ፀሀዬ ይሄ ለኔ ይገባኛል ብዬ አላስብም አመሰግናለሁ ተወዳጅዋ የትነበርሽ ንጉሴ | Seifu on EBS | Yetnebersh and Tsehay

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @lamrof
    @lamrof 7 лет назад +459

    ውብ ሴት፥ ውብ ኣንደበት፥ ውብ ኣይምሮ፥ ውብ ህሊና። ኣንች የፍቅር ኣድባር የትነበርሽ።

  • @ibrahimali7008
    @ibrahimali7008 2 года назад +1

    በጣም ጎርም ወጣት ነች የትነበርሽ አንች ለማናገር በጣም ደስ ይለኛል ለማንኛውም ባለችበት ጤናና እድሜ ሰላም ፍቅር አላህ ይጨምርልች

  • @rebeccakonjo2911
    @rebeccakonjo2911 8 лет назад +218

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አንቺን የሰማሁ ለታ ምን ያህል የጎደለው አይምሮዪ እንደሚሞላ እና እንደሚታደስ ልነግርሽ እፈልጋለው!!!

  • @user-dn8nf1go6n
    @user-dn8nf1go6n 7 лет назад +21

    የት ነበርሽን ብታምኑም ባታምኑ4 ግዜ ደጋግሜ ሰማሇት የማትጠገብ ምርጥ ሴትትትት ውድድድ

  • @tegsetbeley6201
    @tegsetbeley6201 Год назад +5

    የኔ ውድ ምን እንደምልሽ አላውቅም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-fh2tu2lq5i
    @user-fh2tu2lq5i 7 лет назад +88

    ቃል የማይገልፅልኝ ነገር ቢኖር የዚችን ሴት ፍፁም ልዩነት ነው ባጣም ያስደመምሽኝ
    ልዩ ፍጡር ነሽ ፈጣሪዬ አብዝቶ ይባርክሽ 😍

    • @user-zc7bf5br4i
      @user-zc7bf5br4i 5 лет назад

      አሜን ሰርከስ ደስ አትልም የኔ ቆጆ መታደል

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 года назад +1

      እመቤቴ እመቤቴ የአይን ብረሀንሺን ተመልስልሺ እድሜ ጤና ይስጣሺ

  • @mulukenkinggetahun9533
    @mulukenkinggetahun9533 5 лет назад +43

    ጸሃዬ ዩሃንስ ለኢትዮጵያ ህዝብ የታመነ ሰው

  • @bernasabeba8465
    @bernasabeba8465 4 года назад +2

    በእውነት ግሩምነው የእግዚአብሔር ስራ እህታችን በእውነት አምላከ ቅድሳን አይንሽንም እርሱ ያብራልሽ በእውነት ሙዝቃ እንኳን ባትወጂ ጡሩ ነበር በእውነት እወደሽ ይህ ጥበብ ለገለፀልሽ ላደረገልሽ ፍጣሩሽን እያመሰገንሽ መዝሙርሽን ዘምሪ አዳምጪ እወድሽ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ነው ቃለእግዚ አብሔርም ሰትናገሪም በጣም ደስስስስይላል በርች እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልሽ እማየ

  • @meirmaendris7845
    @meirmaendris7845 6 лет назад +107

    የኔ ቆንጆ አላህ የ አይንሽን ብረሐን ይግለፅልሽ

    • @user-yu6fx6cl7t
      @user-yu6fx6cl7t 5 лет назад

      የኔቆጆ. አላህአይንሺን. ብርሀንያድርግልሺ.

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      Alufeligim bilalechi gin ewunet aidelem egi lalmestet new

  • @user-km3si8mr3g
    @user-km3si8mr3g 5 лет назад +9

    አርቲስት ጸሀዬ ዮሀንስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ በተረፈየሙዚቃ ስራዎችክን አድናቂነኝ

  • @mmatekondagala4500
    @mmatekondagala4500 4 года назад +5

    አቺ ታላቅ ውድ ኢትዮጵያዊ ነሽ ውብ እና ታላቅ ሴት ነሽ ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @kenzemuhyehussan1387
    @kenzemuhyehussan1387 8 лет назад +458

    የኔ ቆንጆ የአይን ብረሀንሽን ይግለፅልሽ

    • @halimamohammed6838
      @halimamohammed6838 7 лет назад +3

      kenze muhye hussan 4ip9

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 лет назад +3

      kenze muhye hussan
      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ys9ti1go2w
      @user-ys9ti1go2w 7 лет назад +1

      ሰለምሺ ይብዛ

    • @user-zs2zc4ic5k
      @user-zs2zc4ic5k 7 лет назад

      እውነትም የት ነበርሽ እግዚአብሄር አይንሽን ይግለፅልሽ የልጆችሽም ሥም በጣም ታአምር ነው

    • @brhnehaylay1560
      @brhnehaylay1560 6 лет назад

      E/r rejim edmeye ystsh banchi betam new yekorahut aynamawochu yasnaksh jegna nesh

  • @user-mv5sq4et4q
    @user-mv5sq4et4q 4 года назад +8

    ልክ ብለሻል ለኔ ሀይሌ ነሽ እይነድውር ከሆንኩ 4 አመት አልፍኛል ይለሁበት አገር ብዙመሳራ ይላት ስለሆነ እፅፍለሁ ምግብም ለራሴ አዘጋጃለሁ ብቻ እዳቺ አልሆንም በጣም አካብርሽ አለሁ

    • @salamalhamu5321
      @salamalhamu5321 3 года назад +1

      እግዚአብሄር አምላክ ያይንሺን ብርሀን ያብራልሺ ወይም ያብራልህ

  • @jijiramabiyya7379
    @jijiramabiyya7379 5 лет назад +2

    የትነበርሽ አንች የአፍሽ አነጋገር ሁሉ ማር ነው...በእውነት ጌታ ይወድሻል የአይን ብርሃን የነሳሽ ጌታ የልብ ብሪሃን ሰጥቶሻል በእውነት የተባረክሽ ሴት ነሽ.....ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አሁንም ደጋግሞ ይባርክሽ...እወድሻሎ...ኡኡኡኡኡ

  • @semirasied1707
    @semirasied1707 7 лет назад +64

    አላህ ብረሀንሽን ይስጥሽ እናት በጣም ምርጥ ሴት

  • @mebratbereket2732
    @mebratbereket2732 Год назад

    ሰይፉየ በጣም ነው የምንወድህ እንዲያው ደግሞ ኮሚክ ነህ ተባረክ ጸጉርህ ያብቁልልህ ብየ እንዳልመርቅህ ኣያስፈልግም ያምርብሃልና፡ ግን እድሜና ጤና ይስጥህ ብየ ምኞተን እገልጽልሃለሁ መልካም ቀን።

  • @user-mo7wu3dk2f
    @user-mo7wu3dk2f 7 лет назад +80

    ተናግራ የማትጠገብ አንደበተ ርትዑ በጣም የምትወደድ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ

    • @nurefikernitefiker4324
      @nurefikernitefiker4324 5 лет назад

      አላህ! የልብሽን የሁሉ ነገርሽን ብርሃን ያብራልሽ ያብዛልሽ ስላንች ብዙ ብል ደስባለኝ!መልካሙን ሁሉ ከልቤ ተመኘውልሽ!!

  • @jerrygetahun
    @jerrygetahun 7 лет назад +63

    የቱ ዘመንሽ ይባረክ ቅን ሠው ነሽ ልጆች ያሣድግልሽ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 года назад +16

    አይይይይ እኛ ፍጣሪን በስቱ እነማርርዋለን
    አፍጫዬ አልተስተካከለም
    አይኔ ለምን አነስ
    ለምን ወፍርሁ
    ለምን ቀጠንሁ
    ለምን እያልን ምክንያት እያበዛን እግዚአብሔር እነማርራለን
    የት ነበርሺ የኔ ውድ የኔ መልከ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሺ

    • @ethiopiatub9303
      @ethiopiatub9303 4 года назад +1

      ትክክል ፈጣሪን እሜያመስግን የለም

    • @asdredsa7911
      @asdredsa7911 3 года назад +1

      ለምንእዘምኩለምንአጠርኩእያልን

  • @user-qt5tw2kr4u
    @user-qt5tw2kr4u 5 лет назад +1

    እግዚአብሄር ሠላማችሁን ያብዛላችሁ በእዉነት እግዚአብሄር ለናተ እየጨመረ ይሥጣችሁ ሠዉ ለመርዳት ሠዉ መሆን በቂ ነዉ እግዚአብሄር እደልባችሁ ይሙላላችሁ አቤት ሠዉ ሞልቶ ሠዉ ጠፋ ትክክል ነሽ ሠዉ ሞልቶ ሠዉ ጠፋቶ ነዉ

  • @BeneyamAboyeTehadeso
    @BeneyamAboyeTehadeso 3 года назад +3

    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ!

  • @zmmmzz371
    @zmmmzz371 7 лет назад +11

    እውነት ካነጋገርሽ ከርጋታሽ ከግልፅነትሽ ከኩምነገርሽ ከመልክሽ እግዛብሄር ሁሉንም አሞልቶ የሰጠሽ ድንቅ እሰት ነሽ እግዛብሄር አይንሽን ያብራልሽ ስታወሪ ምንም አትጠገቢም

  • @meserethabtew9228
    @meserethabtew9228 4 года назад +3

    የኔ ልዮ ውስጣዌ ውበትሽ ልዮ እድሜና ጤናን ያብዛልሽ ተባረክ የፍቅር አድባር ነሽ አወነትም የትነበርሽ

  • @vphonetastic161
    @vphonetastic161 3 года назад +4

    በጣም ደስ ይል ነበር የት ነበርሽ ዋው ፀሀዬ ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-tl3gl2el8q
    @user-tl3gl2el8q 6 лет назад +12

    አይንሽ ባይኖር የልብሽ ብርሃን እንደፀሐይ ነው የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በሰፊው እጅ ደስታሽን ሰጦሻል አንደበተ ጣፋጭ እድሜ ጤና ለቤተሰቦችሽ በሙሉ እግዚአብሔር ያድላቸው አንችንም እግዚአብሔር የሚሳነው የለም አይንሽን የብራልሽ

  • @yusufmaha.m8238
    @yusufmaha.m8238 9 лет назад +26

    እጅግ የማከብ ሰው በምድር ላይ የማከብረው የትነበርሽን ብቻ ነው ከነመላው ቤተሰብሽ ጢና ፍቅር እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥሽ ላንቺ ያለኝን አክብሮት በቃላት መግለፅ አልችልም

  • @asterdesta1012
    @asterdesta1012 7 лет назад +179

    የት ነበርሽ በጣም ነው የምንወድሽ አምላክ ከነልጆሽ ይጠብቅሽ

    • @esuyeyoutube2858
      @esuyeyoutube2858 6 лет назад +1

      I haven't word expres yetnebersh long live

    • @rahmarahma5680
      @rahmarahma5680 6 лет назад +1

      የኔ ቆንጆ አላህ የአይን ብረሃንሽን ይመልስልሽ

    • @MohamadMohamad-jh6vb
      @MohamadMohamad-jh6vb 4 года назад

      በጠምነው. ምወድሽ. አይንሽን. ፈጠሪ. ይክፈትልሽ

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      @@MohamadMohamad-jh6vb alifeligim bilalevhi bikefet des yilal aineswuirinet kebad new

    • @user-vn4dl7jl8l
      @user-vn4dl7jl8l 2 года назад

      Seyfu tlk ahya banda ante laba wushetam ante khusalam atalay yetawerk yalehn genzeb satbelaw thadaleh a nte banda

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 года назад +1

    ሠይፉ ኦን EBS እነዚህን ሁለት ታላላቅ ኢትዮጵያዉያኖች አቅርበክ ስላስደመጥከንክብርና ምስጋናችን ይድረስክ እንወድካለን እድሜና ጤናም የኢትዮጵያችን ዓምላክ ይስጥክ !!!!!!!

  • @masrakegetahun9422
    @masrakegetahun9422 6 лет назад +51

    የሚገርም ነገር የትነበርሽ ንጉሤ እመብርሀን አይንሽን ትግለጠው

    • @helenjima5396
      @helenjima5396 4 года назад +1

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      Alifeligim bilalechi yaw ewunetinet yelewum

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d 5 лет назад +1

    የኔ እናት ምንም የጎደለሽ ነገር የለም ሙሉ ነሽ ሁሉም ነገር አሟልቶ የሰጠሽ ረዠም እድሜና ጤና ይስጥሽ ብርሀን ኑሮ ብርሀን በጠፍበት ዘመን እንዳንቺ ያለ ብርሀን ብርሀን ሁነሽ የተፈጠርሽ ድንቅ ሰው ነሽ

  • @yilkalgiza5699
    @yilkalgiza5699 3 года назад +11

    "ኢትዮጵያዊት ልዕልት" የትነበርሽ ንጉሴ ሁሌም እወድሻለሁ።

  • @user-bq2np6bn1c
    @user-bq2np6bn1c 5 лет назад +4

    በጣም የሚገርም አንደበት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሺ
    ብቻየን ሳውራ ነው ያስዋልኝ እምየ ኢትዮጵያ ንቁ ልጅችሺ እግዚአብሔር ይጠብቅልሺ

  • @addistsegaye5572
    @addistsegaye5572 8 лет назад +8

    እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ በጣም የሰው ዘር ይልተበረዘች ምርጥ ሰው በጣም አወድሻለሁ

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 2 года назад +1

    የእኔ ቆንጆ ከዓይነ ካለው በላይ የአንቼ ልብሸ ብርሃን አለው ተባረኪ ዘመንሸ ይባረክ

  • @sannysunny3245
    @sannysunny3245 6 лет назад +12

    እውነትም የት ነበርሽ ብሰማሽ ብሰማሽ የማትጠገቢ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ይስጥሽ
    ፀሐዬ በጣም አድናቂክ ነኝ

  • @demekutadese8401
    @demekutadese8401 4 года назад +1

    ድንቅ የሆንሽ እህትም እናትም ሁሉ ነገር የኢትዮጲያ ንፁህ እህታችን እግዚአብሔር ጨምሮ እደፅሀይ ድምቅ ያርግሽ እግዚአብሔር አችንም ልጆችሽንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜ ጤና ይስጥሽ በውነት ፅናትሽ እውቀትሽ ለኛ ብዙ ትምርት አለው ብዙ ማስተማሪያ መነፅር ነሽ ለኛ ምንም ለማናቀው

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 4 года назад +5

    የትነበርሽ ታይታ ማትጠገብ ተሰምታ የማትጠገብ የማር ወለላ እንቁ ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 4 года назад +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ የአይንሽን ብረሀን ይስጥሽ እማምላክ ብርሀንን ትስጥሽ ♥♥♥

  • @markchaoul7112
    @markchaoul7112 7 лет назад +6

    የትነበርሽ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ብዙ ትምህርት ወስደናል

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 лет назад

      ልጆች ሽም ያሳድግልሽ ፈጣር አሜን አሜን አሜን

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 4 года назад +1

    አላህ ብርሀንሽ ይመልስልሽ ምንም ማአያቅተው ጌታ በጣም ልባም እና አስተዋይ ሴት አላህ ያንቺ አይነት ሰው ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን እውድሻለሁ ንገሩልኝ

  • @abrahamabraham8628
    @abrahamabraham8628 4 года назад +5

    She is one of the most amazing woman in the whole world.

  • @kiroswoldeselassie9334
    @kiroswoldeselassie9334 4 года назад +1

    የትነበርሽ አዉትም የትነበርሽ መልካም ቁምነገር የተሞላሽ እናት እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልሽ ጸሃይ ዮንስ ላደረገው አበርክቶ ሊመሰገን ይገበዋል

  • @zainabmohammed8616
    @zainabmohammed8616 4 года назад +3

    የኔውብ እግዝያብሄር አይነብርሀንሺን ያብራልሺ

  • @myallahblessallmyfamilly4829
    @myallahblessallmyfamilly4829 5 лет назад +1

    እስከ ዛሬ ድረስ እኔ ራሴ የትነበርኩ ይችን ድንቅ የብሩህ አእምሮ ባለቤት አለማየቴ ጀግና ሴት ነች ፈጣሪ ልብሽን ብረሀን አድርጎልሻል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽንምን ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልሽ ሱበሀን አላህ የፈጣሪያችን ስራው ብዙ ነው ጥራት ይገባው ሱበሀነከ አላሁመለከል ሀምድ!!

  • @getanehethio4945
    @getanehethio4945 6 лет назад +13

    አይን ኖሮን ምንም ስንሰራ በጣም አስተማሪና ምርጥ ሰው

  • @dgsfdfhfgf6844
    @dgsfdfhfgf6844 5 лет назад +1

    በጣም ግሩም የሆንሽ እና የምታስተምሪ እና አዝናኝ ነሽ እናመሰግናለን እግዛቤር እድሜና ጤና ይስጥሽ የአይንሽን ብርሃን ይስጥሽ ማሬ

  • @kidulove3201
    @kidulove3201 8 лет назад +19

    የትነበርሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ በጣም ትንሽ ሆኘ ነበር ፖርላማ ፕሮግራም ላይ የአየሁሽ አነጋገር ሽ ሁሉ አረሣሁትም ይሄንን ፕሮግራም ገና አላየሁትም አንች መሆንሽን ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ!!
    አንች መሆንሽን እንዴት

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Год назад

    የትነበርሽ የአለም ብርሃን ነሽ የህይወት ትልቅ የተስፋ ሙርኩዝ ጎዳና ወዘተ ፅሐይ ኑሪልን

  • @agdgfxfdg13
    @agdgfxfdg13 4 года назад +11

    ስታወሪ ካፋሽ ማር ጠብይላል ዬኔማር ዘመንሽን ሁሉ እመቤቴ ታብራልሽ

  • @wisdomdefacto9412
    @wisdomdefacto9412 5 лет назад +2

    wow wow wow በጣም የሚያስደስት ንግግርና ስለፍቅርና ይቅርታ ቀድሞ ከተነበዩት ብቸኛዋ ሴት የትነበርሽ ንጉሴ ነችና ምስጋናና ጤናን እንመኝልሻለን።

  • @minaluminalu5020
    @minaluminalu5020 7 лет назад +26

    በሒወቴ ማግኝት የምፈልገው ሰው ቢኖር የት ነበርሽን ነው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ እስከነ ቤተሰቦችሽ

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 4 года назад +2

    በእውነት ልበ ብርሃን ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @garyterefe7332
    @garyterefe7332 7 лет назад +21

    very amazing woman....
    GOD BLESS YOU.....

  • @nigusegezu7173
    @nigusegezu7173 3 года назад +1

    ከማንም በላይ እንዴምታ አምናለሁ በእግዚአብሔር ሀሉ ይቻቻላል

  • @user-je3fc1mk8r
    @user-je3fc1mk8r 4 года назад +3

    አላህ ብረሀንሽን ይመልስልሽ ማማይ የኔ መልካም እህት

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 2 года назад +1

    #ድል ለሠፊው የኢትዮጵያ ህዝብ! #ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት! #ድል ለአፋር ጀግኖች! #ድል ለአማራው ልዩ ኃይል! #ድል ለፋኖዎቹ! #ድል ለአማራው ሚኒሻ! #አንድነት ኃይል ነው። #ኢትዩጵያዊነት ለዘላለም ይኑር። #One love #One people #One Ethiopia! #Under God

  • @alazarlazarus5975
    @alazarlazarus5975 4 года назад +4

    If this lady would, a leader of Ethiopia is my dream! Brilliant mind beautiful lady!

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 года назад +2

    ድንቅ ሴት የኛን ህይወት እንድታበሪ የተሰጠሽን!

  • @nazeeralzahabi6337
    @nazeeralzahabi6337 7 лет назад +139

    የኔ ቆንጆ አሏህ ብርሀንሽን ይመልሥልሽ

  • @jemalhaji3880
    @jemalhaji3880 6 лет назад +4

    በጣም የማደንቃት ሴት መጨረሻ የተናገረችው ስስማ ማልቀስ ነበር የቀረኝ ድንቅ ሴት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @ermygang
    @ermygang 4 года назад +5

    I always come back to see this part 22:33

  • @userdsd6088
    @userdsd6088 2 года назад +2

    ቃል የለኝም👏👏👏👏👏👏👏

  • @seada.h1824
    @seada.h1824 8 лет назад +10

    subhanAllah betam yemigerem aemeroyalesh nesh Allah kerizemenesh allah yebarekelesh.

  • @berhane8756
    @berhane8756 3 года назад +2

    Words can not explain about you sister. You are so gifted and special person. Much respect .much love for you

  • @kidulove3201
    @kidulove3201 8 лет назад +46

    ቃላት የለኝም የትምእየ ተባረኪ ልጆችሽንም ያሣድግልሽ

    • @getekidani9732
      @getekidani9732 7 лет назад +1

      እድሜሽን ያርዝመው ልጆችሽን ያሳድግልሽ ንግግርሽ ለኔ ማር ነው ኑሪልን

    • @getekidani9732
      @getekidani9732 7 лет назад

      እድሜሽን ያርዝመው ልጆችሽን ያሳድግልሽ ንግግርሽ ለኔ ማር ነው ኑሪልን

    • @fadhus
      @fadhus 7 лет назад +1

      You are my hero

  • @user-wb9jv8nt1h
    @user-wb9jv8nt1h 5 лет назад

    የእኔ እናት ምን ብየ እንደምገልዕሽ ቃላት ያጥረኛል !!!!ግን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና አይነ ብርሃንሽን ይግለፅልሽ ከነቤተሰቦችሽም ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ልዩ ልዩ ልዩ ነሽ ለእኔ ከዛም በላይ ሽአመት ኑሪልኝ እማማየ

  • @fkadugebremdhn4456
    @fkadugebremdhn4456 9 лет назад +18

    ታኣምር ነው እና ረጅም እድሜ እና ጤና ፍቅር እና ኣኪብሮት ከባለቤትሽን ልጆቺሽ ይስጥሽ እግዝኣብሔር ተባረክ በምትነርበትን ሁሉ ንሱን የብርሓን ባለቤት ኣምላካችን ካንች ጋር ይኑር!!!!

    • @ganatganat7387
      @ganatganat7387 5 лет назад +1

      የኔ ልዩ እመብርሀን አይንሽን ታብራልሽ እሷ በጥበቧ

  • @sebleehate7582
    @sebleehate7582 7 лет назад +4

    እግዚአብሔር ብርሀንሽን ያብራልሽ እሚሳነው ነገር የለም እና የኔ ቆንጃ እኔስ ቃላት ያጥረኛል

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 5 лет назад +5

    She's Amazing Lady and Beautiful inside outside very smart God bless you and your family konjo🙏🙌💕💕💕🌻🌻🌻🌹🌹

  • @user-kq5uj6qo5x
    @user-kq5uj6qo5x 5 лет назад

    ፀሓዬ ዮሐንስ ኢትዮጵያን የምታፈቅር ተወዳጅ አርቲስት ነህ። ፍንጭቷን በምትቀርፅ ወቅ ት ነበር ትሁት ሰው መሆንክን ያወኩኝ። እስካሁንም አድናቂህ ነኝ። ፍንጭቷን ስትዘፍን ስሜታዊ በመሆነ አልደነቀኝም፤ ብዙ የተያያዙ ትዝታዎች ስላሉ።

  • @jemilhusen
    @jemilhusen 8 лет назад +21

    እግዚአብሒር ብርሐንኑ ይግለፂልሽ ዘምነሽም ይባርክልሽ ።

    • @berrystrawberry787
      @berrystrawberry787 4 года назад

      እግዚአብሔር ብርሀኑ ይግለፀልሽ እህቴ

  • @user-pr8fv4jq6x
    @user-pr8fv4jq6x 5 лет назад +2

    የኔ እህት ከአይንሽ ብርሀን የልብሽ ብርሀን ያበራል እግዚአብሔር ሚስጥሩን እና ተአምሩን የገለፀብሽ ውብ ሴት እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @biniyamteklulemma7167
    @biniyamteklulemma7167 5 лет назад +3

    What a Queen! God bless Yetnebersch and Tsehaye!

  • @user-db2sp7cs2u
    @user-db2sp7cs2u 5 лет назад +1

    የኔ ማር መልካም ሰው ነሽ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የአይን ብርሃን ይሰጥሽ ጸሎት አድራጊ እማ ሰለ እውነት አምላክ ቅዱሳን የምሳነው የለም ሰለዚህ አይዞሽ

  • @hiwotmekonenn8616
    @hiwotmekonenn8616 8 лет назад +40

    ኡህ ሙሉ ሴት ናት እግዚአብሄር ይጠብቃት።

  • @user-sy1nx4hb3v
    @user-sy1nx4hb3v 4 года назад +1

    ትክክል ወድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🌺🌺🌺

  • @edengoitom9871
    @edengoitom9871 7 лет назад +29

    This is the best educational show that i have seen with respect and harmony , The first time in my life brought my self in believing God, Having say that , the sweet sister YET, NEBESISHI, is the new Ethiopian angle that live with human , I feel she is blessed, therefore i might pay my kind visit to where she at proudly. That will be my big day to be born again as real christian . your existence have the reason for this bad season . your clean heart will bring back ethio people unity , as blessing holy land to all its colorful people. watching your blessing sound lift up my moral and pushed me to believe as always there is a better day to delight our African people . Thanks for sharing. wish you the best. Best regards . my dream is just to see you.

  • @yeshigemaneh1644
    @yeshigemaneh1644 2 года назад +2

    A combination of multiple facets: Humere, love, intellectual abilities, sincerity and high humans values. In shot, it was a great show.

  • @saronfikr1024
    @saronfikr1024 9 лет назад +42

    የቲ ቆንጆ ረጅም እድሜ ከማላው ቤተሠብሽ ጋር

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 5 лет назад +1

    ቸሩ መድሀንያለም የአይን ብርሃንሽን ይክፈትልሽ ድንግል ማርያም ትፈውስሽ እህቴ

  • @kalhiwtyasmalen1735
    @kalhiwtyasmalen1735 8 лет назад +6

    WEY YENA ENAT EMAMELAK WELADET AMLAK KANCH GAR TEHUN AMEN

  • @romantamirat1950
    @romantamirat1950 7 лет назад +1

    yene konjoo egzhabher ayinshii yikfatillshii
    uuuuuufffff sillaa hullum nager fataarii kanchii gaar yihun berchii yene nafkotii dingill maryaam birahanishin tikfatillsh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭amllakee hoyii ayinuwan kifatillaatii☝☝☝☝

  • @user-xt5vu6re6w
    @user-xt5vu6re6w 7 лет назад +4

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናሽን እዳበራው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እምወድሽ

  • @mdahmad9252
    @mdahmad9252 3 года назад

    ክብር ለምገበው ክብር መስጠት አለብን ትልቅ ሰዎች ነቸው የቀረብከቸው አለህ ኢዲሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @dendene9526
    @dendene9526 4 года назад +5

    ፀሀየ ኩሩ ኢትዬጵያዊ!

  • @zenateqmu5878
    @zenateqmu5878 5 лет назад +1

    ስለልጆችሽ ስታወሪ ልጄን አስታወሽኝ እኔም ስደት ሳልወጣ በፊት ልጄ ገና የአድ አመት ተኩል እያለ ሳለቅስ ጃኬቱን ገልብጦ እባየን ጥርግ አድርጐ አታልቅሽ ሲለኝ እደት ደስ እዳለኝ

  • @djdjdjdhdjd3281
    @djdjdjdhdjd3281 6 лет назад +26

    የኔ ናት ፈጣሪ ክፉ ነገር ይጠብቅሽ

    • @user-zz8lx3uk6i
      @user-zz8lx3uk6i 5 лет назад

      ልዩ፡ሰወድሽሽሽ

    • @snsnj9560
      @snsnj9560 4 года назад

      ኡፍ አላህ አይንሽን ይመልስልሽ

  • @saydasayda9696
    @saydasayda9696 8 лет назад

    በእወነት ይምትድነቂ ሴት ነሽ ብሩህ አደርጎ የፍጠርሽ አላህ የትፈጥሮ ስጦታ ስለሆን ብቻ 1 የጎድለ ነግር እንዳልሽ ይውራል ነግር ግን አንች ይጎድለን እንድተሞየ ይትፍጠርሽ ነሽ የእውነት ስው ነሽ ባጪ ማልት የምችልው ይህነ ነው ኣላህ ልሁሉም ነግር ብርታቱን ይስጥሽ እኔም ውላጅ ክጌዜ ቡሀላ ኣላህ ብርሃኑን ስልውስደብት ጉልብቱን ተጠቅሙ ሳይጪርስው ብራኑን ስላጣ ይምንጊዜም ብሶት ብቻ ነው ይትርፍው ስይፍሽ አናምስግናልን ስላቅርብክልን እስክሚያብቃ በእንባየ እየታጠብኩ እንድስማሁት ነው የምግልዕው

  • @huwhihiii9464
    @huwhihiii9464 6 лет назад +4

    እግዚአብሔር አይንሽን ያብራልሽ እህቴ

  • @anjebhhh8920
    @anjebhhh8920 5 лет назад

    የኔ ሆድ የኔ ውድ የምወድሽ የኢ/ያ ልዩ ስጦታ ጥንካሬሽ ጉብዝናሽ ደግነትሽ ማንነትሽ ሁለንተናሽ ያበረታኛል ማሬ ወላዲተ አምላክ የአይን ብርሀንሽን ታብራልሽ የኔ ውድ እህት!! እወድሻለው!

  • @amhara1576
    @amhara1576 7 лет назад +93

    ምን ልበልሽ በቃ ልዩ ነሽ!

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      Amhara #1 please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿

    • @aregunahmed2380
      @aregunahmed2380 5 лет назад

      የት ነበርሺ ብርሀን ይግለጥልሺ ማር የኢትዬያ እናት ነሺ አላህ አይለይሺ

    • @almazhanna413
      @almazhanna413 4 года назад

      የትነበርሽበጣምእወድሻለሁእኔእህትሽከአረብአገር

    • @sexhrhdh1476
      @sexhrhdh1476 4 года назад

      @@aregunahmed2380 ጰ,

    • @armachehopost
      @armachehopost 4 года назад

      ቤተሰቦች እንዛመድ

  • @saraetho1249
    @saraetho1249 6 лет назад

    ፃሀይ የጥሩ ቤተስብ ልጅ መሆንህን አቦ የቤተክርስቲያን ሰምቻለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ አለም ቀሪ ነች ስው መርዳት ለረሳችን ለስማይ ቤታችን ቦታ ይኖረናል

  • @user-yy5kx1nm6q
    @user-yy5kx1nm6q 7 лет назад +18

    እግዚአብሔር አይንሽን ያብራልሽ

  • @fatumaseid3710
    @fatumaseid3710 6 лет назад +2

    አቤት ንግግር ማማር እደት ለተአምር ነው የፈጠረሽ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን የተባረከና ለንች ጠቃሚ ያድርግልሽ ያረብ አይንሽን ይመልስልሽ አደልብሽ ብርሀን

  • @eke1914
    @eke1914 5 лет назад +4

    Peace and love the heart of Ethiopia

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 года назад

    የት ነበርሽ ስትዘፍን ድምፆ ደስ ሲል አንድ ዘፈን ብትዘፍን ደስ ይለኛል ዲሲ ዝግጅት ላይ ስትዘፍን ድምፆቿ የኔ እሕት አይንሽ ነው አንጂ ያጣሽው ልብሽ ከአይን የበለጠ ብርሐን እንዳለው ባንቺ ነው ያወኩት አይን ከሚያየው ይበልጥ ታያለሽ የኔናት ፈጣሪ ብርሐንሽን ይስጥሽ አድናቂሽ ነኝ በጣም እወድሻለሑ የኔ ቆንጆ ፀሐየ ላንቺ ያለው ክብር ና ፍቅር ልዩ ነው በጣም ነው ብዙ ቦታዎች ላይ ድጋፍ ያደርግልሻል የሱንም የሌሎችንም ዘፈን ስትጫወች በጣም ልክ ያለው ስራ ነው የምትስሪው ንግግርሽ ሑሉ ስርአት ያለው ነው ይባርክሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እናቴ

  • @goodtube1820
    @goodtube1820 4 года назад +34

    ይችን ነበር መግስት ማድረግ

    • @alem8640
      @alem8640 2 года назад

      Befisum mehon atchilim ainesewur silehonechi gin aidelem

  • @user-pr8yn3qd9s
    @user-pr8yn3qd9s 6 лет назад

    እውነት ነው እግዚአብሔር ትንሽ ነገር ወሥዶ ትልቅ ነገር ይሠጣል ፡ የውጭ ብርሀን ባይኖርሽ የውሥጡን አብዝቶ ሠቶሻል እግዚአብሔር ድቅ አምላክ ነው። እመብርሀን ምርኩዝ ትሁንሽ እኔ ማየት እየቻልኩ ግን የማላየው ብዙ ነገር አለና ።

  • @yonastegeneketsela271
    @yonastegeneketsela271 9 лет назад +20

    she is gifted, and angle

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      Yonas Tegene Ketsela please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @wisdomdefacto9412
    @wisdomdefacto9412 5 лет назад +1

    ለየትነበርሽ ዘፈን ብዘፈንላት ያንሳታል እንጅ አይበዛባትም።ከገለፀቻቸዉ ነገሮች ይበልጥ በውስጧ ያለዉ ብዙ ብዙ ዓለም አቀፍን የሚመለከትን ከፍተኛ እውቀት ነክ ጉዳዮች በውስጧ ይታየኛልና ሁላችንም ከየትነበርሽ የሚንቀስመዉ እዉቀቶች ይኖራታልና ቀርበናት ስለሁሉም እውቀት እንጠይቃትና መልካም መልካሙን ካላት እዉቀቷ እንደሚታስተምረን እርግጠኛ እንሁንና እንጠቀምባት እላለሁ።