ቶንዴ ኢንተርቪው አቋርጦ ወጣ- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 597

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily Год назад +368

    ቲጂዬ የእኛ ሰው አክባሪ እንግዶችሽ አርገሽ ስለጋበዝሽን ከልብ እናመሰግናለን🙏❤️ ክብረት ይስጥልን🙏 ቃልዬም እናመሰግናለን

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq Год назад +3

      Enem le Emebrhan woladite amlak tesyelishalu Mar ayizon yene Ehit

    • @helenokubay5488
      @helenokubay5488 Год назад +3

      Wede abune aba kiros gedam hiji eza keza twelji alish

    • @bettyadamu4859
      @bettyadamu4859 Год назад +2

      አበሻ ቀሚስሽ በጣም ያምራል:: Will contact you when I come to Ethiopia.

    • @ዘራያዕቆብቲዮብ
      @ዘራያዕቆብቲዮብ Год назад +7

      ፍርዬ ድንግልን እማምላክን እኔም ተስዬልሻለሁ ለፃድቃኔዋ እናቴ ሴት ልጅ እንድትሰጥሽና እዛው ፃድቃኔ ማርያም ሄደን ክርስትና እንዳነሳና የወርቅ ጃንጥላ አስገባላታለሁኝ ።እውነቴነው ፍሬ የተባረከ ቤተሰብ ናችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላው ።❤

    • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
      @አላህወኪል-ፈ4ዐ Год назад +3

      ወላሂ ይቅርታ ፍሪ እኔራሴ ቡዙግዚ ኮሚት ሥጥፋ ዉለጁ ማማየ የን አድአታድርጊ እረውለጂነበርየምላችሁ። አሁግን ወላሂ ልቤነውየነካኝ ታርክሺን ሥሠማ የኔ የህነቁሥል እደደረሰብሽ ሳይ አትወልጂምደ አትውደልደይ የሚሉት

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ

    ከስጦታዎች ሁሉ በላይ ስጦታችን እናታችን ወለላይቱ ቅድስት ድግልማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ድንግል ትጠብቃችሁ ❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад +107

    የኔ ዉዶች ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቹህ ከሥጦታወች ሁሉ ልዩ ትልቅ ሥጦታ ድንግል ማርያም የሁሉም እናት እመብዙሀን❤🙏❤

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Год назад +17

    ፍሪዬ በጣም ቆንጅዬ ሚስትና እናት ነሽ ዉስጥሽም ዉጪሽም ያማረ ነዉ ዳግማዊ አንተም በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ በፍቅር ኑሩ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Год назад +46

    ዋው ዋው የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምስለ ስዕል ሳይ ልቤ በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤❤ፍርዬ የልባቹ መሻት ትፈፅምላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotealemualemu6828
    @hiwotealemualemu6828 Год назад +49

    ሰውግን በማያገበው ባይገባ ምናለ አይ አበሻ አይዞአችሁ የኔ ምረጦች ስወዳቸው እስከነ ጣፋጭ ልጆች ❤

  • @tgworku4170
    @tgworku4170 Год назад +34

    በጣም ስነስርአት ያላቸው ጥንዶች ናቸው እወዳችኋለው

  • @MeriyemNaser
    @MeriyemNaser Год назад +26

    የሰማይ እና የምድር አምላክ እንደ ሐና ማፀንሽን ይክፈተ የኔ እናት ሰውን አትስሚይ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 Год назад +7

    እግዚያብሔር ትዳራቹን በልጆች በጤና በበረከት በሰላም ይባርክላቹ በጣም ነዉ የምታስቀኑት።ልጅ የእግዚያብሔር ስጦታ ነዉ ሰላማቹን ጠብቃቹ ኑሯቹን በሰላም ኑሩ እግዚያብሔር ስራዉን ይሰራል። እግዚያብሔር በስረሠዉ በእቅዱ አይሳሳትም❤

  • @mimitaye-xf9ug
    @mimitaye-xf9ug Год назад +17

    እናትዬ ቲጂ አንቺ መልካም ሰው ልክ እንዳንቺ መልካም እና ትሁት ሰዎችን ነው ዛሬ ያቀረብሽልን አስተማሪዎች ናቸው ጥሩ ነው በርቺልን እናመሰግናለን

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh Год назад +51

    እህታለም ቅዱሥ እሩፋኤልን ጠይቂ ፈታሔ ማሀፀን ነዉ መልካዉን እየፀለይሺ ጠይቂዉ ይሠጥሻል ገጠመኝ መምህር ተስፋየን ብለሺ አድምጭ በሡባኤ ጠይቂ ልጅ ይሠጣች ሗል ፀበሎ ድርሣኑን ፀልይ እህቴ ፍሬ❤ አይዞሺ

    • @elizabethlaffe4066
      @elizabethlaffe4066 Год назад +3

      እዉነት ብለሻል እህት

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር Год назад

      ​@@elizabethlaffe4066አባኪሮስን ገድል ፀልይ ፀበል ጠጪ ተጠመቂ ብዬ ፅፌላትነበር ቅዱስሩፋኤል ፈታሂማህፀነው

    • @genetbiru2328
      @genetbiru2328 Год назад

      Betkkele

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 10 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Год назад +8

    ፍርዬ የኔ እናት እግዚአብሔር የልብሽን ይስጥሽ ኡፍፍፍ በእናታችሁ በማያገባችሁ እየገባቹ ለሠው ሀዘን አትሁኑ ፕሊስስስ

  • @shammayousefl657
    @shammayousefl657 Год назад +10

    ኡፍፍፍፍፍ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የእመቤታችንን ስእል ስታይ ወይኔ ደስታዋ ቲጂ❤❤❤❤

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 Год назад +7

    ይሔን ፋሚሊ ሰወደው ❤ ከልቤ ነው የሚያደርጉት ሁሉ ከልባቸው ነው ተባረኩልን ፍርዬ የሀገሬ ልጂ ቤታቸው ሁ በበረከት ይሚላ የኔ እጀ ሰፊ❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Год назад +22

    ስርአታቸው እራሱ መከባበራችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 Год назад +8

    በዳም ደስ የሚሉ ጥንዶች ፍሬ ዳጊ ቤተሰብ በጣም ነው የምዎዳችሁ ትግስትዬ እናመሰግናለን ስላቀሀርብሻቼው 🙏👍💚💛❤️

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Год назад +14

    ማሚቶ አንድ ሳትሆን 10 ልጅ ናት እግዚአብሔር በበረከት በፀጋው በምግባር ይጎብኛት:: እግዚአብሔር 1 ባርኮ ከሰጠ በቂ ነው:: ስንቱ ልጅ ደርድሮ ሽፍታ ሆኖ ያድግበታል ማጅራት መቺ እናም ፈጣሪ ባርኮ ሲሰጥ ይሻላል ኮረሪማዬን ፈጣሪ ይባርካት ለእናንተም ጤናችሁን ይስጣችሁ የልጆች አዋቂዎች ናችሁ ማማዬ በምግባር በፍቅር ያደገች ልጅ ናት እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    የኔ ውድ ፍርዬ አይዞን ማንንም አትስሚ ምርጥ ባላ አለሽ አላህ አይቀይርብሽ ልቡን አንዲቱን አንድ ሺ ያድርግልሽ ❤❤❤❤❤አብሽሪ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +6

    ትክክል ስው ሳትወልዱ ሳታገቡ ማለት እንደ ባህል ይሁን ባለማወቅ እኔጃ በጣም የሚያስጠላ ባህል ባይጠየቅስ ኤጭ😏😏😏

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Год назад +1

      እኔስ ሰልችቶኛል እውነት አታገም ሳይሉ አልወልድሽም ይሉኛል እኔ ደግሞ መምረጥ ያለብኝ ለልጆች ጥሩ አባት የሚሆን ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ብቻ ከባድ ነው😢

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 Год назад +6

    ትግዬ ድንግል ማርያም ባለሽበት ትጠብቅሽ ትግዬ የኔ ምርጥ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад +13

    ፕራንክ መሆኑ ገብቶኛል አይ ሼፍ ቶንዴ ታጅዬ ቀልብሽን ተገፈፈ በጣም ተከታያቸው ነኝ አንቻንም ታጅዬ ፍሬ እና ዳጊ ማማዬም አለች እስታ ላዳምጣቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Год назад +10

    ፍርዬ በምስጋናችሁ ቀጥሉ አንድ ልጅም በረከት ነው አንድም የሌለን አለን አመስግነን እየኖርን ነው።

  • @fanatube196
    @fanatube196 Год назад +15

    በጣም የምወዳቸው ቤተሰብ ናቸው ማሜቶ የኔ ጣፋጭ ❤❤ በሳቅ ሞትሁ ቲጂዬ ተሰራልሽ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን 🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹

  • @elza253
    @elza253 Год назад +6

    ክርስቶስ የሰውን አፍ አይቶ በመንታ ይጎብኝሽ ፈርዬ የኔናት ።እኔም የአንድ ልጅ እናት ነኝ ።ማንም መድገም ሳይፈልግ ቀርቶ አይደለም ።የየቤቱ ችግር ብዙ ነው እባካቹ ለባለቤቱ ተውለት አንዳንድ ነገርን

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +62

    ለልጃችዉ ያላችዉ ፍቅር እደት እደሚስቀናኝ ወላሂ ❤❤❤❤ጀግና ናችዉ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Год назад +1

      እንዴ ፍቅር ባይኖራቸው ነው እሚገርመው በስንት ብስንት በስንት ስለት የተወለደች ነች ፍሬ አትወልጅም ተብላ ነበር!!!!

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ Год назад +1

      @@welansatesfaye5384 ሚስኪን ለዛነዉ በጣም ነዉኮ የሚወዷል ወላሂ

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ Год назад

      @@welansatesfaye5384 ታሪካችዉን ስለ ማላቅ ነዉ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Год назад +11

    በስመአብ ቲጂዬ እናመሰግናለን እነዚህ ምርጥ ቤተሰቦችን ስላቀረብሽልን ፍርዬ ፣ቶንዴ ፣ማሚቶዬ የኔ ምርጦች ስርአታችሁ እርጋታችሁ ደስ ነው የሚለው ፈጣሪ ጥበቃው አይለያችሁ ለብዙዎች ሞዴሎች ናችሁ ❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +13

    ቲጂዬ የዛሬዎቹ በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው ፍርዬ ዳጊ ማሚቶዬ ሺ ትሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Год назад +4

    😢😢የኔውዶች ስጦታዎችሁሉ የእግዚአብሔር ነው❤❤❤ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይዞአችሁ❤❤

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ

    አቤት ስርአታቸው አቤት ትህትና አቤት ንጺህና የኔ ልእልቶች ቶደና ፍርየ ቲጂየሜ ጂምር❤❤❤❤ ውዲዲዲዲ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Год назад +4

    አኧረ አይዞሽ የኔ ወይዘሮ ደግሞ አንዳንድ ሰው እኮ ይቀናል ታድለሽ እኔ መደገስ አልችልም ኧረ ህይወትሽን አጣጥሚ ካነቺሰ ወዲያ ስነስርዓት ለአሳር ነው ፍርዬ You are so graceful woman and beautiful❤

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад +9

    ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ለአንድ ልጅሽ ለአይን ብሌንሽ ከዚህ በላይ ብታደርጊ ይገባታል የአቅም ጉዳይ ሆኖ ነው እንጂ ጥሩ ነገር ሁሉም ማድረግ ይፈልጋል ልደት ዱባይ ወይ ሌላ ሀገር ሄዶ የሚያከብር አለ እና በአጋጣሚ ከቤተሰብ ጋር ሰብሰብ ብሎ ማሳለፋ ደስ ይላል ይቅርታ ማለት አይጠበቅብሽም❤

  • @amhariska-tube
    @amhariska-tube Год назад +11

    የምታምሩ ቤተሰብ
    አለመስማት ይሻላል… ሰው በሰው ነገር ባይገባ… በርቱ የበለጣ ይባርካችሁ አምላክ❤❤ ፍርዬ የእናትነት ጥግ❤❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Год назад +1

    ቲጅ፣ሕዝብ፡አስተማሪ፡በመሆንሽ፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥሽ።ተቤረኪ።

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ልጂ የአላህ ስጦታነው አንዳድስውበማይመለከተው እየገባ የስውስሜትይጎዳል እኔም የማቃትአለች ዘጠኝ አመት ካገባች ልጂአልወለደችም ግን ሁልግዜ ይጨቀጭቆታል. እስዋም ታለቅሳለች. ትናደዳለች እኔም አብሽሪ ልጂየሚሰጠውአላህነው ስውአይደለም ትግስት ሶብር አድርጊ እላታለሁ😢😢

  • @yekedusenateyutubየቅዱስእና

    የኛ ህዝብ እኮ ዝብሎነው የሚዘባርቅ ታዋቸው እግዚአብሔር ከባረከው አንዱ በቂነው እናታችን ሀና እና አባታችን እያቄም አንዲት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ብቻ አደል የወለዱ ክብርና ምስጋና ይገባትና እመ አምላክ እናቴ🥰🥰🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +23

    ዋው ሳስብ ነበር ብትጋብዛቸው እያልኩ ቲጅዬ እናመሰግናለን እነዚህ ዉብ የሆኑ ጥንዶች ስለጋበዣቸው 🙏🥰ፍሬ ዳጊ በጣም ውድድድ 🥰ስማችሁን ለስላሴ እና ቦጌ አወጣችሁ በሰከላ 😅😅ማማዬ የኔ ፍቅር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ክፉ አይንካሽ ውድድድድድ ነው የማረግሽ 🥰

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Год назад +4

    የጌታን እናት ስትጠሩዋት እፍፍፍፍፍ እናቴ እማምላክ የኔ እናት ❤❤❤❤❤

  • @adee4662
    @adee4662 Год назад +6

    እመብርሃን ትጠብቃቹ ይዬም የኔ አሳብ ነው እባካቹ በማያገባቹ አትግቡ እኔም ፍርዬ እዳንቺ ልቤ ቆስላል እባካቹ አጠይቁን እመብርሃን ማህፀናችንን ትዳብስልን አንድ አይደለም መንታ መንታሁን ሰቶን እቻቸሁን ባፋቸው ያርግልን እወዳቻለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ

    ቲጂና ፍሬ አድ ናችሁ በኡነት አዛኝነታችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፍሬ ና ዳጊ ማማዬን እግዚ አብሔር ያሳድግላችሁ🙏🙏🙏

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Год назад +5

    እመቤቴ ማርያም ሆይ የዘወትር ጥበቃሽ አይለየኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Год назад +6

    ሼፍ ቶንዴ እና ፍርዬ ማማዬ እወዳችኋለሆ ቲጂዬ እኳን አቀረብሻቸዉ የፍቅር ተምሳሌት ናቸዉ መከባበረን መተሳስብን የፍቅር ቃላቱችን ያሞላ ቤተሰብ ማማዬን አላህ ሺ ያረግላችሆ

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Год назад +18

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ የኔ ወዶች የዝማሬ እናትና አባት እሷን የሳድግላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒያለም

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Год назад +8

    ፍረየ መልአከ ቅዱስ ሩፋኤል አደረሺ የልብሸ ምሸት ይፍፀምልሸ የኔ መልካም አሳዘነችኚ😢😢😢

  • @neimak2207
    @neimak2207 Год назад +8

    አላህ መልካም ልጂ ይስጣችሁ እሱ አይቸግረውምና❤😢

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Год назад +5

    ሁሌም ቀና የማያሳብ ሰዉ በሰዉ ቤት ጥልቅ ይላል ቦታ አትስጡት

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 Год назад +4

    አንቼ ከነባለቤትሽ የተባረካችሁ ናችው መደሀናልም የተባረክች ሺ ትሆንልሽ እመቤቲ ሁሉን ታርጋልች

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Год назад +4

    ፍሬ ማለት ምርጥ ምርጥ ምርጥ ሚሥት ናት ቶንዴም ግን በሚገባ ተርድቶ ፍቅሯን ተንከባከበው ❤❤❤

  • @yetmelamme124
    @yetmelamme124 Год назад +1

    አሜን ቴጄዩ ድንግልን በጣም ድለምወዳት በጣም አለቀስኩኝ ፍርዩ እመብርሐን ታክብርሽ ከነ መላው ቤተስብሽ ውድድድ

  • @SelamAyenachew-to8np
    @SelamAyenachew-to8np Год назад +1

    በጣም ስጠብቃቸው የነበሩ እንግዶች❤❤❤❤❤

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 Год назад +3

    የእኔ ውድ መልከአ ሩፋኤል ፀልዩ ልጅን ይሰጣችሆን

  • @tsehaysolomon1077
    @tsehaysolomon1077 7 месяцев назад

    ፍርዬ የኔ የዋህ አይዞሽ እሽ እመኝኝ ኩክየለሽ ማርያም ብዙ ልጆች ትሰጥሻለች ምክንያቱም አንቺም ቶንዴም በጣም እግዚአብሔር እና እመብርሀን የእዉነት ሰለሚወዳችሁ።

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Год назад +4

    😢😢😢😢😢ኡፍፍ አስለቀሽኝ ትጂ እመብርሐን ትጠብቅሽ ❤❤❤

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Год назад +9

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Год назад +3

    በጣም ደስ እምነትን ባለትዳሮች ናችሁ ባልና ሚስት ካንድ ምንጭ ይሄዳል ሰው ዝም ብሎ ነው እሚአወራው ልጃችሁን ሺ ያድርግላችሁ በማብዛት አይደለም ይባርክላችሁ ለሰው ልጅ ዋናው ፍቅር ነው እስካሁን ካየኋቸው በጣም ደስ እምነትን ናችሁ ፍፃሜአችሁ ይመር❤❤❤❤❤

  • @comcell3831
    @comcell3831 Год назад +1

    እግዚአብሔር መንታውን ያሳቅፍሽ ልጅ የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው

  • @yeromyerom
    @yeromyerom Год назад

    በየሄዳችሁበት ይሄን አታንሱ ሁሉም የእግዚአብሔር ነው እዚህ ስጠይቋት በራሱ ይሰማታል ለምንድነው እምጠይቋት አላት አይደለ ቅመም የሆነችልጅ አብሽሪ ጠንካራነሽ ብዙይላል ሰው የኔእህት ሁሌስታወሪ ትጎጃለሽ በቃ ባለሽ ላይ አመስግነሽ እለፉ እግዚአብሔር ይመስገን ለቁምነገር ያብቃልሽ ያለችውን

  • @birhantubeብርሃንቲዪብ
    @birhantubeብርሃንቲዪብ Год назад +2

    አልገባኝም ! ምንም ልጅ የሌላቸው አንድ ልጅ ለማግኘት ነው ፀበል ሀኪም ሌላም የማይረግጡበት ቦታ የለም በቃ ልጅ አላችሁ። እሺ በሽተኛ ወልዳችሁ ቢሆን ምን ትመልሱ ይሆን። አመስጋኝ ያልሆነ ያው ያለው እንኳን ይወሰድበታል ይላል ዋ ተጠንቀቁ!!! አንድ ወልደው ዘራቸው የበዛ ብዙ አውቃለሁ። Mamaye she is so perfect be thankful.

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Год назад +6

    ከስጦታ በለይ ስጦታ እመአምላክ ጤናትስጣችሁ ሁላችሁም❤❤❤

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Год назад +4

    ፍርዬ ዳጊዬ የልባችሁን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @samrawitassefa4640
    @samrawitassefa4640 Год назад +12

    ፍሬ ዳጊ የመልካም ቤተሰብ ውጤቶች ናችሁ ከወር በፊት ገርጂ ሞል ውስጥ ከነልጃቹ አጊቼ ጠርቼ ሰላም አልኳቹ ስላገኘኅቹ ደስ ብሎኛል

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube Год назад +1

    ❤❤❤❤😢እውነት ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እውነት ፍርዬ ለልጅሽ ያለሽ ፍቅር ያስቀናኛል እኔም ልጄን በጣም ነው የምወደው ያለሁት በስደት ነው በሰላም እንድንገናኝ ነው ምኞቴ እመብርሐን አንዷን ሺ❤❤❤❤❤ ያድርግላችሁ አይዟችሑ እግዚአብሔር መልካም ነው የሚሳነው ነገር የለም በርቱ❤❤❤❤ቲጅዬ እኖድሻለን እመብርሐን እናቴ ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን

  • @abverahamdrrr
    @abverahamdrrr Год назад +6

    ❤አው ፍቅር መተማመን ሰላም ያለበት ትዳር አላቸው. ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቸው

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv Год назад +4

    ምንም ይቅርታ ኣያስብልም ፍሬ ለልጆች ከዝም በላይ ብደረግ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samemu
    @samemu Год назад +22

    ትለያላችሁ ፈጣሪ ያሰባቹትን የሚያስፈልጋቹን ያቃልና አምላክ ይስጣቹ❤❤❤❤❤

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx Год назад +1

    ወይኔ በጣም የምንወዳቸውን ቤተሰብ ነው የጋበሽልን እናመሰግናለን

  • @ZabibhDubiq34-ho1by
    @ZabibhDubiq34-ho1by Год назад +7

    መታልጆች አላህ ይስጣችሁ ፍሬ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Год назад +3

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፍሬና ቶዴ ማሚቶ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 8 месяцев назад

    ደስ የሚሉ ጥንዶን ቲጀየ አላህ ያክብርሽ❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +1

    ምርጥ family selamchu ybza ❤❤❤❤ መጪው ዘመን የሠላም የጤና ይሁንልን

  • @መቅዴሥየማርያምልጅ

    ዉይ ፍርየ ሥራ አተሻል የምን ይቅርታነዉ ምን አገባቸዉ ለልጅሺ አቅሙ ካለ ከዚህም በላይ ብታዴርጊላት ምቀኝነታቸዉነዉ ቦታ አትሥጡ እምንወዳችሁ ብዙ አለን❤❤❤❤

  • @akliluyeshitlayoutube4576
    @akliluyeshitlayoutube4576 Год назад +6

    ያኔ ውዶች ውድድድድድ ማርጋችው❤

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian Год назад +2

    እመብርሃን መንታ በመንታ ታንበሽብሻችሁ
    የቅዱስ ሩፋኤልን ድርሳን መልክአውን እየፀለያችሁ ፀበል እየጠጣሽ ተማፀኝ እግዚአብሔር አምላክ በወዳጆቹ አድሮ ታአምሩን ይሰራል❤❤❤❤😢😢
    ፍርዋ አይዞሽ የሰውን ትተሽ
    እግዚአብሔርን እያመሰገንሽ በተሰጠሽ እያመሰገንሽ ኑሪ እማዬ አይዞሽ❤❤❤❤😢😢😢

  • @Lifeisok_19
    @Lifeisok_19 Год назад +3

    ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ: ፍርዬም እወድሻለሁ ከነመላው ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Год назад +13

    ተባረኩ ውድ ቤተሰቦች ትሁቶች አቤቱ ሀገሪታን ሰላም ያርድርግልን

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 8 месяцев назад +1

    የኔ ማር የማርያምዬን እኔም እወዳታለው በተለይ መግቢያ ላይ ያለው ፎቶዋ በእጇ እሟ የምትለው ነገር ❤❤❤

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ Год назад +4

    ስወዳቸው እኮ ፍሬ ዳጊ ልዩ ናችሁ❤❤😊

  • @yayahala615
    @yayahala615 Год назад +2

    ሰወዳቸው ❤

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Год назад +9

    አላህ መታውን ይሥጥሽ እህት እኔም ልጀ አንድት ናት ስደት አስሮኝ ኢሻ አላህ በቅርብ እመለሳለሁ ከሥደት መታ ምኞቴ ነው የዘርም አለበኝ ኢሻአላህ ፍርየም አላህ ይወፍቅሽ ይቅርታ ግን መታ አትወጅ እደሁ እኔ ምኞቴ ነው አላህ ይወፍቅሽ በሎኝ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Год назад +3

    ሰወዳችሁ በተለይ ማሚቶን ልጅ የአላህስጦታነው አይዟችሁ

  • @zahraalbadri6225
    @zahraalbadri6225 Год назад

    ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤

  • @banchiamlaktefera1437
    @banchiamlaktefera1437 Год назад +1

    ቲጅይ የኔ ቆንጆ ፕሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው ግን ባርግራውዱን ተመልክተሽዋል በጣም ነው የምጨንቀው እያየውት የነበረው ማታ ነበር ግን ለማየት ከበደኝ የኔ ውድ

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 Год назад +1

    ደስ ሚሉ ጥዶች ስወዳቸው 🙏🙏

  • @RtUy-pl1mi
    @RtUy-pl1mi Год назад +3

    ሰጭም ነሽም እግዚአብሔር ነው ባለን ማመስገነው ዋናው ለኛ እሚጠቅመንን ከኛይልቅ እግዚአብሔር ስለሚቅነው
    ሠላም ለሀገራችን
    ድል ለፋኖ💚💛❤️💚💛❤️

  • @lelemtesfay1967
    @lelemtesfay1967 Год назад

    ፍሬዬ ያለሽን ይባርክልሽ ምንም የሌለው አለ እኮ ልጅ ያቀፈ እማ አባ የተባለ ሰው ልጅ አይናፍቀው እወድሻለው❤❤❤

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😍❤ አብራችሁ አርጁ ጃጁ 😍😍 ጣፋጯን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችሁ 😍😍

  • @ayutube17
    @ayutube17 Год назад +2

    ስርአታቸዉ እርጋታቸዉ 🥰 መታደል ነዉ 👍👍👌

  • @sarahtgist5401
    @sarahtgist5401 Год назад

    ከስጦታዉ ሁሉ በላይ እመ አምላክ ናት በእዉነት

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ

    ትጅዬ የኔ የዋህ ፍራዬ የኔ ማሬች❤❤❤

  • @AdmasEilyab
    @AdmasEilyab Год назад +1

    Tgya btam ewdsalew enfery lifchew ystmral thanks mamaye edge tbel Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masarat2998
    @masarat2998 Год назад +3

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ

    ፍርየ አለባበሳችሁ🌻🌻 እነቁጣጣሽን🌻🌻🌻🌻 መስላችኋል🌻🌻 ድይዛይነሮቹን ሹክ በሉን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k Год назад

    Fereye Dagi betammm nw mwdachu Allah lejachun shiiiii yarglachu❤❤❤

  • @SikkSilo-yu4sk
    @SikkSilo-yu4sk 18 дней назад

    ትጅን በጣም ነው ምወዳት ለሰው ያላት ፍቅር ትጅየ ከሳውዲ መልስ ባገኝሽ ደስይለኛል❤❤❤❤❤

  • @mesidibe5330
    @mesidibe5330 Год назад +4

    እንዴት እንደምወዳችሁ ትዳር መተሳሰብ ፍቅር የፍቅር አምላክ ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን በልጅ ይባርካችሁ ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም❤❤❤

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад +7

    ብቸኛ ስለመሆኑዋ እንኩዋን እርግጠኛ አይደላችሁም ገን 10 ልጅም ልትወልዱ ትችላላቹ ግን ያን ያክልም የሚያስጨንቅ አይደለም ልጅ ስለሚወደድ 5 ልጅ ብኖ በሰላም ገባ ወጣ ሃሳቡም የዝያኑ ያክል ነው እግዛብሔር በሰጠን ነገር ማረፍ ነው ቁም ነገሩ !

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Год назад +19

    ፍሬ+ዳጊ+ማሚቶ=የምንወዳቸው ቤተሰቦች❤❤❤❤
    የማርያምዬ ሺ ናት ወግ ማረጎን ያሳያቹ።

  • @fevendemelash2401
    @fevendemelash2401 Год назад +1

    Betam nw mewdachu fere feqerachun yabezalachu❤❤❤❤

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 10 месяцев назад

    ደስ 🎉ይላሉ ቲጂ በጣም ነው የምወድሽ በእኔ እና ባሌን አንድ ቀን ትጋብዝናለሽ 😂😂😂😂

  • @saras3348
    @saras3348 Год назад +1

    Tigiye yene enat dingil mariyami sitiwejii❤❤❤❤❤uuuuffff yene inat isuwam indeza wudidddddd targishi yene konjoo ulachum tixabiqachu ❤❤❤

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 Год назад +1

    Beautiful family ❤❤❤