Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሁን ከሁሉም በላይ ምርጥና ተወዳጅ ጎበዝ አርቲስት ስላቀረብክ እናመሰግናለን:: ምርጥ አራዳ እንዲሁም ጉበዝ አርቲስት ምሳሌ ካስፈለገ ፍሬ ከበቂ በላይ ነች:: ኑሪልን❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤
ብዙ ያለተነገረላት ድንቅ ተዋናይ ክብር ይገባሻል 🙏 ከፍፍፍፍ በይልን❤
ዋዉ መዉደድ ኢንተርቪዉ በጣም ፕሮፌሽናል ከአንዱ ጨዋታ ወደ ሌላዉ የምትሻገርበት ፍሎዉ እጆግ አስደሳች የአንተም engagement በጣም አዝናኝ ..💪💪💪 አስደናቂ ፍርየ እንደዘህ አስደሳች አስደናቂ እንደሆነች እስከዛሬ አላቅም ነበር
ዋው መውደድ የዘመኔ ምር የአራዳ ልጅ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ልዩ ናቸው ትዝታችንን ወደ ሆላ የቀለጠው መንደርን አራት ጊዜ አይቼዋለሁ የሙናዬንም የፍሬንም ቦታ እየሞላ ቆመን ነበር የምናየው ምርጥ ነበር ፍሬ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ብሮ
90ዋቹ ጨዋታችሁ ሁሉ ደስ ሲል የእራዶች ስብስብ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልን ኑርልን እንወዳችሆለን❤❤❤
መውደድ ጥሩ ጥሩ እንግዶችን ነው የምታቀርበው ❤🎉❤🎉 እናመሰግናለን
የዘጠናዎቹ መንፈስ የት ይሆን የሄደብን We Love You 90's
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
90ዎቹ ሲባል ልቤ ድንግጥ የሚለው ነገርስ! አንደኛ ክፍል የገበውት በ90 ወይ ግዜ!!!🤔
አቦ ይመችህ ኡፎይይይይ የሚያስብል ፕሮግራም :: እናመሰግናለን መውደድ :: ፍሬታ እናከብርሻለን ፣ እንወድሻለን ።
መውደድ ፍርዬ በጣም ነው የምወዳት ትልቅ ክብር አለኝ ለሳ እኔም ዩሀንስ ነው ሰፈሬ እረስተህኝ ካልሆነ በጣም ነው የማቅህ እኔም የዘጠናወቹ ነኝ አንተንም ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤️❤️❤️😊
You are next wait
በጣም ነው የምወዳት ኑሪልን ❤ መውደድዬ አንተም ምርጥ ምርጡን ስለምታቀርብልን እናመሰግንሀለን 🙏❤
ዋው እንዳንቺ የገባት የምትመችኝ አርቲስት የለችም የደስደስ ያለሽ ጨዋታሽ የማይጠገብ ስወድሽ እውነትም የዘጠናዎቹ ይግደሉኝ ከምር ❤❤❤ኑሪልን
መዉደዴ በጣም ነዉ የምንወድክ እኔ እና ባለቤቴ ፕሮግራምክ አንደኛ ነዉ አሁን ጊዜዉ እየመራ ያለዉ ሚዲያ አባይ ቲቪ ነዉ ወደዛ ብትገባ አሪፍ ነዉ በጣም በጣም በጣም እንወድካለን ያኑርልን።!!!!!
መውደድ ምርጥ ልጅ ቆንጆ ፕሮግራም thank you ❤
በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ እና የማከብርህ መውደድዬ ፍሬ ያራድዬ ጥግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የጣሊያን ስፈር ልጆች ምርጦች ናቸው ፍርዬ እንወድሻለን።
የ እርድና ጥግ ❤️❤️❤️❤️
ምርጥዬ የጣሊያን ሰፈር ልጅ ክብረት ይስጥሽ ፍርዬ አድባራችን❤ ፊያሜታ የእውነት መኖሯን ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማው ፥ በእውነት በአሉ ግርማ ከራሱ ገጠመኝ የጻፈው ነው ወይስ ልብወለድ ነው?.. በሌላ አጋጣሚ በስፋት የምታውቂውን ብትገልጪልን?.. ሰለጣሊያን ሰፈር የገለጥሽበት መንገድ ❤️🙏
ስወዶት እኮ አቦ ኑርልን ቀለል ያለች ❤❤❤❤❤❤👌🏾👌🏾👌🏾
I admire the studio design ❤❤
ከሁሉም አርቲስቶች በጣም የምወዳት ፈታ ያለችም ነች
በጣም ነው ደስ የምትለኝ ይህች አርቲስት።💪💚💛♥️
እናመሰግናለን ወንድም ❤❤❤❤❤
መውደድ ይመችህ 🥰ፍሬ ደስ ምትል ሰው በጤና ኑሪልን 🥰🌹
መውደድ ምትወደድ ፍሬን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤ ጣልያን ሰፈር ❤ የተወለድኩበት አራዳዬ😊❤😊
ሰወዳት እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥሸ
ባክግራውንዱ ተመቸኝ❤❤❤
የኛ ትዉልድ ሀገር በመዉደድ ብትል ለጓደኛ ለቤተሰብ መሞት ብትል ለሰዉ ክብር መስጠት በለዉ ማህበራዊ ንሮ በለዉ እኛ ጋ ነፍ ነዉ አቦ ሺ አመት እንኑር ይመቸን❤
የሸገር የአራድነት ጥግ እኮ ነሽ ፍሬቻ ይቻምሽ ማማዬ ትለያለሽ እድሜሽን ያርዝመው 🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌የዘጠናዎቹ ተዝቆ የማያልቅ ገና ያልተነኩ ነፍፍፍ እንግዶች እንጠብቃለን።የመላጣው ብቃት የሌለ ነው በቃ ስፍት ልክክክ የሚባል ነገር እዚ ነው የሾፍነው ትችላለህ በቃ መውደዴ ያራድዬ ልጄ ።🙏🙏🙏🙏🙏🤔🤔🤔🤔👌👌👌👌
በጣም የምወዳት አራዳ እናት ባያልቅ ባያልቅ እያልኩ ያለቀ ፕሮግራም
ይሔ ኢንተርቪዉ ምነዉ ባይአልቅ ሑሌ እከታተልሐለሑ የምታቀርባቸዉ እግዶች በጣም ደስይላሉ
ዘጠናዊቹ በጣም የምከታተለዉ የጥበ ብ ሰዎች ጨዋታ አዝናኝ ክፍለጊዜ ነዉ መዉደ ድ ተጫዋቿን ፍሬህይወትን ቃለመጠይቅ ስላደረክልን እናመሰግናለን❤
Thank you so much for having Friye as your special guest and I love her so much ❤she knows so many things about art , big respect for both of you!!!
We love 90 where are you ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
I am addicted to this show
ያራዶች አራዳ አራዳ ስወዳት የአዲስ አበባ ልጅ አራድዬ ኮሚክ ኑሪልን ሳይሽ በጣም ደህና ነሽ አንኮን ሆንሽልን ጤናና እድሜ እመኝልሻለው🎉🎉🎉❤❤❤😂😂😂
ፍርዬ እንኳን ደህና መጣሽ የሰፈሬ ልጅ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
እቺ ናት ያራዳ ልጅ ሌላው ወረዳ ሆኗል መውደድዬ ስላቀረብኳት እናመሠግናለን💓💓🙏💓💓🌹🌹🌹
ጨዋታ በጣም ነው የምትችለው ፍሬ ምን አለበት ጎረቤቴ ብትሆን ብዪ ተመኘው ግን የምኖርበት ሰፈር ውስጥ ነው 🤣🤣በጣም ሙድ አላት እድሜ አና ጤና ይስጣት🥰🥰
ፉርየ የአራዳ ጥግ ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤️
OMG ፍሪቲዬ በጣም የምወደት አርቲስት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ተዋናይ
ይቺ ሴትዮ ትመቸኛለች የሷን ቲያትር አይቼ ነበር ያጋጠመኝን ልንገራቹ የሙስሊም ገፀ ባህሪ ነበር እምትሰራው ቢስሚላ ብላ ሳታስበው አማተበች እዝቡ በሳቅ ወደቀ 😂😂😂 ይህቺን ሴትዮ ሳያት እሱን ቲያትር ትዝ ይለኛል❤❤❤
🤣🤣
😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅
❤❤❤❤❤90s 🎉❤
በውሻሽ ከልቤ ወደድኩሽ💜💜💜
ስወድሽ የኔ ቆንጆ ፍርዬ❤❤❤❤ ግን ትንሽ ቀንጨብ አርጎ የቀለጠው መንደርን አለማሳየቱ ከፍቶኛል😢
Abo yemecheh yesefere legoch yehene mekenabe mekebaberr lemege kager seweta tefe tefe leeghe. ❤❤❤Fereye wddddd yesefere yaradeye lege.
መውደድ ችግሩ አንተ አይገባህማ ፤ እንዴት እንደምወድህ !!! ይመችህ
Waw firta fetari edemena tena yestesh yarada bala
Thank you Mewded
ጃዶዬ ❤❤❤
One of the best Artist
የስልሳዎቹን እያቀረብክ ዘጠናዎቹ ትላለህ እንዴ? የሆነው ይሁን ምርጥ የሰፈሬ ሰው ነች።
ግነትን ትንሽ ቀነስ ብታደርግ ምርጥ ፕሮግራም ይሆናል።
እስታ በል።❤❤❤
😅
Best actoress frecha
በመጀመሪያ ለራስህ ለመውደድ ፍሪዬን ስላቀረብክ ሲቀጥል በቃ ፍሪዬ ማለት የሰው ጥግ በነገራችን ላይ አራዳ ማለት ለሰው የሚኖር የገባው ማለት ነው መውደድ ተባረክ
She is my favorite artist long live i am happy you have enjoyable life journey that is the meaning of life to be be joyful in any condition (yimechish) Yara lige
ባልትና(ኑሮ በዘዴ) የሚባል ትምህርት ነበር።ምናልባት ይህ ከሆነ የጠፋባችሁ።💪💚💛♥️
Mewaye hulem yemecheh YARADA TEG .YE SHEGER KENTIBA BEYESHALEW . Keep it up brother
Mewded yawiwey betam arif artist neh hulegeb muyatenga frenm adenkatalehu arada nech gin fano meda atbelu manew meda yesetew yitarem
ፍርዬን የማውቃት ሰካራሙ ፖስታ ፊልም ላይ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
Negerelege astedadegachenen❤❤❤
ምርጣ የጣሊያን ሰፈራ ፍርዬ ❤❤❤
ምርጥዬ አራዳ
ፍሪ ከልብሽ አቦ ስትስሪ ጎበዝ ነች በተ ስካራምሆና ኮ እውነት ሚመ እኔ አ.አበባሳላድግ ታሪክክ ልብቤን የወስድ ሁሌ ሳቂልል
❤❤❤❤❤❤
💚💚💛💛❤️❤️
❤️❤️❤️❤️🙏👍💃🏿💃🏿💃🏿💃🏿
Mamiy we love you
❤❤❤
እኔ የተወለድኩት በ 90 ነዉ😢
💜💜💜
የኑሮ ዘዴ የሚባል ትምርት ነበር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኖሮ በዘዴ የሚባል ነው ትምህርቱ
መውደድ የምትወደድ ነህ 90 አንደኛ
Frye swedsh😅 የመጀመሪያ ኢንተርቪ ቁጭ ብዬ ነው የሰማሁት በናትሽ ቡና ጋብዠኝ
home economics at 1990 and earlier school subject taught at junior secondary school
"ኑሮ በዘዴ" የሚባል ትምህርት መሰለኝ::
እቴት እና አሌክስ ተባረኩ ኮራንባችሁ !!!።
Betam emwedat twanayitChewatawa aytegebm.
ኑሮ በዘዴ ነው የትምህርት አይነቱ
አራዶች ይመቻቹ
Big MNo comment ❤❤❤
ufffffffffff feryeeeee yen wudochi mewidadye yemachih enam eko wish nebregni lukas yebalal ke sewo yebaltal ande fili nachi
Yehe asetewawake wdddd. You have a package 📦 👀 ☺️
Home economics
ለማስተካከያ ያክል ተስፋዬ አበበ (ፋዘር) አብነት አካባቢ ነው የሚኖሩት ፒያሳ አይደለም
ኧረ ፍሬሕየወት 70 ዎቹ ናት በልጅነቴ ስማኛለች
Lemn film meserat tewech gin, betam gobez ena funny nat eko, sewedat
A B D beikerbeln des yelenale
እር እር አበበ ተምትምን አቅርብልን እንግዳህ አድርግልን
Siwedat
Birth place of yishak Gebrehiwet,Mulubrhan Gebrehiwet,Tsige Gebrehiwet
Nuro bezede
እረ ተስፋዬ አበበ የዚያ ሰፈር አደሉም
ባልትና
90th we love you 😍 💋 ❤️ ♥️ 💜 💕 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Eree frecha ente enwedshaln nuriln...Mweded enamesgnaln...kebreln
እማማጨቤ እልልያለች አረዳ አበትወናን ትተውናት ምርጥ ቀደምት አርቲስቲ አቦ ይመቻት
Yetelahune Gesese abate yemotute taleyan sefer legacgewuBezuneshe gesese bete newu.
አሁን ከሁሉም በላይ ምርጥና ተወዳጅ ጎበዝ አርቲስት ስላቀረብክ እናመሰግናለን:: ምርጥ አራዳ እንዲሁም ጉበዝ አርቲስት ምሳሌ ካስፈለገ ፍሬ ከበቂ በላይ ነች:: ኑሪልን
❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤
ብዙ ያለተነገረላት ድንቅ ተዋናይ ክብር ይገባሻል 🙏 ከፍፍፍፍ በይልን❤
ዋዉ መዉደድ ኢንተርቪዉ በጣም ፕሮፌሽናል ከአንዱ ጨዋታ ወደ ሌላዉ የምትሻገርበት ፍሎዉ እጆግ አስደሳች የአንተም engagement በጣም አዝናኝ ..💪💪💪 አስደናቂ ፍርየ እንደዘህ አስደሳች አስደናቂ እንደሆነች እስከዛሬ አላቅም ነበር
ዋው መውደድ የዘመኔ ምር የአራዳ ልጅ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ልዩ ናቸው ትዝታችንን ወደ ሆላ የቀለጠው መንደርን አራት ጊዜ አይቼዋለሁ የሙናዬንም የፍሬንም ቦታ እየሞላ ቆመን ነበር የምናየው ምርጥ ነበር ፍሬ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ብሮ
90ዋቹ ጨዋታችሁ ሁሉ ደስ ሲል የእራዶች ስብስብ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልን ኑርልን እንወዳችሆለን❤❤❤
መውደድ ጥሩ ጥሩ እንግዶችን ነው የምታቀርበው ❤🎉❤🎉 እናመሰግናለን
የዘጠናዎቹ መንፈስ የት ይሆን የሄደብን We Love You 90's
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
90ዎቹ ሲባል ልቤ ድንግጥ የሚለው ነገርስ! አንደኛ ክፍል የገበውት በ90 ወይ ግዜ!!!🤔
አቦ ይመችህ ኡፎይይይይ የሚያስብል ፕሮግራም :: እናመሰግናለን መውደድ :: ፍሬታ እናከብርሻለን ፣ እንወድሻለን ።
መውደድ ፍርዬ በጣም ነው የምወዳት ትልቅ ክብር አለኝ ለሳ እኔም ዩሀንስ ነው ሰፈሬ እረስተህኝ ካልሆነ በጣም ነው የማቅህ እኔም የዘጠናወቹ ነኝ አንተንም ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤️❤️❤️😊
You are next wait
በጣም ነው የምወዳት ኑሪልን ❤ መውደድዬ አንተም ምርጥ ምርጡን ስለምታቀርብልን እናመሰግንሀለን 🙏❤
ዋው እንዳንቺ የገባት የምትመችኝ አርቲስት የለችም የደስደስ ያለሽ ጨዋታሽ የማይጠገብ ስወድሽ እውነትም የዘጠናዎቹ ይግደሉኝ ከምር ❤❤❤ኑሪልን
መዉደዴ በጣም ነዉ የምንወድክ እኔ እና ባለቤቴ ፕሮግራምክ አንደኛ ነዉ አሁን ጊዜዉ እየመራ ያለዉ ሚዲያ አባይ ቲቪ ነዉ ወደዛ ብትገባ አሪፍ ነዉ በጣም በጣም በጣም እንወድካለን ያኑርልን።!!!!!
መውደድ ምርጥ ልጅ ቆንጆ ፕሮግራም thank you ❤
በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ እና የማከብርህ መውደድዬ ፍሬ ያራድዬ ጥግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የጣሊያን ስፈር ልጆች ምርጦች ናቸው ፍርዬ እንወድሻለን።
የ እርድና ጥግ ❤️❤️❤️❤️
ምርጥዬ የጣሊያን ሰፈር ልጅ ክብረት ይስጥሽ ፍርዬ አድባራችን❤
ፊያሜታ የእውነት መኖሯን ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማው ፥ በእውነት በአሉ ግርማ ከራሱ ገጠመኝ የጻፈው ነው ወይስ ልብወለድ ነው?.. በሌላ አጋጣሚ በስፋት የምታውቂውን ብትገልጪልን?.. ሰለጣሊያን ሰፈር የገለጥሽበት መንገድ ❤️🙏
ስወዶት እኮ አቦ ኑርልን ቀለል ያለች ❤❤❤❤❤❤👌🏾👌🏾👌🏾
I admire the studio design ❤❤
ከሁሉም አርቲስቶች በጣም የምወዳት ፈታ ያለችም ነች
በጣም ነው ደስ የምትለኝ ይህች አርቲስት።
💪💚💛♥️
እናመሰግናለን ወንድም ❤❤❤❤❤
መውደድ ይመችህ 🥰ፍሬ ደስ ምትል ሰው በጤና ኑሪልን 🥰🌹
መውደድ ምትወደድ ፍሬን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤ ጣልያን ሰፈር ❤ የተወለድኩበት አራዳዬ😊❤😊
ሰወዳት እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥሸ
ባክግራውንዱ ተመቸኝ❤❤❤
የኛ ትዉልድ ሀገር በመዉደድ ብትል ለጓደኛ ለቤተሰብ መሞት ብትል ለሰዉ ክብር መስጠት በለዉ ማህበራዊ ንሮ በለዉ እኛ ጋ ነፍ ነዉ አቦ ሺ አመት እንኑር ይመቸን❤
የሸገር የአራድነት ጥግ እኮ ነሽ ፍሬቻ ይቻምሽ ማማዬ ትለያለሽ እድሜሽን ያርዝመው 🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌የዘጠናዎቹ ተዝቆ የማያልቅ ገና ያልተነኩ ነፍፍፍ እንግዶች እንጠብቃለን።የመላጣው ብቃት የሌለ ነው በቃ ስፍት ልክክክ የሚባል ነገር እዚ ነው የሾፍነው ትችላለህ በቃ መውደዴ ያራድዬ ልጄ ።🙏🙏🙏🙏🙏🤔🤔🤔🤔👌👌👌👌
በጣም የምወዳት አራዳ እናት ባያልቅ ባያልቅ እያልኩ ያለቀ ፕሮግራም
ይሔ ኢንተርቪዉ ምነዉ ባይአልቅ
ሑሌ እከታተልሐለሑ የምታቀርባቸዉ እግዶች በጣም ደስይላሉ
ዘጠናዊቹ በጣም የምከታተለዉ የጥበ ብ ሰዎች ጨዋታ አዝናኝ ክፍለጊዜ ነዉ መዉደ ድ ተጫዋቿን ፍሬህይወትን ቃለመጠይቅ ስላደረክልን እናመሰግናለን❤
Thank you so much for having Friye as your special guest and I love her so much ❤she knows so many things about art , big respect for both of you!!!
We love 90 where are you ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
I am addicted to this show
ያራዶች አራዳ አራዳ ስወዳት የአዲስ አበባ ልጅ አራድዬ ኮሚክ ኑሪልን ሳይሽ በጣም ደህና ነሽ አንኮን ሆንሽልን ጤናና እድሜ እመኝልሻለው🎉🎉🎉❤❤❤😂😂😂
ፍርዬ እንኳን ደህና መጣሽ የሰፈሬ ልጅ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
እቺ ናት ያራዳ ልጅ ሌላው ወረዳ ሆኗል መውደድዬ ስላቀረብኳት እናመሠግናለን💓💓🙏💓💓🌹🌹🌹
ጨዋታ በጣም ነው የምትችለው ፍሬ ምን አለበት ጎረቤቴ ብትሆን ብዪ ተመኘው ግን የምኖርበት ሰፈር ውስጥ ነው 🤣🤣በጣም ሙድ አላት እድሜ አና ጤና ይስጣት🥰🥰
ፉርየ የአራዳ ጥግ ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤️
OMG ፍሪቲዬ በጣም የምወደት አርቲስት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ተዋናይ
ይቺ ሴትዮ ትመቸኛለች የሷን ቲያትር አይቼ ነበር ያጋጠመኝን ልንገራቹ የሙስሊም ገፀ ባህሪ ነበር እምትሰራው ቢስሚላ ብላ ሳታስበው አማተበች እዝቡ በሳቅ ወደቀ 😂😂😂 ይህቺን ሴትዮ ሳያት እሱን ቲያትር ትዝ ይለኛል❤❤❤
🤣🤣
😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅
❤❤❤❤❤90s 🎉❤
በውሻሽ ከልቤ ወደድኩሽ💜💜💜
ስወድሽ የኔ ቆንጆ ፍርዬ❤❤❤❤ ግን ትንሽ ቀንጨብ አርጎ የቀለጠው መንደርን አለማሳየቱ ከፍቶኛል😢
Abo yemecheh yesefere legoch yehene mekenabe mekebaberr lemege kager seweta tefe tefe leeghe. ❤❤❤Fereye wddddd yesefere yaradeye lege.
መውደድ ችግሩ አንተ አይገባህማ ፤ እንዴት እንደምወድህ !!! ይመችህ
Waw firta fetari edemena tena yestesh yarada bala
Thank you Mewded
ጃዶዬ ❤❤❤
One of the best Artist
የስልሳዎቹን እያቀረብክ ዘጠናዎቹ ትላለህ እንዴ? የሆነው ይሁን ምርጥ የሰፈሬ ሰው ነች።
ግነትን ትንሽ ቀነስ ብታደርግ ምርጥ ፕሮግራም ይሆናል።
እስታ በል።❤❤❤
😅
Best actoress frecha
በመጀመሪያ ለራስህ ለመውደድ ፍሪዬን ስላቀረብክ ሲቀጥል በቃ ፍሪዬ ማለት የሰው ጥግ በነገራችን ላይ አራዳ ማለት ለሰው የሚኖር የገባው ማለት ነው መውደድ ተባረክ
She is my favorite artist long live i am happy you have enjoyable life journey that is the meaning of life to be be joyful in any condition (yimechish) Yara lige
ባልትና(ኑሮ በዘዴ) የሚባል ትምህርት ነበር።ምናልባት ይህ ከሆነ የጠፋባችሁ።
💪💚💛♥️
Mewaye hulem yemecheh YARADA TEG .YE SHEGER KENTIBA BEYESHALEW . Keep it up brother
Mewded yawiwey betam arif artist neh hulegeb muyatenga frenm adenkatalehu arada nech gin fano meda atbelu manew meda yesetew yitarem
ፍርዬን የማውቃት ሰካራሙ ፖስታ ፊልም ላይ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
Negerelege astedadegachenen❤❤❤
ምርጣ የጣሊያን ሰፈራ ፍርዬ ❤❤❤
ምርጥዬ አራዳ
ፍሪ ከልብሽ አቦ ስትስሪ ጎበዝ ነች በተ ስካራምሆና ኮ እውነት ሚመ እኔ አ.አበባሳላድግ ታሪክክ ልብቤን የወስድ ሁሌ ሳቂልል
❤❤❤❤❤❤
💚💚💛💛❤️❤️
❤️❤️❤️❤️🙏👍💃🏿💃🏿💃🏿💃🏿
Mamiy we love you
❤❤❤
እኔ የተወለድኩት በ 90 ነዉ😢
💜💜💜
የኑሮ ዘዴ የሚባል ትምርት ነበር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኖሮ በዘዴ የሚባል ነው ትምህርቱ
መውደድ የምትወደድ ነህ 90 አንደኛ
Frye swedsh😅 የመጀመሪያ ኢንተርቪ ቁጭ ብዬ ነው የሰማሁት በናትሽ ቡና ጋብዠኝ
home economics at 1990 and earlier school subject taught at junior secondary school
"ኑሮ በዘዴ" የሚባል ትምህርት መሰለኝ::
እቴት እና አሌክስ ተባረኩ ኮራንባችሁ !!!።
Betam emwedat twanayit
Chewatawa aytegebm.
ኑሮ በዘዴ ነው የትምህርት አይነቱ
አራዶች ይመቻቹ
Big M
No comment ❤❤❤
ufffffffffff feryeeeee yen wudochi mewidadye yemachih enam eko wish nebregni lukas yebalal ke sewo yebaltal ande fili nachi
Yehe asetewawake wdddd. You have a package 📦 👀 ☺️
Home economics
ለማስተካከያ ያክል ተስፋዬ አበበ (ፋዘር) አብነት አካባቢ ነው የሚኖሩት ፒያሳ አይደለም
ኧረ ፍሬሕየወት 70 ዎቹ ናት
በልጅነቴ ስማኛለች
Lemn film meserat tewech gin, betam gobez ena funny nat eko, sewedat
A B D beikerbeln des yelenale
እር እር አበበ ተምትምን አቅርብልን እንግዳህ አድርግልን
Siwedat
Birth place of yishak Gebrehiwet,Mulubrhan Gebrehiwet,Tsige Gebrehiwet
Nuro bezede
እረ ተስፋዬ አበበ የዚያ ሰፈር አደሉም
ባልትና
90th we love you 😍 💋 ❤️ ♥️ 💜 💕 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Eree frecha ente enwedshaln nuriln...
Mweded enamesgnaln...kebreln
እማማጨቤ እልልያለች አረዳ አበትወናን ትተውናት ምርጥ ቀደምት አርቲስቲ አቦ ይመቻት
Yetelahune Gesese abate yemotute taleyan sefer legacgewu
Bezuneshe gesese bete newu.