Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤል ጥበብ abel design ጥራታቸዉን የጠበቁ የሀገር ባህል ልብስ እኛ ጋር ያገኛሉ 0941259716 /0901919069👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
አዲስ እኔ ከነብ ማለቴ ሶፋ መግዛት እፈልጋለሁ ግን ሀገሬ ሸዋሮቢት ነኝ ቤቴ ታመጣላችሁ ??? እና የልብስ ቁም ሳጥጥ ዋሳፕ የላችሁም ወይስ ቴሌግራም በምን ላግኛችሁ
አደኛ ናችሁ ቃልዬ ታድለሽ እኔም እንደ እናተአይነት ፍቅርን እመኛለሁ አይለያችሁ!!!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👍🏻
ቃልዬ እኮ ደስ የምትል ሴት ናት ❤❤❤አለባበሷ ስርአቷ አንደበቷ እራሱ አለባበሷ ሱሪ አትለብስም❤❤❤
ይሄ ፕራንክ የምትሉትን ትታችዉ እንዲህ ያማረ ቻሌንጅ እንዴት ደስ ይላል እንኳን አደረሳችዉ❤❤❤❤❤❤
አገላታችው እኮ
ለዚህ ክፉ ትውልድ ,የዘመኑ መልካም ተምሳሌት ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ። ፍጻሜውን ያሳምርላችሁ። ለ60ኛ አመት ያድርሳችሁ።
ኡፍፍፍፍፍ ናፍቃችሁኝ ነበር ምነዉ ጠፋችሁ እባካችሁ አትጥፉ😢😢 ለማንኛዉም እንኳን ደስ አላችሁ ከዚህም በላይ ፍቅራችሁ ትዳራችሁ ይስመር❤❤❤❤❤❤❤❤
በኪዳነምህረት በጭቅ አማላጇአ ልጄን አሞብኝ ጭቅ ላይ ነኝ ለልጅ አምላክ ብላችሁ በፀሎትም አቅማችሁ በፈቀደዉ እርዱኝ በማምላክ
ቃልየ ስወድሽ የኔ ሴት አላህ ይጨምርላችሁ. ባህላችሁን የማትረሱ እንቁ❤
ደመሪኝዉደ
የቃል እና የአድሲ ወዳጆች በተሰቦች ፈጣሪ ባላቹህበት ያሳባቹህቱን ይሙላላቹህ፣ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ፣የማታ እንጀራ ይስጣቹህ አሜን ❤
Amen ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ማሻአሏህ ሰታምሩ❤❤❤
አሜን
እንዲ ነው የፍቅር ታሪክ ቃልዬ ትለያለሽ የእውነት አንቺ ምረረጥ ጨዋ ሴት ጀግና ነሽ ፈጣሪ እድሜያችሁን ያርዝምልን❤ የምታነቡ ሰብስክሬይባቹ አይለየኝ ደክሞኛል ሰልችቶኛል አልቻልኩም በዛ ላይ ስራም የለኝ💔💔💔💔😭😭😭
አይዞሽ እህቴ
አይዞን
አይዞሽ ሰብ አረኩሽ
waw ደስ የሚል ቻሌጅ መጀመሪያ አስራት ማገባታችሁ እዴት ደስ አለኝ ቃልዬ የኔ ልባም ሴት አሁንም ኪዳንምህረት በፈቅር በበረከት ታኑራችሁ❤❤❤
Amen
ወይኔ ደስ ሲል 300k ገቡ እንኳን ደስ አለችሁ ሡሦቸ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊🎉🎉🎉
ቃልና አዲስ በጣም ፈጣሪ ሺህ አመት የኖራችሁ ❤❤❤❤❤ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ
ወላሂ የዛሬው ልዩነው አላህ አስከመጨረሻው አብሮያኑራቹህ❤❤❤❤
አቤት ቃልዬ አለፍሽው አይገልጸውም😂😂😂😂እንኳን አደረሳችሁ በጣም ታምራላቹ የእውነት የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ❤❤❤❤
በጣም የሚገርመኝ እርስ በእርስ የምትደጋገፉቶ ነገር ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።
ቃል ማለት እኮ የልብወለድ ገጸባህሪ ናት። አዲሴ ሁላችሁም ደስ ትችላላችሁ።አምላክችሁን አመስግኑ!!!
ውይ ቃልየ እኔኮ የምታመጫቸው ጨዋታወችሽ ሲያዝናኑ አይ አዲስ በርታ
እኔ በእዉነት ቃላት አጠረኝ በእዉነት በጣም ደስስስስስስ ነዉ ያለኝ ቃልየዋ በእዉነት ከምልሽ በላይ አድናቂያችሁነኝ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ
እንዲህ ትዳራችሁ ያማረ እንደሆነ 50 አመታችሁን ከእናንተ ሚዲያ ጋር ሆነን እያየን አብረን እንድናሳልፍ የኪዳነምህረት ፍቃድ ይሁንልን ዋልና አዲስ እወዳችኋለሁ እግዚአብሄር ብዙ ልጆችን ለሀገርና ለሃይማኖታችን የሚያስብና የሚያገለግል ልጆችን ይስጣችሁ
ቃልየ የኔ ሴት❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ትላላቹሁ እግዚአብሔር የልባቹሁን መሻት ይፍፅምላቹሁ❤❤❤❤❤
ዋዉ ደስስስ የሜል ዝግጅት ፍቅር ማለት እደዜነዉ ቃሉ በጣም ነዉ ያደነኩሽ ደክሞ ፍሬን መብላትን ነዉ ያስተላለፍሽዉ
አይ ቃል አንቺን ለማግኘት ራሱ እንዲህ ፍዳውን ያየ አይመስለኝም ❤❤ይመችሽ ይሄን ፍቅራችሁን ደስ ሲል ኮ ማርያምን ዋዉ❤❤አቤል አዝግ😂😂አዲስ ምንም ብትደክምም ፍሬው ይጣፍጣል❤ዋው ልብሱ በጣም ያምራል❤
ጉለሌ አምባ ኪዳነምህረት እናቴ ሁላችንንም ትጠብቀን ለደብሩ ሰንበት ት/ቤት ህንፃውንም እንደምታሰሩላተ ሙሉ እመነት አለኝ አባላትም የተባረከ ያገልግሎት ዘመን ይሁን
ቃልዬ የነ ውድ የምር ምርጥ አስተዋይ ምስት እናት ቃላት አይገልፃቹም ባልሽም ጭምር ባል ወንድ ማለት ብቻ አይገልፀውም ውዶቸ መልካም የጋብቻ ቀን ይሁንላችው እንዳጠቃላይ ግን የበተሰብ አመጣጣችው ያስታዋቃልና እነሱንም ፈጣር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ፍረያቸው ታይቷልና
እሚገረም ነዉ ይህታሪክ ለሁሉ እሚያስተምር ማነዉ አሁን እሚያስታዉስ ጎበዝ ወይ❤❤❤😂😂😂
የሄኖክ ልጆት ደሥሥሥሥሥሥሥሥሢሉ አላህ ያሣድጋችሁ
.እዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ የተረጋጋችሁ ደስ እምትሉ ጥዶች ናችሁ ሰዉ ከናንተ ብዙ ይማራል አትጥፉ ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ
በጣም የሚገርመው መቼስ ይህ ቪዲዮ ያው እንደስራ ተመልክተህ እንጂ ይህንን ሁሉ መንገድ ይህንን ሁሉ ትግስት አይኖርህም ወንዶችኮ ትግስት የላችሁም የኔ ባል ቢሆን ኖሮ እባክሽ አትቀልጂ ነው የሚለኝ እሽም አይለኝም ማርያምን
Money power 😂😂😂
ወይኔ ስታምሩ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤
ደስ ስትሉ ቃልየ ብልህ ሴት አንደኛ ግን ፍትህ ለዮባ
ምርጦች ስወዳችሁ እረጅም እድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ አብራችሁ አርጁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤......
ቃልዬ የእኔ ሙሉ ሴት አዲሰ ሰወዳችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ🙏❤
'አምላኬ ሰው ስጠኝ በልኬ" ብሎ ቴዲ አፍሮ ባቀነቀነው መሰረት ግራ ጎንህን ስላገኘህና ስላገኘሽ አብራችሁ የህይወት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ፣ በጣም ነው የምታምሩት፣ የቤተሰቡ ህብረትና መተባበር በጣም ደስ የሚል ነው
ቃልየ ስወድሽ የኔ አስተዋይ ባባ የት ሂዶ ነው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
ቃልየ ውብ, አስታዋይ, ሞደርን, ጨዋ, አግዚአብሔርን ፈራይ የምታከብር ሴት ነች እንኮአን አደረሳችሁ በጣም ነው የምታምሩት አዲስየ የዋህ ነህ ስትዞር ዋልክ ደገሞ edlga ነህ ቃልየን የመስለች kongo አራዳ selagjeh
በጣም ደስ ትላላቹ በእውነት ትልቅ እድሜና ጤና ጋር እንመኛለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ቃልየበእውነት ጉበዝነሽ እዲህ ማረግሽ አሁንኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ ስወዳችሁ
እነዚህን ጥንዶች ማሻ አላህ በሏቸው ሁላችሁም ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችሁ፤ ፈጣሪ ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ።በጣም ደስ ደስ ደስ ብሎኛል!!!
እግዚአብሄር ይመስገን ምርጦች ሠላማችሁ ደስታችሁ ፍቅራችሁ ጤናችሁ ይብዛ❤❤❤ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤
ቃልዬ ማሪያምን ትለያላችው በጣም ነው የምወዳችው ፊቅራችውን ያብዛላችሁ አሁንም ለኛም እግዚአብሔር የሚፈራ ትዳሩን የሚወድ ባል ይስጠን ❤❤❤😘😘😍
የሚር ፍቅራቹ ያስቀናኛል ደስ ትላላቹ ይመቻቹ
ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
በእውነት እኔ እራሱ እያሰብኩ ነበር የ 2ኛ አመት ጋብቻ በዓላቸውን video ሳይለቁን እያልኩ ነበር
atewashi
@@yonatanteshome2121mariyamn ewunten newu
@@yonatanteshome2121 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@@yonatanteshome2121 mariyamn ewunten newu
ባክህ አዲሴ አንተ መቼም አታዘጋጅምሴት ልጅ እኮ she is so smart always! እና more ነገሮችን organizeለማድረግ ሄዋን ተመራጭ ናት ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት የሚባለውአባባል ትክክል ነው!we love you couples and camera man!!!!!!❤❤❤❤❤!
እንኳን ደስስስ አላችሁ አዲስዬ ቃልዬ❤❤❤ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ ድረሱ❤❤
እንኳን አድርሳችሁ በጣም ድስ ይላል እደሜ ማቱሳላ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🧨🧨🧨🧨🎂🎂🎂🎂🎂🍷🍷🍷🍷🍷🍾
የኔውዶች ስታምሩ እኳንምለዝህበቃችሁ እግዚአብሔር ከዝህበላይበፍቅር በጤና በሀብትያኑራችሁ❤❤❤❤
ቃል ብህ ሴት ነሽ አዲስ ግን በፍለጋ ተከራተትኩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እረጅም እድሜ ያድላችሁ
እናንተ ውቦች ደህና ናችሁ ውዱስ አደገ ይባረክልኝ
ቃልና አዲስ ፈጣሪ ሺህ አመት የኖራችሁ ❤❤❤❤❤ነው የምወዳችሁ
ዛሬ ሁለታቹሁም በጣም አምሮባችኋል🥰🥰🥰
እንኩዋን አደረሳችሁ ለ 2ተኛ ጋብቻ ባህላችሁ🎊🎉🎈 የሚገርም ትውስታ ዋው ቃል እኮ ትለያለች እውነት አዲስ እራሱ ቦታዎችን ማስታወስህ እራሱ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ 🥰
እንኳን ደና መጣቹ ነፍ አመት ያቆያቹ እንኳን አደረሳቹ ፍቅራቹን ኪዳነምህረት ትባርክላቹ ታብዛላቹ ምርጥ ባለማህተቦች ቤተሰቦቹ ❤❤❤❤
Happy anniversary kali &addis በጣም ነዉ ምወዳቹ ኖላን ያሳድግላቹ
ዋው ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ ደስ የሚል ቻሌንጅ
እውነት ከዚህ በላይ እመቤቴ ዘመናችሁን በደስታ ትባርከው የምር ቃልዬ ካንቺ እኔም ለወደፊቱ ትዳሬን እንዴት መያዝ እንዳለብኝ ተምሬአለው የኔ ልባም ሴት
ቃልየ ደስ እምትለኝ ነገር እደሌሎቹ አጥገላለጥም አትበላቀጥም እርግት ያለይናት ሱሪ አለብስም የኔ ቆጆ ማሻአላህ ❤❤ወላሂ ሴት ልጅ ሰተር ስትል እደት ደስ እደምትል ማሻአላህ ከበርካርህማን❤❤😊😊
ሰላማቹ ብዝት ይበል ስታምሩ እኮ እማምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ 10,20,30,40,50,60,70,80,90,100 ብላቹ እንድታከብሩ አምላክ ይፍቀድላቹ ልጃቹ አድጉ በልጃቹ ደስታ ሁሌም የምትደሰቱ ሁኑ እማምላክ ፈቅዳ ደሞ አንዴ ሴት ልጅ ከዛ እያለ ይቀጥላል አምላክ በፈቀደው አይለያቹ😘😘😘😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉
ቻሌጁን በጣም ወድጀዋለሁ ፈታኝ ነው😂😂😂 ስታምሩ😊😊❤❤❤❤❤❤
ደስየምትሉ ቤተሰብ ፍቅርና መተሳሰብን የምናይበትነውና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
እናቴቅድስት ኪዳነምህረት ፍቅራችሁን ብዝዝትታርግላችሁ ልጃችሁን ታሳድግላችሁ እንኳንለዚችለተባረከች ቀንአደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤
ዋው ደስ ትላላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤❤❤
እንዴት ደስ እደምትሉ ሁሌም ድምቅ በሉልኝ አቤል ጥበብ ሄኖክ ጥበብ እጃችሁ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ጣጠም ደስ የሚል ፕሮግራም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
Yetebarekachu hulem fetari bereketun yadlachu❤
ወይኔ ደስ ስትሉ የኔ ምርጥች❤❤❤❤
የኔ ማር ቃል 🎉❤❤❤❤🎉❤
እግዚአብሔር በፍቅር ያኙራቹ ቃልዬ እና አዲስ ❤❤❤❤❤
ውዴ ደምሪኝ
እር ብሰምኣም ድስ ስትሉ ቃልዪ እግዚኣቢሔር ይባርክሽ ትዳራቹ ዶሞ ይባርካላቹ 👏
ዋው ሰታምሩ፠ልዬ እኳናችሁ አትጥፉብን🎉🎉🎉
በጣም የሚገርም እይታነዉ ብታምኑም ባታምኑም ምስጥ ብየ እደ አይጥ አየኋችሁ ቃልየ አችን እማገኝ መስሎኝ ከስልኬጋ ተጋጨሁ ጉድኮነዉ ዉድድድድድድድድድነዉ የማረጋችሁ
እንኳን አደረሰቹ ዘመናቹ በቤቱ የለቅ
እንኳን አደረሳቹ🎉አብራቹ በፍቅር አርጅደስ የሚል ቻሌንጅ❤❤❤❤❤ቃልዬ እኮ ልዮ ነሽ
እንኳን አደረሳቹ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤
ደሰ የምትሉ ጥንዶች፣፣እንኳን አደረሳችሁ፣፣እረጅም እድሜ በልጆች በልጅ ልጆች ተባረኩ፣፣
❤❤❤ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፍቅር ይጨመርላቹ
በጣም ነው ደሰ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ ከዝህ በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የእዉነት በጣም ደሰ የሚል ነበር በርቱ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ላይ ፍቅርን በፀጋ ላይ ፀጋን ይጨምርላችሁ እድሜችሁን ሙሉ በደሰታ ያኑራችሁ ❤❤❤❤ ከነቤተሰቦቻችሁ ❤❤
በጣም ተናፍቃቹሀል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቃልዬ and አዲስ እንኳን አደረሳችሁእግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ውለዱ ክበዱ ሰላምና ጤናችሁን አብዝቶ ይጨምርላችሁ!አዲሴ እንዳትረሳት የ እዬቤን ውለታአንገላታኸው አይገልፀውም but it’s OK እዬቤ ለውንድም የተከፈለ ዋጋ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንኳን አደረሳችሁ ❤🎉ቃል ግን ትገርማለች በጣም ካባድ ሀሳብ ነዉ😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ
ምርጥ አቀባበል! ቃልና አዲስ እንኳን አደረሳቹህ እረዥም አድሜና ጤና ይስጣቹህ ከልጆቻቹህ ጋር
እንዲህ ነው እንጂ ጫወታ ደስ የሚል እንደአንዶቹ ፕራን እያሉ እሚያስጠላ ነገር ከሚሰሩት ይሰዉራችሁ
ስታምሩ የኔ ምርጥ ጥንዳች
ኡፍ የኔ ቆንጆ ቃልየ መልካም ሴት ❤❤❤
Eqan aderesachihu yekaliye kitineti yasigeremegi erejim edima befikir yanurachihu❤❤❤❤❤
ልዑል እግዚአብሔር ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰አብዝቼ ነው ምወዳችሁ
እንኳን አደረሳቹሁ ደስይላል ❤❤❤
የምትወዶት እናቴ እመቤቴ የማቱን ዛላ እድሜ ትስጣቸው በጣም ነው የምወዳቸው ከእናንተ ብዙ እንማራለን 😍😍😍🙏
ባያልቅ ሁላ ደስ ይለኝ ነበር በጣም ደስ የሚል ቻሌጅ በፍቅር ዘላለም ኑሩ❤
በፍቅር እድሜ ልካችሁን ያኑራችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ ❤❤❤❤
ካሜራማኑ ትግስተኛ ትመሰገናለህ🎉❤
Betam des yilal enem edi ayinet tiru life edinoregn emegnalew amilk birk yadirgachu❤❤❤❤
አይይይ የቤተሰብ ፍቅር ቀናሁባቹ❤❤❤
❤❤❤❤ስታምሩአላኽዪጨምርላቺሁ
Kalye yene wuboche setmru❤❤❤❤❤❤
Beautiful couple ❤❤እግዚአብሔር ጋብቻችሁን አብዝቶ ይባርክ🙏🏼ቃልዬ ቆንጆ የ እውነት ለሴቶች ሁሉ መልካም ሚስት መሆን እነደሚቻል ጥሩ ምሳሌ ነሽ እገዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏼specially ስተባርኪው ስትመርቂው(ክፉህን አልስማ)you make me cry😢የደስታ እንባ😂አሁንም ክፉውን ሁሉ ያርቅላችሁ🙏🏼እዮብዬ ጥሩ ወንድም…ተባረክ🙏🏼🙏🏼🙏🏼ኖልዬን በረከታችሁን ግን ማስገባት ነበረባችሁ ምክነያቱም anniversaryችሁን ለየት የሚያደርገው ከእግዚአብሔር ብቻ በሚገኝ ሰጦታ መባረካችሁ ነው!!!last year 2ታችሁ ብቻ…..this year 3ት ሆናችሁ 🤔ታድያ ለዚህ ጌታ ምን ይከፈለዋል….ምሳጋና ብቻ🙏🏼🙏🏼🙏🏼በተረፈ every thing was perfect👍 well done sis🎉🎂👏👏👏
Happy anniversary kale & addis wish u many more years together!!!
አቤል ጥበብ abel design
ጥራታቸዉን የጠበቁ የሀገር ባህል ልብስ እኛ ጋር ያገኛሉ 0941259716 /0901919069
👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
አዲስ እኔ ከነብ ማለቴ ሶፋ መግዛት እፈልጋለሁ ግን ሀገሬ ሸዋሮቢት ነኝ ቤቴ ታመጣላችሁ ??? እና የልብስ ቁም ሳጥጥ ዋሳፕ የላችሁም ወይስ ቴሌግራም በምን ላግኛችሁ
አደኛ ናችሁ ቃልዬ ታድለሽ እኔም እንደ እናተአይነት ፍቅርን እመኛለሁ አይለያችሁ!!!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👍🏻
ቃልዬ እኮ ደስ የምትል ሴት ናት ❤❤❤አለባበሷ ስርአቷ አንደበቷ እራሱ አለባበሷ ሱሪ አትለብስም❤❤❤
ይሄ ፕራንክ የምትሉትን ትታችዉ እንዲህ ያማረ ቻሌንጅ እንዴት ደስ ይላል እንኳን አደረሳችዉ❤❤❤❤❤❤
አገላታችው እኮ
ለዚህ ክፉ ትውልድ ,የዘመኑ መልካም ተምሳሌት ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ። ፍጻሜውን ያሳምርላችሁ። ለ60ኛ አመት ያድርሳችሁ።
ኡፍፍፍፍፍ ናፍቃችሁኝ ነበር ምነዉ ጠፋችሁ እባካችሁ አትጥፉ😢😢 ለማንኛዉም እንኳን ደስ አላችሁ ከዚህም በላይ ፍቅራችሁ ትዳራችሁ ይስመር❤❤❤❤❤❤❤❤
በኪዳነምህረት በጭቅ አማላጇአ ልጄን አሞብኝ ጭቅ ላይ ነኝ ለልጅ አምላክ ብላችሁ በፀሎትም አቅማችሁ በፈቀደዉ እርዱኝ በማምላክ
ቃልየ ስወድሽ የኔ ሴት አላህ ይጨምርላችሁ. ባህላችሁን የማትረሱ እንቁ❤
ደመሪኝዉደ
የቃል እና የአድሲ ወዳጆች በተሰቦች ፈጣሪ ባላቹህበት ያሳባቹህቱን ይሙላላቹህ፣ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ፣የማታ እንጀራ ይስጣቹህ አሜን ❤
Amen ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ማሻአሏህ ሰታምሩ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን
እንዲ ነው የፍቅር ታሪክ ቃልዬ ትለያለሽ የእውነት አንቺ ምረረጥ ጨዋ ሴት ጀግና ነሽ ፈጣሪ እድሜያችሁን ያርዝምልን❤ የምታነቡ ሰብስክሬይባቹ አይለየኝ ደክሞኛል ሰልችቶኛል አልቻልኩም በዛ ላይ ስራም የለኝ💔💔💔💔😭😭😭
አይዞሽ እህቴ
አይዞን
አይዞሽ ሰብ አረኩሽ
waw ደስ የሚል ቻሌጅ መጀመሪያ አስራት ማገባታችሁ እዴት ደስ አለኝ ቃልዬ የኔ ልባም ሴት አሁንም ኪዳንምህረት በፈቅር በበረከት ታኑራችሁ❤❤❤
Amen
ወይኔ ደስ ሲል 300k ገቡ እንኳን ደስ አለችሁ ሡሦቸ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊🎉🎉🎉
ቃልና አዲስ በጣም ፈጣሪ ሺህ አመት የኖራችሁ ❤❤❤❤❤ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ
ወላሂ የዛሬው ልዩነው አላህ አስከመጨረሻው አብሮያኑራቹህ❤❤❤❤
አቤት ቃልዬ አለፍሽው አይገልጸውም😂😂😂😂እንኳን አደረሳችሁ በጣም ታምራላቹ የእውነት የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ❤❤❤❤
በጣም የሚገርመኝ እርስ በእርስ የምትደጋገፉቶ ነገር ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።
ቃል ማለት እኮ የልብወለድ ገጸባህሪ ናት። አዲሴ ሁላችሁም ደስ ትችላላችሁ።
አምላክችሁን አመስግኑ!!!
ውይ ቃልየ እኔኮ የምታመጫቸው ጨዋታወችሽ ሲያዝናኑ አይ አዲስ በርታ
እኔ በእዉነት ቃላት አጠረኝ በእዉነት በጣም ደስስስስስስ ነዉ ያለኝ ቃልየዋ በእዉነት ከምልሽ በላይ አድናቂያችሁነኝ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ
እንዲህ ትዳራችሁ ያማረ እንደሆነ 50 አመታችሁን ከእናንተ ሚዲያ ጋር ሆነን እያየን አብረን እንድናሳልፍ የኪዳነምህረት ፍቃድ ይሁንልን ዋልና አዲስ እወዳችኋለሁ እግዚአብሄር ብዙ ልጆችን ለሀገርና ለሃይማኖታችን የሚያስብና የሚያገለግል ልጆችን ይስጣችሁ
ቃልየ የኔ ሴት❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ትላላቹሁ እግዚአብሔር የልባቹሁን መሻት ይፍፅምላቹሁ❤❤❤❤❤
ዋዉ ደስስስ የሜል ዝግጅት ፍቅር ማለት እደዜነዉ ቃሉ በጣም ነዉ ያደነኩሽ ደክሞ ፍሬን መብላትን ነዉ ያስተላለፍሽዉ
አይ ቃል አንቺን ለማግኘት ራሱ እንዲህ ፍዳውን ያየ አይመስለኝም ❤❤ይመችሽ ይሄን ፍቅራችሁን ደስ ሲል ኮ ማርያምን ዋዉ❤❤አቤል አዝግ😂😂አዲስ ምንም ብትደክምም ፍሬው ይጣፍጣል❤ዋው ልብሱ በጣም ያምራል❤
ጉለሌ አምባ ኪዳነምህረት እናቴ ሁላችንንም ትጠብቀን ለደብሩ ሰንበት ት/ቤት ህንፃውንም እንደምታሰሩላተ ሙሉ እመነት አለኝ አባላትም የተባረከ ያገልግሎት ዘመን ይሁን
አሜን
ቃልዬ የነ ውድ የምር ምርጥ አስተዋይ ምስት እናት ቃላት አይገልፃቹም ባልሽም ጭምር ባል ወንድ ማለት ብቻ አይገልፀውም ውዶቸ መልካም የጋብቻ ቀን ይሁንላችው እንዳጠቃላይ ግን የበተሰብ አመጣጣችው ያስታዋቃልና እነሱንም ፈጣር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ፍረያቸው ታይቷልና
እሚገረም ነዉ ይህታሪክ ለሁሉ እሚያስተምር ማነዉ አሁን እሚያስታዉስ ጎበዝ ወይ❤❤❤😂😂😂
የሄኖክ ልጆት ደሥሥሥሥሥሥሥሥሢሉ አላህ ያሣድጋችሁ
.እዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ የተረጋጋችሁ ደስ እምትሉ ጥዶች ናችሁ ሰዉ ከናንተ ብዙ ይማራል አትጥፉ ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ
በጣም የሚገርመው መቼስ ይህ ቪዲዮ ያው እንደስራ ተመልክተህ እንጂ ይህንን ሁሉ መንገድ ይህንን ሁሉ ትግስት አይኖርህም ወንዶችኮ ትግስት የላችሁም የኔ ባል ቢሆን ኖሮ እባክሽ አትቀልጂ ነው የሚለኝ እሽም አይለኝም ማርያምን
Money power 😂😂😂
ወይኔ ስታምሩ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤
ደስ ስትሉ ቃልየ ብልህ ሴት አንደኛ ግን ፍትህ ለዮባ
ምርጦች ስወዳችሁ እረጅም እድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ አብራችሁ አርጁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤......
ቃልዬ የእኔ ሙሉ ሴት አዲሰ ሰወዳችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ🙏❤
'አምላኬ ሰው ስጠኝ በልኬ" ብሎ ቴዲ አፍሮ ባቀነቀነው መሰረት ግራ ጎንህን ስላገኘህና ስላገኘሽ አብራችሁ የህይወት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ፣ በጣም ነው የምታምሩት፣
የቤተሰቡ ህብረትና መተባበር በጣም ደስ የሚል ነው
ቃልየ ስወድሽ የኔ አስተዋይ ባባ የት ሂዶ ነው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
ቃልየ ውብ, አስታዋይ, ሞደርን, ጨዋ, አግዚአብሔርን ፈራይ የምታከብር ሴት ነች እንኮአን አደረሳችሁ በጣም ነው የምታምሩት አዲስየ የዋህ ነህ ስትዞር ዋልክ ደገሞ edlga ነህ ቃልየን የመስለች kongo አራዳ selagjeh
በጣም ደስ ትላላቹ በእውነት ትልቅ እድሜና ጤና ጋር እንመኛለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ቃልየበእውነት ጉበዝነሽ እዲህ ማረግሽ አሁንኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ ስወዳችሁ
እነዚህን ጥንዶች ማሻ አላህ በሏቸው ሁላችሁም ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችሁ፤ ፈጣሪ ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ።በጣም ደስ ደስ ደስ ብሎኛል!!!
እግዚአብሄር ይመስገን ምርጦች ሠላማችሁ ደስታችሁ ፍቅራችሁ ጤናችሁ ይብዛ❤❤❤ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤
ቃልዬ ማሪያምን ትለያላችው በጣም ነው የምወዳችው ፊቅራችውን ያብዛላችሁ አሁንም ለኛም እግዚአብሔር የሚፈራ ትዳሩን የሚወድ ባል ይስጠን ❤❤❤😘😘😍
የሚር ፍቅራቹ ያስቀናኛል ደስ ትላላቹ ይመቻቹ
ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
በእውነት እኔ እራሱ እያሰብኩ ነበር የ 2ኛ አመት ጋብቻ በዓላቸውን video ሳይለቁን እያልኩ ነበር
atewashi
@@yonatanteshome2121mariyamn ewunten newu
@@yonatanteshome2121 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@@yonatanteshome2121 mariyamn ewunten newu
ባክህ አዲሴ አንተ መቼም አታዘጋጅም
ሴት ልጅ እኮ she is so smart always! እና more ነገሮችን organize
ለማድረግ ሄዋን ተመራጭ ናት
ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት የሚባለው
አባባል ትክክል ነው!
we love you couples and camera man!!!!!!❤❤❤❤❤!
እንኳን ደስስስ አላችሁ አዲስዬ ቃልዬ❤❤❤ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ ድረሱ❤❤
እንኳን አድርሳችሁ በጣም ድስ ይላል እደሜ ማቱሳላ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🧨🧨🧨🧨🎂🎂🎂🎂🎂🍷🍷🍷🍷🍷🍾
የኔውዶች ስታምሩ እኳንምለዝህበቃችሁ እግዚአብሔር ከዝህበላይበፍቅር በጤና በሀብትያኑራችሁ❤❤❤❤
ቃል ብህ ሴት ነሽ አዲስ ግን በፍለጋ ተከራተትኩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እረጅም እድሜ ያድላችሁ
እናንተ ውቦች ደህና ናችሁ ውዱስ አደገ ይባረክልኝ
ቃልና አዲስ ፈጣሪ ሺህ አመት የኖራችሁ ❤❤❤❤❤ነው የምወዳችሁ
ዛሬ ሁለታቹሁም በጣም አምሮባችኋል🥰🥰🥰
እንኩዋን አደረሳችሁ ለ 2ተኛ ጋብቻ ባህላችሁ🎊🎉🎈 የሚገርም ትውስታ ዋው ቃል እኮ ትለያለች እውነት አዲስ እራሱ ቦታዎችን ማስታወስህ እራሱ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ 🥰
እንኳን ደና መጣቹ ነፍ አመት ያቆያቹ እንኳን አደረሳቹ ፍቅራቹን ኪዳነምህረት ትባርክላቹ ታብዛላቹ ምርጥ ባለማህተቦች ቤተሰቦቹ ❤❤❤❤
Happy anniversary kali &addis በጣም ነዉ ምወዳቹ ኖላን ያሳድግላቹ
ዋው ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ
ደስ የሚል ቻሌንጅ
እውነት ከዚህ በላይ እመቤቴ ዘመናችሁን በደስታ ትባርከው የምር ቃልዬ ካንቺ እኔም ለወደፊቱ ትዳሬን እንዴት መያዝ እንዳለብኝ ተምሬአለው የኔ ልባም ሴት
ቃልየ ደስ እምትለኝ ነገር እደሌሎቹ አጥገላለጥም አትበላቀጥም እርግት ያለይናት ሱሪ አለብስም የኔ ቆጆ ማሻአላህ ❤❤ወላሂ ሴት ልጅ ሰተር ስትል እደት ደስ እደምትል ማሻአላህ ከበርካርህማን❤❤😊😊
ሰላማቹ ብዝት ይበል ስታምሩ እኮ እማምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ 10,20,30,40,50,60,70,80,90,100 ብላቹ እንድታከብሩ አምላክ ይፍቀድላቹ ልጃቹ አድጉ በልጃቹ ደስታ ሁሌም የምትደሰቱ ሁኑ እማምላክ ፈቅዳ ደሞ አንዴ ሴት ልጅ ከዛ እያለ ይቀጥላል አምላክ በፈቀደው አይለያቹ😘😘😘😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉
ቻሌጁን በጣም ወድጀዋለሁ ፈታኝ ነው😂😂😂 ስታምሩ😊😊❤❤❤❤❤❤
ደስየምትሉ ቤተሰብ ፍቅርና መተሳሰብን የምናይበትነውና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
እናቴቅድስት ኪዳነምህረት ፍቅራችሁን ብዝዝትታርግላችሁ ልጃችሁን ታሳድግላችሁ እንኳንለዚችለተባረከች ቀንአደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤
ዋው ደስ ትላላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤❤❤
እንዴት ደስ እደምትሉ ሁሌም ድምቅ በሉልኝ አቤል ጥበብ ሄኖክ ጥበብ እጃችሁ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ጣጠም ደስ የሚል ፕሮግራም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
Yetebarekachu hulem fetari bereketun yadlachu❤
ወይኔ ደስ ስትሉ የኔ ምርጥች❤❤❤❤
የኔ ማር ቃል 🎉❤❤❤❤🎉❤
እግዚአብሔር በፍቅር ያኙራቹ ቃልዬ እና አዲስ ❤❤❤❤❤
ውዴ ደምሪኝ
እር ብሰምኣም ድስ ስትሉ ቃልዪ እግዚኣቢሔር ይባርክሽ ትዳራቹ ዶሞ ይባርካላቹ 👏
ዋው ሰታምሩ፠ልዬ እኳናችሁ አትጥፉብን🎉🎉🎉
በጣም የሚገርም እይታነዉ ብታምኑም ባታምኑም ምስጥ ብየ እደ አይጥ አየኋችሁ ቃልየ አችን እማገኝ መስሎኝ ከስልኬጋ ተጋጨሁ ጉድኮነዉ ዉድድድድድድድድድነዉ የማረጋችሁ
እንኳን አደረሰቹ ዘመናቹ በቤቱ የለቅ
እንኳን አደረሳቹ🎉አብራቹ በፍቅር አርጅ
ደስ የሚል ቻሌንጅ❤❤❤❤❤ቃልዬ እኮ ልዮ ነሽ
እንኳን አደረሳቹ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤
ደሰ የምትሉ ጥንዶች፣፣እንኳን አደረሳችሁ፣፣እረጅም እድሜ በልጆች በልጅ ልጆች ተባረኩ፣፣
❤❤❤ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፍቅር ይጨመርላቹ
በጣም ነው ደሰ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ ከዝህ በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የእዉነት በጣም ደሰ የሚል ነበር በርቱ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ላይ ፍቅርን በፀጋ ላይ ፀጋን ይጨምርላችሁ እድሜችሁን ሙሉ በደሰታ ያኑራችሁ ❤❤❤❤ ከነቤተሰቦቻችሁ ❤❤
በጣም ተናፍቃቹሀል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቃልዬ and አዲስ እንኳን አደረሳችሁ
እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ውለዱ ክበዱ ሰላምና ጤናችሁን አብዝቶ ይጨምርላችሁ!
አዲሴ እንዳትረሳት የ እዬቤን ውለታ
አንገላታኸው አይገልፀውም but it’s OK እዬቤ ለውንድም የተከፈለ ዋጋ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤