Seifu on EBS: ከጎዳና ህይወት…. ሌተናል ኮሎኔል ካሣሁን ትርፌ
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- ከ20 በላይ መፅሀፍ የፃፉት ሌተናል ኮሎኔል ካሣሁን ትርፌ ወደ ጎዳና ህይወት ስላወጣቸው ችግርና አሁን ስላሉበት ሁኔታ ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረጉት ቆይታ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
እውነት በጣም ደስ ብሎኝ አለቀስኩኝ ኑሩልን አባታችን
አይጥልም አይረሳም ሰው ማድረግ ይችላል እግዚያብሄር በእውነት ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጦት ለብዙዎች የፅናት ተምሳሌት ኖት
ልክ ብለሻል
አባትሽን ትወጃለሽ
ሰይፉ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ በልጆችህ ተደሰት ለሁሉም ጊዜ አለው አባታችን በርታ
ስይፍ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ተባርክ♥♥
አባባም አይዞት እድሜ ይስጦት ።
ሁላችንም ነገ ምን ደምንሆን አናውቅም እንደ ፈጣሪ ብቻ ነው የምውቀው።
Thank you Seyfesh. Amazing how many brilliant people in the road.
አባታቺን እዱሜዎትን አላህ ይጨምርልዎት ሰይፍሻ በጣም ነው የምወዱህ ቀጥልበት አላህ ይጠብቅህ
ዶማ አላህይጠብቅህ አይባልም ሙስሊም ያልሆነንሰው
@@ፉአድሁሴን ማነው ያለክ ከየት ነው ያመጣሀው ዶማስ ኣንተ ነህ ከሰዎስት ኣመት በፊት የተፃፈ ኣሁን በስድብ እምትመልስ በረሞዳን ተሳስተህ እምታሳስት ለካፊሩም ለሙስሊሙም እሚጠብቅ ኣላህ ኣይደለምን ?ሂድ ለዛ ዒልምን ካለ ኣደብ ያስተማረህ ኡስታዝህ በለው በዛውም ኢሕሳን ማለት ምን ማለት ነው ብለህ ጠይቀው ? ሱረቱል ጣሃ ኣንቀፅ 44 ምንድነው ብለህም ጠይቀው
Everywhere in the world, homeless people has a story to tell about themselves. God bless for showing this X Military and talented man.
በጣም ለትውልድ ባላቸው እውቀትና ችሎታ ጠቃሚ በመሆናቸው የበለጠ እርዳታ እና ትብብር ማድርግ ያስፈልጋል ስይፋ እናመስግናለን
እንዴት ደስ ይላል ሰይፍሻ..አባባ እድሜውን ያርዝምልን አሁንም ቸር ያሰማን
በጣም ደስይላል አባታችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ።ሰይፍሻ ተባረክ
ሰይፍየ ምርጥ ሰው ያደረግኸው እገዛ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር ይባርክህ!!አባታችንም እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስወት ቀሪው ዘመን የተባረክ ይሁንልወት
ተመስገን በጣም ደስ ይላል ጀግና ሁሌም ጀግና ነው እድሜዎ ይርዘም
Gashe Kassahun, my God protect you it breaks my heart to see this but now thanks Seifu and Mekdinia👏🏼👏🏼❤️
እድሜና ጤናውን ይስጥህ ሰይፉ አላህ እሳቸውንም እድሜ ጤና ይስጣቸው
ሰይፉ ውስጤን በጣም የረበሸው የለተናል ኮረነል ገጠመኝ ነው አደንቅሃለሁ ትልቅ ትሆናለህ ለሰራህ አመሰግናለሁ
Long live! God bless
you 👏👏👏👏👏👏
ooohhh My God when i see this programme it breaks my herat anyway THANKS for all of You.
እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክን የሚቀይር አምላክ አሜን።
በወያኔ በተለይ የቀድሞው ሰራዊት ተዋርዶል ግን እነሱ ለነሱ ያገለገሉትንም ግፍና አስቀቃ ነገር ሲያደርጉ አይከብዳቸው ክብር ይገባወታል እንኳን እግዚአብሄር ደረሰሎት
God cant forget his peoples. Be' faithful ti him.God bless you seifu
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሥጧውት አባቴ ሰይፍሻ ተባርክ እግዚአብሄር ስራ ኸቤተሰብክን ይባርክልህ አሜን
በጣም ደሥየሚሉ አባት ነቸው
አባቴ እድሜና ጤናን
ይስጦት ጌታ
ዋወ ስይፎ በጣም ደስ ይላል በሂወቲ ክሚይስደስትኝ ንገር ትስፍ እማይቆርጥ ስወ
አያልቄ ሐሳብህ በጣም ትክክል ነው በዓለም ላይ እጅግ በጣም ከፍተኛ አገልግሎት የሰጡ ዜጎቿ ሜዳ ላይ የምትጥል ብቸኛዋ ሀገር አይይይይይ
እግዚአብሔር ቀን አለው ሁሉም አላፊ ነው
እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን
አባባ እናመሰግናለን ሰይፍሻ
እድሜ ይስጦት አባታችን
ስይፍ በጣም አመስግናለው
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል የማቅዶኒያ መስራች ቢንያም እግዚአብሔር አምላክ ለጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
አባት ለእርሶም እግዚአብሔር ለረጅም እድሜና ጤና ይስጧት
በነቴትእግዜአብሔሮተላቅነው
እግዚአብሔር የፈጠረውን አይረሳም ግን መታገስን ፅናትን እምነትን ይፈልጋል በጣም ደስ ይላል በእውነት ያሳዝናልም ግን ደግሞ አሁን ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን።
ወይ ይህ ድርጅት
Seyfeye thank you yene melata. Long lifee for you &more blessing.
እደሜ እና ጤና ያደላቸው አባትችን
ምን አይነት ስማርት ስው ናቸው እድሜ ይስጥልን አባት
ኡፉፉፉፉ። 😢😢 አለህ ሆይ ማጨረሸቺን አናቂም እና ማጨረሸቺን አሰምሪልን😢😢
አላሁማ አሚን ያረቢልአለሚን
አባቴ ውድድድድድ እድሜ ይስጦት
ዋውደስየሚሉአባትናቸው እረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሰይፉ። thanks
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦዎት አባታችን ሰይፉ ደሞ አመሰግናለሁ ።
Don't judge a book by its cover. God's has never left His kids though the enemy shakes without tiredness.
Father god bless you &long life:)
ይገርማል።ምን ይባላል።
ዋውውውወ አባታችን እድሜንስ ጤና ይስጥውት ስይፎ እግዚአብሔር። ይጠብቅህ
በአለም ላይ ብቸኛዋ ከፍተኛ አገልግሎት የሰጡትን ዜጎቿን ጎዳና የምትጥል ገራሚ ሀገር ኢትዮጵያ ።ቀኝ እንካን ብንያዝ ይሄን ሁሉ ግፍ ይፈፀማል 😭😭🙄🙄???
ትክክል
well said
አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል።
የኔ አባት ሺ አመት ኑሩልን
ዋውውውውውው አባቴ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጠዎት.ሠይፍ እግዚያብሄር ይጠብቅህ
(
+فاطمهወደአላህ ተመለሺ محمد እኔን ንው
ሰይፉ ምስጋና ይገባሃል
ሠይፈቲ ለዝግጅት ክፍልህ ላቅ ያለ ኣድናቆቴን እያቀረብኩ እንደእነዚህ ያሉ ታላላቅ ሠዎች ስታቀርብ በተለይ ከኣርሚ(ፖሊስ ሠራዊት) የምታቀርባቸው ባለታሪኮች ያለፉበት መንገድ ራሱን የቻለ ታሪክ ስላለው መቅረባቸው ላይቀር የውትድርናው ኮርሳቸው፣ትውስታቸው፣ኣገልግሎታቸው ወዘተ ብትጠይቅቸው ለቀጣዩ ትውልድ ኣንተን ጨምሮ ትልቅ ትምህርት ሊሆን ስለሚችል . . . ።
betam des ylal bewnet seifu enamesgnalen le abatachin edmiena tiena ystilin hulum endemialifna egziabhier lebego endemiadergew besu temrenal
Weyane yebezuwochen hiwot abelashetole zare liwared. Thanks to God
Edme leweyane anchi be hehiwot nesh.
Stataki afshn atkfechi.
እናመሰግናለን ሰይፉ። አባባ እድሜ ይስጠዋ
wewu
Safsha. god. bless you. With ur. family. TS. from Manchester
Wow🥰 bravo....
አራ ኡኡኡኡኡኡ ሌሎችም የአገር ሀብት የሆኑ እንደ እሰቸው ወድቀው ከሉበት አፈልጉልን ኡኡኡኡኡ በህግ አምለክ
እናት አባት ማለት እኮ ከባድ ነው አላህ ዴህና ያድርግልን
ሕይወት እንዲህ ናት እግዚአብሔር ይመሰገን
Seyfisha endezih aynet sewoch astemari nachew....yemekodeniya sewoch rarikachew astemari new. Good job
wawuuuu seyfu betam Enamesegnalen
wow sayfue yasawe zare endte endamewadhe turue sawe allhe erjmna edmay ena tena lahulachume yestachue
Seyefu sometimes you should have to know who’s talking this man very respected. next time have a manner pls
AAaa``
Genet Seyoum seyfu grownup in ghetto, he doesn’t have any respect to anybody. he thinks he is funny but he is stupid, arrogance, low level of knowledge
@@yy-ut3dh beselam new? yehen hulu kal metekem ?? melso yanten/chin .... sebeena yasayal sewn lemenager setechekul pls 🤐😷your mouth
ሰይፉ እግዚያብሔር ይባርክህ
Tnx sayf abthne Egzybhere yaetbkote eadmae kmolo tan gir
Seifisha thank you, this is astemari show new.
egzabhir yebarkeh seifu
ይሄ ከ 3 አመት በፊት ነው 👏አሁን ምን ላይ ደረሱ??? ሰይፉ እባክህ ንገረን 🤗💚
Wow sefiye endet ende miwedh showh begugut new mayew
ደስሲሉ እኞህ አባት
ሰይፉየ በጣም ደስይላል በርታ
wow betam dis yelake melekam yesera zemen labatachen yeune amen
Kerejim gize behulam bayw allah enkwan lezih abekah
ሰይፉ በጣም አደንቃሃለሁ ለሃገር መስራት እንዲህ ነው
ሴፍዬ እናመስግናለን ትልቅ ሰው ሰው አክባሪ
ዋው በጣም ደስ ይላል
waw etageme edmana tena yestuiote makduioneya mseratene benyame mene endamelike alkieme lauiolatuiome erageme edmana tena yestatewe
seifu fetar yibarkih
Wawww Seyfu Egzahibre
Yesthe Mastwsehe
ሣሣዝን
seyifye great man
ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ልጆቿን እንደ ድመት እየቀረጠፈች የምተበላ የጥቁር ሀገር ።
የእውነት ያሳዝናል ቢያንስ መንግሥት ያገለገሉትን እንኳን አቅጣጫ ማስያዝና ማሳየት ያለበት ይመስለኛል።
Wow
የኔ። ማር 😭😭😭😭😭😭
ፈጣሪእድሜአብዝቶይሥጣችሁ
አዎ እኝህን አባት በአንድ ወቅት መቄዶንያ እይቻቸዋለሁ። በማቅረብህ ደስ ብሎኛል። ግን ብዙ ጊዜ የሚተዩ የአማርኛ ቃላት ግድፈቶች አሉ። አሁን ለምሳሌ ኮረኔል ነው የሚለው በጣም ያሳፍራል። የጋዜጠኝነት አንዱ አካል ቃላትና የሰዎችን ሙሉ ስም ከነ ማእርጋቸው ማቅረብ ነው ስለዚህም በዚህ ይስተካከል ስል ምክሬን እለግሳለሁ። "... ኮሎኔል በሚለው ይታረም።
+ማህሌት እንዳሻው Colonel means its a senior military officer rank below the General officer ranks. በእኛ ቋንቋ ስንመልሰው ደግሞ ኮሎኔል ማለት በወታደራዊ ሙያው ከጀኔራል ዝቅ ያለ ማእርግ ያለው መኮንን ማለት ነው እህቴ።
+ማህሌት እንዳሻው ምንም አይደል።
wow long live
yene Abat egzabher yetbkwot seifsha enamesgnaln
እድሜ ይስትህ
Sew yeresawn yemiyanesa yewdekewn kef yemiyaderg egziyabher ymesgen behiwetachin mekerana fetena yemibezaln sewch egziyabhern enamesgn silemiweden newna geta eyesus kirstos simu yibark
God be with you! What a hero
Seyefu, you did good on presenting this person on your media, yet they way you talk to him is a little bit disrespectful. I would like to Thank for the person’ L C-KT, for his service!
seifu(ሬጅም፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥክ
ሠይፍሻ ይመችህ አቦ
seifu genazeb awuta ageza
ሰይፉ ውስጤ ነው 😳😳😂😂😂
men yasekal
ገሚሱ በፍጥነት ይሮጣል ፣ገሚሱም በዝግታ ይይራመዳል ፣ሌላውም በስቃይ ይጎተታል ተስፋውን ያልቆርጠ ግን ግቡን ይመታል።ብርቱ ነወትና ግብዎን መትተዋል ደስ ይበልዎት። መፅሐፉን
ባገኝውና ባነበው እመኛለሁ!
ከአክብሮት ጋር
ዋው
woww abatachin nurulini
ሰይፋ ውስጤነህ
ለእግዚአብሔርምንይሳነዋል
ሲያሳዝኑ 1 ልጅኳ ቢኖራቸው
Wawo abate erjeme edmna tena ystwote betame dse ylale
wawww sefiu e/r yisetek