Waw very interesting Yetnebersheya.. Anyway both of you are talented .God Bless You..We are greatfull we. have such kind of children. .long Llive To Our t Emna Ethiopia.. Thank You.
Yetemey yen feker sewedesh 1 ken endemagegnsh tesfa alegne!! EGZIHABER Amelak edema yisetesh weduwa Ethiopiawituwa!!! Ysetoch jegena nesh i like to be like u!!!
የኔ ጀግና ዋናዉ የልብ ብረሀን ነዉ አይኑ አይቶ ልቡ የጠፋ ሞልቶ በዚህ ዘመን እድሜ ይስጥሽ
boths well done great job
አሜን እድሜ ይስጣት
ruclips.net/channel/UCy4kHwgmcJg5eOAE_xfbjbAchannels?view_as=subscriber
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen tekikili
ዋውውውው በጣም ያምራል ግጥሙ በቃ ለምን አለቀ ብየ እስከምቆጨኝ የለለ ነው ፈጠሪ ይጠ ብቅሽ ። አካልጉዳቴኛዋ ደግሞ ይቅርታ ስሟን ስለማላቅነው እንጅ ይሄ አይገባትም ነበር እኛ አካላችን ሙሉ ሆኖ እንደ ፈለግን እየቦሬቅን የዛሬን እንጅ የነገን ሳናይ ከምንም በላይ እሷ በልጣ ቴገኙች። የኔ ጀግና አበሳየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሬጅም እድሜና ጠና እመኝላችኃለው ባሁኑ ወቅት በጣም ታስፈልጉናላችሁ ሁለታችሁም ያነሳችሁት የግጥም ርእስ አሁን ከእኛው ጋር አለ
YQ2w22 2333 2
Waw very interesting Yetnebersheya.. Anyway both of you are talented .God Bless You..We are greatfull we. have such kind of children. .long Llive To Our t Emna Ethiopia.. Thank You.
ምልዕቲ ተባረኪ በርች እግዚአብሔር ከክፊ ይጠብቅሽ የትነበርሽ ልበ ብርሀን አመሰግናለሁ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅ አሜን።
ገጣሚ ምዕልቲ!!! ምርጥ ገጣሚ ነሽ:: ትልቅቁም ነገር ነው:: ሰምና ወርቁ ከነአነባበብሽ? ልዩ ሴት ነሽ በርቺ በርቺ🙏🏾
Vd CD de3szcb
ምዕልቲ በጣም ሀሪፍ ግጥምነው በደንብ ገልፃዋለች ያለንበትን ግዜቀጥይበት የትነበርሺ አድሜሺን ያርዝመው ኑሪልን
የኔጀግና ሴት ሴትመሆኔን ባችእወደዋለሁ
ሁለቱም ድንቅ ናቸው, የምልእቲ ግጥም ግን ምርጥና ጊዜውን የተመለከተና ልብ የሚንካ ነው:: በርቱ እህቶቼ!!!
Melaity kiros mert ethiopiawi getami Adu Addis ababa lela ager ylnem best Ethiopian. Yetneberesh bewedesh bewedesh....feker eko nesh. Tebareku!!
ምዕልቲ በገጥም
የቲ በእነጉርጉሮ
BEST.
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS IT IS ABSOLUTELY TALENTED BEAUTIFUL VIDEO AND SONG 🎵 ❤️ 💚💛❤️✌️🤝👍
ሚገርም መልዕክት ነው!!!ከመስማት ባለፈ የምንኖርበት አቅም እግዚአብሔር ይስጠን!ሎሬት የትነበርሽ ፀጋ ይብዛልሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን!!!!
ከልብ ነው የማመሰግናቹ የዚህ ኘሮግራም አዘጋጆች
ደስ እያለኝ እየተዝናናው የተማርኩበት ነበር : ሀገራችን ህዘቦቾን እግዝሐብሄር ይባርክልን ።
የምልእቲ ኪሮስ ግጥም እንባዬን አስመጣው:: ስሜቱን የሚረዳው በቦታውና በችግሩ ላይ ያለ ሰው ብቻ ነው:: እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🏻
Yesheger lij neshaaaa yamal be ewinetu enam anebahugn gin demo des alegn silenegershilign
ዋውውው የሁሉቱም የሚገርም ነው ተባረኩልኝ ውድድድ እድሜ ይስጣችሁ
ሐገሬን ማይብሽ የኔ ዉድ እህት
ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አምላክ ይስጥልን!
የት ነበርሽ ባለ ምጡቅ አይምሮ የምትናገሪው የምታቀርቢልን ነገር ሁሉ እየጣፈጠን ውስጥን ሰርስሮ የሚገባ ነው በጣም ነው የምወድሽ ቆንጆ ልቅም ያልሽ ኢትዮጵያዊት
ዋው የትነበርሽ ስምን መልአክ ያወጣዋል ተባረኪ ሀገራችን እውነት የቀድሞ የህፃናት መዝሙሮችን ለአሁኑ ህፃናት ሰፋ ባለ መንገድ ቢማሩ መልዕክታቸው ጥልቅ ነው
አላህይጠብቅሽ፡የዝብ፡አደበት፡ነሽ
Yetnebersh,,
Wow, wow. Wow!!! What can I say? What can i say about you?
I love you so much. God bless you.
በስመአብ!!!
እህቶቻችን እንዲህ ብልህ ናቸው
እንደ አያቶች ጭምር እንደ እናቶቻቸው
እኔ ዳኝ ብባል የምሽቱ ውሎአቸው
ሁሉቱም እኩል ላይ ከፍ ባረኳቸው።
እድሜአችሁ ይርዘም ሰላማችሁ ይብዛ
ጤናው በረከቱም ፍቅሩም ሳይንዛዛ
ፈጣሪ ይስጣችሁ እንደ ማርትሬዛ።
ዋውውውውውውውውውውውውውው ትክክል የአዲስአበባ ልጅ ብሄር የለውም።🇲🇱
መገን ያራዳ ልጅ እነፍቅር ልኩ
የነሱን አይሰጡም
የሠውም አይነኩ🇲🇱👏👏👏👏👏👏
ሎሪት ልበብረሀን የት ነበርሽ ንጉሴ ቃል አጣሁላት በልቤ አነግስሻለሁ🇲🇱👏👏👏❤❤❤
Ewunet new ye Ades abeba ❤legoch wusete nacew❤ ehetacenen edeme ena tena yesetat 🙏betam new yemewedat
Ewuneteme yete nebereshi yenye merte
Ye Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ferte neshi.
Yeewukente menchi Ewuneteme yetenebereshi❤❤❤
አረ ድምጽ አለሽ ያምራል ።ሁለታችሁም ያምራል ድምጻችሁ ።ግጥሙም ቆንጆ ነው ።አንበሳ ነሽ ግጥም በተለይ ሁለተኛዋ ።
የትነበርሽ የእኛ ኩራት ምርጥ ገጣሚ ብቻ ሳትሆኚ እጹብ ድንቅ ድምጻዊ መሆንሽን ተረድቻለሁ ።
Yeeti nabeeshii jalaalan siif qabuu dhugaatii ibsuu hi daanda'uu itii dubaartii tokkoo osoo taane 1000 caaltaa ❤❤❤❤❤
ምልዕቲ ኪሮስ ደስ የሚል አገላለፅ ጐበዝ እውነትም መገን ያራ ልጅ የነሱን አይስጡ የስውንም አይነኩ አልሽ የኔ ቆንጆ ምን ግዜም የሽገር ልጅ ስፈር እንጂ አገር የማይጠይቅ ነበር እይደለም እንደ ዛሬ እሕቴ ጐበዝ በርቺ
ምዕልቲ ኪሮስ special.thank you!
ዋው መሻ አላህ ደሰሰ ስትሉ አላህ እንድ ልብሽ አይንሽንም ያብራልሽ كن فيكن ሁን ያለው ይሆናል አላህ ይገዝሽ ሀቢበቲ🌹💐🌹
ድንቅ ተሰጠ.
WOW yetee you took me back to my childhood and made me cry
ተባረኪ ልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልኡል እግዚአብሔር
ሁለትም ዋው ምርጥ የሚየ የኢትዮጵያ ልጆች ምርጥ
ለአህያ ማር አይጥማትም የሚባለዉ እዉነት መሆኑን ያወኩት የልዕልቲን ግጥም ሰምተዉ እኔ እስካዳመጥኩበት ጊዜ ድረስ 106 ሰዎች አልወደድነዉም የሚል ድምጽ ሲሰጡ ስላየሁ ነዉ!! ተባረኪ እህቴ!!
ገጣም ምዕለቴ በጣም ጎበዝ በርች
ዋው የቲ ተባረኪልን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ ጠንካራ ሴት የእኔ ሮል ሞደል አንቺ ነሽ
የትነበርሽዬ እድሜና ጤናን ተመኘውልሽ ኑርልን
Wow
Ytnebrsh....swdsh....jobezneshi
ምልዕት ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ግጥም ነው ልብ ይነካል ሰም ብኖር
የትነበርሽ፣ አንቺ፣ ልበ ብርሃን፣ ግጥምሽ፣ ደስ ይላል፣
ምልእቲም፣፣ ተባረኪ፣ ግጥምሽም፣ ወቅታዊ፣ ነው፣ በጣም፣ ተመችቶኛል
ሁለቱም በጣም አሪፍ ነውግጥማቸውም ዋውውውው ነው
ድንቅ ነው።የቲዬ ማየት ትርጉም እንደሌለው ባንቺ አየሁ።የልብ ብርሃን የአይን ብርሃንን እጅግ ይበልጠዋል።የኔ ሞዴል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
ዋዉ የትነበርሽ!!!! የጥበብ ሰው ነሽ :: አድንቄ አድንቄ አይበቃም ያንስሻል:: ተባረኪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾💚💛♥️
በቅንነት ሰብሰክራብ
ruclips.net/channel/UCy4kHwgmcJg5eOAE_xfbjbAchannels?view_as=subscriber
AMAZING Ladies!!! You are making me cry and proud at the same time. God bless you!!! 💚💛❤️
ገጣሚ ምዕልቲ ዋው ምርጥ ተሰጥኦ አለሽ በርቺ!
ምልእቲ ጀግና ነሽ የትየ የኔ እብቁ ውድድድድ ነው ማደርግሽ እርጅም እድሜ ይስጥሽ
ዋውው በጣም ደስ የምል ነው እግዚአብሔር ይክብራቹሁ እዴሜ ይስጥልን
Wow amazing job. Degemo. Betam konjo nesh!!!!!!!
ምልዕቲ ኪሮስን ያለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነሽ የትነበርሽ ልበ ብርሀን
የትነበርሽ ንጉሴ በጣም የማደንቅሽየምወድሽ ምርጥ አና ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ አረጅም አደሜ ይስጥሽ ኑርልን
አይይይ የትነበርሸ የእዉነት ድንቅነሸ 💗😍😍❤
እውነት አይን ቢያፈጥ ምንም አያይም እግዛቤሄር ፍጣሪ ቀሪውን ዘመንሽን ይባርከው
የእኔ ውድ የልብ ብሩህ ነሽ እግዚአብሔር ከአልቸገረው ነገር አይንሽንም ብርሃን እንደልብሽ አብርቶ ያሳየን
ካለ የማይቸግረው እግዜአብሔር እንደልብሽ አይንሽንም ቢያበራው አይሳነውምና ፀልይ እንፀልያለን 🙏🏽🙏🏽
Yalem Weld አይን ምን ያደርጋል የሦዎ አይምሮ እና ልብ ብርሀን ከብዙዎች አይን ይበልጣል ግን በፀሎት ማሰብ መልካም ነው
ጀግና ነሽ ቀሪዉ ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ ይገርማን አይን ቢያፈጥ ምን ያደርጋል ዋናዉ ልብ ነዉ ግን ያዉ አይቀርምና መፍጠሩ አንዱንኳ ቢምርልሽ 😢😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ እህት እግዚአብሄር ከጎንሽ ይሁን
የትነበርሽዬ ብትጮሂ እራሱ ደስ እያለኝ እሰማሻለሁ
ምልዕቲ በጣ እሚገርመው እኔ ሳቃት ትንሽ ነበርች። ታይለትሽ ይገርማል። የብዙነሽ ልጅ። የኪሮስ ሀይለስላሴ ልጅ በርች ።
Yetemey yen feker sewedesh 1 ken endemagegnsh tesfa alegne!!
EGZIHABER Amelak edema yisetesh weduwa Ethiopiawituwa!!!
Ysetoch jegena nesh i like to be like u!!!
Yne webe jegena yete nbereshe ❤️❤️❤️
ምዕልቲ ግጥምሽ ዋው ነው።
የሠጠንን፣ብናመሠግን፣የጎደለብንየለም፣ይህን፣ሥናይ፣የተሞላለሠጠን፣ፈጣሪ፣ምሥጋናን፣የምንረሣ፣ብዙአለን፣እህቴ፣እድሜና፣ጤና፣ይሥጥሽ፣ሠቶን፣ከማንጠቀምበት፣ሠዎችአንች፣ፈጣሪ፣ ይጠብቅሽ
Yena konjo 😍😍😍😍😍❤ ewintam yt nbershe tena wed
የትነበርሽ በጣም ነው የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ ዋናው የልብ ብራሀን ነው እረጅም. እድሜ ተመኘሁልሽ
Wawwwwwwwww edem ena tena yestachehu hulachehum btam harif lib yeminka getem now 😍😍😍😍😍😍😍😍
Yet nebersh alilim beminaba benaneta alesh
Enkuwanim Bena zemen Bena tiwilid metash
Yet nebersh yeti nebersh yihan Hulu zemen
Anchin mesay menen
Keyetignawim wegen
Atekalesh metash kehulu tewitatesh
Esey Bena tiwilid enkuwan Bena zemen
Kezih behulama
Ketiwild tiwilid yalifal yiketilal yanchi tiuom zemaaaaa
besmehab Etemete lbbrehan 🙈🙉🙊👏🙏👌👍😱😍😘😁😀😉
የትነበርሽ በዉነት አቺ ሁሉም ነገርሽ ጣፍጭ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ አበሳ የኔ ጀግና
ዋው በዚህ ተዝናኑ፡ምን ይደረግ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይድድረስልን
My vote is Ms/Mis Kiros. Wonderful poem.
ለ2ቱም ክብር ይገባል እግዚአብሔር እድሜውን አብዝቶ ይስጣችሁ ።
ወገንቸ ለካ አይን አደለም የሚያይ ልብ ነው ልብ ካላየ አይን አያይም ትል ነበር እናቴ ልበ ብርሀን እግዚአብሔር የባረከሽ ኑሪሽ አመት
ሰርፅ-ፍሬ ዳኝነት በጣም ጎበዝ ነው: ‘’የየቲ በስሌት ትንሽ ከፍፍፍ ይላል ማት ነው’’::
ስምን መላክ ያወጣዋል ነው እሚባለው እውነትም የት ነበርሽ ።ምልዕቲ በጣም በጣም አንበሳ ነሽ ለብዙ እህቶቻችን መንገድ ቀዳጅ እንዲሁም ምርጥ ገጣሚ
ለካ የኔ አይን መፋጠጥ ዝም ብሎ ነው ለካ
ያስብላል
Yetnebersh Ngusa yeena Liyu Erejim edima ena tana yistln
አዎ ከተጨበጨበ አይቀር ለነዚሕ ፈርጦች ነው።በየምናምንቴው የሚደረገው ጭብጨባ ጭብጨባው ሣይሖን አጨብጫቢዎቹ እራሣቸው ለምን እንደሚጨበጨብ የሚያውቁ አይመሥለኝም ።የዚሕ የዛሬው ጭብጨባ ሥሜት ያለው መልእክት ያለው ነወ። እምዬ ሐገሬ ኢትዮጵያ እኮ ወትሮም ሖነ ዛሬ የጥበብ ማሕጸኗ ለምለም ።ይሕች ውበ ሐገሬ ይኽች የታራክ ማሕደር የሐገሮች ሑሉ መገኛ እናት ሐገሬን በዚሐ መልኩ ሥገለጻችሑልኝ አይደለም አንድ ጊዜ ዘመኔን ሙሉ በጨበጭብ ደሥ ይለኛል።በዚሕ መረሐግብር ላይ ታድማችሑ ያጨበጨባችሑ ገና ዛሬ እጃችሑ ለትክክለኛ ሥሜት አጨበጨበ እንዲሕ ነው ማጨብጨበ
ጥበብ ይናገራል 💚💛❤😍😘😘😘😘😘
ሰርፀም ምርጥ የኢትዮጵያ ሀያሲ ነህ:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾
ፀጰወሰከገከ
ሁለቱም ምርጥ ናቸው ኡፍፍፍፍ በቃ ያምራል
ዋው ዋው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ነው የመልሽ ሌላ ቃላት የለይም
የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቹ
የኔ ውብ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የኔ ጀግና አይን ኑሮን ልባችን ደቁሮ በዘር ታጥረናል
የኛ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን
መግን ያራዳ ልዥ እነፉቅረ ልኩ የእነሱን አይሰጡ የሰውም አይነኩ ዋው።
Yetnebersh betm yemtegermi set nesh migerm poem nw e/r destashn yabzaw🙏🙏
ሁለታቺሁም እዲሜና ጤናን ፍቅርን ሠላምን እግዚአቤር ያብዛላቺሁ
ምቴኢ ኪሮስ የልቤን ነገርሽልኝ እናመሰግናለን
Yetnebersh, Ethiopian Hellen keller
አንች ታላቅ ሰው የኢትዮጵያ ሚዛንና ማፅናኛ ነሽ:: የእንቅስቃሴሽና አድማስና ዘርፍ ሁሉ ልዑል ነው::
Mleti kiros my fav one
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሺ አላህ ብራህንሺን ይከፈትልሺ ሁለታቼሁም ጀግና ናችሁ
😍😍😍😍😍😍😍😍😍ayen eyay lebiu yetezega moltal anech gen wyyyyyyy sewdesh
ፈጣሬ ዕድመናጤና ይስጣቹ
ያዥ እንግዲህ ፣
ያምናል ቀን አማሁት
ላፌ ለከት የለው፣
የዘንድሮው መጣ
እጅ እግር የሌለው!!
የኔ ልብ ብርሀን እግዚአብሔር ታምርህን አሳያት አይንዋን አብራላት እባክህ
Magan Yarada Leje Ena feiker Leku Yanasuan Ayesatume Yasewme Ayenaku Wow merit getme naw 😍🙏🙏
@ተ።።።፩#ተ@ተ።
@@mrsaluviya4566 Mein Malate naw
በምን አቅም ፤በምን ፤ እንዴት አደንቅሻለሁ ፡፡ ከቃላት በላይ ነው የጥበብ ጉልበትሽ ፤፤ ምን እላለሁ ፤የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ፡ጥበብሽ ጠቢብ ይፈጠር ለዚች አገሪሽ ፡፡
ሁለታችሁም ለኔ መርጥ ናችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ
ዋውውውው ዋውውውው ዋውውውእ ግሩም ግጥም♥♥♥
ልብ ብረሃኖ ስንት ስዉ አይኑ እያየ የተዘጋ ሞልቶ እንደዚህ ልብ ብረሃን አድረጎ የፍጠረሽ አምላክ ክብሩ ይስፋ
ለጁሀር ይሁን ይሄ ግጥም ለዚህ ዘረነኛ
እውነትሽ ነው ለዛ ተኮለኛ
ምነው አናተ ያዙኝ ልቀቁኝ አላችሁ? የጅዋርን ጦስ ውስዱ
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ማር ተባርኪ
የኔ ቆንጆዎች ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ በዚሁ ቀጥሉ እ/ር ዘመናችሁን ይባርክ፡፡