ሁሌም የሚጎዳው ደሀ ነው - Part 1 - Ermyas Amelga - S08 EP76

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @endriasnegussa9933
    @endriasnegussa9933 9 месяцев назад +262

    ፅናትን አስተምረኸኛል ኤርሚያስ :: የኢትዮጵያን የጎዳና ህፃናት አስተምሬ ሰው የማደርጋቸው እኔ ነኝ::

    • @salahadinamin6394
      @salahadinamin6394 9 месяцев назад +3

      incrediblec idea..................

    • @dawitgetachew4847
      @dawitgetachew4847 9 месяцев назад +10

      እግዚአብሔር ይርዳክ❤

    • @mizanyalew1474
      @mizanyalew1474 9 месяцев назад +6

      AMEN 🙏🏾I’m hoping God will Help !!!

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 9 месяцев назад +9

      ቃልህን ጠብቅ፣ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏾

    • @aspireinspiredeeds
      @aspireinspiredeeds 9 месяцев назад +5

      እግዚአብሔር ይርዳህ እንድሪያስ ንጉሴ

  • @4selamta
    @4selamta 9 месяцев назад +299

    በዚህ ሰአት የብዙ ሰዎችን ተስፋ የመቁረጥ ሃሳብን ከ ሀገሪቱ መሪዎች ቀድሞ የተረዳና ህዝቡን ለማፅናናት ቃላት ሲያጥረው ሳይ ገረመኝ እንደ አንተ አይነቱ ሰው ያብዛልን የዘመናችን ወርልድ ክላስ ማይንድ 👏👏👏

    • @NNN29487
      @NNN29487 9 месяцев назад +5

      የከፍታ ጊዜ ነን ልታወርደን አትንገዳገድ

    • @alazardegefe-5579
      @alazardegefe-5579 9 месяцев назад +3

      Ewnet nw Egziabiher yasiben kesewima tesfa teftual

    • @SurafelAlula-ql8tz
      @SurafelAlula-ql8tz 9 месяцев назад

      ​@@NNN29487ሰው ዘቅዝቃቹ ሰቅላቹ ነው ከፍታው?

    • @AlebelaragawuHasen
      @AlebelaragawuHasen 3 месяца назад

  • @helenemso32
    @helenemso32 9 месяцев назад +189

    "የማይሰበረው" +የማይጠገበው ኤርሚያስ አመልጋ ዛሬም ድንቅ ነህ! Long live!

  • @BekTesfa
    @BekTesfa 9 месяцев назад +29

    Ermias should keep teaching this generation… this man is a business genius and a life coach.

  • @edensimon1843
    @edensimon1843 9 месяцев назад +96

    ኤርምያስ ኣመልጋ በየቀኑ ኢንተርቪውን ብሰማው የማይሰለቸኝ ምሁር:: እድሜ ከጤና ኣብዝቶ ይስጥህ🙏🏽

  • @haregewnetu6985
    @haregewnetu6985 9 месяцев назад +8

    አንተን የወለደች እናት መታደልህ እረጅም እድሜ ያኑርህ እግዚአብሔር አምላክ

  • @Akrubean
    @Akrubean 9 месяцев назад +74

    7:54 እዚ ሀገር የሚገጥሙህ ችግሮች business book ውስጥ የሉም 😂😅😅 what a funny line and also the most critical one እዚ ሀገር challenge በናንተ ነው ሚጀምረው challenge በጣም creative ይሆንባችዋል ሰምታችሁት ማታቁትን ነገር ነው ምትባሉት so ከMr Ermiyas Amelga ምንማረው you should never give up to any challenge not only challenge but also people's emotions እኛ ሀገር ከ logic ይልቅ emotion ነው ሚሰራው የሆነ ሀላፊ የሆነ ነገር ካልመሰለው በቃ ኣልመሰለውም ነው no logic ደሞ ሀገሬን እያማረርኩ አይደለም ማማረር የ entrepreneur ፀባይ አይደለም am just saying what I observed.

    • @deehope9477
      @deehope9477 9 месяцев назад +2

      Lol, very good observation!👌

    • @azizbashir5682
      @azizbashir5682 9 месяцев назад +3

      You said nothing but facts my boy. keep it up i hope you will be like him one day. 😊😊

    • @elssatolessa1096
      @elssatolessa1096 5 месяцев назад

      No one could explain it better!

    • @3001-m7z
      @3001-m7z 5 месяцев назад

      He use the right word

  • @shimelesseyoum1982
    @shimelesseyoum1982 9 месяцев назад +35

    ❤የመጨረሻ የምገርምበት ሰው ነው!የሆነ ነገር ገብቶታል፤ጠቅላላ ያወራው ወሬ ተስፋ የተሞላበት የጥበብ ንግግር ነው!ተባረክ👍👍

  • @jerusalemmekonnen5904
    @jerusalemmekonnen5904 9 месяцев назад +58

    ኤርምያስ አመልጋ ለብዙዎቻችን አርአያ የሆነ ሰው ነው። እኔ በግሌ ከሱ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እራሴን መጠበቅ፣ እውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መወሰን፣ ሰዎችን እንደራሳችን አለማመን እና በትልቁ ማለምን ተምሬያለሁ የተማርኩትን እየተገበርኩ ነው በጣም የሚያስገርመኝ ሰው ነው ስላቀረባችሁት በጣም አመሰግናለሁ። አንድ ቀን አግኝቼው በእርሱ አርአያነት የደረስኩበትን እንደማሳየው ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @Gerar-777
      @Gerar-777 9 месяцев назад

      Please look into his works not words, many are still crying because of what he did. Access Real estate (ARE)

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ 6 месяцев назад

      ቻናሉ ምንድነው ስሙ

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 5 месяцев назад

      ያው ሀብታም ስለመሆን ነው ሌላ ምን ትማሪያለሽ ? ይልቅ አራዳ ከሆንሽ ጥዋትም ማታም እግዚአብሄርን ለማሰብ ተለማመጂ ። የመጨረሻው ዘመን መጀመሪያ ላይ ነን ። ጥዋትም ማታም ስለ ገንዘብ ሳይሆን ስለ መጸለይ ፣ስለ ማስቀደስ፣ስለመጾም የምንጨነቅበት ጊዜ ነው ። እግዚአብሄር በመጨረሻ ስንት ብር ሸቀልሽ? ስንት ልጅ ወለድሽ ፣ስንት ድግሪ አለሽ ? ብሎ አይጠይቅም ። መማር ወይም መቅናት ከፈለግሽ በመቄዶንያ መስራች በቢንያም በማስተር አብነትና ተመሳሳይ ምግባር ባላቸው ሰዎች ነው ። ሀብት ይጠቅማል የህይወት አላማ ወይም ግብ ግን አይደለም ። ሰይጣን የሰውን ልጅ ከፈጣሪው ለማራቅ ከሚጠቀምበት ስትራቴጂ አንዱ ታዋቂ ዘፋኞችን፣ስፖርተኞችን፣የፖለቲካ ሰዎችን፣ሀብታሞችን በመጠቀም ነው ። እንደ ሜቄዶንያ መስራች ወይም እንደ ማስተር አብነት አይነቶችን ግን ጭራሽ እንዳይታወቁ ነው የሚጥረው ። ምክንያቱም ሰይጣን የሰው ልጅ ለስጋው ብቻ እየለፋ እድሜውን እንዲጨርስ ነው የሚፈልገው ።

  • @markosbelay9293
    @markosbelay9293 9 месяцев назад +25

    ኤርምያስ አመርጋ ትልቅ የሀገር ሀብት ያለውን ዕውቀት ለሀገር አበርክቶ የደሀየ የሚያሳዝን ኢትዮጵያዊ ሲሆን ሞራሉ ለወጣቱ ትልቅ አስተማሪ ይመስለኛል ላንተ ልዩ ክብር አለኝ።

  • @Addistoday
    @Addistoday 9 месяцев назад +190

    "የማይሰበረው" +የማይጠገበው ኤርሚያስ አመልጋ ዛሬም ድንቅ ነህ! Long live! 🏆❤😍😍

    • @user-wc1ev7vk5i
      @user-wc1ev7vk5i 9 месяцев назад +2

      Ere bakhe

    • @tseguyegecho4140
      @tseguyegecho4140 9 месяцев назад

      ኤርሚያስ አማልጋ ከኢህአደግ ጋር ስሙ በስርቆት ተነስቶ ነበር?

    • @abmengistu3190
      @abmengistu3190 9 месяцев назад

      @@user-wc1ev7vk5iwelayi

  • @a.l.h8304
    @a.l.h8304 9 месяцев назад +22

    I love how he sympathises with the younger gen ...a real example of the word MENTOR

  • @yohanneseshetu2116
    @yohanneseshetu2116 9 месяцев назад +140

    እንደ መፀሀፍ ብገልጥህ ብገልጥህ የሚገርም እና የማያልቅ ትምህርት ትሰጣለህ

    • @user-wc1ev7vk5i
      @user-wc1ev7vk5i 9 месяцев назад

      Because you have no fucking brain

    • @Rasamabaafar
      @Rasamabaafar 9 месяцев назад

      😂😂😂

    • @gebrebariaw4212
      @gebrebariaw4212 9 месяцев назад

      How is it you retarded people support this guy , he stole money from access RealEstate. Is it because you don’t lose your money?

  • @SitotaFekadu
    @SitotaFekadu 9 месяцев назад +51

    "ያልፋል ምን የማያልፍ አለ ጥሩም መጥፎም"

  • @engedasewhaile
    @engedasewhaile 9 месяцев назад +8

    ጀግና የገደለ ብቻ አይደለም። ልክ እንደ ኤርሚያስ አመልጋ እራሱን የገዛ | ውጥረትን የሚቋቋም | የሰዎችን ክፍት/ሌብነት ባላየ የሚያልፍ | በራስ መተማመን | ስራ የሚችል | ኸረ ብዙ ነገሮችም°°°° አቦ ጀግና ነው ማርያምን

  • @rgmek4561
    @rgmek4561 9 месяцев назад +36

    The one and only ኤርሚያስ አመልጋ! What a fascinating human being😊

  • @seidabdulkaf5343
    @seidabdulkaf5343 9 месяцев назад +48

    አቶ ኤርምያስ ነገሮችን የምትገልጽበት መንገድ በጣም ደስ ነው የሚለኝ( ሁሉም ያልፋል )

  • @nunavutmelody6403
    @nunavutmelody6403 3 месяца назад +1

    ONE OF MY MOTIVATIONAL PERSON ALL TIME 👍
    I REALLY LIKE YOUR WAY OF LIFE 👌
    MUCH RESPECT ✊

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 9 месяцев назад +53

    ይህን ሰው ስሰማው ብውል ባድር አይሰለቸኝም ስወደው

  • @yakifikru2778
    @yakifikru2778 9 месяцев назад +39

    ለእኛ እና ለኢትዮጵያ ሲል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @visionn_
    @visionn_ 9 месяцев назад +148

    A person who never fails to expand my mind and soul every single time. He is operating in full spectrum of his humanness. And he is doing it all consciously. Thank you for inviting him!

    • @hailusergota8653
      @hailusergota8653 9 месяцев назад +1

      P

    • @amanbirru3644
      @amanbirru3644 9 месяцев назад

      ; p

    • @amanbirru3644
      @amanbirru3644 9 месяцев назад

      Round it it is a winky face

    • @asdtes9005
      @asdtes9005 9 месяцев назад +1

      Realy? He failed big time.
      He is talking about risk analysis....
      He fail in all industry, he opened water company he failed, open shweps company failed, Access real estate fail..name it.
      He was only succeed in Access Bank and that is because it is highly regulated by the national bank.
      As a bussiness man one thing you do is to have a PESTEL analysis to understand the external factors affecting your bussines.
      He is a big time liar.

    • @visionn_
      @visionn_ 9 месяцев назад +2

      @asdtes9005 You can NOT measure SUCCESS based on how many benchmarks you hit. That is a shallow way of viewing a person. To start with, Ermias succeeded more than 90% of the average humans in the business world. But my point is he is more than just a "businessman." He is a human! With his own unique story, views, sucssess, failures, lessons, and journey.
      Success is not one dimensional.

  • @teferanigussie7567
    @teferanigussie7567 9 месяцев назад +3

    ኤርሚያስ አመልጋ በጣም የምወደውና የማደንቀው ሰው ነው። ኢትዮጲየያ እንደሚገባ ያልተጠቀመችበት ትልቅ ሀብት ነው። አምላክ ጤናና እድሜ እንዲሠጠው ፀሎቴ ነው።

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 9 месяцев назад +19

    ይሄን የተከበረ ሰው ስላመጣችሁልን እናመሰግናለን በብዙ ይጠቅመናል

  • @MegaQ1984
    @MegaQ1984 9 месяцев назад +35

    Congrats to those who fully understood the last 40 minutes of this podcast, you just unlocked the gateway to an abundance of wisdom.

  • @Enewerasew27
    @Enewerasew27 9 месяцев назад +21

    He still has the energy and courage as a 30 year old man.Thank you for your kind advice.

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 9 месяцев назад +3

    አቶ ኤርሚያስ ፥ እውቀቱ፥ትዕግስቱ፤ ብልሀቱ አናም ተናግሮ ይማይጠገበው ጥልቅ ንግግሩ እድናቂውና እክባሪው ነኝ።ትልቅ ስው ነው።የሱ ዕውቀትና እኛ አልመጠንውም ድካሙ ያሳዝንኛል ብቻ ጅግና ነው !!!!!❤

  • @EsubalewLemenehe
    @EsubalewLemenehe 9 месяцев назад +19

    ይህን ጀግና እንደ ዋልያ የምንናየውን ብዙዎች በሱ ሀሳብ ተንጠልጥለው ማደግ ያሠቡ እንቅፋት ሲመታው ተባብረው እቅፋቱን ማንሳት ና መጓዝ ሀገር ማሳደግ ሲገባቸው ዘምተውበታል ።በዚህም ያልተማረውን የአለም ሳብጀክት አስተማሩት ። አሁን ቀበሮዎችን

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 3 месяца назад +2

    ለጋበዛችሁልን ድንቅ እንግዳ እጅግ እናመሰግናለን! ኤርምያስ

  • @kibromhabtemichael1544
    @kibromhabtemichael1544 9 месяцев назад +30

    አቶ ኤርሚያስ ካንተ ብዙ ተማርኩ አንዳተ ያሉ አስተዋይ አባቶች ይብዛልን ❤❤❤

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 9 месяцев назад +32

    I dont know how to describe this gentleman. Simply, he is honest!

    • @deehope9477
      @deehope9477 9 месяцев назад

      Lol, brilliant too!! Very down to the earth!!

  • @getacherderebe
    @getacherderebe 9 месяцев назад +5

    አሁን ያለውን ወቅት እንደሚያልፍ አንርሳ! ምን ያላለፈ አለ ? ጥሩም መጥፎም ፥ የመከራ ጊዜ ይመጣል ይሄዳል ፤ በሀገር ህይወትም ፤ so ተስፋ መቁረጥ የለብንም ። ህይወት እስከአለ ተስፋ አለ...

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 9 месяцев назад +4

    እሚገርም ሰዉ የኢትዮጵያ ፅሀይ መሥለህ ትታየኛለህ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ እምትፈልገዉን እምታሳካበት ሌላዉ አንድ እድሜዉ ሰባ የተጠጋ ሰዉ ይሄን ያክል ተስፋና ራእይ እቅድ ካለዉ እኛስ አርባ ያልሞላነዉ ተስፋችንን አሟጦ ማን ወሰደብን ኦኦኦ አሁን ያገኘሁትን ተስፋና ብርሀን የትም አላገኘሁትም በጣም አመሰግናለሁ ሁላችሁንም።

  • @yohanesgebrehiwot5834
    @yohanesgebrehiwot5834 9 месяцев назад +12

    ኤርምያስ እንዴት ነህ፣ሰላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል፣በጣም ደስ ብሎኝ አዳመጥኩት፣ወደ ሀገርህ ሄደህ ያጋጠመህ ነገር በጣም ያሳዝነኛል፣አላውቅህም ግን ባጋጠመህ ነገር ----?ግን እ/ር ታማኝ ነው፣ሀገርህንና የብዙ ስው ህይወት የለወጥክ ስው ነህና፣አናመስግናለን፣እ/ር ዘመንክን ይባርክ፣አዘጋጆችንም እ/ር ይባርካችሁ፣

    • @deehope9477
      @deehope9477 9 месяцев назад +1

      Lol, the guys are very young
      for his overwhelming knowledge & life experience but, I like his down to the earth attitude!! God bless him!!🙏

  • @teshomesoressa2452
    @teshomesoressa2452 9 месяцев назад +4

    "እዚህ አገር የሚገጥሙህ ነገሮች business book ውስጥ የሉም..." Quotable quote.

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 9 месяцев назад +4

    ኤርምዬ እግዜር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር በጠረቤዛ ዙሪያ ከማወራቸው ሰዎች እንዱ ኖት

  • @EsubalewLemenehe
    @EsubalewLemenehe 9 месяцев назад +10

    እሚያወራው ሁሉ መፍትሔ አዘል እና ችግር ፈች ነው ።ስለ ሀገር እድገት የሚጨነቅ ንፁህ የእውነት ኢትዬጵያዊ ።
    ሻለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ
    "ይቻላል " እንዳለው
    የማይሠበረው የማይበገረው ኤርሜያስ
    "ሁሉም ያልፋል " በሚል በሞራል ሲመጣ ደስ ይላል ። በርታልን

    • @zewdituwoldehana5791
      @zewdituwoldehana5791 9 месяцев назад

      He never managed to resolve access issue.I don't trust him

  • @yabechiethiopia599
    @yabechiethiopia599 9 месяцев назад +9

    ይህንን ጉምቱ የሆነ ታላቅ የምጣኔ ሃብት ባለሙያ ብዙ ልታቀርቡለት የሚገቡ ጥያቄዎች ቢኖሩም ለጊዜው ግን ላመስግናችሁ:: እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የማይሰበረው ታላቁ ኤርሚያስ🙏🙏🙏

    • @amrmoses4458
      @amrmoses4458 9 месяцев назад

      ሁለተኛ ክፍል ላይ ጠብቅ ተብለሃል።

  • @vibe_one
    @vibe_one 6 месяцев назад +2

    We Ethiopians Should have to protect this man at any cost. Ermias is an asset for Ethiopia. He is a world class interprenuer and Business Man.

  • @wubishetmtadesset4225
    @wubishetmtadesset4225 9 месяцев назад +14

    I can't get enough from Ermiyas, not even business but science, not even personal perspective but knowledge.

  • @TofikYusuf
    @TofikYusuf 4 месяца назад

    ወላሂ ድንቅ ማንነት ያለው ተስፋ ባለመቁረጥ ወደፊት መሄድን የሚያስተምር ለህልምህ ተግቶ መስራትን ከንግግር በላይ በእውነት መሬት ላይ ኖሮ ማለፍን የሚያስተምር ታሪክ ነው ያለው አላህ ህልምህን ያሳካልህ ኤርሚ 🥰

  • @Dallol253
    @Dallol253 9 месяцев назад +9

    አዋቂ የማስተዋልህ ጥልቀት ተስፋዉ ድንቅ ሰዉ ነህ ብቅ አያልክ አስተምረን ክብረት ይስጥልነ🙏

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless 8 месяцев назад +1

    ኤርሚያስ አመልጋ is truly a visionary businessman, bridging cultures and economies with his remarkable interpretation skills. His contribution isn't just for Ethiopia but for the global community. He's a gift indeed!🟢🟡🔴💪🏿🙏🏿

  • @fitse-po
    @fitse-po 9 месяцев назад +8

    አንዲህ አይነት አባት መካሪ አስተማሪዎችን ያብዛልን ረጅም አድሜ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 9 месяцев назад +2

    ኤርሚ እንካን ደና መጣህ በጣም አይምሮዬ ሁሌ የሚያስብህ ሰው የት ጠፋ ደግሞ አስረውት ነው እያልኩ ነበር ለምን ብዙ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልግ ትልቅ እውቀት ያለህ ያለገንዘብ በነጻ እውቀትን የምታካፍል ጎበዝ ሰው ነህ ።እኔ ኢንቨስትመንት ውስጥ ለመግባት ባላስብም ግን አንተን መስማት በጣም ያስደስተያል ትልቅ አቅም የምትሆን ነህ ።በጣም ነው ካንተ ብዙ መማር የሚቻለው እና እኔ 24ሰአት ባዳምጥህ አትሰለችም ደግሜ ነው ፕሮግራምህን የምሰማው ትክክለኛ ሰው የህይወት ትርጉሙ የገባህ ነህ በጣም እክባሪህ ነይ እድሜና ጤና ይጨምርልህ።እሁንም ቶሎ ተመሰህ እውቀትን እካፍለን ።❤we love you!

  • @tinsucreativeidea901
    @tinsucreativeidea901 9 месяцев назад +15

    ኢየሱስ ህይወት, ሰላም ነው። ኤርሚ አሪፍ ጭንቅላት አለው ደስ ይላል ኑርልን። በዚሁ አጋጣሚ ግን ሰላም ለማግኘት በራስህ ጥረት ወይም አስበህ ምታገኘው ነገር አይደለም። በዚህ ሞኝ አለም ላይ እየኖርን በዚህ ከንቱ አለም ነገር ሰላም እናገኛለን ብሎ ማሰብ ዘበት ነው። አንድ ምክር እኔም ያዳበርኩት ነገር ወደ ኢየሱስ ተጠጋ። ሰላም ኢየሱስ ነው ህይወት እየሱስ ነው እረፍት እየሱስ ነው። በራሳችን ምንም ነገር አድርገን spritual life ካላተረፍን ምን ጥቅም?! ሁሉን ለማትረፍ የዘላለሙን ህይወትም ለማግኘት ከኢየሱስ ጋ ኑሮ ይሻለናል።

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 6 месяцев назад

      ትክክል ብለሀል:: ስለቢዝነስ ያለውን እውቀትና ልምድ ባደንቅም:: እያንዳንድ ሰው የግል ጤናው እና የአይምሮ ሰላሙን እንደባለ አይምሮ መጠበቅ ቢገባውም; ፍፁም የአይምሮ ጤና እውነተኛ ሰላም የሚገኘው በእግዚአብሔር ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት በማመን እና እሱንበመቀበል ብቻ ነው::

    • @humanalltoohuman
      @humanalltoohuman 6 месяцев назад

      ሰላምንማ አገኘኮ ብሮ።

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 9 месяцев назад +1

    በጣም አደንቀዋለሁ ጥንካሬህንና እውቀትህን🙏 ይህ የጥንቶቹ የኢትዬጵያዊ ጥበብ ይባላል በእግዚእብሔር ብቻ እምኖ ሲኖር የሚሰጥ:: ይህን ለሰጠህ እግዚአብሔር ፍቅርህንና እምነትህን ብታሳይ ሐገር ትጠቅማለህ:: አበላልህም የባህታዊ ስለሆነ እስኪ ወደዚህኞው ፊትህን አዙር ና እግዚእብሔር ይርዳህ የእውነተኞዋን ጥበብ ይስጥህ🙏

  • @henokmulugeta4307
    @henokmulugeta4307 9 месяцев назад +35

    ጠያቂው እራስህን ብቁ አድርግ ጠንከር ያለ ጥያቄ ለመጠየቅ

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir 9 месяцев назад +2

      Please, they are doing very well. Give them credit to even invite this genius and let him talk without any interruption.

    • @hitmanport6482
      @hitmanport6482 9 месяцев назад

      Mndnew kezi belay politica new ende yefelekew
      Agul ende journalists yaregshal

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 7 месяцев назад

      Adam ache kehone beki newe.

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 9 месяцев назад +17

    የማይሰበረው ኤርሚያስ አመልጋ ይሄ ስም አንተን በደንብ ይገልፅሃል የሰው ልጅ ፅናትን ካንተ መማር ይኖርበታል እጅግ ብርቱ ሰው ነህ ከመጀመሪያ ቀን ኢንተርቪውህን በጆሲ ሚዲያ ላይ ካየሁህ ጀምሮ እጅግ የማደንቅህ ሰው ነህ አንተ እውቀትህን ገንዘብህን ይዘህ አገሬን ላገልግል ብለህ ሁሉን ትተህ አገርህ ብትገባም ፈተናዎችህ ግን እጅግ በዙ ከእግዚአብሄር ጋር ሁሉንም አልፈህ እዚህ ደርሰሃል አሁንም በርታልን አምላክ ከእውንተኞች ጋር ነው እና ህልምህ እውነት የሚሆንበት ቀን ይመጣል እግዚአብሄር ይርዳህ

    • @דוידביאדגלין
      @דוידביאדגלין 9 месяцев назад +1

      አቶ ኤርምያስ ታታሪ እውነተኛ ተሞክሮ አለህ አይዞ አንተ የኢትዮጵያ ጐበዝ ጀግናህ ቀጥልበት::

  • @HiwotThePharmacist
    @HiwotThePharmacist 9 месяцев назад +12

    He clearly enjoys living inside his own head. As someone who's lost so much money in Access/Michot Real Estate scheme (and absolutely nothing to show after 13 years), I resent how he's trying so hard to paint this guru picture of himself when in reality he severely lacks accountability and discipline to execute. Mr. Amelga - I hope you reach the compassion enlightenment in this lifetime and realize the pain you've caused others. The only thing impressive about this man for me is how good he looks for ~70 yo.

    • @atsedealemayehu1983
      @atsedealemayehu1983 9 месяцев назад +1

      Is it necessary to talk about his age? Irrelevant comment complement or not age is a number his vision is impressive cudos to him!!!!

    • @HiwotThePharmacist
      @HiwotThePharmacist 9 месяцев назад +3

      @@atsedealemayehu1983 It appears you have no skin in the game so you wouldn't know. . .

    • @HabtamuGiday
      @HabtamuGiday 9 месяцев назад +1

      There's a Reason He's Invited to Talk In this Platform Not You.

    • @elssatolessa1096
      @elssatolessa1096 5 месяцев назад

      @@HabtamuGidayyou don’t you challenge her with actual facts contrary to hers instead of mumbling insults 😊😊

  • @MillionBezabhe
    @MillionBezabhe 2 месяца назад +1

    ኤርሚያስ አመልጋ በቃ በአንድ ቃል በአንድ ድምፅ የሃስብ ጥግ ነህ እግዛብሔር ጤናህን ይስጥ

  • @hakimmelaku
    @hakimmelaku 9 месяцев назад +16

    Dear Ermias A,
    I look forward to the launching of your personal blog. As a young scholar eager to explore the vast perspectives of life, I am thrilled to learn from someone as highly regarded as you. Your wisdom have already left a profound impact on many, and the prospect of having your insights readily available through your blog fills me with great enthusiasm. I am eagerly counting down the days until the launch, eager to embark on this enlightening journey alongside you. Thank you for sharing your invaluable knowledge and for inspiring young minds like mine.

    • @HadasGebregziabhair
      @HadasGebregziabhair 9 месяцев назад

      Hi ato Ermias I really like and appreciate all your amazing interview and speech, never miss anything about you, I can say you are the one and only, I have never seen the ability of speech and knowledge, you are a book, I am speechless

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 9 месяцев назад +1

    ኤርምዬ አንተም አባትህም የኢትዮዽያ ትልቅ ባለውለታ ናችሁ ። መቼም የሞተላትን የምትበላ ሀገር Ermi you are energetic iron man . ኤርሚ ባንተ መንገላታት እርር እልና በፅናትህ ሁሉን ከምንም ቆጥረህ በሌላ ጥንካሬ ሳይህ እፅናናለሁ ። ኢትዮዽያ የረገመሽ ይመርቅሽ

  • @edlawitlema1520
    @edlawitlema1520 9 месяцев назад +21

    ደስ ሲል ከየት አገኛችሁት ከ media ጠፍቶ ነበር❤😍😍😍

  • @theordinarychannel9334
    @theordinarychannel9334 9 месяцев назад +2

    ሁሉም ኢትዮጲያዊ በትክክል ቢረዳውና ቢያውቀው ተምሮበት የታላቅነት ንቅን ለመሰነቅ ልኬት የሆነውን ኤርሚያስ ለብቻው በሚቀመጠው መሪ ፖድካስት ላይ መመልከቴ ያኮራኛል !!!!!!!!!
    Let's Go

  • @12mengistu
    @12mengistu 9 месяцев назад +21

    የማይሰበረዉ ኤርሚያስ አመልጋ አክባሪህ ነኝ
    እዮኝ እዮኝ የማይል ድንቅ የስራ ሰዉ መሪዎች ኤርሚን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን በርቱ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 9 месяцев назад +2

    አቶ ኤርሚያስ አመልጋ እጅግ የከበረ ምስጋና አለኝ በአሁኑ ስዓት የአገራችን ወጣት ተስፋ አልባ በድን ሆኗል የመንግስት የተሳሳተ እና አገራችንን ያላገናዘበ አካሂድ ዋጋ እያስከፈለን ነው የበለጠ ዋጋ እንዳንከፍል እፈራለሁ
    አገራችን የተማረ እና ቅን እሳቤ ያላቼው ሰዎችን አያቀርብም

  • @marticool8700
    @marticool8700 9 месяцев назад +7

    ስለጋበዛችሁልን ድንቅ እንግዳ እጅግ እናመሰግናለን! ኤርምያስ አመልጋ❤

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 9 месяцев назад +2

    ኤርምዬ የማትሰበረው ማን እንደረገማት የማይታወቅ ሀገር አባከነችህ። የኔ ጀግና የኔ ጠንካራ ወንድም ሁሌም ጥንካሬህ ያስደንቀኛል። ሶሬሳ❤

    • @bereketbiz
      @bereketbiz 9 месяцев назад +1

      nop. he's still here to do miracles. he is one of the few that gives us hope actually.

    • @ኢትዮዽያዬ
      @ኢትዮዽያዬ 9 месяцев назад

      Thank you 🙏 brother I know he is a Hero he is a winner. May God protect him

  • @Natiworku
    @Natiworku 9 месяцев назад +28

    Build this man a statue to honor and commemorate all that he has done for his country!

    • @kimichibimpap2375
      @kimichibimpap2375 9 месяцев назад

      What has he done exactly

    • @Natiworku
      @Natiworku 9 месяцев назад +1

      @@kimichibimpap2375 he sold a lot of snake oil lol go watch the video

    • @kimichibimpap2375
      @kimichibimpap2375 9 месяцев назад

      @@Natiworku I did, you morons believe words rather than actions.

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 9 месяцев назад +2

    በጣም ድንቅ ውይይት! አቶ ኤርሚያስ ተገልጠህ የማታልቅ መፅሀፍ ነህ። ነገሮችን ከብዙ አቅጣጫ እንዳያቸው አርገኸኛል በጣም አመሰግናለሁ! ካንተ ብዙ ትምህርትም ወስጃለሁ! ድንቅ የህይወት ተሞክሮህንና እይታህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን! እንወድሃለን! መሪዎች በጣም እናመሰግናለን ይሄን ድንቅ ሰው ስለጋበዛችሁልን!

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 9 месяцев назад +6

    በእውነት ላይ ተመስርቶ ሀገረን ለመለወጥ መትጋትን ከኤርምያስ ብንማር። እንደ ሀገርም ያልተጠቀምንበት ነው።
    እናም እነጠቀምበት።

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 9 месяцев назад +2

    I feel sorry for my country,
    For mistreating this incredible intelligent man. Instead of using his knowledge for our nation benefits, They abused his knowledge. I hope next generation will understand ❤ድንቅ ሰው ኤርሚያስ አመልጋ

  • @DalwakShow
    @DalwakShow 9 месяцев назад +9

    Please Invite in the next episode Haile gebreselasi he is hero for this generation

    • @JohnJohn-gt4zv
      @JohnJohn-gt4zv 9 месяцев назад

      Who is haile gebresilase?😂comparing to Ermias?

  • @Geerbo
    @Geerbo 5 месяцев назад +1

    Geerbo General Trading
    Don't forget this coming popular company in east Africa

  • @emaseyoum9099
    @emaseyoum9099 9 месяцев назад +6

    Mr. Ermiase, your talent is remarkable; your knowledge is akin referencing excellent textbooks from various subject matters. The way you share you wisdom is truly priceless. I admire your principled nature and unshakable spirit.

  • @melakutizazu7532
    @melakutizazu7532 5 месяцев назад +1

    በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም። ተባረኩ።

  • @edemy251
    @edemy251 9 месяцев назад +8

    He just talks my mind starting at 20:50 this man! we don't have to always catch up with the developed countries, we have to adopt technologies with all costs and take the risk. it's better to risk it, we won't fall from our position we are already there. I wish we all focus on this! on 'Technology'. Thank You, Professor Ermyas Amelga!

  • @yikrtamengesha591
    @yikrtamengesha591 9 месяцев назад +1

    እኔ እንካን ኦርሚያስን ሳይሆን እናንተን በጣም ወደድኳችሁ፣ አከበርኳችሁ አደነቅኋችሁ ይህን ልዩ ሰው በዚህ ሰአት በማቅረባችሁ እናመሰግናችኃለን ። መቸም ኤርሚንና መሰሎቹን ለመጋበዝ ትልቅ ድፍረት ወኔ እና በራስ መተማመንን ይጠይቃል። አይደል ?

  • @mulukengirma7788
    @mulukengirma7788 9 месяцев назад +14

    the future generations needs this man

  • @abdiaumar1868
    @abdiaumar1868 9 месяцев назад +7

    ኤርሚዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሉም የልፋል

  • @MatiasNano-ls9dw
    @MatiasNano-ls9dw 9 месяцев назад +2

    በጣም የሚገርም ትምህርት የሚገርም እይታ ጥሩ እዉቅት አግኝቼበታለሁ ግን ሁለተኛው ክፍል መቼ ነው የሚቀጥለው መሀል ላይ የተቋረጠ ነው የመሰለኝ።

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  9 месяцев назад

      We will publish Episode 2 the coming Wednesday.

  • @sherifemma
    @sherifemma 9 месяцев назад +15

    Meditation, Prayer, Yoga, sports and above all Fasting (intermittent or ompd), would make a man unbreakable. Thank you Ermi and the meri podcast.

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 9 месяцев назад +1

    እውቀት አለህ ወጣት አስተምር ስራ ላይ ደሞ አሠማራ እንዲሰለጥንም አድርግ ደሞ ትሰማለህ ያ ደሞ ችሎታህ ነው ለሚሊየኖች ሳታሳልፍ እንዳታልፍ አደራህን።እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ።

  • @Menbimar
    @Menbimar 9 месяцев назад +8

    I will never get tired of listening to Ato Ermiyas. Thank you Meri 🙏

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 7 месяцев назад

    በጣም ምርጥ ጥንቅቅ ያለ ያለ ዝግጅት የሚደንቅ ያጠያየቅ ብቃት ያለበት ብሮድ ካስት ነው። ድንቅ ነው ለተጠያቂዎች የምትሰጡት የመመለስ ነፃነት with out interphases እጅግ ደስ ይላል። በርቱ በርቱ

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 9 месяцев назад +3

    በተሰብ ለልጆች ማድረግ ያለበትን ያመላከተበት መንገድ እንዲሁም ለወጣቱ የሰጠው ምክር በቻ መልቲ ዳይሜንሽናል የሆነውን ሀሳቡን ብንጠቀምበት።

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 3 месяца назад

    Ato I Amelga, I am proud of you as un Ethiopian. You are a big library ,and a big company. May God be with You. Very interesting presentation s all time.I like it. A hero for all Wthiopuans. Love you, brother.

  • @brookbobas8275
    @brookbobas8275 9 месяцев назад +4

    Ermias is one of the persons that I can listen to the whole day!!

  • @zolatoloker2
    @zolatoloker2 9 месяцев назад +1

    The Best Businessman In Ethiopia, Ermias Amelga !!

  • @tesfayeabera7000
    @tesfayeabera7000 9 месяцев назад +5

    All will pass. It is very true. What and how can you express your bravery? How nice it would be if there were ten like you.

  • @kerim434
    @kerim434 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ ኤርሚ በእኔ ምልከታ ያንተ challenge (ጉዞህን እሾህ የበዛበት መንገድ ላይ እንደመጕዋዝ ያከበደብህ ነገር) የሚመነጨው ሁሌም ለነገሮች ያለህ ምልከታ ከምትኖርበት ዓለም be10 or 20 ዓመት የቀደመ መሆኑ ይመስለኛል! ምክንያቱም ያልተዘጋጀች ሀገር: ያልተዘጋጀ ትውልድ : ያልተዘጋጀ የመንግስት ስርዓት... ያለበት ሀገር ላይ የቀደመ ሃሳብ አስቦ ከዜሮ ለማስጀመር አልሞ መነሳት ለሃሳቡ መከፈል ከሚኖርበት ዋጋ እጅጉን የላቀ ዋጋ ስለሚያስከፍል! አንተ ግን ሀገርህ ከገባህበት አፍታ እስከዛሬ በዚህ ሁኔታ ውስጥ በስኬት በማለፍ የእውነት "እንደማትሰበር" እያሳየህ ያለህ ብቸኛ ሰው እንደሆንክ አስባለሁ! ፈጣሪ ይጨምርልህ!
    እናንተም መሪዎች የእውነት መሪዎች ናችሁ! በርቱልን! በጣም እናመሰግናለን!❤❤❤❤

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 9 месяцев назад +3

    ❤❤❤የሚያወያዩት ወጣቶች ተመስጦ ይመረምራል፣ አወያዩ ሁሉ ራሱን ይፈትሽ ዘንድ ይሰብካል። ተባረኩ። ጭምት እና ብቁ❤❤❤

  • @yohanneswk2824
    @yohanneswk2824 6 месяцев назад

    Listening to three times, amazing and practical guy. May God Bless and protect you.

  • @AGgebreAwoke
    @AGgebreAwoke 9 месяцев назад +7

    The one and the only የማይሰበረው Ermias Amelga Thanks

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 7 месяцев назад

    እውቀትም ጥበብም ፈጠራም ሳይንስም ኑሮ በዘዴን ያጨቀ የተዋጠለት ባለሙያ ነውጠያቂውም ጎበዝ ነው
    ፕሮግራማችሁ
    ሣቢ
    ማራኪ
    መሣጭ
    በጣም አስተማሪ ነው
    በጣም እናመሰግናለን

  • @haileyesusbelew4035
    @haileyesusbelew4035 9 месяцев назад +9

    Thanks @meri podcast for bringing this generation father that have a great impact on buisness.❤

  • @ela.4k
    @ela.4k 9 месяцев назад +1

    በወሳኝ ሰአት ወሳኝ ሰዉ ወሳኝ መልዕክት ከቲክቶክ አጭሩን አይቼ እዚ ሙሉዉን አየዉ እናም በጣምነዉ የጠቀመኝ በችግሮች ዉስጥ እራስን ማቆየት ወሳኝ እንደሆነ ተምሬያለዉ አመሰግናለሁ ኤርሚያስ እግዚአብሔር ያሰብከዉን ይፈፅምልህ እኛም የተሻለቦታ ደርሰን ለመገናኘት ያብቃን መሪዎች እናመሰግናለን 🙏

  • @hailegzabherzerfu943
    @hailegzabherzerfu943 9 месяцев назад +5

    Ermiyas Amlega's professional prowess is truly commendable; his exceptional skills and capabilities make him stand out as an incredible individual in every aspect.

  • @addisuyemer3516
    @addisuyemer3516 9 месяцев назад +2

    Despite all the challenges and failures, I was your ardent supporter and I have listened to your interview with suspense. I can assure you that you are brilliant and articulately speaking about economy, philosophy, life and even fearlessly politics. May God keep you safe!

  • @bonkezinaw9816
    @bonkezinaw9816 9 месяцев назад +5

    Extraordinary person I ever saw! Every his single words are teaches a lot!

  • @O_L_D89
    @O_L_D89 9 месяцев назад +1

    ይሄ ሰው ከምድር አይደለም። ምን አይነት ጥንካሬ ነው ያለው ምንስ አይነት ውስጣዊ ሃይል ። በዚህ ሁሉ መከራ አልፎ እንደ ንስር እያደር አዲስ ሃይል ያፈልቃል👏👏👏👏👏👏

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 9 месяцев назад +3

    It's nice to see him free. I used to pray for him when he was in a prison that the Lord would set him free 🙏 🙌

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 9 месяцев назад +1

    Learn to love the process. This is interesting but how to get there is a challenge.

  • @SAREL2385
    @SAREL2385 9 месяцев назад +3

    Great job! I wanted to mention that it would have been awesome if the interview started with a little bit of introduction and a simple question rather than going directly to a major question. It's my opinion 😉

  • @haru2134
    @haru2134 9 месяцев назад +2

    እሺ ብሎ በመቅረቡ እራሱ ክብር ይገባዋል ኤርሚ ❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 9 месяцев назад +154

    ለኤርሚ ፍቅራችሁን እስኪ በ❤ አሳዩን🎉

    • @GirumErmiyas
      @GirumErmiyas 9 месяцев назад +3

      ❤❤

    • @GirumErmiyas
      @GirumErmiyas 9 месяцев назад +2

      He's Generous One 🎉🎉

    • @user-wc1ev7vk5i
      @user-wc1ev7vk5i 9 месяцев назад

      Leba

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 9 месяцев назад +2

      አለቅላቂ..👎

    • @sabahabene
      @sabahabene 9 месяцев назад

      Abet ye kefat teg enante the negative thinkers ye aeymero Dehoch men ale selam Yalew comments betasekemetu ere tewu

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 9 месяцев назад

    አቶ ኤርምያስ በጣም የሚገርም ውይይት እውቀትህ በጣም ያስተምራል። በአሁኑ ሰአት እንደ እነብእብይ አይነት መሃይሞች ሃገር እያፈረሱ ነው ። ምድረ የመሃይም ጥርቅም።

  • @MihiretWondafrash
    @MihiretWondafrash 9 месяцев назад +4

    የማይሰበረው ድንቅ ሰው እናመሰግናለን ትለያለህ

  • @tigisttedy-ns5ee
    @tigisttedy-ns5ee 9 месяцев назад +1

    ውድ ወንድማችን ብሩህ አይምሮ ያለው በውነት ከርሱ ጋር የሚሰሩ ምንኛ እድለኞች ናቸው ።አሁንም ይጨምርልህ ምናለ ይሄን ሰው ማግኘት ብችል እውነተኛ ኢንተርፕነረር ነው።

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 9 месяцев назад +3

    የተማረ ያስረዳ ላልተማረ ጆሮዮ ጥጥ ነው:: I can listen to Ato Samuel all day long without a need for coffee. Thank you for having him as your guest. It is sad how almost everyone is corrupt in the country. You can not even find to hire ethical professionals to run your business. Anyhow, I got a lot of questions answered.