ ታሪክህን ፈጣሪ አስረስቶ ይካስህ❤❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 4 дня назад +2

    እንኳን ደስ ያለህ ዳኒ ጋዜጠኛውም ተባረክልን ❤❤

  • @YusufAman-d7j
    @YusufAman-d7j 3 дня назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይመስገን

  • @kojetdamte2799
    @kojetdamte2799 4 дня назад

    ለመደሀናለም ምን ይሳነዋል ደስ ብሎኛል እንኳን ደሰ አለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ዳኒ ማዝርም እግዛብሄር አላሳፈረወትም ደሰ ይላል ❤❤❤❤

  • @MAMA-r2j3h
    @MAMA-r2j3h 2 дня назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል የዳኒ እናት እንኳን ደስ ያለሽ የተባረከ ትልቅ ልጅ አለሽ እግዚያብሔር በጤና በሰላም ይጠብቅልሽ ነበልባል የኛ ምርጥ የጀግኖች ጀግና ነህ እንወድሀለን በርታልን❤❤❤❤❤❤❤