Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለፋሲካ ከወዲሁ የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎአቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈ወይም በ 0941259716 ይደውሉልንimo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
ስታምሩኝ እኮ
እኔንም ከቤቤተሰቤ ጋር ባያለያየኝ 🙏🏾15 ዓመት ተለያይተን እየኖርን ነው ስደት ት ት ት ት 😭😭
@@adan1376 ደምረኛ
አላህ ፍቅር ይጨምርላችሁ በጣም ነው የምትመቹት ታስቀናላችሁ ቃሉ ልክ እንዳቺ አይነት ባል ቢሰጠኝ
እሠይ ቃልየ ጎበዝ ነሽብዲርሽን መለሽ💪💪💪💪💪❤❤❤
💚💛❤️🕊️🍃ከ7ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ የሆነው የቅዱስ ኡራኤል ምልጃና ፀሎት እረድኤት በረከቱ ጥበቃው አይለየን !
ኣሜን፫👏
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤
አሜንአሜንአሜን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ቃልየን ማነዉ እደኔ የሚወዳት❤❤❤👍👍👍👍
💞💞💞
ደምሪኛዋ❤❤🎉❤🎉
@@ruzeahimed7852 ደምሪኛዋ❤
ውድድድድ
Manim
አባት, ባል, ጋደኛ በዛ ላይ ጨዋ የሚጎለው ምንም የሌለ በምድር ላይ ካሉ ወንዶች መቶ ከማይሞሉ ውስጥ አንዱ ነው እንደዚህ አይነት ባል ያድለን በስመአብ ከአምላክ እንጂ ከማንም አይታደሉትም ተባረክ❤❤❤ ጌታ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ አይነቱን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልን ❤❤❤
ኢልስየ እግዚአብሔር ይመስገን ለኔም ሰጦኛል ይገርማል እኔ እንኳን ስጫወት እውነት የሚመስለው አሉ እኮ መልካም ወንዶች እኔም ድሮ አይመስለኛም ነበር እመብርሃን ክብርና ምስጋና ይሁናት እኛ ብቻ ፀሎት ማድረግ ነው ተመስገን ለኔ የደረሰ እግዚአብሔር ለናንተም ይድረስላቹ
Ewnet new Elsiye besew ager sentun ayenew
ኤልሲ እውነት ብለሻል❤
እኔ ልጨነቅልህ!!!ወንድሜ በጣም የሚያሳዝን በጣም በሥርአት የተሞላ በእውነት ምን አይነት እናት እንዳሳደገችህ ሁሉም ወንዶች እንዳንተ አይነት ትህትና ቢኖራቸው ቃልዬ በጣም እድለኛ ነሽ
ሚስኪን ወላሂ የአባትንም የባልንም የሁሉንም ቦታ የምትሸፍን ጀግና ባል ነህ ❤ አላህ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ❤
በጣም።እኔትታርሰ።አባቴ።ልጁሲያለቀሰ።ይጠራኚንበር
የቃል ፕራክ ያበደ ነው ቃልን ያላቹ እስኪ ላይክ
ሀገር ልገባ 24ቀንነው የቀረኝ ልጂ እንድሠጠኝ ፈጣሪ ዱአ አድረጉልኝ እህትም ወንድም የለኝ ብቸኛነኝ
እህትአለሜመዲሀኒአለምየዲንግልጂየሚሣምየሚጦርእናቴአለሁልሽየሚልልጂይሥጥሽጉዞሽምየሠመረይሁንልሽ
@@kabteshlebanon9425 አሚን የኔውድ እህት
አብሸሬ
ፈጣሪ ይስጥሽእማ እኔምብቸኛነኝ.
አላህ ይስጥሽ
ቃልዬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ❤ፈጣሪ ለሁላችንንም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን😘
Amen yene nat
Amen Amen Amen
አሜንአሜን አሜን❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜንውዴ🙏🙏❤❤
ወይ አዲስ የኔ አባት ሲያሳዝን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እደት እንደምታምሩ ❤❤❤ ለኛም ለስደተኞቹ እንዳዲስ አይነት ባል ይስጠን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢
AMEN AMEN AMEN 😊😊😊
ደምሪኝ
ቃልዬን ማነው እደኔ የሚወዳት ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይባርከው❤❤❤
ሙስሊም ክሪስቲያን. በዱአ በፀሎት እሠቡኝ 😭
Ayzosh fetari ytebksh
እግዚአብሔር ያስብሽ
ምነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
አይዞሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ
እኔምአሥብኝ በዱአበፆለትአሞኛልበረመዳ😢😢
ማነው እንደኔ ስዳት የስልች 😭😢😢😢
እኔም😢😢😢😢😢
እኔኡፉፉፉፉ😢😢😢😢😢
እኔ🥺🥺🥺🥺
እኔም😂😂😂😂😂😂
ምን አማራጭ አለን ቢሰለቸንም እንኑርበት እጂ ሀገራችን የተካሄደ ያለው ነገር ልብ ይሰብራል አላህ ይድረስልን
ከሰደት መልሰ እንደናተ አይነት ትዳር ይሰጠን ለሁላችንም የመዳም ቅመሞች😢
አሜን ደምሪኝ
አሚን
አሚን አሚን ውዴ
የኔ አባት አዲስ ዛሬ በጣም አሳዘንከኝ የምር ምርጥ ባል ነህ ውይይይይ ፍቅራችሁ በጣም ደስስስ ይላል ቃልዬ እና አዲስ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ!!!❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ቃል ብድሬን መለሰች አዲስ አሳዘነኝ አቦ ይመቻችሁ አቤት ትህትና አቤት መደማመጥ እንዲህ እርጋ ሰከን ያለ ፍቅር የተሞላበት ትዳር ለሁላችን ያድለን ከስደት መልስ
ወይኔ አዲስ ሲያሳዝን አቤት እንዳንተ አይነት ባል ለሁላችን ያድለን❤
ደምሪኝ እህቴ
አሚንን
አብሸሪ😢
ወላሂ እነሡን ሣይ የሆነ የማላውቀው ባሌ ይናፍቀኛል 😢😢😢😢ሢያምሩ ❤❤❤
አሚንንን
በስመአብ አንገቱን ስብር አርጎ ሲያወራሽ አንጀቴን የበላው prank መሆኑን እራሱ እኮ አረሳሁት ቸሩ እግዚአብሔር ልቡን አይቀይርብሽ ያንቺንም እንደዛው አይቀይርበት የድንግል ማርያም ልጅ በትዳራቹ ይንገስ ❤❤🙏🙏 ተባረኩ
ወላሂ አጀቴ ነው የበላኝ ያረቢ እንዳተው ጀግና ትዕግስት ያላቸው ጋሼ ይስጠን
መዝሙረ ዳዊት17-1-2አቤቱ ጉልቤቴ ሆይ እወድሃለሁእግዚአብሔር ዓለቴ አምባዬ መድሓንቴ አምላኬ በርሱም የምተማመንበት ረዳቴ መታመኛዬና የደሃንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው።
አሜን❤❤❤❤
አሜንአሜን❤🙏
Ameeeen
አሜን ፫ ቃለ ህይዎት ያሰማልን ❤❤❤
ማነዉ እንደኔ የቃልዬ ደርባባነት የሚያስደስተዉ ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ ነዉ የፈጠራት ይጨምርላት😍👍👍
በጣም መልካም ባል አለሽ ሁለተኛ እንደዚህ አታስጨንቂው ደስ የምትሉ ጥንዶች ቤተሰቦች ናችሁ
ውይይይይ አድስ ባል ሳትሆን እናት ነህ😢😢😢❤❤ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤ቃልዬ❤
የኔ ጌታ አዲስዬ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ የእዉነት እዉነተኛ ስዉ ሠላማቹህ ይብዛልኝ
በጣም😭😭
@@fathiyafath3090 ደምሪኛ
ብድር በምድር 😆ቻለው እግዲህ አዲስ እነ ሸቃሊት እዴት ከረማችሁ አላችሁ ለመሆኑ😅ያልታሰበውን እርዚቅ ፈጣሪ ለኛም ይስጠን😢
አሜን❤
አሜን ::አለን እግዚአብሄር ይመስገን
ደምሪኛዋ❤❤❤🎉❤
@@salamst8116 ደምሪኛዋ❤❤❤
ፈጣሪ ልጃቹን ያሳድግላቹ 🙏ትዳር የምትመኙ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር እና ልጅ ይስጣቹ🙏🙏🙏🥰❤
አሜን(3)♥️❤
አሜን
አቤት እዚህ ቤት ያለን ፍቅር ለኛም ያድለን አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨርሻው ያዝልቅላችሁ
ሲያሳዝን😢😢😢 ቃል እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ❤❤❤❤ ልጃችሁንፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
ደምሪኛዋ❤❤❤🎉
my konjo❤
ኡኡኡይሲያዛዝን
ወልጀ አራስ መሆን አማረኚ ውዶቼ እስኪ ዱአ አርጉልኚ የፆመኛ ዱአ ይደርሳል❤❤
ኢንሽአላህ ለሁላችንም አላህ ይስጠን ❤❤❤
ፈጣሪ ይስጠን
አሚንንንንንን ያረብ💞💞እህቶቼ ከስደት መልስ የተባረከ ትዳር ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ይወፍቀን ለኛ ለስደተኞቾም ቀን ይውጣልን ጉሉ አሚንንንን
@@mereamaseld5858 አሚንንንንያርብ
ወይኔ አዲስ ሢያሣዝን ትህትናው ጨዋነትህ በዝምታው ውስጥ ያለው ትእግስት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያጠብቅላችሁ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ቃልዬ እንኳን ማሪያም ማረችሺ!!
ያአላይ ምን አይነት ባል ነህ አድስዩ ❤❤❤ቅመሞች ለኛም አላህ ይወፍቀን ❤ቃልዩ ትለያለሽ😂😂😂😂
እስቲ ማነው እንደእኔ የወር አበባ ስመጣበት የሚያመው እፍ😢😢😢😢
አይዞሽ😢😢
ያመኛል አይገልፀዉም
በጣምነውየሚያመው
@@wollodessiefikr2514 ወላሂ እኔም ነኝ ሀኪቢተት ሁላ ልሂድ እላለሁ አዳደዬ
@@wollodessiefikr2514 ሥታገቡ ይቀንሣል የሚባለዉሥ ነገረ
አቤት ፍቅር እመቤቴ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤አዲስዬ ወንድሜ አሣዘንከኝ ዛሬ🙏🙏🙏🙏
ደምሪኛዋ❤❤❤❤🎉
❤❤❤
😂😂😂
አሞኛልበዱአ በፆሎትአሥቡኝ😢😢
አላህ ያሽርሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ 🥰😢
እግዚአብሔር ይሰብሽ❤❤
አስለቀሰኝ የኔ አባት እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ለእኛም እንደዚህ ንፁህ ፍቅር ያድለን
አሜን አሜን አሜን❤❤
😢😢😢😢ወይኔ አዲስ የኔ ጌታ አይዞህ ፕራንክ መሆኑን እያወቅሁ አንገቱን ሲደፋ ማልቀሴ ቃልዬ በእውነት እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
አይ አድስ የትግስት ባለ ፀጋ ብየሀለሁ ሢያሣዝን በዝምታው ውስጥ ያለው ቃል ቃልየ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤
በእናትሽ ደምሪኝ
ቤተስብ እናሁን❤🎉
😍😍😍😍😘😘😘
ትዳር ከፈጣሪ ሲሆን ይሄ ነዉ ተባረኩ❤❤❤
Kalya bedr melseshal teru kkkkk
ቅዱስ ኡራኤል ፍቅራችሑን ያብዛላቹሕ አዲስ ምርጥ ባል የእውነት አንጀቴን በላኝ እኛም ከስደት መልስ እንዳንተ ጨዋ ባል ይስጠን 🙏
ምን አይነት መታደል ነው 😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
ቃልዬ የኔውድ እደት እደምወድሽ አሁንማ በህልሜ ሁሉ ትመጭብኛለሽ አዲስም ምርጥ ሰው እደአዲስ አይነት ባል እዲሰጠኝ በፀሎት አስቡኝ የመዳም ቅመሞች
አድስ የኔ ጌታ ቃልየና አድስ በዚህ ዘመን እንደናንተ ውብና ምግባራዊ ትዳር ይዛቹህ ስላየኋቹህ ውድድድድድድ
ሚስኪን አድስ ፍቅር የሆክ ልጅ የናተን አይነት ፍቅር ያድለን አቦ ❤❤❤❤
❤
መሸዋወድክክ
@@yeshiderisayeshi3365 ደምሪኛ
ዳጊየ ደግሞ ብርታትን እነ የተሠጠሽን ስጥታ በአለም አደባባይ ለማሳወቅ የወጣሽ የእኔ ጀግነ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
ስወድሽ
ቃል እመብረሀን በሽልም ታውጣሽ ስታምሩ ሁሌም በፍቅር ኑሩ ባል ብሎ ዝም ነው ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያበናት እደ አደስ ያለውን አላህይወፍቀን የምር አረብ አገር ቲሸጡን ምንም አይመስላቸውም በዛሬው ግዜ እድህ አይነት ሠው አለ❤❤
የሚገርም ባል ነው ያለሽ ትዕግስቱ ታድሎ ቃልዬ መቼም ቢሆን አይቀይርብሽ እንዲሁ አርጁ ረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ አዲስ ጀግና ባል ነህ ያለቁጣ በትዕግስት ማዋራት መታደል ነው ማርያም በሽልም ታውጣሽ ቃልዬ
አዲስየ አይዞን ምስኪን ብድርህ ነው 😂😂 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃል እና አዲስ
ደምሪኛዋ❤❤❤
prank ሞሆኑ ኣያወቅኩ ልቤ ታፈነ በጭንቀት ኣምላኬ ሆይ😢😅ሲያሳዝን ፍቅራቹ ይብዛ ቃልዬ አና ኣዲሰየ😊😊😊
👍👌👌👌🥰🥰🥰🥰
@@kristenljhysljhys7423 ደምሪኛ
የመዳም ቅመሞች የርመዳን ስራ እደት ነው አላህ ያግዘን 😢
የእዉነት እግዚአብሔር ያግዜን እንጅ ከባድ ነው እንደ እሩጉዝ ቀን መቅጠር ሰልችቶኛል ክክክክ
ብቻዬ ነኝ ተሳፈሩ😂😂😂
@@hanaalimayo1221 ክክክክ በሰው ቤት ሲወጡየሚያስደስተኝ ነገር ዘና በይ እስኪመጡ ክክክ
@@akezaberhe6216 ደምሪኛዋ❤
@@hanaalimayo1221 ደምሪኛ
ደግ አደረግሽልኝ አናዶኝ ነበር የዛኔ እንባሽ እርግፍ እርግፍ ሲል የኔም ነበር እርግፍ እርግፍ ያለብኝ ቢያሳዝነኝም ይገባዋል ግን በዚህ አጋጣሚ በጣም ጎበዝ ባል ነህ ማሻ አላህ
ወይ አዲስ አስለቀሰኝ በጣም ነው ያሳዘነኝ ቃልየ ግን በደብ ነው የመለሽው ብድረሺን ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ
የቅዱስ ዑራኤል ወዳጆች በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አምላካችን በሰላም ለተንሳኤ ያድርሰን👏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዛሬ በለተ ቀኑ ስልጣን ሰምቶኝ ደስ ብሎኛል ።
❤❤❤❤ God bless you family 🙏💕
Ameen Ameen Ameen 🤲
የኔ ውዶች ❤❤❤ውይ አዲስ ይገርመኛል ያንተ አስተሳስብ የእውነት ቃል ግን እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
ውይ እንዴት ነው የተጨነቀው ወይ አዲስ አሳዘንከኝቃልዬ እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላችሁ አዲስ ምርጥ ባል ሁሌም በፍቅር በደስታ በሰላም ኑሩ ወዳችዋለው 🥰
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ ❤️እህቶቼ እንዳት ይዛችሃል የረሞዳን ስራ አይዛችሁ ሁሉም ያልፋል ተጠንቀቁ ከእሳት ከዘይት 🤲👏
ወይይይይ አደስ ምርጥባል ነህ ማሻአላህ የኔንም ባል እዲት ያረገልኚ ያረብ❤ ቃል ሰወደሺ
ውይ አዲስየ ምኑን ልብላው አላለም 😭😭😭😭😭አስለቀስከኝ
😢😢😢😢😢😢😢
ደግ ብዲሮን መለስች ስል ደሞ አሳዘንኝ እደዝህ አይነት ፍቅር አለግን ምን አይነት መታደል ነው ❤❤
እንድህ አይነት አስተዋይ የትዳር አጋር ማገኘት ምነኛ መታደል ነዉ❤
ዉይ ቃል ማርያምን አሳዘነኝ😌😮😮 ብቻ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ዉሎች🥰🥰🥰😍😍😍
ምን የጎደለ አለ ምን ልግዛ አለ😢😢😢😢ኧረ ተው በሰው አገር በስንቱ እናልቅስ ባለፈ በቃል አለቀስን ዛሬ በአዲስ😢😢😢❤❤❤
በጣም እንድህ አያነት ባል ያስጠን
@@rhema89 አሜን፫🙏🙏
እንደናንተ ቤተሰብ ለሁሉም ይሰጠው እናንተ የእናትና የአባታችሁ ውጤት ናችሁ የሚመሰገኑት ወላጆቻችሁ ናቸው
እሚመቴ ተጣባቁቸው
ፈጠሪዬ ክርስቶስ ሆይ ለኛ ለስደተኞችም እንዲህ ፍቅር የሆነ ባል ይስጠን እኛንም የአለም ተምሣሌት የምንሆን ሚስት ያርገን ውይ እንዴት። እንደምወዳቹ። አሣዘንሽው ቃልዬ❤❤❤
ግበዝ ቃልየ ብዲር በምዲር
ወይኔ በአላህ አሳዘነኝ በጣም ነው ልቡ የተሰበረው ግን ደግ አደረግሺው አስለቅሶሽ የለ
ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ጌታ ይባርካችሁ
ቃልዬ የኔ ቅመም እንዴት እንደምወድሽ እኮ አነጋገርሽ የቃላት አጠቃቀምሽ ለባልሽ ያለሽ ክብር ለቤተሰቡ ለትዳርሽ ያለሽ በአጠቃላይ በቃ አንቺ ልዕልት ነሽ ክብር ይገባሻል
አቦ ረጅም እድሜነ ጤነ ይስጠችሁ ስታምሩ❤❤❤
ወይይይይ አንጀቴን በላኝ አዲስ 😭😭😭 በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው።❤❤❤😍😍😍💕💕💕
እንኳን ደና መጣቹሁ ❤❤❤❤የቃል አድናቂዎች ላይክ❤❤❤❤😊😊
ወይ አዲስዬ ላንተ ቃላት የለኝም የኔ ጌታ 😍
አይ ቃልዬ እንዴት እንዳስደሰትሽኝ ብድሩን የማይመልስ አይወለድ አይደል የሚባለው ጥሩ ነው የሰራሽለት እሰይ አዲስ ሰራችልህ ለማንኛውም በጣም ነው የምወዳችሁ
አቤት ትትና አቤት ትግስ አዲስ ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ባል ይስጠን 🙏 ፍቅራቹን ሲስቀና በፈጣሪ 😘😍😘😍😘
Amen(3)
ቃልዬ በረታሽ እረ አትቀመጪ ወገብሽ ይጠንክርሐዲስዬ መልካም ባል ተባረክ ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ይጠብቅል።ቃልዬ ልዕልት እህቶችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ።ደሞ ቤትሽ እንኳን ቢደብርሽ እቴት ጋር ነው መሄድ ያለብሽ ምንም ቢሆን እናት ያም አማቾችሽ ደሞ በጣም ጥሩ ናቸው❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ስጠን
ደምሪኝ የኔ እህት
❤❤Ammmenn😢😢
Ameeeeen
አሜን❤❤
እሰኪ ቃልዬን እድለኛ ነሸ አዲስን በማግባትሸ ብዬያታለው i pround of you woow Nice👍👍ብድረ በምድረ ይላል አባቴ
ዉይ አዲስ የኔ ወንድም እንዴት አድርገህ እንዳሳዘንከኝ አቤት ትእግስትህ ፍቅር ይታገሳል የሚለውን ቃሉን አስታወስከኝ ተባረክልም አቦ በዚሁ ያስቀጥልህ።
ግን የማን ደጋፊ ነኝ ባለፈዉ አዲስ፣አሁን ደግሞ ቃል😥 ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ😘
ዉይ አዲ ተጨነቀ በድር በምደር ደስ ትላላችሁ ፍቅር ይጨምርላችሁ ፈጣሪ ለሁላችንም የኡነት ፍቅር ይስጠን🙏🙏🙏
ደምሪኛዋ
ወይኔ በማርያም በጣም ነው ያሳዘነኝ አነጋገሩ እንዳተ አይነቱን እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ይስጠን ❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
እፍፍፍፍእንዲህ አይነት ባል ይስጣችሁ ሴቶችየ አዲስ የኔ አባት ሲያሳዝን ቃል ሰራሽ ብድርሽን😂😃
አቤት ስነስርዓት ፈጣሪ ይባርካቹህ የጨዋ ልጆች በእውነት ስንቱን አስተማራችሁት
እንደትነሽ ቃልዬ የቤቢ እናት በጣም ነዉ እምዎድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😘😘😘😘😘
ደምሪኛዋ❤❤🎉
እኳን ለመላእኩ ለቅዱስ ኡራኤል ዘወርሀዊ ክብረባል በሰላም አደረሳችሁ
አሜንአሜንአሜንእኳንአብሮአደረሳን🙏❤❤
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ጸ ደምሪኛ
@@rasyaethiopia3845 ደምሪኛ
የመዳም ቅሞሞች እደዚህ የሚሳሳ ባል ይሰጠን አሜን በሉ🙏
ስወዳችሁ እኮ አዲስና ቃል ፈጣሬ ይጠብቃችሁበመዳቤት ኩሽና የምትሰቃዬ እህቶቸ ፈጣሬ ብርታ ይስጣች ከክፋ ይጠብቃችሁ አይዞአቹህ
አቤት አዲስ ሲያሳዝን ቅን ልብ ትዳሩን የሚወድብሩክ ነው አንቺ ግን ቃልዬ እንደው ልጄ ከየት አመጣሽው ይህን ሀሳብ ወይ ጉድ
በጣም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤ልጃችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ❤❤
ቤተስብእናሁን❤❤🎉
ብድሩን ያልመለስ የሞተብቻነው ቃል ጅግና አድስ ግን አሳዘነኝ😂😂😂😂❤❤❤
የኔ ውዶች እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እድሜና ጤና ይስጣቹህ ክልጃቹህ ጋ ፍቅራቹህን ለሁሉም ሰው እግዚአብሔር ያድለው በህይውቴ እምመኘው ፍቅር የእናንተን ነው ቃልዬ እንኳን ማሪያም ፈታችሽ የኔ ሴት እናትነት ክብር ነው አይዞሽልኝ አዲስ ምርጥ ሰው ነህ ሁሉም ወንዶች እንዳንተ ቢሆኑ😘😘😘😘ሙሉ ቤተስባቹህ የፍቅር ተምሳሌት ነው
ደምሪኛዋበቅንነትዋ❤❤
አዲስ ሲያሳዝን ፍቅራችሁ ይብዛ
@@fatumawase ❤❤
አዲስ እዴት እዳሳንከኝ ፓርክ ነዉ እያለችህ እንኳን ከአዘንክ አልወጣህም በእዉነት እነዳንተ አይነት ባሎችን ያብዛልን የተባረክ ፈሪያ እግዛብሔር ያለብህ ነህ ተባረክ ቃልዬ ብድርሽን መልሰሻል እንደዉም በእጥፍ እንቁ ሚስት ለባሏ ዘዉድ ነች አንቺ ነሽ እግዛብሔር ትዳራቹሁን ፍቅራቹሁን ይባርክላቹ❤❤❤
አድስ&ቃል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እንደት ደስ ይላሉ በእመቤታችን ❤
እረ ዲንግል ማርያም እመቤቴ አዛኝቷ የሚቸግርሽ የለምና ለኔም እደ አዲስ ያለ ባል ስጭኝ አመብርሀን ወላዲቷ እህህህህህህህህህህህ አዲየ ተጨነቀኮ አመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክ♥♥💖
አላህ ይሥጥህ
ትስጥሽ ስትለምኝ ግን እንደትና ብለሽ አትለምኝ የምትፈልጊዉን ለምኝ እኔ ጓደኛየ እና ባሏ ሁልግዜ ነው የሚጣሉት ይኾረፈሉ ሰዉ ሲመጣ ያወራሉ ሲሄዱ ይኻረፋሉ ሰዉየዉስጣቸዉን ስለማያወሩ የናተን አይነት ትዳር ይስጠን ይላሉ😂 በዩትብ የሚታየዉን ጡሩ ነገር ነው ሁሉ ነገር በየሚድያ አይወጣም
ከልብሽ ፀልይ የበለጠ ታገኛለሽ።
እመብርሀን ትስጥሽ
@@biredegu9306 አሜን አሜን አሜን ክበሩልኝ የምሳናት የለም ዲግል ማርያም😢
አዲስ ምስኪን ፕራንክ መሆኑን እያወኩኝ አንሰፈሰፈኝ እውነት ፍቅራቹ ደስ ይላል ጌታ ይብዛላችሁ❤❤❤
@@fatumawase እሺ
የኔ ውዶች አዴ ትልቅ ባል ነህ የምር እግዚአብሔር ሲመርጥህ ደና ባል ይሰጥሀል
ወላሂ በጣም ነው እምታምሩት አላህ አይለያችሁ ለኔም ሷሊህ ባልይወፍቀኝ ያረብ እዳተያለ እኔንም አላህ መልካምሚስት እዳደርገኝ እመኛለሁ ❤❤❤❤❤
የምር አሳዘነኝ በጣም ተጨነቀ እኮ ቃል ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አይ ቃልየ አልወፈርኩም እሡ ወፈርሺ ብሎ ሠራ አች ደሞ ጎሺ ሲያሳዝን ኩርምት አለ😢
ውይ አዲስዬ የኔ ሚስኪን እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ ባል ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ የኔ ማሮች 💞💞💞💞💞
እስቲ,በሰው ሀገር ለምንከራተተው ለሁላችንም እንዳዲስ አይነት ባለ ይስጠን አሜን በሉ
አሚን ያረብ 🙏🙏🙏
አሜን😊
አሜንንንን
እንኳንም ቃል ይመችሽ❤
😢ግንኮ አስተማሪ ነው እናቶችን ያኑርልን ያርቢ
ለፋሲካ ከወዲሁ የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
imo
WhatsApp
Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
ስታምሩኝ እኮ
እኔንም ከቤቤተሰቤ ጋር ባያለያየኝ 🙏🏾15 ዓመት ተለያይተን እየኖርን ነው ስደት ት ት ት ት 😭😭
@@adan1376 ደምረኛ
አላህ ፍቅር ይጨምርላችሁ በጣም ነው የምትመቹት ታስቀናላችሁ ቃሉ ልክ እንዳቺ አይነት ባል ቢሰጠኝ
እሠይ ቃልየ ጎበዝ ነሽ
ብዲርሽን መለሽ💪💪💪💪💪❤❤❤
💚💛❤️🕊️🍃ከ7ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ የሆነው የቅዱስ ኡራኤል ምልጃና ፀሎት እረድኤት በረከቱ ጥበቃው አይለየን !
ኣሜን፫👏
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤
አሜንአሜንአሜን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ቃልየን ማነዉ እደኔ የሚወዳት❤❤❤👍👍👍👍
💞💞💞
ደምሪኛዋ❤❤🎉❤🎉
@@ruzeahimed7852 ደምሪኛዋ❤
ውድድድድ
Manim
አባት, ባል, ጋደኛ በዛ ላይ ጨዋ የሚጎለው ምንም የሌለ በምድር ላይ ካሉ ወንዶች መቶ ከማይሞሉ ውስጥ አንዱ ነው እንደዚህ አይነት ባል ያድለን በስመአብ ከአምላክ እንጂ ከማንም አይታደሉትም ተባረክ❤❤❤ ጌታ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ አይነቱን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልን ❤❤❤
ኢልስየ እግዚአብሔር ይመስገን ለኔም ሰጦኛል ይገርማል እኔ እንኳን ስጫወት እውነት የሚመስለው አሉ እኮ መልካም ወንዶች እኔም ድሮ አይመስለኛም ነበር እመብርሃን ክብርና ምስጋና ይሁናት እኛ ብቻ ፀሎት ማድረግ ነው ተመስገን ለኔ የደረሰ እግዚአብሔር ለናንተም ይድረስላቹ
Ewnet new Elsiye besew ager sentun ayenew
ኤልሲ እውነት ብለሻል❤
እኔ ልጨነቅልህ!!!ወንድሜ በጣም የሚያሳዝን በጣም በሥርአት የተሞላ በእውነት ምን አይነት እናት እንዳሳደገችህ ሁሉም ወንዶች እንዳንተ አይነት ትህትና ቢኖራቸው ቃልዬ በጣም እድለኛ ነሽ
ሚስኪን ወላሂ የአባትንም የባልንም የሁሉንም ቦታ የምትሸፍን ጀግና ባል ነህ ❤ አላህ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ❤
በጣም።እኔትታርሰ።አባቴ።ልጁሲያለቀሰ።ይጠራኚንበር
የቃል ፕራክ ያበደ ነው ቃልን ያላቹ እስኪ ላይክ
ሀገር ልገባ 24ቀንነው የቀረኝ ልጂ እንድሠጠኝ ፈጣሪ ዱአ አድረጉልኝ እህትም ወንድም የለኝ ብቸኛነኝ
እህትአለሜመዲሀኒአለምየዲንግልጂየሚሣምየሚጦርእናቴአለሁልሽየሚልልጂይሥጥሽጉዞሽምየሠመረይሁንልሽ
@@kabteshlebanon9425 አሚን የኔውድ እህት
አብሸሬ
ፈጣሪ ይስጥሽእማ እኔምብቸኛነኝ.
አላህ ይስጥሽ
ቃልዬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ❤
ፈጣሪ ለሁላችንንም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን😘
አሜን አሜን አሜን
Amen yene nat
Amen Amen Amen
አሜንአሜን አሜን❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜንውዴ🙏🙏❤❤
ወይ አዲስ የኔ አባት ሲያሳዝን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እደት እንደምታምሩ ❤❤❤ ለኛም ለስደተኞቹ እንዳዲስ አይነት ባል ይስጠን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢
AMEN AMEN AMEN 😊😊😊
ደምሪኝ
ቃልዬን ማነው እደኔ የሚወዳት ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይባርከው❤❤❤
ሙስሊም ክሪስቲያን. በዱአ በፀሎት እሠቡኝ 😭
Ayzosh fetari ytebksh
እግዚአብሔር ያስብሽ
ምነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
አይዞሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ
እኔምአሥብኝ በዱአበፆለትአሞኛልበረመዳ😢😢
ማነው እንደኔ ስዳት የስልች 😭😢😢😢
እኔም😢😢😢😢😢
እኔኡፉፉፉፉ😢😢😢😢😢
እኔ🥺🥺🥺🥺
እኔም
😂😂😂😂😂😂
ምን አማራጭ አለን ቢሰለቸንም እንኑርበት እጂ ሀገራችን የተካሄደ ያለው ነገር ልብ ይሰብራል አላህ ይድረስልን
ከሰደት መልሰ እንደናተ አይነት ትዳር ይሰጠን ለሁላችንም የመዳም ቅመሞች😢
አሜን ደምሪኝ
አሜን አሜን አሜን
አሚን
አሚን አሚን ውዴ
አሜን አሜን አሜን
የኔ አባት አዲስ ዛሬ በጣም አሳዘንከኝ የምር ምርጥ ባል ነህ ውይይይይ ፍቅራችሁ በጣም ደስስስ ይላል ቃልዬ እና አዲስ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ!!!❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ቃል ብድሬን መለሰች አዲስ አሳዘነኝ አቦ ይመቻችሁ አቤት ትህትና አቤት መደማመጥ እንዲህ እርጋ ሰከን ያለ ፍቅር የተሞላበት ትዳር ለሁላችን ያድለን ከስደት መልስ
ወይኔ አዲስ ሲያሳዝን አቤት እንዳንተ አይነት ባል ለሁላችን ያድለን❤
ደምሪኝ እህቴ
አሚንን
አብሸሪ😢
ወላሂ እነሡን ሣይ የሆነ የማላውቀው ባሌ ይናፍቀኛል 😢😢😢😢ሢያምሩ ❤❤❤
አሚንንን
በስመአብ አንገቱን ስብር አርጎ ሲያወራሽ አንጀቴን የበላው prank መሆኑን እራሱ እኮ አረሳሁት ቸሩ እግዚአብሔር ልቡን አይቀይርብሽ ያንቺንም እንደዛው አይቀይርበት የድንግል ማርያም ልጅ በትዳራቹ ይንገስ ❤❤🙏🙏 ተባረኩ
ወላሂ አጀቴ ነው የበላኝ ያረቢ እንዳተው ጀግና ትዕግስት ያላቸው ጋሼ ይስጠን
መዝሙረ ዳዊት17-1-2
አቤቱ ጉልቤቴ ሆይ እወድሃለሁ
እግዚአብሔር ዓለቴ አምባዬ መድሓንቴ አምላኬ በርሱም የምተማመንበት ረዳቴ መታመኛዬና የደሃንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው።
አሜን❤❤❤❤
አሜንአሜን❤🙏
አሜን አሜን አሜን
Ameeeen
አሜን ፫ ቃለ ህይዎት ያሰማልን ❤❤❤
ማነዉ እንደኔ የቃልዬ ደርባባነት የሚያስደስተዉ ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ ነዉ የፈጠራት ይጨምርላት😍👍👍
በጣም መልካም ባል አለሽ ሁለተኛ እንደዚህ አታስጨንቂው ደስ የምትሉ ጥንዶች ቤተሰቦች ናችሁ
ውይይይይ አድስ ባል ሳትሆን እናት ነህ😢😢😢❤❤ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤ቃልዬ❤
ደምሪኝ
የኔ ጌታ አዲስዬ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ የእዉነት እዉነተኛ ስዉ ሠላማቹህ ይብዛልኝ
በጣም😭😭
@@fathiyafath3090 ደምሪኛ
ብድር በምድር 😆ቻለው እግዲህ አዲስ እነ ሸቃሊት እዴት ከረማችሁ አላችሁ ለመሆኑ😅ያልታሰበውን እርዚቅ ፈጣሪ ለኛም ይስጠን😢
ደምሪኝ እህቴ
አሜን❤
አሜን ::አለን እግዚአብሄር ይመስገን
ደምሪኛዋ❤❤❤🎉❤
@@salamst8116 ደምሪኛዋ❤❤❤
ፈጣሪ ልጃቹን ያሳድግላቹ 🙏ትዳር የምትመኙ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር እና ልጅ ይስጣቹ🙏🙏🙏🥰❤
አሜን(3)♥️❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን
አቤት እዚህ ቤት ያለን ፍቅር ለኛም ያድለን አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨርሻው ያዝልቅላችሁ
ሲያሳዝን😢😢😢 ቃል እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ❤❤❤❤ ልጃችሁንፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
ደምሪኝ
ደምሪኛዋ❤❤❤🎉
my konjo❤
ኡኡኡይሲያዛዝን
ወልጀ አራስ መሆን አማረኚ ውዶቼ እስኪ ዱአ አርጉልኚ የፆመኛ ዱአ ይደርሳል❤❤
ኢንሽአላህ ለሁላችንም አላህ ይስጠን ❤❤❤
ፈጣሪ ይስጠን
አሚንንንንንን ያረብ💞💞እህቶቼ ከስደት መልስ የተባረከ ትዳር ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ይወፍቀን ለኛ ለስደተኞቾም ቀን ይውጣልን ጉሉ አሚንንንን
@@mereamaseld5858 አሚንንንንያርብ
አላህ ይስጥሽ
ወይኔ አዲስ ሢያሣዝን ትህትናው ጨዋነትህ በዝምታው ውስጥ ያለው ትእግስት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያጠብቅላችሁ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ቃልዬ እንኳን ማሪያም ማረችሺ!!
ያአላይ ምን አይነት ባል ነህ አድስዩ ❤❤❤ቅመሞች ለኛም አላህ ይወፍቀን ❤ቃልዩ ትለያለሽ😂😂😂😂
እስቲ ማነው እንደእኔ የወር አበባ ስመጣበት የሚያመው እፍ😢😢😢😢
አይዞሽ😢😢
ያመኛል አይገልፀዉም
በጣምነውየሚያመው
@@wollodessiefikr2514 ወላሂ እኔም ነኝ ሀኪቢተት ሁላ ልሂድ እላለሁ አዳደዬ
@@wollodessiefikr2514 ሥታገቡ ይቀንሣል የሚባለዉሥ ነገረ
አቤት ፍቅር እመቤቴ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
አዲስዬ ወንድሜ አሣዘንከኝ ዛሬ🙏🙏🙏🙏
ደምሪኛዋ❤❤❤❤🎉
❤❤❤
😂😂😂
ደምሪኝ
አሞኛልበዱአ በፆሎትአሥቡኝ😢😢
አላህ ያሽርሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ 🥰😢
አላህ ያሽርሽ
እግዚአብሔር ይሰብሽ❤❤
አስለቀሰኝ የኔ አባት እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ለእኛም እንደዚህ ንፁህ ፍቅር ያድለን
አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤
😢😢😢😢ወይኔ አዲስ የኔ ጌታ አይዞህ ፕራንክ መሆኑን እያወቅሁ አንገቱን ሲደፋ ማልቀሴ ቃልዬ በእውነት እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ደምሪኝ
ደምሪኝ
አይ አድስ የትግስት ባለ ፀጋ ብየሀለሁ ሢያሣዝን በዝምታው ውስጥ ያለው ቃል ቃልየ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤
በእናትሽ ደምሪኝ
ቤተስብ እናሁን❤🎉
😍😍😍😍😘😘😘
ደምሪኝ
ትዳር ከፈጣሪ ሲሆን ይሄ ነዉ ተባረኩ❤❤❤
Kalya bedr melseshal teru kkkkk
ቅዱስ ኡራኤል ፍቅራችሑን ያብዛላቹሕ አዲስ ምርጥ ባል የእውነት አንጀቴን በላኝ እኛም ከስደት መልስ እንዳንተ ጨዋ ባል ይስጠን 🙏
ደምሪኝ
ምን አይነት መታደል ነው 😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
ቃልዬ የኔውድ እደት እደምወድሽ አሁንማ በህልሜ ሁሉ ትመጭብኛለሽ አዲስም ምርጥ ሰው እደአዲስ አይነት ባል እዲሰጠኝ በፀሎት አስቡኝ የመዳም ቅመሞች
አድስ የኔ ጌታ ቃልየና አድስ በዚህ ዘመን እንደናንተ ውብና ምግባራዊ ትዳር ይዛቹህ ስላየኋቹህ ውድድድድድድ
ሚስኪን አድስ ፍቅር የሆክ ልጅ የናተን አይነት ፍቅር ያድለን አቦ ❤❤❤❤
❤
መሸዋወድክክ
@@yeshiderisayeshi3365 ደምሪኛ
ዳጊየ ደግሞ ብርታትን እነ የተሠጠሽን ስጥታ በአለም አደባባይ ለማሳወቅ የወጣሽ የእኔ ጀግነ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
ስወድሽ
ቃል እመብረሀን በሽልም ታውጣሽ ስታምሩ ሁሌም በፍቅር ኑሩ ባል ብሎ ዝም ነው ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያበናት እደ አደስ ያለውን አላህይወፍቀን የምር አረብ አገር ቲሸጡን ምንም አይመስላቸውም በዛሬው ግዜ እድህ አይነት ሠው አለ❤❤
የሚገርም ባል ነው ያለሽ ትዕግስቱ ታድሎ ቃልዬ መቼም ቢሆን አይቀይርብሽ እንዲሁ አርጁ ረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ አዲስ ጀግና ባል ነህ ያለቁጣ በትዕግስት ማዋራት መታደል ነው ማርያም በሽልም ታውጣሽ ቃልዬ
አዲስየ አይዞን ምስኪን ብድርህ ነው 😂😂 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃል እና አዲስ
ደምሪኛዋ❤❤❤
prank ሞሆኑ ኣያወቅኩ ልቤ ታፈነ በጭንቀት ኣምላኬ ሆይ😢😅ሲያሳዝን ፍቅራቹ ይብዛ ቃልዬ አና ኣዲሰየ😊😊😊
👍👌👌👌🥰🥰🥰🥰
@@kristenljhysljhys7423 ደምሪኛ
የመዳም ቅመሞች የርመዳን ስራ እደት ነው አላህ ያግዘን 😢
የእዉነት እግዚአብሔር ያግዜን እንጅ ከባድ ነው እንደ እሩጉዝ ቀን መቅጠር ሰልችቶኛል ክክክክ
ብቻዬ ነኝ ተሳፈሩ😂😂😂
@@hanaalimayo1221 ክክክክ በሰው ቤት ሲወጡየሚያስደስተኝ ነገር ዘና በይ እስኪመጡ ክክክ
@@akezaberhe6216 ደምሪኛዋ❤
@@hanaalimayo1221 ደምሪኛ
ደግ አደረግሽልኝ አናዶኝ ነበር የዛኔ እንባሽ እርግፍ እርግፍ ሲል የኔም ነበር እርግፍ እርግፍ ያለብኝ ቢያሳዝነኝም ይገባዋል ግን በዚህ አጋጣሚ በጣም ጎበዝ ባል ነህ ማሻ አላህ
ወይ አዲስ አስለቀሰኝ በጣም ነው ያሳዘነኝ ቃልየ ግን በደብ ነው የመለሽው ብድረሺን ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ
የቅዱስ ዑራኤል ወዳጆች በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አምላካችን በሰላም ለተንሳኤ ያድርሰን👏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዛሬ በለተ ቀኑ ስልጣን ሰምቶኝ ደስ ብሎኛል ።
❤❤❤❤ God bless you family 🙏💕
Ameen Ameen Ameen 🤲
የኔ ውዶች ❤❤❤ውይ አዲስ ይገርመኛል ያንተ አስተሳስብ የእውነት ቃል ግን እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
ውይ እንዴት ነው የተጨነቀው ወይ አዲስ አሳዘንከኝ
ቃልዬ እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላችሁ አዲስ ምርጥ ባል ሁሌም በፍቅር በደስታ በሰላም ኑሩ ወዳችዋለው 🥰
ደምሪኝ
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ ❤️
እህቶቼ እንዳት ይዛችሃል የረሞዳን ስራ አይዛችሁ ሁሉም ያልፋል ተጠንቀቁ ከእሳት ከዘይት 🤲👏
ወይይይይ አደስ ምርጥባል ነህ ማሻአላህ የኔንም ባል እዲት ያረገልኚ ያረብ❤ ቃል ሰወደሺ
ውይ አዲስየ ምኑን ልብላው አላለም 😭😭😭😭😭አስለቀስከኝ
😢😢😢😢😢😢😢
ደምሪኝ
ደምሪኝ
ደግ ብዲሮን መለስች ስል ደሞ አሳዘንኝ እደዝህ አይነት ፍቅር አለግን ምን አይነት መታደል ነው ❤❤
እንድህ አይነት አስተዋይ የትዳር አጋር ማገኘት ምነኛ መታደል ነዉ❤
ዉይ ቃል ማርያምን አሳዘነኝ😌😮😮 ብቻ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ዉሎች🥰🥰🥰😍😍😍
ምን የጎደለ አለ ምን ልግዛ አለ😢😢😢😢ኧረ ተው በሰው አገር በስንቱ እናልቅስ ባለፈ በቃል አለቀስን ዛሬ በአዲስ😢😢😢❤❤❤
በጣም እንድህ አያነት ባል ያስጠን
@@rhema89 አሜን፫🙏🙏
እንደናንተ ቤተሰብ ለሁሉም ይሰጠው እናንተ የእናትና የአባታችሁ ውጤት ናችሁ የሚመሰገኑት ወላጆቻችሁ ናቸው
እሚመቴ ተጣባቁቸው
ደምሪኝ
ፈጠሪዬ ክርስቶስ ሆይ ለኛ ለስደተኞችም እንዲህ ፍቅር የሆነ ባል ይስጠን እኛንም የአለም ተምሣሌት የምንሆን ሚስት ያርገን ውይ እንዴት። እንደምወዳቹ። አሣዘንሽው ቃልዬ❤❤❤
ግበዝ ቃልየ ብዲር በምዲር
ወይኔ በአላህ አሳዘነኝ በጣም ነው ልቡ የተሰበረው ግን ደግ አደረግሺው አስለቅሶሽ የለ
ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ጌታ ይባርካችሁ
ቃልዬ የኔ ቅመም እንዴት እንደምወድሽ እኮ አነጋገርሽ የቃላት አጠቃቀምሽ ለባልሽ ያለሽ ክብር ለቤተሰቡ ለትዳርሽ ያለሽ በአጠቃላይ በቃ አንቺ ልዕልት ነሽ ክብር ይገባሻል
አቦ ረጅም እድሜነ ጤነ ይስጠችሁ ስታምሩ❤❤❤
ወይይይይ አንጀቴን በላኝ አዲስ 😭😭😭 በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው።❤❤❤😍😍😍💕💕💕
እንኳን ደና መጣቹሁ ❤❤❤❤የቃል አድናቂዎች ላይክ❤❤❤❤😊😊
ወይ አዲስዬ ላንተ ቃላት የለኝም የኔ ጌታ 😍
አይ ቃልዬ እንዴት እንዳስደሰትሽኝ ብድሩን የማይመልስ አይወለድ አይደል የሚባለው ጥሩ ነው የሰራሽለት እሰይ አዲስ ሰራችልህ ለማንኛውም በጣም ነው የምወዳችሁ
አቤት ትትና አቤት ትግስ አዲስ ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ባል ይስጠን 🙏 ፍቅራቹን ሲስቀና በፈጣሪ 😘😍😘😍😘
Amen(3)
አሚንንን
ቃልዬ በረታሽ እረ አትቀመጪ ወገብሽ ይጠንክር
ሐዲስዬ መልካም ባል ተባረክ ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ይጠብቅል።ቃልዬ ልዕልት እህቶችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ።
ደሞ ቤትሽ እንኳን ቢደብርሽ እቴት ጋር ነው መሄድ ያለብሽ ምንም ቢሆን እናት ያም አማቾችሽ ደሞ በጣም ጥሩ ናቸው❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ስጠን
ደምሪኝ የኔ እህት
❤❤Ammmenn😢😢
Ameeeeen
ደምሪኝ
አሜን❤❤
እሰኪ ቃልዬን እድለኛ ነሸ አዲስን በማግባትሸ ብዬያታለው i pround of you woow Nice👍👍ብድረ በምድረ ይላል አባቴ
ዉይ አዲስ የኔ ወንድም እንዴት አድርገህ እንዳሳዘንከኝ አቤት ትእግስትህ ፍቅር ይታገሳል የሚለውን ቃሉን አስታወስከኝ ተባረክልም አቦ በዚሁ ያስቀጥልህ።
ግን የማን ደጋፊ ነኝ ባለፈዉ አዲስ፣አሁን ደግሞ ቃል😥 ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ😘
ዉይ አዲ ተጨነቀ በድር በምደር ደስ ትላላችሁ ፍቅር ይጨምርላችሁ ፈጣሪ ለሁላችንም የኡነት ፍቅር ይስጠን🙏🙏🙏
ደምሪኛዋ
ወይኔ በማርያም በጣም ነው ያሳዘነኝ አነጋገሩ እንዳተ አይነቱን እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ይስጠን ❤❤
ደምሪኝ
አሚን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
እፍፍፍፍእንዲህ አይነት ባል ይስጣችሁ ሴቶችየ አዲስ የኔ አባት ሲያሳዝን ቃል ሰራሽ ብድርሽን😂😃
አቤት ስነስርዓት ፈጣሪ ይባርካቹህ የጨዋ ልጆች በእውነት ስንቱን አስተማራችሁት
እንደትነሽ ቃልዬ የቤቢ እናት በጣም ነዉ እምዎድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😘😘😘😘😘
ደምሪኝ እህቴ
ደምሪኛዋ❤❤🎉
እኳን ለመላእኩ ለቅዱስ ኡራኤል ዘወርሀዊ ክብረባል በሰላም አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜንእኳንአብሮአደረሳን🙏❤❤
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ጸ ደምሪኛ
@@rasyaethiopia3845 ደምሪኛ
የመዳም ቅሞሞች እደዚህ የሚሳሳ ባል ይሰጠን አሜን በሉ🙏
ስወዳችሁ እኮ አዲስና ቃል ፈጣሬ ይጠብቃችሁ
በመዳቤት ኩሽና የምትሰቃዬ እህቶቸ ፈጣሬ ብርታ ይስጣች ከክፋ ይጠብቃችሁ አይዞአቹህ