እንደ ህዳር አህያ ማንም አይጫነን... | መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #88-10-
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- "መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ- እንደ ህዳር አህያ ማንም አይጫነን...
Megabi Hadis Eshetu Alemayehu - Like a Donkey during Hidar, No one can Press down on us
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #93-10
Tobiya Poetic Jazz #93-10
#TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #93-10
Thanks very much abatachin
-3%9
ሲናገር ዉሎ ብያድር አይሰለችህም እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
ኧረ ሊቃውንት ናቸው አንቱ ነው የሚባሉት። ወይጊዜ ትልቅ የተማረ ሊቅ አንተ አይባልም።ነውር ነው።
በአላ ስወደዉ አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት
i muslim but i love this man Speech
መጋቢ ሐዲስ አለማየሁ እሸቱ ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ናቸው ያልተነበቡ መጽሃፍ ድንቅ ሰው እድሜ ይስጦት
ምርጥ አባባል ። ግን ልጆቻችንን ቤተክርስትያን ብናሳድጋቸው እንዲህ ምሁር ይሆናል። ሁሉም በኦርቶዶክስ ስር ያደጉ የገጥር ልጆች ሁሉ ምጡቆች ናቸው
ትክክል ብርክቲ መሰርቱ ቤተሰብ አካባቢ እና መንፈሳዊ ቦታዎች ናቸው
እሸቱ አለማየሁ ነዉ ከይቅርታ ጋር
አሜንንን
በጣም አይን ምን ያረጋል ልብ ከለለ ልበ ብርሀን
መጋቢ ሀዲስ እድሜና ጤና ይስጥዎት በጣም እወዶታለሁ እያዝናኑ ያስተምሩናል
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ በሣልና ትልቅ ሠው
💚💛❤️የኢትዮጵያ ሠላምና ዕድገት ህዳሴ ማረጋገጫ ቀመር 💚💛❤️
ከድሕነት የወጣችና ወደቀድሞው ስልጤኔዋ የተመለሰች ሠላምና ዕድገቷ የተረጋገጠ ኢትዮጵያ===የፈጣሪንና የተፈጥሮን እንዲሁም ሰው ያበጃቸውን መልካም ሕጎችን አክብሮ በማስከበር በሠላም በፍቅር ተከባብሮ የሚኖር ሕዝብ
+
በሙህራዊ ድንቁርና ያልተያዘ ቁስና ገንዘብ የማያመልክና ከስስት የወጣ ከጥንት ጀምሮ በኢትዮጵያ ስልጣኔ የሚቀኑና የኢትዮጵያ ጠላት ከሆኑ ኢትዮጵያን እንደሞት ከሚጠሏት የውጭ ጠላቶቿ ጋር ሆኖ በኢትዮጵያ ላይ ሴራና ደባ የማይሰራ ሕዝብ
+
የዕድገትና የሠላም ፀረ የሆነውን ድንቁርና ለማሰወገድና ዕውቀት ጥበብን ለማገኘት የሚነሳሳና የሚታትር ሕዝብ
+
ከድንቁርና እና ሙሕራዊ መሐይምነት የወጣና የሕይወት መሠረት የሆኑትን አፈር፣ ውሃና ዛፍ (ደን) በመከባከብ የሚጠቀም ሕዝብ
በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ሠላም ዕድገቷ የሚረጋገጠው በአገርና ሕዝብ ሠላምና ዕድገት ላይ በጓዊ የአስተሳሰብ ልሕቀቱ የጠነከረ ሕዝብ ሲፈጠርና በስሜት የማይነዳ ምክንያዊ ሕብረተሰብ ሲኖር ብቻ ነው።
አላህ እድሜወን ያርዝመው
♥
ሺ አመት ኑሩልን ታላቅ አሰተማሬ
እንወዶታለን ❤🇪🇹
እኔ ብዙ ታላላቅ ሠዎች አግኝቻለሁ ግን መጋቢ አዲስ አለማየሁ እርሶን ያገኘሁበት ቀን የተለየ እና የተባረከ ቀን ነው !!
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእርሶ ይሁን ❤
ይህ ነው የቀልድ እና ቁምነገር ትርጉም።
እናመሰግናለን መጋቤ።
መምህር መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ሁሌም ባደምጥህ የማልጠግብህና የማትሰለቸኝ ብቸኛ ሰው አንተ ነህ : :
እግዚኣብሔር ዘመንህን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥህ: :
እኔ ሙሲልምነኝ እነኝህን አባት ግን በጣም መልካምስውናቸው በእመነትአይገቡም ሲመክሩም ሲወቅሱም ሚዛኔዊየሆኑናቸው አላህ ብረሀንወትን ይመልስለወት
አባቴቴቴ እንደው ሺ አመት ኑሩልን ኢትዮጽያዊት የሚነበብቦት ተንቀሳቃሽ መዝገብ እደው ቃላት የለኝም ለእርሶ ረጅም እድሜ
ልበ ብርሃን መጋቢ ሃዲስ እሸቱ እንኳንም ተፈጠሩልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን ማለት እንጅ እንደሌላ ሰውምንም አይነት ምስጋና ሊሆንዎት አይችልም። በጣም ውድድ አደርግዎታለሁ።
ውይ ስወዶት በአላህ ደስ የሚሉ ሰው እድሜ ከአፍያ አላህ ይስጦዎት አባቴ
አሜን እህት እንዳንች ያሉ ቅን እህት እና ወንድሞችን ያፍራልን
Amenn Amennn Yena Konjooo
አሜን አሜን አሜን እህታችን 💚💛❤ቅኖችን መሰሎችሸን ያብዛልን
እውነት እኔም በጠም እማደንቃቸው ምርጥ እና መካሪ አስተማሪም ናቸው
አሜንንንን
የምንወዶ የምናከብሮ ጎረቤቴ መጋቢ ሃዲስ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ የሁልጊዜ ምርጥሰው ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
Hi Grace yesefere lej how is kolfa
የኔ አባት ስወዶት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጦት
ንግግሩ ደስ ይለኛል መልካም ሰው እድሜና ጤና አላህ ይስጥክ
ውስታዝ አይደለምኮ አንተ ሚባለው አንቱ ነው እሺ ለማንኛውም ትህትና ተማሩ እስኪ ከኛ በተረፈ ስለአስተያየትሽ እናመሰግናለን
ኡስታዝ አተ ብሎ ለመጥራት አች ነሽ የፈቀድሽው ስትገርሚ እኔ ራሴን ወክየ ነው የተናገርኩት እኔ ከተሳሳትኩ እኔን ብቻ መናገር አለብሽ እንጅ ትህትና ተማሩ ማለት አትችይም እሽ መማር ከፈለግሽ ትህትና ተማሩ ከምትያቸው ሰወች ምናልባት አች ብዙ መማር ትችይ ይሆናል
Hi
@@oneethiopia7468 አስተምርሻለው እሺ ከፈለግሽ መሳደብ አልፈልግም አንቱ በይ ነው የተባልሽው ሌላ ወሬ አሎድም
😘😘😘😘
ጀግና ነህ ወንድም ሐዲስ አለማየሁ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ።
1ኛ መጋቤ ሐዲስ ማእረግ ነው ሲቀጥል
2ኛ እራስን ከፍ አርጎ የእሳቸው ወንድም ማረግ አይገባም
ምርጥ ሰው እያዋዛ የሚያስተምር ምርጥ ሰው ከታማኝ ከመሸለም እንዲሕ አይነቱን ውድ ሰው መሸለም ትልቅነት ነው ። እድሜ ዘመኖት ይባረክ
ይህንን ቪዲዮ ቢያንስ 7 ግዜ ደግሜ አይቼዋለሁ በጣም ግሩም ነው
እኔም
አባቴ እረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አባታችን
አሜን፫
Amen
ዋው ምን እይነት ምርጥ ኢትዮጵያውያን ስው ኖት
መጋቢ ሀዲስ እለማየሁ እግዚእብሄር ይባርኮት
መጋቢ ሀዲስ እንቁ ኢትዮጵያዊ እድሜ ይስጦት
መጋቢ ሀዲስ አለማየሀ እሸቱ ንግግር እትም እና ስብከት ሁን ሰምቸ አልጠግበውም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሁ።
ያረብ በጣም ነው የማከብርህ ጤና እድሜ ይስጥህ ምክርህ እሰው ልብ ይግባ ፈጣሪ ይገዝህ
በእውነቱ እንደ መጋቢ ሀዲስ የሚያዝናናኝ ሰው የለም። በጣም ነው ዘና የሚያረገኝ።
የኢትዮጲያ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ ኩራቴ! አልሀምዱሊላህ
እድሜዎትን ያርዝምልዎ አባቴ ፈጣሪ የሰጠን ፀጋ ነወት
።
ወላሂ. ይሄን. ሰውየ. ስወደው. በሴቅገደለኝንንን ኑርልኝያገሬሰው
አሜን እህታችን እኛም እንወዳችሁለን 💚💛❤
እግዚአብሔር ይውደድሽ😍😍😍
አንተ ለማለት የውስታዝ ማረግ የለውም የኔ እህት ስለአስተያየትሽ እናመሰግናለን ግን ትህትናን ከኛ ተማሩ አንቱ እጂ የኤ ስውዬ አይባሉም እሺ
እሄ ሰውዬ ሳይሆን መጋቢ ሀዲስ አለማየው እሸቱ ይባላሉ የቅኔ መምህር ናቸው ክብር ለሚገባ ክብር ስጡ
አንቱ ነው የሚባለው ።ሊቃውንት ናቸው አንቱ ነው የሚባሉቶ
አባታችን
የማቱሳላን እድሜይስትልን
እሜን
የመይሰለቹ ሊቅ ናቸው እድሜና ጤና
ወይ ፈጣሪ በህይወት ለመኖር አይነ ስውር ሳይሆን ልበ ስውር መሆን እንደሚያስፈራ ከእርሶ ተመልክቻለሁ እኔ በህይወት ከእርሶ ሌላ አድንቄ አላውቅም ወደፊትም አላደንቅም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን
ወንድሜ በእውነት እውነት ተናህርሀል፡ ኣይዞህ እንዲ ብልህ ማሰብም የምያስተውል አይነ ልቦና ስላለህ ነህ እንጂ ማንም ተራ ሰው እንዲህ ብሎ አያስተውልም። እግዚኣብሄር ይጠብቅህ እኔም ካንተ ተምሬለሁ።
እግዚአብሔር ብቻ ነው ቢሄር የማይለይ ዛሬ ግን የግዚአብሔር ቅዱስ ሰው ለመጀመሪያ ግዜ ሰማሁ።
ለመምህር መጋቢ ሀዲስ አባታችን ልበ ብርሀን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎቱን ዘመን ያርዝምልን ምርጥና እንቁ አባታችን ኑሩልን
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
መጋቢ ሀዲስ አለማየው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት ብሰማው የማልጠግበው የእርሶን ንግግር ነው
ወይ መጋቢ ሀዲሰ ምርጥ አገር ወዳድ ኢቶጰያዊ ነወት
መጋቢ ሀዲስ እድሜ ይስጦት ስወዶት መታደል ነው ሙሉ ሰው መሆን እውቀቶት ህይወቶት የምያስደስት ነው ዘመን ይጨምርሎት
አባታችን ስወዶት ወሬዎት ቢደመጥ አይሰለችም እድሜና ጤና ይስጥልን
እድሜ ከጤና አላህ ይስጦት አንደበተ ማረ
ድንቅ አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን😍
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ለዘለዓለም አሜን
ገንዘብን እናዎጣለን በጣም ነው ዬሳኩት እድሜህን ያረዝምልን እኔ በጣም ነው ዬምወደዎት
አቡበከር እና መጋቢ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸዉ
ወይ እዲሜና ጤና. ይስጦት ውነት የተከበሩ ናቸው. እፍፍ ዘናግልፅ ናቸው ላይክ ይገባቸዋል
አምላክ መሰማት እና በጥበብ መናገር ለኛ ኢትዮጵያ ያድለን
መጋቤ በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ
ዉይይይይይ ስወድዎት ዉድ መምህራችንንን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
የምወደው ሰው መጋቢ አድስ እመቤቴ ትጠብቅህ
ዋውውውውውውው እንዴት ደስ ይላል አነጋገሮት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ፈጣሪ ያድሎት አሜንንንንንን
አገራችን አንደርሶወ አይነት ሰው ያብዛል እርሶም ሽአመት ይኑሩ ዘርወ ይባረክ አላህ ብዙ አመት ያኑሮት
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ተገልጠው የማያልቁ የመጽሐፍ ገጽታዎች ማለት ነወት እድሜ እና ጤና ይስጥልን
እጅግ በጣም እየተዝናኑ ማትረፍ እንዲህ ነው።
I can’t stop listening to you. You’re a wise man.
ኡፍ ሲናገሩ ሁሌ ሁሉም ህዝብ ባስቅ ፍድቅ ይላል አይ ሳቅ እኔም ናፈቀኝ ሳቅ እድሜ ይስጦት አባታችንን💟💟💟💘❤❤❤❤
በጣም ነው ደስ እሚል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ግን እኔ ያልገባኝ ነገር ሰዎች ምን ነካቸው ምን እሚያስቅ ነገር አለ ትምህርት አዘል ቁም ነገር ያለው ነገር ነው እሚናገር የኔ አባት ምን እያልኳችሁ ነበር ይበል እውነት ነው ያሰኛል
ደስ😘😘😘😘😘 የሚል ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እውይ በሳቅ ደከመኝ
መምህርችን ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ አይነ ልቦናትን ያብራሎት አሜን።
የማይሰለች ጣፉጭ አስቂኝ በቁም ነገር የተሞላ አስተማሪ!!!!
መምህር ፀጋዉን ያብዛለወት አባታችን
የእውነት አዲስ ሁልጊዜም አዲስ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም
አግዚያብሄር እረጅም እድሜ ይሥጠወት አባታችን በእውነት አሥተዋይ ልቦና ይሥጠን ለሁላችን ተቃርጠው ሊበሏት ካሠቡ ጅቦች
አገራችንን እግዚያብሄር የድንልን
መምህራችን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይልን
እድሜ ጤና ይስጥህ አባቴ በጣም ደስ ስትል አነጋገርህ በእጣም ይመቸል
ለሚገባው ለሚሰማው ምርጥ ትምህርት ነው እውነትም እባካችሁ አሰተውሉ አሰተውሉ
Gln
የሚደመጥ አንደበት የሚጥም
ልሣን ነው ያለወት እ/ር እድሜውትን
ያረዝምልን። የሚሠማ ጆሮ ያለው
ይሥማ እየመረረውም ቢሆን
አንደነትን ይመረጥ እብኝ ለሀገር ለደበር ለውጭ ጠላት እጅ ለኛ
ለኢትዮጵያዊያን ቤተሠቦች ለሆንን ሕዝቦች አይጠቅመንም።
የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን።
የዘመናችን ነፃ ሰው ራሱን የሆነ በጣም ነው የማከብሮት ውድ የኢትዮጵያ ልጅ
መምህራችን መጋቢ ሀድስ እሸቱ የማቱሰላን እድሜ ይስጥልን እህህህህ እኔ ብሰማወት ብሰማወት አልጠግብም
OH My GOD!! What a great speech! We need more preachers like you Megabi Hadis Eshetu. GOD bless you and Ethiopia!!
Awesome scholar! May God bless you our brother!
yes you are right amen
የእኔ አንበሳ እንቁ መምህር ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ በሣልና ትልቅ ሠው
እኒህን፣ሰውየ
ደጋግሜ፣ብሰማውም
አልጠግብ፣አልኩ
እዉነትም መጋቢ ያውም የአእምሮ😍🙏
አባታቺን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ባጣም ነው የምዎደዎት በሰመዎት አልጠግበዎት አልኩኝ
megabi hadis thank u for telling the truth ta all of us ur thoughtis the food for our mind
አንተ ምርጥ ሰው እውነት ተባረክ!!!
ፓስተር አይደለም አንተ ምትለው ክብር የሚባልአታውቅም
መምህር ናቸዉ
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት አባታችን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
በእውነት እኔም እጅግ በጣም ደስ ይሉኛል። እውነትን የሚናገሩ፣ ጨለማን ጨለማ ብሎ የሚሉ፣ ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ልባዊ ክብርና ፍቅር ያላቸው፤ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልዎ።
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ በእውነት ድንቅ አባት ነዎት መካሪ አያሳጣን ልበ ብርሀን ነዎት በእውነት በጣም ነው የምወድዎት የማከብርዎት እግዚአብሔር ያክብርዎ
መጋቢ ሐዲስ አለማየሁ እሸቱ አንደበተ እርቱ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት ቃልህወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያላብስልን ሉኡል እግዚአብሔር አሜንንንንንንንንንንንን ♥♥♥
በጣም ጎበዝ ነህ ቁም ነገርህ ደስ ይላል ብል ያለው ልብ ይበል
መጋቢ እንዴት እንደመወድህ ንግግርህ ምግብ ነው እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን
እድሜህን ያርዝመው እንዴት እንደምወድህ እግዚአብሄር ብዙ ተሰጾ ያለው ሰው አለ እኔ ግን ምንም አይነት ተሰጾ የለኝም ተሰጦየን ሁሉ ሰይጣን ሸፍኖብኛል እግዚያብሄር ምስጢሩን ይግለፀልሽ በሉኝ እስኪ?
አይዞሽ እማ በጸሎት በርች እግዚአብሔር ከላይትሽ ላይ ያለውን እርኩስ መንፈስ ያውጣልሽ
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥዎት
ለማንም የማያጓበድዱ አስተማሪ ናቸዉ ዕደሜ እና ጤና ይሰጦት
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ይስጥህ አንተ የተዋህዶ እንቁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜውን ጤናውን ይስጥልን♥
ሺሺሺሺሺ አመት ይኑሩልን መምህር
I have never seen such a very miracles gifted person. I couldn't stop respecting you.
Babaye edimena tena yistik yene libe birihal enwedihalen be10 amet wust zaree sakugn thanks
እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሥጦት መምህር ኢቶዮጲያ መሣቅ ጠምቷት ነበር እንደናንተ አይነት ፈጣሪ ያብዛልን
👑 እረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን
ካካካካካካካካ ስወዶት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
አሜን 107 የፖለቲካ ፖርቲ አድላይ ይጨፍልቅልን።
My goodness what great speech on great time
Hope all politician get this message
ድንቅ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ
ወይ በስመአብ ንግግሮዎት በጣም ያረካል እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን 👏
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ደስ ይላል መልእኩቱ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይስጥልን አፈ ጮሌ ልቦና ይስጣቸው ኢትዮጵያ ለዘልዓለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም
ክክክክክክክክክ የኔ አባት አፍህ ጣፋጭ ነው እንደእናንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን።
መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ደስ ሲያሰኙ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ
እድሜና ጤናን ያድሎት አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የማያልቅ የማይሰረቅ ልዩ ስጦታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን