🛑ፍቅረኛዋን በመኪና አደጋ ያጣችው ወጣት🙄እብድ ሆና አገኘናት 😭

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 306

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 4 месяца назад +62

    መጨረሻየን አሳምርልኝ ብሎ ጾሎት ማድረግ ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ቸር ነው እና ወደቀድሞ ማንነትዋ ይመልሳት ከባድ ነው ያማል😢😢😢

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 4 месяца назад +2

      🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 4 месяца назад +15

    አይዞህ ወንድሜ ዋናው አንተ መትረፍህ ነው እሳንም ፈጣሪ ያገናኝህ ውድድሮች ህይወት ይመልስላችሁ

    • @JenataAli
      @JenataAli 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 4 месяца назад +20

    ፈጣር ይማራቹ የኔ አባት ወይኔ የኔ እናቴ ግን ምን አጋጣም ነው ሰርግና ሞት አንድ የምባል እውነት የምባል እውነት ነው ፈጣር ይማርሽ 🙏🙏😭😭

  • @AmarechB
    @AmarechB 4 месяца назад +14

    አይዞህ እግዚአብሄር ያተረፈህ በምክንያት ነው ትገናኛላችሁ አትዘን ፀልይ።

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 4 месяца назад +11

    የኔ እናት ፀበል ውሰዷት በመቤቴ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 4 месяца назад +24

    እአይ ኢትዮጵያውያ ሹፌር እየተባሉ ምንም ስልጠና ሳይኖራቸው የስንቱን ህይወትቀጠፉ የስው ነፍስ የረከስበት ሃገር ስንቱን ቤተስብ አሳበዱ አካለስንኩል አደረጉት ፍጥነት የሚከታተል የለ ቅጣት የለ ለገንዘብ ብቻ

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 4 месяца назад +16

    ይህንን አስተያየት የሚያነቡ ሁሉ እባካችሁ ጸልዩላት። አምላካችን ከችግሯ ይበልጣል!

  • @Makiyabintkasim-w8p
    @Makiyabintkasim-w8p 4 месяца назад +48

    ሱብሃነሏህ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ኢላሂ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 4 месяца назад +14

    ያረቤ ከባድ ነው አላህ ይርዳሽ መጨረሳውን እጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 4 месяца назад +4

    የኔ እናት እግዚአብሔር ወደቀድሞ ጤናሸ ይመልሰሸ ለፍቅረ የተከፈለ መሰዋእት

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 4 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ ሁለታችሁንም ጨርሶ ይማራችው ድናችው ደሞ መልካም ወሬ እደምንሰማ እርግጠኛነኝ ለፈጣሪ የሚሳነው የለም

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 4 месяца назад +16

    አይዞህ ዋናው ማትራፍእ 😢ፈጣሪ ቸርሶ ይማርህ 🎉🎉

  • @ኣልሚ
    @ኣልሚ 4 месяца назад +8

    በጣም ያሳዝናል ፀበል ውሰድት ፈጣሪ ይማርሽ😢 ኣንተም እንኳን ፈጣሪ አተረፍክ ጨርሶ ይማርክ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 4 месяца назад +13

    የቀን ጉዶሎ አያድርስ ነው በጣም ታሳዝናለች ፈጣሪ ጤናዋን ይመልስላት

    • @etenesh8056
      @etenesh8056 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 4 месяца назад +13

    ያሳዝናን ፀበል ነዉ መሂደ በናትሸ ፀበል ወሰዳት

    • @Freedom-vk6vo
      @Freedom-vk6vo 4 месяца назад +1

      የዶርቃ ሚዲያ ባለቤቶች እባካችሁ እንዲህ አዕምሮቸውን የሳቱ ሰዎቹን ወደ ቅዱስ በርሚል ጊወርጊስ ጸበል ብትወስዶቸውና ፈውስን ያገኙ ዘንድ ብትሰሩ መልካም ነው።ለእንዲህ አይነቶች ወደ አዕምሮቸው ይመለሱ ዘንድ የምንችለውን እንትተባበራለን

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx 4 месяца назад +10

    አላህ ሙሉ ጤንነቷን ይመልስላት ያረብ

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 4 месяца назад +3

    ለዚነው ዛሬን የማላምናት ምፃሜያችን ያሳምርልን ከእግዚአብሔር አብልጠን በሰው ስንደገፍ ሰው ተሰባሪ ነው ልብ ይሰበራል ወደ ልብሽ ይመልስሽ እህቴ😢😢😢😢

  • @BirukEyob-y8h
    @BirukEyob-y8h 2 месяца назад

    አዳኟ የኔ ቆንጆ እግዝአብሔር ለአንቹም እንደዚህ ከጓደኛሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 4 месяца назад +8

    አግዚሀብሔር ይማርህ አይዞህ ባለቤትህነም ታገኛታለህ ❤❤❤❤❤

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 4 месяца назад +7

    አደራህን መጨረሻውን አሳምርልን አላህዋ

  • @ንግሰቲጓልተዋህዶ
    @ንግሰቲጓልተዋህዶ 4 месяца назад +8

    ወይኔ😢የኔ እናት በማርያም 2 ክፍለ ልቀቅልን😢

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 4 месяца назад +10

    የኔ ዉድ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ አየ ፍቅር

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 4 месяца назад +20

    እግዚአብሔር ይማርሽ ምን አይነት አጋጣሚ ነው ሰርግና ሞት አንድ ነው ሚባለው አባባል እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jenabgadyoo541
    @jenabgadyoo541 4 месяца назад +5

    ፀበል ዉሰዳት እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ትድናለች❤

  • @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም

    ለካ ይሄም አለ አምላኬ ሆይ እኔ ያልሆንኩት ካልሆነ እያልኩ ስገግም ለካ ሰርግ ተደግሶም ሞትም አለ😢 አይዞን ነገ ሌላ ቀን ነዉ

  • @ጓልተዋህዶ
    @ጓልተዋህዶ 4 месяца назад +9

    መጨረሻችን ኣሳምርልን እንበል ፈጣሪ ጨርሶ ወደ ፊት ማንነቷይመልሳት😢😢

  • @ሰብኩን-ሰ3ኸ
    @ሰብኩን-ሰ3ኸ 4 месяца назад +7

    😢😢😢ፀበል ውሰድዋት ስታሳዝን ፈጣሪ ይማራት ኡፍ😢🙏

  • @Shhdhdhshshdhd
    @Shhdhdhshshdhd 2 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ የኔ ወንድም ጨርሶ ይማረክ ዋናው አንተ መትረፈ ፈጣሪዬን አመሰግን 😔😔😔😔😔😔

  • @user-ly7jl3ev6i
    @user-ly7jl3ev6i 4 месяца назад +7

    ኡኡኡኡ,አለሀ,ይሸረት,እሱወንም,😢እሱንሚ,የመል😢❤❤❤❤

  • @ElsabetAbrar
    @ElsabetAbrar 4 месяца назад +4

    የኔ እናት ስታሣዝን ሁፍ እግዚአብሔር ይፈውስሽ

  • @BirukEyob-y8h
    @BirukEyob-y8h 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ ሰዉ ነሽ እግዝአብሔር ይስጠጥሽ

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fd 4 месяца назад +2

    የኔ አባት አይዞህ ለሁለታቹሁም ፈጣሪ ምረት ያዉርድላቹሁ እሷን ፀበል ዉሰዳት

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 День назад

    በግዛብሔር በጣም ታዛዝናለች ፀበል ውሰዷት

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 4 месяца назад +13

    የአላህ ተድህ አይነት አላህ ይጠብቀን ጤናሺን ይመልስልሺ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 4 месяца назад +6

    አፅናኛት አለበያት ዝም ብለሽ ከምታያት

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 4 месяца назад +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ ምን ልኮምት በአላህ በጣም ያሣዝናል በስ አላህ ይገዛችሁ😢

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 2 месяца назад

    የኔእህትለሁሉምፈጣሪምህረቱንይላክላቸው

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 4 месяца назад +3

    😢😢😢😢😢 ወይይይይይ ፈጣሪ ወደጤናሽ ይመልስሽ

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 4 месяца назад +7

    ከባድ ነው ፈጣሪ ይታብቀን 😭

  • @Tigistyoutube-u7l
    @Tigistyoutube-u7l 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ❤እሱንእግዚአብሄርይማርህ

  • @HiwotGirmaMike
    @HiwotGirmaMike 4 месяца назад +6

    በርታ,ፈጣሪ,ይማራቹ

  • @صفيه-ح7ق
    @صفيه-ح7ق 4 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @UsraMsba
    @UsraMsba 2 месяца назад +1

    በጣም ያሴዝናል

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 4 месяца назад +1

    እፍፍፍ😢😢😢😢😢ፀበል ዉስድዋት ❤❤❤❤ምን ጉድ ነዉ ኣቤት እግዚአብሔር መጨረሻችንን ኣሳምርልን

  • @aldanatsgab6979
    @aldanatsgab6979 4 месяца назад +5

    ፀበል ዉሰድዋት እባካቹ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 4 месяца назад +2

    ወድሜ አተም እግዚአብሔር አመሰግን ዋናዉ መትረፍክ

  • @TgisitMengeshaM
    @TgisitMengeshaM 4 месяца назад +4

    ሁለታችዉም.እግዚአብሔር.ይማራችዉ😢

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt 4 месяца назад +7

    ያረቢመጨረሻችንንአሣምርልን

  • @سبحانالله-ط4م5ص
    @سبحانالله-ط4م5ص 4 месяца назад +3

    ውይ የኔ እናት በጣም ያሳዝናል አይ ሂወት😭😭😭

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 месяца назад +1

    አላህ ይማርህ ወንድሜ❤❤ ሚስትህንም አላህ ያገናኝህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 4 месяца назад +4

    ፈጣሪ ለሁለታችሁም ፈጣሪ ይማራችሁ😢😢😢😢

  • @FirehiwotZekariyas
    @FirehiwotZekariyas 4 месяца назад +2

    ይሄን ልጅ ተከታታይ ድራማላይ እናውቀዋለን የ( ዬናስ ጓደኛ (ዳግም) 🤣🤣🤣

    • @EmanSee-ex3rf
      @EmanSee-ex3rf 2 месяца назад

      አቦ ኑሪ እኮ እኔ ራሱ አውቀዋለሁ እድ ቀልደኛ

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 4 месяца назад +3

    እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ወንድሜ

  • @NatiAmin-oo8qz
    @NatiAmin-oo8qz 3 месяца назад

    እህቴ በጣም ጎበዝ ጋዜኛ ነሽ ሴት ሆነሽ በጣም ጀግና ነሽ በርቺሌኝ

  • @burtukanburta3602
    @burtukanburta3602 4 месяца назад +3

    😢😢😢😢😢uuuff ente egzaber yemaresh😢😢

  • @MaskaraMaskara-h2u
    @MaskaraMaskara-h2u 4 месяца назад +3

    ፈጣሪ ይማራቹ

  • @ያሩብሰአዲኒ
    @ያሩብሰአዲኒ 4 месяца назад +1

    ያረብ አሀላለቄን እዳሳማርከው ስነመግባሬንም አሳምርልኝ

  • @MariamMariam-q2n5b
    @MariamMariam-q2n5b 4 месяца назад +3

    አላሐ ይማርሽ

  • @meskermbuzayhu6415
    @meskermbuzayhu6415 2 месяца назад

    አይዞሽ ጌታ አለ ኤልሻዳይ ያድንሻል😢😢😢😢😢

  • @MyLoveMyLove-v1x
    @MyLoveMyLove-v1x 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሸ እህቴ

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 4 месяца назад +4

    አይዞአቹ ፈጣሪ ይርደቹ ❤❤❤

  • @SaeedaSaeedaa-b6h
    @SaeedaSaeedaa-b6h 4 месяца назад +8

    ሱበሀናላህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 4 месяца назад +3

    ኡፈፈፈፈፈፈ ከባድነዉ አላህ ያሸርሸ😢😢😢😢😢

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 2 месяца назад

    ኧረ ያንች ጉዳይ ምን ላይ ደረሳችሁ በናትሽ❤

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs 2 месяца назад

    አች ልጅ ፂወን ነሺየ ?❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BerheHelen
    @BerheHelen 4 месяца назад +7

    በሰመኣም ኣሓ ፀበል ትህድ በናታችሁ

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 4 месяца назад +3

    ይረዳሀል ፈጣሪ

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 4 месяца назад +2

    😢😢 ፈጣሪ ሁለታችሁንም ይማራችሁ ቀጣይ 😢

  • @aarongedamu2039
    @aarongedamu2039 3 месяца назад

    ታረኩ ሀሰት ይመስላል ምከንያቱም የወንዱም ሆነ የሴቷ ሚዘዎች እንኳን እንዴ ት መገናኘት አልቻሉም የማይሆን ይመስላል

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 4 месяца назад +4

    ትታሣዝን ቀጣይይይ😢😢😢

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 4 месяца назад +5

    የኔእናት😊😊😊😊😊

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 2 месяца назад

    ወድማችንእንኳንተረፍክ😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 месяца назад +1

    ወይኔ ስታሳዝን አላህ ይማርሽ ❤❤❤❤

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 4 месяца назад +2

    መጨረሻው ደስ ይላል

  • @ghenetbeyene8846
    @ghenetbeyene8846 4 месяца назад +1

    አግዛብሀር ይማር ምህረቱ ከግዛብሀር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 4 месяца назад +1

    ፈጣሪይማርሽ😢😢😢

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 4 месяца назад +5

    የኔ እሀት ፈጣሪ ይማርሽ 😭

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 2 месяца назад

    የኒእናትፈጣሪይማርሽ😢😢😢😢

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 2 месяца назад

    ሁሉምነገርለበጎነው

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp 4 месяца назад +2

    አላህ ወጤናሽ ይመልሽልሽ

  • @destamg3208
    @destamg3208 4 месяца назад

    አይዞ. ወንድሜ ፋጣሪ. ጨርሶ ይማር

  • @AlmZ-r7g
    @AlmZ-r7g 4 дня назад

    ጸበል ፀበል ነው ፀልፎ አሸና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jane4577
    @jane4577 4 месяца назад +4

    ምንድነው የምስሪው

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y 4 месяца назад +2

    ፈጣሪይማራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahbobamahboba1335
    @mahbobamahboba1335 4 месяца назад +2

    የኔናት😭😭😭😭😭😭እኮንምተገኝእሱ😢😢😢

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 4 месяца назад +1

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሸ ጸበል ውሰድዋት

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d 4 месяца назад +1

    መጨሪሻይን አስሚርልኝ

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 4 месяца назад +2

    መጨረሻዉን ቀጣይ ልቁቂልን😢😢

  • @ማራትየጌታልጅ
    @ማራትየጌታልጅ 4 месяца назад +3

    😭😭😭 በጣም የስዝናል

  • @ሰላምነሸድንግልምድያ
    @ሰላምነሸድንግልምድያ 4 месяца назад +1

    የኔ ማር እግዚአብሔር ጨምረው ይማርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KadejaYbra
    @KadejaYbra 2 месяца назад

    አላህ ያሽርሽ😢😢😢😢😢😢

  • @HabteAlganesh-zb8rd
    @HabteAlganesh-zb8rd 4 месяца назад

    ወይኔ፡ስታዛዝን፡ጌታየ፡ሆይ፡ምህተትህን፡ላክላህ፡ሁሉ፡በእጅህ፡ነው፡ምንም፡አይሳንህም፡ጌታይ፡ሆይ፡

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 4 месяца назад +2

    በናትሽ ወደ እምታምኑበት ውሰዷት

  • @ቤዚቾኦ
    @ቤዚቾኦ 2 месяца назад

    ወይ ፍቅር😢😢

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 4 месяца назад +2

    ወይ እህቴን 😭😭😭

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 4 месяца назад +1

    የእውነት እንበዬ ኡልቆም አለኝ 😢😢😢😢😢😢😢 ስታሰዚን 😢

  • @MeessiiFiqir
    @MeessiiFiqir 4 месяца назад +2

    Uuuuuuf faxarii hoyi😢tsebal wusaduwat be mariyam

  • @Samira-u2q
    @Samira-u2q 18 дней назад

    የኔ ውድ❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይማርሽ😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 4 месяца назад +2

    ይህ መተት ነው የበታተናቸው። ሁሉንም ወደጸበል ውሰዷቸው። ጻድቃኔ ማሪያም ትፈውሳቸዋለች። ሚስጥሩን ትፈታዋለች።