ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #96-04 ታዬ ቦጋለ - ያልተማሩ ምሁራን ያቆዩዋትን ሀገር የተማሩ መሃይማን አያፈርሷትም!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ታዬ ቦጋለ - ያልተማሩ ምሁራን ያቆዩዋትን ሀገር የተማሩ መሃይማን አያፈርሷትም!
    Taye Bogale
    ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #96-04
    Tobiya Poetic Jazz #96-04
    #TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #96-04

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @belachewmola4532
    @belachewmola4532 5 лет назад +198

    ታዬ ቦጋለ የምገልጽበት ቃላት ስለሚያጥረኝ ብቻ ልመርቅህ
    እ/ር ይባርክህ
    ከጎጠኞች ይጠብቅህ ልጆችህን ይባርክልህ

    • @workefaris9447
      @workefaris9447 5 лет назад +2

      Amen1

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 5 лет назад +1

      እዉነሀት መሀፀነለምለም እናትወሀለደችህ። ዘርህይለምልም።

    • @kamelahahmad977
      @kamelahahmad977 5 лет назад +1

      እደው ላተቃላት የለኝም አላህ ይጠብቅህ ከዘረኞቹ ይጠብቅህ

    • @musearegawi4064
      @musearegawi4064 3 месяца назад

      ​@@workefaris9447😊😊😊

    • @user-nr8op6fb6k
      @user-nr8op6fb6k 3 месяца назад

      aa​@@workefaris9447

  • @mikiyasmengistu7071
    @mikiyasmengistu7071 5 лет назад +51

    መምህር ታዬ ቦጋለ እፁብ ድንቅ ነው አሁንም ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳላት ባንተ አመንኩ፡

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 6 месяцев назад

      እንዲህ ወሬኛውን ሁሉ ጀግና ምንትሴ እያላችሁ ነው ሰው የጠፋው። አሁን ምን አደረገና ነው አድናቆቱ?

    • @mikiyasmengistu7071
      @mikiyasmengistu7071 6 месяцев назад

      @@Ya-rm4qp 4 ዓመት አለፈውኮ, በጊዜው ደና ነበር, ምነካክ ዓብይንም ሰው ብለን ደግፈነው አልነበር, አጥፍቻለው ግን አትፍረድብኝ - ይቅር በለኝ!

  • @John-zg9om
    @John-zg9om 5 лет назад +12

    አለማድነቅ አለ ማክበር አይቻልም!!!!
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    ፈጣሪ መልካም ሰዎችን ያብዛልን

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 4 года назад +2

    እድሜና ጤና ይስጥህ ድንቅ ኢትዮጽያዊ ዛሬ ድጋሜ እያየሁት ነው ከ 1 ዓመት በፊት በቲቪ አይቸዋለሁ አንደበትህ መቼም አይሰለችም::

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 5 лет назад +132

    የኔ ጀግና ተባረክ ናፈቃለው እንደዚች ያለችዋን ኢትዮጵያ ማውረስ ነው ምፈልገው ለልጆቼ

    • @MegaAbya
      @MegaAbya 5 лет назад +2

      አንተ መልካም ስው ወይኔ እውነትን የሚናገር የሚስብክ ጠፋ ሁሉም ለሆዱ ስላደረ ንፁሃኑን ፈጀው እግዛብሄር የታሪክ አምላክ ይጠብቅህ

    • @tesfaneshsallam5209
      @tesfaneshsallam5209 5 лет назад +2

      የኛ ጀግና እዲነው ለክር መመሥከር ያከበርከው የድግል ማሪያምልጅ ከክፍወች ፀረ ኢትዩጵያኖች ይጠብቅልን ሙህር አልበረክት ብሎናልብቻ የውነት አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ እውነት የሜናገር ኢትዩጵያላይ አይወደድም እራሥህን ጠብቅ

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 5 лет назад +8

    መምህር፡ታዬ፡ቦጋለ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ፡እንደአንተ፡አይነቱን፡ያብዛልን፡በጣም፡አዋቂ፡የሰከነ፡አስተሳሰብ፡እናመሰግናለን፡፡

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 5 лет назад +23

    ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያድር እድሜ ይስጥህ 😢😢😢😢🙏🙏💚💛❤️😍🥰😘

  • @winhabesh2990
    @winhabesh2990 5 лет назад +32

    አንተ ምናልባት የሚኒልክ፣ የነ አሉላ ፣የነ ጦና ፣ቴዎድሮስ ፣ በላይ የነገስታቶቹ ሁላ ክብር ይገባሀል ተባረክ ልጆችህ ይባረኩ ግን እንዳይገሉህ ብትሞትም ግን አትፍራ ሀበሻ ፈርቶ አያውቅም።

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 5 лет назад +12

    አቦ ተባረክ ወደድንም ጠላንም ይህችን ድንቅ ሃገር ማጥፋት አይቻለም ፡፡

  • @mikemicc9916
    @mikemicc9916 5 лет назад +11

    አቶ ታዬ ቦጋለ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት በጣም ታላቅ ሰው ነህ!!!

  • @str7749
    @str7749 5 лет назад +33

    ድንቅ፣ማለፊያ ፣ማንበብ ሰው ያደርጋል።GOD BLESS

    • @be8cab
      @be8cab 5 лет назад +1

      ትልቅ ሰው ያደርጋል

    • @danielgetahun2675
      @danielgetahun2675 4 года назад

      አምላክ ይጠብቅሕ ብዙ ስለተባለ ምንም አልልህም በቀን በቀን ይሕንን ንግግርሕን ሣልሠማ ውዬ አላቅም

  • @anteyemenbere6832
    @anteyemenbere6832 2 года назад +2

    መምህር ታዬ የአንተ አይነቱን ሰው ለኢትዮጵያ መቶ ሚሊዮን ጊዜያብዛልን ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ልጆችህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @romanmalat5883
    @romanmalat5883 5 лет назад +29

    እውነት ተናጋሪን ታሪክ አዋቂን ለሀገሬ ኢትዮጵያ ያቆይልን

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 лет назад +3

    ኡፍ አንተ ሰዉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ስትናገር ለምን እንደሆን እንጃ እምባዬ ይፈሳል እጅግ በጣም እወድሀለሁ አደንቅሀለሁ አንደበትህ ይባረክ 💚💛💓💚💛💝💚💛💞💚💛💕💚💛💖💚💛💗💙💜💜💜💜👏👏👏👏🙏

  • @user-we6hs3oz3n
    @user-we6hs3oz3n 5 лет назад +335

    "ያልተማሩ ምሁራን: የገነቡዋትን ሀገር: የተማሩ ማሃይሞች: አያፈርሱዋትም"!ግሩም ድንቅ ሰው!

    • @wondemokemekonnen4059
      @wondemokemekonnen4059 5 лет назад +5

      Dinki fitsum ethiopiawi....yhinin be Ethiopia midiyawoch letiwlidu mastemari yigebali. Andi Ethiopia and zegineti. Ye zeri poletic ,yezeri mikrbeti ena kilile ke hagerachin yitfa.

    • @be8cab
      @be8cab 5 лет назад +4

      እውነትም ድንቅ ሰው።

    • @user-dz4pe2em1z
      @user-dz4pe2em1z 5 лет назад +3

      አተን የወለዴይ እናት እስከ ሰባት ትውልዶዋ መድሀኒያለም ይባረካን ት አሜን ልጆችህን መድሀኒያለም እማምላክ ትጠብቅልህ አሜን አተን ያገባይ ሚት መቼም ታድላለይ ትባረክ አተን እስከልጆችህ እስከባለቤት እስከ ሰባት ትውልድህ ሺ አላፍ መላይክት በፍታችሁ ሺ መላይክት በሗላችሁ መድሀኒያለም በቼረነቱ እማምላክ በምልጃዋ ትጠብቃችሁ አሜንንንንንንንንንንንንንንን

    • @user-yj3rm1un5u
      @user-yj3rm1un5u 5 лет назад +2

      ጀግና በትክክል

    • @yetaywyeshewas8079
      @yetaywyeshewas8079 5 лет назад

      ለዘላልም.ኑርልየ

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 5 лет назад +20

    እግዚአብሔርን ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም ይህን ታላቅ ምሁር ::
    ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን !

    • @christianBelays
      @christianBelays 4 года назад

      የ ኢትዮጵያ ትልቅነት past tense እና future tense የለውም ። ሀገራችን ሁሌም ትልቅናት።

  • @user-on4ki5ys7x
    @user-on4ki5ys7x 5 лет назад +29

    አቦ ጀግና ነህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ።

    • @aelemweletegewergis4900
      @aelemweletegewergis4900 5 лет назад

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢትዮጵያ አምላክ
      ክ ጥላ ከለላ ይሁንህ።

  • @geremewdessie
    @geremewdessie 5 лет назад +13

    አቦ እ/ር ይስጥህ አንዳንተ ያሉትን ሀገር ወዳድ ሰዋች ኩሩ ኢትዮጵያዊ ሰዎች ይብዙልን አሜን።

    • @liyalove7874
      @liyalove7874 4 года назад

      Amen

    • @samerass3320
      @samerass3320 4 года назад

      አቦእዳንተአይናቱንጀግናያብዛልን።እውናትስላወራህይገሉሀል።እራስንጠብቅ።

  • @arefainemulegeta7402
    @arefainemulegeta7402 5 лет назад +32

    እግዝአብሔር ይባርክህ ያብዛልን እንዳአንተ አይነቱን ከጎጠኛች እድሜ ቀንሶ ላንተ ይጨምርልህ ፈጣሪ

  • @sarahtsyion6006
    @sarahtsyion6006 5 лет назад +5

    የሚገርም ነው የሰማይ አምላክ ዘመንክን ይባርከው በናንተ ብሩክ ሰዎች ሀገሬ ትድናለች የሰማይ አምላክ የክፋት ሀውልቶችን ያፍርስ

  • @chernethneweskezarie6603
    @chernethneweskezarie6603 5 лет назад +18

    የኔ ጀግና ተባረክ, የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ !!!

  • @ragehshow5499
    @ragehshow5499 5 лет назад +8

    የ፪ኛ ክፍል የአማርኛ ና ህ/ተሰብ ማምሂሬ ፣ገና 2ኛ ክፍል እያለው ነበር በአንተ እጅ ፅሁፍ ተፅእኖ የፈጠርክብኝ፣ የእጅ በጣም ያምር ስለነበር፣ እንወዳደር ነበር እንደሱ ለመፃፍ ፣ ኢትዮጵያ ገብቼ አንተን ለማግኝት ቸኩያለሁ፣ we need such a brilliant intellectual minds for our country!!

    • @be8cab
      @be8cab 5 лет назад

      መታደል ነው በዚህ አዋቂ መማር። ታድለህ።

    • @marthamekonnen1643
      @marthamekonnen1643 5 лет назад

      ታድለህ

  • @addismekonen8818
    @addismekonen8818 5 лет назад +6

    በጣም የተባረክ ሰውነህ በዚሁ ቀጥል ጌታ ይርዳህ ተባረክ።

  • @basufekadewolde9992
    @basufekadewolde9992 5 лет назад +7

    ምርጥ ኢትዮጵያውይ !
    ተባረክ::

  • @keruqtesfa5507
    @keruqtesfa5507 5 лет назад +3

    የሃገሬ ምርጥ ሠው የኢትየጵያ ተስፋ ነህ አይዞህ ባይህ ነኝ ወንድማለም ሞትህን የኔን ሞት ያርገው አለኝታየ ነህ ኑርልኝ !!!!!!

  • @user-xk1fr7ng4e
    @user-xk1fr7ng4e 9 дней назад

    እንደ አንተየተማረ መ ምህር አላየሁም ለሀገራ አንድ ኢትጰ ቢላ የቆመ አላየሁም በጣም ደሥየምትል አሥተማራ ነህ ፍቅር ያሸንፍል ፈጣራ አምላክ በልባናቺን ይደር❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r 5 лет назад +6

    አተንየ ወለዱ እናትናአባትህ የታደሉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @user-xt3hy9we8k
    @user-xt3hy9we8k 4 года назад

    እፍፍፍፍፍ ቃላት አጠረኝ ምን ብዬ ልግለፅህ እግዚ አብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ።እንዳተ ያሉ ያብዛልን

  • @user-sn6cq2tj6t
    @user-sn6cq2tj6t 5 лет назад +11

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ስው ነህና

  • @Awlogson
    @Awlogson 5 лет назад +8

    የእውነትኢትዮጲያዊ እግዝአብሔር ይባርክህ ልጆችህን ይባርክልህ

  • @selamtadele4580
    @selamtadele4580 5 лет назад +72

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት በእውነት ትልቅ ሰው ነወት😍😍😍

    • @rosahussein9317
      @rosahussein9317 5 лет назад +1

      አላህ ዕድሜ ጤና ይስጥህ ልክልከቸውን ንገርልኝ ለእስክድር ሎሌዎች

  • @Johnny-k7s
    @Johnny-k7s 5 лет назад +53

    ለካስ ኢትዮጵያ አንደዚህ ኣይነት ጀግና ያለባት ሃገር ናት ንገራቸው አስቲ ኣይገባቸውም

  • @hawialtu2139
    @hawialtu2139 5 лет назад +248

    በዚ መምህር የተማራቹ ታድላቹ 😍👍

    • @frekalaymro866
      @frekalaymro866 5 лет назад +3

      አይገርምም እኔን 4 ዓመት አስተምረውኛል!!

    • @hawialtu2139
      @hawialtu2139 5 лет назад +1

      @@frekalaymro866 እደለኛነት ነው ታሪክ በገባው መምህር መማር 👏

    • @belaybelay38
      @belaybelay38 5 лет назад +6

      @@hawialtu2139 ከቤተሰባቹ ጨምር ነዉ እህቱ አስተምራኛለሽ ምህር ናቸዉ እዳለ እናት አባቱ መልካሞሽ ናቸዉ የአድ ሰፈር ልጃሽ ነን ነገሌ ባርና እናት አገር ናት

    • @abrahamgirmay7400
      @abrahamgirmay7400 5 лет назад +2

      እንኳን ራሱ በአካል የተማረ ቀርቶ በእሱ የተማረች ልጅ ጋ አንድ ቢሮ ውስጥ ስለምሰራ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ልነግርሽ አልችልም፡፡ ልጅቷ ስለ መምህር ታዬ በጣም በጎ ነገሮችን ስትነግረኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ፡፡

    • @ragehshow5499
      @ragehshow5499 5 лет назад +1

      እህቱ ሙሉ ቦጋለ እና ባሏ ሙላቱ አስተምሮኛል ፣ that's very long time!

  • @abduebrahim4909
    @abduebrahim4909 5 лет назад +1

    ታየ እውነት ለዚህ ዘመን በጣም ታስፈልገን ነበር እንኳንም ብቅ አለክልን፡፡ ኢትዮጲያን እየኖሩባት የማያውቋት እየበሏት የማይጠግቧት፡ ዕየኖሩባት የማያመሰግኗት አካላት በበዛበት ሰዓት ለእውነት የቆምክ ጀግና ኢትዮጲያዊ ነህ፡፡ የ100 ዓመት እድሜ ብቻ ያለት አድርገው የሚስሏትን ከበሮዎች ውስጣዊ ባዶነታቸውን ያጋለጥክ እውነተኛ መምህር ማለት አንተ ነክ ፡፡

  • @mohamedseid4995
    @mohamedseid4995 5 лет назад +45

    ምን አባቴ ላርግህ ወላሂ እንደ አንተ አይነቱን ኦሮሞ ሳይ ደሞ እፅናናለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ

  • @MaryeTeshome-z8j
    @MaryeTeshome-z8j 2 месяца назад

    ታየ ቦጋለ የኔ ጀግና የኢትዮጵያ አለኝታ ሺ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @agyemariyam6725
    @agyemariyam6725 5 лет назад +33

    Baariisiisaa kiyaa waqaayoo siiyaa'eegu
    እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ይጠብቅህ

  • @donpetros8285
    @donpetros8285 5 лет назад +2

    ተባረክ አያ፣ ተባረክ ። ራቢ ሲ ዋጂን ሃ ጂራቱ ሌንጫ ኬኛ ።

  • @eishbalu7527
    @eishbalu7527 5 лет назад +8

    I see bright future in Ethiopia 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛You made my day.

  • @lielteworknetsere6705
    @lielteworknetsere6705 5 лет назад +1

    ለኔ በራሱ የሚተማመን ጀግኒት የወለደችው የሰላም አምባሳደር ማለት ይሕ ነው፡፡ በእውነት ትውልድህ ዘርህ ይባረክ ከወገቤ ጐንበስ ብዬ አመስግኛለሁ፡፡ እኔ የምጠላው ዘር የለም አስተሳሰብን እንጅ፡፡

  • @hemuseliesh3180
    @hemuseliesh3180 5 лет назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን ቅድስት አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን አሜን እውነትን እቺ ናት ወደድንም ጠላንም አምነን መቀበል ብቻ ነው እውነት ጀግና ኖት እድሜና ጤናውን ከነ ቤተሰቦት ተመኘው

  • @addismedirek8352
    @addismedirek8352 5 лет назад +2

    እጅግ ጥሩ አባባል ነው በእርግጥም ተማርን የሚሉ መሃይማን ሁለተኛ ዜጎች ውድ አገራችንና ኅዝባችንን በየቀኑ ያፋጃሉ እንደ አንተ አይነት የጠራ አመለካከትና ግልፅ የሆነ ዜጋ በጣም ያስፈልጉናል ለዝግጅትህ በጣም አመሰግንሃለሁ ታላቅ ሰው ነህ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 5 лет назад +23

    እውነትን መናገር እንዲህ ያስከብራል ያስወድዳል፡ እንዲህ የሚአስደስት እውነት ሰርቶ ሰላም መሆን እያለ በውጭ ጠላቶች ተገዝተው አገር በሚበጠብጡትን በጣም ተቸገርን፡ መጥፎነት ስለተጠናወታቸው ብዙ ያጠፋሉ፡ ግን መጨረሻ አሸናፊው እውነት ነው፡፡ እናመሰግናለን መምህር ታዬ፡

  • @azebassefa2057
    @azebassefa2057 4 года назад

    መምህር ታዬ ቦጋለ የኢትዩጺያ እንቁ ልጅ ነክ እንዳተ አይነቶቹን እግዚአብሔር ያብዛልን :-ላንተም እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 5 лет назад +7

    I am so amazed by your great wisdom and courage. Your knowledge and talent is fantastic. Our mother Ethiopia needs your voice at this critical time . I believe, our Lord God will be Safe Ethiopia.
    God bless Ethiopia!
    God bless you!

  • @olanaagabasa5678
    @olanaagabasa5678 Год назад

    ትክለኛ የኢትዮጵያዊ ልጅ ረጅም ዕድሜና ጤና ከና ቤተሰብህ ጋር የእግዚአብሔር ጻጋዉን ያብዛሎት

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 5 лет назад +3

    እንደነዚህ ያሉ ሰዎችም ስላልጠፋ ተስፋችንን አንቆርጥም።እረጅም እድሜን ያድልልን🙏

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p 5 лет назад +1

    እረእኔምንአደምልአላውቅም ቃላትያጥረኛል የተከበረው ታየቦጋለንለመግለፅ ረጂምእድሜናጤናይወፍቀውነው እምለውበሥ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @addis246
    @addis246 5 лет назад +6

    Wow wow I was so happy to hear all this Beautiful history of Ethiopia what amazing person he is God bless you every single moment on your life !!!!!!!

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 4 года назад

    መምህራችን በእዉነት ከአፈክ ማር እኮ ነዉ የሚፈሰዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @lilyfeleke6161
    @lilyfeleke6161 5 лет назад +11

    I love you my brother, you are a true ethiopian. I wish there's more like you👏

    • @melkamu3bulcha977
      @melkamu3bulcha977 5 лет назад

      የዘመኑ ምርጥ ሰው ግን ቃላት ያንሠኛል

  • @tarekegnayana8892
    @tarekegnayana8892 9 месяцев назад

    እ/ር ከአንተ ጋሪ ይሁን ወንድሜ ትክክለኛ ሀቅ ነው የምትናገረውና የምትአስተምህረው አሁን የዘርና የጥላቻ ግንብ ይፊረስ ።

  • @laketana7060
    @laketana7060 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ thank you 🙏 💚💛❤️

  • @ermiyasabreham3621
    @ermiyasabreham3621 5 лет назад +2

    "ያልተማሩ ምሁራን ያቆዩዋትን ሃገር
    የተማሩ መሃይማን አያፈርሷትም"
    አቶ ታዬ ቦጋለ
    አሁንም ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳላት ባንተ አመንኩ፡፡፡ እግዚአብሔረ አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን፡፡፡፡አሜን፡፡፡፡

  • @mahdiahmed2036
    @mahdiahmed2036 5 лет назад +4

    Always great Ethiopian history orators, writers and tellers are Ormos and maybe this courageous fellow Ethiopian is our last chance to brig us together viva ታዬ ቦጋለ!!💚💛❤

  • @HaweltuZe
    @HaweltuZe 3 месяца назад

    የእዉነት አባታችን ኢትዮጵያ ዛሬ ጀግና አላት ተስፋ አንቆርጥም የኢትዮጵያ ትንሣኤ ይመጣል ተመልሶ ።እኔ የአማራ ተወላጅ ነኝ ነገር ግን ጀግና ሰዉ እወዳለሁ እዳተያላ ጀግና ምነዉ መቶ በወለዱ

  • @rahelkibret4371
    @rahelkibret4371 5 лет назад +4

    Wow Taye I'm proud to be Ethiopian after hearing your speeches. God bless you and keep up your teaching.

  • @user-fo4fh9lv8d
    @user-fo4fh9lv8d 4 года назад

    ወድማችን ታየ ኑርበት ሀቅ ስለምታወራው ነገር በጣም እንወድሀለን ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቅህ

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic6721 5 лет назад +4

    በጣም በጣም ነው የተደሰትኩት ብዙ መናገር የምፈልገውን ነገር አንድም ሳታስቀር በመናገርህ እኔ እንዳንተ አቀናብሬ አልናገረውም እድሉንም አላገኘሁትም ባንተ ንፁህ ወንድሜ በመናገርህ ጌታ ይባርክሕ 💚💛❤️

  • @yeti569
    @yeti569 5 лет назад +2

    እንደ አንተ እውነት እውነቱን የሚናገር የአንተ ዓይነቱን ያብዛልን ተባረክ

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 5 лет назад +6

    Amazing man with amazing words
    Dynamic speak man
    I appreciate your speech
    God bless you my brother

  • @user-cq7hb4xo5u
    @user-cq7hb4xo5u 4 года назад

    ሰላም ታዬ ቦጋለ ብራቦ አድናቂህ ነይ በሪታልን እግዛብሔር ሰላምህ ያብዛልክ👏👏👍👍👍👍❤💯🙏🙏👌

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 5 лет назад +9

    You are amazing grate citizen, God bless you and your family.

  • @user-oq3xb9xg3x
    @user-oq3xb9xg3x 5 лет назад

    እድሜና ጤና ከንቤትስብችህ በጣም ግሮም ነግግር ነው የስማሆት አንትን የማመስሎ ስውች እግዝብሕር ያብዛችው ለኛም ማስትውልን ይስጥን ሀገራችንን ከመጥፍ ስው መስል ትኩላ ይጠብቃት

  • @adamtilahun8484
    @adamtilahun8484 5 лет назад +3

    ታሪክ በታሪክ ምሁራን ሲነገርና በፖለቲካን ምሁራን ሲነገር ያለውን ባዶነት በትክክል ያሳዬ፡፡ እናንተ ኑርልን፡፡ ኢት

  • @kalyene8607
    @kalyene8607 3 года назад +2

    እንዳንተ አይነት ሰዎች በምድራችን ያብዛልን🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @shewangzaweshetu4716
    @shewangzaweshetu4716 5 лет назад +17

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባርክህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!
    ክብር ይገባዎታል መምህር:: ተስፋ አልቆረጥኩም አገሬ ሰዉ አላት ብዬ የደስታ እንባ እያነባሁ ደግሜ ደጋግሜ አዳመጥኩት ::
    ክብር ለሚገባዉ ክብር እንሰጣለን !!!
    💪💪💪💪💚💛❤️💪💪💪💪

  • @getachewaderaw1838
    @getachewaderaw1838 5 лет назад +3

    ምንም አልልም እ/ር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ እድሜ ይጨምርልህ ;እውቀትህን ያብዛልህ፡፡

  • @dgfcvv1000
    @dgfcvv1000 5 лет назад

    ለካስ እድህአይነት ምርጥሰው አለን ለካ ዋውነው እሚባለው ጀዋርምጫን እዝቅያል ድጋይን ባየንበት አተን የምርጦች ምርጥ ማየታችን መልካምነው እናመሳግናለን እዳተያሉትን ያብዛልን

  • @user-jf4xj8tk8v
    @user-jf4xj8tk8v 5 лет назад +3

    እውነት መልካም ሰው ነህ።
    ካንተ ይማሩ ዘረኞቹ ።
    ሀገራችንን አንድ ለማረግ
    እየጣርክ ነው እግዚአብሄር
    ይርዳ እድሜ ና ጤና ይስጥህ።

  • @YonasHaile
    @YonasHaile 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን። ታላቅ ክብር ለአገራችን ለተዋደቁ ጀግኖቻችን።

  • @betty5002
    @betty5002 5 лет назад +5

    Omg Teacher Taye I’m proud to be your student you are a true human you know your history such amazing person

    • @iamanuel
      @iamanuel 4 года назад

      በጣም እድለኛ ነሽ። እንዴት እንደቀናሁ

  • @TA-sp5ql
    @TA-sp5ql 5 лет назад

    ♡ ሰለእውነት እዳተ ብጤውን አደራጅና ዘረኛ ዘሩን እናጥፈ ውይ ሰወድህ ተኔ የበለጠክርስቶስ መድሐኒአለም ይውደድህን ♡♡♡

  • @solomon3530
    @solomon3530 5 лет назад +28

    ውዱ መምህሬ ሥስት ጊዜ አስተማርከኝ : በገርጂ ና በቦሌ ት/ቤቶች እንዲሁም አሁን ! በድጋሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል : እድሜና ጤና ይስጥልኝ!

  • @beletemossie4048
    @beletemossie4048 Год назад

    ወርቅ የሆነ እውነተኛ የምሁር ሀሳብ ነው
    እድሜና ጤና ይስጥልን ልጆችህን ባርኮ ቀድሶ ያሳድግልህ

  • @user-ce2uk7oj3m
    @user-ce2uk7oj3m 5 лет назад +24

    ያልተማሩ ሙህራን ያቆያትን ሀገር
    የተማሩ ሙህራን አያፈርሷትም
    ይገርማል በጣም ድንቅ መልዕክት

  • @shambeldesalegn1832
    @shambeldesalegn1832 5 лет назад +3

    thank you... you my brother. An Ethiopian like you is vital for us!!!!!

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 4 года назад

    እስኪ ከኔ ጀምሮ ማጨብጨብ ሳይሆን የሚነገረንን እህ ብለን እንስማ መስማት ብቻ ሳይሆን እንተግብረው።
    አባቴ እውነት የሚናገር አይቆይምና እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጠህ እስከመጨርሻው በእውነት ያቁምህ።

  • @BbBb-xe5pq
    @BbBb-xe5pq 5 лет назад +4

    እኔ ባዳምጥህ ባዳምጥህ ባዳምጥህ ልጠግብህ አልቻልኩም በስምአም ምን ጉድ የሆነ ሰው ነው ውስጤ የሆነ ስሜት ተሰማኝ

  • @alemneshasires1629
    @alemneshasires1629 3 месяца назад

    ዘመንህ ይባረክ እዲሜና ጤና ይስጥህ እግዜአብሄር ካተጋር ይሁን ተባረክ

  • @shewangzawtolera9819
    @shewangzawtolera9819 5 лет назад +5

    God bless you my brother you are number one Ethiopian

  • @asefamamusha4345
    @asefamamusha4345 5 лет назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወዳጃችን ታዬ ለኢትዮጵያችን ቋሚ እእፍፍፍፍፍፍፍፍ እዴት ብዬ ልግለፅህ !

  • @mimmimimmi3888
    @mimmimimmi3888 5 лет назад +3

    እድሜ ከጤናጋር ያድልህ እደአተ አይነቱን ያብዛልን

  • @user-uq9vv4ig1y
    @user-uq9vv4ig1y Год назад

    አንሰለችህም መምህር ታዬ ምርጥ ሀገር ወዳድኢትዮጵያዊ

  • @yemisirachmusa7079
    @yemisirachmusa7079 5 лет назад +6

    God bless you my brother and your family 💚💛❤ 💚 💛 ❤

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv Месяц назад

    ለማሀይሞቹ እንዳተ አይነት የተማረ ሙሁር የኢትዮጵያን ታሪክ አስተምርልን የተማርክ የተመራመርክ ጀግና ነክ ተባረክ

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 5 лет назад +6

    I love this man. His talk is a medicine for the extremists! Well done my brother!

  • @yaredteame7111
    @yaredteame7111 3 года назад +1

    የአገር ፍቅር ለእውነት የሚታገል እውነትን ለመናገርየመይፈራ እረጅም እድሚ ከነቢተሰብ መልካም አዲስ አመት ስላሞህ ይብዛ።

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 5 лет назад +12

    THANK YOU 😍 YOU ARE AMZING PERSON!!!!!! OMG GREAT THANK YOU again 😍😍😍👍👍👍🤚🤚🤚🎤🎤🎤

  • @tegestrystingategest2106
    @tegestrystingategest2106 5 лет назад +1

    ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 5 лет назад +3

    Wow I don’t have words you are really amazing please try to teach Ethiopian history for the young generation God bless you and your lovely family!

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 5 лет назад +1

    አንተን እስከዛሬ ያላየውትን ግዜ ተፀፀትኩ እግዛብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @marthamekonnen1643
    @marthamekonnen1643 5 лет назад +3

    ረቢ ሲያኬኑ 💚💛💓 እንዴት ምግብ የሆነ ንግግር እንደምትናገር እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ፧፧ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኖራለች 💚💛💓
    ማንም እድሜልኩን ቢፍጨረጨር አትጠፋም ፣፣

  • @gedy3683
    @gedy3683 4 года назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አቦ!!!
    እግዚአብሔር ሁሌም ሰው አለው።
    ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን!!!

  • @selamawittesfaye6687
    @selamawittesfaye6687 5 лет назад +4

    እችላለው ማለትን እንልመድ ጥበብ መሰዋት ትፈልጋለች ክብር ትፈልጋለች

  • @ZaZdhdhdh
    @ZaZdhdhdh 5 лет назад

    ወላሂ ምርጥ ሠዉ አቦ አሏህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ከቀንጅቦች አሏህ ይሠዉርህ ጀግና ደፋር ምሁር ለቀኛ ኑርልንንንንንንን መምህር ተየ ቦጋለ
    ይሠማ ይሆን ጁሀር ኬኛ ክክክ በሠማ ልቡ ተንራቶ በታች ይወልቅነበር

  • @user-jn5nb7fe2p
    @user-jn5nb7fe2p 5 лет назад +3

    የዚህሰው ዘሩይብዛልን ድንቅ ሙህርጀግናችን

  • @AmbeluHile
    @AmbeluHile Месяц назад

    አቶ ታዬ ቦጋለ እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ

  • @naduubekele2163
    @naduubekele2163 5 лет назад +17

    This guy changed my mind!!!