ከባለቤትሽ ጋር እንዴት ተዋወቃችሁ? | ፎቶና ጨዋታ ከመቅደስ ፀጋዬ ጋር| Photo Ena Chewata with Mekdes Tsegay

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 450

  • @tirsittesfaye7616
    @tirsittesfaye7616 Месяц назад +92

    መቅዬእንኳንም በእግዚአብሔር አረፍሽ::አንቺን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን::❤

  • @Makda_is_bae
    @Makda_is_bae Месяц назад +57

    የኔ ምርጥ አምብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ሺፍንፍን አድርጋ ልጆቺሺን ታሳድግልሽ. ዘመንሽ ይባረክ. ኑሪልኝ አህቴ.

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 Месяц назад +43

    መቅዲዬ ለዚህ እኮ ነዉ የምልሽ ሁሌም ብርቱ አስተዋይ ነሽ እኮ እግዚአብሔር ልጆችሽን ትዳርሽን ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይባርክ ልምልም በይ

  • @sinagetahun8180
    @sinagetahun8180 Месяц назад +19

    መቅድዬ በጣም ነዉ ማከብርሽ ከባህሪሽ የምወደዉ እዉነት ነዉ ሁሌም ምታወሪዉ ደግሞ እንኳን ፈጣሪ በልጅሽ ባረከሽ ደስ ይላል.

  • @Glorysoundministry
    @Glorysoundministry Месяц назад +120

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @HanaWoldemariam
    @HanaWoldemariam Месяц назад +51

    “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
    - ዮሐንስ 3፥36

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 29 дней назад +1

      የስ መቅዲና ፍፄም ወደ ጌታ ዘወር በሉ ያለ እርሱ መዳን የለምና

  • @AdoniAlazere-h6x
    @AdoniAlazere-h6x Месяц назад +24

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፍፄ❤ መቅዲ❤🎉🎉🎉 መሰረት መብራቴን እንደምንም ብለህ አቅርባት አኖዳችኋለን❤❤

  • @eftumohammad4926
    @eftumohammad4926 Месяц назад +25

    ውይ መቅዲዬ ብዙ ቃለ መጠየቆችሽን እሰማለሁ እና በያንዳዱ ቃላቶችሽውስጥ እግዚአብሔር ስለምታስቀድሚ ደስ ይላል እኛም ልክ እዳንቺው እግዚአብሔር ላይ የምናርፍ ያድርገን በጣም ነው የምውድሽ

    • @belugebru
      @belugebru Месяц назад

      😂😂😂😂 በጣም

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 29 дней назад

      በጣም ትክክል ፈርሀ እግዚአብሔር ያልኖረበት ያልነሳበት ያልታመነበት ደስታ እድሜ እይኖረውም🙏🏽

  • @EleniTeshome-sf8nu
    @EleniTeshome-sf8nu Месяц назад +29

    መቅዲዬ የኔ ደርባባ ፍፄ ቀጥልበት እስካሁን አሪፍ እንግዶች ነው እያቀረብክልን ያለው

  • @mettik1562
    @mettik1562 Месяц назад +9

    The parson who is asking her questions can now get A Raise. This journalist is very clam, knowledgeable and and his questioner come as natural conversation.

  • @waliyawaliya9080
    @waliyawaliya9080 14 дней назад +4

    One of the most humble, intelligent, beautiful Ethiopian female worrier. ❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Месяц назад +58

    ፍፄ የኛ ተወዳጅ ሩሩ ደግ የዋህ ልበቀና ወንድማችን በተወዳጅ ዝግጅትህ እንኳን መጣክልን በድጋሜ ከነ ቁምነገርህ ጫወታህ ሳቅህ ስወድህ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን❤❤❤ሰላም ስንሆን ነው ሳቁ ጫወታውም መቅዲዬ የኛ አመስጋኝ ልጆችሽን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ❤የመስጋናሽ ውጤት ነው የተሰጠሽ እሰይ እኛንም ይስማ አንቺን የሰማ❤

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy Месяц назад +18

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም እናመሰግናለን ፍፄ

  • @almazngatu9984
    @almazngatu9984 Месяц назад +162

    ቀጣይ መሰረት መብራቴን አቅርብልን የምትሉ?

  • @ZerihunM
    @ZerihunM Месяц назад +8

    ሃሜተኛና ከጀርባ ጓደኛውን የሚያሳጣ እርሱ ነብሰ ገዳይ ነው!!!!!! መቅዲ አቤት ስወድሽሽሽ! እኔም የሰው መለኪያ ሚዛኔ ይሄ ነው!!! ንግግርሽ ውስጥ ሁሉ የሰፈሬን ልጆች አያቸዋለሁ....የአሚባራ ( ወረር፣ ሸለቆ አምባሽ አራጌና ክፍልስሶስት)😍😍❤❤❤❤❤

  • @MekdesMandefro-u8b
    @MekdesMandefro-u8b Месяц назад +22

    የሚገርም እምነት ጥንካሬ እና የራስ መተማመን ያለሽ ድንቅ ሴት ❤ መቅዲ በጣም አድናቂሽና አክባሪሽ ነኝ

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Месяц назад +11

    የኔ ደርባባ መቅዲዬ አቺን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን ❤❤❤❤

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 Месяц назад +25

    መቅዲ አይዞሽ አንች ምርጥ ሴት ነሽ! በርች!!!

  • @tinawa56
    @tinawa56 Месяц назад +11

    ከልቤ የምወድሽ ትምህርት ቤቴ ነሽ የኔ ጀግና
    ብዙ ተምሬያለሁ ካንቺ እንደወርቅ ፈተኑሽ አልቻሉም ተውሽ እድሜው ጤና ይስጥሽ ዳጊ ነች ያንቺ ጎደኛ የምትመጥንሽ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @NestaEwinnete
    @NestaEwinnete Месяц назад +12

    መሲ እና አንች መልካችሁ በጣም ትመሳሰላላችሁ መሲ ቀጭን ዘናጭ አመለ ሸጋ ነበረች ስለ እሷ ስለተናገርሽ ደስ ብሎኛል ባሰብኳት ቁጥር ታሳዝነኛለች 😢😢😢

  • @helenbeyene8775
    @helenbeyene8775 Месяц назад +12

    እውነት ነው በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ጤና እና ሰላም ከመላው ቤተሰቦችሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @raheltesfaye6810
    @raheltesfaye6810 Месяц назад +5

    መቅዲ አድናቂሽ ነኝ ጥንካሬሽ እና በራስ መተማመንሽ ያስደንቀኛል።
    በርቺ ከአንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን። ልጆችሽን ያሳድግልሽ
    ስለ ሐሜት ያልሽዉ አባባል
    አስገርሞኛል ሐሜት በሮብ ስጋ መብላት ነው

  • @adiyamparkPark
    @adiyamparkPark Месяц назад +18

    መቅዲዬ ፈጣሪ ስለጎበኘሽ አመሰግናለው ተጠበቂልኝ❤

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 Месяц назад +8

    Classy Decent Matured….. person in every way 😍😍😍

  • @ethionigus2189
    @ethionigus2189 28 дней назад +6

    ሁለት በጣም የምወዳችሁ ሰዎች በጋራ ስትወያዩ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ከደ/ብርሃን

  • @adsdj3859
    @adsdj3859 6 дней назад +1

    መቅዲ የኔ ዉብ ጠንክራ ወዳጆችዋን አክባሪ የፍቅር ሰው ነሽ:: እኔ ጉአደኞቼን እህቶቼ ብዬ በጣም ስለምወድ ጉአደኛውን እንደራሱ የሚወድ ሰው ይመቸኛል እግዚአብሔር ቤትሽን ልጆች ሽን ስራሽን ይባርክልሽ ቀሪውን ዘመንሽን በደስታ ኑሪ::አንቺ ስታለቅሺ ስምሽን ያለአግባብ ሲያነሱ በጣም ነው ሚከፋኝ ::ደሞ አሁን የይያዝሺውን አቅዋም ማለት ትዳርሽን ልጆችሽን ገሃድ ባለማውጣትሽ ተመችቶኛል የሰው አፍ እናቴ እንጨት ያደርቃል ደበቅ በይ ከአሁን በሁላ ከስራሽ ዉጪ የግል ጉዳይሽን እንዳትናገሪ ከልብ ነው የመወድሽ መቅዲዬ የኔ ጀግና ሴት❤️❤️❤️❤️ፍፄ ደሞ እንዴት እንደምወድህ ትለያለህ ጉአደኝነታችሁ ሲያስቀና እንዲህ እንደወንድም የሚያማክሩት ጉደኛ መኖር መታደል ነው::እድሜና ጤና ሰጦ በደስታ ያኑራችሁ ❤️❤️❤️

  • @yeshilemma4596
    @yeshilemma4596 13 часов назад

    መቅዲ በጣም ነዉ የምወድሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይለኛል በተጨማሪ ከልጄ ጋር የሚገርም መመሳሰል ነው ያላችሁ ስልክሽን ባቀው ፎቶዋን እልክልሽ ነበር.

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Месяц назад +10

    እግዚአብሔርን የተደገፈ አይወድቅም መከዳት ያማል ጊዜው ሲረዝም ግን ያጠነክራል ጠንካራ ሴት ናት እንኳንም አለፍሽው❤

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 Месяц назад +23

    ፍጹም እኮ አጠያየቁ ልክ እንደቤተሰብ በጣም በለዛ ታድሎ።😊

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 Месяц назад +8

    OMG she so sweet and beautiful. I'm so happy for you and your family.❤❤❤

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Месяц назад +6

    መቅዲየ የእውነት በጣም ነው የምወድሽ ስነ ምግባርሽ ቁጥብነትሽ ጥንካሬሽ እግዚአብሔርን ተደግፈሽ ያለፍሽበት መንገድ ድንቅ ነው ትዳርሽን ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክ ፍፄ ምርጥ ሰው በርታ❤❤❤

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 Месяц назад +4

    በመጀመሪያ ፍፄ you & your family are loved 🥰 in all aspects 💕 all what you’re doing. በመቀጠል መቅድሚ ማለት በእኔ እይታና ግምገማ the best Ethiopian female artist and all natural human character also her behavior, she is the best of the best ❤❤❤ keep up what you’re doing Mekdiye as a true human being follow your dreams God Bless you and your family

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Месяц назад +16

    ኑሪልኝ አሁንም አግዚአብሔር በብዙ ይጨምርልሽ

  • @SalomeGeza-ml5lm
    @SalomeGeza-ml5lm Месяц назад +22

    በአካል ያየሁሽ ቀን ካሜራ ምን ያክል ዉበትሽን እንደቀነሰዉ ነዉ የተሰማኝ ❤️ በሂወቴ እንደዛ ፈዝዤ ሰዉ አይቼ አላዉቅም ፣ በጣም የገረመኝ ደግሞ እያየሁሽ እንደሆነ ስታዉቂ ሳታዉቂኝ ለብዙ ጊዜ እንደሚያዉቀኝ ሰዉ ሰላም አልሽኝ 🙏 ህንፃዉ ዉስጥ የነበረዉን ሰዉ ሁሉ ሰላም እያልሽ አለፍሽ 💕 ድንቅ ሴት ! እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ 💕❤️🙏

  • @GaboTaye
    @GaboTaye Месяц назад +9

    መቅዲየ ከልቤ እወድሻለሁ። እፀልይልሽ ነበር። እግዚአብሔር ልጆች ስለሰጠሽ ክብር ምስጋና ይብዛለት

  • @melatroba5875
    @melatroba5875 Месяц назад +10

    መሲዬ ፍቅር የሁነች ልጀ ነበርች እግዚኣብሔር ነፍሳን በገነት ያድርገው መቅዲዬ የእውነት ስው እግዚኣብሔር ከነቤተሰባችሽ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤

  • @WubalemTobeyaw
    @WubalemTobeyaw Месяц назад +25

    ፍፄ & መቅዲ ስወዳችሁ❤

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 Месяц назад +4

    I admire her strength. Very inspiring woman. Both of you have a great personality.

  • @NahomDessye
    @NahomDessye Месяц назад +2

    መቅዲ በጣም ደስ የሚል ስብእና የምር ሀገርሽን ሀይማኖትሽን የምትወጂ ቤተሰቦችሽ ምርጥ አድርገው የሰሩሽ የምድራችን ስጦታዎች መካከል አንዷ ነሽ !!!!ፍጼም ቅን ልብ ያለህ ምርጥ ገጸበረከቶች ናችሁ ፈጣሪ በጤና ይጠብቃችሁ

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 Месяц назад +6

    በጣም ጀግና ነሽ።እግዝአብሄር መጨረሻሽንም እንደ እናት እና አባትሽ ያሳምርልሽ።

  • @rahellemma8413
    @rahellemma8413 3 дня назад +1

    መቅዲ የኔ እህት እረጅም እድሜ ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ እግዚሃቤር ይጠብቅሽ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Месяц назад +9

    ቆንጆ ቃለመጠይቅ❤❤❤ከቆንጅዬ ጋር

  • @wudieyirdaw1162
    @wudieyirdaw1162 6 дней назад

    መቅዲን ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል ልጄ ህጻን እያለ በጣም ይወድህ ነበር ሁሌ አገናኙኝ እያለ ሳያገኝህ 16 አመት ሞላው።

  • @zerituzana8213
    @zerituzana8213 Месяц назад +4

    መቅዲዬ እንኳንም እግዚአብሔር ባረከሽ ደስታ ሳቅሽ እና ሰላምሽ ይብዛ ክፉ ነገር ከሕይወትሽ ከቤትሽ ድራቅ❤❤❤❤❤❤

  • @ziye1715
    @ziye1715 Месяц назад +1

    Meqdi ur an example for alot of us. God never betrayed when friends do and when u get closer to him he bless you more. I'm so happy that you are blessed with two children ❤❤ may God bless you more my dear❤️

  • @HanaWondimsesha
    @HanaWondimsesha Месяц назад +4

    መቅዲዬ የእኔ መልካም ብዙ ተምሬብሻለሁ የሀኒዬ እና ሳሪዬ እናት ደግሜ እስካገኝሽ ትናፈቂያለሽ ❤️ 🙏🏼

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat5712 Месяц назад +5

    መቅዲ እናትቨን በጠም ደሰበሚል ቃል ነው የጠራቫት እኔም እናቴ
    የአንቺ ያልቫትን እናቴም እንደሸቺ እናት ነበርች አሁን ግን በህይወት የለችም አንቺም በልጆችቨ አግኚው ልጆችቨን እግዚብሒር ያሳድግልቨቨ አድናቄቨ ነኝ❤❤

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 6 дней назад +2

    መቅዲ የጠንካራ ሴት ትምሳሌ ድንቅ ሴት ትባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Misneb
    @Misneb Месяц назад +32

    ፍፁም ፎቶ በለቅሶ ምክንያት ሜክአፕ እንዳይበላሽ በተቻለ መጠን የሚያሳዝኑትን ርዕሶች ከፎቶ በሁዋላ ቢሆን እላለሁ። በነገራችን ላይ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው....

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Месяц назад +2

    መቅድዬ በጣም የዋህ ጎበዝ ሰርታ እምታሰራ ታታሪ ለራስዋ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የሞያ ጉዋደኞችዋ እድገት እምትታትር ቆፍጣና ፈርያ እግዛብሄር ያላት ትጉ ለ ትውልድ እምትሰራ እምትታትር ብሎም ከብዙ ጠላቶችዋጋር በፀሎት ተፍልማ ዛሬ ላይ ምኞትዋ ተሳክቶላት ትውልድ ላይ መልካም ነገር እምትሰራ በተግባር የቆንጆ መንታ ልጆች እናት ባለትዳር ቆንጆ ውብ ከፍፍፍፍ ብላ እምትራመድ ምሁር ናት . እኔ በጣም መከታተል የጀመርኩት ከ ሞጋጆች ጀምሮ እስከዚች ሰአት ስታዝንም አዝኜ ስታዝንም አዝኜ ግን አሁን ላይ ሁሉን አልፍ በድል ከፍፍ ብላ ስለምትጉዋዝ ደስታዬ ወደር የለውም . በርችልን መቅድዬ

  • @nanittadesse2669
    @nanittadesse2669 Месяц назад +3

    እንደዚህ አይነት ዝግጅቶች በተለይ ወላጅ ለሆንን እኛ ካለፍንበት ልምድ አንፃር ስለሆነ ልጆቻችንን የምናሳድገው እነዚህ አይነት ዝግጅቶች መልካም ልጆችን ለማሳደግ ጠቃሚ ግብዓት ይሆነናል
    በጣም እናመሠግናለን ክብረት ይስጥልን

  • @RahelAbrham-d3k
    @RahelAbrham-d3k Месяц назад +7

    የኔ ውድ እንዴ እደምወድሽ እኮ በልጅ መባረክሽ ደሞ እንዴት ደስስስስ እዳለኝ በትዳ በልጅ አትፈተኚ እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🙏🙏🙏😘😘😘

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 Месяц назад +6

    ፍፄ መቅዲን ይጋብዛል ብዬ ሳስብ ነበር❤❤❤❤❤መቅዲ በጣም አከብርሻለው

  • @azi374
    @azi374 Месяц назад +7

    ❤❤❤we love you guys from Eritrea

  • @GetachewAddis-o7o
    @GetachewAddis-o7o Месяц назад +1

    I read in believing in god and good, light heart, hard work, tolerance, love, trust, honesty, and beauty in Mekdes! Wish you healthy, happiest and longest life sister!

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 Месяц назад +2

    እውነት ነው የኔም እናት የጀርባ አጥንቴ ነበረች ከሁለት አመት በፊት አጣሁዋት እንጂ ዛሬም መለየትዋን ለማመን ተቸግሬአለሁ ስለ እናትሽ እያለች መመስከርሽን በጣም አደንቃለሁ ተባረኪ እናት በምንም በማንም አትተካም።

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Месяц назад +10

    ደርባባ ሴት መቅዲ ሂወትሽ ዘላለም ያማረ ይሁን ፍጼያችን we love you

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 Месяц назад +1

    የመፅናናት አምላክ ያፅናናሽ ሀዘኑንም ከውስጥሽ ያውጣልሽ እውነት ነው አንዲትም እናት በወሊድ ምክንያት አትሙት 🙏 እንኳን የቅርብ ሰው ለማያውቅም ሰው ይከብዳል 😢

  • @relaxingjazzzen
    @relaxingjazzzen 14 дней назад

    ጠንካራ ትሁት ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት መልካም ሴት ።
    ተባረኪ 🙏🙏🙏

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 Месяц назад +16

    መቅዲ ጀግኒት ነሽ እኮ ውድድድድድድ❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 25 дней назад +1

    ሁሌም ሳቂልን የኛ ልዩ እህት ግን ያላለቀ ድራማ አቺጋ አለን እሱን ከቻልሽ ብጨርሺልን ደስ ይለናል በተረፈ በጣም❤❤ እንወድሻለን እናከብርሻለን ልህልቶችሽን እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልሽ

  • @BestCustomer-j7q
    @BestCustomer-j7q 3 дня назад

    መቅዲ ባለሰልጣን በትሆን ማርያምን ዬዱሮዋ ኢትዬጰያ ትመለስ ነበር አሰቸዋዬ ቅንልቡ ጉበዝ ደግ ሴት ናት እመቡረሀን እንኳን አዬኖን በአዬኖ አዬቺ ደግ ሴት ናት መቅዲዬ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @DawitGeberwold
    @DawitGeberwold Месяц назад +1

    ፍፄ በጣም አክባሪህ ነኝ ቁምነገረኛ አንደበተ ርቱ እሚገርመኝ በጣም የምወዳቸውንና የማደንቃቸውን ድንቅና ውብ የአሆኑ የጥበብ ንግስቶች የሰላም ተስፋዬን እና መቅደስ ፀጋዬን ብቃትና ጀግንነት ስላሳየሃን በጣም አድርጌ አመሰግንሀለው ፍፄ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ዘመንህን ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይባርክልህ አቦ ይመችህ የአራድዬ ልጅ ተመቸሃኝ በቃ

  • @hanamontano7931
    @hanamontano7931 Месяц назад +3

    የኔ ውብ ደረባባ ሴት ነሽ እግዚያብሐር ይባርክሽ ድንግል ማሪያም ልጆችሽን በፀጋ በሞገስ በፀጋ ታሳድግልሽ

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u Месяц назад +16

    መቅዲ 100% ቅን ልብ ኣለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Месяц назад +8

    መቅዲ የጉዋደኛሽ አማማት እጅግ ያሳዝናል፣ በመውለድ መካከል መሞት ያሳዝናል፣ እኔም እናቴ እኔ ከተአለድኩኝ በሃላ ሌላ ሴት ልጅ ስትወልድ ከነልጅዋ ከነ ህፃንዋ ከዚህ አለም ተለየችኝ፣ እጅግ ትንሽ ነበርኩኝ ግን በጣም እናፍቃታለሁ እናቴ😢😢😢

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Месяц назад +5

    Talk show malet yante new... God bless you ❤️🙏

  • @tsehayworku9046
    @tsehayworku9046 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ከስህተት መማር እንደዚህ ነው በሰው አፍ የገባ ከመንገድ ቢቀርም የተረጋጋውና ከእገዚአብሔር የሆነ እንዲህ ይባረካል ሰላምሽ ይብዛ

  • @NestaEwinnete
    @NestaEwinnete Месяц назад +13

    መሲ መቼም የማረሳት ልጅ ናት በጣም ቆንጆ መልካም ልጅ ነበረች እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያሳርፍ

  • @Hareg21
    @Hareg21 27 дней назад +1

    እግዛብሄር መጨረሻዉን ያሳምርልሺ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 День назад +1

    አይ መቅዲ ከዚ ይሰውርሽ እንጂ ሃረብ ሃገር አሉ እንጂ ያልተፈጠረን ተፈጠረ ብለው ለባዳ አሳልፈው የሚሰጡ ሚስጢር እንዃን የተወራ ስለሆነ ችግር የለውም እኔ በኢትዮጲያዊ ሴቶች እየተፈተንኩ ነው በፀሎት እየበረታው እየሱስ እየቀደመ እያሳፈረልኝ ነው ያለሁት እጄን ዘርግጄ የተቀበልዃቸው አሳልፈው የሚሰጡ እንጀራዬን ሊነጥቁ የሚሰፈሰፉ አይናውጣዎች ጌታ ይገስፃቸው በተለይ ከአርሲ የሚመጡ ጭፍኖች ዃታር ላይ ያሉ ማን ፈቶ እንደለቀቃቸው ልቦና ይስጣቸው መቂዲ አንቺን መጀመሪያ ያወኩሽ በሬዲዮ ኢንተርቪው ነው ጠያቂው ፍፄ አልመሰለኝ ነበር ድምፅሽ መርዋ ነው ተባረኪ መቅዲዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Woletasenbet
    @Woletasenbet Месяц назад +3

    You truly inspire many of us young women! I am glad you forgave those who hurt you because when you forgive, God will open doors You never know it exists. Now you are shining like a star mama. More blessings to you beautifu! If you ever come to Atl I would love to invite you to my home. Ewodeshalhu❤

    • @kedestzegeye992
      @kedestzegeye992 Месяц назад +1

      What a positive comment I can tell that you have a beautiful heart ❤️ 🤝✌🏻

  • @ashenafihaile8002
    @ashenafihaile8002 Месяц назад +8

    መቅዲ እናትሽን በሚገባ ገልጸሸታል እኔ በአጋጣሚ በቅርብ ግዜ አግቻቸው ከሳቸው ጋር አንድ ማዕድ ለመጋራት እድሉን አግቼ ነበር እና በጣም ሰው አክባሪ ትልቅ ትንሽ ብለው የማይለዩ ሁሉንም በእኩል አይን የሚያዩ የደስ ደስ ያላቸው ተጫዋች እናት ናቸው እና በጣም አክባሪያቸው ነኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ሰላማቸውን ያብዛልሽ፡፡

  • @YeromnsheKadir
    @YeromnsheKadir 24 дня назад

    ዝግጅትሕእቅድሕ በሙሉ በጣም ደስ ይለኞል እግዚአብሔር ፍፃሜሕን ያሳካልሕ በአንክሮ እኔም እከታተላለሁ፣፣😊

  • @AynadisTakuar
    @AynadisTakuar Месяц назад +13

    መቅድየ የኔ ጀግና ካንች ብዙ ተምሬያለሁኝ❤
    ሁሌ ነበር የምፀልይልሽ ልጅ እንድኖርሽ!! ላንችና ለመሠረት መብራቴ ማርያምን አንችን የጎበኜ አምላክ እሷንም ይጎብኛት 🤲🤲🤲

  • @KebedeGabriel-l8t
    @KebedeGabriel-l8t 9 часов назад

    Good and kind of your, we too love you as you are our relatives,God bless you dear brother

  • @gubydalrof1
    @gubydalrof1 Месяц назад

    May the good lord continue to bless you and your growing family. I hope to be as blessed as you.

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey Месяц назад +2

    መቅድየ ከልብ ነው። ምወድሽ ማደቅሽ ለኔ ጀግናየነሽ ጠክረሽ ለኔ በተለየ አጠክረሽያል ከዜ የበለጠ ደስተያ ሆዬ አድናቄሽ ነኝ ከመዳም ቅመም❤❤

  • @MameAbiy
    @MameAbiy Месяц назад +12

    መቅዲዬ ስወዳት😘😘 ጠንካራ ሴት ናት

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu Месяц назад +7

    ፍፄ ታድለህ ።ወንድማዊ ፍቅርህ ያስቀናል ።❤❤🫶🫶👌👌👏👏🌻🌻🙏🙏🌹🌹❤️❤️🥰🥰

  • @mestawetbehailu3476
    @mestawetbehailu3476 17 дней назад +1

    መቅድዬ ከተናገርሽው ነገር በጣም ልቤን የነካው ከሰው መጠበቅ የሚለው ቃል በጣም በጣም የሚገርም ነው እኔ ከዚህ ውስጥ መውጣት አቅቶኝ ዛሬም እታመማለሁ በእግዚአብሔር መደገፍ እንዴት እረፍት ነው

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa Месяц назад +2

    የኔ ቆንጆ መቅዲየ እማምላክ ቀሪ ዘመንሽን ታርዝምልሽ ዉብ እረጋ ያልሽ መልካም ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @AsniChane
    @AsniChane Месяц назад

    ዉይ ፍፄ ፕሮግራም አዘጋጅተህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ::እግዚአብሔር ይመስገን በርታ

  • @ToybaMahmmed
    @ToybaMahmmed Месяц назад +2

    እኔ በንስትግራምሽ ፅፈልሽ አመስገኘሽ ነበር ካች ብዙ ጥንካሬ ተመራለሁ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ ❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Месяц назад +3

    😅ደስ የሚል ጓደኝነት❤❤እውነት ፍጼ😮 የጓደኝነት ልክ ነኸ❤❤❤❤❤መቅድዬ❤❤❤❤❤ ምስጋና ምስጋና ስለሁሉ❤❤❤ፍጽዬ የእውነት ወንድም ነህ❤❤❤ደስ የሚል ስብህና መቅድዬ ከሞጋቾች ድራማ ጀምሮ እስካሁን❤❤❤❤ነገርን በይቅርታ ማለፍ ትልቅ ነገር ነው🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @bemnetterefe4617
    @bemnetterefe4617 Месяц назад +8

    ጠንካራ ሴት ነሽ ካንች ጥንካሬ ተምሪያለሁ አንች ያለፍሻቸዉን አንዳንድ ነገሮች እያለፍሁ ነዉ አንች አሰታወሳለሁ በጣም ሲከብኝ እንዳች አባቴን እወዳለሁ ፈተና ካልገደለህ ያጠነክረሀል ልክ ብለሻል ጉበዝ ብየሻለሁ # one ነሽ ለኔ

  • @Nuriyasallo
    @Nuriyasallo Месяц назад

    ፈፄ በጠም የመከብረህ መቅዲ የኔ እርጎ በጠም ነው የምወድሽ ልጆችሽን አላህ የሰድግልሽ❤❤

  • @mesfinabebe6333
    @mesfinabebe6333 Месяц назад +1

    Mekdi I like your personality. Try your best in achieving your goal.

  • @gizachewbula7620
    @gizachewbula7620 Месяц назад +5

    መቅዲ የገታ ሰላም ይብዛልሽ። ሰዉን ዉደደዉ እንጂ አትመነዉ የሚል ቃል የሰዉ ጥቅስ እንጂ የቅዱስ ቃሉ አካል አይደለም፤ አንቺ ግን በክርስቶሰ ኢየሱስ ባለዉ ሰላም ተረጋጊ በርቺ

    • @edudu7970
      @edudu7970 Месяц назад

      ባልንጀራን አትመኑ በወዳጅም አትታመኑ የአፍህን ደጅ በብብትህ ከምትተኛው ጠብቅ። ትብሚኪ7:-5

  • @frehiwotkidane09
    @frehiwotkidane09 Месяц назад +3

    አረ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ናቺሁ ባላቤትህ ልጆቺህ ሁሉም ስላም ነው እንኮን ደስ አለህ ፍፅ ስላየሁ ደስ ብልኛ

  • @dehnatube
    @dehnatube Месяц назад +12

    መቅዲ አክባሪሽ ነኝ።

  • @batybatty75
    @batybatty75 Месяц назад +1

    የዘላለም ቁስሌን እህቴን መሲን በምን ቢገልፆት ትገለጣለች መሲኮ የሰው ሁሉ ደስታ ፈጣሪ አክባሪ ሽቁጥቁጥ ናት ፈጣሪ ይችላል ብለን ዝም አልን እንደተቃጠልን ።መቅዲዬ ልጆችሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ።

  • @tigistteshome7660
    @tigistteshome7660 3 дня назад

    መቅዲዬ በጣም ነው የምወድሽ ግን አንድ ነገር ልምከርሽ እባክሽ አጭር አትልበሺ ያንቺን ውብ ገላ የማየት መብት ያለው ባልሽ ብቻ ነው በራሴ ህይወት የተገበርኩትን ነው የምመክርሽ ጎበዝ ክርስትያን ነሽ!!!!

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 Месяц назад +15

    መቅዲዬ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ጠንካራ❤

  • @TirhasGhirmay
    @TirhasGhirmay Месяц назад +5

    fextey eni Ertrawit negne gen betam nw yemwedhe domom betam yemwedat mekdin Amtahat thank you ❤❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa Месяц назад +3

    እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎች ውጤቶች የሚስተምር ያሳለፍሽው ውጣ ውረድ እንወድሻለን ፍፄም እንዲ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ❤❤❤

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 Месяц назад +1

    ውብ የሆነ ጨዎታ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 Месяц назад

    Two beautiful human beings who have a great sense of humor l love y’all 😍fitsum & mekidiye gorgeous 🥰 keep up the great job both!

  • @muluworkyetbarek2318
    @muluworkyetbarek2318 Месяц назад

    Omg she is my favorite lady’s and she is so beautiful strong woman l am proud for her ❤❤❤

  • @ሀለዉያመሀመድ
    @ሀለዉያመሀመድ 12 часов назад

    መቅዲየ ስወድሸሽ ፈጣሪይ ይጠብቅሽ