Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትምህርቱን ይሄዉ👉🏻ruclips.net/video/KwruwVyIM2w/видео.html👈🏻አቤል ጥበብ abel design ጥራታቸዉን የጠበቁ የሀገር ባህል ልብስ እኛ ጋር ያገኛሉ 0941259716 /0901919069👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻
ትንሸ የማታፍሩ እግዚአብሔር ልቡ ይሰጣቹ
ፕራኩን ለማየት ስትሮጡ የነበራችሁ እስኪ ይሄንንም ለማድመጥ ኑ
አረ ይህ ልጅ በስመ አብ በል በሉት !!! በዘማሪ መጥቶ ወደጋጥ ወጥ ስራ እየገባ ነው !!! ትዳር ቅዱስ ነው ይህ ስራ የአንድ ዘማሪ ሳይሆን ቆማሪ ነው !!! አሳዛኝ ፍጥረት በዚ በአብይ ፇም እንደዚህ አይነት መርገምት ስራ ይገባል ? ምእመናኑ ወደ ፀሎት እንዳይሄ መሰናክል መሆን ምን ጉደ ናችሁ !!! ቶሎ አጥፍተህ ምእመናኑ ያሰርካቸውን ሁሉ ፍታ!!!
እህተማርያም ትዘዝልህ ለዚህ ኩርንችታዊ ቁመትህ እና ለዚህ አሳሳች ስራህ???
ንፍጅል ነክ (ሽ) የተለቀቀዉን ቃለ እግዚአብሔር አዳምጡ @@ፍቅርጌታቸው
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
Ameen
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen❤❤❤
አሚን
ደምሪን
የነገው ቅዱስ ገብርኤል ሀሳብ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ አሜን❤❤
Amen❤❤❤❤❤❤
አሜን በእወንት😢
Amen 🙏
አሜን❤❤❤❤
አሜንን❤
በጣም ነው ምንወዳችሁ አዲስና ቃል ነገር ግን ይሄ ፕራንክ አይመጥናችሁም ምክንያቱም እናንተ በቅዱስ ቁርባን ቅዱሱን ጋብቻ የፈፀማችሁ ተምሣሌት ወጣቶች ሆናችሁ ሣለ የዝሙት ፕራንክ ለናንተ አይሆንም ባሉጌ ነች እያሉ እየኮመቱ ቃልን በየቲክቶኩ ሢያዞሯት ሣይ በጣም ነው ውስጤ ያለቀሠው አሁን አጥፍታችኋል ይሄን ንሠሀ ግቡበት ከዚህ በኋላ ግን በጨዋነታችሁ ቀጥሉ እንወዳችኋለን🙏
እውነት ነው
menyonchoa😅@@SabaShiferaw
ነገ እኮ ቀኑ 19 ነው ቅዱስ ገብርኤል አባታችን ውድ የአገሬ ልጆች አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ይስጣቹ🙏🙏🙏❤
አሜን
Amen
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ብስራቱን ያድለን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲
እኔ ግን ስኮምት ለምንድን ነው ላይክ እማታረጉልኝ😢
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂
ክክክክክክ
አረ ወነዉ በሳቅላይክ ፍለጋ ነዉደ የምኮምችዉ
አዲስዬ ቃልዬ እኔ ከናተ ባላቅም ግን ዛሬ በሰራችሁት ነገር ከፍቶኛል የሄ ምን አይነት ትምምህርትነው ብዙ የሚያስተምሩ ነገሮችን መስራት እየቻላችሁ እናተ ስጋው ደሙን ቀምሳችሁ እዴት እደዚህ ታደርጋላችሁ በዚያላይ ጾም ላይነን የሄምንም አያስተምርም የእውነት
ስለ ዝሙት ሊያስተምሩ ነው ውዴ መምህር ጋብዘዋል እኮ video ላይ አለ ማሬ
ከቆረቡ ስዎች ይህን አይጠበቅም ብዙ የሚያስተምር ነገር እያለ
ቆሻሾች በላቸው አስመሳዬች ናቸው
እሱ ያቃል ፕርንከ እንድሆን አውቆ ነው ያምትሉ👍👍👈
እኔም አየዋለሁ
እውነትነው ማስመሰል ይችሉበት አደል መጨዋቻ አደረጉንኮ 😏😏
አዎ ያዉቃል ግን ያዉ የገቢ ምንጫቸዉ ሰለሆነ እያስመሰለ ነዉ
እንዴ እሄን ያክል ጅል ናችሁ እንዴ ሁሉም ፕራንክ የሚሰሩት እውነት መስሏችሁ ነው መጀመሪያ ተነጋግረው ነው ለእኛ የማያውቁ የሚያስመስሉት እሄን አታውቁም እንዴ ስታስቡት ባያውቅ እንደዚህ ዝም የሚል ይመስላችቃል
አው ሲጀመሪ አውቆ እያሀስመሰለ ነው ምን ታረጊው ብር ወይ አለማዊ አይሆኑ ገዘብ አሰከራቸው
በጣም ነበር የምወዳችሁ አሁን ግን በጣም አስጠላችሁን ስጋ ወደሙን ተቀብላችሁ የዝሙት ፕራንክ ትሠራላችሁ እንዳደረጋችሁት ይቆጠራል
በትክክል እነሱ አበዙት በስመአብ
በጣም በጣም ነው የሚያስጠሉት
እውነት ነው በጣም ያሳፍራል
Eji eji ale ,,chemilakoch,,tewededin bilewu yichemalekalu😛😛
Men adergu esti temert atewesjim kezi wergna hula lemaweratem andegna nachuh meder kenkenam
የአብራሀሙ ሥላሴ የባረኩላቹሁን ቤት በአፋቹ አጋንንት አትጥሩበት የአፍህን በለስ ትበላለህ ይላል ቃሉ አና እባካቹ እንዳይደገም የዘመኑ ትዳረር እንኳን ታስቦበት እንዲሁም አፍራሹ ብዙ ነው : :እንዲህ አይነት ስራ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናልና ተጠንቁ ላለፈው ፈጣሪ የቅር ይበላቹ ፀልዩ ትጉ ባፋቹ አጋንትን አታስደስቱ ስራው የፍረስ እቅዱ አይሳካ አጋንት ይህን ስፅፍላቹ በጣም ስሜታዊ ሁኜ ነው እና ለማንኛውም ድንግል ከነ ልጇ አትለያቹ
ማሰባቸው በራሱ በጣም ያስጠላል ለምን ለብር ብላችሁ የራሳችሁን ሰንት ሰራ የምትሰሩ ልጆች አያምርባችሁም ምንም አስተማሪ መሆን አይችልም።
አንዳንዴ የምትሠሩትን እወቁ እናንተ ሠለ ክርሥትና የምታውቁ ቆርባችሁ እግዚዬብሔርን አዎቃችሁ እዚ የደረሣችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ባታደርጉ መልካም ነው😂
ተመልካቹ እየሳቀ ነው ወደ ጥፋት የሚወስዳቸው አዲስ በቂርባን ስለአገባ አይደለም አብሮ የሚነሳው የኦርቶዶክስ ተማሪ እና መዝሙር ሰሪ ነው ቤተክርስቲያንንም እያሰደቡ ነው ምግባር ይሄ ነው እንዴ ከአንድ አገልጋይ ለዛዉም ሚዲያ ላይ ገንዘብ ለማግኝት በዚህ አብይ ፆም አንድ ቀን ፖሮግራም ሰርተው አይታቹሀል ግን ይፆማሉ ያስቀድሳሉ😂 ከሄዱ ለምን አያስተላልፉም ኮሜዲያን እሸቱ የገናን ፆም በየደብሩ እየሄደ ፕሮግራም ሲለቅ ነበር እነዚህስ አንድ ቀን ንግስ በአል ተለቆ አይታቹሀል ከሰኞ እስከ አርብ ሰአቱ እረጅም ነው ቅዳሜና እሁድ አንድ ፕሮግራም ሰርተው ለቀዋል አንድ የፔንጤ ዘማሪ በዚህ ነገር አይገኝም የሙስሊሙም ቢሆን በኦርቶዶክስ ስም የሚመጡት ናቸው ባለጌዎች ጠጥቼ ሰከርኩ ፕራንክ ከሴት ጋር ቀጡሮ ያዝኩ ፕራንክ ከዛ ዘማሪ ነኝ መንፈሳዊ መዝሙር ሰሪ ነኝ 😂
እውነት ነው አስቡበት ለቪው እያላቹ አትርከሱ
Yenyem teyakye neber
እስኪ ቅመሞች ላይክ አድርጉኝ ልቁጠራቹ
😂🎉
😂ከቁጥር አያጉለን ደምሩኝ
አረ ደም
ቁጠሪኝ እኔንም😮
😢
ያለለት በጾም ስአት ሊቪ ላይ ቅዳሴ እድንከታተል ያስተላልፋልጅ ገዘብ እማያደርገዉ የለ ልቦና ይስጠን ከዘማሪነት ወደ መጃልነት
ቢገባሽ ስለ ዝሙት እየነገሩሽ ነው መምህሩ እዚው video ላይ ዝሙት ትዳር ያፈርሳል ሲሉ አልሰማሽም
ነበር 😢
ተልከሰከሱ ለገንዘብ አስጠላችሁኝ አስመሳዮች
እኔ የ ምለው መዝሙር ስትዘምር አይቼሀለሁ ልበል ባልየው። በዚህ በ ፆም ወቅት አንድ በ ቤተክርስቲያን የ ተጋባ ሰው ክርስቲያን ነኝ የ ሚል ሲሆን መንፈሳዊ ነገር ይሠራል ካልሆነላችሁ ከ ሚድያ ብትጠፋስ ። እሱን ከ ሴት ጋር አገኝችው እሷን ከ ወንድ ጋር እያላችሁ በ ስጋ ወ ደሙ የ ከበረ ነፍሳችሁን የ ምታቆሽሹ ይሄ እኮ ፕራንክም ቢሆንም እንኳ መባል የ ሌለበት ነገር ነው ።ገንዘቡ ይቅርባችሁ እና እስኪ ወደልባችሁ ተመለሱ። ቧልትም ሀጢአት ነው ይላል መጵሀፍቅዱስ
ይሄ ፕራንክ ዋጋ እንዳያስከፍላቸው ይፍሩ የአፋቸውን ፍሬ እንዳይበሉ በጣም ያሳዝናል
እኔ የዛሬ አመት ነዉ ማየት ያቆሙኳቸዉ ማማት ገብቶ እሱ ያችን ሳምንት ማቆም አቅቷቸዉ ሁለት እማይረባ ቪዶወ ለቀዉ ዘማሪ ነኝ ከሚባል እማጠበቅ ጓደኛየ ደህና ልጆች ናቸዉ ስትል ዛሬ አይታ ተናዳ ትክክል ነበርሽ እያለችኝ ገዘብ እማያደረገዉ ነገር የለም ልቦና ይስጠን
ሰው ግን በዚልክ ገንዘብ ወዳድ ሆነ የእውነት ክብረችውን በዚልክ መጣል የሰማይ አምላክ ምህረት ያርግላችው
Enem geremognale
የጌታን ስጋና ደም ሳይገባው የተቀበለ ፍርድ አለበት ይላል ። እናተኮ የክርስቶስ ሙሽሮች ናችሁ ከአፋችሁ እያንዳንዱ የሚወጣው ቃል ወይ መዳኛ ይሆናል ወይ መሰናከያ ትሆናላችሁ ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ተጠንቀቁ ።
ተከታታይ ድራማው እደቀጠለነው የምትሉ😂😂
መጀመሪያ ሳያው ብድረ ነው የላኩት 😂😂
አይገርምም ዩቱበሮች ትንሽ ቢዝነስ ቀዝቀዝ ሲልባቸው እንዲህናቸው
አው ይቀጥላል😮😂
ቤተሰቦች ስለ ዝሙት እንድንማር እኮ ነው የሰሩት ኮመንቶች አስተውሉ ሐዲስ ዜማ ቁ 2 ላይ ግቡና ተማሩ ማናችንም ማወቅ መማር አለብን
ሳይገባን ሳይገባን ቅዱስ ቁርባን እየተቀበልን በዚህ መልኩ እንቀልዳለን ምን የሚሉት ፕራንክ ነው ምንድነው የሚያስተምረን ዝሙትን ለማስፋፋት ማስታወቂያ ነው ?
ፓራንክ ነው 😂😂 ውነት ቃል እንደዚህ አይነት ነገር አታደርጉም እምትሉ ላይክ አድርጉልኝ ደስ ይበለኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
ፕራንክ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ ያውቃል ምክንያቱም ቃል የምትጠረጠር አይነት ሴት አይደለችም አታደርግም 100%
አያውቅም እሱኮ መጀመሪያ ስልክአታነሳልህምብሎትነብር ያልጠበቀውሆነበት😢
አዲስ አያውቅም ሌላዎቹ ግን ሁሉም ያውቃሉ ቃል ፕራክ እያረገች መሰለኝ አዲስን
ፕራንክ ካልሆኔ የቃል ምላሽ እንደዝህ አይሆንም ።
በትክክል
አዲስ እና እዬብ አያውቁም
ቃልዬ ይህ ነገር እናንተ አይመጥንም በጌታ ይቅርባችሁ ❤❤❤❤
ስታስጠሉ ትዳር መቀለጃ ነው እንዴ ምን አለ እግዚአብሔርን ብትፈሩ አሁን ይሄ ምኑ ኑው ማስተማሪያ የሚሆነው ማፈሪያዎች😢😢መጫዎቻ አደረጋችሁን እሷ ጋ ማይክ አለ እኮ መቀለጃ ሆንን😂😂😂
አዎ መቀለጃ ነው!!
ታስጠላ አለ ማየት ትምርት ነው እያስተማሩ ያሉት
ቢገባሽ ትምህርት ነው እያስተማሩ ያሉት እስከመጨረሻው ሳታይ ስድብ😏
ቃል ያሥታውቅባታል አችልበትም አቤል ያጋግላል እየሣማት እዳይሆን እያለ ሆሆ😂 ዛሬ ከፍቶኛል እሥኪ ውዴታቹ በላይክ አሣዩኝ ❤❤❤
ይሄ ፕራንክ አይደለም ዝም ብላችሁ ሰውን አታጃጂሉ። አበዛችሁት ሰው ሲያያችሁ ለሰው የሚመጥን ይዛችሁ ቅረቡ።ጊዜ መጫዎቻ አይደለም። ምጡ መጥቶበት ሆስፒታል የሚጎራደድ ይመስላል እኮ😂😂😂 part 3 ይቀራችሆል አይደል😂😂😂😂😂
ፕራንክ እንደሆነ ያስታውቃል ሲቀጥል ፕራንክ ቢሆንም ያስጠላል ስትሰሩ ለእናንተ እሚያምርና እሚመች ስሩ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ እንዲህማ በጣም አትውረዱ
ይህችን ፁሁፍ የምተነቡ በሙሉ ሙስሊሞች በሙሉ ፆመችሁን መቅቡል የርግለቹህ። ክርስትያን ወንድም እህቶቼም አላህ ይጠብቃቹህ
Amen Amen Amen
አሚንንን ያረብብብ
አሜን እህታችን
ከናንተ ይህንን አልጠብቅም ነበርስው እዴት በቁርባን አግብቶ ሚስቱ ማገጠቺብኚ ብሎ ፕራንክ ያደርጋል ኤጪ🫢🤔🤔🤔🤔🤔
የአፍ እንጅ የተግባር ክርስቲያን የለም እኮ
የሰው ልጅ በክብሩ እንዴት ይቀልዳል? ዝሙት ማድረግ ብቻ ሳይሆን ሀሳቡንም ማሰብ ቃሉንም መጥራት ከአንድ መንፈሳዊ ነኝ ከሚል ባልና ሚስት አይጠበቅም ለማይረባ ሳንቲም ብላቹ ምንም ከማድረግ አትቆጠቡም በዛላይ መነጋገሪያ መሆን ትወዳላቹ ወቅቱ የፆም ነው በፀሎት ብትተጉ ይሻላቹሀል ሰው መጥፎ ነገር እንዲናገር ምክንያት አትሁኑ😅😅 ያስጠላል።
😢😢😢😢 በጣም
በጣም😢😢😢
ትክክል❤
በጣም
እዉነት ነዉ እኔ ከነሱ ይሕን አልጠብቅም ነበር ዝሙት በራሱ ሀጢያት እደሆነ እያዉቁ ከመመኘት እኮ በላይ በተግባር ማድረግ ይሻላል ለዛዉም በታላቁ ባብይ ፆም በአል 😢😢😢
አዲስ የተልፈሰፈሰበትን ፓርት ለማየት እንደኔ የቸኮለ ማነው?😊
😂😂😂😂😂
እኔ😂😂😂😂😂😂
ሀሀሀ
የ
ያቃልኮ ለማስመሠል እጂ 😂😂😂😂
እውየ ሀድስየ አልተረፍክም ማርያምን ፕራንክ ቃልየ ዋው ዋው ዋው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እረ ልቤ ግን ። ፕራንክ እንደሆነ እያወኩኝ መወዛገቤ።እሰይ የኤርፖርቷን ብድር መለሰች እሰይ😂😂😂
ውይ ወንድምዬ አዲስ እኔን ግራ ይግባኝ ማርያምን አሳዘንከኝ ግን ሁለተኛ አንተም ቃልን የሚያስከፋና የሚያስለቅስ ፕራንክ እንዳታረጋት ትምህርት ይሁንህ ሀይለኛ ፕራንክ ነው ቃልዬ ይመችሽ❤❤
ከዚህ ምን እንማራለን እኔ video አላየሁትም ግን አንድ ጥሩ ትዳር ያለዉ ሰው እንዴት እንደዚህ ያለ video ይሰራል መጵሀፍ ቅድስ እንደዚህ ይላል "ሰው ያፉን ፍሬ ይበላል "
መጥፎ ኮሜት እምፅፉ ተረጋጉ ወላሂ እንደዚህ ድራማ እሚስሩ አሉ ውሸት እንደሆን ለመናገር ይሆናን ምን አንባት በትክክል ባላትዳር ሁነው ከትዳር ውጪ ዝሙት እሚስሩ ይኖራሉ እነሱን ለማስተማር ይሆናን እንጪ ወላሂ ቃል አታደርግም ብታድርግ ብላችሁ ብታስቦም እንኳ ባሏ ሚዲያላ እደማያወጣት ታውቃላችሁ እና ውዶችየ ትምህርት ነው ተማሩበት ዝሙት ወይም ዚና ሀራም እንደሆነ ማስተማሪያ ነው ያውም ባል እያላ ሌላ ውድ ጋ
ያ
እና ምን ወላሂ አስባለሺ በአላየሺው ነገር
@@Rነኝከወደመከነሰላም ትክክል ስለሆንኩ ለትምህርት ነው እንጂ እንደዚህ እደማታደርግ ብዙ ስው ያቃል እህት
ትክክል
ሰው በፆሙ ይፀልያል እናተ የዝሙት ፕራክ. ሳሊለነ ቅድስት ደህና ሰው ሲበላሽ እኮ ስወዳችሁ አሁን አሥጠላችሁኝ😢😢😢😢😢
ዝም አትያቸውም
ምንድን ነው ማስተማር የፈለጋችሁት ማፈሪያ ናቹህ
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ደግ አደረግሽው አስለቅሶሽ ዬሌ ❤❤❤
አድስ ግን ትግስቱን አደነኩለት ቃል ደግ አደረግሽው ባለፈው ዱባይ ሊሄድ ነው ብሎ አስለቅሶሺ ነበር ቃል ስታለቅስ ታሳዝነኛለች ምክኒያቱም እናትና አባት የላትም😢😢
sijemer esum prank endehone awekowal kal endi endematareg enkuwan esu egnam eregetegna nen
ምን ለማስተላለፍ አድባችሁ ነው ዝሙትን ለማስፋፋት ነው ለስሙ በቁርባን ነው የተጋባችሁት ልቦና ይስጣችሁ ለገንዘብ ተብሎ እንደዚህ መሆን ያሳዝናል😢😢😢😢
አድስ እና ቃልን የሚወድ❣️👍👈
ምናቸው ነው የሚወደደው ቆረበው መሰለኝ የተጋቡት በጣም የሚስጠላ ስራ ))😏😏😊
@@Tube-bo7vhወሬኛ እና ምን ሲያረጉ አየሽ አጉል ፃድቅ ነኝ አትበሎ ፕራንክ ነው😒
@@emushfikadu-ec3hn አስመሳይ አሽቃባጭ ካንች የበለጠ ወረኛ እንዴ ምኑ ነው ፕራንክ በዚህ ፆም መፀለይ ማስቀደስ ሲገባቸው ትርኪ ምርኪ ማሳየት ምን ይሉታል አሁን እሄ ምን ሚያስተር
"እጅግ በጣም በጣም ወረዳችሁብኝ" ወደዳችሁም ጠላችሁም አብዛኛው ሰው የሚከተላችሁ ክርስቲያናዊ ህይወታችሁ ማርኮን እና ከእናንተ ምን እንማር ብለን ነበር እንጂ እንደዚህ አይነት ድራማ አልነበረም ታውቂያለሽ ብቸኛው ከልጆቼ ጋር የማየው ዩቱበር የእናንተ ነበር አሁን በእውነት በጣም ነው......አይመጥናችሁም ግን ከዚህ ድራማ እኛ ሳንሆን እናንተ ተምራችኃል ብለንእናስባለንወይኔ አባት እና እናትህን ሳስብ ......መኝታ ቤት ድረስ ገብተሽ አታምነኝም ማለት ምን ማለት እንደሆነ ነው ምንም ቢሆን ሰው ነው ድራማም ብሆን በደቂቃው የተሰማውን አየነው ለዘመናት ገና እናየዋለን አንቺ ከልጁ ጋር ስታወሪ እንኳን ምቾት አልነበረሽም እንኳን መኝታ ቤት ; ያልገባኝ ምን ልታስተምሩን ነው ከዚህ ድራማ?
Ere yehone sew yaskumachewThis is jst getting out of control
ስለ ዝሙት ሊያስተምሩሽ ነው video ጨርሰሽ እይ ሳትጨርሺ ክርስቲያናዊ ሂወታቹን ወደን ነው ምናምን አትበይ ደርሶ ፈራጅ አትሁኚ user 😂 መምህሩ እዚው video ላይ ስለ ዝሙት ሲናገሩ አላየሽም ለትዳር መፍረስ ዋናው ዝሙት ነው እያሉ እያስተማሩ ነበር ግን ለመፍረድ ስለቸኮልሽ ወረዳቹብኝ አልሽ።ለማንኛውም video ጨርሰሽ እዮ ሰዎች
ለኢትዩብ ብላችሁ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ቢቀርባችሁ ምነው በቁርባን ተጋብታችሁ በዚህ የሚመጣ ሳንቲም ቢቀር ይሻላል
የመዳም ነገሰቶቸ የረፍተ አንጀራ የሰጣቹ🙏
አሜን እህትዋ❤
ቃልዬ ሰሞኑን ልደቷ ነበር እና ልደቷን አስመልክታ አዲስን እርጉዝ እደሆነች ሰፕራይዝ ልታደርገው ነው ግን ግን ቃልዬ አዲስ እንደዚህ ሲሆን እንዴት አስቻለሽ በስመአም ማርያምን አስለቀሰኝ አይ ፍቅር 😭😭
ነርዮው አስተማሪ ቢሆንም ለእናንተ አይመጥንም ምክንያቱም ባሥጋ ወደመ ያታዋጃችው ነችው በፍፁም አይመጥነችውም😊😊😊😊😊
የኔ የዋህ ወንድም እውነት አንጀቴን ነው ያንሰፈሰፈው እሱ ውስጥ ወንድሜን አሰብኩት 😂😂 ቃልዬ ከጨዋም በላይ ጨዋ ነች የኔ ቆንጆ ግን ወንድሙ እንዴት አስቻለው
ባልየው እኮ እዮብ ነው የሚመስለው 😅😅😅ዘሎ እንደ ጦጣ ወጣበት ልጁላይ🙊😂😂😂ነብሳቹ አይማርም😅አዲስ ግን ያሳዝናል አቅም አጣ🥺🥺🥺
ክክክክክክክክ
ምርጥ ፕራንክ ነው ጀግና ናት ቃልዬ አዲስ ግን እንዴት እንዳሳዘነኝ ድምፁ እኮ እየተንቀጠጠ ነው ወይኔ ሁለተኛ ፕራንክ ብሎ ነገር አዲስ እርም እንደምትል እርግጠኛ ነኝ
በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂
Yikrta adrglgni Haddis yenanten program befikre newu etebkm ayim ye neber plus be 5 6 devices neber mkeftewu. Gin endezihna endebalrfe ayinet topic benante video layi bemayeti betam zignalehu
ማን እንደ እኔ በጉጉት ስጠብቀዉ የቆየ
እኔ
አኔ 😂😂
አረ ይህ ልጅ በስመ አብ በል በሉት !!! በዘማሪ መጥቶ ወደጋጥ ወጥ ስራ እየገባ ነው !!! ትዳር ቅዱስ ነው ይህ ስራ የአንድ ዘማሪ ሳይሆን ቆማሪ ነው !!! አሳዛኝ ፍጥረት በዚ በአብይ ፇም እንደዚህ አይነት መርገምት ስራ ይገባል ? ምእመናኑ ወደ ፀሎት እንዳይሄ መሰናክል መሆን ምን ጉደ ናችሁ !!! ቶሎ አጥፍተህ ምእመናኑ ያሰርካቸውን ሁሉ ፍታ!!! አድርሱለት
ene😂😂
Wyii Hadisiye yene wendim yene Tigistegna❤❤😢😢Mirti timirt new hadarechu Katy
በጣም በጣም በጣም ታዛዝናላችሁ እንደዚህ ያለ ክፋት ነገት አታስቡ ንስሃ ግቡ አለበለዚያ ግን ያፋችሁን ፍሬ ትበላላችሁ ወይ ክርስቲያን የሃዛብን ስራ ሲሰራ ወይ ጉድ ዘንድሮ ሰው ጠፋ
አይ እዬቤና ቃል ነብሳችሁ አይማርም man ወይኔ አዲስ እየሳማት እዳይሆን አላለም 😅😅😅😅😅 እግዚአብሔር በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤
ክክክክክ😂
አቤት ትግስት አሟልቶ ሰቶሀል የኔ ባል ቢሆን ደቂቃ አይታገሰም በጬቤ ሰርጋግፎ ነበር እሚሥርፍች አዲስ አቤት ትግስት ፍጣሪ ይጨምርልህ ቃልየ እደዚህ አይት ብራክ አታዲርጊ ጥሩ አይደለም
ቃል ብደርሽን መለሽ ሥታለዘቅሽ አሣዝነሽኝ ነበር❤
የመዳም ቅመሞች ጥግረራው እደት ይዟችኋል ውዶቸ አብሽሩ በዱአ አንረሣሣ
አላሕ ያበሽርሽ አልሐምዱሊላሕ ጥሩ ነው አላሕ ያበርታን ያረብብብ 😢😢😢
ምስኪን አዲስ አሳዘነኝ የኔ አባት በናታችሁ የዚህን ያክል አታስጨንቁት😢😢😢
😂😂😂
ወይኔ እኔም አሳዘነኝ። እኔ ብሆን መቼም ያስመልሰኝ ሁሉ ነበር። እንዲህ ያለ ከባድ ፕራንክ ምነው ምነው!
ባክሽያቃል p ራንክእደሆነ
ተከታታይ ድራማዉ እደቀጠከነዉ እሄ እናንተጋር አይሄድም የምትሉ😂😂
❤adis ena kale tekekel aydlchum bewent mekenytum hymanotachu ayfkedem Kente balakem endihaynt perank ykerbachu Kenneth mlekament becha ementbkew lemangnwem sewe hon myssat ylem ewedchulwe hagrachne selme yreglen
ወይ ቃልየ ጀግና ሠርተሽለታል የምትሉ❤❤❤❤
አረአይባልም 😢😢😢 እደየ ልጁእኮ ፌት ሰራ ሀራም
አይ ኮሜንታተሮች ስትገርሙ ሁሉን ውነት ይመስላችሇል አንድ ሰው ላንድ ቀን ፕራንክ ቢደረግ ነው ከዛ ውጭ ያውቃሉ የናንተ ማመን ያያችሁትን ሁሉ
አይባልም😢😢😢😢
@@userbvggjy ማን አመነ
❤❤😢😢
ሚገርመው የቢኒ ተንኮል ትችላለህ ቢኒ የቃልየ እንባ ጠባቂ😂😂😂😂😂❤❤❤ ዋጋቸውን አግኝተዋል እዮቤና አድስ ቃልየ ይመችሽ የእኔ ንግስት ❤❤❤❤❤❤❤❤
ካማራ አብሮት እየዞረ ለማስመሰል እጅ ይጠረጥራል ፕራክ እደሆነ
ተማክረው ነው የሚመስለኝ :!ግን ሰው ለማስተማር በሚለው እንያዘው
እኮ
የመጀመሪያውን በደንብ ካየሽ ይገባሻል ጓደኛው እንፈትናት ብሎት ነው ስለዚህ ካሜራውን እሱ ይቀርፅ ብሎ ነው
ሰዎቹን ስለማያውቃቸው የጠረጠረ አልመሰለኝም እሷ ናት ከልጆቹ ጋር ሁና ፕራንክ ያደረገችው
Sijemer hulum pirak miserut tenegagrew new drama new iko😂😂😂😂😂😂
እርጉዝ ነኝ ለይክ አመረኝ😊😊
Kkkkkk🤣🤣🤣🤣
ድራማ ነው እላያችን ላይ የምትሰሩት የዩቲዩብ ገንዘብ ለመለቃቀም ብላችሁ ከክርስቲያን የማይጠበቅ ስራ ትሰራላችሁ በጣም ተጨማለቃችሁ በጣም ያስጠላል።
ቃልዬኮ ፕራክ አታድርግ😅😅😅
እየተሳሳሙ ባልሆን ያለዉወይቅናት😂😂😂😂😂 ቅመሞች ስራ እንዴት ይዞችሓል በርቹ በዱአ እንዳንረሳሳ🎉🎉🎉🎉
የኔ አባት አዲሴ እንዴት እንደሚያሳዝን ፊቱ😊 ይሄ እዩብ ደሞ ሶኬት ጭራሽ ሊያሳብደው ሆሆሆ
ይሄ ፕራክ እየተባለ በኋላ ለትዳር ፀር ነው
ቢኒ የቃል እንባ ጠባቂ ብትሆንም እንደዚህ አይነት ስህተት ጥሩ አይደለም❤ በተረፈ ቃል ጀግና ነሽ ፕራንክሽ ሁል ጊዜ ከባድ ነው አንቺን ማስለቀስ😂😂😂😂😂
anechi men gefeng neshi belegu endezi emtcawchiw adis wendeme ayizok betam azenglew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንደኛ ነኝውድ የሃገሬ ልጆች ይችን ኮሜት እምታነቡ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን በሉ ምርቃት ነው🙏
ቃለዬ አታደርገዉም ተበቀለችዉ አያችሁ ሌላ ቢሆን ሊማታ ይላል እሱ ግን የእግዚአብሔር ቃል ስለሚያዉ ሁሉንም ዋጥ አድርጓ ወጣ ሰዉ ሁኖ ሰዉ ያስተምራ ዝም ብላችሁ አሲድ የምትደፉ ሚስቶቻችሁ ላይ ተማሩ ከአዲስ ግን ወንዱሙ አሳቀኝ ዘሎ ዘሎ ልጁን ለመምታት ሲል ብቻ ትምህርት አለው ነገሮችን ባለማስተዋል ሴት እህቶቻችንን የምትጓዱ ሰከን በሉ ከአዲስ ተማሩ❤❤
ደጋግሜ እያየሁት ነው በጣም ያስጨንቃል በአዲስ ቦታ ቢሆን , ግን የሚገርም ትእግስት ነው
አዲስ ትግስቱን ሳአላደቀው አላልፍም ጀግና ወንድ ነህ❤ እናንተ ደሞ የተመታቹ ሰራቹለት ቃል 😀😀😀😀😀😀
የዚህ ቪዲኦ መጨረሻውን ለማየት እንደኔ የጓጓ ማነው አይ ቃል ግፍሽ
እረ እኔ
ብዙ ጊዜ አይቸ እማርበታለሁ አጂ አልፅፍም ነበር ይህፍራክ ለናተ በጣም አይመጥንም በጣምምምምም አወዳችሀለሁ
ወይ ቃልዬ በፕራንክ እኮ አንደኛ ነሽ😁😆
እውነት አይማስልም 😂😂ግን ትምህርት አለው 😂👍
አይ በጣም ታሳዝናላችሁ መንፈሳዊ ሰው እዲህ ሲወርድ ማየት ያሳዝናል 😭ልብ ይስጣችሁ
ግን ፕራክ ይሔን ያክል ሰዓት ማስጨነቅ ጥሩነው😢😢😢😢ይከብዳል
ምን ኮሜንት ላይ አታሽቃብጡ መንፈሳዊ መንፈሳዊ በቃ ፕራንኩ ቀለል ቢል ጥሩ ነው 😂😂😂 እሱ የሰራውን እያወቃችሁ እኛም ፈታ እንበልበት ተከታታይ ድራማ ሆነብኝ እኮ ምን ይሆን ፕራንክ ፊልም ድራማ ትምህርት ብቻ መጨረሻውን ማየት ናፈቀኝ😂
እጅግ እጅግ በጣም ነው የወረዳችሁት እንዴት ቃለ እግዚአብሄርን ያወቀሰው ስጋወ ደሙን የተቀበለ ሰው እንዴት የዝሙት ፕራክ ትሰራላችው በጣም ነው ምታሳፍሩት
ኖኖኖኖኖኖኖ ሁላችውም ልክ አይደላችውም አንድ ቤ/ክ ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ባታርጊውም በእግዛብሔር ቃል ልጀሸን አሰቀምጠሸ ተራምደሻል እንዲ ተሰርቶ የሚበላ ገንዘብ ባፈንጫ የምወቅሰው ሁላችውንም ነው ይህ ለትውልዱ አሰተሜራችው ነገ ልጀሸ ሲያድግ አሰበሸዋል ድራማ ለድራማ ሰሪዎች ተውት ይህ ቤ/ክ ነሰኃው ብዙነው ኦርቶዶክሶች እንዲናችው እንደማለት ነው ልክ አይደለም ሁላችውም የኃጥያት ነሰኃ የቡዝዬ መዝሙር ይቅርታ ይቅርታ የኔ ጌታ ጋበዝኳችው ከናንተ አይጠበቅም።
ወይኔ አዲስ ቸጫወቱብክ እዴት ይሆን ምትበቀላቸው😅😅😅ምስኪን አሳዘነኝ በእውነት
እረ ጨንቆኝነበረ ቃል እንድዚ አትረግም በፍፁም ወላሂ አዲስ ግን ተግስትህ አላህ ይጨምርለክ
አዲና ቃልዬ የኔ ውዶች ደህና ከረማችሁልኝ❤❤🎉🎉🎉🎉ዛሬ እኔ ነኝ አንደኛ ማንም አልቀደመኝ የዛሬ ው ላይክ 1ነጥብ ነው የሚገባው አማን ያውለን ላይክ ላይክ❤❤❤❤❤❤❤🎉
❤
ምስኪን አዲሰ አሳዘነኝ የኔ ወንድም በናታችሁ የዚህን ያክል አታሰጨንቁት 🙏 ቃልዬኮ ፕራክ አታድርግ 👌👍❤❤❤
አድ ነገር ልገራቹ በዚ አይነት ደስ አይልም ቃል ዘላለምሽን የሚፀፅትሽን ፕራክ ይቅር ሴጣን መገድ ነው ሚፈልገው ደሞኮ አታምነኝም ቲያለሽ ምን ማለት ነው ተይ ሰው አኮ ነው 😮 ግን ያሳቀኝ ወድሙ ነው ጎበዝ 😂 ትዳራችሁን ጠብቁ ከፈጣሪ ጋረ ❤
እረ ገራሚ የአለማችን አንደኛ ፕራንክ❤❤❤❤
እሄ በፕራንክ መልክ ሊያስተላልፍ የሞከሩትን ነገር ተረዱ ዝሙት ምን ያክል አደጋ እንዳለው እያስተማሩ ይመስለኛል
አሁን እሄ ያምርብነል ብላቹሁ ነው እኔ ባጣም እዋዳቹሁነባር ግን አስጣላቹሁኝ ቃልዬ አቺስ ብትሆኚ እዴት ላሚዳ እራስሺን ትሳጣላሽ😢😢😢😢
ኢሄ የፈተና ፕራንክ ነው ከባድ ነው:: እውይ ከአዲስ ፕራንክ ጋር ትልቅ ልዩነት አለው ::
እኔ በሳቅ ሞትኩ አዲስየ አይዟን ቲማቲም መሰልክ ወንድሜን አየ ቃልየ ሰራችልህ የሷ ፕራንክ አይጣል ነው 😂😂😂😂😂
ክክክክ ያውም የበሰለ
ቤተሰብ ሳብስክራብ❤##
ወንድም ❤❤መከታ😍😍😍😍🥺🥺🥺🥺
ወይኔ ወንድሜ ሸጠችው አላለም እዮባ😂😂😂
ለስጋ ወደሙ እንኳን ክብር አይኖረንም ያሳዝናል ደሞ በፆም የዝሙት ቪድዮ ልቦና ይሰጠን ለሁላችን😢አሁን ምንድአው ምንማረው ከዚ ?
በጣም የወረዱ ለሆዳቸው የሚኖሩ😢😢😢
አፈር ይብሉ
adis gen liebeh alech ye muamuach nw mimselegn. eyoba yimecheh sudan enkuan endant metasheqabet aymeselegnem
ወይኔ አዲስ ግን አሳዘነኝ እውነተኛ ፍቅር❤❤ጥሩ ትምርህት ነው
አረ በጉጉት ገደላቹን መጨረሸውን እስካይ ቸኮልኩ ተከታይ ድራማ መስራት ጀመራቹ ቃል በጣም ትችያለሽ አድናቂሽነኝ 😅😅😅😅 ግን ጨከናቹበት በጣምአስረዘማቹት አዲስአሳዘነኝ😢😢😢😢
በጣም ነው የምወዳችሁ ግን አሁን ይህ ምኑ ነው የሚያስተምረው እውነት ከናተ የማይጠበቅ ነው ምንም እኳ ብራክም ቢሆን ደስ አይልም የሚያስተምር ነገር ብለቁልን ጥሩ ነው እላለሁ
አሪፍ ተከታታይ ፊልም ያዋጣችሆል ቀጥሉበት በርቱ
ለማንኛውም በጾም እንድዝ አይደረግም ልቦና ይሰጠን ፈጣሪ ለሁላችንም
ቃል ቅሌታም ነሽ ፕራክ ቢሆንሽ እስከ መንታ ክፍል ምን አስገባሽ? አታምነኝም ደግሞ ትያለሽ? ስራ ከሆነ ውጭ አትጠብቅም። እኔ ዝሙት ባታደርጊም እንዳረግሽው ነው እምስበው።ቅሌት ነው ሐዲስ ሚስክን አዞህ ተረጋጋ። ክብር ለቤተሰብ ይኑርሽ
ትምህርቱን ይሄዉ
👉🏻ruclips.net/video/KwruwVyIM2w/видео.html👈🏻
አቤል ጥበብ abel design
ጥራታቸዉን የጠበቁ የሀገር ባህል ልብስ እኛ ጋር ያገኛሉ 0941259716 /0901919069
👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻
ትንሸ የማታፍሩ እግዚአብሔር ልቡ ይሰጣቹ
ፕራኩን ለማየት ስትሮጡ የነበራችሁ እስኪ ይሄንንም ለማድመጥ ኑ
አረ ይህ ልጅ በስመ አብ በል በሉት !!! በዘማሪ መጥቶ ወደጋጥ ወጥ ስራ እየገባ ነው !!! ትዳር ቅዱስ ነው ይህ ስራ የአንድ ዘማሪ ሳይሆን ቆማሪ ነው !!! አሳዛኝ ፍጥረት በዚ በአብይ ፇም እንደዚህ አይነት መርገምት ስራ ይገባል ? ምእመናኑ ወደ ፀሎት እንዳይሄ መሰናክል መሆን ምን ጉደ ናችሁ !!! ቶሎ አጥፍተህ ምእመናኑ ያሰርካቸውን ሁሉ ፍታ!!!
እህተማርያም ትዘዝልህ ለዚህ ኩርንችታዊ ቁመትህ እና ለዚህ አሳሳች ስራህ???
ንፍጅል ነክ (ሽ) የተለቀቀዉን ቃለ እግዚአብሔር አዳምጡ @@ፍቅርጌታቸው
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
Ameen
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen❤❤❤
አሚን
ደምሪን
የነገው ቅዱስ ገብርኤል ሀሳብ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ አሜን❤❤
Amen❤❤❤❤❤❤
አሜን በእወንት😢
Amen 🙏
አሜን❤❤❤❤
አሜንን❤
በጣም ነው ምንወዳችሁ አዲስና ቃል ነገር ግን ይሄ ፕራንክ አይመጥናችሁም ምክንያቱም እናንተ በቅዱስ ቁርባን ቅዱሱን ጋብቻ የፈፀማችሁ ተምሣሌት ወጣቶች ሆናችሁ ሣለ የዝሙት ፕራንክ ለናንተ አይሆንም ባሉጌ ነች እያሉ እየኮመቱ ቃልን በየቲክቶኩ ሢያዞሯት ሣይ በጣም ነው ውስጤ ያለቀሠው አሁን አጥፍታችኋል ይሄን ንሠሀ ግቡበት ከዚህ በኋላ ግን በጨዋነታችሁ ቀጥሉ እንወዳችኋለን🙏
እውነት ነው
menyonchoa😅@@SabaShiferaw
ነገ እኮ ቀኑ 19 ነው ቅዱስ ገብርኤል አባታችን ውድ የአገሬ ልጆች አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ይስጣቹ🙏🙏🙏❤
አሜን
Amen
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ብስራቱን ያድለን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲
እኔ ግን ስኮምት ለምንድን ነው ላይክ እማታረጉልኝ😢
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂
ክክክክክክ
አረ ወነዉ በሳቅላይክ ፍለጋ ነዉደ የምኮምችዉ
አዲስዬ ቃልዬ እኔ ከናተ ባላቅም ግን ዛሬ በሰራችሁት ነገር ከፍቶኛል የሄ ምን አይነት ትምምህርትነው ብዙ የሚያስተምሩ ነገሮችን መስራት እየቻላችሁ እናተ ስጋው ደሙን ቀምሳችሁ እዴት እደዚህ ታደርጋላችሁ በዚያላይ ጾም ላይነን የሄምንም አያስተምርም የእውነት
ስለ ዝሙት ሊያስተምሩ ነው ውዴ መምህር ጋብዘዋል እኮ video ላይ አለ ማሬ
ከቆረቡ ስዎች ይህን አይጠበቅም ብዙ የሚያስተምር ነገር እያለ
ቆሻሾች በላቸው አስመሳዬች ናቸው
እሱ ያቃል ፕርንከ እንድሆን አውቆ ነው ያምትሉ👍👍👈
እኔም አየዋለሁ
እውነትነው ማስመሰል ይችሉበት አደል መጨዋቻ አደረጉንኮ 😏😏
አዎ ያዉቃል ግን ያዉ የገቢ ምንጫቸዉ ሰለሆነ እያስመሰለ ነዉ
እንዴ እሄን ያክል ጅል ናችሁ እንዴ ሁሉም ፕራንክ የሚሰሩት እውነት መስሏችሁ ነው መጀመሪያ ተነጋግረው ነው ለእኛ የማያውቁ የሚያስመስሉት እሄን አታውቁም እንዴ ስታስቡት ባያውቅ እንደዚህ ዝም የሚል ይመስላችቃል
አው ሲጀመሪ አውቆ እያሀስመሰለ ነው ምን ታረጊው ብር ወይ አለማዊ አይሆኑ ገዘብ አሰከራቸው
በጣም ነበር የምወዳችሁ አሁን ግን በጣም አስጠላችሁን ስጋ ወደሙን ተቀብላችሁ የዝሙት ፕራንክ ትሠራላችሁ እንዳደረጋችሁት ይቆጠራል
በትክክል እነሱ አበዙት በስመአብ
በጣም በጣም ነው የሚያስጠሉት
እውነት ነው በጣም ያሳፍራል
Eji eji ale ,,chemilakoch,,tewededin bilewu yichemalekalu😛😛
Men adergu esti temert atewesjim kezi wergna hula lemaweratem andegna nachuh meder kenkenam
የአብራሀሙ ሥላሴ የባረኩላቹሁን ቤት በአፋቹ አጋንንት አትጥሩበት የአፍህን በለስ ትበላለህ ይላል ቃሉ አና እባካቹ እንዳይደገም የዘመኑ ትዳረር እንኳን ታስቦበት እንዲሁም አፍራሹ ብዙ ነው : :እንዲህ አይነት ስራ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናልና ተጠንቁ ላለፈው ፈጣሪ የቅር ይበላቹ ፀልዩ ትጉ ባፋቹ አጋንትን አታስደስቱ ስራው የፍረስ እቅዱ አይሳካ አጋንት ይህን ስፅፍላቹ በጣም ስሜታዊ ሁኜ ነው እና ለማንኛውም ድንግል ከነ ልጇ አትለያቹ
ማሰባቸው በራሱ በጣም ያስጠላል ለምን ለብር ብላችሁ የራሳችሁን ሰንት ሰራ የምትሰሩ ልጆች አያምርባችሁም ምንም አስተማሪ መሆን አይችልም።
አንዳንዴ የምትሠሩትን እወቁ እናንተ ሠለ ክርሥትና የምታውቁ ቆርባችሁ እግዚዬብሔርን አዎቃችሁ እዚ የደረሣችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ባታደርጉ መልካም ነው😂
ተመልካቹ እየሳቀ ነው ወደ ጥፋት የሚወስዳቸው አዲስ በቂርባን ስለአገባ አይደለም አብሮ የሚነሳው የኦርቶዶክስ ተማሪ እና መዝሙር ሰሪ ነው ቤተክርስቲያንንም እያሰደቡ ነው ምግባር ይሄ ነው እንዴ ከአንድ አገልጋይ ለዛዉም ሚዲያ ላይ ገንዘብ ለማግኝት በዚህ አብይ ፆም አንድ ቀን ፖሮግራም ሰርተው አይታቹሀል ግን ይፆማሉ ያስቀድሳሉ😂 ከሄዱ ለምን አያስተላልፉም ኮሜዲያን እሸቱ የገናን ፆም በየደብሩ እየሄደ ፕሮግራም ሲለቅ ነበር እነዚህስ አንድ ቀን ንግስ በአል ተለቆ አይታቹሀል ከሰኞ እስከ አርብ ሰአቱ እረጅም ነው ቅዳሜና እሁድ አንድ ፕሮግራም ሰርተው ለቀዋል አንድ የፔንጤ ዘማሪ በዚህ ነገር አይገኝም የሙስሊሙም ቢሆን በኦርቶዶክስ ስም የሚመጡት ናቸው ባለጌዎች ጠጥቼ ሰከርኩ ፕራንክ ከሴት ጋር ቀጡሮ ያዝኩ ፕራንክ ከዛ ዘማሪ ነኝ መንፈሳዊ መዝሙር ሰሪ ነኝ 😂
እውነት ነው አስቡበት ለቪው እያላቹ አትርከሱ
Yenyem teyakye neber
እስኪ ቅመሞች ላይክ አድርጉኝ ልቁጠራቹ
😂🎉
😂ከቁጥር አያጉለን ደምሩኝ
አረ ደም
ቁጠሪኝ እኔንም😮
😢
ያለለት በጾም ስአት ሊቪ ላይ ቅዳሴ እድንከታተል ያስተላልፋልጅ ገዘብ እማያደርገዉ የለ ልቦና ይስጠን ከዘማሪነት ወደ መጃልነት
ቢገባሽ ስለ ዝሙት እየነገሩሽ ነው መምህሩ እዚው video ላይ ዝሙት ትዳር ያፈርሳል ሲሉ አልሰማሽም
ነበር 😢
ተልከሰከሱ ለገንዘብ አስጠላችሁኝ አስመሳዮች
እኔ የ ምለው መዝሙር ስትዘምር አይቼሀለሁ ልበል ባልየው። በዚህ በ ፆም ወቅት አንድ በ ቤተክርስቲያን የ ተጋባ ሰው ክርስቲያን ነኝ የ ሚል ሲሆን መንፈሳዊ ነገር ይሠራል ካልሆነላችሁ ከ ሚድያ ብትጠፋስ ። እሱን ከ ሴት ጋር አገኝችው እሷን ከ ወንድ ጋር እያላችሁ በ ስጋ ወ ደሙ የ ከበረ ነፍሳችሁን የ ምታቆሽሹ ይሄ እኮ ፕራንክም ቢሆንም እንኳ መባል የ ሌለበት ነገር ነው ።ገንዘቡ ይቅርባችሁ እና እስኪ ወደልባችሁ ተመለሱ። ቧልትም ሀጢአት ነው ይላል መጵሀፍቅዱስ
ይሄ ፕራንክ ዋጋ እንዳያስከፍላቸው ይፍሩ የአፋቸውን ፍሬ እንዳይበሉ በጣም ያሳዝናል
እኔ የዛሬ አመት ነዉ ማየት ያቆሙኳቸዉ ማማት ገብቶ እሱ ያችን ሳምንት ማቆም አቅቷቸዉ ሁለት እማይረባ ቪዶወ ለቀዉ ዘማሪ ነኝ ከሚባል እማጠበቅ ጓደኛየ ደህና ልጆች ናቸዉ ስትል ዛሬ አይታ ተናዳ ትክክል ነበርሽ እያለችኝ ገዘብ እማያደረገዉ ነገር የለም ልቦና ይስጠን
ሰው ግን በዚልክ ገንዘብ ወዳድ ሆነ የእውነት ክብረችውን በዚልክ መጣል የሰማይ አምላክ ምህረት ያርግላችው
Enem geremognale
የጌታን ስጋና ደም ሳይገባው የተቀበለ ፍርድ አለበት ይላል ።
እናተኮ የክርስቶስ ሙሽሮች ናችሁ ከአፋችሁ እያንዳንዱ የሚወጣው ቃል ወይ መዳኛ ይሆናል ወይ መሰናከያ ትሆናላችሁ ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ተጠንቀቁ ።
ተከታታይ ድራማው እደቀጠለነው የምትሉ😂😂
መጀመሪያ ሳያው ብድረ ነው የላኩት 😂😂
😂😂😂😂
አይገርምም ዩቱበሮች ትንሽ ቢዝነስ ቀዝቀዝ ሲልባቸው እንዲህናቸው
አው ይቀጥላል😮😂
ቤተሰቦች ስለ ዝሙት እንድንማር እኮ ነው የሰሩት ኮመንቶች አስተውሉ ሐዲስ ዜማ ቁ 2 ላይ ግቡና ተማሩ ማናችንም ማወቅ መማር አለብን
ሳይገባን ሳይገባን ቅዱስ ቁርባን እየተቀበልን በዚህ መልኩ እንቀልዳለን ምን የሚሉት ፕራንክ ነው ምንድነው የሚያስተምረን ዝሙትን ለማስፋፋት ማስታወቂያ ነው ?
ፓራንክ ነው 😂😂 ውነት ቃል እንደዚህ አይነት ነገር አታደርጉም እምትሉ ላይክ አድርጉልኝ ደስ ይበለኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
ፕራንክ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ ያውቃል ምክንያቱም ቃል የምትጠረጠር አይነት ሴት አይደለችም አታደርግም 100%
አያውቅም እሱኮ መጀመሪያ ስልክአታነሳልህምብሎትነብር ያልጠበቀውሆነበት😢
አዲስ አያውቅም ሌላዎቹ ግን ሁሉም ያውቃሉ ቃል ፕራክ እያረገች መሰለኝ አዲስን
ፕራንክ ካልሆኔ የቃል ምላሽ እንደዝህ አይሆንም ።
በትክክል
አዲስ እና እዬብ አያውቁም
ቃልዬ ይህ ነገር እናንተ አይመጥንም በጌታ ይቅርባችሁ ❤❤❤❤
ስታስጠሉ ትዳር መቀለጃ ነው እንዴ ምን አለ እግዚአብሔርን ብትፈሩ አሁን ይሄ ምኑ ኑው ማስተማሪያ የሚሆነው ማፈሪያዎች😢😢መጫዎቻ አደረጋችሁን እሷ ጋ ማይክ አለ እኮ መቀለጃ ሆንን😂😂😂
አዎ መቀለጃ ነው!!
ታስጠላ አለ ማየት ትምርት ነው እያስተማሩ ያሉት
ቢገባሽ ትምህርት ነው እያስተማሩ ያሉት እስከመጨረሻው ሳታይ ስድብ😏
ቃል ያሥታውቅባታል አችልበትም አቤል ያጋግላል እየሣማት እዳይሆን እያለ ሆሆ😂 ዛሬ ከፍቶኛል እሥኪ ውዴታቹ በላይክ አሣዩኝ ❤❤❤
ይሄ ፕራንክ አይደለም ዝም ብላችሁ ሰውን አታጃጂሉ። አበዛችሁት ሰው ሲያያችሁ ለሰው የሚመጥን ይዛችሁ ቅረቡ።ጊዜ መጫዎቻ አይደለም። ምጡ መጥቶበት ሆስፒታል የሚጎራደድ ይመስላል እኮ😂😂😂 part 3 ይቀራችሆል አይደል😂😂😂😂😂
ፕራንክ እንደሆነ ያስታውቃል ሲቀጥል ፕራንክ ቢሆንም ያስጠላል ስትሰሩ ለእናንተ እሚያምርና እሚመች ስሩ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ እንዲህማ በጣም አትውረዱ
ይህችን ፁሁፍ የምተነቡ በሙሉ ሙስሊሞች በሙሉ ፆመችሁን መቅቡል የርግለቹህ። ክርስትያን ወንድም እህቶቼም አላህ ይጠብቃቹህ
Amen Amen Amen
አሚንንን ያረብብብ
አሜን እህታችን
አሚን
አሜን አሜን አሜን
ከናንተ ይህንን አልጠብቅም ነበርስው እዴት በቁርባን አግብቶ ሚስቱ ማገጠቺብኚ ብሎ ፕራንክ ያደርጋል ኤጪ🫢🤔🤔🤔🤔🤔
የአፍ እንጅ የተግባር ክርስቲያን የለም እኮ
የሰው ልጅ በክብሩ እንዴት ይቀልዳል? ዝሙት ማድረግ ብቻ ሳይሆን ሀሳቡንም ማሰብ ቃሉንም መጥራት ከአንድ መንፈሳዊ ነኝ ከሚል ባልና ሚስት አይጠበቅም ለማይረባ ሳንቲም ብላቹ ምንም ከማድረግ አትቆጠቡም በዛላይ መነጋገሪያ መሆን ትወዳላቹ ወቅቱ የፆም ነው በፀሎት ብትተጉ ይሻላቹሀል ሰው መጥፎ ነገር እንዲናገር ምክንያት አትሁኑ😅😅 ያስጠላል።
😢😢😢😢 በጣም
በጣም😢😢😢
ትክክል❤
በጣም
እዉነት ነዉ እኔ ከነሱ ይሕን አልጠብቅም ነበር ዝሙት በራሱ ሀጢያት እደሆነ እያዉቁ ከመመኘት እኮ በላይ በተግባር ማድረግ ይሻላል ለዛዉም በታላቁ ባብይ ፆም በአል 😢😢😢
አዲስ የተልፈሰፈሰበትን ፓርት ለማየት እንደኔ የቸኮለ ማነው?😊
😂😂😂😂😂
እኔ😂😂😂😂😂😂
ሀሀሀ
የ
ያቃልኮ ለማስመሠል እጂ 😂😂😂😂
እውየ ሀድስየ አልተረፍክም ማርያምን ፕራንክ ቃልየ ዋው ዋው ዋው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እረ ልቤ ግን ። ፕራንክ እንደሆነ እያወኩኝ መወዛገቤ።እሰይ የኤርፖርቷን ብድር መለሰች እሰይ😂😂😂
ውይ ወንድምዬ አዲስ እኔን ግራ ይግባኝ ማርያምን አሳዘንከኝ ግን ሁለተኛ አንተም ቃልን የሚያስከፋና የሚያስለቅስ ፕራንክ እንዳታረጋት ትምህርት ይሁንህ ሀይለኛ ፕራንክ ነው ቃልዬ ይመችሽ❤❤
ከዚህ ምን እንማራለን እኔ video አላየሁትም ግን አንድ ጥሩ ትዳር ያለዉ ሰው እንዴት እንደዚህ ያለ video ይሰራል መጵሀፍ ቅድስ እንደዚህ ይላል "ሰው ያፉን ፍሬ ይበላል "
መጥፎ ኮሜት እምፅፉ ተረጋጉ ወላሂ እንደዚህ ድራማ እሚስሩ አሉ ውሸት እንደሆን ለመናገር ይሆናን ምን አንባት በትክክል ባላትዳር ሁነው ከትዳር ውጪ ዝሙት እሚስሩ ይኖራሉ እነሱን ለማስተማር ይሆናን እንጪ ወላሂ ቃል አታደርግም ብታድርግ ብላችሁ ብታስቦም እንኳ ባሏ ሚዲያላ እደማያወጣት ታውቃላችሁ እና ውዶችየ ትምህርት ነው ተማሩበት ዝሙት ወይም ዚና ሀራም እንደሆነ ማስተማሪያ ነው ያውም ባል እያላ ሌላ ውድ ጋ
ያ
በትክክል
እና ምን ወላሂ አስባለሺ በአላየሺው ነገር
@@Rነኝከወደመከነሰላም ትክክል ስለሆንኩ ለትምህርት ነው እንጂ እንደዚህ እደማታደርግ ብዙ ስው ያቃል እህት
ትክክል
ሰው በፆሙ ይፀልያል እናተ የዝሙት ፕራክ. ሳሊለነ ቅድስት ደህና ሰው ሲበላሽ እኮ ስወዳችሁ አሁን አሥጠላችሁኝ😢😢😢😢😢
ዝም አትያቸውም
ምንድን ነው ማስተማር የፈለጋችሁት ማፈሪያ ናቹህ
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ደግ አደረግሽው አስለቅሶሽ ዬሌ ❤❤❤
አድስ ግን ትግስቱን አደነኩለት ቃል ደግ አደረግሽው ባለፈው ዱባይ ሊሄድ ነው ብሎ አስለቅሶሺ ነበር ቃል ስታለቅስ ታሳዝነኛለች ምክኒያቱም እናትና አባት የላትም😢😢
ትክክል
sijemer esum prank endehone awekowal kal endi endematareg enkuwan esu egnam eregetegna nen
ምን ለማስተላለፍ አድባችሁ ነው ዝሙትን ለማስፋፋት ነው ለስሙ በቁርባን ነው የተጋባችሁት ልቦና ይስጣችሁ ለገንዘብ ተብሎ እንደዚህ መሆን ያሳዝናል😢😢😢😢
አድስ እና ቃልን የሚወድ❣️👍👈
ምናቸው ነው የሚወደደው ቆረበው መሰለኝ የተጋቡት በጣም የሚስጠላ ስራ ))😏😏😊
@@Tube-bo7vhወሬኛ እና ምን ሲያረጉ አየሽ አጉል ፃድቅ ነኝ አትበሎ ፕራንክ ነው😒
@@emushfikadu-ec3hn አስመሳይ አሽቃባጭ ካንች የበለጠ ወረኛ እንዴ ምኑ ነው ፕራንክ በዚህ ፆም መፀለይ ማስቀደስ ሲገባቸው ትርኪ ምርኪ ማሳየት ምን ይሉታል አሁን እሄ ምን ሚያስተር
"እጅግ በጣም በጣም ወረዳችሁብኝ" ወደዳችሁም ጠላችሁም አብዛኛው ሰው የሚከተላችሁ ክርስቲያናዊ ህይወታችሁ ማርኮን እና ከእናንተ ምን እንማር ብለን ነበር እንጂ እንደዚህ አይነት ድራማ አልነበረም
ታውቂያለሽ ብቸኛው ከልጆቼ ጋር የማየው ዩቱበር የእናንተ ነበር አሁን በእውነት በጣም ነው......አይመጥናችሁም ግን ከዚህ ድራማ እኛ ሳንሆን እናንተ ተምራችኃል ብለንእናስባለን
ወይኔ አባት እና እናትህን ሳስብ ......መኝታ ቤት ድረስ ገብተሽ አታምነኝም ማለት ምን ማለት እንደሆነ ነው ምንም ቢሆን ሰው ነው ድራማም ብሆን በደቂቃው የተሰማውን አየነው ለዘመናት ገና እናየዋለን አንቺ ከልጁ ጋር ስታወሪ እንኳን ምቾት አልነበረሽም እንኳን መኝታ ቤት ;
ያልገባኝ ምን ልታስተምሩን ነው ከዚህ ድራማ?
Ere yehone sew yaskumachew
This is jst getting out of control
ስለ ዝሙት ሊያስተምሩሽ ነው video ጨርሰሽ እይ ሳትጨርሺ ክርስቲያናዊ ሂወታቹን ወደን ነው ምናምን አትበይ ደርሶ ፈራጅ አትሁኚ user 😂 መምህሩ እዚው video ላይ ስለ ዝሙት ሲናገሩ አላየሽም ለትዳር መፍረስ ዋናው ዝሙት ነው እያሉ እያስተማሩ ነበር ግን ለመፍረድ ስለቸኮልሽ ወረዳቹብኝ አልሽ።ለማንኛውም video ጨርሰሽ እዮ ሰዎች
ለኢትዩብ ብላችሁ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ቢቀርባችሁ ምነው በቁርባን ተጋብታችሁ በዚህ የሚመጣ ሳንቲም ቢቀር ይሻላል
የመዳም ነገሰቶቸ የረፍተ አንጀራ የሰጣቹ🙏
አሜን እህትዋ❤
ቃልዬ ሰሞኑን ልደቷ ነበር እና ልደቷን አስመልክታ አዲስን እርጉዝ እደሆነች ሰፕራይዝ ልታደርገው ነው ግን ግን ቃልዬ አዲስ እንደዚህ ሲሆን እንዴት አስቻለሽ በስመአም ማርያምን አስለቀሰኝ አይ ፍቅር 😭😭
ነርዮው አስተማሪ ቢሆንም ለእናንተ አይመጥንም ምክንያቱም ባሥጋ ወደመ ያታዋጃችው ነችው በፍፁም አይመጥነችውም😊😊😊😊😊
የኔ የዋህ ወንድም እውነት አንጀቴን ነው ያንሰፈሰፈው እሱ ውስጥ ወንድሜን አሰብኩት 😂😂 ቃልዬ ከጨዋም በላይ ጨዋ ነች የኔ ቆንጆ ግን ወንድሙ እንዴት አስቻለው
ባልየው እኮ እዮብ ነው የሚመስለው 😅😅😅ዘሎ እንደ ጦጣ ወጣበት ልጁላይ🙊😂😂😂ነብሳቹ አይማርም😅አዲስ ግን ያሳዝናል አቅም አጣ🥺🥺🥺
ክክክክክክክክ
ምርጥ ፕራንክ ነው ጀግና ናት ቃልዬ አዲስ ግን እንዴት እንዳሳዘነኝ ድምፁ እኮ እየተንቀጠጠ ነው ወይኔ ሁለተኛ ፕራንክ ብሎ ነገር አዲስ እርም እንደምትል እርግጠኛ ነኝ
በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂
Yikrta adrglgni Haddis yenanten program befikre newu etebkm ayim ye neber plus be 5 6 devices neber mkeftewu. Gin endezihna endebalrfe ayinet topic benante video layi bemayeti betam zignalehu
ማን እንደ እኔ በጉጉት ስጠብቀዉ የቆየ
እኔ
እኔ
አኔ 😂😂
አረ ይህ ልጅ በስመ አብ በል በሉት !!! በዘማሪ መጥቶ ወደጋጥ ወጥ ስራ እየገባ ነው !!! ትዳር ቅዱስ ነው ይህ ስራ የአንድ ዘማሪ ሳይሆን ቆማሪ ነው !!! አሳዛኝ ፍጥረት በዚ በአብይ ፇም እንደዚህ አይነት መርገምት ስራ ይገባል ? ምእመናኑ ወደ ፀሎት እንዳይሄ መሰናክል መሆን ምን ጉደ ናችሁ !!! ቶሎ አጥፍተህ ምእመናኑ ያሰርካቸውን ሁሉ ፍታ!!! አድርሱለት
ene😂😂
Wyii Hadisiye yene wendim yene Tigistegna❤❤😢😢
Mirti timirt new hadarechu Katy
በጣም በጣም በጣም ታዛዝናላችሁ እንደዚህ ያለ ክፋት ነገት አታስቡ ንስሃ ግቡ አለበለዚያ ግን ያፋችሁን ፍሬ ትበላላችሁ ወይ ክርስቲያን የሃዛብን ስራ ሲሰራ ወይ ጉድ ዘንድሮ ሰው ጠፋ
አይ እዬቤና ቃል ነብሳችሁ አይማርም man ወይኔ አዲስ እየሳማት እዳይሆን አላለም 😅😅😅😅😅 እግዚአብሔር በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤
ክክክክክ😂
አቤት ትግስት አሟልቶ ሰቶሀል የኔ ባል ቢሆን ደቂቃ አይታገሰም በጬቤ ሰርጋግፎ ነበር እሚሥርፍች አዲስ አቤት ትግስት ፍጣሪ ይጨምርልህ ቃልየ እደዚህ አይት ብራክ አታዲርጊ ጥሩ አይደለም
ቃል ብደርሽን መለሽ ሥታለዘቅሽ አሣዝነሽኝ ነበር❤
የመዳም ቅመሞች ጥግረራው እደት ይዟችኋል ውዶቸ አብሽሩ በዱአ አንረሣሣ
አላሕ ያበሽርሽ አልሐምዱሊላሕ ጥሩ ነው አላሕ ያበርታን ያረብብብ 😢😢😢
ምስኪን አዲስ አሳዘነኝ የኔ አባት በናታችሁ የዚህን ያክል አታስጨንቁት😢😢😢
😂😂😂
ወይኔ እኔም አሳዘነኝ። እኔ ብሆን መቼም ያስመልሰኝ ሁሉ ነበር። እንዲህ ያለ ከባድ ፕራንክ ምነው ምነው!
ባክሽያቃል p ራንክእደሆነ
ተከታታይ ድራማዉ እደቀጠከነዉ
እሄ እናንተጋር አይሄድም የምትሉ😂😂
❤adis ena kale tekekel aydlchum bewent mekenytum hymanotachu ayfkedem Kente balakem endihaynt perank ykerbachu Kenneth mlekament becha ementbkew lemangnwem sewe hon myssat ylem ewedchulwe hagrachne selme yreglen
ወይ ቃልየ ጀግና ሠርተሽለታል የምትሉ❤❤❤❤
አረአይባልም 😢😢😢 እደየ ልጁእኮ ፌት ሰራ ሀራም
አይ ኮሜንታተሮች ስትገርሙ ሁሉን ውነት ይመስላችሇል አንድ ሰው ላንድ ቀን ፕራንክ ቢደረግ ነው ከዛ ውጭ ያውቃሉ የናንተ ማመን ያያችሁትን ሁሉ
አይባልም😢😢😢😢
@@userbvggjy ማን አመነ
❤❤😢😢
ሚገርመው የቢኒ ተንኮል ትችላለህ ቢኒ የቃልየ እንባ ጠባቂ😂😂😂😂😂❤❤❤ ዋጋቸውን አግኝተዋል እዮቤና አድስ ቃልየ ይመችሽ የእኔ ንግስት ❤❤❤❤❤❤❤❤
ካማራ አብሮት እየዞረ ለማስመሰል እጅ ይጠረጥራል ፕራክ እደሆነ
ተማክረው ነው የሚመስለኝ :!ግን ሰው ለማስተማር በሚለው እንያዘው
እኮ
የመጀመሪያውን በደንብ ካየሽ ይገባሻል ጓደኛው እንፈትናት ብሎት ነው ስለዚህ ካሜራውን እሱ ይቀርፅ ብሎ ነው
ሰዎቹን ስለማያውቃቸው የጠረጠረ አልመሰለኝም እሷ ናት ከልጆቹ ጋር ሁና ፕራንክ ያደረገችው
Sijemer hulum pirak miserut tenegagrew new drama new iko😂😂😂😂😂😂
እርጉዝ ነኝ ለይክ አመረኝ😊😊
Kkkkkk🤣🤣🤣🤣
ድራማ ነው እላያችን ላይ የምትሰሩት የዩቲዩብ ገንዘብ ለመለቃቀም ብላችሁ ከክርስቲያን የማይጠበቅ ስራ ትሰራላችሁ በጣም ተጨማለቃችሁ በጣም ያስጠላል።
ቃልዬኮ ፕራክ አታድርግ😅😅😅
😂😂😂
እየተሳሳሙ ባልሆን ያለዉወይቅናት😂😂😂😂😂 ቅመሞች ስራ እንዴት ይዞችሓል በርቹ በዱአ እንዳንረሳሳ🎉🎉🎉🎉
የኔ አባት አዲሴ እንዴት እንደሚያሳዝን ፊቱ😊 ይሄ እዩብ ደሞ ሶኬት ጭራሽ ሊያሳብደው ሆሆሆ
ይሄ ፕራክ እየተባለ በኋላ ለትዳር ፀር ነው
ቢኒ የቃል እንባ ጠባቂ ብትሆንም እንደዚህ አይነት ስህተት ጥሩ አይደለም❤ በተረፈ ቃል ጀግና ነሽ ፕራንክሽ ሁል ጊዜ ከባድ ነው አንቺን ማስለቀስ😂😂😂😂😂
anechi men gefeng neshi belegu endezi emtcawchiw adis wendeme ayizok betam azenglew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንደኛ ነኝውድ የሃገሬ ልጆች ይችን ኮሜት እምታነቡ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን በሉ ምርቃት ነው🙏
ቃለዬ አታደርገዉም ተበቀለችዉ አያችሁ ሌላ ቢሆን ሊማታ ይላል እሱ ግን የእግዚአብሔር ቃል ስለሚያዉ ሁሉንም ዋጥ አድርጓ ወጣ ሰዉ ሁኖ ሰዉ ያስተምራ ዝም ብላችሁ አሲድ የምትደፉ ሚስቶቻችሁ ላይ ተማሩ ከአዲስ ግን ወንዱሙ አሳቀኝ ዘሎ ዘሎ ልጁን ለመምታት ሲል ብቻ ትምህርት አለው ነገሮችን ባለማስተዋል ሴት እህቶቻችንን የምትጓዱ ሰከን በሉ ከአዲስ ተማሩ❤❤
ደጋግሜ እያየሁት ነው በጣም ያስጨንቃል በአዲስ ቦታ ቢሆን , ግን የሚገርም ትእግስት ነው
አዲስ ትግስቱን ሳአላደቀው አላልፍም ጀግና ወንድ ነህ❤ እናንተ ደሞ የተመታቹ ሰራቹለት ቃል 😀😀😀😀😀😀
የዚህ ቪዲኦ መጨረሻውን ለማየት እንደኔ የጓጓ ማነው አይ ቃል ግፍሽ
እረ እኔ
ብዙ ጊዜ አይቸ እማርበታለሁ አጂ አልፅፍም ነበር ይህፍራክ ለናተ በጣም አይመጥንም በጣምምምምም አወዳችሀለሁ
ወይ ቃልዬ በፕራንክ እኮ አንደኛ ነሽ😁😆
እውነት አይማስልም 😂😂ግን ትምህርት አለው 😂👍
አይ በጣም ታሳዝናላችሁ መንፈሳዊ ሰው እዲህ ሲወርድ ማየት ያሳዝናል 😭ልብ ይስጣችሁ
ግን ፕራክ ይሔን ያክል ሰዓት ማስጨነቅ ጥሩነው😢😢😢😢ይከብዳል
ምን ኮሜንት ላይ አታሽቃብጡ መንፈሳዊ መንፈሳዊ በቃ ፕራንኩ ቀለል ቢል ጥሩ ነው 😂😂😂 እሱ የሰራውን እያወቃችሁ እኛም ፈታ እንበልበት ተከታታይ ድራማ ሆነብኝ እኮ ምን ይሆን ፕራንክ ፊልም ድራማ ትምህርት ብቻ መጨረሻውን ማየት ናፈቀኝ😂
ትክክል
እጅግ እጅግ በጣም ነው የወረዳችሁት እንዴት ቃለ እግዚአብሄርን ያወቀሰው ስጋወ ደሙን የተቀበለ ሰው እንዴት የዝሙት ፕራክ ትሰራላችው በጣም ነው ምታሳፍሩት
ኖኖኖኖኖኖኖ ሁላችውም ልክ አይደላችውም አንድ ቤ/ክ ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ባታርጊውም በእግዛብሔር ቃል ልጀሸን አሰቀምጠሸ ተራምደሻል እንዲ ተሰርቶ የሚበላ ገንዘብ ባፈንጫ የምወቅሰው ሁላችውንም ነው ይህ ለትውልዱ አሰተሜራችው ነገ ልጀሸ ሲያድግ አሰበሸዋል ድራማ ለድራማ ሰሪዎች ተውት ይህ ቤ/ክ ነሰኃው ብዙነው ኦርቶዶክሶች እንዲናችው እንደማለት ነው ልክ አይደለም ሁላችውም የኃጥያት ነሰኃ የቡዝዬ መዝሙር ይቅርታ ይቅርታ የኔ ጌታ ጋበዝኳችው ከናንተ አይጠበቅም።
ወይኔ አዲስ ቸጫወቱብክ እዴት ይሆን ምትበቀላቸው😅😅😅ምስኪን አሳዘነኝ በእውነት
እረ ጨንቆኝነበረ ቃል እንድዚ አትረግም በፍፁም ወላሂ አዲስ ግን ተግስትህ አላህ ይጨምርለክ
አዲና ቃልዬ የኔ ውዶች ደህና ከረማችሁልኝ❤❤🎉🎉🎉🎉
ዛሬ እኔ ነኝ አንደኛ ማንም አልቀደመኝ የዛሬ ው ላይክ 1ነጥብ ነው የሚገባው አማን ያውለን ላይክ ላይክ❤❤❤❤❤❤❤🎉
❤
ምስኪን አዲሰ አሳዘነኝ የኔ ወንድም በናታችሁ የዚህን ያክል አታሰጨንቁት 🙏 ቃልዬኮ ፕራክ አታድርግ 👌👍❤❤❤
አድ ነገር ልገራቹ በዚ አይነት ደስ አይልም ቃል ዘላለምሽን የሚፀፅትሽን ፕራክ ይቅር ሴጣን መገድ ነው ሚፈልገው ደሞኮ አታምነኝም ቲያለሽ ምን ማለት ነው ተይ ሰው አኮ ነው 😮 ግን ያሳቀኝ ወድሙ ነው ጎበዝ 😂 ትዳራችሁን ጠብቁ ከፈጣሪ ጋረ ❤
እረ ገራሚ የአለማችን አንደኛ ፕራንክ❤❤❤❤
እሄ በፕራንክ መልክ ሊያስተላልፍ የሞከሩትን ነገር ተረዱ ዝሙት ምን ያክል አደጋ እንዳለው እያስተማሩ ይመስለኛል
አሁን እሄ ያምርብነል ብላቹሁ ነው እኔ ባጣም እዋዳቹሁነባር ግን አስጣላቹሁኝ ቃልዬ አቺስ ብትሆኚ እዴት ላሚዳ እራስሺን ትሳጣላሽ😢😢😢😢
ኢሄ የፈተና ፕራንክ ነው ከባድ ነው:: እውይ ከአዲስ ፕራንክ ጋር ትልቅ ልዩነት አለው ::
እኔ በሳቅ ሞትኩ አዲስየ አይዟን ቲማቲም መሰልክ ወንድሜን አየ ቃልየ ሰራችልህ የሷ ፕራንክ አይጣል ነው 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ክክክክ ያውም የበሰለ
😂😂😂😂😂
ቤተሰብ ሳብስክራብ❤##
ወንድም ❤❤መከታ😍😍😍😍🥺🥺🥺🥺
ወይኔ ወንድሜ ሸጠችው አላለም እዮባ😂😂😂
😂😂😂😂😂
ለስጋ ወደሙ እንኳን ክብር አይኖረንም ያሳዝናል ደሞ በፆም የዝሙት ቪድዮ ልቦና ይሰጠን ለሁላችን😢አሁን ምንድአው ምንማረው ከዚ ?
በጣም የወረዱ ለሆዳቸው የሚኖሩ😢😢😢
አፈር ይብሉ
adis gen liebeh alech ye muamuach nw mimselegn. eyoba yimecheh sudan enkuan endant metasheqabet aymeselegnem
ወይኔ አዲስ ግን አሳዘነኝ እውነተኛ ፍቅር❤❤
ጥሩ ትምርህት ነው