Number one lady ever ‘yes, we all love her…CS she is calm, beautifully, keeper of her culture….and have deep gratitude to her believe etc…keep it up buddy !!
How do you think the majority of Ethiopian children are growing up? It's disappointing that so many wealthy individuals only focus on themselves and their own circles. A better solution would be to open more affordable schools. And one last thing: if you're not going to change it, then don't push it out to the media.
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
❤እነእዚህ ሁለት ሰዎች ወስጣቸው በጣም ተግባብቷል።ሳይሳሳቡ አይቀሩም።❤ፍቅር የሚወለደው ካልታሰበ ቦታ ነው።❤
አሁን ጨርሻለው እጅግ ቆንጆ አቀራረብ ከወትሮ ለዬት ያሉ ጥያቄዎች የሆነ ቤተሰባዊነት የተሞላው ደስ በተለይ የፎቶዋ ፓርት ብቻ ሁሉ ቆንጆ እኔም አመሰግናለው ሜሉ ቪክ መልካም ጊዜ ❤❤ ቀረቤታችሁ ንፁ ቤተሰባዊነት እና መናበብ አለው እንዲህ ቀለል ያልች ቦስ ይስጠኝ ለኔም በእውነት ለምን ስራክን ስለሚያቀሉልክ Tank 'S
ዋው ኢትዮጵያዊነትን ❤
በዚህ ፕሮግራም ላይ የተሰጡት አስተያየት ከስድብ እና ከትችት ነገር የፀዳ ነው ይሄ ደሞ የሚሰሩ እጆችን ያበረታል እና ፍፄ ግሩም ስራ ነው በርታ ቪክ ሜሊ አይለያቹ 🎉🎉🎉ተጣመሩና ምቀኞችሽ ይፈሩ ቪክ😂አስረግጬ ስነግርህ ፕሮሰስዋ ሜሊ ናት ።።ነጥብ😂
አዎን አይን አይዋሽም አስያየቷ በርግጠኝነት . . .
እረ አረጋጉት😅
በዘመቻ እናጋባቸው 😊 ይጋቡ የምትሉ ✊
@@EthioPrism ቀላል በዘመቻ😂
@@Lemlem-321 አዎ ሁለቱም
ወንድ ልጅና ሴት ጓደኛ ሲሆኑ i love it. እኔም የምወዳቸው የወንድ ጓደኞች አሉኝ🙌 Respect .
ፍፄ ሦስታችሁም ሥነ-ሥርዓታችሁ ደስ ይላል፡፡ እንኳንም ኢትዮጵያውያን ሆናችሁ፡፡ እወዳችኋለሁ፡፡
እምውድቨ የማከብርቨ ነኛ ጉበዝ ጀግና ነቨ አይዞቨ ባል ቢሂድ ባል ይመጣል ከዚህ ቆንጆ ልጅ ጋር ታምራላችው የምትፉቀሮ ትመሰልላችሁ❤ልጂን ነዉ የሚመሰለው
ፍፁሜ አንተንም እንወድሀለን፣ ግን ሜሉዬን ጠንካራዋን ስትጠይቁዋት ለምን ፐርሰናል ይጠይቁዋታል የምንለው ተደጋግሞ የፍቺዋን ነገር ለምትጠየቅና እስዋም ደጋግማ ስለምተናገረች በጣም ሴንሴቲቭ ስለሆነ ደጋግሞ ቢጠየቅ ጥሩ አያመጣም በማለት ነው ስለዚህ ይህችን ጥያቄ ተደጋግሞ ባትጠየቅና ብታልፉላት ደስ ይላል😊፣ ሜላትዬ በግል አላውቅሽም ግን እጅግ በጣም በጣም ስወድሽ እህቴ❤❤❤፣ እማማላክ አሁንም እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ ማሬ፣
እዉይ ሜሉዬ ጥንካሬዋን ስወድላት❤❤🎉
❤❤❤❤❤ejig betam dess yemil interview never thanks❤
She is beautiful inside and outside God bless you ❤❤
ፍጼ እግዚአብሔር የሰጠህ ስጦታ የሚወደድ ነዉ በጣም ነዉ የማከብርህ
Brave girl keep it up while shutting up any gossiping. Your perfume ambassador is very gentle ,confident , competent, intelligent and etc
እኔ ደግሞ የፍፄን ድምጽ ፋና ሬዲዮ ላይ ነው የማስታውሰው። ድንቅ ነው።
እርጋታ፣ትህትና፣እምነት፣ጥንካሬ፣ፅናት 25:29 ሁሉን የሰጣት ሴት ሜሉዬ❤❤❤
እምውድቨ የማከብርቨ ነኛ ጉበዝ ጀግና ነቨ አይዞቨ ባል ቢሂድ ባል ይመጣል ከዚህ ቆንጆ ልጅ ጋር ታምራላችው የምትፉቀሮ ትመሰልላችሁ❤
ሜላት ጠንካራ ሴት ናት
ፍፄ በርታ እንወድሀለን
❤❤❤
ቅንነትሽ ገና ብዙ ያሰጥሻል ❤
እኔ እራሴ ፍፁሜ በጣም ነው እምወድህ ከመላው ቤተሰብህ ጋ ሰላም ሁንልን።
ሜላት በኢትዩዽያ ካሉት ሴት አርቲሰቶች ሁሉ አንቺን ነው ምወድሸ ድምፀሸ ደሞ ገዳይ ነው። ማናቸውንም ከፍቼ አላይም ያንቺን ግን ሁሉንም አይቼዋለሁ ለምን
ደሞ እንደምወድሸ ደሞ ሰርአትሸ አሰተዳደግሸ በ ሰርአት እንደሆነ ያሳብቅብሻል። ጎበዝ ነሸ በርቺ ።#ኢየሱሰ ደሞ ይወድሻል❤
ቱልቱላ😊😊
🤣🤣🤣🤭@@peacelove4778
Number one lady ever ‘yes, we all love her…CS she is calm, beautifully, keeper of her culture….and have deep gratitude to her believe etc…keep it up buddy !!
Her calmness is like a sea 🙌
Thank you for sharing nice interview
From ATL 🎉
ሜሉ ቆንጆ በርቺ በጣም እንወድሻለን : ሁሉነገር ያምርብሻል ::
ፍፄ ከይቅርታ ጋር የግድግዳዉ ቀለም በጣም ጭለማ ስላደረገዉ ቤቱን ፈካ ብሎ ፍንትዉ እንዲል ብታስተካክለዉ በጣም ደስ ይለኛል
I’m so 👍 proud of you ❤ jegena set ewedalhu ❤
MELI AND VIC LET THE ALIMIATY GOD GIVES YOU THE STRENGTH.....STAY STRONG!!!!!!!!
ሜሉ ቪኪ ንጹሕ ልብ ያለዉ ልጅ ነዉ ያሉትን ይበሉ ተጋቡ ። ቪኪ አስተያየቱ ሁሉ የፍቅር ነዉ ያሳብቅበታል በትዳር ቢጣመሩ የምትሉ ለይኩ እስቲ
😂😂😂
ኧረ ቢቀርባት ይሻላል ትንሽ ብታስብበት ያለፈው ይበቃል እርሷ እንደውም እግዚአብሔር ረድቷት ነው።
እሷ ለኢንተርቪው በመጣች ቁጥር ሰውየው ለምድነው አብሯት የሚመጣው ? ይሄ ነገር እኔ ምኑም አልገባኝም
Amazing program
Keep it up
She is hero❤
ዋው ሁለት ቆንጆ ልጆች pero vik come guardi si vede sei innamorata?
ሜላት ከልጁ ጋር ግንኙነት አላት
ሜሊ ❤❤❤
ሜሉዬ ጠንካራ ሴት አምላኳ ላይ የተደገፈች ምንም አትኦንም❤❤❤❤❤❤ፍጼ ቪክ❤❤
Hmmm lets see how long this relationship stays purely professional😋
ፈጣሪዬ ሆይ ልጁ እንደት ነው ሚያት ጎበዝ ኧረ ተረጋጋ ሆ😂
😂😂😂😂😂
Be positive he is engaged
በተጋቡ ደስሲሉ ❤
I love your makeup
የኔታ አካዳሚ በጣም አሪፍ ትምሀርት ቤት ነዉ ጎበዝ
ክፍያውም አሪፍ ነው
Melu beautiful
Fitsume betam nw madenkihe❤ melat konjo yhen yemesele shebela😍 endatfachw muchibt😂🥰
HELLO EVERYONE, I LOVE THE TABLE. LET VIC GIFT YOU BUT THE TABLE IS PRETTY GOOD!
ማር ናት
She is in love with him.
❤❤❤❤❤❤❤❤
She is nice ❤❤❤
ሰላም ሜሉ አንድ ንግግርሽ በጣም ወድጀዋለሁ ይህንን የሚገባው ሂወት የገባው ብቻነው ባለፈው ሂወቴ አልቆጭምያልሽው ❤
የማስተማር ችሎታም እውቀትም የለውም። እንግሊዝኛ ስለምትናገር ትምህርት ቤቱ ያለ ወረቀት የቀጠረህ ይመስላል። ትምህርት ቤት ቢዝነስ ቦታ የመሰለህ ይመስለኛል። ትምህርት ቤት መክፈት የአካዳሚክ እውቀት ይጠይቃል። ካሪኩለም ሳትቀርጽ ቤተሰብ ስላስጠናው የሚመጣው ለውጥ የለም። የምትቀጥራቸው መምህራን የእውቀት ልምድ ክህሎት ማወቅ ይቀድማል። ቤተሰብ ኢንፑት እንጂ የሚሰጠው የተማሪዎች ፊውቸር የሚወስነው ት/ቤቱ ነው።
በትምህርት ቤቱ ሃሳብ እኔም እስማማለሁ ፤ የምንከፍለው እና የሚሰጠው አገልግሎት አይገናኝም!!! እስቲ የናተን ት/ቤት አይተን ጥሩ ከሆነ ልጆቻችንን እናንተ ጋር እናስገባለን!!
መጣችሁልን በሉ አድምጬ ልመለስ ቤተሰብ❤😊❤
Whatttttttttt enkwan Eni girlfrindem fiker yizwatal alalem what the heck!!!!!!
ሜሉ ጠንካራ ሴት ናት🎉🎉🎉
ሜሉ እኔ በጣም ነው የምወድሽ በተለይ ከአለማየሁ (በስንቱ)ጋር የሰራሽውን ፊልም ከዛ ጊዜ ጀምሮ ነው ፊልምሽን ማየት በጣም የጀመርኩትም የምወድሽም ምርጥ ጨዋ ኢትዬጵያዊ አርቲስት አለባበስሽ አነጋገርሽ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይጠብቅሽ አምባሳደሩ ወንድማችን ግልፅነትህ ደስ ይላል ፍፄ በጣም ደስ የሚል ልዩ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብህ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
How do you think the majority of Ethiopian children are growing up? It's disappointing that so many wealthy individuals only focus on themselves and their own circles. A better solution would be to open more affordable schools.
And one last thing: if you're not going to change it, then don't push it out to the media.
They are trying to make money
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗💗
👍👍👍
ምንድነዉ ይሄን ያህል ተጠጋግቶ መቀመጥ? እሷ ግን ካለፈው ሂወቷ አትማርም?
Vetu chelimal
Yichi lij media bekat. Ereft tadrig. Wustuwan tadamt. Sirawan tisra. Tinish serta meshekem yematchilewin sim ena Zina antistat. Tewuat.
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁለታችሁ ግን ብትጋቡ እንዴት ደስ እንደምትሉ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍፁሜ እባክህን ለልጆች ጥሩ ት/ቤት ጠቁመኝ ከ አሜሪካ ሙቭ ልናረግ ስለሆነ አንተም ከአሜሪካ ስለገባክ ተመሳሳይ ነገር ስለሆነ ት/ቤት ለልጆች የት ትመክረኛለህ ?መልስህን እጠብቃለሁ
ቅዱስ ሚካኤል ጥሩ ነው
ሜሊዬ ጥንካሬሽን እወድልሻለሁ አደንቅሻለሁ
እንኳን ሰላም መጣችሁ ሜሉ ትለያለች እኮ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑርሽ
❤❤❤❤❤❤
በአሰሪና ሰራተኛ መካከል ሌላ ግንኙነት ሳይኖረው professional ግንኙነት ብቻ ንሮት ከቀፀለ ዘላቂ ጓደኝነትና መተሳሰብ ይኖረዋል ጥንካሬ ሰጥቷችሁ በመከባበር እንድትሰሩ እመኝላችኋለሁ፣ ሜላት ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ።
ፍጴ አንተም ከእንግዶቹ ጋር መነሳት ነበረብህ ፎቶ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
በኦላይ ስራ መስራት የምፈልጉ ስልኬን እሰጣችኋለሁ ኑ አብረን እንስራ
እኔ እፈልጋለሁ ምድነዉ ስራዉ
Efligalhi
Meluye AMELK KIDUSAN MOGS YEHUN SHE
😂