ርሀብን ያየሁት አሜሪካ ነው...አሁን ግን በ5 ሙያዎች ፕሮፌሽናል ነኝ..ጥላሁን ጉግሳ ብንለያይም ለ4 ልጆቹ ጥሩ አባት ነው...ሄለን ታደሰ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @Neu-j5z
    @Neu-j5z 3 года назад +177

    ከዘረኝነት ከጥላቻ ነጠ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች ሰላማችሁ ይብዛ🇪🇹ኢትዮጵያዊነት ደም ነው🇪🇹ኢትዮጵያዊ ነት ኩራት ነው🇪🇹💓

  • @najwaabdu1597
    @najwaabdu1597 3 года назад +102

    ጠንካራ ሴት ነሽ በእውነት ዛሬ ጡሩ ትምህርት ነው ከአች ያገኛሁት never give up

  • @የማርያምልጅተዋህዶየማርያ

    ጀግና ሴት ነሸ በፅናት ሁሉም በእግዚአብሔር ያልፍል ጥንካሬሸ ለሌላው ትምህርት ይሆነናል

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +206

    ሄለንዬ ጠንካራ ነሽ ካንቺ ብዙ መማር ይቻላል የኔናት በእዉነት ተስፋ እንዳልቆርጥ ነዉ ያደረግሽኝ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክ ❤❤👏

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 3 года назад +55

    ሄሉ ዘናጭዋ አስታውሳለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ ኑሮ እንደነበረሽ እግዚአብሄር እንድትማሪ የፈለገው ነገር ይኖራል አሁንም ከነውበትሽ በጤና በጥሩ success ስላሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ቆንጆ

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 3 года назад +79

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን የካሳ ያደርግልሻል በርች ጠንካራ እናት ነሽ። ጨለማሽ ለዘላለም አልፏል።

    • @dmarkos963
      @dmarkos963 3 года назад +1

      አትቀልድ!!!የካሳ ብሎ ነገር የለም።ሔለን
      በስነልቦና ቀውስ ውስጥ ያለች ነች።አሜሪካን
      ከትዳርዋ አብልጣ በማየትዋ ቤተሰብ ፈርሶ የምን ካሳ ነው!?!???

    • @user-kh3li6hv8w
      @user-kh3li6hv8w 3 года назад +2

      @@dmarkos963 you know nothing just jealous of her success….. I know about her previous marriage so just shut up…. She will shine like a star you like it or not

    • @kingdom-channel478
      @kingdom-channel478 3 года назад +2

      @@dmarkos963 መች ቀለድኩ ብዙ የጨለማና የመከራ ጊዜ አሳለፈች በማንም ስህተት ይሁን ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንተውና ነገር ግን ቀሪው ዘመኗን ጌታ ይክሳታል ደግ አምላክ ነው እሱ። እንዳንተ አያዳላም። ደሞ አትፍረድ ይፈረድብሃል።

    • @bekeleteklu9225
      @bekeleteklu9225 3 года назад +1

      @@dmarkos963 correct, she follows with white pastor. And she lies again people know what she did in USA

    • @Didi-2016-n
      @Didi-2016-n 3 года назад +1

      @@dmarkos963 መቼም ሴት ላይ መፍረድ ቀላል ነው እሷ ለልጆቿ ብላ ነው ለምን እሱ ለነሱ ብሎ ብያንስ ነገሮች እስኪስተካከሉ እንኳን አብሯቸው አልሄነም ዝና ምናምን ከልጆቹ ይበልጣል

  • @habtamugebreyohannes4949
    @habtamugebreyohannes4949 3 года назад +37

    ትልቅና ለብዙ ሴቶች ኢትዮጵያውያን እህቶታችንን ተምሳሌት የሆንሽ። እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክ።

  • @ካቡ
    @ካቡ 3 года назад +121

    ህይወት እንደዚህ ናት ለሁለታችሁም እግዚአብሔር አለ ፣ ተመስጌን ነው!

    • @workayehutanetse7883
      @workayehutanetse7883 3 года назад +3

      እግዚአብሄር ነው ጠባቂ ፍጡር ፍጡርን መጠበቅ መታደግ አይችልም አትሳሳች

    • @zionasinka8479
      @zionasinka8479 3 года назад

      @@workayehutanetse7883 יעעיעעעעעיעע

    • @getachewwassie8345
      @getachewwassie8345 3 года назад

      I
      🇦🇹

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 года назад +69

    She must be very lucky Mother....her all four children has scholarship in USA college it's a big brack..congratulations proud mom !!!!!

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 3 года назад +11

    She is so matured person, ሰው በህይወቱ ከስህተቱ ሲማር መከራ እንዲህ ሰርቶ ውብ ሲያደርገው እንዴት ደስ ይላል ሄለን ብዙ ከህይወትሽ ጉዞ ተምሬያለሁ ይቅናሽ ይመችሽ

  • @milan8639
    @milan8639 3 года назад +133

    Wow thank you Helen to share us openly❤️ other people present themselves as they have a perfect life specially on interviews. Big respect for this woman 👩 ❤️❤️❤️❤️

    • @jesuslovesme7440
      @jesuslovesme7440 3 года назад +1

      That's what like about her

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 3 года назад

      ruclips.net/video/cfTh1OEpdDI/видео.html

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 3 года назад

      በትክክል, ብለሀል/ሻል፡ለዛም ነው ሰዎቹ ከሀገር እንድወጣ ምክንያት የሆነው፡

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 года назад +176

    በልጅ መደሰት ማለት የወለደ ነው
    ስሜቱን የሚውቀው አሁንም ጨርሰው
    ተመርቀው ለማይት ያብቃሽ
    አሜን 🙏🙏🙏

  • @sf-xf8sl
    @sf-xf8sl 3 года назад +9

    This lady is full of beautiful stories ...I want to hear more of it...The wisdom lady.

  • @gklidya9351
    @gklidya9351 3 года назад +9

    በጣም ጠነካራ ሴት ነሽ ደሞ ስታምሪ ። ሁሉን በግልፅ ስለነገርሽን እናመሰግናለን።
    ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @tubeenanu8067
    @tubeenanu8067 3 года назад +23

    አሜሪካን ችግርአለ ብሎ የማያምኑ ሠዎች ብዙናቸው አችግን በጣም መልካም ሠዎነሽ ይህን ለወገንሽ ማሥተማርሽ እኛ መሄዱ ነውእጅየምን መኘው አሜሪካን ሀገር ምን ይገጥመኛል የሚለውን እናስብ ውዴ ኢትጲያዊን በሙሉ

  • @የማርያምልጅተዋህዶየማርያ

    የነገዋ ቅድሰት ልድታ ማርያም በያላችሁበት ትጥብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️➼➼➼🔶🇪🇹

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 года назад +1

      አሜን የእናታችን በረከት ይደርብን +++

    • @አልሚyoutube
      @አልሚyoutube 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @bubububu9282
      @bubububu9282 3 года назад

      Amen

    • @bijouxmelaku9370
      @bijouxmelaku9370 3 года назад

      ማርያም አምላክ አይደለችም የሚጠብቅ ሉአላዊ አምላክና ፈጣሪ ብቻ ነው በንድ ጊዜ በሁሉም ስፍራ የሚገኝ ማሪያምን ስንወዳት ከአምላክ እኩል ካደረግን እሱዋም አትፈልግም እግዚ አብሄር ያዝንብናል ይቂጣል ክብሩን ለማንም ስለማይሰጥ

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 года назад +2

      @@bijouxmelaku9370 ምነው ቀናህ እንዴ ከመፃፍህ በፊት ፊደል ለይ

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 3 года назад +8

    እረጋ ያለች እናትናት እግዚአብሔር ይመስገን ችግሩን አሳልፎ ለዝ ቀን ያደረሰሽ ብርቱ እናትነሽ ።

  • @zellitube
    @zellitube 3 года назад +21

    ጠንካራ ሴት ነሺ ተፈትኖ ማለፍ ግድ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሺ💚💛❤️🙏

    • @robyohn3206
      @robyohn3206 3 года назад +1

      ጠንካራ የፍረንጅ ቁ* ጠቢ ናት!!

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 года назад +35

    አሜሪካ ወይም አውሮፓ ላይ እራስን እስኪችሉ ድረስ ጥሩ ቤተሰብ እና ጓደኛ ከሌለ ይከብዳል፣ በተለይ ህጋዊ ወረቀት ከሌለን። ጠንክረሽ አራት ልጆች እያሳደግሽ እዚ በመድረስሽ አደንቅሻለው። 👏👏👏 ኢትዮጵያ ላይ ጥሩ የተደላደለ ኑሮ ያላችሁ ሰዎች፣ ከሀገር ስትወጡ ብዙ ነገሮችን አገናዝባችሁ ውጡ።

    • @ሽማYouTube
      @ሽማYouTube 3 года назад

      ደምሩኝ

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 3 года назад

      በትክክል።ጥሩ ኑሮ ያላቸው ስንቶች ናቸው መሰላችሁ ህወይታቸውን አደጋ ላይ የጣሉት

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 3 года назад +45

    ጅግና ነሽ እንኮን አራት ልጅ አንድ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው አሜሪካን አገር . እውነት አለሽ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል

  • @tenagnew9804
    @tenagnew9804 3 года назад +13

    እህቴ፡አንቺ፡የተባረክሽ፡ሴት፡ነሽ፡ሰው፡ከአንደበቱ፡የሚወጣውን፡ነው፡የምወርሰው፡በመለያየት፡ውስጥ፡ለካ፡መከባበር፡እንዳለ፡ካንቺ፡ተማርኩ፡ዘመንሽ፡ይባረክ፡፡

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 года назад +17

    ሁሉም ሰው አሁን ላለበት ደረጃ ለመድረስ ቡዙ ወጣ ውረድ ያሰልፍል ጀግና ሴት ነሽ👍

  • @alazarsami8324
    @alazarsami8324 3 года назад +35

    ብርቱ ሰው ነሽ በአሜሪካ ያለ ወረቀት ልጆች ማሳደግ ጠንካራነት ነው

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 года назад +45

    ፍት ለወለው እህዝብ 😥😥😥 እግዚአብሔር መልካም ነው በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከነው አይዛሽ እህቴ ነብስ ይማራ

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 3 года назад +4

    የኛ ሰው ቦጫቂ ነው። ሆኖም ጨዋ እና መልካም ሰው ነሽ። እንደተወራብሽ አይደለሽም። እድሜ ከጤና ያድልሽ በልጆችሽ ተካሽ።

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 3 месяца назад

      Amen ere tekas belijochwa

  • @samritube5541
    @samritube5541 3 года назад +83

    ነገ እኮ ልደታ ማረያም ናት እንኳን አደረሳችሁ!
    ስደትን እማቀው ያሳለፍ ብቻ ነው!እግዚአብሔር የእኛንም ታሪክ ይቀይርልን

  • @አልሚyoutube
    @አልሚyoutube 3 года назад +22

    የእኔ እና ጠንካራ ነሽ ጥንካሬሽ ለእኛ አርአያችን ነሽ እግዚአብሔር እርዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ የልጆችሽን እሸት ያስበላሽ

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 3 года назад +4

    ሰው የሚለው ሌላ ባለቤቱ የሚያልፍበት ሕይወት ሌላ ውይ ጌታ ግን በሁሉ መልካም ነህ ለኛ

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 3 года назад +8

    Aww sweet heart, I can hear the pain in her voice. I pray God restores your heart and heals you.

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 года назад +157

    ልጆች ይዞ መሰደድ በጣም ከባድ ነው፣ በተለይ ፈቃድ ሳይኖር ፕሮሰሱ ቀላል አይደለም፣ በርቺ እህታችን!

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 3 года назад +5

      በጣም ጎበዝ ናት ተስፋ ሳትቆርጥ 4 ልጆችን ይዛ ተምራ እዚህ መድረሷና ልጆችም ለቅም ነገር የበቁላት ጭራሽ በአገትቤት ትምህርት ቤት ሙክፈቷ የሚደንቅ ነው: 20 ዓመትም ተኑሮ አይሟላም እንዴት እግዚአብሔር ቢወዳት ነው ባካችሁ?

    • @ሽማYouTube
      @ሽማYouTube 3 года назад +1

      @@ethiopialove2772 ደምሬኝ ማር

  • @saraeneghase2228
    @saraeneghase2228 3 года назад +3

    እናትነት ጀግንነት ነው ጀግናነሽ ማሸንፍ ነው ለሌላላ መኖር ነው እናትነት ግን የኢትዮጵያ አባቶች እባካቹሁ ለቤተሰብ መኖርን ልመዱው

  • @yemar1635
    @yemar1635 3 года назад +6

    ብዙ ጀግኖች ሴቶ አሉ ያለፏበትን የመከራ ህይወት ለሌላው ደፍረው ትምህርት እንዲሆን እሚናገሩ በሌላም ጎኑ ምንም እንዳልተፈጠረ የስኬት ማማ ላይ ሲደርሱ የሚኮፈሱ እናመስግናለን እውቀት እንዲሆነን ስለነገርሽን

  • @alemat897
    @alemat897 3 года назад +15

    So proud of you the biggest accomplishment as a parent is to see thier kids in right direction well done mom!

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 3 года назад +28

    ለማይገብችሁ የሄለንን ሂወት አሜሪካ ስትመጡ ይበልጡኑም ቤተሰብ ለሌላችሁ ትማሩ ዘንድ ትመከራላችሁ በጣም ሄሉዩ ህመምሽ እኔንም ባይደርስብኝም በዛው ስለምኖር ቀላል አይደለም ያማል አይዞሽ የኔ ቆንጆ ለባድ ነው ለሰሚው ቀላል ለባለቤቱ ከባድ ነው ሰው ሁልግዜ ከሰው አንማርም ሲደርስብን ነው የምንማረው ስለዚህ ሁልግዜ ይሄን ነገር ለመፍታት መሞከር ብዙ ወንድሞች እህቶች እራሳቸውን ያጠፋሉ በጎዳና ላይ ይተኛሉ ስለዚህ አሜሪካንን እንደ ገነት አንቁጠር

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 года назад +12

    ሄለንዬ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ 🙏🙏🙏እንኩዋን ለሀገርሽ አበቃሽ ያሳለፍሽዉ ሁሉ ለ ልጆችሽ መስዋእትነት ነዉ ዉጤቱን ደሞ በልጆቹ ፈጣሪ ክሶሻል ፈጣሪ እስወመጨረሻዉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏❤️🙏

  • @ያባጃሌውባልቻ
    @ያባጃሌውባልቻ 3 года назад +395

    ስደትን ያየ ነው የሚያቀው ሰው አሜሪካም ሄዶ ይቸገራል። አረብ አገር ሲሆን ደግሞ ከባድ ነው።
    በስደት ላለነው አላህ ይድረስልን ሰው እንኳ አያቅልንም።

  • @lishannigussie4997
    @lishannigussie4997 3 года назад +67

    እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ!!ለሁሉም እግዚአብሄር ቀን አለው ካአንቺ ፅናትን ተምሬያለሁ!!

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር

    ሰው ማለት ያለፈበትን የማይረሳ ነው እግዛብሔር ረዥም እድሜ ይስጥሽ እናት❤❤❤🙏

  • @addis2653
    @addis2653 3 года назад +7

    እውነት ለመናገር የሞቀ ትዳርን ትቶ እልመኛ መሆን ዋጋ ያስክፍላል ጥሩ ስው ነው ወይም ነች ብሎ መለየት ፋሽን ሆኗል ግን ከማንም መውለድ እንጂ ከማንም ፍቅር ማግኝት ይከብዳል ሄለን ልጆችሽን ማሳደግሽ እይወትሽን መጋፈጥሽ ደሞ ቦታ ያስጥሻል በያሽው በርቺ 👍

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 3 года назад +11

    በጣም ነው ያሳዘንሽኝ አልተረዳንሽም እግዚአብሔር ሚወደውን ይፈትናል አይዞሽ አልፈሽዋል ልጆችሽን ለስኬት ያብቃልሽ

  • @josephabraham9064
    @josephabraham9064 3 года назад +3

    የኔናት ድምጿ እራሱ ወደ ውስጥ ነው በጣም በችግር ከመፈተኗ የተነሳ! ኣለ እንጂ ያ ቡኃቃ ድምጽ የድሮ ባሏ የሰው ጆሮ የሚበጥስ ድምጽ ያለው! በውነት ደስ የምትል ሙሉ ሴት የእግዚአብሔር የእጅ ስራ ውጤት የመከራ ውጤት ሃቀኛና ንጹህ ባለ ግርማ ሞገስ ሴት! እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክ!!

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 3 года назад +36

    I respect those who don’t speaks negative even after divorce 👍🙂💖

    • @alemat897
      @alemat897 3 года назад

      Me too that's decency 👌

  • @SoTired-Of-BS
    @SoTired-Of-BS 3 года назад +9

    Such wisdom! I have just one daughter and trust me when I say it’s a struggle, endless sacrifice day-in-day-out to be a single parent. It’s so much worse in the US because you cannot really depend on even your family to help you all the time. Such a lonely place to be, even when you are surrounded by many. I cannot admire you enough, you proudly raised three kids. You are such a kind and honest soul. You are a living example of God’s Grace!

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 3 года назад +48

    የዉነት ድርብብ ያልሽ ሴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ህይወት ዉጣ ዉረድ ይበዛባታል ጠንካራ ሆኖ ያለፈ ሰዉ ነው ጎበዝ 👌👍

    • @theluckyguy5398
      @theluckyguy5398 3 года назад

      Ayzosh yene Kongo Getaa yeredashal yekasaa zemen yehoneleshal

    • @KPOP-kq1nr
      @KPOP-kq1nr 3 года назад

      @@theluckyguy5398 አሜንንንንንን የኔ እናት

  • @saline7363
    @saline7363 3 года назад +3

    Heluyee your so honest, kind, amazing and strong woman. Keep shining like star and God bless you ♥️♥️♥️

  • @muzanegussie4980
    @muzanegussie4980 3 года назад +7

    Thank youso much Hellen for sharing. You are open ,honest and brave am so proud of . You are very strong .I hope so many people will learn so much from your story. People think you get money from trees in America they think life is easy ,but you are so inspiring for not giving up on life for educating yourself and changing your life for the best ! Am so proud of you!

  • @meserettemesgenmekonenn6487
    @meserettemesgenmekonenn6487 3 года назад +5

    በእውነት ሰው ማለት ያለፈበትን የማይረስ ነው በዛ ላይ ደሞ ትክክለኛ ነገር የምትናገሬ ተባረኪ በጣም አስተማሪ ነሽ

  • @Fafiyenatalijii
    @Fafiyenatalijii 3 года назад +84

    ይቺን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የሀገሬ ልጆች ባላቹህበት ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ
    ቃልህ እንደሚል:-"ከወጣትነት ሚስትህ ጋር ደስ ይበልህ፣ጡቶቿም ያሙቁህ" እንደሚል
    የወጣትነት ሚስቴን አክብሬ አፍቅሬ ሁሌም አብርያት እንድኖር ፀጋህ ይብዛልኝ።

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ያሰብሽው የጅመርሽው ሁሉ ይከናወንልሽ መልካም ሴት ነሽ

  • @awhhhsophiee1792
    @awhhhsophiee1792 3 года назад +109

    It's good to let people back in ethiopia know how difficult life in america is. They think you can just do whatever you'd like, and they think you magically become a millionaire the second you come here, I'm glad you're letting them know it's nowhere close to that. I love your hair I love your nails your makeup, everything girl god bless you!

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 года назад +4

      They dont believe u… they think we r lying 😥

    • @samithekolfe5612
      @samithekolfe5612 3 года назад +1

      Her case is differenet. She faced this all difficulty because of her children and she dont have green card.

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 3 года назад

      ruclips.net/video/cfTh1OEpdDI/видео.html

    • @wollogerageru3100
      @wollogerageru3100 3 года назад

      ወሬኛ አሜሪካ የአለማችን ምርጥ አገር ነው እየኖርንበት ነው ደሞ ለብር ደሞ ለምግብ እየደፋነው ነው እና ዝምብለሽ ከተወዘፍሽ ማን ሊሰጥሽ ትፈልጊያለሽ
      ሲጀመር gestation ያለችው ስራው ቁጭ ብሎ መዋል አይደል ጉድ እኮ ነው

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 года назад

      @@wollogerageru3100 ታካብዳለች ታዲያ ወረቀት ከሌላት ዘመድ ከሌላት ያለ ነዉ

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 3 года назад +16

    ያሳለፍሽውን ጥሩ ሆነ መጥፎ አልፈሽ ለዚህ በመብቃትሽ በጣም ደስ ይላል ወደፊት ከዚህ የተሻለ ሕይወት እንዲገጥምሽ እመኛለሁ በረቺ !

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 3 года назад +3

    ሄለንዬ አይዞሸ በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ የረዳሸውን እግዝአብሄር ይመሰገን

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +24

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
    ቤታችሁ ዉስጥ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ይግባ

  • @tamiratendris569
    @tamiratendris569 3 года назад +16

    intelligent refers to acquire knowledge , smart refers to the ability to apply previous acquired knowledge in practical situation. You are wonderful !!!

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 3 года назад +12

    እናት እኮ ልዬ ነች ሺ አመት በሰጣት ጌታ፣

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 3 года назад +53

    ስደት ያለን ይገባናል ! እግዚአብሄር ሁሉን ያስተካክላል !

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 года назад +36

    ሰይፉ ግን ለምንድነው ሁሌም ሶፍት ጠረጼዛው ላይ የማታስቀምጠው ይሄ ከባድ ነገር ነው ??
    በጣም ከታዘብኩት ነው

    • @ሽማYouTube
      @ሽማYouTube 3 года назад +1

      ደምሩኝ

    • @martatesfaye7773
      @martatesfaye7773 3 года назад +3

      እንዳያልቅበት ነው ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

    • @ያባጃሌውባልቻ
      @ያባጃሌውባልቻ 3 года назад +4

      @@martatesfaye7773 ኢትዮጲያ ውስጥ ሶፍት እንኳ ብርቅ ነው። ያሳዝናል!!!!

    • @hiwetmuluneh421
      @hiwetmuluneh421 3 года назад +1

      በትክክል ሶፍት ግድ ነዉ ምክንያቱም ያለፈን ታሪክ በምናወራበት ሰአት የሚሰማን ከባድ ስሜት ነው 😢

    • @selam5421
      @selam5421 3 года назад

      Menden new koy sewochen lemaslekes eko aydelem yemiteraw.leksow agatami new eko.

  • @saramasamvu
    @saramasamvu 3 года назад +38

    To be a single parent is not easy Europe or American….. specially for women’s. I have been through the same thing slightly different. women don’t give up everything is gone be ok we need to be strong 💪

    • @ሽማYouTube
      @ሽማYouTube 3 года назад

      ደምሩኝ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 3 года назад +1

      ፈሣም ሸሌ

    • @danydan6662
      @danydan6662 3 года назад +2

      Many women misuse the system and abuse their men, later pretend as if victimised for being women. This doesn't refer to each single woman. Anyways, wish her good luck.

    • @alemat897
      @alemat897 3 года назад

      @@MikeAsmare3308 please Atesadeb why??

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 3 года назад +1

      @@alemat897 እናንተን መሣደብ ብቻ ሣይሆን ቢቻል መጨረስ ነበር አፈር ብሉና

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 3 года назад +2

    ትልቅ እውቅና ዝና ኑሮ ከፍ ያለ ህይወት አይቶ መውረድ ያለውን ፔን ፍቺ ሲጨመረ ማሠብ እጅግ ይከብዳል፡፡ ሰው ሁሉ ግን ይፈተናል፡፡ public figure የሆኑ ሰዋችን የግል ህይወታቸውን እንቸውላቸው!፡፡ ሄለን ዘናጭ ቆንጆ በጣም በጣም ጠንካራ ሴት!፡፡

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 года назад +6

    ሳያትን ትመስላለች ልበል ትክክል ነሽ ቀድሞ መከራን መቀበል የኅላ ኅላ ያማረ ነዉ እኔም በየቀኑ በህይወት እየተማርኩ ነዉ
    ይገርማል እኔ ግን ፀጉር የሚተከል ነዉ የሚመስለው በርቺ ጀግና ነሽ

  • @yemebeautyboss
    @yemebeautyboss 3 года назад

    Very strong Lady ,You should be an Example for all Diaspora including me,,,, I am proud of you Helu

  • @abrahamtafesse8454
    @abrahamtafesse8454 3 года назад +6

    Helen Tadesse, my class mate መድኃኒት አለም ትምርት ቤት I’m glad to see you ! I wish I’ve found you when you are in need!But I’m glad the LORD found you and helped you iጌታ አብዝቶ ይባርክሽ አንቺን እና ልጆችሽን!!! ሄልዬ ክፉሽን አልስማ!!!
    Helen Kasse የኳስ ሜዳ ልጆች

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal 3 года назад +2

    ብርቱ ፣ አስተዋይ እና በሳል ሴት እንደሆነች ንግግሯ ያስታውቃል። እግዜር በነገርሽ ሁሉ ይቅደምልሽ ውዴ

  • @azebkalid7970
    @azebkalid7970 3 года назад +18

    It is refreshing to see this level of honesty and openness. All that struggle is worth it when you see all of your children attending higher education with full scholarship. Job well done 👏

  • @tadabr8342
    @tadabr8342 3 года назад +52

    ጥሩ ልብ ነው ያላት እሷም የእውነት መልካም ሰው ናት

  • @jojolove791
    @jojolove791 3 года назад +20

    መታደል ነው ብዙ ተምሬያለሁ ተባረኪ ❤🙏

  • @MimishAsrat
    @MimishAsrat 3 года назад +13

    I'm happy for you. Good luck Helen dear.

  • @luluhide5828
    @luluhide5828 3 года назад +17

    ትክክል 👍14:36 የሌለበትን እንዴት አወራለሁ 🙏ተባረኪ የዘመኑ ባልና ሚስት ሲጣሉ ልጆቻቸው ላይ ጥላቻ ነው የሚዘሩት ልክ ምንም ጥሩ ነገር እንዳላሳለፉ 😭😭

  • @barhanetemesgan5
    @barhanetemesgan5 3 года назад +1

    በጣም ጎበዝና ጠካራ ሴት ነች እግዚሀብሄር ያሰብሽውን የሳካል እድሜና ጤና ይስጥሽ🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere 3 года назад +11

    እግዚሀብሄር ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ጠንቅረሽ ያንንም ችግር አልፈሻል 💪💪💪
    እስቲ ታሪክሽንሞ መፃፍ ያለብሽ ይመስለኛል 💪💪

  • @ሰውእንጅዘመንምንአድርጎ

    እናትነት ከሁሉም በላይ ነው የኔ እናት ጠንካራ ነሽ በጣም

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 3 года назад +4

    wow የበረዶ ዘመንን ፊልም የልጅነት ትውስታዬ ነው #ሳምቮድ ትዝ አለኝ 😍😍

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 года назад +2

    ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ችግርሽ ን አቀዋለሁ ኖሬዋለሁ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ በራስሽ የምተማመኝ ጀግና ነሽ

  • @meseretbelayhailu4993
    @meseretbelayhailu4993 3 года назад +6

    ፍተና ሲበዛ ለበጎ ነው እኲን ለዚ አበቃሽ ፍጣሪ ጠካራ ሴት ነሽ።

  • @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ

    በፈተና የፀና የተባረከ ነው ማለት አሁን ነው🙏😍

    • @gubaekanatube-1553
      @gubaekanatube-1553 3 года назад

      amen ruclips.net/video/cP2tOqsFBcQ/видео.html

    • @danydan6662
      @danydan6662 3 года назад

      HIWOT EGZIABHER BEMIWEDEW MENGED BETSDQ LEMENOR YEMIGETMH FETENA BE TSNAT ALFEH STQUOM NEWW ENJI. TDAR AFRSEH LELA AGER SLALEW TSEGA BLEH KEZA MASMESEL ENA COVERUP YEBEZABET TARIK SLAWERAK LEMALET AYDELEM. GIN HULACHN HATYATN ENSERALEN ENA EGZIABHER YQR YBELEN . ERS BE ERSACHNM EYETEXELALEYN YE EGZIABHER HULETENIA YEMHRET EDL METEKEM NEWW. AMLAK YIMESGEN SLE FQRU ENA MHRETU

  • @mekidesmesfin6790
    @mekidesmesfin6790 3 года назад +8

    ደስ የሚል ተሞክሮ ነው ሄለን እናትነት ብዙ ፈተና አለው ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ !!!ለሁሉም እናቶች ክብረት ይስጥልን!!👸👸👸

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 года назад +6

    ከ ግንኙነት መቆረጥ በሆላ እራሳችንን ላይ ሳንሰራ ወደ አዲስ የትዳርም ይሁን የጓደኝነት አዲሰ ነገር አንጀምር። አንቼ ብርቱ ነሽ ሰብረሸወጥተሸ እራሰሽን አቁመሻል ❗️❗️ስንቱ በይልኝታ ታስሮ በማይፈልገው ህይወት እየኞረ እደሆነ ቤት ይቁጥረው። ፍቼን እያበረታታሁ አይደለም😊❗️🙏

  • @LoveLaugh2013
    @LoveLaugh2013 3 года назад +17

    I am sorry you have gone through this.
    Yes, there is “Hunger” in USA.
    I heard about you 5 years ago, I remember, Me and friend took you as a role model.
    It is great to come to media and tell the truth. Either not come or come to face the challenge with out being broken.

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 3 года назад +1

    ጀግና ሴት ነሽ አድንቄሻለሁ የኔ ቆጆ አጠክረሽኛል ይቻላል ከተባለ ይቻላል ጀግና ነሽ ምርጥ ሰው ሴት ነሽ በርቺልኝ

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ያሰብሽው ያሳካልሽ ታድያ ከእግዚአብሔር ጋር ከሆንሽ ሰው ቢጥልሽ እርሱ ከፍ ያደርግሻል። በመከራ ሰዓት የደረሰልንን እየሱስ ብናጠፋ ይቅር የሚለን አምላክ ስላለን ተመስገን።

  • @ዳ.ኤ.ናትዮብ
    @ዳ.ኤ.ናትዮብ 3 года назад +1

    ስልካቸውን ባገኝ ደስ ይለኛል እኔም ባለቤቴ ሞቶብኝ
    2 ልጆች ብቻዬን ነው የማሳድገው በፈጣሪ እገዛ ማለቴ ነው ይሄን ትምርት ብማር ምናልባት ጥሩ ገቢ የማገኝ ይመስለኛል እና ሴይፋሻ ስልካቸውን አስቀምጥልኝ ፕሊስ

  • @kalkidanalebachew1979
    @kalkidanalebachew1979 3 года назад +9

    It is not easy to have 4 kids and being alone you are very strong lady egzhabher ahun yirdashi

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 года назад +1

    በጣም ግልጽ እና ቅን የሆንሽ ሰው እግዚአብሔር ይርዳሽ እስከመጨረሻው:: እንኩአንምተሳካልሽ::

  • @saadahseraj6572
    @saadahseraj6572 3 года назад +28

    ግልፅ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ልጆቾሽ እድግ ይበሉልሽ☝☝☝

  • @jutcvhvcjm3021
    @jutcvhvcjm3021 3 года назад +5

    Wow Helen thanks for the great talk god bless us welcome to your country

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 года назад +136

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!

    • @bijouxmelaku9370
      @bijouxmelaku9370 3 года назад +2

      መጽሃፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ካልሆነ የሃይማኖት ትምህርት ነግስን አያድምም

    • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
      @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 года назад +3

      @@bijouxmelaku9370 ሰጀመረ ቤተክርስትያን ሁሉ ነገረ ውንግል ነው ከመፀሐፈ ቅደድስ ውጪ የሆነ አሰተምሮ የላትም

    • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
      @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 года назад +4

      በርቱ ቤተስብ ሆኛለሁ በእመነታችን ናፀናን እግዚአብሔር ከነጣቂ ተኩላወች ይጠብቀን ለካሀዲወቹም ልብ ይሰጣቸው

    • @ነኝየተውሂድጀግናውየሽርክ
      @ነኝየተውሂድጀግናውየሽርክ 3 года назад +2

      @@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም ከሀዲዮቹ እናተ ናችሁ ሂዳ ይስጣችሁ

    • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
      @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 года назад +2

      @@ነኝየተውሂድጀግናውየሽርክ አኛስ ያመን የተጠመቅን ነን ካሀዲወች አደለምን እግዚአብሔር ይመስገን። የመፀሐፈ ቅድስ ህግ ና ስረአት አትጠብቅም ብትይን አዎ ትክክልነሺ የ ሀይማኖታቹ እንደሚያዛቹ አትሆኑም ካልሽኝም ትክክል ነሽ እልሻለሁ ነገረ ግን ከሀጂዎች አደለንም አልፋ ኦሜጋ አደኖናይ ኤልሽያዳይ የሆነው አምላክ እናመልካለን የአብራሀም አምላክ የያቀብ አምላክ ደም የምንገብረለት ሳይሆን በጠብታ ደም የገዛን አምላክ እናመልካለን መላአክት በስማይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዲስ እያሉ የሚስግዱለት እናመል ካለን ። ከሀዲዎች ግን እናንተ ናቹ የለዘበ ደንጋይ የምታ መልኩ በሽረኦ ነው የምንመራ እያላቹ የሽይጣ ተግባረ የምተረፈፁሙ ለአላህ ብላቹ ሰው የምትገድሉ አላህ ይፈቅዳል ብላቹ ከአንድ በላይ ሴት የምታገብ በፆም ግዜ ጮማ የምትበሉ ለስጋቹ እንጂ ለነብሳቹ የማትኖሩ ካሀዲወች እናንተ ናቹ።።።። ፀድቅ ሀጣት የሆነበት ሀጣት ፀድቅ የሚሆንብት ሀይማኖት ቢኖረ እስልምና ነው እኛ ክርስቲያኖች አምላካችን ይሞትላን እንጂ አንገድለለትም ድያብሎስ አደለምና የምናመልከው ።።።።።።።።።።

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 3 года назад

    እጅግ በጣም ጠንካራ ነሺ የሕይወት ጎዳና እንደዚህ ነው ትልቁ ነገር አምኖ መቀበል ነው ፡፡ አዲስ ነገር የለም ሰው ያለፈበትን ነው ያለፍሺው፡ እንኳን ጤናሺን ሰጠሺ፡

  • @senimikiru7376
    @senimikiru7376 3 года назад +18

    ሰው ነሽ ከልብሽ ያለፍሽውን ማስታወስሽ እራሱ ልትመሰገኝ ይገባል በርቺ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 года назад +2

    አሜሪካ የሄደ ስው ብር የሚታፈስ ይመስላል አሜሪካን አሁን ያለነውም እየተፈተንን ነው ለብቻ ሆነውም መወጣት ያቅታል እንኳን ልጆች ይዞ ያላወቀ በማያገባው ይፈርዳል ሄለን በእግዚአብሄር አልፋዋለች ጠንካራ ናት።

  • @ethiomedia5418
    @ethiomedia5418 3 года назад +5

    Very strong women i am appreciate lij yizo sedet kibednew

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 3 года назад +11

    ሄሉዬ እንኳን ደና መጣሽ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛ የኔ ቆንጆ ጀግና ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ትምህርት አግኝቻለው ለኔ ጀግናዬ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ያሰብሽው እግዚአብሔር ያሳካልሽ በድጋሜ welcome to Ethiopia

  • @seidali5521
    @seidali5521 3 года назад +16

    አይ አሜሪካ ለካ ሩቅ ሆነን ነዉ ገነት መስላ የምትታየን ይገርማል ጥሩ ትምህርትነዉ

  • @arsemegerma4470
    @arsemegerma4470 3 года назад +13

    She is amazing mom I love her

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 года назад +26

    የማያልፍ ቀን የለም እንካን አለፍሺው የኔእናት አይዞሺ እግዚአብሔር እስከ ፈቀደለትነው ሰው የሚኖረው ሰው ስለ ተራረቀ አይደለም የሚለያየው አብረው እየኖሩ አይደል የሚለያይት

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 года назад

    ሄለን መፅሀፍ ብትፅፊ ሀገር ቤት ለሚኖረው ህዝብ ሰለአሜሪካ ጥሩ አስተማሪ መረጃ የሆናል ለምን የኛን ኑሮ የምናውቀው በቦታው የምንኖረው ነን ከሩቅ የሰማናት አሜሪካ ገንት አይደለችም ብቻ ችግሮችን ሁሉ ገንት አርጎ የሚያሳልፍን ጌታ እየሱስ የባረክ እንጅ
    በተለይ ከብቸኝነት አንፃር ስንቱ ቤቱን ዘግቶ የሰው ያለህ እያለ ይሆን ??አንችስ ልጆችሽ ከጎንሽ አሉልሽ
    እህህ ጌታ ሆይ አንተን ያወኩባት ቀን ትባረክ በከፍታየም በዝቅታየም አብረኸኝ የምትጓዝ ድንቅ አምላክ ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏እናመሠግናለን የምንኖረውን ሂወት ክለሳ ሰለሰጠሽን ለማያውቁት ደሞ እነድህ ነው?? ብለው እንዳስተውሉ 🙏🙏🙏

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 3 года назад +6

    እንኳን ልጅ ተይዞ ላንድ ራሴ መሆን ተስኖኝ ተርቤአለሁ ሌላው ተከድኖ ይብሰል የሚያሳዝነኝ ግን ኢቲዮ ያሉት ዘመዶቻችን ሲቀጥልም ሕብረተ ሰቡ አይረዳንም አያዝኑልንም ገንዘብ ላባችንን ሳይሆን ደማችንን ተመጠን እንደምናገኝ ብንናገርም ከኛ የሚጠብቁት ብዙ ነው የገና ዳቦ ሆንን እኮ ጎበዝ

    • @amsalegammie2303
      @amsalegammie2303 3 года назад

      ታድያ ለምን አትመጡም ተመልሳችሁ ?

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 3 года назад

      @@amsalegammie2303 Minyezesh merash Telalachu enante meche Legha seleku new telalachu benante mikeneyate eko new sew yemayemarew bemaru dena genzeb yenorale ager yegebale ehen be Eritrawe Hizbeme west yale cheger new

    • @rahelkassa5077
      @rahelkassa5077 3 года назад

      @@amsalegammie2303 የምታልፍበት ከባድ ነው ይሉኝታ ሰው አሜሪካንን የሳለው እንደዚህ ሰላልሆነ ሰው አያምንም ደሞ ነገ ያልፍልኛል ብለህ መጉአጉአት ከነገ ዛሬ እና ብዙ መሰዋት ይከፈላል እና እግዚአብሄር ከረዳ ታሪክ ይቀየራል ካረዳ ደግሞ ወድቆ ይቀራል;;

    • @Khmiarcollections
      @Khmiarcollections 3 года назад

      Yaye state naw yalashiw

    • @mebratgebre7554
      @mebratgebre7554 3 года назад

      @@Khmiarcollections Ayidelem Mamaye

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 3 года назад +1

    እባክህ አምላኬ ቃልህ በእኔ እንዳይረክስ ፀጋህ ይብዛልኝ።

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 3 года назад +14

    ሰይፍሻ ግን ሳታስተክል እራሱ ዛሬ ወጣት ሆነሀል ።አምሮብሀል

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 года назад

      ምን ይትከል

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 3 года назад

      @@Nejat197 ፀጉር ነዋ ሌላ ምንአለ የሚተከል?

  • @getahunlemlemu7800
    @getahunlemlemu7800 3 года назад

    ፈጣሪ ይባርክሽ ያለፈውን የማይረሳ ችግሮችን ና የደሠረበትን የፈተናሕይዎች ሳይገልፅ ...በደረሰበት ሕይወት የሚኮፈስ ብዙ ሞልቷልና ያለፈበትን ጥሩ ጥሩውን ነው የሚገልጠው ሰለዚህ የእውነተኛ አርአያ ሞዴል ነሽ አመሠግናለሁ ።